//ውሎ// ከዳናይት መክብብ ጋር “የቲቪ ሆስት ባልሆን ኖር አሜሪካ የምኖር ይመስለኛል...” //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • የቃና ቲቪ አቅራቢ ተዋዳጅ ዋ ዳናዊት መክብብ ውሎዋን ምን እንደሚመስል አጋርታናለች ይመልከቱት
    Welcome to today's episode of Wilo Program! Well-known and beloved Kana TV presenter Danawit Mekbab shares her daily routine and schedule with us."
    ውሎ በተለያዩ የስራ መስክ ላይ ያሉ ባለሞያዎች የሚቀርቡበት ተነሳሽነትን ይፈጥራሉ ልምድ ያካፍላሉ በጎ ነገር ተስፋ ያሳያሉ ብሎ የሚታመንባቸው ግለሰቦች ይቀርቡበታል።
    Wilo" is a segment featuring professionals from diverse fields of work, initiating discussions, showcasing their daily routines, and sharing their experiences, all believed to inspire hope for the future.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 790

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 3 месяца назад +529

    በጣም ደስ የሚል በ ቤተክርስቲያን ፆለት አድርጋችሁ መጀመራችሁ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የስራ ቀናችሁ ይባረካል

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 3 месяца назад +16

      😅😅😅😅😅
      ከቤተክርስቲያን ሲዮጡ መራቆታቸው ነው ደስ ያለሽ

    • @Beryaa
      @Beryaa 3 месяца назад

      @@ሰላም-ዐ1ሐ😂😂😂

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 3 месяца назад +20

      @@ሰላም-ዐ1ሐምናገባህ ወይ ምናገባሽ የሰውን ጉድፍ ከማየት የየራሳችንን ሀጥያት ብንቀንስ አይሻልም እግዚአብሔር ፈራጁ ማለቴነው ሲቀጥል እግዚአብሔር ቤቱ ረግጦ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነው እህቶቼ በርቱ

    • @mengstuestifanos
      @mengstuestifanos 3 месяца назад +2

      የሚገርመኝ ነገር እውነትን ለታሳዩን ነው ምትቀርፁት ለምን እውነቱን ትደብቁናላቹ ዳናይት ቤተ ሰብ የላትም ኦና ቤት አይደብርም?

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 месяца назад +2

      @@mengstuestifanosላጤ ናይ እኮ ለምን ይደብራል?

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 3 месяца назад +139

    ኦኦኦ ደስ ስትሉ፡፡፡፡ሰው ማለት እንደዚህ ነው፡፡የእኔ ጀግና ማለት ለምድር ብቻ ሳይሆን ለሰማይም የሚኖር ሲሆን ነው፡so በቤ/ክ መጀመሩ best new፡ጎበዝ ዳናዊትዬ፡ከጎንሽ ነን በርቺ

    • @Beryaa
      @Beryaa 3 месяца назад +5

      አታሹፍ ባክህ 😂😂

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr 3 месяца назад +1

      Yemir tikilidyel eda

    • @abebedese9907
      @abebedese9907 3 месяца назад

      እስኪ ንገሩን በምን እንደወደዳቹሀት ? ራቁቷን ስትሄድም ታደንቃላቹሁ ጭዋ የቤተክርስቲያን ሰው ለመምሰል ስትሞክርም ታደንቃላቹሁ ጎራቹህን ለዮ እንጂ ነገ ያንተ ወይም ያንቺ ልጂ የእሷን የራቁት ቪዲዮ አይቶ ሰው ይሆናልን ?????????

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 3 месяца назад

      @@abebedese9907 እኛ እሱን አልደገፍንም፡አንደግፍምም ግን ከሰራቻቸው ምርጥ ስራወች ውስጥ ለይተን ማድነቅ መብታችን ነው፡፡የቤ/ክ ልጅ ስለሆነችም ደስ ብሎናል፡፡so egna differentiate argen new yemndegfew

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 3 месяца назад +1

      @@Beryaa mnew tekatelk?

