ትርሃስዬ ሀሳብሽን ያለስስት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን። አሌክስ I know you are trying to make it more conversational, but You better give others time to tell their stories without interruption. (በመሓል በመሓል ያነሳሃቸው ሃሳቦች ጥሩ ናቸው። I was taking a lesson. Some interruptions ግን ባይኖሩ እያልኩ ነበር ) ሁለታችሁንም አመስግነናል። በርቱልን 😍
Please focus on her and the core point of the story. What you said about spiritual people is not ethical for a media person (am not saying its right or wrong what you said) & Let her express her emotions, even if she wants to cry. I believe she is not here to take advice from you...
Am sorry but the guy who is asking questions is so unprofessional,he makes fun of everything plus he don't give her a chance to talk,,,,he is even making fun of her trauma,be a gentleman.ሲቀጥል ይህንን ሁሉ አለማወቅ ይዘህ ሚዲያ ላይ መውጣት ለማህበረሰቡ መልካም አይመስለኝም።ይህንን ስራ ከፈለግከው ደግሞ መፅሃፍ አንብብ በደንብ።
Thank you my sis am always saying what u said about cheating but the problem is in our women’s They are accepted like normal if the man is cheating to be apologised the men
Hulum yetesete asteyayet medgem menganet......... Yerasu hasab yalew sew tikit new yasaznal titi and alex are friends betam des yemil wiyiyit neberachew ende chewatam new yakerebut bizu silakesu mayet silemtfelgu new alexo u guys are very amazing keep going ❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ጠያቂው አዝግ ነው ታሪኩን እንዴት እንስማው ቆራረጥከው እኮ
Betam
😂
በጣም!
Lela hasab kale ehe tebilual😂
እኮ በጣም ነው ያናደደኝ
ጠያቂው በድራማ መሀል የሚመጣ ማስታወቂያ ነው ያስታወስከኝ😊
😂😂😂😂😂😂ኮሜንተሮች አልተቻላችሁም😂😂😂😂
@@lomi-Q9rv😅😅😅😅😅🇪🇷
😂ሶዶሬ የሆነ ግዜ ማስተወዋቅያው አብሽቆን ነበር
አረ በሸቅን
ምናለ ብታሰጨርሳት የእርጎ ዝንብ ማለት አንተን ነበር ሲያናድድ ትርሓስ ጎበዝ በሳል ነሽ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
Exactly 😁😁😁😁😁🤣
😂😂😂😂😂ወይኔ ቡናየተደፋ😂😂😂😂
@@lomi-Q9rvበዝ ግዜ ቡና ከምደፋማ 😂
ወይኔ ምን አይነት ጠያቂ ነክ በጣም ትደብራለክ ምንም ማድመጥ አልቻልኩም 😢😢😢
ጠያቂው ጥያቄው ጥሩ ነበር ነገር ግን የማዳመጥ ብስለቱ ይቀርሀል እሱን ካስተካከልክ ምርጥ ትሆናለህ ተጠያቂዋም በሳል ነች በርቺ!🙏👍
