Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቡዬ እናታችን እንኳን ደስ አለሽ አለን እውቀትሽን ለማለ ዓለም አስፊ መፁሐፍት ሀትመሽ አሰረጭልን በንበብ ብየንስ እናግዝሽ እውቀትሽን አከፍዬን
በእውነት ብዙ የተለፋበት ነገር ወደ ውጤት ለማምጣት አንድ እርምጃ በመሄዱ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለዎት ሀኪም አበበች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን😍🙏
M7z
እንኳን ድስ ያሎት እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን መጨረሻውን ያሳምርልን ለሃገራችን ሰላም ይውረድ
ወይኔ አምላኬ! ማመን አልችልም🤩😍🤩😍🤩🌝🌝🌝 በጣም ለመማር በጣም ነው የምመኘው እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን!አምላክ ይርዳን የመጀመሪያ ተማሪዎ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ!
እኔም ጓደኛሽ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለው ብቻ ለቀኑ አምላክ ያድሰን መምህራችንንም አምላክ ይጠብቅልን
I really want to learn please inform me when it starts! I am so interested!
ስለዕፅዋቱም ቢሆን መማርና መትከል እፈልጋለሁ።እባክዎ።
ተጀመረ እንዴ ትምህርቱ? ካልተጀመረ ወይም መቼ እንደሚጀምር የምናውቅበት መንገድ ካለ ብትነግሩኝ ከልብ አመሰግናለሁ:: እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ሕዛቧና ይጠብቅ:: አሜን!
ሀኪም አበበች( የኢትዬጵያ ብርሀን እና እንቁ)በጣም በጣም በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው። እባኮትን እንዴት መመዝገብ እንዳለብኝ አሳውቁኝ።እግዚአብሔር ይስጦት ይሄንን የመሰለ ትምህርት ሊያስተምሩን ስላቀዱ!
አርትስ ቲቪ እናመሰግናለን!!! ምዝገባ ስጀመርም እንደምታሳውቁን ተስፋ እናደርጋለን!!! GALATOMA!!!
እናታችን እንኩዋን ደስ አሎት ደስስስስስስ ብሎኛል ህልሞት እንዲሁ አልቀረም እናመሰግኖታለን የእኛ እንቁ
ሐኪም አበበች በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እየስሩ ያሉት እግዚእብሔር ምኞቶን ድካሞን ሁሉ ተመልክቶ ያስቡትን ከግቡ እንዲያደርስሎት ምኞቴነው እግዚአብሔር ይርዳዎት
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነዉ ምዝገባው መቼ እንደሆነ ብታሳውቁን ደስ ይለኛል
we are blessed to have a Mother like you. thank you and congratulation, Ethiopia needs you. Love and Respect
እንኳን ደስ አለወት እናታችን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እድሜሽ ይርዘም እሽ እንማራለን
እኔ መውሰድ እፉልጋለሁ ልብዙ ጊዜ ስለጠፉብኚ አዝኘ ነበር እንኳን ደህና መጣን እንዴት ነው የምንማረው እድሜና ጤና ይስጥልን
እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ ፣ ትምህርቱ እንዳያመልጠኝ አደራ
ወ/ሮ አበበች ዓላማሽና ዕቅድሽ በጣም ደስ ይላል የዕፅዋት ማዕከሉን እንዴት መጎብአት ይቻላል።
ለሀገራችን ኩራት ነዎት። በጣም ደስ ብሎኛል። ሁሉም ነገር የተረሳ መስሎኝ አዝኜ ነበር።❤❤💚💛❤
እናታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት ብሩክ ሃሳብ ነው እውቀትዎን ለትውልዱ ለማሳወቅ የሚያደርጉት ጥረት የሚመሰገን ነው እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ ከፍፃሜ ያድርስልዎት እናታችን የውጭዎች ይህን ከማሰናከል ወደኃላ አይሉም የእኛን ንፁህ ዘር ወስደው የእነሱ GMO አርቴፊሻል ዘር ሃገራችን ለማስገባት ከግብርና ሚኒስተር ባለፈው ተፈራርመዋል እግዚአብሔር ይሁነን የኢትዮጵያ አምላክ በሚያደርጉት ሁሉ ከፊት ይቅደም እግዚአብሔር ይስጥልን::
እናታችን ይህ ሀአሣብ ለእኛም ውጭ ሐአገር ለምንኖር ልጆችዎ ጥሩ እድል ነው
ተመስገን አምላኬ እንኳን ደስ አለዎት የኢትዮጵያ እንቁ እስቲ የልቦናዎ ይድረስ እግዚአብሔር ይመስገን ልፋትዎ መሬት አልወደቀም በርቱ በርቱ እመቤቴ ማርያም ትርዳዎት አገራችን ድንቅ ናት ላወቃት። ኑሩልን አስተምሩልን በአሁኑ ሰአት ወጣቱ ስለአገሩ በጣም የሚያስብ ሆኗል እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሀሳቦዎትን ያሳካሉወት በርቱ ከቶሮንቶ ካናዳ ሐመልማል ነኝ።
i just love this respected women. may God protect and long live her...!!!!
