Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ደኽና መጣችሁልን እንኳን በሰላምም ተመልሳችሁ ለትውልድ የሚጠቅም ስራ ያድርግልን
አሜን አሜን አንተንም እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አደረሳችሁ
አሜን
ቅመሞች ደምሩኝ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት እናንተም በልቱልን🌹እንኳን አደረሳችሁ
እስኪ እንደኔ ድንቅ ልጆች በመጀመሩ ደስ ያለዉ❤ እናመሰግናለን እሼ❤
ደስ ብሎኛል ግን ለዛሬ ብቻ ነው?
@Fyori-e6b እየተጀመረ እንደሁ ድጋሜ ማለቴ ባለፈዉ እንጀምራለን እያለ ነበር እሸቱ
@werzdfc2991 ዋው በጣም ጥሩ ኣመሰግናሎው
ለልጆች ማንም ቦታ የሰጣቸው ሰው የለም እሸቱ ግን አክብረሀቸው በችሎታቸው እዳስተዋወካቸው በእውነት እናመሰግንሀለን ተባረክ❤❤❤
ሰዎች እሄል ልጅ በድጋሚ መቅረብ አለበት እንደምንም 1M ማስገባት አለብን የእውነት ድንቅ ልጅ ነው
ድንቅ ልጅ ሀገር ተረካቢ ፈጣሪ ከቁምነገር ያድርስህ የሀሳብህን ሞልቶ ይሄንን ቪዲወ ለማየት ያብቃህ የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ህጻናትን ያሳድግልን ሊቃውንት አባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እሄሄሄሄሄሄ ነዉ የምንፈልገዉ ድንቅ ልጆች ድምፃችንን ስለተሰማ ስላከበርከን እናመሰግናለን🙏
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ
የኔ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ከዚ በበለጠ እውቀት በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ።❤❤❤
ድንቅ ልጆች በመጀመሩ በጣም ደስስ ብሎናል በአሉን በማስመልከት እሄን ድንቅ ልጅ ስላቀረብክል ከልብ እናመሰግናለን እሼ ወንድማችን All ye Donkey you tube ሰራተኞች እና ተመልካቾች መልካም ተገና በዓል ይሁንላቹ 🎉❤❤ፈጣሪ ያሳድግህ❤
በቤቱ ያሳድግልን በመቅደሱ እረጅም እድሜ ይስጥልን የኔ ጌታ እውቀቱ ያብዛልን
ድንቅ ልጆች እንኳን ተመለሳችሁ ❤️❤️❤️
ድንቅ ልጆች እንደ ህፃናቱ በጉጉት ነው የምወደው ❤❤❤
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏❤❤❤ ናታንዬ እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ያሰብከውን ያሳካልህ የኔ ማር😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እፁብ ድንቅ እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድግህ
እንኳን ተመለሳችሁ🎉 የገና ስጦታችን ድንቅ ልጆች።
ድንግል በድንግልና ትወልዳለች!!! መልካም ባህል ለመላው ኦርቶዶክስአዊ!
yihen kal siwodew!
ቱቱቱቱቱቱ ከአይን ያውጣህ የኔ ጣፍጭ ❤❤❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።ግሩም ሕፃን እግዚአብሔር በማስተዋልና ጥበብ ያሰድገው🙏🙏🙏ይኸንን የመሰለ ሕፃን ልጅ ለወለዱ ወላጆችም እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፤ልጃቸውንም ያሳድግላቸው።
እሰይ እንኳን በድጋሚ መጣችሁ እሼ🎉ድንቅ ልጆች ሊቋረጥ የሚገባ ሾው አይደለም ምክንያቱም በድንቅ ልጆች ውስጥ ድንቅ ወላጅ(አሳዳጊ) እናያለን 🎉 አድካሚ ሾው ቢሆንም ዶንኪቲዩብ የማይጨርሰውን አይጀምርምና በርቱልን🎉
እሼ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ይሄ ልጅ ተዓምረኛ ነው ወገን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድገው።
ዋው እሼ ካለህ ተወዳጅ እና አዝናኝ ፕሮግራም ድንቅ ልጆች ነበር ሾው እንኩዋን ቀጠለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኩዋን አደረሳችሁ
የእሼ ድምፅ ወፈረ😉 ጉንፊን ንዞሀል እንዴ🙄😎
በእውነት በድጋሚ ነው ኮመንት ልሰጥ የመጣሁት እግዚአብሔር በብዙ ነገር ያስተምረናል እኛ አንሰማም እንጂ እስቲ ይህን ህፃን ስንት ሰው አስደመመ ልጅ ካሳደጉ አይቀር እንደዚህ ነው በእውነት እኔ በደስታ አልቅሻለው እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱ እና እንደ ሀረግ እሸቱ ላይ የሚቀርቡ ብዙ ድንቅ ልጆች አሉ እንደነሱ አይነቱ ያድለን በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ እውነትም ድንቅ ልጆች እስቲ በእናንም እንደሰት እድድድድግ በሉልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጌታ እርሱ ባርኮ አሳድጎ የቤቱ አገልጋይ ያድርግህ! ❤❤❤
