🛑 ቲክ ቶኩን ያደበላለቀው የሊያ ሾ እና የማኛው ፀብ የጋሽ መሀሙድ አህመድ ስንብት ገጠመኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 158

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 4 дня назад +23

    ሰላም ቤንጃ እንኳን በአዲሱ ቻናልህ በሰላም መጣህ፣ አብሽር እንደተለመደው ከጎንህ ነን ፣ ሰብስክራይብ ፣ ላይክ ፣ ሸር ፣ እናደርጋለን በርታ ።

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 День назад +4

    ትክክል ወንድሜ 22 አመቱ ነው እህቴ አስም ያማታል ሲያፍናት መድሀኒት ሊገዛላት ሄደ ከምሽቱ ሁለት ሰአት ነው ገዝቶ ሲመለስ ከኋላው አንቀው ሞባይሉን ዋሌቱን ዘርፈው ጥለውት ሄዱ ፈጣሪ ረድቶት ተረፈልን ጀሞ አካባቢ ነው

    • @hamgf1951
      @hamgf1951 5 часов назад

      እህትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ ወንድምሽንም እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ በዚ ግዜ በጣም ከባድ ነው

  • @Destavich
    @Destavich 3 дня назад +4

    You will never walk alone, Our Benja. #Subscribed

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 13 часов назад +1

    አይዘንድሮ ይማንሰማው ይማነይው ይለም ፈጣራ ቸሩን ዘመን ይምጣልን

  • @user-hiwot
    @user-hiwot 4 дня назад +5

    እንኳን ደና መጣህ ቤንጃ

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 4 дня назад +3

    እንኳን በአዲሱ ቤት አገናኘን ቤንጃዬ ሁሌም አብረንህ ነን።❤❤❤እንወድሀለን

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast 4 дня назад

      እጅግ አርጌ አመሰግናለው

  • @MeseretGobena-p5l
    @MeseretGobena-p5l 14 часов назад +1

    በጣም ሚገርመው ነገር የሁሉም ቤት ችግር የትልያየ ነው ሀሳብ መስጠት ይከብዳል!!

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 2 дня назад +7

    እኔ ብቻ ነኝ ስልክ መደወልም ሆነ ማውራት ማልወደው መፃፍ ወይም ድምፅ በላክ ነው ሚመቸኝ 😂ቤጃችን ፕሮፋይል ቀይረህ ነው ሌላ ቤት መሰለኝ እኮ😂❤❤❤

  • @ziye1715
    @ziye1715 День назад +1

    I Subscribe ur channel. You are the best ❤

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 2 дня назад +2

    Ayizok benja egnum akuntik yadgal enadis agintenikal🎉🎉🎉

  • @randyjambity6066
    @randyjambity6066 4 дня назад +4

    Welcome benja ✌🏾✌🏾✌🏾

  • @מולומלסה-י8ק
    @מולומלסה-י8ק 2 дня назад +2

    ስለ ሐዋሳ ያለው እውነት ነው እኔም ደግነታቸውን አይቻለሁ፣🙏🥇

  • @SofiaGetachew-q8i
    @SofiaGetachew-q8i 4 дня назад +1

    Hello benji, sorry to hear that they hold other account, where ever you go, we support you, though 💙

  • @BabujNegn
    @BabujNegn 4 дня назад +3

    አብሽር ቢንጃ አንተን ምርጥ ስው ሦስት አካውንት አለኝ ሰብስክራይብ አድርጊሀለው ❤❤

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 2 дня назад +1

    እንኳን ደህና መጣክ ቢኒ ችግር የለም አብሽር ከጎንክ ነን እናደርጋለን❤❤🎉🎉

  • @top10_Views
    @top10_Views 2 дня назад +3

    አይዞን ብሮ ሁሌም ከጎንህ ነን!!!

