You welcome back Tgyee 🙏 my respectful Sister. I hope you doing great with your daughter in Paris. I'm happy to see you along with your wonderful Tommy.. keep strong.
Betame besale leje nehe Edemena Tena kene betesebehe yesetehe Enateheme Yetadeleche nate yehe new beleje mebareke Bereta Gena Bezhu teseralehe Amelake ke Ante Gare yehune
ለብዙ ወጣቶች አስተማሪ ነው የምትሆነው ቤተሰቡን የሚወድ አይወድቅም ተባረክ እኔ እደዚ አላስብህም መፎረድ መጥፌ ነው
ምን አይነት መታደል ነው ለሁሉም እናቶች እድሜ ከጤና ጋር ❤ሁሌ እደምለው አመሰግናለሁ ማራኪ ወግ❤🙏
እናት እና ልጅ ታምራላቹ ቶሚ ለጏደኞችክ ያለክ ቦታ አክብሮትክ ልዩ ነው ሁሌም መልካምነታቸውን ነው ምታወራው ከልቡ ሰው ነክ ቶሚ ለእናትክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ ግን ጠፍተካል
እናትህ ቆጆ ነች 5 የወለደች አትመስልም ❤❤❤❤❤❤
WOW እናትና ልጁ በጣም ታምራላችሁ! ግልፅነታችሁ ቤተሰባዊ ፍቅራችሁ ቶም ከሱስ ነፃ መሆንህ ለሰዎች ያለህ መልካምነትና ቅንነት እጅግ በጣም ያኮራል በርታ ገና ለራስህና በዙሪያህ ላሉ ሰዎች ሁሉ በረከት ትሆናለህ ብየ አምናለሁ የስኬት ምንጩ እግዚአብሔር ነውና በእግዚአብሔር ታመን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
WOW እናትና ልጁ በጣም ታምራላችሁ! ግልፅነታችሁ ቤተሰባዊ ፍቅራችሁ ቶም ከሱስ ነፃ መሆንህ ለሰዎች ያለህ መልካምነትና ቅንነት እጅግ በጣም ያኮራል በርታ ገና ለራስህና በዙሪያህ ላሉ ሰዎች ሁሉ በረከት ትሆናለህ ብየ አምናለሁ የስኬት ምንጩ እግዚአብሔር ነውና በእግዚአብሔር ታመን እናትና ልጁን እንድሁም ማራኪ ወግን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ኪዳነ ምህረት ያለችበት ቤት blesed family
በስማም የሚያስቀኑ ቤተሰብ ቶሚዬ በጣም አስተዋይ ነህ ካልከው አባባል የተነሳብትን የረዳክን አትርሳ ያልከው ❤ማሚዬ ደሞ እዴት እደምወድሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ቶሚዬ ግን ፍቅረኛ የነበረችው ግን ከ እዚህ family መቼም ምቀኛ ነው ያታላችሁ ❤❤❤
የታላችሁ የቶማስ አድናቂዎች belike❤️❤️❤️
ጎበዝ ጠንካራ ጋዜጠኛ ስንት ነገር አሳልፈህ ታግለህ አሁላይ ለኛም ተረፍክ 👍ቶሚ ከማዘሩጋ በጣም ነው የምወዳቹ
Tomy very humble cool and gentleman 🦾 ማዘሯ ❤👌
በጣም የሜወደዱ ቤተሰቦች እህቴ እግዚአብሔር የልጅሽን ወግ ማረግ ይሳይሽ አንተም ልጄ እናትህ እንደዚህ እዳስደሰትካት አንተም ወልደህ ከብደህ የምትደሰትበት ህይወት ይስጥህ ተባረክ ክበር አሁንም ሞገሱን ሰላሙን ይብዛልህ እወዳሆለው አከብራችሆለው ማሚ እድሚ ከጤናጋ ይብዛልሽ እህቴ አይዞሽ 🙌🙌🙏🙏❤️❤️❤️💐💐💐💐
ቶሚ በጣም አስተዋይ ንግግርህ ሁሉ የሚጥም እናትህ ደሞ ብዙ የማታወራ ዝም ያለች ቆንጆ ሁሌ በደስታ ኑሩ።
እናት ያላችሁ ሺ ዓመት ያኑርላችሁ❤❤
ታድለኃል ቶሚ❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ጋዜጠኛው ግን ሳላደንቀው አላልፍም ቶሚን እስከ እናቱ መጠየቅህ ቶሚ እኮ የምናውቀው ከጎደኞቹ ጋር እንዴት ነሽ ደናነሽ ምርጥ ሥራ ነበር የሚያዝናኑን❤❤❤❤❤ጎበዝ ምርጥ ሰው ጋዜጠኛውግንሳላደንቀውአላልፍምቶሚንእስከእናቱመጠየቅህቶሚእኮየምናውቀውከጎደኞቹጋርእንዴትነሽደናነሽምርጥሥራነበርየሚያዝናኑንጎበዝምርጥሰውአቀረብክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቤተሰብህ ያለህ ክብር በስማም በያንዳንዱ ንግግርህ ጎደኛ ቤተሰብ ነው የምትለው እንዳንተ ያለ ወጣትን ያብዛልን🎉🎉🎉
