ጎግና ማጎግ ከተደበቁበት መቼ ይመጣሉ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ስለተመለከታችሁ በጣም እናመሰግናለን። ቪዲዮውን ሼር በማድረግና ዕውቀት የሚተላለፍበትን ይህን የRUclips Channel ሌሎች ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በመጋበዝ ቤተሰባችን እንዲሆኑ ያድርጉ።
    ይህን በዶክተር ሮዳስ ታደሰ የሚተላለፍ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
    Copyright ©Dr Rodas Tadese (Andromeda)
    💥💥💥
    Thanks for watching

Комментарии • 804

  • @fereworkgetachew5319
    @fereworkgetachew5319 4 года назад +18

    ከኔ እድሜ ጨምሮ ሺ አመት ኑር።እንዴት እንደምወድህና እንደማከብር ድንግል ማርያም ከነልጇያውቃሉ።እንቁ፣አልማዝ ምን ይገልፅህ ይሆን?ተባረክ።

  • @bethelhemtadesse3115
    @bethelhemtadesse3115 Год назад +10

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ!!!!

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    መምህር እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጥበቡን ያድልህ

  • @aduabdu1362
    @aduabdu1362 4 года назад +11

    ዶክተር ሮዳስ እድሜ ይስጥህ
    የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ከምትፍልጋቾው
    ሰዎች እንዱ አንተ ነህ።
    ኑርልን ።።።።።።።።።

  • @gedfewayalew2208
    @gedfewayalew2208 4 года назад +21

    ለሆጀዳችን ድርቀት ብዙ ሀኪሞተች አሉን ለህሊናችን ድርቀት ግን ኢምንት፣ የታካሚውም ፈቃደኝነት እንዲሁ ስለለሆነ እግዚአብሔር ያበርታህ።

  • @meronat6388
    @meronat6388 4 года назад +12

    ሮዳስ የምታቀርበው ነገር አስተማሪ ነው እናመሠግናለን። ትላንት የእናቴ ልደት ነበር፤ ከእህቴ፣ከወንድሜ እና ከአባቴ ጋር ሆነን አንድሮሜዳ መጸሐፍ ሰተናት በጣም ተደስታለች። በነዚህ አይን ከፈች ስራዎችህ ቀጥልበት!

  • @fitunreditgiorgis4184
    @fitunreditgiorgis4184 4 года назад +87

    ጀግናው መምህራችን ክብር ይገባሃል

    • @armonkassa9969
      @armonkassa9969 2 года назад

      መምህር አዛኘን ድንግል ትጠብቅወት

  • @user-oz6vm9xc4u
    @user-oz6vm9xc4u 4 года назад +32

    አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ ድንቅ ሰው።እርሶም የዘመናችን ድንቅ አንቂ ነወት።ትውልድ ይመርምር።የሚከተለውን ይወቅ።ዘመኑ awakening ነው።
    ኢትዮጵያውያን ንቁ።

  • @natnael7862
    @natnael7862 4 года назад +19

    ትልቅ እውቀት ነው የሰጡን እናመሰግናለን መጋቢያችን ። እኚህ ባዕድ ፍጡራን ከሰሜን ተራሮች ጀርባ የተሰወሩ ይመስለኛል የዜማ መሳሪያዎቻችን እነ ክራር ፣ ከበሮ ፣ በገና ፣ ፀናፅል ......ወ . ዘ . ተ ከምስጋና መሳሪያነቱ በተጨማሪ እነዚህን ርኩሳን ፍጥረታትን ከምድር ለማራቅ (ለመከላከልም) ጭምር አበው 24 ሰአት በምስጋና ሰበብ ከእጃችን እንዳይወጣ የሰሩልን ስርአት ይመስለኛል ። አንድም በምስጋናው የእግዚአብሔርን ስም እየጠራን ቸር ጠብቆቱን እየለመንን የመውጪያ ጊዜያቸውን ስናርቀው አንድም ከውስጣቸው በሚወጣው የድምፅ ሞገድ ወደ በሩ ከመጠጋት እናርቃቸዋለን ። እኚህ ባዕድ ፍጥረታት ሲወጡም የሚወጡት የቅዱሳን ከተማ ላይ ነው የቅዱሳን ከተማ ደግሞ ኢትዮጵያ ነች ። እስከዛሬም በምስጋናዋ አስራ ከምድር ያራቀቻቸው ይቺ የቅዱሳን ከተማ ኢትዮጵያ ናት። ስለዚህም ከተቆለፈባቸው የወጡ ቀን የመጀመርያ የሚበቀሏት ጠላታቸውም ይቺው የቅዱሳን ከተማ ኢትዮጵያ ናት። በመጨረሻም አወይ ይሄንን ማህሌታዊ ምስጋና የተውን ቀን ይብላኝልን ለእኛም ለአለሙም ። በማህሌታዊው ምስጋናችን እኛንም አናምንም ነው ለካ ከእነዚህ የጥፋት ፍጥረቶች የምንጠብቀው....... ወይ ይቺ ኢትዮጵያ የምድር ጉድ ነግኮ ። ይሄ የኔ ምርምር ነው ካየውትና ከሰማውት በመነሳት የተረዳውት

  • @melkambeteseb5199
    @melkambeteseb5199 4 года назад +30

    Megabi Hadis Dr Rodas ,you are Amazing God bless you more .

