አንድሮሜዳ: ድንጋይ የሚያቀልጥ አስደናቂ ማዕድን በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии •

  • @EmumariaGech
    @EmumariaGech 4 месяца назад +9

    ሮዳስ ፈጣሪ መልካሙን እና የልብህን ሀሳብ ሁሉ ይምላልህ ጀግናነህ እና አመስግናለው አበበች የማንነት ፤የእውቀት እና የአቋም መለኪያ ጥግ ነዎት ትልቅ እውቀት እና ስልጣኔ በርሶ እንዲሰየም እጥራለው ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን!!!❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 2 месяца назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rarecell1109
    @rarecell1109 5 лет назад +4

    አቤት እንዴት እንደሚጣፍጥ ሀኪም አበበች ሽፈራው እድሜሽን ያርዝመው የቅዱሳን አምላክ ግን ይሄ ማንነቱ የጠፋበት ትውልድ ታሪክ እና ቅርስ ጠላቴ ላለው በደምብ እንዲሰማ ወንድማችን ሮዳስ እባክህን በርታ በፈጣሪ እራስህን ጠብቅ ኪዳነ ምህረት እናቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልልኝ እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያቅርበው ብቻ ምን እንደምል አቃተኝ ቃል አጠረኝ ግንምን አለ ትውልዱ ቢማር ምንድነው እንደዚ አይነ ልቦናው የተደፈነው አምላከ ቅዱሳን ብቻ ማስተዋሉን ያሳድርብን ሀኪም አበበች ሽፈራው አሁንም አብቢ አቦ ማር ማር ነሽ ግን ዘርሽ ይባረክ

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 года назад +4

    ይገርማል እኔ አሁን ስለምትሉት ነገር ምንም አላውቅም አቤት አገሬ ድንቅ ናት እናመሰግናለን ለሐኪም አበበች ለዶክተር ሮዳስ ታላቅ ክብር አለኝ

  • @MamoDesta-i6n
    @MamoDesta-i6n 2 месяца назад +1

    ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ መልኳሙን ሁሉ ፈጣሪ ከፊትህ ያቅርብልህ ፣ሐኪም አበበችንም ረጂም እድሜ እመኝላቸዋለሁ።

  • @ababyewkk9119
    @ababyewkk9119 Месяц назад

    እነዚን የመሳሰሉ ሊቃውንት እያለን ደሀ መሆናችን ይገርመኛል!! ለማንኛውም ሀኪም አበበችነም ዶክተር ሮዳስንም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ያድላችሁ!!!

    • @777-Jesus.
      @777-Jesus. Месяц назад

      እነዚህ ሊቃውንት ሳይሆኑ ጥልቅ የሰይጣን አገልጋይ ጠንቋዮች ናቸው።

  • @mengistbelete
    @mengistbelete Месяц назад

    ዋው ይገርማል እንዲህ ኣይነይ ታሪክ እያለን ምንም እንደማናቅ መሆናችን ደክተር ሁለታችሁንም ኣግዘብሔር ይጠብቃችሁ
    ይህን ታሪክ ግን በመፀሐፋ ቢታተም መልካም ነው ይቅርታ ምናልባት ካልታተመ ብዬ ነው ስለማላዉቅ

  • @MorkataTadesseDido
    @MorkataTadesseDido Месяц назад

    የጥናቱ ማብራሪያ ትክክለኛነት አይታየኝም ከምናዉቀው ታሪክ ጋር በማመሳሰል የተተረከ ታሪክ ነዉ

  • @סולו-ש6ל
    @סולו-ש6ל 5 лет назад +2

    እናታችንን አበበች በማቅረባችሁ ከምንግዜውም በላይ አንድሮሜዳ አስደስቶኛል። እናታችንን በድጋሚ ማየቴ ደስታየ ወደር የለውም። ዶ/ርዬ አንተንም አመሠግናለሁ። ዘረ-ደሸት ኢትኤል ኢትዮጵያ።

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 Год назад +1

    Wow, wow, Inxiyeet Yale Iwekket naaw, Hakiim Abeebeetch. Thank you.

