🛑 የክብርት ማስተዋል አሳፋሪው ጉድ በቲቪ የእርቃኑ ክሊፕ ይዞ የመጣው መዘዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 72

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq Час назад +2

    ጃሉድ ይመቸው።

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 7 часов назад +9

    ❤ እንኳን ደህና መጣክ ወንድሜ ቤንጃሚን ፈታ ዘና ወዝወዝ ነው ቪድዮን በላይክ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን

  • @rehimaebrahim-c3y
    @rehimaebrahim-c3y 4 часа назад +3

    የኔ ወንድም የሁላችንም እጣፈንታ ነው እኛም ከኖርንበት ስፈር ፈርሶብን እነቴም አባቴም በስቃይና በበሽታ ላይ ነቸው ትልልቅ እነትነ አባቶቻችን ከኖሩበት ከጎረቢቻቸው ሲነጠሉ ሂወት ይመስቃቀላል የኔ ወንድም አላህ ይርዳህ አገራችንን ስላም ያርግልን መከራው በዛ ማብቂያውን ፈጣሪ ይላክልን

  • @EdenGuale
    @EdenGuale 6 часов назад +4

    የሴቶች አበላል ከቤት ውጭና በቤት ውስጥ የሚለው ነገር ይስተካከል ፍትህ ለሴቶች😂

  • @ethiochu
    @ethiochu 3 часа назад +3

    አረመኔ መንግስት ነው የገጠመን !

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya 6 часов назад +5

    ኸረ ቢኒ ፓስተርና ማስተር ተምታታብን እኮ😂😂😂

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 3 часа назад +2

    ቤት ማፍረሱ ነገር ግን በጣም ያሳናል አገሩን ለቆ ወዴት ይሂድ ሰው ልላ ሳያስተካክሉ እንዴ ያረርሳሉ

  • @zerihundadi6591
    @zerihundadi6591 6 часов назад +2

    አሳዛኝ ታሪክ ነው ይህን ሁላ ውሻ ይዘህ ማስበላት ነበረብህ ፖሊሶቹን

  • @AmenTesfye
    @AmenTesfye 6 часов назад +2

    እሄ ፋይት የተባለዉ ነገር ግን የምር ሆኖ ወደተሳሳተ መንገድ እንዳይሄድ በጣም ጥሩ አይሆን የሁለት ሰዎች ቀልድ ወደ ሀገር ሊሄድ ይችላል አሁን ለኢትዮዸያ ሰላም እና መረጋጋት ያስፈልጋታል🙏

  • @דוויטקיברט
    @דוויטקיברט 4 часа назад +2

    Benja Bodcast ላይ ስለ አእላፍ ዝማሬ የሆነ ነገር ትላላችሁ ብዬ ጠብቄ ነበር።

  • @ነፃነት-ዸ5ኀ
    @ነፃነት-ዸ5ኀ Час назад

    አባቴ እዛ ቦታ ላይ ያየካቸዉ ባለጊዜ ልክ እንደ መንሱር ጀማል አይነቶች ናቸው

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 2 часа назад +1

    ቤንጃ እባክህ ደብረብርሃን ቨድዮ የሰሩትን አገናኘኝ ለብዙ ሚድያዎች ኮሜን ጽፍያለሁ ማንም አልመለሰልኝም ዘመድ አዝማድ አላዉቅም አባቴ የደብረብርሀን ሰዉ ነዉ ኦሮሚያ ክልል እንደት እንደመጣ አላዉቅም አባቴም እናተም በህይወት የሉም ረጅም ታርክ ነዉ ሚድያ በጣም ፈራለሁ አላህ ምክንያት ይኖረዋል በአላህ ልጆቹን አገናኘኝ ወይንም በዉስጥ አዉራኝና ቭድኦ ስራልኝ ካናዳ ነዉ ያለሁት ታርኩን በሰፍዉ አወራሀለሁ

  • @semimedia-s
    @semimedia-s 6 часов назад +1

    Inshaallah ሰይዶ ግጥሚያውን ያሸንፋል

  • @Lemlemmulatu166Lemlemmulatu16
    @Lemlemmulatu166Lemlemmulatu16 3 часа назад

    ጆሲ የሚባለው ሰው ግን ኡፍፍፍፍ ሁሉም ቦታ እራሱን ማሳየት ይፈልጋል banja ግን ❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 5 часов назад +2