ክብር ለኢትዮጵያ ሴቶች ሸክማቸው ለበዛባቸው ሁሉም ሴቶች ጥንካሪያቸው የትየለሌ ነው። እድሜና ጤና ለክብርት ባህላዊ ሀኪም አበበች ኢትዮጵያ።
እውነት ብዙ የተለፋበት ነገር ወደ ውጤት ለማምጣት አንድ እርምጃ በመሄዱ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለዎት ሀኪም አበበች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን ምርጥ እናታችን እንወዶታለን እኔ መማር እፈልጋለሁ መዝግቡኝ
እናት አበበች እርሶ ለሀገሬ እናት ኖት እውቀቶን አምላክ የሰጦትን ጸጋ ለትውልድ አስተላልፈው ትልቅ ሥራ እንደሚሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ... እጅግ በትልቁ አከብሮታለሁ እወዶታለሁ እናቴ
በጣም ድንቅ እናት
እልልልልልልል እግዚአብሔር ታላቅ ነው። ክብሩም ለዘላለም ነው። ሀኪም አበበች ሳይሽ ሁልግዜ ኢትዮጵያን ትመስሊኛለሽ። እውነተኛ ደርባባና አዋቂ የሴቶች ምሳሌ ነሽ። በጣም እወድሻለሁ፣ እኮራብሻለሁ። ሁልግዜ በጸሎቴ አስብሻለሁ። የኢትዮጵያ ምርጥ ቅርስ ነሽ።ልዑል እግዚእብሔር ፈቃዱ ከሆነ በአካል አንቺን ለማግኘት ሁሌ እመኛለሁ። ዛሬ ፈገግ ስትይ ሳይሽ ደስ አለኝ። ደስታሽ የኢትዮጵያዬን ትንሳኤ ያየሁ ነው የመሰለኝ። አምላክ እድሜውን ከጤና ጋር ሰጥቶሽ በደስታ እስከመጨረሻው ተሞልተሽ ያሰብሽውን ሁሉ ለመፈጸም ይብቃሽ። እልል በይ ኢትዮጵያዬ። እኛንም ከስደትና ከቅልውጥ ህይወት አውጥቶ በሰላም ወደቅድስት ሀገራችን ለመመለስ ያብቃን። አሜን አሜን አሜን።
እድሜ ጤና ይስጦት በሀገር እውቀት ለመታከም ለሚፈልግ ሰው አድራሻ ቢገለፅ
በመልካም ኢትዮጵያዊያን ሀገሬ ትድናለች :ትፈወሳለች::እድሜ ይስጥዎ እናታችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር እንኳን ደስ አሎት እናቴ❤
እባካችሁ ክብርት ሀኪም አበበችን የማገኝበት መንገድ ንገሩኝ ኢ ሜል ወይ ስልክ ወይ የሆነ ነገር
ከሁሉም ከሁሉም ከኮረና በሁላ ከሚዲያ ሲጠፉ በጣም አሳስቦኝ ነበር በድጋሚ ሳያቸው በጣም ደስ ብሎኛል እንቁ እናት እኗም መማር አፈልጋለሁ ሁሌ ብሰማቸው የማይሰለቹኝ
በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነዉ :: እባካችሁ ምዝገባ ሲጀምር አሳውቁን ::
ሀኪም አበበች ስላየሆት በጣም ደስተኛ ነኝ:: እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ለትውልድ የሚተላለፍ ዕውቀት ተቀርጸውለማስተማር ዝግጅት በመጨረሶት አድናቆቴም ከፍ ያለ ነው::እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ::ከምዕራባዊው ያልተከለሰውን ንጹህእና ዕንቁ የሆነውን ትምህርት ከዘረ ደሸት በሚገባ እንማራለን::
እናከብርዎታለን ፤ ብዙ ለፍተዉ ደክመው ዕውቀትን ገንብተው እና ተምረው፤ በቀደመው ጊዜ የተፈጠረብዎትን ጫና አልፈው ይህንን ሁሉ ዕውቀት ስላቆዩልን የዘለዓለም ጀግናችን እና ምሁር ነዎት። የ"ጥበብ " ትዕይንተ መስኮት እናመሰግናለን።
እንኳን ደስ ያለዎ እናታችን!!! እኛም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላሟን ያምጣልን🙏💚💛❤️💚💛❤️
እባካችሁ የሀኪም አበበች ክሊንክን የምታውቁ ሼር አድርጉኘ። ድንቅ ዜጋ !!!!
የኔ ውድ እናት ስወድሽ እደው ረጅም እድሜ ከጤና እመኝልሻለው እማ
ሐኪም አበበች እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃዎት ለካስ እግዚአብሔር ይራመዳል እንጂ አይሮጥምበእውነት ደስታዬን ለመግለጽ ያቅተኛል ከ2015 ዩሮፕያን አቆጣጠር ጀምሮ በጣም የምቆጭበት ነገር በመሆኑ ነው ደስታዬን መግለጽ ያቃተኝ ድንቅ ሥራ በእግዚአብሔር ጊዜ ሆነ ጠላት ደስ እንዳይለው አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የሁል ጊዜ የደስታዎ ተጋሪ ነኝ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም በክብር ይለምልም 🙏🏾💚💛♥️🙏🏾
በጣም በጣም ደስ ይላል!!እኔም መማር እፈልጋለሁ እንዴት ነው ምዝገባው🙄
እናታችን ሀኪም አበበች እንኳን ደስ አልዎት!!! ፈጣሪ እድሜ ሰጥቶት ለዘመናት የለፉበት ውጤት መቋጫ አግኝቶ ስላዪት::
እድሜና፣ጤናይስጦት፣ለአቢይም፣እድሜይስጠው፣በሱዘበን፣ይሄንን፣አሳየየን፣ልጄተባረክ፣ሀኪም፣አበበች፣እድሜይስጦት።
የልፋቶን ውጤት በህይወት እያሉ በምየቶ እንካን ደስ ኣልዎት ዘመናዊው ኣለም እንካን ሳይንስ የተስማማበትን መድኃኒት ለደሀ ሀገር ኣላካፈሉም የኣለም ደሀ ሀገር ከ COVID 19 የተስቦ በሽታ ይማር ወደራሳችን እንመለስ እግዛብሄር ይፈርዳል በርቱ
በጣም ትልቅ ነገር ነው ለሐገር እድገትም የሚጠቅም ነው በጣም እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ግሩም ዜና እግዚአብሔር ፍጻሜዎን ያሳምርልዎ እናታችን
እጅግ በጣም ደስ ይላል ሀኪም አበበች ያለባበስና የኳሊቲያችን መውረዱ ወሳኝ ሀሳብነው ! ሀገራዊ (ባህላዊ ) ህክምናም ከየትኞውም ህክምና ከየትኞውም ሀገር የኢትዩጽያ እንደሆነ መመስከርም እችላለሁ ! እድሜና ጤናዎን ያርዝምልን 🤲 ለእርስዎና ለመሰልዎ የኢትዩ ሀኪሞች እድሜ ይስጥልን ! በጣም እናመሰግናለነ የተሳካ የስራ ዘመን ይሁንልዎ !!
ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥዎት እግዚያብሔር የሰጠዎት ፀጋናዕውቀት ለትውልድ እንደሚተርፍ ተሥፋ አደርጋለሁ
ለተነገረን ጥሩ ተስፋ እናመሰግናለን ጤናና እድሜ ይስጥልን እናታችን ትምህርቱ መቼ ነው የሚጀመረው?
በእውነት እግዚአብሔር በጣም አመሰግነዋለሁ፣የኢትዮጵያ እንቁ እናት እንኳን በሰላም አየኖት ፣እንኳን ያሰቡት ተሳካሎት።ሃገራችን እንደናንተ ያሉትን ገና ስለምታፉራ አለም መድሃኒታችንን በመለግ ገና ትንበረክካለች።🙏🙏🙏♥️
ሀኪሞ አበበች ድንቅ አስተታሰብና ስብዕና አለሽ እግዚአብሔር ጥረትሽን ተመልክቶ ዕድሜሽን ከፍ አድርጎ የምታስቢው ቦታ ያድርስሽ እኔም ተማሪሽ ለመሆን ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ የምትሠሪከቸው ሥራዎች የተማርሽቸው ትምሕርቸቶችና በዕርሱ ያሉት ሁሉ ለማወቅ ያለኝ ፍላጎት ከቃላት በላይ ነዉ።
ኢትዮጵያዬ ሁሉም ነገር እንደሚስተካከል ተስፋ አለኝ።ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Woooooooooooow ሲጠብቀው የነበረ ነገር መጣልን። የሚገርም ጊዜን ልናይ ነው ገና! እናታችን ክብረት ይስጥልን። ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልሎት!!!!!!! ሀገሬ አሁን እየነጋልሽ ነው ልጆችሽ ሊቃውንት ሊሆኑልሽ ነው።
ውድ እጅግ በጣም የተከበሩ እናታችን ሐኪም አበበች እንኩዋንም ደስ አለወት :: ስንት አመት ሙሉ ለፍተው ኢትዮጵያን አኩርተዋታል ልጆቸዎም ኮርተንበዋል በስንት ሽ ዘመን ከደሽት ጀምሮ ያለን የሕክምና ጥበብ እያሳወቁን ይገኛሉ ሐገራችን በማሳነስ የመቶ አመት ታሪክ ይናት ለሚሉት ሁ ታላቅ ት.ቤትም ሆነዋልእግዚአብሔር ሙሉጤንነ ኞችት
እግዚአብሔር ሙሉ ጤን ነት ከእድሜ ጋር እንዲያድለዎ ከልብ እመኛለሁ:: እውቀተዎም ብዙ ብሩህ እንደሚተካ አልጠራጠርም ኢትዮጵያችን ንበእውቀት ትበልጽግእሜን እሜን አሜን!! 🙏💚💛❤️🙏
እግዚአብሔር ይጠብቆት ያቆይልን ሃኪም አበበች
በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ሀኪም ክብር ይገባዎታል
ኢትዮጵያዬ የኔ እናት ጠላቶችሽን እግዚአብሔር ያጥፍልሽ እና ትንሳኤሽን ያሳየን እነዚ ሁሉው የትንሳኤሽ ምዕራፍ ነው
So happy to see you, Dr ❤️
መልካም አስተሳሰብ ነው እንዴት ነው መሳተፍ የሚቻለው
ሐኪም አበበች ስላየሁዎት በጣም ደስ ብሎኛል። እንኳን ደስ አለዎ።
በጣም ደስ ይላል ...
እውቀትን በጣሞ ነው የሚጠቀቅመው በርቱ አድሜ ከጤና ይሥጦት
እንኳን ደስ አለን ለሁሉም ቀን አለው
የኔ እናት የኔ መሁር አለም እኮ አንቺን ቢያገኝሽ በወርቅ እጁ ይይዝሽ ነበር ምን ያደርጋል ኢትዮጵያያያያ እንቁኦቿን እንክት ማድረግ ነው ምን እርግማን ይሆንንንንን
የኔ እናት ምን ኦልሻለዉ በኔ አንደበት ብቻ ልዑሉ እግዚአብሔርይጠብቅሽ።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አንቺ የሃገር ዋርኮ እግዚአብሔር ያበርታዎ እድሉን ካገኝን የመጀመሪያው ተማሪዎት ነኝ
እንቁ እናት! ለልጆቻችን ፈለግሽን እናሳያለን:: በጣም ደስ ብሎኛል::
ይህንን ትምርት ለማግኘት በተስፋ እንተብቃለን
እንደነዚህ ያሉትን ወገኖችጨያብዛልን እድሜና ጤና እመኝለዎታለሁ
እናታቸውን እንኳን ደስ አሎት እድሜና ጤና ይስጥልን❤️
እንኳን ደስ አሎት እናታችን የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁ ሊንኩን ላኩልኝ በጣም ነው መማር የምፈልገው
ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር እንኳን ደስ አሎት እናታችን .የምዝገባው ግዜ መች ይሆን እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ እኔም መማር እፈልጋለሁ .