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery День назад +1

    ቤንጃ ጠፍተህብኝ ነበር በእውነት ያንተን እና ዳሎል ኢንተርቴመንትን ነው የምከተለው ስላገኘሁህ ደስብሎኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LMCalligraphy
    @LMCalligraphy День назад +2

    Wendme Ecuan Allah Aterefeh lebochu yesrachew yaggu

  • @esmailibrahim642
    @esmailibrahim642 4 дня назад +1

    አብሽር ቢንጃ አንተን ምርጥ ስው ሦስት አካውንት አለኝ ሰብስክራይብ❤ይሄም የኔ ነው ከታቺ አንዱ አለ በርታልን) እኔ ስሜ ቡሽራ ነው ❤

    • @benja-react
      @benja-react  4 дня назад

      አመሰግናለው ቡሽራ

  • @ya336
    @ya336 День назад +2

    ከች ብለናል ቤንጃዬ የትም በየትም በኩል ሂድ እኔ እከተልሃለው❤😊

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 День назад +1

    አይፈ
    ዞህ በርታ🙏🙏

  • @selamestifanos3200
    @selamestifanos3200 2 дня назад +1

    O am so sorry benja

  • @ሳያቹሳያቹተሾመ
    @ሳያቹሳያቹተሾመ День назад +1

    endegena bro ?

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 2 дня назад +1

    ቤንጃዬ እኔ ሁሌ ነው የምከታተልህ ሁሉንም ቻናሎችህን አያለሁ ምክንያቱም በጣም ነው የምወድህ

  • @Faaz-Tech-Solution
    @Faaz-Tech-Solution 2 дня назад +2

    አብሽር ወንድሜ ምንም አይሰማህ ሁሉም ቤተሰብ ሰብስክሪያብ ያደርጋል እና ደሞ ደብል እናደርገዋለን ቤንጃ ይመችክ

    • @benja-react
      @benja-react  2 дня назад +1

      በጣም አመሰግናለው

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 2 дня назад +1

    Be strong

  • @helenasolomon3758
    @helenasolomon3758 День назад +1

    benja እርጋታህ ደስ ይላል

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 2 дня назад +2

    እኔ እኮ ግራ ገባኝ ለካ አዲስ ቻናል ነው😂ሰብስክራይብ አድርጌ አነበር እንዴ ለምን ጠቆረ እላለሁ ቱ😂😂😂

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 дня назад +1

    እንኳን በስላም መጣህ አርጌለው ስብ እስክራይብ

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 2 дня назад +1

    ቤንጅዬ ልክነህ ወንድሜ ባሎች አብዛኛውን ግዴለሽ ናቸው።

  • @ibrahimali6657
    @ibrahimali6657 4 часа назад +1

    Be Ethiopia wusth yemifether chiger betham asazagn new

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB 2 дня назад +1

    ደስ በሎኝ ቤንጃዬ

  • @FYIBella
    @FYIBella 2 дня назад

    Sorry about hear that but all the time benja is wine 👌🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EdenEliyas
    @EdenEliyas 3 дня назад +1

    እኔኮ ምነዉ ጠፈብኝ እላለዉ❤ በርታ ወድሜ

  • @addisTesfaye-k6d
    @addisTesfaye-k6d 4 дня назад +1

    ቤንጃዬ የትም ብትሄድ እንከተልሀለን እንወድሀለን❤❤

  • @አለምሸት
    @አለምሸት 3 дня назад +2

    ወድም ላንተ ጥያቄ አለኝ ብታናግረኝ ደስ ይለኛል

    • @benja-react
      @benja-react  3 дня назад

      @benjatube ቴሌ ግራሜ ነው በዚህ ያናግሩኝ

    • @አለምሸት
      @አለምሸት 3 дня назад

      ​@@benja-reactእሺ

    • @አለምሸት
      @አለምሸት 3 дня назад

      ​@@benja-reactቴሌግራምህን እዴት ላግኘዉ

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 2 дня назад +1

    ጎረቤቲ ዩቲቢህ ተዘጋ ግን ለምን ስብ አድርጊለሁ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 День назад +1

    ቤንጃ ሰላም።

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 дня назад +1

    ይመችህ በርታ

  • @HelenAyele-be2su
    @HelenAyele-be2su 2 дня назад

    Berta beni❤❤❤

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Salam-n4p
    @Salam-n4p 4 часа назад

    ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህ መጣህ

  • @addisTesfaye-k6d
    @addisTesfaye-k6d 4 дня назад +4

    ለስንት ሰው ሼር እንዳረኩ ብታቅ ምን እንደምሸለም እጠብቃለው ንገረኝ ❤

  • @SabaMohammed-b7n
    @SabaMohammed-b7n День назад

    😂😂😂😂😭😭😭😭😂😂😂😂 Mokeiyee 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @randyjambity6066
    @randyjambity6066 4 дня назад +2