በነገራችን ላይ የpodcast አንዱ ተደማጭ የሚያደርገው ጠያቂው ወይ አዘጋጁ አንድ ጥሩ ጥያቄ ከጠየቀ በኋላ እረጅም ስአት ለማዳመጥ የሚኖረው ትእግስት ነው ከጠየቀ በኋላ ልክ እንደ ፕሮግራም ተከታታዮች ነው መሆን ያለበት በማሃል ማቋረጥ ካለበት እንኳን በሚረብሽ መልኩ መሆን የለበትም አድማጩ ታሪኩን በተመስጦ እያዳመጠ ባለበት ሁኔታ ማቋረጥ ያበሳጫል ፕሮግራሙን ሊያሳልፈው ይችላል
❤❤❤
It's not your fault !!!በታሪክ እራስሽን እንዳትወቅሺ በታሪክ!!!። በዚህ ምድር ላይ እራሱን በመንፈሳዊ ህይወት ስም እንደሸፈነ ሰው መርዛማ ፍጥረት የለም።እግዚአብሔር ሁልጊዜ ለቃሉ የታመነ ነው።በስሙ ለሚነግዱም ፍርድን ይሰጣል።በዚህ መከራ ውስጥ ስታልፊ ግን ሀይማኖትሽን ባለመጥላትሽ እግዚአብሔር ይመስገን።በርቺ።💜💜💜
በጣም
Yeah❤❤❤
ልክ ነሽ በሁሉም ሀይማኖት ስር የተደበቁ መርዞች አሉ
የተናገርከው ነገር ጥሩ ነበር መጨረሻ ላይ ግን. ትክክል አይደለህም ሐይማኖትሽን. አለመጥላትሽ. አልክ. አንድ ስው ሃይማኖትን ይወክላል እንደ ? በእምነት የተደበቀ ስው እንጅ ሀይማኖቷ እኮ አይደለም አይደለም የበደላት. እንደውም ሃይማኖቷ እዚህ መከራ ውስጥ. ስላወጣት. የበለጠ ወደ ሀይማኖቷ ትገጋለች ትወደዋለች እንጅ በሀይማኖት ሊደበቅ ሲል ፍጣሪዋ. አጋልጦ ስጠው
እሱ ባወራ ቁጥር እንደኔ እያሳለፈው የጨረሰ
Hahah i exactly did that
እኔም አሳልፌ አሳልፌ እሷን ሰምቸ ጨረስኩት የጠየቃትን ሳልሰማ
ጋዜጠኛው እርጋታውን ወድጄዋለው ጥያቆና መልሳቸው ተገቢ እንደሆነ ነው ሚሰማኝ ኮሜት ስላየው ነው ትርሀስ ግን ባለፍው ነገር አትጨነቂ ነገ ሌላ ቀን ነው❤❤❤❤
ጠያቂው፡- የምታነሳው ሃሳብ እኮ መጥፎ አይደለም .፣ ግን ጊዜ አትመርጥም ፣ የታሪኩን ፍሰት እያደፈረስክ ስሜቷን በተገቢው መንገድ እንዳትገልፅ አደረካት፡፡ የዚህን ያህል ማብራራት እና መተንተን ከፈለክ ታሪኳን ተናግራ ስትጨርስ ለብቻህ ማብራራት ይሻል ነበር፡፡ በቀጣይ አድማጭ ሆነህ ደሞ አሳየን እስኪ.፣ በርቱ
ጠያቂው ማውራት ከፈለግ ለምን ብቻህን አትገባም ተጠያቂ አምጥተህ እምትቀባጥረው በሰላም ነው
ቀሽም ጠያቂ ሀሳቧን አያስጨርሳትም ማውራት ከፈለክ ለብቻክ ግባ
🤣🤣🤣🤣የወሬ ሱሰ
ታውራበት enji zm በል🙈😂(just feedback😘
እስካሁን ከተከታተልኳቸው ፓድካስቶች በይዘት በአቀራረብ በሁሉም ነገር ቆንጆ ሆኖ ያገኘሁት ፕሮግራም ነው በርቱ ብዙ እንጠብቃለን ትርሓስዬ በእውቀት በውበት በእርጋታ ከጠበቅኩሽም በላይ ነው ያገኘሁሽ i wish you all the best❤🙏thank you Dok’a podcast!
Let her talk please, You got this Tirhas ❤
ደስ ብሎኝ ነው ይዳመጥኩት
ትርሃስዬ ሀሳብሽን ያለስስት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን። አሌክስ I know you are trying to make it more conversational, but You better give others time to tell their stories without interruption.
(በመሓል በመሓል ያነሳሃቸው ሃሳቦች ጥሩ ናቸው። I was taking a lesson. Some interruptions ግን ባይኖሩ እያልኩ ነበር )
ሁለታችሁንም አመስግነናል። በርቱልን 😍
ሰጥቶ መቀበል የሚለው ፅንሰሃሳብ ለፍቅር አየሰራም
ፍቅር መስጠት ብቻ ነው።😊
ጠያቂው ግን በሰላም ነው???ደስ አይልም!