እግዚአብሔር ትልቅ አባቶችን አያሳጣን እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር ጤናወትን ይስጥወ አባታችን እስወን ለዘመናት ቤቱ ያኖር ልኡል እግዚአብሔር የኛንም አይነ ልቦናችችን ያብራልን ትንሹ የነገ ተስፋችን የኔ ብሩህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ያባቶች ተተኪ ያድርግክ❤
ድንቅ ልጆ ቶለ ቶለ ቶለ ይለቀቅልን ከስራ መልስ አይምሮአችንን እናድሳለን ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታቻን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እኔ ከድንቅ ልጆች በዙ ትምህርት ተምሬአለሁ እግዚየብሔር ይመሰገን ልጀቻችንንንን ያሳድግልን በመጀመሩ ድንቅ ልጆች ተመሰገን
እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም ሰላም እንኳን ለገና በዓል አደረሳቹ ድንቅ ልጆች ሰለጅመረ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን ❤
አልሀምዱሊላ ድቅ ልጆች የጀመረ እሰይ እደ እነ ዜማ ያሬድ እነ መስውድ ልባችን እድቅ ልጆች ጋ አርገውብናልኮ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ተባረከ ናቲሻ!እግዚአብሔር በሞገስ እና በፀጋው ያሳድግህ::
እልልልልልልልልልልልል ድንቅ ልጆች ተመለሰ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍ደስ ብሎኛል😀
ናቲየ እግዚአብሔር ያሣድግህ ያሰብከዉ ይሳካ❤🥰👍ትልቅ ደረጃ ያደርስህ
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች በሙሉ ሠራተኞች እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ስለ እነዚህ ብላች ብሎ ኢትዮጵያን ይማራት በእውነት ምህረቱን ያወርድልን ቤተሰቦቹ በስነ ምግባር አሳድገውታል ይሄንን ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ዓይን ይስዉርክ ❤❤❤
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፡፡ ናታን እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ
እንኳን አደረሳቹ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግክ መሻትህን ይፈጽምልክ
እንኳን አደረሳችሁ አደረስን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ያመት ስዉ ይበለን እግዚአብሔር ያሳድግህ እሻ ጉንፋን ይዛሀል መስል እግዚአብሔር ይማርህ ❤🥺🙏
ጎበዝ ልጅ ነው ያሳድግልን
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋውውውውውው መቼም የማይሰለቸው ድንቅ ልጆች እንኳን ተጀመረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ግን እሸ ድምፅህ ትንሽ ቀነስ ብሏል
እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል ድንቅ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረገ እደሜጠና ይሰጠልን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረስህ እሽዬ! እልልልልል በጣም ነው ደስ ያለኝ በድጋሚ ድንቅ ልጆችን በማየቴ የኔታ ዘካርያስ የልጅነቴ እንኳን አየዎት
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ። እሸቱ እሂን ፕሮግራም ማቆም የለብህም እየተማርንበት የምንዝናናበት ልዩ ፕሮግራም ነው እና እባክህ አታቆርጠው።
እግዚአብሄርን ፡የሚያመሰግኑ፡ ድንቅ ልጆች፡ ስለፈጠረልን ፡አምላክ ፡ይመስገን።❤❤❤😇
በጣም ነው የምትደንቀው የእኔ ወንድም ጎበዝ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ❤
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እደግብልልልኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር እድሜና ይስጥህ በቤቱ ባርኮ ያሳድግህ🙏🙏🙏
የልጆች ፕሮግራም በሚመለሱ በጣም ደስ ብሎናል እሺ እግዚአብሄርን
እንኳ ወደ ድንቅ ልጆች ተመለስህ እኔ በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነው ድንቅ ልጆች ልጅ ግን ዋዉ እስማርት ነው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ ❤
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ድንቅ ልጆች እንኳን ተጀመረልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ያሰብከውን ያሳካልህ
እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ❤🙏
ግሩም ውእቱ. እግዚአብሔር በጠበቡ ያሳድገው
እኮን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ በሰላም ለቅድሰት ሀገራችን ያሰገባን ዛሬ ከፍተኛ ነዉ የዋልኩት ልጀናፍቆኚ
ጤዛ በልቶ አሕያዉ ሞተ አላለም አይ ልጂነት እድግ በል ፈጣሪ የልብሕን መሻት ይሙላልሕ በቤቱ ያፅናሕ እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ያመት ሰዉ ይበለን ❤️❤️🙏 ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ❤❤
የኔታን የደብራቸን አባት ረጅም እድሜ እንወዶታለን አንጋፋ መምህራችን በተለይ የፈስለታ ሰሞን ትርገሜን ለ60 ዓመት ሲተጉሙ የቆዩ አባት እንወዳቸዋለን
እግዚአብሔር ያሳድገህ የልብህን መሻት ይፈፀምልህ
ዋአ ድንቅ ልጅ እግዛብሄር ይባርክክ ልጄ ተባርክ አሼ እድሜና ጤና ይሰጥክ ተባርኩ❤❤❤❤❤❤
አንኳን ተጀመረ ያለፈው አየደገምኩ ኢኮ ድርቅ ኣልኩ ይቅርታ ኣማርኛ ኢዚህ ኣገር ኖው የተላመድኩ ❤❤❤
ትችያለሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ደህና ሁነሽ ተማሪ ትምህርት ቦታ አይገድበውም
ጎበዝ ነሽ በርች ማማየ❤
አሜን ህፃን ናታን! ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ለሀጢያታችን ሊሞትልን ተስጥቶናል፦ መልካም የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በሐል ይሁንላችሁ!!!
ድንቅ ልጆች እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንደ ዛሬ ገብቶኝ አያቅም እኔ ማቀው ከሰማይ ታብዬ እንደተጣለ ነበር እስካሁን ማቀው በጣም የምገርም ጥበብ ነው ፈጣር ከክፉ ሁሉ ሸሽጎ ያሳድግክ ❤❤❤❤❤
እድግ በልልኝ የኔ ውድ ምስካየ ህዙናን ስትጠራ ውስጤ በደስታ ዘለለ ተመስገን
እንኳን አደረሰች ለጌታችን ለመደህንችን እየሱስ ክረስቶስ የልደት በዕል
ናታንዬ የኔ ጣፋጭ
ድንቅ ልጆች ሰለመለሰከው አመሰግንሀለው ❤
እንኳን ኣደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ 🥰❤
እኳን በሠላም ተመለሣችሁ እሸቱ በጣም የማከብርህ እና የማደንቅህ ነህ እና ፈጣሬ በስራህ ይርዳህ
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ።
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔማር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
እልልልልልልልልል እንኳን በድጋሜ መጣችሁ ❤
የኔጌታ ቅመም የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
ኧረ ትርጉም በማርያም እሼ😂😂ወይኔ ባባዬ እደግልን እግዚያብሄር በፀጋ ያሳድግህ😢❤❤❤❤❤
ድንቅ ልጆች በመጀመሩ ደስስ ያለዉ😊❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶስ የልደት ባዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ
እሼ ከቀልፍህ. ነው የተነሳው ው😂😂😂😂😂😂ዳፅህህህ
ህፃናትን እንደዚህ በእግዚአብሔር ቃል አንፆ ማሳደግ አስፈላጊ ነዉ ።
እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እሽዬ፣ እንኳን በደህና መጣችሁ በድጋሚ miss ያረኩት program ነበር። እንኳን በደህና መጣህ በድጋሚ፣ እሼ
ተባረክ ለአዋቂነን ባዮች ትልቅ መልክትነዉ❤❤❤🎉
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ያሻግህህህህህህህህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አቤል አደግልኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
ድንቅ ልጅ❤❤❤ጉበዝ አግዚብሔር ይሰደገህ
ዋውው ባለ ቅነው ልጅ ድስስ ይላል ❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጌታ
ድንቅ ልጆች ስለተጀመር በጣም ደስ ብሎኛል አሼ እናመሰግናለን 🥰🥰ልጄ አሼ ጋር ቅረብ ስለው እቢ አለኝ እኔ ትልቅ ነኝ አያስፈልገኝም ባይሆን ሰይፉ ጋር ይሻለኛል አለኝ 😂ግን አንድ ቀን አንት ጋር እመጣለው አሼ
እድግ በል የኔ ቆጆ❤❤❤🎉🎉ፀጋዉን ያብዛልህ
ግብረገብ ትምህርት በጣም ጥሩ ነው
በጣም ደስ ብሎነል ከህፃናት ጋር ስለተመለሳችሁልን 🙏😘😘
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ስለ ተጀመረ ደስ ብሎኛል
እካን አደረሳቹ እድግ በል ጣፋጭ የሆነ ልጅ🎉🎉🎉🎉
እሼ thank you very much for bringing this show back!! You have no idea how much I’m happy!! Thank you again!!!!
" ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።"(የሉቃስ ወንጌል 2:11) እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን ። መልካም በዓል ።
ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ለእጓለ እመሕያው ሥምረቱ። ሉቃ. 2:14እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችኹ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች !!
እሺ ክነመላው ቤተስብህና ለመላው ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለጌታችን መዳኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት ብፕዓል አደርሳችሁ ክብር ለአባቶቻችን እንደዚህ ያሎ ህፃናት በማነፃችሁ እግዚአብሔር እድሜ ክጤና ጋር ይስጥልን. ክባህሬ
ሀረግየ ባለ ለዛዋ ናፈቅሽኝ.. ልጅ ስርአት ሲኖረው ደስ ይላል:: ዘርጣጭና ስግብግብ ግን አይጣልባችሁ:: ማን እንደ ሀረግ:: ደስ የሚል ነገር አልተሰማኝምበነገራችን ላይ በማህበረ ቅዱሳን ቲቢ ሀረግ ትናንት ቀርባ ነበር..
Waqayyoo sii haa gudisuu xiqqoo koo❤❤❤❤❤❤❤❤
ስጦታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ነው!👈
እንኳን ደኽና መጣችሁልን እንኳን በሰላምም ተመልሳችሁ ለትውልድ የሚጠቅም ስራ ያድርግልን
አሜን አሜን አንተንም እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አደረሳችሁ
አሜን
ቅመሞች ደምሩኝ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት እናንተም በልቱልን🌹እንኳን አደረሳችሁ
እስኪ እንደኔ ድንቅ ልጆች በመጀመሩ ደስ ያለዉ❤ እናመሰግናለን እሼ❤
ደስ ብሎኛል ግን ለዛሬ ብቻ ነው?
@Fyori-e6b እየተጀመረ እንደሁ ድጋሜ ማለቴ ባለፈዉ እንጀምራለን እያለ ነበር እሸቱ
@werzdfc2991 ዋው በጣም ጥሩ ኣመሰግናሎው
ለልጆች ማንም ቦታ የሰጣቸው ሰው የለም እሸቱ ግን አክብረሀቸው በችሎታቸው እዳስተዋወካቸው በእውነት እናመሰግንሀለን ተባረክ❤❤❤
ሰዎች እሄል ልጅ በድጋሚ መቅረብ አለበት እንደምንም 1M ማስገባት አለብን የእውነት ድንቅ ልጅ ነው
ድንቅ ልጅ ሀገር ተረካቢ ፈጣሪ ከቁምነገር ያድርስህ የሀሳብህን ሞልቶ ይሄንን ቪዲወ ለማየት ያብቃህ የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ህጻናትን ያሳድግልን ሊቃውንት አባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
እሄሄሄሄሄሄ ነዉ የምንፈልገዉ ድንቅ ልጆች ድምፃችንን ስለተሰማ ስላከበርከን እናመሰግናለን🙏
ቅመሞች ደምሩኝ
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ
የኔ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ከዚ በበለጠ እውቀት በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ።❤❤❤
ድንቅ ልጆች በመጀመሩ በጣም ደስስ ብሎናል በአሉን በማስመልከት እሄን ድንቅ ልጅ ስላቀረብክል ከልብ እናመሰግናለን እሼ ወንድማችን All ye Donkey you tube ሰራተኞች እና ተመልካቾች መልካም ተገና በዓል ይሁንላቹ 🎉❤❤ፈጣሪ ያሳድግህ❤
በቤቱ ያሳድግልን በመቅደሱ እረጅም እድሜ ይስጥልን የኔ ጌታ እውቀቱ ያብዛልን
ድንቅ ልጆች እንኳን ተመለሳችሁ ❤️❤️❤️
ድንቅ ልጆች እንደ ህፃናቱ በጉጉት ነው የምወደው ❤❤❤
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏❤❤❤ ናታንዬ እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ያሰብከውን ያሳካልህ የኔ ማር😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እፁብ ድንቅ እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድግህ
እንኳን ተመለሳችሁ🎉 የገና ስጦታችን ድንቅ ልጆች።
ድንግል በድንግልና ትወልዳለች!!! መልካም ባህል ለመላው ኦርቶዶክስአዊ!