    Herzlich willkommen wieder 👌🏾

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 2 дня назад

      @ randyiambit... Ouias mais il n'aurait pas demandé un effort pour dire notre commentaire c'est dang n'est ce pas ⁉️ 🤔 🤷‍♂️ on est bientôt 25 alors ❓️

  • @meskerameyohanes3733
    @meskerameyohanes3733 День назад

    We got you bro 😎

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 День назад

    ወይ አገራችን 😢😢😢

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 10 часов назад

    hello everyone love u all

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p День назад

    😂😂😂😂mendenew gene demaa😂😂😂

  • @AaBb-t4w8z
    @AaBb-t4w8z День назад

    Ensalla bkerbu ke befetu yebelet teketay yenorkal

  • @GUZOያቡ
    @GUZOያቡ 4 дня назад

    Benja ychlal 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @misiyas1014
    @misiyas1014 4 дня назад

    አይዞን ቤንጃችን አለን አብረንህ በርታ❤😎

  • @HannaM-f7i
    @HannaM-f7i День назад

    😍😍😍

  • @ttriplea-o6u
    @ttriplea-o6u 3 часа назад

    Subscribed 👍

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 2 дня назад

    እንዴ ዋናውን ዘጉት

  • @FYIBella
    @FYIBella 2 дня назад

    Benjamin 😮

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa День назад

    እኔ እራሱ የቤንጃ ፍቶ በሻይ መጠጫዬ ላይ አለ ለፍምስ ፍልጌ ግን አይደለም😅😅😅😅

    • @benja-react
      @benja-react  День назад

      ለዚህ ነው ጀርባዬን የሚያቃጥለኝ

    • @hiwetyejimawa
      @hiwetyejimawa День назад

      @benja-react 😄😄😄😄ውይ ይቅር በለኝ ቀዝቃዛ ነገር ጠጣበታለሁ ግን እኛጋ የሚያቃጥል ብርድ ገብትዋልጂ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 дня назад

    RIDR DRIVER ENQAN EGZABHER ATERFHE. 🙏

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 2 дня назад

    ታዛዥ ነን ቤንጇ❤

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 4 дня назад

    ሰላም🙏

  • @Sememenkebede
    @Sememenkebede 5 часов назад

    ሀገርህ ዉሥጥ ሥንት ችግር እያለ!?ሥለአርሤናል ምን አገባህ ቀዉሥ😅😅😅😅😅😅

  • @ericbrie3480
    @ericbrie3480 2 дня назад

    Bera 🎉

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 4 дня назад

    አለን ምርጤ❤

  • @Soniti-z9c
    @Soniti-z9c 2 дня назад

    Benjaye, sorry for what happened 😢but I know it will back bro don't worry. Please share his videos and subscribe

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 2 дня назад

    ሰላም ቤንጃ አለን ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉

    • @benja-react
      @benja-react  2 дня назад

      ሰላም አመሰግናለው

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 2 дня назад

    ቤንጃዬ እንዳየሁት እንደተለመደው subscribe ,like &share አድርጌያለሁ አይዞን ከበፊቱ የበለጠ ተከታይ ይኖርሀል በርታ

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 2 дня назад

    Wend werawera😂😂 weys were wer werwer😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @freweynigishenmihretu7422
    @freweynigishenmihretu7422 День назад

    Hi

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 День назад

    34:31 laye interview host, yemiyastela, zefezefe sew new.indete sun glass adergo sew interview yadetgale.ye hone....zife-zife yemiyastela sew new!!!

  • @YoyoYo-d2u
    @YoyoYo-d2u 2 дня назад +1

    ቤንጃ ቱዪብ 𝕨𝕖𝕝𝕝 𝕔𝕠𝕞𝕖 𝕓𝕣𝕠 🎉😍 የ ዮነ ኒ ተብዬው ግን ኩስ ኡመክ ነው😡

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 День назад

    የራይዱ ልጅ ታሪክ እንዴት እንዳስለቀሰኝ በመቤቴ እባካችሁ እንርዳው ያቅማችንን ቤንጃዬ እባክህ አስተባብርለት ስሞትልክ እናቱ አንጀቴን ነው የበሉት