ወይኔ ፍቅረኛው መስላኝ ደሞ 5ኛ ልጇ ነው ማሻአላህ ከአይን ያውጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እናትና ልጁ በጣም ታምራላችሁ እግዛብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏
ይህን ኮሜት ካየህው ጎበዝ ልጂ ነህ የተርገገህ ግዛቸው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንደሚደርግህ አምናለው አረያ ብትሆን ለአንዳንድ ሠወች ደሥ ይለኛል 😊😊😊😊😊
አዲስ ቶሚ ነው የሆነብኝ ባላለቀ እያልኩ ነው የሰማሁት
እናትህን በጤና ያኑርልህ 🩷
ቶማሰ በፊትም ቤተሰቡን የሚውድ አልቃሻ መልካም ልጅ አሁንም እደግ ተመንደግ ደሞ በጣም አምሮብሀል ወንድሜ በርታ አትጥፍ እንወድሀለን
Wow tomi አነጋገርክ አስተሳሰብክ ደስ ሲል
ይሄ ልጅ ድምፁን ስወደው🥰
ቶሚ ተባረክ ትህግስት ፊልም ብትሰሪ እና ባይሽ ደስ ይለኛአል ለፊልምም ቅርብ ትመሲይኛለሽ
አሪፍ ፕሮግራም ነበረ። ቶሚም ረጋ ያልክ ኩልና በተለይ ፓሮዲዎችህ የመጬ ነው የሚያስቁኝ እሱ ላይ ብትቀጥል አሪፍ ነው። በተረፈ ማሚም ጎበዝና ቆፍጣና እንደሆነች አይተናል። ከእናት ጋር ደሞ በዚህ ሁኔታ ዘና ብሎ መስራት እድለኝነት ነው ፈጣሪን አመስግን።
አው ቶሚዬ ግን ሁሌም ከሰው ከቤተሰብ ከጓደኛ በላይ እናትና ልጇን አስቀድም ሁሉም በሱ ነው የተሰጠህ እግዚአብሔር ሲወድህ ሰው ይሰጥሀልና ሁሌም እግዚአብሔር አስቀድም ለትዳርም የምታስባትን ለእግዚአብሔር ስጣት በቤቱ ትዳርህን ለመመስረት አቅድ እግዚአብሔርም ይረዳሃል ንፁ ልብ ነው ያለህ የዋህ ነህ ሰው ታምናለህ ይህ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ምን ያህል የመረጠህና የሚወድህ ነህ አሁንም መጨረሻህን ያሳምርልን ላንተ ባልሆነ ነገር ከመልፍት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏 ወንድሜ ነህ ኮ የእውነት ታናሼን ነው የምትመስለኝ ግን እንዳንተ ልባም አደለም ግን በጣም ነው ምወድህ 🥰🥰
የኔ ቆንጅዬ ልጅ ከዚህ የበለጠ ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና ለአናትህም ይስጥልህ
Wow እህቴ ቲጂ ልጄ ቶሚ ስላማችሁ ይብዛ ታምራላችሁ 🎉
ወንድሜ ቶሚ ጎበዝ ጠንካራ ነህ በርታ አንድ ነገር ብቻ ላርምህ ግዞ ብዙ ጊዜ የሚጠይቃት አሪፍ ጥያቄ አለችው የደስታህ ምንጭ ምንድነው ይላል ጥሩ ጥያቄ ነው ክርስቲያን ስለሆንክ ፊሊ 4:4 ከፍተህ አንብበ እሺ ወንድሜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ ይላል የስው ልጅ የደስታው ምንጭ እግዚአብሔር ከሆነ ቤተስብም፣ ጓደኛም ፣ ዝናም፣ ሃብትም ፣ ጤናም ጭምር የማይነግርበት ጊዜ ይመጣል በህይወታችን ደስትህን በጓደኛና በቤተስብ አታድርገው ውደዳቸው ግን ደስታ በጌታ ብቻ ይሁን የዛኔ ምንም ባይኖር እርሱ ካለህ ደስተኛ ነህ ይህንን አስብበት ወንድሜ ግዞ እናመስግናለን ረጋ ያለ ቆንጆ ኢንተርቪው ነበር እንደሁልጊዜው ምርጥ ነህ ተባረኩ ሁላችሁም።
አይ ጴንጤ የናተ ኢየሱስ አሰተኛ ነዉ እኛ የድንግል ማሪያም ልጅን ይዘነዋል
@አስተዋይልቦና አስተዋይ ልቦና እንደስምህ ይስጥህ አባቴ መጽሐፍ ቅዱስ ኦርቶዶክስ አታምንበትም ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ ሲባል ያምናል? በምን አወቅክ ጴንጤ መሆኔን ? መጽሐፍ ቅዱስ ስላልኩኝ? ለማንኛውም በጣም ደስ ብሎኛል አመስግናልናለው