ትርሓስ በጣም በሳልና አንባቢ እንደሆንሽ ታስታውቅያለሽ።ሃሳብ አገላለፀሽ በጣም ወደድኩት። ልባም ትግራወይቲ❤❤❤❤❤
❤❤❤
እንዴት አይነት ነገር ነው ታውራበት እንጅ
Sewun tarik esketeyek dres betechaleh meten admach lemehone mokr plus yesew tarik lay mabrariya ayisetm pls leketay lemastekalel mokr bechalkew akm yesewn tarik zm blh lemascheres mokr🙏
Exactly!
Ande yetesete asteyayet medegagemim mazag new habesha sew and neger kale menganet limadu new mechem
ሴቶች ሆም ብለው ባለትዳር ወንድ በሚያሳድዱበት ዘመን አንች መቆጨትሽ የሚገርም ነው። ንፁ ልብ ነው ያለሽ እግዚያብሄር የተሻለውን፣ያንች የተባለውን ባርኮ ይስጥሽ!!!
ሰውየው ጭቅጭቅ ነው እንዴ የተያያዝከው ታውራበት እንጂ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ሁለቱም ሲያናድዱ እሷሰ አሰሬ ማሸካካት ደና ነገር ምታወራ ይመሰል😏በቃ እኔ ልዝጋው😂
ወይኔ ጠያቂው 👊👊እኔ ሃሳቤን ሳልጨርስ እሚያወራ ሰው አሎድም ምናለ ቢያዳምጥ😅
እንኳን ለመጠየቅ ለማድመጥ የሚሆን ፀጋ የለህም በእናትህ ምን ጉድ ነክ ግን እረ በስማም እሸቱ ጋር ቅረቢ በእናትሽ
እኔን ቲቲዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንቺ ንጹህ አፍቃሪ ነሽ
ወንድማችን ቅዱስ ቁርባንን ስላስረከስክቡን ተክሊልን ስላስናቅክቡን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ስጋወደሙን ያረከስክበት እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አንተ ባለጌ ስድ ነህ ያልተገራህ ያልተማርክ እኔ በሂወቴአንተን ለመጀመሪያ ተሳደቡኩ 😢😢😢
ጥሩ እንግዳ ነበርሽ😍😍😍
ምን ዋጋ አለዉ 😅
Why he ask uncessary detail እረ በስማም ምንጉድ ነው ጠያቂው
የእሸቱን podcast በደንብ እየው አንድ ጥያቄ ከጠየቀ በዋላ እረጅም ሰአት የእንግዳውን ታሪክ ይሰማል ታሪኩን እንዳንሰማ አረከን እያቆረጥካት ትርሀስዬ ምንም አላጠፋሽም አንቺ ይብላኝ ለሚስቱ ታሳዝናለች😢 በጣም ነው ምትመቺኝ GCA አብረን ተምረናል ❤
Eshetu ye podcast melekia adelem berasachew kelem new yemetut
@@kalkidan8431 ምነው ጓደኛሽ ነው እሸቱ ታሪክ ሲሰማ ሰምተሻል ታሪክ እንዲ አይሰማም አኔ ደግሞ ከማንያዘዋል ጋር አመሳስለዋለሁ ጭራሽ ዝም ማይሉ type ናቸው ጭራሽ በራሳቸው ቀለም ነው የመጡት አላለችም ሰው ሲያወራ ሀሳብ አለማስጨረስ ነው የራስ ቀለም ሰው እነንዲ አይደገፍ ሲሳሳት ተሳስተሀል ይባላል
My anger issues could never have a conversation with you. Let a person talk 😞😞😞
ትርሀስ በጣም ነው የምወድሽ ለአባትሽ ያለሽን ፍቅር ልክ እንደኔ ነሽ❤
ልክ እንደ አባትሽ መልካም ሰው ይግጠምሽ🎉
ዘንድሮማ ባለሀይማኖቶች ላይ ነው ውሸት የበረታው