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 3 месяца назад +135

    ዳናይት እንደዚህ አይነት ጨዋ ሴት አትመስለኝም ነበረሰ አከበርኳት❤❤

    • @ruflove9076
      @ruflove9076 3 месяца назад +4

      Sewn be alebabesu megemet kebad new

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 3 месяца назад +4

      እኔስ ይቅርታ ዳናይት

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 3 месяца назад +5

      😀ተይ እንጂ አከበርሻት ።ትልቅ ነገር ጎሏት ነበር በይና

    • @Abeba-v3u
      @Abeba-v3u 3 месяца назад +1

      አንተ ግን አይምሮ yigolkal​@@Ismael-isa

    • @alelignbekele231
      @alelignbekele231 3 месяца назад

      hahahah seltesalmeche chewa alachuat

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 3 месяца назад +23

    Lula, we appreciate EBS TV for its bold decision to feature Dana, the host from Kana TV, on the Wulo program. This collaborative effort between competitors showcases a commendable spirit of unity and professionalism in the television industry. Such initiatives set a positive example of embracing diversity and mutual respect. Well done to EBS TV for leading by example!

  • @Tsedeniyabelachew
    @Tsedeniyabelachew 3 месяца назад +148

    ዳኒ በጣም ነው የምወድሽ የሆንሽ positive vibe ነገር

  • @TsionRestu-o2u
    @TsionRestu-o2u 3 месяца назад +63

    ሙስሊሟ ልጅ ድምጻን ስወደው የፈሪሀ እና የኬምሪ እናቶች ተርጓሚ😍

    • @AmareDesalew
      @AmareDesalew 3 месяца назад +2

      ዘረኚነት.... ትሉ የለ ወሬ ብቻ

    • @TirsitUmureyan
      @TirsitUmureyan 3 месяца назад +1

      ​@@AmareDesalewምን አለች እእእ

    • @meseretteshome3468
      @meseretteshome3468 3 месяца назад +2

      እኔ እራሱ መልኳን ማየት እጓጓ ነበር ደስ የምትል ሴት ናት

  • @kukutilove
    @kukutilove 3 месяца назад +55

    ዳናይት ኮንፊደንሷ ደስ ይለኛል ቆኖጆና ቀልጣፋ ስለሆነች ብዙ ሰው ይቀናሉ ስለዚህም ይሰድቧታል እሷ ግን ከምንም ሳትቆጥር ላይፎን ኢንጆይ ታደርጋለች: ዳናይት የምቀኛ ወሬ አትስሚ
    life is short injoy your life❤

    • @TelahunMesti
      @TelahunMesti 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 месяца назад +1

      ሰላም ተስፋዬም ደስ ትለኛለች ኮመንት እንካን አትመልስም እንደሰው ቢሆን ሰላም ገለዋት ነበር ጠንካራ ሴት ናት ❤

    • @shalom744
      @shalom744 3 месяца назад

      ​@@samsamsun367ahun huletun min agenagnachew? Semayina midir. Danait is not a hypocrite.

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg 2 месяца назад

      ሃሃሃሃ ሰላምን በቅርብ ታውቃታለህ እንዴ በምን አወቅክ ግብዝ መሆኗን ​@@shalom744

  • @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
    @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec 3 месяца назад +23

    ሉላ ኦርቶዶክስ ነች እንዴ?በጣም ደስ ይላል ።ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያጽናችሁ።ዳናዊት ጎበዝ ነሽ ለካ አንበሳ።በርችልን የኛ ወርቅ።

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 3 месяца назад +584

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @MiliyonMamo-bc9fo
    @MiliyonMamo-bc9fo 3 месяца назад +34

    መደናነቅ ደስ ሲል ሉላ ዳናይትን ስታደንቅ kana ስቱዲዮን ስታደንቅ በጣም ደስ ብሎኛል ዳናይይት ሉላ ደስ ብላቹኛል።

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 3 месяца назад +27

    ዳኒ የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ ነው የምወድልሽ በተለይ ኮንፌደንስሽን ነፃነትሽን አቤት ዝነጣ አንደኛ በቃ አንቺ። ጆንያ ብተለብሺ እንኳን የሚያምርብሽስ ነገር የኔ ዘናጭ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍🔥🔥🔥🔥