ዶ/ር እረጅም አድሜይስጥልን
የነበረን ነገር ሁሉ ይመለሳል በኢትዮጵያ ተስፋ አንቆርጥም
እንኳን በሰለም መጡልን እትዬ አቡ እናቴ የኢትዮጵያን ኩረት እግዚአብሔር ለአገሬ ምድር ከበቀኝ እርሷ ጋር ሰሊደርስ አልመለስም የእኛ ዕንቁ የኢትዮጵያ አምላክ ያቆይልን 🙏
Enam aslkshign marrr
Endaf ayihon
14 ደቂቃ ይህን ለመሰለ ብርቅ አገራዊ ጉዳይ? ኧረ የሚያጠግብ ሰፋ ያለ መሰናዶ ይዘጋጅበት:: የመጀመሪያው ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ::
Me too!!!
እኔም
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ ያለሽ
የኔ እናት ስወዳቸው እንኳን ለዚ አበቆት። 💐
የኔ እናት እንኳን ደኅና መጡ
ሰላም የኔ እናት ዘመን ይባረክ
እግዚአቤሔር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥልን! ብርቱ ሴት!
እድሜ ይስጥልን እናቴ ለኢትዮጲያ ሲል
አምላክ ዕድሜን ከጤና ጋ ይስጦት ደግሞም እኔም የእርሶን ፈለግ የምከተል እና ሀገሬን በአለም አደባባይ ከፍ የማደርግ ልጆት ነኝ አምላክ የሀገራችንን ክብር እንደሚመልስ ሙሉ ተስፋ አለኝ በዛ ውስጥም ከኔ የሚጠበቀውን የማደርግ ነኝ። እንደ አምላክ ፍቃድ🙏🙏
እናመሠግናለን።እናታችን ለመማር በጣም ፍላጎት አለን ።የአባቶቻችን አምላክ ይከተላቸው።የኢትዮጽየያ አምላክ አሰድሜ ከጤና ያድልልን።
Long live Abiy Mariamn! I have no words for you.
ግሩም ዜና እግዚአብሔር ፍጻሜዎን ያሳምርልዎ....
ደስ ሲል አንድ ቀንም የእርስዎን ትምህርት ማግኘት በቻልኩ
ፈጣሪ ዕድሜ ጤናይሰጥልን እደርሶያሉሰውየብዛልንኑሩልንሀኪም አበበች
Good to see you w/r Abebech Good luck you deserve more God bless you more and more
ለሀገር እና ትውልድ የሚያስብ ሰው ባለመኖሩ የባከነ ልፋት ሆነው የቆዩ እናት ናቸው። እግዚአብሔር ግን ጊዜውን ጠብቆ ያከናውናል እና ተመስገን ከማለት ሌላ ምን አለን።
It was Dr Abiy that pressed the button with his oromia kins to allow her to reopen her practice so what has that got to do with God??? Humans closed her practice nonhumans reopened it.
ሥልጠና በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
የሀገር አለኝታ ነዎትና እድሜና ጤና ሰቶወት ህልመዎ እውን እንዲሆን የመድሐኒያለም ቸርነት አይለየዎት።በዘረጉት መንገድ የመንግስት እና የሕዝብ ተሣትፎ ከተጨመረበት ወደትልቅ የምርምር ማእከል ይቀየራል ብዬ እገምታለሁ።ለማንኛውም ህልመዎ እውን ሆኖ እንዲያዩት ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ አይለየዎት።
በጣም ደስ ይላል::
እንኳን ደስ ያለዎት ክብረት ይስጥልን እድለኛ ሆነን ብንማር በጣም ደስ ይለናል።❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገንተመስገን💚💛❤
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው:: online ከሆነ? እኛም ውጭ ያለነው ሰዎች የመማር ዕድል ይኖረናል እናመሰግናለን🙏🏾
እንኳን ደህና መጡ ሐኪም አበበች የሀገር ቅርሳችን ኖት ክክፋ እግዚሐብሄር ይጠብቆት የሰቡት ይካ!🙏
እንኳን ደስ አለዎት ሐኪም አበበች ትልቅ ክብር ነው ያለኝ!
ሀኪም አበበች ያለችበትን አድራሻና ስልክ ቁጥሯን የምታውቁ ተባበሩኝ
መመዝገብ እፈልጋለሁ የት ነው ፋርማሲስት ነኝ የሀገሬን ጥበብ መማር ግዴታዬ ነው
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን
እግዚአብሔር ይመስገን የድካሞት ዉጤት አገኘ
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን
አሜሪካ ይሄ እኮ እንዳለን ስለምታውቅ ነው ደሟ ተክ ተክ የሚል
በጣም የመምመኘው ትምህርት ከልጅነቴ ጀምሮ ማወቅ የምፈልገው ነው ሲጀመር አሳውቁኝ🙏
🎉ሰላም እናታችን በጣም አስደሳች ነገር ነው የነገሩን እዴት መመዝገብ እችላለን
Dear miss Abebech You are great I appreciate your thoughts and your idea being our selves and loving it . I think I will be your student.