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ይህን ያደረገ እምላካችን ይክበር ይመስገን ዘወትር አምላክን በማመስጉን እንኑር🙏

  • @eshetudeneke9823
    @eshetudeneke9823 2 месяца назад +2

    እድም የሚሰጥ ቢሆን ቀሪ እድሜዬን ለእንቁዋ ሀኪም አበበች በሰጠሁ ነበር ምንላድርግ?እግዚአብሔር ስፍር ቁጥር የሌለው ዕድሜ ይሰጦት።

  • @yalewdegu2116
    @yalewdegu2116 Месяц назад

    ኢትዮጵያ የጥበብ ምድር በእግዚአብሔር የተመረጥሽ ታድያ ምን ያደርጋል ትውልዱ ተረግሟል እርስ በርስ ጦርነት መገዳደል ሆነ ስራችን ሐኪም አበበች እና ዶ/ር ሮዳስ እጅግ ይደንቃል ስለ ኢትዮጵያ ቀደምት ታሪክ ከናንተ ስስሰማ ልቤ በሐሴት ይሞላል ትምህርታችሁ አይጠገብም!!!!

  • @hailemariamgetahun696
    @hailemariamgetahun696 5 лет назад +8

    It has been an amazing and wonderful historical knowledge sharing. Thanks and keep it up.

  • @bizuayehufeyissa4641
    @bizuayehufeyissa4641 4 года назад +1

    ፈጣሪ እንደናንተ ዓይነቱን ሠው አብዝቶ አብዝቶ ያብዛልን

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 лет назад +2

    አገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ገና ብዙ ተአምር ታሳያለች ለአለም።

    • @trtetintr5120
      @trtetintr5120 4 года назад

      Evil satanist ethiopians move Eritrean map

  • @abebahagos5208
    @abebahagos5208 2 месяца назад

    WOW the two gorgeous and talented children of Ethiopia. I'm glad to see them together, and it was my wish to support each other and work together. Look the two Ethiopian Diamond's wisdom. Always I'm proud of them.

  • @tilahuntesfyfaye5848
    @tilahuntesfyfaye5848 5 лет назад +5

    አድሜ ከጤና ይስጥልን እህቴ እግዚአብሔር ሰው ሳያስቀር አልተወንም፡፡ ምን አልባት ሰው ሰብሰ ይመስል ከንቱ ነውና እንደ ኢትያ ይዘውት እናዳያልፉ አደራ እላለሁ፡፡ ምን አልባት እግዚአብሄር ፈቃዱ ቢሆን የተሰጠወ ሀብተ እግዚአብሄር ለትውልድ እንዲተላለፍ በቅድስት ድንግል ማርያም ይሁንብዎ፡፡

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ታርይክ መስማት እፈልጋለሁ

  • @dawitmiheretu13
    @dawitmiheretu13 5 лет назад +2

    ine betam yemigerm tarik new . be oromo bahil wist atete nigistachin bilen inde amiliko inadergalen , tariku tikikil neber.... betam inameseginalen !!!!

  • @eyoramabera5612
    @eyoramabera5612 5 лет назад +1

    እውነት ለመናገር ይህንን ፕሮግራም እስተከታተልኩበት ስአት ድረስ ለሃገራችን ሁለን ዝቅጠት ቤተክርስቲያኒቱን ተጠያቂ ሳደርግ ኖሬያለሁ፡፡ ለብዙ ጥያቄዎቸ መልስ አግኝቻለሁ ፡፤ የፕሮግራሙን አዘጋጅና ይህችን የመሰለች ምርጥ እናት ከልብ እያመሰገነሁ አሁንም ቢሆን ያሉንን አጋጣሚዎች ተጠቅመን ይህህንን ታላቅ ጥበብ ልናሰቀጥለው ይገባል፡፡ ለዚህ ደግሞ ለጥናትና ምርምር አባቶች ያዘጋጁት መንፈሳዊ ኮሌጅ (ሀይቅ እስጢፋኖስ ገዳም) ለሁሉም ነገር የተመቸ ቦታ ስለሆነ እባኮትን ዶ/ር ሮዳስ ልዩ ትኩት ይሰጠው፡፡

  • @helengirma3534
    @helengirma3534 5 лет назад +1

    What incredible knowledge she has and wish she teach kids this knowledge.
    I hope to meet her one day. we need to expose our kids this info.