  • @ethiopialove2158
    @ethiopialove2158 3 месяца назад +106

    አሁን ይህንን የጋበዛችሁት ምን እናድርግ ወደ ክፍለ ሀገር የሚያስተምሩ ብዙዎቹ አሉ ይህ እኮ ለእኛ ምንም ማለት አይደለም

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 месяца назад +15

      ምቀኛ

    • @eelluma2950
      @eelluma2950 3 месяца назад +21

      ምኑ ነው ምቀኛ ከዚች ምን እንድንማር ነው ​@@kukutilove

    • @lishanmekuriya6502
      @lishanmekuriya6502 3 месяца назад +4

      Weregna ehema brksh new

    • @LINDABABAAmira
      @LINDABABAAmira 3 месяца назад

      ​@@eelluma2950rraseshen becha lamin tayalashe baswa yasira zaref masataf yamefalegu bezu alu lanasu manaqaqeya nagachwen yayubatat

    • @eelluma2950
      @eelluma2950 3 месяца назад

      @@lishanmekuriya6502 ጅል

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 3 месяца назад +45

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ
    ለይታ ሳሁን ለእውነት ለእግዚአብሔር ቅድሚያ ስትሰጡት አምላም ይደሰትባቹሀል ሰውም እንደዛው 😇😇❤️❤️🙏🏻

    • @FikrBicha
      @FikrBicha 3 месяца назад

      አንገታቸው ላይ ማህተም የለም ለሾው ነው

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 3 месяца назад +17

    በቃ ተወደጂ ያለሽ የኛ ቆንጅዬ የኔ ጎራዳ 😘አፍንጫ ቢገተር ን እኮ በዚ 💪የደቆሽው አንቺ እኮነሽ ዳኑ 🔥🔥ቸኮላታ የኔ ድንች 👸❤❤❤❤❤❤❤
    ሉላዬ 🙏👸❤

  • @yotube4
    @yotube4 3 месяца назад +30

    የቤተክርስቲያን ደጁ እንዴት እንደናፈቀኝ😥😥😥

  • @ሊቀልሳናትአብርሃምከበደረ

    በጣም ደስ ይላል ከቤተክርስቲያን መጀመራችሁ ። ግን አንድ ነገር ብታስተካክሉት መልካም የሚሆነዉ በአንገታችሁ ላይ መህተባችሁን ብታረጉት ጡሩ ነዉ ምክንያቱም ማህተባችሁ 1 ምስክርነት 2 ምልክታችን 3 ዉበታችን ነዉ

  • @Medijayjay
    @Medijayjay 3 месяца назад +9

    ፋይዛ ከይሩ የቡታጀራ ልጅ ያገሬ ልጅ ጀግና ነሽ ቃና ውስጤ ነው ድምፅ በሁሉም ሰው ልብ ውስጥ አለ ይመችሽ❤

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 3 месяца назад +1

    ዳኑየ ስወዳት❤❤❤
    ግን ሁሉም ታዋቂዎች በተክርስትያን ስወዱ ለካ ለእግዚአብሔር እየለመኑ ነው ከዚ የደረሱ

  • @ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ
    @ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ 3 месяца назад +17

    ዳናይት ሉላ ደስ በሃልቲ ኢኽን ተባረኻ እግዚአብሔር ይባርክኽን።

    • @Niguse-s6u
      @Niguse-s6u 3 месяца назад

      ዘራችሁ ይጥፋ የትግሬ ዘሮች ፈጣሪ ከዚህ ምድረገፅ ያጥፋችሁ እንደ ዳይኖሰር

    • @ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ
      @ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ 3 месяца назад +2

      @@Niguse-s6u እነደዚህ አይባልም ፈጣሪ መስተዋል ልቦና ይስጠህ።

    • @aselin7015
      @aselin7015 3 месяца назад +3

      ​@@Niguse-s6uእግዚኣብሔር ይባርካቹ ነዉ ያቹ ትግርኛ መፃም ዘረኛ ያስብላል
      ይቅርስ ኣንተ ነህ ዘረኛ በጥላቻ የታወሪህ ሃለ ቀር የተጋሩጦስ ይዞህ ይደፈን😌