እንኩዋን ደስ አለንእድሜ እና ጤናለ እናታችን ይሁን 🙏
አቡዬ እናታችን እንኳን ደስ አለሽ አለን እውቀትሽን ለማለ ዓለም አስፊ መፁሐፍት ሀትመሽ አሰረጭልን በንበብ ብየንስ እናግዝሽ እውቀትሽን አከፍዬን
በእውነት ብዙ የተለፋበት ነገር ወደ ውጤት ለማምጣት አንድ እርምጃ በመሄዱ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለዎት ሀኪም አበበች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን😍🙏
M
7z
እንኳን ድስ ያሎት እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን መጨረሻውን ያሳምርልን
ለሃገራችን ሰላም ይውረድ
ወይኔ አምላኬ! ማመን አልችልም🤩😍🤩😍🤩🌝🌝🌝 በጣም ለመማር በጣም ነው የምመኘው እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን!አምላክ ይርዳን የመጀመሪያ ተማሪዎ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ!
እኔም ጓደኛሽ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለው ብቻ ለቀኑ አምላክ ያድሰን መምህራችንንም አምላክ ይጠብቅልን
I really want to learn please inform me when it starts! I am so interested!
ስለዕፅዋቱም ቢሆን መማርና መትከል እፈልጋለሁ።እባክዎ።
ተጀመረ እንዴ ትምህርቱ? ካልተጀመረ ወይም መቼ እንደሚጀምር የምናውቅበት መንገድ ካለ ብትነግሩኝ ከልብ አመሰግናለሁ:: እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ሕዛቧና ይጠብቅ:: አሜን!
ሀኪም አበበች( የኢትዬጵያ ብርሀን እና እንቁ)
በጣም በጣም በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው። እባኮትን እንዴት መመዝገብ እንዳለብኝ አሳውቁኝ።
እግዚአብሔር ይስጦት ይሄንን የመሰለ ትምህርት ሊያስተምሩን ስላቀዱ!
አርትስ ቲቪ እናመሰግናለን!!! ምዝገባ ስጀመርም እንደምታሳውቁን ተስፋ እናደርጋለን!!! GALATOMA!!!
እናታችን እንኩዋን ደስ አሎት ደስስስስስስ ብሎኛል ህልሞት እንዲሁ አልቀረም እናመሰግኖታለን የእኛ እንቁ
ሐኪም አበበች በጣም ደስ የሚል ነገር ነው
እየስሩ ያሉት እግዚእብሔር ምኞቶን ድካሞን ሁሉ ተመልክቶ ያስቡትን ከግቡ እንዲያደርስሎት ምኞቴነው እግዚአብሔር
ይርዳዎት
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነዉ ምዝገባው መቼ እንደሆነ ብታሳውቁን ደስ ይለኛል
we are blessed to have a Mother like you. thank you and congratulation, Ethiopia needs you. Love and Respect
እንኳን ደስ አለወት እናታችን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እድሜሽ ይርዘም እሽ እንማራለን
እኔ መውሰድ እፉልጋለሁ ልብዙ ጊዜ ስለጠፉብኚ አዝኘ ነበር እንኳን ደህና መጣን እንዴት ነው የምንማረው እድሜና ጤና ይስጥልን
እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ ፣ ትምህርቱ እንዳያመልጠኝ አደራ
ወ/ሮ አበበች ዓላማሽና ዕቅድሽ በጣም ደስ ይላል የዕፅዋት ማዕከሉን እንዴት መጎብአት ይቻላል።
ለሀገራችን ኩራት ነዎት። በጣም ደስ ብሎኛል።
ሁሉም ነገር የተረሳ መስሎኝ አዝኜ ነበር።❤❤
💚💛❤
እናታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት ብሩክ ሃሳብ ነው እውቀትዎን ለትውልዱ ለማሳወቅ የሚያደርጉት ጥረት የሚመሰገን ነው እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ ከፍፃሜ ያድርስልዎት እናታችን የውጭዎች ይህን ከማሰናከል ወደኃላ አይሉም የእኛን ንፁህ ዘር ወስደው የእነሱ GMO አርቴፊሻል ዘር ሃገራችን ለማስገባት ከግብርና ሚኒስተር ባለፈው ተፈራርመዋል እግዚአብሔር ይሁነን የኢትዮጵያ አምላክ በሚያደርጉት ሁሉ ከፊት ይቅደም እግዚአብሔር ይስጥልን::
እናታችን ይህ ሀአሣብ ለእኛም ውጭ ሐአገር ለምንኖር ልጆችዎ ጥሩ እድል ነው
ተመስገን አምላኬ እንኳን ደስ አለዎት የኢትዮጵያ እንቁ እስቲ የልቦናዎ ይድረስ እግዚአብሔር ይመስገን ልፋትዎ መሬት አልወደቀም በርቱ በርቱ እመቤቴ ማርያም ትርዳዎት አገራችን ድንቅ ናት ላወቃት። ኑሩልን አስተምሩልን በአሁኑ ሰአት ወጣቱ ስለአገሩ በጣም የሚያስብ ሆኗል እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሀሳቦዎትን ያሳካሉወት በርቱ ከቶሮንቶ ካናዳ ሐመልማል ነኝ።
i just love this respected women. may God protect and long live her...!!!!