  • @mulugetagebreg8859
    @mulugetagebreg8859 2 месяца назад +1

    ኤኸ ደግሞ አድሱ የቀልድ ግኝት ነው
    ፍልፍሉ ብያገኘው ደግሞ ከሽኖ ለህዝባችን ያደርስ ነበር እባካችሁ ኮመንተን የምታገኙ አድርሱልኝ ለፍልፍሉ

  • @SisayTadesse-rb6vj
    @SisayTadesse-rb6vj 2 месяца назад

    ዶ/ር ሮዳስ ,
    ይን ሁሉ ታሪክ ማጣቀሻችን ምን ሊሆን ነው ? ለእናታችን ታላቅ ክብር አለኝ ። ሆኖም ተረት ተረት እንዳይሆንብን።
    ይህ ሁሉ ዶ/ር ሮዳስ አንተ ትከሻ ላይ ነውና ብታስበት ።

  • @desalewanteneh794
    @desalewanteneh794 9 месяцев назад +2

    መጻፋን እንዴት ማግኘት እንችላለን

  • @selamawitmegersa165
    @selamawitmegersa165 5 лет назад +7

    CAN YOU BELIEVE THIS GOD IS ALWAYS WITH US WHEN WE BELIEVE WE CAN DO EVERYTHING OMG . ejig betam amesegnalehu mastaweshe yize neaw yeteketatelikut EGIZIABEHER ETHIOPIAN YIBARK AMEN

  • @dcmanva.1649
    @dcmanva.1649 5 лет назад +31

    ወገኖቼ ህዝባችን በአብዛኛው አዲሱ ትውልድ ማንነቱን እዲያውቅ ይህን አይነት አስተማሪ ፕሮግራሞች ለህዝብ በተለያየ መንገድ እንዲያውቅ እንድረዳ በከፍተኛ ነገር ስራ መስራት አለበ

  • @BirhanuBekele-dw8gx
    @BirhanuBekele-dw8gx 3 месяца назад +1

    Docter Rodas ይህን ፕሮግራም እንዴት ድዳውንሎድ ማድረግ እችላለሁ

  • @temesgenbirhanu-ct6bl
    @temesgenbirhanu-ct6bl 2 месяца назад

    ጠንቐይ

  • @yemanekidane2984
    @yemanekidane2984 5 лет назад +3

    Wow I like this program

  • @MunaAbdella-wb4jk
    @MunaAbdella-wb4jk 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ከ2016 መጨረሻ ጀምሮ ተደጋጋሚ የመሬት መናወጥ ሲከሰት ይህን ፕሮግራም በድጋሚ ለመመልከት ተገድጃለሁ

  • @hanahbeyan9547
    @hanahbeyan9547 5 лет назад +1

    ተመስገን

  • @yohatastycom
    @yohatastycom 5 лет назад +1

    በጣም ይገርማል

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 5 лет назад +1

    እግዚኣቢሄር ኣብዙቶ ይግለጹላቹ

  • @hivevo
    @hivevo 5 лет назад +1

    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያየሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያየሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያየሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ

  • @saradejene8156
    @saradejene8156 5 лет назад +5

    dr. Rodas, i want to say thankyou sooo much for what you are doing through this show.
    i have always wondered why ethiopian ancient knowledge is hiden from its people. i mean if its not known by ethiopians then its not ethiopian knowledge, its just monk's knowledge. we the young ethiopian need to know about it because as this aazing lady said '' ezi werk askemten wuchi artefical eyefelegen new" ena please endenezi ayinet sewochen makrebehen ketel. may be demo slenezi negeroch yemiyastemeru bookoch yemnagegnebeten means btetekumen,it would be the best.
    i can't wait to the next episode.