አሜን
yihen kal siwodew!
ቱቱቱቱቱቱ ከአይን ያውጣህ የኔ ጣፍጭ ❤❤❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።
ግሩም ሕፃን እግዚአብሔር በማስተዋልና ጥበብ ያሰድገው🙏🙏🙏
ይኸንን የመሰለ ሕፃን ልጅ ለወለዱ ወላጆችም እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፤ልጃቸውንም ያሳድግላቸው።
እሰይ እንኳን በድጋሚ መጣችሁ እሼ🎉ድንቅ ልጆች ሊቋረጥ የሚገባ ሾው አይደለም ምክንያቱም በድንቅ ልጆች ውስጥ ድንቅ ወላጅ(አሳዳጊ) እናያለን 🎉 አድካሚ ሾው ቢሆንም ዶንኪቲዩብ የማይጨርሰውን አይጀምርምና በርቱልን🎉
እሼ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ይሄ ልጅ ተዓምረኛ ነው ወገን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድገው።
ዋው እሼ ካለህ ተወዳጅ እና አዝናኝ ፕሮግራም ድንቅ ልጆች ነበር ሾው እንኩዋን ቀጠለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኩዋን አደረሳችሁ
የእሼ ድምፅ ወፈረ😉 ጉንፊን ንዞሀል እንዴ🙄😎
ቅመሞች ደምሩኝ
በእውነት በድጋሚ ነው ኮመንት ልሰጥ የመጣሁት እግዚአብሔር በብዙ ነገር ያስተምረናል እኛ አንሰማም እንጂ እስቲ ይህን ህፃን ስንት ሰው አስደመመ ልጅ ካሳደጉ አይቀር እንደዚህ ነው በእውነት እኔ በደስታ አልቅሻለው እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱ እና እንደ ሀረግ እሸቱ ላይ የሚቀርቡ ብዙ ድንቅ ልጆች አሉ እንደነሱ አይነቱ ያድለን በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ እውነትም ድንቅ ልጆች እስቲ በእናንም እንደሰት እድድድድግ በሉልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጌታ እርሱ ባርኮ አሳድጎ የቤቱ አገልጋይ ያድርግህ! ❤❤❤
እግዚአብሔር ትልቅ አባቶችን አያሳጣን እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር ጤናወትን ይስጥወ አባታችን እስወን ለዘመናት ቤቱ ያኖር ልኡል እግዚአብሔር የኛንም አይነ ልቦናችችን ያብራልን ትንሹ የነገ ተስፋችን የኔ ብሩህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ያባቶች ተተኪ ያድርግክ❤
ድንቅ ልጆ ቶለ ቶለ ቶለ ይለቀቅልን ከስራ መልስ አይምሮአችንን እናድሳለን ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታቻን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ቅመሞች ደምሩኝ
እኔ ከድንቅ ልጆች በዙ ትምህርት ተምሬአለሁ እግዚየብሔር ይመሰገን ልጀቻችንንንን ያሳድግልን በመጀመሩ ድንቅ ልጆች ተመሰገን
እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም ሰላም እንኳን ለገና በዓል አደረሳቹ ድንቅ ልጆች ሰለጅመረ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን ❤
አልሀምዱሊላ ድቅ ልጆች የጀመረ እሰይ እደ እነ ዜማ ያሬድ እነ መስውድ ልባችን እድቅ ልጆች ጋ አርገውብናልኮ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ተባረከ ናቲሻ!