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa День назад

    በጉ እሱ መሆን አለበት😂😂😂😂

  • @sisaykidane1154
    @sisaykidane1154 День назад

    እሺ

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 4 дня назад

    ይህዉ አደረኩ❤

  • @Kebelekuli-er5ir
    @Kebelekuli-er5ir День назад

    መፈቀር አያስቅም መታደል ነው።

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 8 часов назад

    ሃሰተኛው ኢየሱስ ከጴንጤ ነው

  • @EtsegenetSisi-xs6fd
    @EtsegenetSisi-xs6fd День назад

    ይሄው ሰብስክራይብ አርጌሃለው

  • @EdenGuale
    @EdenGuale День назад

    አይዞን አብረን አለን እንደተለመደው ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን እንከተላለን

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz День назад

    አይዞኝ አብረን ተምረናል ቤጃ

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 2 дня назад

    የመጀመሪያዬ ነዉ ቪዲዬህን ሰመለከት 90 ዎች ብሎ የተናገረዉ በጣም እደግፈዋለሁ በጣም የጭካኔ ዘመን ላይ ነ ን መንቃት አለብን አንዱ አዱን መርዳት ሰፈሩን በህብረት ሆነዉ ማፅዳት መጠበቅ....ተገቢ ነዉ ካቀረብከዉ ሁሉ የሱን መልክት ወደ ድኩት ይቀጥልበት.

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 дня назад

    ጌታሆይ ምድነው የሚሉት አየሱስን ከመለመን አርሰናል አማኒኤል ሞልቶነው ማትሰበሰቡልን

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz День назад

    ድቤ ማለት የአፈሩ ደቃቁ ክፍል አቧራው ይመስለኛል

  • @BayaAbdisa
    @BayaAbdisa 2 дня назад

    Benja tefak eko leza nw absher alen

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 День назад

    አርገናል ላይክ ሰብስክራይ ኮሜት❤❤❤❤🎉ይመችከ

  • @thomasgaim2166
    @thomasgaim2166 2 дня назад

    ሰብሰክራይብ አድርጉት በጣም ጥሩ ልጅ ነው

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 дня назад +1

    አሁንም ቢኒ ወይ ዩቱዩብ

    • @benja-react
      @benja-react  2 дня назад

      ምን ታደርገዋለህ ዴቭ

  • @TigTig-be1ph
    @TigTig-be1ph День назад

    ቤንጃ ስጠፋብኝ ጨንቆኝ ነበር

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 День назад

    😂😂😂❤

  • @AdemAlemu-n2m
    @AdemAlemu-n2m 2 дня назад

    ለመንሱር ትቦንስ አለች አፈስ አድርግ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 дня назад +1

    Man leason why you mention " be chewa net Asteyayet " it's horrible 😮 plz stop réputation obligation commander you'r Followers it's in saine 💯‼️🤦

  • @yashitageni950
    @yashitageni950 6 часов назад

    እዉነትክንዉተ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ День назад

    የሴት ልብስ እንደሴት የሆን ከው ፂማሙ ከሴት ጋር ስራ እንደ ሴት አትሁን ወደዚያው እንዳይወስድህ ባይሆን ድምፅህን አቅጥነው እንደሴት መልበሱን አቁም ዘመኑ ጥሩ አይደለምና ::

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 2 дня назад

    ይሄ የመቼ ነው የድሮ ነው ቀጭን እያለች

  • @meymunahabib6113
    @meymunahabib6113 2 дня назад

    Weinde yalii qelet yeset lik wenden setilinin auzubillah

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 2 дня назад

    መንሱር ከዛችኞው እቺ ትሻልካለች

  • @Sosinabirhanu-d3d
    @Sosinabirhanu-d3d День назад

    አይ መንሱር እራሱ የላካት ሴትነው የምትመስለኝ

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours День назад

    የአማርናኛ መዝገበ ቃላትም የላችሁም እንዴ? አፈር ድሜ ድም ከሚለው የመጣ ነው አስከሬን የሚያርፍበት ቦታ ማለት ነው።

  • @hahuye1785
    @hahuye1785 2 дня назад

    ayzon 20000 be 1wer

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 2 дня назад

    ማህሙድን አንተ ማለት መቸም ብጣም ይከብዳል፤ ደሞ ግጥሙን ምናምን? አያፍርም? ዳያስፖራ ነው እንዴ ኢሄ አሳማ ባለመንጸር??😂
    እንዴ ለምን ቻናልህን ድሊት አረጉት?

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 19 часов назад

    Konjo nate agbat