  • @munatk64a24
    @munatk64a24 5 лет назад +2

    የሚገርም ነው!!! አነጋገራችሁ ይመስጣል

  • @singermesaymathiwos6758
    @singermesaymathiwos6758 2 месяца назад

    አቀራረቡም ታሪኩም ደስ ይላል ግን ምናልባት አፈ ታሪክ ነው እንዳንል ለታሪኩ reference ቢኖር ታሪኩ ታማኒነት እንዲኖር ያደርገዋል።

  • @EstegentBekele-i2t
    @EstegentBekele-i2t 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂ወቸው ጉድ አለች 😂😂😂😂😂ቀልዳቹን እንዴት እንደምወደው

  • @almaztadesse5542
    @almaztadesse5542 5 лет назад +1

    mom fetari edmeshn yarzmlen

  • @addisukassahun7080
    @addisukassahun7080 5 лет назад +1

    Wedmachin doctor Rodas betam talakna ye agerachin birkye leji egziyabher edmehn kef yadrglen...!!! Andromeda program betam teru new Continue as it is.

  • @حياةجمال-ن6ي
    @حياةجمال-ن6ي 5 лет назад +1

    በርቱልን ሰላም ለኢትዮጲያ

  • @Agent-qd9oz
    @Agent-qd9oz 5 лет назад +10

    ወደ የሚያዋጣን የቀደመው ክብራችን ለመመለስ ታድያ ምን እናድርግ።
    ማወቃችን በሥራ መተካት አለበት።
    ለማንኛውም: አዋቂዬቻችን ወደ መድረክ በመቅረባቸው... እራሱን የቻለ ሂደት ነው።
    በርቱ

    • @samsonabraha9536
      @samsonabraha9536 5 лет назад

      ወንድሜ ንጉስ እኛ ወከክብራችን መመለስ የምንችለው ተዋድሆ ስትነግሥእና እውነትን ስንቀበል ብቻ ነው።

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 5 лет назад +1

    ሳላደንቆት አላልፍም ።እውቀቶትን ።በእጽዋትም የምትሰጡትን ህክምና አለማድነቅ አይቻልም ። ዛሬ የሚነግሩን ታሪክ ግን 50%ምናልባት እንጂ ።ሙሉ በሙሉ ለማመን ይከብዳል ።መጠራጠር ግድ ነው ።ነገርን ልክ ቢሆን እንኩዋን በኛ ሀገር ነው መቶ በመቶ ልክ የሚባለው እንጂ ።መባል ያለበት 99%ነው ።ትንሽ አፈ ታሪክ የሚበዛው ይመስላል ።

    • @aaaabbbb1078
      @aaaabbbb1078 4 года назад

      መጠራጠር መብት ነው ሰለማንነት ስለኢትዬጰያውያንነት ለማወቅ ከተፈለገ
      ጎግል ላይ ኦልድ ሂስቲሪ ኢትዬጵያ ብሎ ዳውሎድ በማድረግ መረዳትና እውነትን ማወቅ ይቻላል ።

    • @FirehiwotGirma-h5q
      @FirehiwotGirma-h5q Год назад

      Meterware.mebeteh.new.ene.gen.yehageren.taric.saleterater.amene.ekebelalehu.lebonahen.yekefeteleh.amen.amen.amen.😊

  • @eldanamengistu2029
    @eldanamengistu2029 5 лет назад +1

    ዶ/ር ሮዳስ ሐኪም አበበች እንድናቃት ስላደረከን ከልብ እያመሰገንን እንድትጠይቅልኝ የምፈልገው ህክምናውን ለማግኘት ምን ማድረግ አለብን?
    1. አድራሻ የት አከባቢ እንደሆነ እና ልዩ ቦታ ካለው ቢጠቀስ
    2. ህክምና ለማግኘት ሰዓት፣ ቀን ቢገለጽ