Hasetgna Eyesus Nw Metamelkut
@godismyway7305 ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
ጎበዝ ጀግና በርታ ወጣት ነህ ልጅ ነህ ቁምነገረኛ ነህ በርታ
ሠው ኑኖውን ነው የሚመሥለው ማዘሯ ወደሚድያ ሥመጣ እናት ትመሥል ነበር አሁን ደሞ ልጅ እየሆነች መጣች ደስ ሲል
ጋዜጠኛ ግዞ አቤት እንግዳ አመራረጥና አጠያየቅ ትችልበታለህ..ለወጣቱም ለትልልቅ ሰዎች ነሚሆኑ በየሳምንቱ የተለያዩ እንግዶችን ስለምታሳየን እናከብርሃለን!
በትክክል 🥰🥰🥰
True ✔️
🤔
🥰🥰🥰🥰ቶሚ ድምጽህ በጣም በጣም በጣም በጣም ነው ሚያምረው ሬዲዮ ላይ ስራ (ጋዜጠኝነት ተማር 🥰🥰🥰ማሚ ስወድሽ!!🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ እናት እናልጅ በጣም ሰረአትያለዉ እረጅም እድሜ እናጤናችሁን ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
Your very inspiring young creator Tommy and we love your mom ❤
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤❤❤❤
Like mother, Like son 😍 what a beautiful family.😊
እናቱ ስታምር እህትና ወንድም ይመስላሉ ኩል እናት❤❤
ያውም የመጨረሻ ልጅ ሆኖ
እናት ለዘላሉም ትኑር blessed 🙏🙏🙏🙏
በእግዚያብሔር የሚመካ ወጣት ማግኘት ትልቅ ነገር ነው.
Lovely family ❤🙏........ በጣም ነው የምትመቹኝ :: ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ ❤
Tomy gin endezi humble aymeslegnim neber wow bahariw tsegurun ayto endene yeteshewede
ቶሚ ደስ የል ልጅነዉ እርጋታዉ ዋዉ❤❤❤
እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow ገዞ በርቱልን.
Toomy በርታልኝ
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ግን ምነው መስተንግዶ የለም ማሚ ቡና ሻይ ወጣቶቹ ቤት እንኳን አለ 🙄
ተባረኩ ማራኪምእንዲሁ👏
ስወድህ🥰🥰በርታ ኪዳነ ምህረት በኪዳነ ቃሏ ትጠብቅህ🙏
ደስ የሚሉ እናት እና ልጅ
Bobby tommy betam mirt sew newi enatehn rejim edme yanurlih❤️
ማራኪ ማራኪ ድንቅ ፕሮግራም
በጣም ደስ ይላሉ አጠያቅህ ምርጥ ነው ጎበዝ ነው ቶሚ ማሚም ደስ ትላለች ደስ የሚል ቤተሰብ።
ሲያምሩ ርጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏😘😘😘😘
ማሚየ የኒ ደርባባ ስወዳት❤❤
እናትና ልጅ ይመቻቹ
ቶሚ, my generation! + I can see እናትነት ❤
ቶማስ እንደዚህ አይነት ልጅ ነህ ለካ ትልቅ አክብሮት ምርጥ አስተሳሰብ ጠዋ ከሁሉም በላይ የቤተሰብ ሰው መሆንክ ። አጨብጭበናል🎉🎉🎉🎉
OMG. your mom's so funny long happy life forever❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናት እና ልጅ ሰታምሩ ❤❤
WoW ❤❤❤ des silu Good program ❤
You welcome back Tgyee 🙏 my respectful Sister. I hope you doing great with your daughter in Paris. I'm happy to see you along with your wonderful Tommy.. keep strong.
