🛑 ናዮ ከጆን ዳንኤል እርጉዝ ናት እስር ቤት ቀለበት አርገዋል /ጋዜጠኛዋ ታገደች /ሚካኤል በላይነህ በግል ጀት...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 52

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery 22 дня назад +3

    ሰላም ቤንጃችን እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @AsterTaye-j1x
    @AsterTaye-j1x 23 дня назад +2

    Benjaye be oromiya nawu bahilu fichiwu ahunim wuleji malet nawu arasua ketayim lela lij enditweld metseley nawu ❤❤❤❤

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 23 дня назад +3

    ሰሜ እና ሙአዝ ትክክል ናቸው ።

  • @NigatuaGetachew
    @NigatuaGetachew 23 дня назад +5

    እኔ እምለው ዜናውን ሰታነብ ዱቄቷ አቅልቷት ነብር ይቅርታ የጠየቀችውእራሷነችግን ሴቶች ተዋረዱ

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 23 дня назад +2

    ደጋግሜ እንድጽፍ እያደረከኝ ነው ቤንጃሚን
    እኔም እንዳታሳልፉት ብለው የሀገር ልመና በቅዱሳን ሥም በማርያም የሚሉትን ገና ሲጀምሩት ነው ሳልሰማቸው የማሳልፋቸው።
    አዬ እኛ ሰዎች አብዛኛዎቻችን ስሜታችን አንድ ዓይነት መሆኑ!!!!!!!!

  • @SolFenta
    @SolFenta 23 дня назад +2

    የኔ ሚስት ሰዉየዉ እንዳላት አይነት ሴት ናት ይገርማል ወደ ዋላ ተመልሸ አሰብኩት 😢😢😢😢😢

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 23 дня назад +1

    ይገርማል በህግ ትጠየቅ

  • @dawitg25
    @dawitg25 22 дня назад +1

    እነኚ እሚያረፍዱ ሰዎች ስራ ሲሆን እኮ አያረፍዱም።

  • @BayushDabi
    @BayushDabi 23 дня назад +2

    ሰላም ቤንጃዬ የወለደችው ሴት ገላዋን የምትጣጠብ ቀን ገንፍውን የበላው ሰው ሁሉ እያድቦለቦሉ ማመሲያ ላይ ይደረግና አሁንም ውለጂ እያሉ ይዘላሉ እኔ የተወልኩበት አከባቢ በጣም ባህል ነው

  • @Emamimami
    @Emamimami 22 дня назад +1

    እንደው ስም ላይ እንደዚህ እንደተጨነቁት ህዝብ ከህዝብ የሚያጋጭ ነገር ባይዘግቡ

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 20 дней назад

    watching from dubai love u all

  • @MickeyMaria-f2o
    @MickeyMaria-f2o 22 дня назад +3

    እብዱ በየ ቆርቆሮ የሰፈር ቸርች ውስጥ ተጠራቅሞ ካደባባይ ጠፍቶአል

  • @realitymedia9115
    @realitymedia9115 23 дня назад +1

    ሰውን መርዳት የምትፈልጉ በተለይም በውጪ ያላችሁ ወገኖቻችን ተረጂው ሰው በአካል መኖሩንና በእርግጥም ትክክለኛ ተረጂ መሆኑን በራሳችሁ ወይም በምታምኑት ሰው አረጋግጣችሁ እርዱ። ከገንዘብ ይልቅ ቁሳቁስ፣ ቀለብ፣ ህክምና፣ የልጆች ትምህርትና የቤት ኪራይ ወጪ መሸፈን ቢሆን የሚባክን ነገር አይኖርም፣ ገንዘባችሁን የሌባ ሲሳይ አታድርጉ❤🎉

  • @dawitg25
    @dawitg25 22 дня назад +1

    Uncut የሆነው የዜና አንባቢዋን footage ዜና ማሰራጫው ባይለቀው በተሻለ ነበር።
    እቺ ከረፈፍ ሴት ነች እሚባለውን እና እማይባለን እንኳን አታውቅም።

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 23 дня назад +3

    የልብ እየሰሩ ስህተት እየፈጠሩ ይቅርታ ተለመደ

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB 23 дня назад +1

    እኔ ተቸግሬያለሁ ቤንጃ

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 21 день назад +1

    ስለ ሀይማኖት ይሄን ቪዲዮ ካለፋችሁ ምናምን ለሚሉት ሰዎች ማሳለፍ ብቻ ሳይሆን መመነጫጨቅም ጨምሬበት ነው ውቭ የማደርገው ኧረ በጣም ነው የሚደብረኝ

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 22 дня назад +1

    Habel ena kelebet eser bet ayegebam

  • @mulualempictures1769
    @mulualempictures1769 23 дня назад +2

    Benja 🎉🎉🎉

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 23 дня назад +2

    What’s good 😊

  • @nana3424
    @nana3424 23 дня назад +1

    1st

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 23 дня назад +1

    Benja 2 u tube kefte tajajilenale aydel

  • @HadiyaMangstu
    @HadiyaMangstu 23 дня назад +4

    እኔም የምስማማበት ነገር ነው በማርያም በእግዚያብሔር ለሚሉት

  • @nana3424
    @nana3424 23 дня назад +1

    Welcome

  • @bezayemariam
    @bezayemariam 23 дня назад +1

    እኔም በሀይማኖት ስም ሲሆን ቶሎ ነው የማሳልፈው

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 18 дней назад

    ፓስተር ሄኖክ እኮ እያሳቀ ነ ሚያስረዳን ሆረር ይሆናል 😂😂😂😂

  • @GunuMare
    @GunuMare 23 дня назад +2

    ሲጀመር ኢሳትን ማን ይሰማዋል ?