    • @Agent-qd9oz
      @Agent-qd9oz 5 лет назад +1

      መቼም የእውቀት በሽተኛ መሆን አለብሽ?
      ዛሬም: ጉበት፣ ኩላሊት፣ ደም ማነስ፣ ደም መቅጠን፣ ደም መወፈር.... ምናምን ምናምን...
      የታመምነው: አስተሳሰባችን ላይ ነው!
      እነሆ; ይኸው እያከመችን ነው። እኛም እንታከምላት። እንዳንላት። ሰው እንሁንላት።

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 2 месяца назад

    እንዴት ገነት ውስጥ የሰው ልጅ ይራባል ይሞታል
    እንዴትስ ገነት ውስጥ የሚኖሩ ሠዎች እርስ በእርስ ይዋጋሉ እንደ ጠላትስ ይተያያሉ
    ለምንድነውስ ኢትዮጵያ መሪ ያጣችው?

  • @FirehiwotGirma-h5q
    @FirehiwotGirma-h5q Год назад +1

    Egen.beafe.chengnalehu.mekeneyatum.keaemero.belay.newena.aseteyayet.lemesetet.akem.yelengnemena.keberulengn.amen.amen.amen

  • @atekingrolaatekingrola7455
    @atekingrolaatekingrola7455 5 лет назад +1

    betam arif tmrt new enamesegnalen

  • @tedyalemu
    @tedyalemu 2 месяца назад

    ብዙ የማያሳምኑ ነገሮች አሉ 'በጥቂቱ መልከጼዴቅ ኢትዮጵያዊ አደለም፤ ጣና ይዛው ሰመጠች ሲባል፤ ሰምጣ እምን ውስጥ ትገባለች ? መንሳፈፏ አይቀርም መንፈስ ካልሆነች በቀር ??

  • @fikaduzewdu7923
    @fikaduzewdu7923 5 лет назад +2

    enamsegnalen doctor rodase tadesse

  • @antenehagumasie1451
    @antenehagumasie1451 5 лет назад +1

    Thanks for the history that is shared. Doctor how can I get those documents to read?

    • @Agent-qd9oz
      @Agent-qd9oz 5 лет назад +1

      Well... listen her first.
      And understand her message.
      Apply to your life.

  • @TasefuD
    @TasefuD Год назад +2

    ይቅርታ ወገኖቼ ታሪኩ መንፈሳዊም ይመስላል በመፅሀፍ ቅዱስ ሲመዘን ገለባ ሆነብኝ አስተውሉት እስኪ

    • @LailaLaila-c9i
      @LailaLaila-c9i 2 месяца назад

      ይከብድሃል አንባቢ ካልሆንክ

    • @workiyegeremew4937
      @workiyegeremew4937 2 месяца назад

      100%Tikiikili sexanawiii nawu

    • @Solomonalemu-v7n
      @Solomonalemu-v7n 2 месяца назад

      አንተ ስለቀለልክ ነው!😂የከበደህ ድፍን ስለሆንክ ነው😂

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Месяц назад

      እዉነት ነዉ ተረተረት ነዉ ተጨባጭ እዉነት የለዉም ለራሳቸዉም የሚያወሩትን አያዉቁትም።

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Месяц назад

      ​@@Solomonalemu-v7nየህንድ ፊልም ነዉ የሚያወሩት ገለባ ያልከዉ ሰዉዬ ተጨባጭ እዉነት አላገኘበትም አንተ ምን አዉቀህ ነዉ የተቸኸዉ?