እግዚአብሔር በሞገስ እና በፀጋው ያሳድግህ::
እልልልልልልልልልልልል ድንቅ ልጆች ተመለሰ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍ደስ ብሎኛል😀
ናቲየ እግዚአብሔር ያሣድግህ ያሰብከዉ ይሳካ❤🥰👍ትልቅ ደረጃ ያደርስህ
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች በሙሉ ሠራተኞች እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ስለ እነዚህ ብላች ብሎ ኢትዮጵያን ይማራት በእውነት ምህረቱን ያወርድልን ቤተሰቦቹ በስነ ምግባር አሳድገውታል ይሄንን ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ዓይን ይስዉርክ ❤❤❤
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፡፡ ናታን እግዚአብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ
እንኳን አደረሳቹ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግክ መሻትህን ይፈጽምልክ
እንኳን አደረሳችሁ አደረስን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ያመት ስዉ ይበለን እግዚአብሔር ያሳድግህ እሻ ጉንፋን ይዛሀል መስል እግዚአብሔር ይማርህ ❤🥺🙏
ጎበዝ ልጅ ነው ያሳድግልን
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋውውውውውው መቼም የማይሰለቸው ድንቅ ልጆች እንኳን ተጀመረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ግን እሸ ድምፅህ ትንሽ ቀነስ ብሏል
እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል
ድንቅ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረገ እደሜጠና ይሰጠልን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረስህ እሽዬ! እልልልልል በጣም ነው ደስ ያለኝ በድጋሚ ድንቅ ልጆችን በማየቴ የኔታ ዘካርያስ የልጅነቴ እንኳን አየዎት
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ። እሸቱ እሂን ፕሮግራም ማቆም የለብህም እየተማርንበት የምንዝናናበት ልዩ ፕሮግራም ነው እና እባክህ አታቆርጠው።
እግዚአብሄርን ፡የሚያመሰግኑ፡ ድንቅ ልጆች፡ ስለፈጠረልን ፡አምላክ ፡ይመስገን።❤❤❤😇
በጣም ነው የምትደንቀው የእኔ ወንድም ጎበዝ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ❤
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እደግብልልልኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር እድሜና ይስጥህ በቤቱ ባርኮ ያሳድግህ🙏🙏🙏
የልጆች ፕሮግራም በሚመለሱ በጣም ደስ ብሎናል እሺ እግዚአብሄርን
እንኳ ወደ ድንቅ ልጆች ተመለስህ እኔ በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነው ድንቅ ልጆች ልጅ ግን ዋዉ እስማርት ነው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ ❤
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ድንቅ ልጆች እንኳን ተጀመረልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ያሰብከውን ያሳካልህ
እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ❤🙏
ግሩም ውእቱ. እግዚአብሔር በጠበቡ ያሳድገው
እኮን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ በሰላም ለቅድሰት ሀገራችን ያሰገባን ዛሬ ከፍተኛ ነዉ የዋልኩት ልጀናፍቆኚ
ጤዛ በልቶ አሕያዉ ሞተ አላለም አይ ልጂነት እድግ በል ፈጣሪ የልብሕን መሻት ይሙላልሕ በቤቱ ያፅናሕ እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ያመት ሰዉ ይበለን ❤️❤️🙏 ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ❤❤
የኔታን የደብራቸን አባት ረጅም እድሜ እንወዶታለን አንጋፋ መምህራችን በተለይ የፈስለታ ሰሞን ትርገሜን ለ60 ዓመት ሲተጉሙ የቆዩ አባት እንወዳቸዋለን
ቅመሞች ደምሩኝ
እግዚአብሔር ያሳድገህ የልብህን መሻት ይፈፀምልህ
ዋአ ድንቅ ልጅ እግዛብሄር ይባርክክ ልጄ ተባርክ አሼ እድሜና ጤና ይሰጥክ ተባርኩ❤❤❤❤❤❤
አንኳን ተጀመረ ያለፈው አየደገምኩ ኢኮ ድርቅ ኣልኩ ይቅርታ ኣማርኛ ኢዚህ ኣገር ኖው የተላመድኩ ❤❤❤
ትችያለሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ደህና ሁነሽ ተማሪ ትምህርት ቦታ አይገድበውም
ጎበዝ ነሽ በርች ማማየ❤
አሜን ህፃን ናታን! ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ለሀጢያታችን ሊሞትልን ተስጥቶናል፦ መልካም የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በሐል ይሁንላችሁ!!!