    • @amlesetmuruts470
      @amlesetmuruts470 3 месяца назад +5

      ​@@Niguse-s6uገና እንደተቃጠልክ እንበዛለን አንተ አህያ ዳኒ እና ሉላ ደሞ ተጋሩ ናቸው በደንብ ተቃጠል😂😂😂

    • @AkberetMehari-sk5de
      @AkberetMehari-sk5de 3 месяца назад

      @@Niguse-s6uበደንብ ተቀጠል

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 3 месяца назад +24

    የወንድምሽን አቤል መክብብ መዝሙሮች በጣም ነዉ የምወደዉ ታድለሽ እግዛብሄር ከናተጋር ይሁን

    • @Itjustelsa
      @Itjustelsa 3 месяца назад +1

      Ere baksh wendm yelatm

    • @paulostube410
      @paulostube410 3 месяца назад

      ሆ ማነው ወንድሟ ነው ያለው 😂😂

    • @Yichalaltube
      @Yichalaltube 3 месяца назад

      ከምርሽ ነው

    • @KedanemaryamEl
      @KedanemaryamEl 3 месяца назад +2

      አረ እባካችሁ ወንድሟ አደለም

    • @SenayitSamuel-yy8vk
      @SenayitSamuel-yy8vk 3 месяца назад

      kkkkkk የመክብብ ልጅ ስለሆነ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 месяца назад +1

    የምገርም ነው እውነትም መፅሐፉን በሽፋኑ አትገምት የተባለው ።ዳናይት በጣም የተረጋጋች ናት ለካ ፀሎት ይሄ ወደ ስራ ጎበዝ

  • @Tsegish-jb4kb
    @Tsegish-jb4kb 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    እግዚአብሔር አመስግኖ ስራን መጀመር ትልቅ በረከት ነው።

  • @EphremEdward
    @EphremEdward 3 месяца назад

    ከቃና አዘጋጅ ፍልቅዋ ሳቂታዋ ዳናዊ እንደውንሽ ነው የሚታየኝ እኔ ግን የሚገርመኝ ከናትሽ ሆድ ውስጥ ስትወጭም እየሳቅሽ ነወ የወጣሽው በጣም ነው የምሆድልሽ ፍልቅልቅሽን በርችልኝ የእኔ ልጅ አንችን ትመስላለች

  • @behindsuccess9
    @behindsuccess9 Месяц назад

    I love the positive vibe emit from Danait, Just WOW. I think that is why she is successful.

  • @HannaMamo-v3p
    @HannaMamo-v3p 3 месяца назад +7

    ውሎ ሊያ ምታቀርባቸው ሴቶች ናቸው ይሄ አይነፋም ስንት ያልተወራላቸው ጀግና ሴቶች አሉ

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu711 3 месяца назад +18

    እኔ የሚመስለኝ በዘመድ ናው የቀረበችው አሁን ምን የሚያስተምር ነገር አላት ?አትርሱኝ kind ስንት ታታሪ ሰው እያለ እውቀት ስብእና ያለው እያለ BTW የማታውን የ ሻሼ ቤቱ ውሎ ለምንድነው ያልቀረፃቹት😂😂

    • @rahwagirmay8730
      @rahwagirmay8730 3 месяца назад

      Ewnet new ahun kezi wulo mndnew yetmarnew

    • @relax-everything
      @relax-everything 2 месяца назад

      Ewnet nw betekrstiyan mnamn saks😂

  • @ስኬትቻናል
    @ስኬትቻናል 2 месяца назад

    ዳናዊት ከቡዳመንፈስ ይጠብቅሽ ፈገግታሽ በጣም ያምራል ኑሮሽም እንደዛው !

  • @tigistpaulos314
    @tigistpaulos314 3 месяца назад +27

    ሁለት ቆንጆ ሰዎች ሉላዬ My love😍😍😘

  • @SabaGmedin
    @SabaGmedin 3 месяца назад +18

    Daniye ውይይይ ሰውዳት ❤❤

  • @FinchFitsum
    @FinchFitsum 3 месяца назад +3

    This is the best experience for Ehudin be ebs program hosts to learn how to create programs,interviews and other from kana tv groups, please specially Menkes be smart to prepare yourself, ask comments and make a discussion with your groups...don't be smart without.....

