- Видео 12
- Просмотров 762 907
BENJA ቤንጃ
Добавлен 28 ноя 2024
በዚህ ቻናል ላይ አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል የሆኑ ቪዲዮዎች ጨዋነትን በተሞላ መንገድ ማህበራዊ ሂስ ይሰጥባቸዋል። እናንተም ክቡራን ተመልካቾች በነጻነት እና በጨዋነት ሀሳባችሁን የምትገልጹበት የጋራ ቻናል ነው።
🛑 የክብርት ማስተዋል አሳፋሪው ጉድ በቲቪ የእርቃኑ ክሊፕ ይዞ የመጣው መዘዝ
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
Benja-tube-%E1%89%A4%E1%8A%95%E1%8C%83-%E1%89%B5%E1%8B%A9%E1%89%A5-101831811578510
binyambekele.tadese
t.me/benjatube
Benja-tube-%E1%89%A4%E1%8A%95%E1%8C%83-%E1%89%B5%E1%8B%A9%E1%89%A5-101831811578510
binyambekele.tadese
t.me/benjatube
Просмотров: 32 068
Видео
🛑 የሜላት እና ሄኖክ ባንድላይ መዘመር /ድምፃዊ አብረሀም በላይነህ የሰራው ስህተት /አንድ ብር ፊቱን ገለጠ
Просмотров 69 тыс.2 дня назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie Benja-tube-ቤንጃ-ትዩብ-101831811578510 binyambekele.tadese t.me/benjatube
🛑 የአርቲስት ቸርነት ድርድር ከሸፈ የበረከት ገበሬዋ ንግግር ሮሀማ በቪድዮ ብቅ ብላለች
Просмотров 46 тыс.4 дня назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie Benja-tube-ቤንጃ-ትዩብ-101831811578510 binyambekele.tadese t.me/benjatube
🛑 ቤተልሄም ታፈሰ ጀዋርን አፍቅራው ነበር ?
Просмотров 72 тыс.8 дней назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie Benja-tube-ቤንጃ-ትዩብ-101831811578510 binyambekele.tadese t.me/benjatube
🛑 EBC ያገተው ድምፅዋ ወጣ ሽልማቱ ለአቤል እና ለ እሸቱ አይገባቸውም ተባለ
Просмотров 77 тыс.11 дней назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie Benja-tube-ቤንጃ-ትዩብ-101831811578510 binyambekele.tadese t.me/benjatube
🛑 አርቲስት እንግዳ ሰው ሀብቴ (ቴዲ) እና አርቲስት ኖሀሚን አስነዋሪ ድርጊት /የፓስተር ሶፊ ማላገጥ
Просмотров 59 тыс.14 дней назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie Benja-tube-ቤንጃ-ትዩብ-101831811578510 binyambekele.tadese t.me/benjatube
🛑 ብሩክታዊት ሽመልስ የደረሰባት ስቃይ ባልታዛር በድጋሚ 50 ሴት ...
Просмотров 58 тыс.16 дней назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie Benja-tube-ቤንጃ-ትዩብ-101831811578510 binyambekele.tadese t.me/benjatube
🛑 ናዮ ከጆን ዳንኤል እርጉዝ ናት እስር ቤት ቀለበት አርገዋል /ጋዜጠኛዋ ታገደች /ሚካኤል በላይነህ በግል ጀት...
Просмотров 42 тыс.21 день назад
#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie Benja-tube-ቤንጃ-ትዩብ-101831811578510 binyambekele.tadese t.me/benjatube
🛑 አንተም ነፂ ... /የባይስ እና የሴዶ ፀብ/ ለካ መማር በአካል ... ነች
Просмотров 43 тыс.24 дня назад
#በስንቱ#benjatube#ethiopianmovie Benja-tube-ቤንጃ-ትዩብ-101831811578510 binyambekele.tadese t.me/benjatube