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 года назад +1

    በስመ አብ ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት አጠይቁኝ

  • @teddyworku6796
    @teddyworku6796 5 лет назад +2

    This is very amazing

  • @zerukasa4268
    @zerukasa4268 7 месяцев назад +2

    ጥበብ አገርወዳድ አማራበየቦታው እደበግ በብሄሩ እየተገደለ እየተፈናቀለ ባለበት ስአት መፍትሄ የማያመጣ ጥበብ ምንያደርጋል ወዳጄ

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 2 месяца назад +1

    ሁሉም ነገር "በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ" ወይ "ኢትዮጵያ ብቸኛ. .." የሚባለው ትርክት እድሜ ለመሳፍንቱ እና ትርክታም ቤተክርስትያን!!! እንዲህ እያልን ድህነታችንን እያመሰግን ለቦአተክርስታያን ጠንቋዮች ቀለብ እየሆን እንኖራለን

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 2 месяца назад +1

      ጭንቅላት ሲቀነጭር ልክ እንዲህ እንዳንተ ብዙ ነገር ለመረዳት ይከብደዋል ።
      ካልገባህ ለምን ዝምምምም አትልም ???
      ላንተ የተሰራ ፕሮግራም እኮ አይደለም አይመጥንህም

  • @abrishzegey8250
    @abrishzegey8250 2 месяца назад

    ታዲያ ምን ያደረጋ መጣጮች ይመጡታል ፣ከህዝብ አይደርስ።!!

  • @FikaduDemessie-e1z
    @FikaduDemessie-e1z 2 месяца назад

    🎉🎉🎉❤

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад +1

    የተማረው ተማሪዎች ብንለው ይቀላል በቀጥታ ማግኝት አይቻልም ውድድሩ እዚህ ጋ ነው እኔ እኔ መዛግብቱን እጠብቃለሁ ቀላል አይሆንም።

  • @Ybeltal-n8o
    @Ybeltal-n8o 5 месяцев назад +1

    Fetari yitebkachu

  • @selampeace9181
    @selampeace9181 5 лет назад +1

    Uemigerim tarik Allen eko! Enkuan le Ethiopia le Africa yemiyakora!

  • @kidanweldemariam5821
    @kidanweldemariam5821 5 лет назад +1

    What we lose is not wealth but why we fight each other and who is behind all this think out of the circle Ethiopian for Ethiopia have never been enemy but they used us to be

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 Год назад +1

    Second planet maannwwa Simiwaa. Leemiindiin naaw Yiih Yemesele Iwkeet indee Mistiir Yemitawerrouut? Mineew Giilitz Adrigigatchouu Bitiigelzouut.

  • @kassayearaya8025
    @kassayearaya8025 2 года назад +1

    Abo egret.

  • @mekonnenselam3601
    @mekonnenselam3601 2 месяца назад

    Mexihaf alachew Hakim abebech❤?

  • @goodnews7295
    @goodnews7295 5 лет назад +4

    That is the problem of my people they don’t read the Bible any one can fulle you stand in the word of god

  • @amkiamki3200
    @amkiamki3200 5 лет назад +1

    ENDATE ENDAMEWEDACHU.BETAM WESTA DESS YELEWAL EGZABHER AHUNM TEBEBUN YABZALACHU ELALHUJ

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 Год назад

    Please Gyus, yiih Iwkeet Ahouun Ingaa Ahuun Yaleeneew Sewootch, Iwikeetachiin Tinish Silee honee, inddihvSittinagerouu difficult silee Honee, Be Tigiist Bitaasteemjrouiij it will be Nice. It is difficult for us to understand. Can you make other program owlt, so that, we can understand.

  • @eliasbekele1938
    @eliasbekele1938 5 лет назад +1

    Dr Plc tell me dr abebache aderse

  • @romanmengistu1126
    @romanmengistu1126 5 лет назад +1

    Egzabeher yemsgan

  • @kiflymerhu2982
    @kiflymerhu2982 5 лет назад +4

    we must have disapointed our GOD. lost paradise and knowledge.

  • @ajanawmolla5087
    @ajanawmolla5087 Год назад +1

    Kķkkkkkkkkkkkkķef yadrgachihu

  • @tamiruzegreat8827
    @tamiruzegreat8827 5 лет назад +3

    ክፍል ሁለት አይለቀቅም?

  • @adtekle5728
    @adtekle5728 5 лет назад +1

    Ebakhe memhre rodas adrashachwene setgn lehkmena ??????!