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 3 месяца назад +8

    ስታምሩ ሁለት ቆንጆዎች😍😍

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 3 месяца назад +16

    ቴሌቭዥን ጣቢያው የግላችሁ ሆነ ማለት ነው ።ለሀገሪቱ ተአምር የሰራችሁ መሰላችሁ እኮ።ስንት የሀገር ጉዳይ እያለ እናንተ ተጨማለቁበት

    • @finet_et
      @finet_et 20 дней назад

      ምንም ሳትሰሩ የሚሰሩት ላይ አትጩሁ

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 3 месяца назад +6

    የቤተክርስቲያኑን ሳክስ ወደነዋል ምድረ አለሌ የህዝቡን ደካማ ጎን አወቃቹ ና ተጫወቱበት 🤣

  • @EmwedshWassie
    @EmwedshWassie 3 месяца назад

    የአሁን አርቲስቶቻችን ብልጥ ናቸው ሀይማኖታቸውን የከብራሉ።
    የሁሉም(የጥበብ ሁሉ) መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው።

  • @Turinafa
    @Turinafa 3 месяца назад +19

    ደስ ይላል ነፃነትሽ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 3 месяца назад +19

    ወይ ጉድ አሁን እኛም ኖርን እንላለን አይደል 😂

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube 3 месяца назад +3

      😂😂😂 ያስብላል

    • @hggff9535
      @hggff9535 3 месяца назад +4

      እግዚአብሔር ይመስገን እንበል ለበጎነው አይዞን እነሱንም መጫርሻቸውን ያሳምርልን

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 3 месяца назад

      የበታቻችንን ካየን አወ በደንብ የበላያችንን ካየን ላ ግን የበታቻችንን እንይ አመስጋኝ እንሆናለን

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 3 месяца назад +1

      ተመሰገነው እደኛ መሆን የሚመኙአሉ ያከዳማ አይዞን😢

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 3 месяца назад +2

    እግዚያብሄር ይመስገን የዛሬው ውሎ ደሰ ይላል 🎉🎉🎉🎉

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 3 месяца назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ለኔ ሁለታችሁም ቅመም ትሁት ምግባር ጠንካራ እንስት አንደኛ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 3 месяца назад

    ዳኑ ያለ ሜካፕ ስታምሪ እባካቹ እንደ ኦሮቶዶክነታቹ መሃተብ እሰሩ❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 месяца назад +1

    ዳኒሻ እንደዚህ አይነት ሤት ነሽ አንዴ ቀበጥ ነገር ነበር የምትሠስይኝ ዋው በተለይ የቤተ ክርስቲያኑን አልጠበቀኩሽም love you❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 3 месяца назад +8

    ዋውውውው ሁለታችሁም ደስ ስትል ❤❤❤❤❤❤

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 2 месяца назад +3

    አንድ ተራ የቲቪ ፕሮግራም አቅራቢ የ$100 ሺ ዶላር የሚያወጣ መኪና በኢትዮጵያ ምድር ላይ መንዳት የኢትዮጵያን ህዝብ ንቀት ነው ምክንያቱም ምንጩ እራሱ የህዝቡ ስለሚሆን። በራስ ጥረት ሳይሆን ባቋራጭ ስኬት ላይ የደረሱ በቲቪ ባታቀርቡ በሀሰት ህዝብን ማማለል ስለሚሆን

    • @bereketayal7847
      @bereketayal7847 2 месяца назад +1

      አትንዳ ነዉ የምትለው ?ቅናት አስመሰለብህ፣bro በ አለም ላይ ያለዉ ሀቅ ተመሳሳይ ነዉ አርቲስቶች ብዙ ገንዘብ ያገኛሉ ፣በዚህም ጥፋተኛ ልናደርጋቸው አይገባም ።

    • @finet_et
      @finet_et 20 дней назад

      ከሰራህ አንተም አንድ ቀን ትነዳለህ። ቢኖርህ ምትተው አይመስልም ዝም ብለህ ስው ላይ አትውረድ
      ገልቱ

  • @filimon683
    @filimon683 3 месяца назад +2

    ዳኒ ጣፋጭ ፍቅር የሆነች ልጅ 🥰

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 3 месяца назад +20

    ዳናዊት ሳይሆን ዳናይት ነው ስሟ !!