ድንቅ ልጆች እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንደ ዛሬ ገብቶኝ አያቅም እኔ ማቀው ከሰማይ ታብዬ እንደተጣለ ነበር እስካሁን ማቀው በጣም የምገርም ጥበብ ነው ፈጣር ከክፉ ሁሉ ሸሽጎ ያሳድግክ ❤❤❤❤❤
እድግ በልልኝ የኔ ውድ ምስካየ ህዙናን ስትጠራ ውስጤ በደስታ ዘለለ ተመስገን
እንኳን አደረሰች ለጌታችን ለመደህንችን እየሱስ ክረስቶስ የልደት በዕል
ናታንዬ የኔ ጣፋጭ
ድንቅ ልጆች ሰለመለሰከው አመሰግንሀለው ❤
እንኳን ኣደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ 🥰❤
እኳን በሠላም ተመለሣችሁ እሸቱ በጣም የማከብርህ እና የማደንቅህ ነህ እና ፈጣሬ በስራህ ይርዳህ
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ።
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔማር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
እልልልልልልልልል እንኳን በድጋሜ መጣችሁ ❤
የኔጌታ ቅመም የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
ኧረ ትርጉም በማርያም እሼ😂😂ወይኔ ባባዬ እደግልን እግዚያብሄር በፀጋ ያሳድግህ😢❤❤❤❤❤
ድንቅ ልጆች በመጀመሩ ደስስ ያለዉ😊❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶስ የልደት ባዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ
እሼ ከቀልፍህ. ነው የተነሳው ው😂😂😂😂😂😂ዳፅህህህ
ህፃናትን እንደዚህ በእግዚአብሔር ቃል አንፆ ማሳደግ አስፈላጊ ነዉ ።
እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እሽዬ፣ እንኳን በደህና መጣችሁ በድጋሚ miss ያረኩት program ነበር። እንኳን በደህና መጣህ በድጋሚ፣ እሼ
ተባረክ ለአዋቂነን ባዮች ትልቅ መልክትነዉ❤❤❤🎉
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ያሻግህህህህህህህህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አቤል አደግልኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
ድንቅ ልጅ❤❤❤ጉበዝ አግዚብሔር ይሰደገህ
ዋውው ባለ ቅነው ልጅ ድስስ ይላል ❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጌታ
ድንቅ ልጆች ስለተጀመር በጣም ደስ ብሎኛል አሼ እናመሰግናለን 🥰🥰ልጄ አሼ ጋር ቅረብ ስለው እቢ አለኝ እኔ ትልቅ ነኝ አያስፈልገኝም ባይሆን ሰይፉ ጋር ይሻለኛል አለኝ 😂ግን አንድ ቀን አንት ጋር እመጣለው አሼ
እድግ በል የኔ ቆጆ❤❤❤🎉🎉ፀጋዉን ያብዛልህ
ግብረገብ ትምህርት በጣም ጥሩ ነው
በጣም ደስ ብሎነል ከህፃናት ጋር ስለተመለሳችሁልን 🙏😘😘
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ስለ ተጀመረ ደስ ብሎኛል
እካን አደረሳቹ እድግ በል ጣፋጭ የሆነ ልጅ🎉🎉🎉🎉
እሼ thank you very much for bringing this show back!!
You have no idea how much I’m happy!! Thank you again!!!!
" ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።"
(የሉቃስ ወንጌል 2:11)
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን ።
መልካም በዓል ።
ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ለእጓለ እመሕያው ሥምረቱ። ሉቃ. 2:14
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችኹ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች !!
እሺ ክነመላው ቤተስብህና ለመላው ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለጌታችን መዳኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት ብፕዓል አደርሳችሁ ክብር ለአባቶቻችን እንደዚህ ያሎ ህፃናት በማነፃችሁ እግዚአብሔር እድሜ ክጤና ጋር ይስጥልን. ክባህሬ
ሀረግየ ባለ ለዛዋ ናፈቅሽኝ.. ልጅ ስርአት ሲኖረው ደስ ይላል:: ዘርጣጭና ስግብግብ ግን አይጣልባችሁ:: ማን እንደ ሀረግ:: ደስ የሚል ነገር አልተሰማኝም
በነገራችን ላይ በማህበረ ቅዱሳን ቲቢ ሀረግ ትናንት ቀርባ ነበር..