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 2 месяца назад

    እናቴ ከመሐይሙ መሪ ከአብይ አሕመድ አሊ አይን ይሠውሮት

  • @brihanayele5088
    @brihanayele5088 5 лет назад +1

    betam enamsginalen

  • @AdidiZelke
    @AdidiZelke Месяц назад

    Ye hakim abebech adress yiminegreng kale

  • @yonimanga752
    @yonimanga752 Год назад +1

    ምቅለጫ ማ ሊሆን ኣይችልም ወደ ታጭ ቆፍረህ ካየሆው የተቀበረነው

  • @fikaduzewdu7923
    @fikaduzewdu7923 5 лет назад +1

    hakim abebeche edma yistlen

  • @workiyegeremew4937
    @workiyegeremew4937 2 месяца назад

    Set lij sure atilabas mom min iyadarguu nawu

  • @andinetadane2031
    @andinetadane2031 5 лет назад +1

    ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ በዚ ቀጥል ያምራል ፕሮግራሙ ስለ ፕላኔት የምታቀርበው ደስ ይላል

  • @jonasjohanes8524
    @jonasjohanes8524 5 лет назад +1

    if Amhara heard will prepare a Music for it

  • @fawaz8353
    @fawaz8353 5 лет назад +1

    እኔ አሁን እም ፈልገው ክፍል ሁለቱን ነው።።ኡኡኡ ውይ ለምን አትለቁልንም እንዴ

  • @የኔተስፋእግዛብሔርነው

    Ethiopian enweq

  • @Haylemaryam-k4b
    @Haylemaryam-k4b 4 месяца назад +1

    888 በመጽሐፍ ቢቀርብ

  • @yigebahalgirmagirma8310
    @yigebahalgirmagirma8310 5 лет назад +2

    Zenbe አለ ኤን ዴ techgerch አኮ

  • @Mewa_BM
    @Mewa_BM 5 лет назад +1

    You can’t watch this shit without being interrupted every goddam 5 minutes

  • @habibihabibi8451
    @habibihabibi8451 4 года назад +1

    ግንዮ ኣይደለም ተከዘ

  • @aswad96
    @aswad96 5 лет назад +1

    እንዳው በ Hollywood ፊልም ቢሰራበት

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 2 месяца назад

    The three thousand history is as good as dead because of our behaviour over the last six years. Let's stop empty self praising while it's not supported by the reality on the ground. A civilised society doesn't behave as we have been seen shamefully doing today.

  • @dawitsisay5797
    @dawitsisay5797 5 лет назад +1

    ስለ ቶ መስቀል የተነገረቺው ነገር አልገባኝም

    • @yanicyoda4762
      @yanicyoda4762 5 лет назад

      it's basically what they call the anch cross.what we see in Egyptology.

  • @starmoviegallery
    @starmoviegallery 5 лет назад +1

    ሰላም ፡ D/r ፡ሮዳስ ፡ይቅርታ፡ አንድ፡ ነገር ፡ላስቸግርህ :ዶ/ር አበበችን እዳገኛት፡ ብታመቻችልኝ ፡ምን:ይመስልሀል :መማር ፡ማወቅ ፡እፈልጋለሁ ፡፡0900781302

  • @22tedi123
    @22tedi123 5 лет назад +4

    የታሪክ መፅሀፍ ወይም/መፅሀፍ ቅዱስ በትክክል ሳትጠቅሽ እንዴት በአፈታሪክ ብቻ ብዙ ታወሪያለሽ?
    ሀሀሀሀሀሀሀ መፅሀፍ ስትጠየቂ ሰጥሟል ካልሽ፣ የት አመጣሽው ይህንን ታሪክ። በቂ ጥሩ ታሪክ እያለ ውሸት እየጨመራችሁ አዲሱን ትውልድ ለማምታታት ትሞክራላችሁ።

    • @yirgamulat26
      @yirgamulat26 5 лет назад

      አንተ ይሁዳ ከዚህ ምን አሐህ ውጣ

    • @trtetintr5120
      @trtetintr5120 4 года назад

      God bless you ,she is evil

    • @trtetintr5120
      @trtetintr5120 4 года назад

      @@yirgamulat26 kkkkkkk dr.abebech is run out of God

  • @bemnyhbemnyh9597
    @bemnyhbemnyh9597 5 лет назад +2

    I am confused .