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 3 месяца назад +5

    ዳኒዬ የኔ ቆንጆ

  • @ArsemaRodas
    @ArsemaRodas 3 месяца назад +2

    ዳኒዬ በጣም ነው የምውድቀ የኔ ሞዴል

  • @princeabr7644
    @princeabr7644 3 месяца назад +21

    we have seen many influentials here like doctors and educated persons and so on but not this woman its no for me what are her achivements please be selective this program is one of our favorite, we used to see her smoking , drinking alcohol and lots of bad staffs

    • @Tsedeniyabelachew
      @Tsedeniyabelachew 3 месяца назад +2

      Don't be s....y.....she is more than enough for this pro we love her many of us are happy to see her ውሎ like today

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 месяца назад +1

      ምቀኛ

    • @elhamnegn4597
      @elhamnegn4597 3 месяца назад +1

      She is not her to be your role model, just showing her daily life …..relax

  • @arditube7340
    @arditube7340 3 месяца назад +1

    ዳንየ ስትስቅ በጣም በጣም ነው ደስ የምትለኝ❤

  • @ethiopiahagere1984
    @ethiopiahagere1984 3 месяца назад

    Danny's smile comes from the inside out, and her beauty stands out when I love her 😍🤩

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr 3 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ውበት ናት ስታምሩ

  • @eduam2859
    @eduam2859 3 месяца назад +5

    ምን ለማስተላለፍ ነው ?

  • @ethiopiaethiopia8568
    @ethiopiaethiopia8568 3 месяца назад +13

    ስራ ሰራሁ እንዳትይ እየተዝናናሽ ነው ምትኖሪ

  • @SamiSami-wd6xj
    @SamiSami-wd6xj 3 месяца назад +1

    የመጀመሪያው ለምን ሁሌስ ማህተባችሁን አታደርጉም ለምን መበጠስ አስፈለገ

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 2 месяца назад

    ምሳው ግን ያበደ ነው ... ዳናይት & ሉላ ❤❤❤

  • @sabaantewan9975
    @sabaantewan9975 3 месяца назад +3

    አሁ ይኤ ምን ያስተምራል?

  • @NuriaNesru
    @NuriaNesru 3 месяца назад +7

    ወላሂ በጣም ነዉ ምወድሽ ዘፈን አድማጭ አይደለሁም

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 3 месяца назад +8

    ከዚህ ኘሮግራም በተለይ ከዝች ልጅ ምን እንድንማር ነው ኘሮግራሙ ምንም አስተማሪ አይደለም አረ ሰው ምረጡ😮😮

    • @IgjevjgsuIgdhibduh
      @IgjevjgsuIgdhibduh 3 месяца назад

      ወይ ቅናት😂😂😂😂😂😅😅 እኔ በበኩሊ ብዙ ተምራለሁ

    • @AzozAlqhtani-xv1tt
      @AzozAlqhtani-xv1tt 3 месяца назад

      Men agebachu mekega

  • @YesuSira
    @YesuSira 2 месяца назад

    Beka yarada lij sitihon haq haquan new! Simply she presented herself🤩

  • @bestsmart191
    @bestsmart191 3 месяца назад +16

    ሌሊቱን ሲጨፍር የሚያድር ዱርዬ እንዴት ጧት ከእንቅልፍ ይነሳል።አይ ዳናዊት ቸልሲ

    • @nekeleabeba1586
      @nekeleabeba1586 3 месяца назад +12

      አይ ሀበሻ የሰው መጥፎ ብቻ ነው የሚታያችሁ

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 3 месяца назад +1

      😂😂😂

    • @AndualemDejene-d1n
      @AndualemDejene-d1n 3 месяца назад

      አይ የኛ ሰዎ
      ስፖርተኛ ቢጠጣ እራሱ ያምርበታል

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg 2 месяца назад

      ወይ ቅናት እሷስ ብትጨፍር ብትጠጣ ሰርታ

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 3 месяца назад

    ሀሳብ ላዋጣ ገብቸ ከእኔ በፊት ብዙ መንጋ ስለገባ ተውኩት።

  • @birukseleshi2640
    @birukseleshi2640 3 месяца назад +7

    such a wise and modern idea,,,loved it!