እንኩዋን ሳታቂ አውቀሽም ቢሆን ከልብሽ ንሰሀ ከገባሽ ይቆር ባይ አምላክ ነው ያለሽ። የዛች ምስኪን ሴት ስብራት ያሳዝንሻል እንጂ ማንም ሴት በዚ አትፈተን በትዳር ቁስሉ ከባድ ነው፡ መፈጠሬን ጠልቼ አቃለሁ ፡ ልጄን ሳስብ እንጂ😢😢😢
በጣም ነው እንዴ ማውራት የምታወደው
🤣
Such an educational and interesting podcast. Looking forward to more episodes. Gobez Tirhas 👏👏
የሚቀረብ በት ቦታ ተሳስተሽ የማያዳምጥ ሰው ጋ ቀረብሽ ታሪክሽ መሳጭ ነበረ
😅😅😅ልጁ ግን ምን ጉድ ነህ በ እግዚአብሔር ወሬ ጥማትህ😂
😂😂😂😂
let your guest talk! This is very unprofessional 🙄🙄 and annoying
ጠያቂው ግን የአንተ ንግግር ሳሳልፍ ነው የጨረስኩት
Ere benath tawra esti wyyyyy betam nw yanadedkege ❤saksh gn yamral trhas
Menace lejetu enedetawora betelkelat? Lemme takuretatalh? Abelashehw.
እሷ አውርታ ትጨርስ ለሌላ ግዜና ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ አታውራ
OMG the guys is ከእውቀት ነፃ ዝም ቢልስ ደሞ አያስወራትም።
Ere wuuu akatelgn ko😢😢😢
የሆነ ነገሯ ሔሉን ትመሥላለች ልበል ማለቴ የዊና እህት
Enkuan Egziyabiher eredash dear
Please part 2
ይች ልጅ ግን የኔ ነው የተናገረችው ይገርማል እኔም እስከመጨረሻው እየጠበኩ ነው
ትርሃስ........... እዉነት ሚገባሽ ያህል ሰዉ አያዉቅሽም በርቺ እህቴ ደሞ ስወደዉ ከ አባትሽ ጋር ያለሽን ነገር ቁርጥ የኔና ያባቴን
ማነዉ ግን ተጠያቂዉ?አልገባኝም።
😂😂😂😂😂😂
He is Nobody
Erre ታዉራ ታሪኩ ፍሰት እንዳይኖረው በጠበጥክ
Ere sewyew men gud nw tarikun ensmabet enji
Liju mn hono new ??
😂😂😂😂😂
እንደሀይማኖተኛ ሰው አስፈሪ ዘግናኝ ፍጥረት የለም🥺🥺
እንደ አስመሳይ ነው ሚባል መስሎ እንጅ ሀይማኖቱ ስለሚያዝ አደለም በሀይማኖት ስም እንደተደበቀ ሰው በሚለው ይስተካከል በሁሉም ያለ ችግር ነው በሀይማኖት ስር ተሸሽገው የራሳቸውን ፍላጎት እሚፈጽሙ ማለት ነው ሀይማኖት በግለሰብ አይለካም ባይ ነኝ❤
ይህን ስሜት አውቃሌው ማቼም ከውስጥ መይጣፋ ነው ሃይዟሽ
ብዙ ሴቶች እያወቁ እኔ ከእሷ ስለበለጥኩኝ ነው የሚል ስሜት ይሰማቸው እና ነው የሚገቡት ሲነቃባቸው አንቺ ብቁ አይደለሽማ እኔ ምን ላርግሽ የሚሉ ስዶች አሉ
በነገራችን ላይ ከምንም እና ከማንም በላይ ራስሽን እና ውስጥሽን ነው ማመንም ማዳጥም ያለብሽ
ጀዝባነሕ በጣም ነሕ ብዙነገር ማዉራት እየቻለች አላስወራ አልሐት
ታሪኩን ስለምታውቀው ነው የምታቋርጣት
Please focus on her and the core point of the story. What you said about spiritual people is not ethical for a media person (am not saying its right or wrong what you said) & Let her express her emotions, even if she wants to cry.