ክብር ለኢትዮጵያ ሴቶች ሸክማቸው ለበዛባቸው ሁሉም ሴቶች ጥንካሪያቸው የትየለሌ ነው። እድሜና ጤና ለክብርት ባህላዊ ሀኪም አበበች ኢትዮጵያ።
እውነት ብዙ የተለፋበት ነገር ወደ ውጤት ለማምጣት አንድ እርምጃ በመሄዱ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለዎት ሀኪም አበበች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን ምርጥ እናታችን እንወዶታለን እኔ መማር እፈልጋለሁ መዝግቡኝ
እናት አበበች እርሶ ለሀገሬ እናት ኖት እውቀቶን አምላክ የሰጦትን ጸጋ ለትውልድ አስተላልፈው ትልቅ ሥራ እንደሚሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ... እጅግ በትልቁ አከብሮታለሁ እወዶታለሁ እናቴ
በጣም ድንቅ እናት
እልልልልልልል እግዚአብሔር ታላቅ ነው። ክብሩም ለዘላለም ነው። ሀኪም አበበች ሳይሽ ሁልግዜ ኢትዮጵያን ትመስሊኛለሽ። እውነተኛ ደርባባና አዋቂ የሴቶች ምሳሌ ነሽ። በጣም እወድሻለሁ፣ እኮራብሻለሁ። ሁልግዜ በጸሎቴ አስብሻለሁ። የኢትዮጵያ ምርጥ ቅርስ ነሽ።ልዑል እግዚእብሔር ፈቃዱ ከሆነ በአካል አንቺን ለማግኘት ሁሌ እመኛለሁ። ዛሬ ፈገግ ስትይ ሳይሽ ደስ አለኝ። ደስታሽ የኢትዮጵያዬን ትንሳኤ ያየሁ ነው የመሰለኝ። አምላክ እድሜውን ከጤና ጋር ሰጥቶሽ በደስታ እስከመጨረሻው ተሞልተሽ ያሰብሽውን ሁሉ ለመፈጸም ይብቃሽ። እልል በይ ኢትዮጵያዬ። እኛንም ከስደትና ከቅልውጥ ህይወት አውጥቶ በሰላም ወደቅድስት ሀገራችን ለመመለስ ያብቃን። አሜን አሜን አሜን።
እድሜ ጤና ይስጦት በሀገር እውቀት ለመታከም ለሚፈልግ ሰው አድራሻ ቢገለፅ
በመልካም ኢትዮጵያዊያን ሀገሬ ትድናለች :ትፈወሳለች::እድሜ ይስጥዎ እናታችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር እንኳን ደስ አሎት እናቴ❤
እባካችሁ ክብርት ሀኪም አበበችን የማገኝበት መንገድ ንገሩኝ ኢ ሜል ወይ ስልክ ወይ የሆነ ነገር
ከሁሉም ከሁሉም ከኮረና በሁላ ከሚዲያ ሲጠፉ በጣም አሳስቦኝ ነበር በድጋሚ ሳያቸው በጣም ደስ ብሎኛል እንቁ እናት እኗም መማር አፈልጋለሁ ሁሌ ብሰማቸው የማይሰለቹኝ
በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነዉ :: እባካችሁ ምዝገባ ሲጀምር አሳውቁን ::
ሀኪም አበበች ስላየሆት በጣም ደስተኛ ነኝ:: እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ለትውልድ የሚተላለፍ ዕውቀት ተቀርጸው
ለማስተማር ዝግጅት በመጨረሶት አድናቆቴም ከፍ ያለ ነው::
እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ::
ከምዕራባዊው ያልተከለሰውን ንጹህ
እና ዕንቁ የሆነውን ትምህርት ከዘረ ደሸት
በሚገባ እንማራለን::
እናከብርዎታለን ፤ ብዙ ለፍተዉ ደክመው ዕውቀትን ገንብተው እና ተምረው፤ በቀደመው ጊዜ የተፈጠረብዎትን ጫና አልፈው ይህንን ሁሉ ዕውቀት ስላቆዩልን የዘለዓለም ጀግናችን እና ምሁር ነዎት።
የ"ጥበብ " ትዕይንተ መስኮት እናመሰግናለን።
እንኳን ደስ ያለዎ እናታችን!!! እኛም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላሟን ያምጣልን🙏💚💛❤️💚💛❤️
እባካችሁ የሀኪም አበበች ክሊንክን የምታውቁ ሼር አድርጉኘ። ድንቅ ዜጋ !!!!
የኔ ውድ እናት ስወድሽ እደው ረጅም እድሜ ከጤና እመኝልሻለው እማ
ሐኪም አበበች እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃዎት ለካስ እግዚአብሔር ይራመዳል እንጂ አይሮጥም
በእውነት ደስታዬን ለመግለጽ ያቅተኛል ከ2015 ዩሮፕያን አቆጣጠር ጀምሮ በጣም የምቆጭበት ነገር በመሆኑ ነው ደስታዬን መግለጽ ያቃተኝ ድንቅ ሥራ በእግዚአብሔር ጊዜ ሆነ ጠላት ደስ እንዳይለው
አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የሁል ጊዜ የደስታዎ ተጋሪ ነኝ
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም በክብር ይለምልም 🙏🏾💚💛♥️🙏🏾
በጣም በጣም ደስ ይላል!!እኔም መማር እፈልጋለሁ እንዴት ነው ምዝገባው🙄
እናታችን ሀኪም አበበች እንኳን ደስ አልዎት!!! ፈጣሪ እድሜ ሰጥቶት ለዘመናት የለፉበት ውጤት መቋጫ አግኝቶ ስላዪት::
እድሜና፣ጤናይስጦት፣ለአቢይም፣እድሜይስጠው፣በሱዘበን፣ይሄንን፣አሳየየን፣ልጄተባረክ፣ሀኪም፣አበበች፣እድሜይስጦት።
የልፋቶን ውጤት በህይወት እያሉ በምየቶ እንካን ደስ ኣልዎት ዘመናዊው ኣለም እንካን ሳይንስ የተስማማበትን መድኃኒት ለደሀ ሀገር ኣላካፈሉም የኣለም ደሀ ሀገር ከ COVID 19 የተስቦ በሽታ ይማር ወደራሳችን እንመለስ እግዛብሄር ይፈርዳል በርቱ
በጣም ትልቅ ነገር ነው ለሐገር እድገትም የሚጠቅም ነው በጣም እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
ግሩም ዜና እግዚአብሔር ፍጻሜዎን ያሳምርልዎ እናታችን
እጅግ በጣም ደስ ይላል ሀኪም አበበች ያለባበስና የኳሊቲያችን መውረዱ ወሳኝ ሀሳብነው ! ሀገራዊ (ባህላዊ ) ህክምናም ከየትኞውም ህክምና ከየትኞውም ሀገር የኢትዩጽያ እንደሆነ መመስከርም እችላለሁ ! እድሜና ጤናዎን ያርዝምልን 🤲 ለእርስዎና ለመሰልዎ የኢትዩ ሀኪሞች እድሜ ይስጥልን ! በጣም እናመሰግናለነ የተሳካ የስራ ዘመን ይሁንልዎ !!
ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥዎት እግዚያብሔር የሰጠዎት ፀጋናዕውቀት ለትውልድ እንደሚተርፍ ተሥፋ አደርጋለሁ
ለተነገረን ጥሩ ተስፋ እናመሰግናለን ጤናና እድሜ ይስጥልን እናታችን ትምህርቱ መቼ ነው የሚጀመረው?
በእውነት እግዚአብሔር በጣም አመሰግነዋለሁ፣የኢትዮጵያ እንቁ እናት እንኳን በሰላም አየኖት ፣እንኳን ያሰቡት ተሳካሎት።ሃገራችን እንደናንተ ያሉትን ገና ስለምታፉራ አለም መድሃኒታችንን በመለግ ገና ትንበረክካለች።🙏🙏🙏♥️
ሀኪሞ አበበች ድንቅ አስተታሰብና ስብዕና አለሽ እግዚአብሔር ጥረትሽን ተመልክቶ ዕድሜሽን ከፍ አድርጎ የምታስቢው ቦታ ያድርስሽ እኔም ተማሪሽ ለመሆን ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ የምትሠሪከቸው ሥራዎች የተማርሽቸው ትምሕርቸቶችና በዕርሱ ያሉት ሁሉ ለማወቅ ያለኝ ፍላጎት ከቃላት በላይ ነዉ።
ኢትዮጵያዬ ሁሉም ነገር እንደሚስተካከል ተስፋ አለኝ።ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Woooooooooooow ሲጠብቀው የነበረ ነገር መጣልን። የሚገርም ጊዜን ልናይ ነው ገና! እናታችን ክብረት ይስጥልን። ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልሎት!!!!!!! ሀገሬ አሁን እየነጋልሽ ነው ልጆችሽ ሊቃውንት ሊሆኑልሽ ነው።
ውድ እጅግ በጣም የተከበሩ እናታችን ሐኪም አበበች እንኩዋንም ደስ አለወት :: ስንት አመት ሙሉ ለፍተው ኢትዮጵያን አኩርተዋታል ልጆቸዎም ኮርተንበዋል በስንት ሽ ዘመን ከደሽት ጀምሮ ያለን የሕክምና ጥበብ እያሳወቁን ይገኛሉ ሐገራችን በማሳነስ የመቶ አመት ታሪክ ይናት ለሚሉት ሁ ታላቅ ት.ቤትም ሆነዋል
እግዚአብሔር ሙሉጤንነ ኞችት
እግዚአብሔር ሙሉ ጤን ነት ከእድሜ ጋር እንዲያድለዎ ከልብ እመኛለሁ:: እውቀተዎም ብዙ ብሩህ እንደሚተካ አልጠራጠርም
ኢትዮጵያችን ንበእውቀት ትበልጽግ
እሜን እሜን አሜን!!
🙏💚💛❤️🙏
እግዚአብሔር ይጠብቆት ያቆይልን ሃኪም አበበች
በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ሀኪም ክብር ይገባዎታል
ኢትዮጵያዬ የኔ እናት ጠላቶችሽን እግዚአብሔር ያጥፍልሽ እና ትንሳኤሽን ያሳየን እነዚ ሁሉው የትንሳኤሽ ምዕራፍ ነው
So happy to see you, Dr ❤️
መልካም አስተሳሰብ ነው እንዴት ነው መሳተፍ የሚቻለው
ሐኪም አበበች ስላየሁዎት በጣም ደስ ብሎኛል። እንኳን ደስ አለዎ።
በጣም ደስ ይላል ...
እውቀትን በጣሞ ነው የሚጠቀቅመው በርቱ አድሜ ከጤና ይሥጦት
እንኳን ደስ አለን ለሁሉም ቀን አለው
የኔ እናት የኔ መሁር አለም እኮ አንቺን ቢያገኝሽ በወርቅ እጁ ይይዝሽ ነበር ምን ያደርጋል ኢትዮጵያያያያ እንቁኦቿን እንክት ማድረግ ነው ምን እርግማን ይሆንንንንን
የኔ እናት ምን ኦልሻለዉ በኔ አንደበት ብቻ ልዑሉ እግዚአብሔርይጠብቅሽ።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አንቺ የሃገር ዋርኮ እግዚአብሔር ያበርታዎ እድሉን ካገኝን የመጀመሪያው ተማሪዎት ነኝ
እንቁ እናት! ለልጆቻችን ፈለግሽን እናሳያለን:: በጣም ደስ ብሎኛል::
ይህንን ትምርት ለማግኘት በተስፋ እንተብቃለን
እንደነዚህ ያሉትን ወገኖችጨያብዛልን እድሜና ጤና እመኝለዎታለሁ
እናታቸውን እንኳን ደስ አሎት እድሜና ጤና ይስጥልን❤️
እንኳን ደስ አሎት እናታችን የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁ ሊንኩን ላኩልኝ በጣም ነው መማር የምፈልገው
ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር እንኳን ደስ አሎት እናታችን .የምዝገባው ግዜ መች ይሆን እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ እኔም መማር እፈልጋለሁ .