  • @tizitatesfaye1463
    @tizitatesfaye1463 3 месяца назад

    ባለ ቆንጂየ ድምጷን ስላወኩዋት ደስ ብሎኛል ❤

  • @hanabekele1369
    @hanabekele1369 2 месяца назад

    ዳኒዬ እንወድሻለን 🥰🥰

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 3 месяца назад +13

    ዉይ የክራሩን ድምፅ ስሰማ ልቤ በሀሴት ተሞላ❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 месяца назад

    ዳናይት ሉላ ሁለታችሁም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @malm2509
    @malm2509 3 месяца назад

    አሁን የዚች አምበጣ ከሺሻ ቤት ዉሎ ምኗ ያስተምራል ብለሽ ነዉ ምታጦዥን

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 3 месяца назад +1

    እዚሂ ላይ የቀረበችው ዳናይት ሌላ ካልሆችማ የሷን የማህበረሰብ እሴት የሚንድው ቪዲየሸዎቿን መልቀቅ ይቻላል ደግሞ ተለቆ ያውቃል አሁን ጨዋጨዋ ስትጫወት አታፍርመሰ እንዴ

  • @melaTube2
    @melaTube2 3 месяца назад

    ዳኒ መልካም ሴት ነች።

  • @ObsiSami
    @ObsiSami 3 месяца назад +1

    ሉላ ግን በጣም ቆንጆ ነች❤❤❤❤

  • @KuruBoy-cy9ll
    @KuruBoy-cy9ll 3 месяца назад +4

    በነገራችን ላይ እቺ ልጅ ሀይማኖት የሌላት የሆነች ዱርዬ ጨባሽ ነበር የምትመስለኝ
    ለማንኛውም Respect ብለናል ❤❤❤

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 месяца назад

      እኛ👌 በመሰለኝና በደሳለኝ ስለምናስብ ነው ሰው የላዩን ነው ምናየው እኔን ሲያዩኝ ክፉ ሀይለኛ እየመሰልካቸው በጣም ይሩቁኛል በራሴ ስለማይ አንድ ሰው ሲጠሉት እኔ በጣም እቀርባለ የበለጠ ስለሱ ማወቅ እፈልጋለሁ 😊

    • @hannasemegn
      @hannasemegn 3 месяца назад

      ​@@samsamsun367ande sew betecristian silehed bicha hayemanotegna new malet ayechalem mehedu tiru new gin things she do after,clash yadergale....

  • @Nehimgunior
    @Nehimgunior 2 месяца назад

    የኔ ማር አሁንም ጥፍጥ እንዳልሽ ነሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤🫠🫠🫠🫠💋💋💋💋💘💖💗💓💓💖💝💘💝💗💓💞💕💟💔❤️‍🩹❤️❤️❤️💜💛🧡🩷🧡💜🤎💜💙💛🧡🧡😋

  • @Haimi-Haimi5g
    @Haimi-Haimi5g 2 месяца назад

    በጣም ደስይላል ቀጥሉበት በቤቴክርስቲያን መጀመራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habentsegaye
    @habentsegaye 2 месяца назад

    dani ,& lula we both love you so much , dani keep going shine & elegant

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 3 месяца назад +7

    ዳናይት ቀሽትየዋ ደስትይኛለሽ❤❤ሳቅሽ ያስቀኛል😂😂

  • @TheTruth-mh7de
    @TheTruth-mh7de 3 месяца назад +1

    አይ ኢቢኤስ እንግዳውን ጋብዛችሁ ሙታችኋል? አሁን ከዚች እብድ ምን ልንማር ነው? ሉላ አዘንኩብሽ!

  • @kidistgetachew7565
    @kidistgetachew7565 3 месяца назад

    I m firends with people who are friends with Danayit, she is a sweetheart if you treat her well, if not, the other side is 🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️🤦🏻‍♂️, anyways she is not to mess with it. !!!

  • @sarongm9937
    @sarongm9937 3 месяца назад +5

    Danuyee sweet❤❤❤❤❤❤

  • @TenaTen-o3g
    @TenaTen-o3g 2 месяца назад

    እስቲ እዚ ውሎ ፕሮግራም ላይ ምን እንማር ?