እደ ማሚ እዳች ነበር መሆን የምፈልገው በግዜ ወልዶ መጨረስ ቦሀላ መቦረቅ ግን እድሜየን ስደት ጨረሰው ሳላገባ ሳልወልድ 😂 ❤
አብሽሪ ውዴ
Enatina Liji Ayileyachihu Sitamiru ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችው ይጠብቃችው!
Perfect journalism!!!
ወንድ ልጅ ውንድ ሲመስል እንጂ እንደ ሴት ሲጎነጎን አስቀያሚ ከመሆኑ ባሻገር ሀጢያትም ነው እንደዚህ ያሉትን ውንድ መሰል ሴትአውሎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እንደዚህ ያለው ብልሹ ልምምድ አድጎ ነው ዛሬ አሳፋሪ ፆታን የመቀየር ነውር የምናየው
Swedachu እናት ና ልጅ❤
ኪዳነምህረት እናቴ❤❤❤
ግዛቸው ማኛ እስኪ ሞጣን ና አዳነችን አቅርብልን 🙋🙋🙋🙋
😂😂😂😂
1K ልንገባ ነዉ በናተ እግዛ 😍🙏
ተ ተ
Betame besale leje nehe Edemena Tena kene betesebehe yesetehe Enateheme
Yetadeleche nate yehe new beleje mebareke Bereta Gena Bezhu teseralehe Amelake ke Ante Gare yehune
አዎ ቶሚ ሴቶች ከመቀያየር ከእናት ጋር መስራትህ በጣም ጥሩ ነው።
Erasishen mkeri asmesay mekari meslesh menkefsh new moral mestet kalchalsh zim betys 🙄
Your mother is your hero 👍
ማዘርየ ሰወዳት በሰንት ጊዜ አየኀት ቲክታክ አሉ እዴ እኔኳ አልጠቀምም
The only content creator i follow on tiktok tommy
ደስ ትሉኛላቸው ❤❤❤❤
አስተዋይ ነዉ ይህ ልጅ❤
Tom enatk ymwdatn akstan new ymtemslw ena edmwan ymatusala yaderglk betam new yemwdchu❤❤❤❤
ቶሚ ይችላል የምትሉ...እስቲ አንድ ሺ አስገቡኝ😐
ይቻላል W
ጎበዝ ጋዜጠኛ እንዲህ የእዉነት ሂወት ያላቸዉን አቅርብልን ❤
ye tomy enat metemechew
1ሺኛውን ላይክ አረኩ😊😂
ቶሚ ስወደው እቴት ልጅሽን ዳሪኝ❤❤❤
😂😂
ቤተስብ በሙሉ ደስ ይላሉ
Wow god blessed u
WOW BETAM GOBEZ WETAT NEK ALLAH YIRDAK
የማም አድናቂ ላይክ
Kedanemheret ❤❤❤❤❤❤
Betam sew sew yemil family and megerm journalism 💯
ዱርዬ የሚመስሉ ሰዎች ግን ሳይመስልባቼው ኩምነገረኛ ናቼው😊
ሲጀመር ቶሚ ዱርዬ አይደለም 👌 ትግስት አስተዳደጋችንን ስለገለፅሽ ጥሩ አድርገሻል 👌
እኔ እኮ እንዲ ቁም ነገረኛ አይመሰለኝም ❤❤❤ ዋው ቶሚ
እኔስ በታየ
@@Elham-gw7gmእረ ነው ብዙ ግዜ ስለሚቀልድ አይመስልም እንጂ ነው ቶሚ ምርጥ ልጅ ነው
Tomi wow❤❤❤❤
ማራኪ ወግ👍👍👍👍👍👍👍
ያበደ ነው🎉
ግዞ❤
Des yemilu family neff amet tenurlehi🙏
ማዘር ሲአምሩ ❤❤❤
ምን አለበት ጸጉር ባታሳድግ እንደወንዶች ብትሆን
ምን አገባሽ
ቲሽ ሾካካ
Jegna enati ❤❤❤❤❤❤
Eyesus yewedachual ❤