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 6 часов назад +2

    ሰብስክራይብ አደርጉ የምትሉ ሰዎች ግን እንድኔ ስልሽት አይላችውም ግን?🤔
    አረ ዲያ?🤔🤨🙄😊😄😂

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 4 часа назад +1

    ጃሉድ ለመጀመር ግዘ ቁም ነገር ሳያወራ

  • @Niyana_Niyana
    @Niyana_Niyana 2 часа назад

    ቅዱሳን ባሉበት አላለም ወፈፌው ሶፎንያስ😂😂😂😂😂

  • @eg3549
    @eg3549 6 часов назад +1

    Betu yeferesebet lij betam yasazinal Egziabhare yirdaw 😢

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya 6 часов назад +1

    ቢኒያችን❤❤❤❤

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 2 часа назад

    ፓስተር ያረገው የአንገት የሚስቱን ነው😅😅😅😅

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 Минуту назад

    Yes gazweld💯🙏🙏🙏

  • @Lili-df1sr
    @Lili-df1sr 5 часов назад +1

    ዱባ ወጥዬ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @LiyuSetagn
    @LiyuSetagn 2 часа назад

    እረ ባካቹ ይህን ልጅ ማገኝበት መንገድ። ለቅሶ ቤት ሄዶ ሚያለቅሰው። Pls

  • @Addis-ds7qh
    @Addis-ds7qh 2 часа назад

    ምንድነው ልብስ ክስ ነገር የምታቀርበው አንተ ካልተፀየፍክ ሌላው አይፀየፍም ማለት ነው እምትሰበስባቸውን ቪድዮ ምረጥ ላይክ ሰብስክራይብ እያልክ አታዝገኝ

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 5 часов назад

    ብዙ ቅድሳን ባሉበት አላለም አይ ፓስተር ሶፊ 😂.....የምር ይመችህ fayit😂ስው በዚህ ልክ ይጃጃላል ጌታ ሆይ 😢

  • @MekdesWeldegebrael
    @MekdesWeldegebrael Час назад

    እኔ ግን ጃሉድን ለምን በሰላም እዲኖር ማትፈቅዱለት ደግሞ ታስሮ ሌላ አተካራ ሌላ ጓ ገጭ

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 11 минут назад

    ጆሲ በአባትህ ፓ ሶፊን እንደ አሮጌ ቤት ሚስማር አወላልቅልን 😂

  • @TewodrosAssefa-f4r
    @TewodrosAssefa-f4r 6 часов назад

    Gize weled !Arif kal nech Benja

  • @SenaitTefera-fq4oj
    @SenaitTefera-fq4oj 4 часа назад +1

    ዱባ በወጥ በሾርባ አታቀውም

  • @samsonmanfiste
    @samsonmanfiste Час назад

    Banja ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wudufenta3611
    @wudufenta3611 29 минут назад

    ይች ኩሩሩ ልጅ ሴቷ ሄኖክ ሆነችኮ

  • @abet_ent
    @abet_ent 24 минуты назад

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ዴቭል አይደለም የሚያስቆምሽ ህዝቡ ነው፣ ሰይጣንማ እኮ አፓረንት ነው

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 4 часа назад

    ቅዱሳን ባለበት በቃ በቴን የሸቀጥ ቤት አረጋችሁ የተባለዉ እየዉ በተግባር እያየነዉ ነዉ

  • @illubaabseead9067
    @illubaabseead9067 7 часов назад +1

    ቤንጃ በርታ

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 5 часов назад

    Endet eree Benja senta new subscribe maregew ahunes abezahew 😂😂

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 6 часов назад

    እየበላሁ ነበር ዘጋኝ በረሮ😊

  • @birukhaile5430
    @birukhaile5430 4 часа назад

    Thank you bini jalud temchetogal..😂😂😂

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት 5 часов назад

    Enkuan dehna metah ❤❤❤❤

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 2 часа назад

    ይሄ አንበጣ የበላው ሰውየ ጭራሽ በረሮ ብሎ ይላል😮በረሮኮ የተስቦ በሽታ ያመጣሉ፣እንኩዋን ሊበላና፣ሳይታዮ ራሱ ምግብ ውስጥ ከገቡ ከባድነው😢😢