ዶ/ር እረጅም አድሜይስጥልን
የነበረን ነገር ሁሉ ይመለሳል በኢትዮጵያ ተስፋ አንቆርጥም
እንኳን በሰለም መጡልን እትዬ አቡ እናቴ የኢትዮጵያን ኩረት እግዚአብሔር ለአገሬ ምድር ከበቀኝ እርሷ ጋር ሰሊደርስ አልመለስም የእኛ ዕንቁ የኢትዮጵያ አምላክ ያቆይልን 🙏
Enam aslkshign marrr
Endaf ayihon
14 ደቂቃ ይህን ለመሰለ ብርቅ አገራዊ ጉዳይ? ኧረ የሚያጠግብ ሰፋ ያለ መሰናዶ ይዘጋጅበት:: የመጀመሪያው ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ::
Me too!!!
እኔም
እኔም
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ ያለሽ
የኔ እናት ስወዳቸው እንኳን ለዚ አበቆት። 💐
የኔ እናት እንኳን ደኅና መጡ
ሰላም የኔ እናት ዘመን ይባረክ
እግዚአቤሔር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥልን! ብርቱ ሴት!
እድሜ ይስጥልን እናቴ ለኢትዮጲያ ሲል
አምላክ ዕድሜን ከጤና ጋ ይስጦት ደግሞም እኔም የእርሶን ፈለግ የምከተል እና ሀገሬን በአለም አደባባይ ከፍ የማደርግ ልጆት ነኝ አምላክ የሀገራችንን ክብር እንደሚመልስ ሙሉ ተስፋ አለኝ በዛ ውስጥም ከኔ የሚጠበቀውን የማደርግ ነኝ። እንደ አምላክ ፍቃድ🙏🙏
እናመሠግናለን።እናታችን ለመማር በጣም ፍላጎት አለን ።የአባቶቻችን አምላክ ይከተላቸው።የኢትዮጽየያ አምላክ አሰድሜ ከጤና ያድልልን።
Long live Abiy Mariamn! I have no words for you.
ግሩም ዜና እግዚአብሔር ፍጻሜዎን ያሳምርልዎ....
ደስ ሲል አንድ ቀንም የእርስዎን ትምህርት ማግኘት በቻልኩ
ፈጣሪ ዕድሜ ጤናይሰጥልን እደርሶያሉሰውየብዛልንኑሩልንሀኪም አበበች
Good to see you w/r Abebech Good luck you deserve more God bless you more and more
ለሀገር እና ትውልድ የሚያስብ ሰው ባለመኖሩ የባከነ ልፋት ሆነው የቆዩ እናት ናቸው። እግዚአብሔር ግን ጊዜውን ጠብቆ ያከናውናል እና ተመስገን ከማለት ሌላ ምን አለን።
It was Dr Abiy that pressed the button with his oromia kins to allow her to reopen her practice so what has that got to do with God??? Humans closed her practice nonhumans reopened it.
ሥልጠና በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
የሀገር አለኝታ ነዎትና እድሜና ጤና ሰቶወት ህልመዎ እውን እንዲሆን የመድሐኒያለም ቸርነት አይለየዎት።በዘረጉት መንገድ የመንግስት እና የሕዝብ ተሣትፎ ከተጨመረበት ወደትልቅ የምርምር ማእከል ይቀየራል ብዬ እገምታለሁ።ለማንኛውም ህልመዎ እውን ሆኖ እንዲያዩት ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ አይለየዎት።
በጣም ደስ ይላል::
እንኳን ደስ ያለዎት ክብረት ይስጥልን እድለኛ ሆነን ብንማር በጣም ደስ ይለናል።❤❤❤
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገንተመስገን💚💛❤
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው:: online ከሆነ? እኛም ውጭ ያለነው ሰዎች የመማር ዕድል ይኖረናል እናመሰግናለን🙏🏾
እንኳን ደህና መጡ ሐኪም አበበች የሀገር ቅርሳችን ኖት ክክፋ እግዚሐብሄር ይጠብቆት የሰቡት ይካ!🙏
እንኳን ደስ አለዎት ሐኪም አበበች ትልቅ ክብር ነው ያለኝ!
ሀኪም አበበች ያለችበትን አድራሻና ስልክ ቁጥሯን የምታውቁ ተባበሩኝ
መመዝገብ እፈልጋለሁ የት ነው ፋርማሲስት ነኝ የሀገሬን ጥበብ መማር ግዴታዬ ነው
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን
እግዚአብሔር ይመስገን የድካሞት ዉጤት አገኘ
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን
አሜሪካ ይሄ እኮ እንዳለን ስለምታውቅ ነው ደሟ ተክ ተክ የሚል
በጣም የመምመኘው ትምህርት ከልጅነቴ ጀምሮ ማወቅ የምፈልገው ነው ሲጀመር አሳውቁኝ🙏
🎉ሰላም እናታችን በጣም አስደሳች ነገር ነው የነገሩን እዴት መመዝገብ እችላለን
Dear miss Abebech You are great I appreciate your thoughts and your idea being our selves and loving it . I think I will be your student.
እንኩዋን ደስ አለን
እድሜ እና ጤና
ለ እናታችን ይሁን 🙏