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 23 дня назад +1

    እኔ እንዳላየው ነው የሚያደርጉኝ እንዳላችሁት የፈጠነ ነው የማሳልፈው

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 10 дней назад

    አይ ተው ኤክስኪውዝ አታርግላት የሙቪውን አሰራር አይታ ዜናላይ ያመጣች ሰገጤ ነች

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 23 дня назад

    ጆን ዳኔል ዮሃንስ ዳኔል እንበለው እንጂ ....እናት አባት የላቸውም እነዚ ልጆች? ወንድ እና ሴት ግንኙነት ምን እንደሆነ ሚያስተምር ሚመክር? ነው ከቴሌግራም ነው ሚማሩት? ሳይጋቡ መውለድ ምንድነው?
    አካውንትህ ተለቀቀ?

  • @Endalkamacari-wd1li
    @Endalkamacari-wd1li 23 дня назад

    ቲክቶክ /ዩቱዩብ አካዉንት ስለሌለኝ ያለተናገርኩት ነዉ እኔና ባለቤቴም የፈጠነ ነዉ የማሳልፈዉ ያምስት አመት ልጀ ሳይቀር ይሄን ቪድዮ ካሳለፍከዉ እንዳለ ቪዲዮ ለማሳለፍ የጣቱ ፍጥነት ዩዜን ቦልት------ በደንብ ንገሩልን

  • @MameMame-nb9ph
    @MameMame-nb9ph 23 дня назад

    ጋዜጠኝነት እንደዚህ ይርከስ😢 ይህች መሀይም ደነዝ 😤

  • @teachingauto.5693
    @teachingauto.5693 22 дня назад

    ምንድ ነው ነውሩ ያሉት ከተማው ፀዳ ነው ያሉት ዳሀው እማ አንተ አሜሪካ ሆነህ ለ… ያልገዛሃው ቤት ተሰጣቸው

  • @godisgoodallthetime42
    @godisgoodallthetime42 21 день назад

    የኩላሊቱ ሙዚቃ ልክ ነው ብዬ አልቀበልም። ስራዋ ልክ ነው እያልኩ አይደለም። ምነው በዚህ ልክ ለሄቨን ደፋሪ በዘፈናችሁ። የፆታ ቲፎዞ አታስመስሉት።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 23 дня назад

    የልብን ሰርቶ ይቅር በሉኝ ከ ኢሳት ወደ ቲክቶክ ገበያ ማውጣቷ ነው ይቅርታዋ ደሞ የለበጣ

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 23 дня назад

    ጋዜጠኛዋ እኮ ስትጃጃል ነው እንጂ ምንም አየአስቅም ለመታወቅ ብላ ተጃጃለች

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 23 дня назад

    wendoche ketro marefed yelbacheweme😂 absit aytele gomen aykentese😂😂😂

  • @Gorawnana
    @Gorawnana 23 дня назад

    ቀዉሴ ማህበረሰብ ቀዉስ ብቻ የሞላበት
    ቆስቁሱ 😂

  • @Belay1974
    @Belay1974 23 дня назад

    ኢሳት እራሱ በገንዘብ እጥረት ሊዘጋ ነው እኮ?

  • @Ferihamitiku
    @Ferihamitiku 23 дня назад +1

    Benjaye ye hakim betu tarik iwunet new inem layi dersul😂 tsinsu hode wust indemote iyaweku le hisltsanu beye 2 satu miserew bedanit ale bilew 3 Ken astegnitew be mechresha bale des silalawu lela hakim bet sihed tsinsu indelel ina tolo be operation mewutat alebet tebilo awotulign Allah new yaterefegn bicha…..

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB 23 дня назад

    እራሱ ሰውየው እኮ እብድ ነው

  • @destinyrg9133
    @destinyrg9133 4 дня назад

    My reason to stay long in the bathroom Constipation

  • @teachingauto.5693
    @teachingauto.5693 22 дня назад

    አንተ ልብቻህ የምታወራው ጫት ተውና ስራ ጠንክረህ ስራ አንተ አሜርካ ያለሃው ሳትንቅ አይደል እምሰራው እሱሙ እንዲሰራ መከረው ያው ትራንፖ ሳባርርህ መምጣትህ አይቀር

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 23 дня назад +1

    benja family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 22 дня назад

    ❤❤