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 58 минут назад

    ውሾችን ጥለዋቸው ሲሔዱ እንዴት እንደሚሆኑ አስቡት እስቲ ያሳዝናል ያንገበግባል አካባቢው ሰው እንኳን የለም ለእግዚአብሔር ያለ ዳቦ እንኳን ገዝቶ የሚሰጣቸው ደግሞ በዛሬ ኑሮ ማን ያቀምሳቸዋል ዉሀ ጥም ደግሞ አይችሉም ያብዳሉ ይባላል ወዲያው ወዲያ ካልጠጡ ኧረ እንሰሶቹም ተቀጡ ዱዳዎቹ ልጅን ጥሎ ከመሔድ አይተናነስም ያሳዝናሉ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Час назад

    Wende aydelem? mene eyaleshe nowe?

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 4 часа назад

    እነዚህ የብልፅግና ፓስተሮች አየር ለሙላት ነዉ የህዝቡን attention distract ለማድረግ።

  • @NATNAEL_FISH
    @NATNAEL_FISH 4 часа назад

    Benja 😂

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 5 часов назад

    Ena federationuzem alat

  • @eskadareshetu
    @eskadareshetu 6 часов назад

    ሰላም እንዴት ነህ

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 6 часов назад +1

    አይ ማስተዋል የሴት ከቱ

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 5 часов назад

    What is benja gen

    • @benja-react
      @benja-react  5 часов назад

      ቤንጃሚን ሲያጥር ነው

    • @habte9575
      @habte9575 5 часов назад +1

      Benjamin nitaniahu bileh litwesdew tichilale brother 😊

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 5 часов назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ፉፊ እና ጆሲ😂😂😂😂😂😂እረዘንድሮ በሳቅ ሊገሉን ነው

  • @eg3549
    @eg3549 6 часов назад

    Somale ayibalm ye Somaliaw tewelaj bilu tiru new, Somale biherachew new, ye Ethiopia Somalim silalu hulunim mechefleq silemihone

  • @mggg8841
    @mggg8841 4 часа назад

    Mefthew 1 bitcha new lentsaneth tenesa fanon tekelakel ende eneza weshotch menged lay metal beser mengelatat eskemetche ?? Social media lay selaweru mefthe yelewim.

  • @BiruktawitBiruktawit-h5s
    @BiruktawitBiruktawit-h5s 2 часа назад

    Sew lefto kagegne birr ayebetenm labu yekochewale , yaha mibetenw birr teleftobet yemeta or erasachew lab adelem , bemusena yetegene weym besetan yemeta habet ena genzeb nw , sent betrabebt hager ena sentu tamo metakemiya ato eyalekese birr mebeten lela tarik

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 6 часов назад +1

    ሰላም ሰላም በሰላም መጣክ ደብሮኝ ነበር እኔ የገረመኝ እነዚ የአብይ ደጋፊዮች ተው ከማለት ከጎንክ ነን እንደግፍሀለን ፣ እያሉ አንዴ ሱማለው ሲዘርረው ሲደግፈው እናያለን ፣የኢትዮጵያ መከላከያን ከጎንክ ነን እንደግፈሀለን እያሉ ኢትዮጵያ ወደ ማያባራው ጦርነትን እራስ በራስ እየተጨራረስን ነው ፣ ሰው ጡንቻ በማሳበጥራ ደረት በማበጥ የሚያሸንፍ ከመሰላቹ ተሳስታቸዋል እስቲ እናያለን

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 6 часов назад

    😂😂😂❤

  • @GetchAkalu
    @GetchAkalu Час назад

    ይች ምን በሽቃጣ ናት በራቁት መታወቅ ትልቅነት ነው ብላ ነው እንዴ ፈምሰናል የምትለው? ባለጌ አንችን ማንም Promotion አይሰራም ውራ

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta 5 часов назад

    Weye gude beka enanete sewoche leyelachihu kedusane balubete pr. Nebiye eyalachihu taweralachihu enanete dureeyewoche afachihune zegu enanete wengelawiyanene atewekelume

  • @MameWeldearegay
    @MameWeldearegay 5 часов назад

    እራሰህ ዱባ ፊት

  • @frehiwot7256
    @frehiwot7256 5 часов назад +1

    አረ እብድ በዛሳ😂😂