I believe she is not here to take advice from you...
ወንድሜ የተሰጡህን አስተያየቶች አንብባቸው። ሰው እንዲያወራ ከጠየክ በኋላ ወሬውን (ሃሳቡን) እንዲጨርስ ፍቀድለት። እንደባለሙያ እያንዳንዱን ለማብራራት በመሃል አታቋርጥ። ሰለ relationship እያወራችሁ ቢሆንም ማብራራት የፈለከውን ነጥብ ከታሪኩ ማስታወሻ ያዝና በኋላ ብታብራራ የተሻለ ይሆን ነበር። ለወደፊት ከጠቀመህ ነው። ጥያቄ አትጠይቅ ማለት ግን አይደለም።
እንዴት ልስማት እሷን ይዝጋህ አቦ
😂😂😂😂😂
Am sorry but the guy who is asking questions is so unprofessional,he makes fun of everything plus he don't give her a chance to talk,,,,he is even making fun of her trauma,be a gentleman.ሲቀጥል ይህንን ሁሉ አለማወቅ ይዘህ ሚዲያ ላይ መውጣት ለማህበረሰቡ መልካም አይመስለኝም።ይህንን ስራ ከፈለግከው ደግሞ መፅሃፍ አንብብ በደንብ።
ኮመንተሮች ግን ሰገጤ ናቺሁ ምንድነው አንድ ሰው አስተያየት ከሰጠ በዛው እምትነዱት 😏😏
ስወዳት❤
ጠያቂው ስለደበረኝ አቋረጥኩት ሲሰለች
ትርሀስ ጎበዝ ሴት ነች አስተማረችን
Thank you my sis am always saying what u said about cheating but the problem is in our women’s
They are accepted like normal if the man is cheating to be apologised the men
አውርዳችሁ ጫኑት ሰውየው በጣም አሰልቺ ነው ኡፍፍፍፍፍ😢😢
የልጅቱ ታሪክ ስቦኝ ነው እንጅ ጠያቂው ታናድዳለህ
she didn’t come for a lecture she came to share her story. Can you allow her to talk?
እኔም የ18ኣመት ሁኝ እሱ የ36አመት ወጣት የ2ሁለት ልጆች አባት እና የትዳርባለቤት ነበረ ከዛ እኔ ምንሳላስበው ወደፍቅርአስገባኝ እኔም ወደድኩት ግን አብረን ሁነን ሳስበው ፣ከልጆቹ መለዬትእደለላበት አሳብኩና ብኩና ፣እዬተዋደድን እምትወደኝ ከሆነ ከልጆችህእናትጋር ፣ኑረህ ልጆችህን የአባትነትፍቅር ሰጥተህ ማደግ አላባቸው አልኩት እሱም የቀረው ይቅር እኔአችን አግብቸ መኖርእፈልጋለሁፈለኝ እኔም እደማይሆን ነገርኩት ከዛእዬወደድኩትእያፈቀርኩት ተለያዬን ይከው ከተለያያን ከ16፣አመትበላይ ሆነን ፣እሱም ከልጆቸጋር እኔም በስደት ፣የማጀመሪያዬ ❤እዬወደድኩህ ተለዬሁህ❤😢
Hulum yetesete asteyayet medgem menganet......... Yerasu hasab yalew sew tikit new yasaznal titi and alex are friends betam des yemil wiyiyit neberachew ende chewatam new yakerebut bizu silakesu mayet silemtfelgu new alexo u guys are very amazing keep going ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠያቂው ይረብሻል