  • @kalkidanmulu5980
    @kalkidanmulu5980 3 месяца назад +3

    ሁለቱምነውየምወዳቸው

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 3 месяца назад +1

    Wow, she’s a perfect fit for TV host❤📺

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤እውይይይ ደስ አላችሁኝ ቤተክርስቲያን ስትሄዱ❤❤❤❤

  • @yabdkuletsami1764
    @yabdkuletsami1764 2 месяца назад

    ሁለት የምወዳቸው ሰዎች❤❤❤

  • @halom3886
    @halom3886 3 месяца назад +3

    ሁለታችሁም❤❤❤❤❤

  • @marco_curry
    @marco_curry 3 месяца назад

    ዳናይት በቀረፃ ወቅት የማትሰቀው መቼ ነው

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 3 месяца назад

    ዳናይት ና ሉላዬ ያኑራቹ

  • @alfaunique7460
    @alfaunique7460 3 месяца назад +1

    tv host and the life is like owner of a company

  • @eyerusferehun1290
    @eyerusferehun1290 3 месяца назад

    ዳኑዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @befikirdessalegn8135
    @befikirdessalegn8135 3 месяца назад +2

    ዳኑ ቆንጆ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HermelaWalter
    @HermelaWalter 3 месяца назад +1

    Because of you, I am very glad that I saw the Church of St. Yared....... Love u Danu

  • @TirsitUmureyan
    @TirsitUmureyan 3 месяца назад

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ❤

  • @seyfushewmollo21
    @seyfushewmollo21 2 месяца назад

    እሄ ፕሮግራም አላማው ምንድነው

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 3 месяца назад +2

    Danye betame techelebetaleh kee legoche gare meserate yeemechehhhhhh❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hanna21samuel
    @hanna21samuel 3 месяца назад

    ሁለታችሁምን በጣም ነው የምወዳችሁ❤

  • @HawiAlex-z8t
    @HawiAlex-z8t Месяц назад

    የእውነት ጨዋ ናቹ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 3 месяца назад

    ሁለት ውቦች ፈጣሪ ይባርካችሁ።

  • @LidiyabuzunehAlemu
    @LidiyabuzunehAlemu 3 месяца назад +4

    Jawline ጋር ስትስቅ የሆነ ነገር ይሆና እኔ ብቻ ነኝ የሚታየኝ

    • @bibiabraham3507
      @bibiabraham3507 3 месяца назад +1

      Yes. She definitely had jaw injections

  • @GizeWake
    @GizeWake 3 месяца назад +1

    እንደ አንቺ ነበር መኖር😊😊😊

  • @AbdinMohammed-b7b
    @AbdinMohammed-b7b 3 месяца назад +2

    Wow bravo betam des ylal gobez nesh Daniye❤❤❤❤❤❤

  • @Mahi.Tameru
    @Mahi.Tameru 3 месяца назад

    ዳኒሹ ግን የቤት ውስጥ ሞያ ይቀርሻል ማብሰል ልመጂ ❤😂

  • @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ
    @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ 3 месяца назад +10

    መቼ ነዉ ግን አማራ ሠላም የሚሆነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 3 месяца назад +1

      😢😢😢😢

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 3 месяца назад +1

      😢😢😢😢😢

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry 3 месяца назад +2

      😢😢😢 እህቴ ወደፈጣሪ ፀልዪ ኣዮዞሸ ሰላም ይሆናል ። ፈጣሪ ሰላም ያረገዋል ❤❤ እኔም ኣሰታውሳለሁ በትግራይ ጦርነት ግዜ መቼ ነው ሰላም የሚሆነው እያሉኩ ሰጨነቅ ግን ሁሉም ኣለፈ ያንቺም ያልፋል ብቻ ኣንቺ ወደእግዚኣብሄር ፀልዪ ❤❤❤❤ ኣልፎ ደሞ ታወሪውያለሸ በርቺ ❤❤ ደሞ በእግዚኣብሄር ተፅናኚ ❤❤❤

    • @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ
      @የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ 3 месяца назад

      @@Setandforget-iu4ry 😍😍amen

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤​@@Setandforget-iu4ry