🛑 ቴሌ ግራም ላይ የግለወሲብ ቪድዮ የወጣባቸው ሴቶች እራስ የማጥፋት እርምጃ
Просмотров 55 тыс.Месяц назад
#በስንቱ#benjatube#ethiopianmovie Benja-tube-ቤንጃ-ትዩብ-101831811578510 binyambekele.tadese t.me/benjatube
🛑 ልጆቹ ናቸው የ DNAው ውጤቱ የተለያየበት ምክንያት ታወቀ
Просмотров 168 тыс.Месяц назад
#በስንቱ#benjatube#ethiopianmovie Benja-tube-ቤንጃ-ትዩብ-101831811578510 binyambekele.tadese t.me/benjatube
🛑 ቲክ ቶኩን ያደበላለቀው የሊያ ሾ እና የማኛው ፀብ የጋሽ መሀሙድ አህመድ ስንብት ገጠመኝ
Просмотров 83 тыс.Месяц назад
#በስንቱ#benjatube#ethiopianmovie Benja-tube-ቤንጃ-ትዩብ-101831811578510 binyambekele.tadese t.me/benjatube
ብር ሚበትኑ ሰዎች ጉሉ ቪዲዮ አንሱና አዋርዷቸው ባላምበጣው ምን ለማስተማር ነው? ሞልፋጣ ነገር አታስቅም በሉልን እዛው ሱማሌ ሂድ እና ኑር አትምጡብን ከነትላትላቹ። እነዚ ልጆችን ክሊፕ አንሱልን ከ ኢንተርኔት ላይ፤ ጥቁር አሜሪካዎቹ አይታው እንዳይስቁብን። ባለጌዎች ራቁት ሚሄዱት ቫይራል ሁኖ ለመለመን ለማመቻቸት ነው? ሽንኩርት ከሰል ምናምን ጉሊት ሂዳቹ ሽጡ ስራ ስሩ እንደማንኛውም የሰው ልጅ። ሽርሙጥና ነው ምንፈልገው ብር ስጡን ከሆን፤ እኔ አልሰጥም፤ ወጣት ጤነኞች ናቸው ንቀቱን ትተውት ይስሩ።
ያላወከዉ ፀጉርክን የምትነካካዉ የፀጉር ቆረጣ talent እንዳለክ dye ቧልተኞች። ያቀረበክም react በሚለዉ ቧልት የገቢ ምንጫምንጭ እያደረገክ ሞኝ ትዉልድ።
Gala selekejet ena Helem maseredat ayechelem
ውድ አርቶዶክሳዊያን ፋይት ከሚሉት ነገር ይጠብቃችሁ
የምን fight ታወራለህ። ዝም ብለህ ስራህ ስራ፣ አላስፈላጊ ቱሪናፋ፣ በአገር ሳትወከል ኢትዮጵያ እያልክ በታወራ። በቃ የዕቃ ዕቃ ዘመን
አርሰናል ዋንጫ አልበላም ያለው ልጅ ሲቀፍ ችጋራም 😫ለዘለአለም ባይበላም ከመደገፍ ወደኋላ አንልም ከፈለግክ ስአት በየዓመቱ ገዝተን እንቀይርልሀለን😂😜
አቤት ውርደት
Sera. Lemeserti erakhutishni mahone alebshi weradi maferi manew anchine ymesershi weradi👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
Wendime antega yederese ignagam derso inem behiwete ayichewalew bez zemen kifowochu yemibeletsigubet iwunetegnochu degmo meda lay yemitalubet kehone kermoal ayzon yalfal yemyalf yelem le 42:59 dekika lay lakerebkew wendmachin new melkitu!
Yes gazweld💯🙏🙏🙏
ጆሲ በአባትህ ፓ ሶፊን እንደ አሮጌ ቤት ሚስማር አወላልቅልን 😂
ይች ኩሩሩ ልጅ ሴቷ ሄኖክ ሆነችኮ
ውሾችን ጥለዋቸው ሲሔዱ እንዴት እንደሚሆኑ አስቡት እስቲ ያሳዝናል ያንገበግባል አካባቢው ሰው እንኳን የለም ለእግዚአብሔር ያለ ዳቦ እንኳን ገዝቶ የሚሰጣቸው ደግሞ በዛሬ ኑሮ ማን ያቀምሳቸዋል ዉሀ ጥም ደግሞ አይችሉም ያብዳሉ ይባላል ወዲያው ወዲያ ካልጠጡ ኧረ እንሰሶቹም ተቀጡ ዱዳዎቹ ልጅን ጥሎ ከመሔድ አይተናነስም ያሳዝናሉ
ይች ምን በሽቃጣ ናት በራቁት መታወቅ ትልቅነት ነው ብላ ነው እንዴ ፈምሰናል የምትለው? ባለጌ አንችን ማንም Promotion አይሰራም ውራ
ጃሉድ ይመቸው።
እኔ ግን ጃሉድን ለምን በሰላም እዲኖር ማትፈቅዱለት ደግሞ ታስሮ ሌላ አተካራ ሌላ ጓ ገጭ
Banja ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ እዛ ቦታ ላይ ያየካቸዉ ባለጊዜ ልክ እንደ መንሱር ጀማል አይነቶች ናቸው
አረብ ሃገር ሂጂና ስሪ ቂጥሽን እያሳየሽ ማንም አያዝንልሽም ዝቅ ብለሽ ስሪ
አረብ ሃገር ሂጂና ስሪ ቂጥሽን እያሳየሽ ማንም አያዝንልሽም ዝቅ ብለሽ ስሪ
Wende aydelem? mene eyaleshe nowe?