በጣም እወዲሻለሁ❤❤❤❤
ጠየያቂው u made a good point when u said ፍቅርን ለማኙ ሳይሆን ተለምኖ የሚሰጠው ይገርመኛል
አሪፈ ነው ቆንጆ ትምህርት አዘል ቁምነገር አለው ስዐቱ በጣም እርዘመ
ወላሂ ማዳመጥ አስጠላኝ ሰውየው ምን አለ ትንሽ ዝም ብትል
Stastela mindnew mitlefelfew ende anchin gin eshetu gar etebkishalehu❤
ጠያቂው በጣም ይደብራል ።
በስርዓት እያወራች:በመሀል እየገባክ:ታሪኩን ሰባበርከው።እንግሊዝኛ እንደምንችል ለማሳወቅ ከሆነ:ሰፊ ግዜ ነበረክ:
ጠያቂው ሲያስጠላ ጠይቀህ ዝም አትልም እንደ ወይ አንተው አውራው
ይገርማል እኔም አሁን ያለሁበት ችግር ነው
በመጀመሪያ በሳል እና ንግግር አዋቂ መሆንሽን ልነግርሽ እፈልጋለሁ ጠያቂው ላይ ያየሁት ችግር ስታወራ አታስጨርሳትም ምታወራን ድራማ አይደለም ልቧ የተሰበረበትን ታሪክ ነው ልጅቷ ሲጀመር ጠያቂም አያስፈልጋትም በደንብ መተረክ ትችልበታለች አስጨርሰህ ብታዳምጣት ጥሩ ነበር
Wuyy min ayinet teyaki new atadamitim ende degimo yihe tebilual alalem rasihn gemigim
Please be a better listener during the interview and allow the interviewee to complete their thoughts before responding.
ከጋዜጠኞች ሁሉ እንደ እዮሀ ሚዲያ አቅራቢ. አለም ሰገድ እንደሱ እምወደው ሰው የለም ዝም ብሎ እሚያዳምጣቸው ነገር ትእግስቱ እባካችሁ ከእሱ ተማሩ ጣልቃ አትግቡ ጠያቂ ነን ባዮች
ሲያስጠላ ሲጀመር እኔ ከሸቱ ዉጪ አቅራቢዎች አይመቹኝም ቀልቃላ ናቸዉ😊😊😊😊
ልጁ ግን ሊያሾፉባት ነው የጠራት 😂
ጠያቂው የርጎ ዝብ ነው አጠያየቁን አልቻለም ታሪኩን ለምን ቆራረጥህው
ማሞ ፍልስፍናህን በሌላ ጊዚ አቅርብ።
ሐሳብዋን ለመግለፅ አልቻለም እኛም ለማዳመጥና ለመረዳት እንድንችል ምናለ በስርዓት እና በትእግስት ብታስጨርሳት።
እረ
ምንም ሳታወሪ ፎቶዎችሽን ሳይ ራሱ የሆነ የሚከነክንሽ ነገር እንዳለ እገምት ነበር ❤
ጠያቂው ለምን ብቻህን አታወራም
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
23:00 ፍቅርን መለመን ሰውነትን አይመጥንም !!
ልጁ ምንድነው ሚያዝገው🙄
ርእስ ያደረከው ነገ የሰውየው ጥፋት ቢኮንም ተክሊልን የሚያህል ነገን ማቅለል በጣምጥ ስህተት ነው አንተ ለይታህ ብለህ በጣም ይደብራል እንደት እርእስ ታዳርጋለህ ይህ ሀይማኖት ነክ ነው ከሱ ስህተት ያንተ ርእስ ማድርጋ አናዶኛል 😏😏😏😏
ሳቅሽ❤
እንደማስታወቂያ በመሀል እየገባህ ታሪኩ አበላሸከው
Tawerabet please
ቲክቶክላይ አች ሙሉን ሰማለሁ ብየ መጣሁ ግን ዘጋኝ ኢጭ
Yene konjo trapy jamri teru sactarist felgelsh stay safe. bro ante demo gize site interview setderge
በሰላም ነው ጠያቂዉ 😂