ሶስቱን ተዋናዮች የፈተነ አዝናኝ የገና ጨዋታ- አፍሽ ዉስጥ ምን እንደያዝሽ ይጣራልን|tg,sahar,yaye|ቲጂ-ሳሀር-ያዬ 2017

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 49

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና 5 часов назад +6

    ሁሁፍፍ እናቲቱ ደስ ሲሉ ለእህቴ ልጅ አሉ ❤❤መልካም ሰው ይበርክት

  • @arditube7340
    @arditube7340 14 часов назад +11

    ያየህይራድ❤❤❤❤❤❤❤❤ እንደዚህ ተጫዋች አትመስለኝም ነበረ

  • @በረንታ
    @በረንታ 21 час назад +25

    ያየ እደዚህ ቀልደኛ አትመስለኝም ነበር

  • @shewittgorfu5000
    @shewittgorfu5000 55 минут назад +1

    የስርጌ ባለቤቴ እንሱን ዘፈን ነው የመረጠልኝ በጣም ንው የምወደው

  • @ጣይቱኢትዮጵያ
    @ጣይቱኢትዮጵያ 6 часов назад +6

    በሞላዓው አለም የምትገኙ እንኳን ዓዲረሳችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl Час назад +1

    ወይኔ በሳቅ ጀምሪ በራቅ የጨርስኩት ያየ እደዚክ ተጫዋሺ ነክ ❤❤❤❤❤

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 20 часов назад +9

    ስታምሩ ያዬ ግን😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalTube-j6v
    @KalTube-j6v 13 часов назад +5

    ቲጂዬ የኔ እናት❤❤❤

  • @birtukanfesah6920
    @birtukanfesah6920 5 часов назад +2

    በጣም ታምራላቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @HanaHana-eg6ip
    @HanaHana-eg6ip 51 минуту назад

    እውነት ለመናገር ሮሚ አንደኛ ናት ከማንም በላይ

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም Час назад

    ያልገበይ ባልናሚስትናቸው❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 5 часов назад +4

    ስታምሩ ሁላችሁንም በጣምነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @ZeynuSherefedin
    @ZeynuSherefedin 22 часа назад +3

    ስታምሮ❤❤❤❤

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 3 часа назад +1

    ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው አረቦች ናቸው አይደል?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የሚገርመው እኔም ከነሱ ጠቆር ያልኩኝ አረብ ክልስ መሆኔ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 32 минуты назад

    ወይ ያየቀልድህበሳቅገደለይ😂😂😂😂

  • @SameeraShemlis
    @SameeraShemlis Час назад

    ያየ ሰክሯልንደ😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsdfgGyuiy-sb7kg
    @AsdfgGyuiy-sb7kg 18 часов назад +5

    እረ ሁዲ ቆሰለ 😂😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 часов назад +2

      ሆዴ ✅

  • @نجودالحربي-ه6س
    @نجودالحربي-ه6س 3 часа назад

    ያያግን😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @HayatRadi-k5t
    @HayatRadi-k5t 21 час назад +4

    አረ በረተቱኝ

  • @NanatiKena-bv2nw
    @NanatiKena-bv2nw 39 минут назад

    Mendinewu likamewu abeza 😂😂😂

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 8 часов назад

    AZNAGNNA MOQ DEMEQ YALE PROGRAM NEAW LETNSHAY BEHAL ENKOAN ADERESACHU!!!!!

  • @donaqueeny6601
    @donaqueeny6601 14 часов назад

    ❤😂 ewnet sekaram keldegna nek yimechk

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 часов назад

      👉🏾✍🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ዶናኩዉእንይ፷፮፻፩

  • @MelatKuma
    @MelatKuma 5 часов назад

    ያዬ አዝግ ነህ እንደዚ

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 15 часов назад +1

    yayeh 🤣

  • @tigstketema4943
    @tigstketema4943 2 часа назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @enyewsolomon7914
    @enyewsolomon7914 2 часа назад

    ፋራ ነበርኮ ሚመስለዉ

  • @SaraAlma-r3c
    @SaraAlma-r3c 6 часов назад +1

    ሳር አላገባችምዴ?😮

  • @Somayube
    @Somayube 9 часов назад

    ❤❤❤😂😂

  • @חחחחחחח-ח1נ
    @חחחחחחח-ח1נ 19 часов назад

    😂😂😂😂❤❤❤😘😘😘

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 17 часов назад

    😂😂😂😂😊

  • @Mesefin
    @Mesefin 22 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 33 минуты назад

    ወደ ሃገርሽ እንዳትገቢ የሚከለክልሽ ምንም ነገርምየለም ህጉም አይደግፍም አለቀ ጥያቄው ትክክል አይደለም ለጠቅላላ እውቀት እሺ ሃገር መግባት ግድ ነው

  • @FetiYouTube
    @FetiYouTube 14 часов назад +1

    ምኑ ይደነቃል ፋራ

    • @Kasa-u1v
      @Kasa-u1v 10 часов назад +2

      ሙስሊሞች እና ጴንጤ የሚጠፍበት ግዜ ነዉ የናፈቀኝ

    • @menteyochu
      @menteyochu 7 часов назад +1

      አንቺን አሏህ ያጥፋሽ ራስሽን ሙስሊም መቼም አይጠፋም አትለሚ እናቱ​@@Kasa-u1v

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 часа назад

      ምናገባሽ ለምን ታያለሽ ይሄ የኛ ፖርግራም ነው የማይመለከታቹ ቦታ ለምን ትገባላቹ

    • @Seada-l2b
      @Seada-l2b Час назад

      ኸይር ምነዋ ? ሙስሊምን ማጥፋት ናፍቆሽ ይቀራል እሽ ምኞተ ከንቱ​@@Kasa-u1v

  • @MeskeremShumie
    @MeskeremShumie 13 часов назад +3

    ለቆንጆ ፡ ሴት ፡ አሽከር ፡ ሆኖ ፡ መኖር ፡ ምናልባት ፡ በሂደት ፡ ልትወድህ ፡ ትችል ፡ ይሆናል ፡ እራቁት ፡ በዚህ ፡ ላይ ፡ የሚበላ ፡ ሳይኖር ፡ እንዴት ፡ ይሞከራል ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ፡ ሳስበው ፡ ሰነፍ ፡ ልጅ ፡ ነው ፡

    • @Somayube
      @Somayube 9 часов назад +1

      ስንፍና ሳይሖን እራስን ማስከበር ነው 🙄 አሽከር ከመሖን ሰርቶ መኖር ይችላል 😮😮

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 часа назад

      ክብር የሚባል ነገር አለ እኮ ገናለገና ትወደኛለች ብሎ የስዋ አሽከር ከሚሆን እራስህን መሆን ይሻላል ምግብ ደሞ ፈጣሪእስካለ ይኖራል ሞትደውአይቀርም

    • @fikerabebaw1689
      @fikerabebaw1689 3 часа назад

      ክብር ከሁሉም ይበልጣል ከተሰራ ሁሉም ጋር ይደሰሳል እኮ

  • @asharatouyube850
    @asharatouyube850 12 часов назад +2

    ጭብጫቦው ይረብሻል አታብዙት

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 часов назад +3

      ጭብጨባው ✅

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 12 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