ምንድነው ልብስ ክስ ነገር የምታቀርበው አንተ ካልተፀየፍክ ሌላው አይፀየፍም ማለት ነው እምትሰበስባቸውን ቪድዮ ምረጥ ላይክ ሰብስክራይብ እያልክ አታዝገኝ
እረ ባካቹ ይህን ልጅ ማገኝበት መንገድ። ለቅሶ ቤት ሄዶ ሚያለቅሰው። Pls
Sew lefto kagegne birr ayebetenm labu yekochewale , yaha mibetenw birr teleftobet yemeta or erasachew lab adelem , bemusena yetegene weym besetan yemeta habet ena genzeb nw , sent betrabebt hager ena sentu tamo metakemiya ato eyalekese birr mebeten lela tarik
ይሄ አንበጣ የበላው ሰውየ ጭራሽ በረሮ ብሎ ይላል😮በረሮኮ የተስቦ በሽታ ያመጣሉ፣እንኩዋን ሊበላና፣ሳይታዮ ራሱ ምግብ ውስጥ ከገቡ ከባድነው😢😢
ፓስተር ያረገው የአንገት የሚስቱን ነው😅😅😅😅
ቤንጃ እባክህ ደብረብርሃን ቨድዮ የሰሩትን አገናኘኝ ለብዙ ሚድያዎች ኮሜን ጽፍያለሁ ማንም አልመለሰልኝም ዘመድ አዝማድ አላዉቅም አባቴ የደብረብርሀን ሰዉ ነዉ ኦሮሚያ ክልል እንደት እንደመጣ አላዉቅም አባቴም እናተም በህይወት የሉም ረጅም ታርክ ነዉ ሚድያ በጣም ፈራለሁ አላህ ምክንያት ይኖረዋል በአላህ ልጆቹን አገናኘኝ ወይንም በዉስጥ አዉራኝና ቭድኦ ስራልኝ ካናዳ ነዉ ያለሁት ታርኩን በሰፍዉ አወራሀለሁ
ቅዱሳን ባሉበት አላለም ወፈፌው ሶፎንያስ😂😂😂😂😂
አረመኔ መንግስት ነው የገጠመን !
ጆሲ የሚባለው ሰው ግን ኡፍፍፍፍ ሁሉም ቦታ እራሱን ማሳየት ይፈልጋል banja ግን ❤
ቤት ማፍረሱ ነገር ግን በጣም ያሳናል አገሩን ለቆ ወዴት ይሂድ ሰው ልላ ሳያስተካክሉ እንዴ ያረርሳሉ
Mefthew 1 bitcha new lentsaneth tenesa fanon tekelakel ende eneza weshotch menged lay metal beser mengelatat eskemetche ?? Social media lay selaweru mefthe yelewim.
Benja Bodcast ላይ ስለ አእላፍ ዝማሬ የሆነ ነገር ትላላችሁ ብዬ ጠብቄ ነበር።
የኔ ወንድም የሁላችንም እጣፈንታ ነው እኛም ከኖርንበት ስፈር ፈርሶብን እነቴም አባቴም በስቃይና በበሽታ ላይ ነቸው ትልልቅ እነትነ አባቶቻችን ከኖሩበት ከጎረቢቻቸው ሲነጠሉ ሂወት ይመስቃቀላል የኔ ወንድም አላህ ይርዳህ አገራችንን ስላም ያርግልን መከራው በዛ ማብቂያውን ፈጣሪ ይላክልን
Benja 😂
ጃሉድ ለመጀመር ግዘ ቁም ነገር ሳያወራ
እነዚህ የብልፅግና ፓስተሮች አየር ለሙላት ነዉ የህዝቡን attention distract ለማድረግ።
ቅዱሳን ባለበት በቃ በቴን የሸቀጥ ቤት አረጋችሁ የተባለዉ እየዉ በተግባር እያየነዉ ነዉ
Thank you bini jalud temchetogal..😂😂😂
ዱባ በወጥ በሾርባ አታቀውም
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ፉፊ እና ጆሲ😂😂😂😂😂😂እረዘንድሮ በሳቅ ሊገሉን ነው
Benja yelefubeten genzeb bezi lek lelebes atawetam kelefahebet yezin yahel birr atawetam birr bizu ametat nw yalew leza nw
Weye gude beka enanete sewoche leyelachihu kedusane balubete pr. Nebiye eyalachihu taweralachihu enanete dureeyewoche afachihune zegu enanete wengelawiyanene atewekelume
አረ እብድ በዛሳ😂😂
BE CHENQET KEMITMOTU SELAMAWI TGL ADRGU
Ena federationuzem alat
Endet eree Benja senta new subscribe maregew ahunes abezahew 😂😂
ዱባ ወጥዬ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ብዙ ቅድሳን ባሉበት አላለም አይ ፓስተር ሶፊ 😂.....የምር ይመችህ fayit😂ስው በዚህ ልክ ይጃጃላል ጌታ ሆይ 😢
እራሰህ ዱባ ፊት