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 5 лет назад

      Me too😇😇

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 5 лет назад

      YES, go School for moor 20 years then you anderstand samething like this……..

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 5 лет назад

      @@yonassolomon7711 I don't have to go to school just to learn this fairy tell

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 5 лет назад +1

    ሰላም ፡ D/r ፡ሮዳስ ፡ይቅርታ፡ አንድ፡ ነገር ፡ላስቸግርህ :ዶ/ር አበበችን እዳገኛት፡ ብታመቻችልኝ ፡ምን:ይመስልሀል ፡፡0900781302 and 0913172474

  • @SolomonWorku-x1v
    @SolomonWorku-x1v 2 месяца назад

    ስለዚሕ ናምሩድ ከጋዛ ከመጣ መነሻዉ ጤግሮስ ከሆነ እና አባይን ተጉዞ ፈልጎ ካገኘ ደግሞም መጽሐፍ ቅዱስ አባይ የኢትዮጵያን ወንዝ የሚዞረዉ ነዉ ካለ እነ ናምሩድ መጤ እንጂ ኢትዮጵያዊ እንዴት ሊሖን ይችላል??????

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 5 лет назад +1

    የጥንታዊት ና የዛሬዪቱን ኢትዮጲያ ትርክት ማድመጥ በእጅጉ የሚያሰገርም የሚያስቆጭም ነው።እግዚአብሔር፣ እንደትናንቱ ሁሉ፣ ዛሬም፣ አትዮጲያን ከመከራ ሁሉ ይታደጋታል። " የፊተኞች የኋለኞች፣ የኋለኞችም የፊተኞች ይሆናሉ !" ይሏል ። ድንጋይ ስለሚያቀልጠው ማእድን ማብራሪያ ማግኘት ይቻል ይሆን ? ዶ/ር አበበች ከተመራማሪነትዎ ባሻገር ፣ ውስብሰብ የሆነውን የኢትዮጲያን ማንነት መገለጫ፤ እጅግ በቀላሉና በሚገባ አገላለጽ ያቀረቡትንም በእጅጉ አድንቄአለሁ። ክቡር ዶ/ር ታደሰን ላቀረቡልን የእውቀት ማዕድ በእጅጉ አመሰግናለሁ።

  • @wrkk6525
    @wrkk6525 2 месяца назад

    😅😅😂

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад +1

    ይህጻናት ጭንቅላት ።መመርመሪያ የተባረከው ልጅ ታስሮ ተገንዞ ተመራማሪዎቹና ተጠቃሚዎቹ ሌሎች ከነሱ በላይ ማን አለ ክርስቶስ ሲመጣ ብቻ ።ዋሸሁ እንዴ ፣ ንጽህና መፈለጉ አጋልጧቸዋል።

  • @TEAMETESFAY-sx1zy
    @TEAMETESFAY-sx1zy 10 месяцев назад +1

    አረ ኣማሮች ትንሽ እፍረት የላቹም በለፈ ሰሶትዓምት የኩረና መድሃኒት ኣገኘን ብልቹ ህዝብ ስተወናብዱ ሰማን ኣሁን ደም በመንፈስ ለመሸወድ እንደጌና ሌላ ውሸት ታድያ ይህ ሁሉ መድሃኒት ወታለ የኢትዮጵያ ህዝብ መድሃኒ ብማጣት ብሕመም ህዝቡ ኢያለቅ ወት ኣለ ምድሃኒቱ የኢትዮጵያ ሊህቃን ብፋንታዚ ከመኖር ሌላ ስልት ፈልጉ ውሸታሙ

  • @habtesolomon4974
    @habtesolomon4974 5 лет назад +2

    ,,,,,ethiopis means black or burned that's alll