    • @kidacreative6322
      @kidacreative6322 4 года назад

      ruclips.net/video/ozQvNuC07ho/видео.html

  • @danielethiopian5715
    @danielethiopian5715 4 года назад +14

    የምገርም የአእምሮ ልቀት ነው ።እግዚአብሔር እንድህ አይነት ማስተዋልንና ጥበብ ያላቸውን ያብዛልን

  • @haylemeskelmengistu4377
    @haylemeskelmengistu4377 3 года назад +7

    እጅግ እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶ ር ሮዳስ

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Год назад +1

    መምህር በጣም ግሩም ነው፡፡ ሁልጊዜም አንተን ሳዳምጥ እደነቃለሁ እናም አንተን የፈጠረህን አምላክ ክብር ይግባህ ብዬ አመሰግነዋለሁ፡፡ የአባቶቻትን ፀጋ በውስጥህ ስለበዛና ለኛም ስለተረፍክ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ በእድሜ፣ በፀጋ ያቆይህ፡፡

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v 4 года назад +8

    መምህራችን እግዚአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር ይባረክህ ቅዱሰ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው እዝነ ልቦናችንን ያብራልን እናመሰግናለን

  • @temesgenbantie2905
    @temesgenbantie2905 4 года назад +7

    የምኮራብህ መምህራችን ቅዱስ አባታችን እድሜውን እና ጤናውን ያድልህ፡፡ እመብርሐን ሁሌም አትለይህ፡፡

  • @hagarinashG
    @hagarinashG Месяц назад

    ውድም ተባረክ ድንግል ትባርክህ በህይወቴ ስሞች የማላውቀውን ነው የሰማው ሺአመት ኑርልን

  • @endalenegash311
    @endalenegash311 4 года назад +7

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን : እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምሪህ።

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 2 года назад +2

    እናመደግናለን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የአባቶቻችን ታሪክ ስለምታስተምረን💚💛❤🙏💕

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    የኛ እንቁ የተዋህዶ ሙሁራችን አንተን የስጠን እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ብዙ ብዙ እውቀት ከአንት ገብይተናል እጅግ ከልብ እናመስግናለን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ለዘላለም ይጠብቅልን እመቤቴ ከነቤተስብህ ይጠብቅህ በእውነት መምህር እውቀቱን ያብዛልህ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    ተባረክ ከቃላት በላይ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 3 года назад +1

    ሁሌ ደግመ ደጋግመው ብያዳምጠው የማይስለቸው መምህር እግዚአብሔር የበለጠ ጥበብ ይግለጥልህ

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 3 года назад +1

    Egziabhier yemereteh Memihir neh Dr. Amlak bestega berketu yitadegih!

  • @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
    @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 года назад +22

    እኳን በሠላም መጣሕ ወድሜ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመክን ይባርከዉ

  • @user-nt4gh4xy4m
    @user-nt4gh4xy4m 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያድልህ ጨምሮ ጨማምሮ
    በመንግስቱ ያኑርህ ከሁሉ አክብሮ

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 4 года назад

    መጋቢ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ እንደ እርስወ ያሉ ሊቃውንት በዘመኔ በማየቴ እግዚአብሔርን አመሠግነዋለሁ ። ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥወት

  • @japhetmelketsadik7671
    @japhetmelketsadik7671 4 года назад +8

    Thank you very much as always our dearest teacher!!

  • @eframtsige4097
    @eframtsige4097 Год назад +1

    Ethiopia need a person like U. God bless u D/r Rodas.

  • @tigabukassa5725
    @tigabukassa5725 Год назад

    ለእኔ ምርጥ ነህ ዶ/ር ጌታ ኢየሱስ አሁንም ይጨምርልህ

  • @banteyrguaregay6959
    @banteyrguaregay6959 4 года назад +3

    Kale-Hiwot Yasemalen. Enkwan Dehena Metu Memeher Dr.Rodas.

  • @minibelendeshaw2250
    @minibelendeshaw2250 4 года назад +1

    You well come to this youtube page, our beloved talentful Meggabe Haddis Dr. Rodas Taddese!!! በእውነት የአንተ መኖር ለእኛ አስፈላጊያችን ነው፤ ከአኹን በፊት ብዙ ተከታትየኽ አላውቅም ነበር፤ ከዚኽ በኋላ ግን ምክንያተ እውቀት መገብያዬ እንደምትኾነኝ በፍጹም አልጠራጠርም የኔ ደብተራ መጋቢዬ!!!!

  • @semermoh5510
    @semermoh5510 4 года назад +7

    ከዚያም መንገድን (ወደ ምሥራቅ) ቀጠለ።ወደ ፀሐይ መውጫ በደረሰም ጊዜ፥ ለነሱ ከበታችዋ መከለያን ባላደረግንላቸው ሕዝቦች ላይ ስትወጣ አገኛት።(ነገሩ) እንደዚሁ ነው፤ እርሱም ዘንድ ባለው ነገር ሁሉ በእርግጥ በዕውቀት ከበብን።ከዚያም (ወደ ሰሜን አቅጣጫ) መንገድን ቀጠለ።በሁለቱ ጋራዎችም መካከል በደረሰ ጊዜ፥ በአቅራቢያቸው ንግ ግርን ለማወቅ የማይቃረቡ ሕዝቦችን አገኘ።ዙልቀርነይን ሆይ! የእጁጅና መእጁጅ(Gog and Magog) በምድር ላይ አበላሺዎች ናቸውና፥ በኛና በነሱ መካከል ግድብን ታደርግልን ዘንድ ግብርን እናድርግልህን? አሉ።አለ ፦ ጌታዬ በርሱ ያስመቼኝ ሀብት (ከናንተ ግብር) በላጭ ነው፤ ስለዚህ በጉልበት እገዙኝ፤ በናንተና በነሱ መካከል ብርቱን ግድብ አደርጋለሁና።የብረትን ታላላቅ ቁራጮች ስጡኝ፥ (አላቸው)፤ በሁለቱ ኮረብታዎች (ጫፍ) መካከልም ባስተካከለ ጊዜ፣ አናፉ አላቸው፤ (ብረቱን) እሳትም ባደረገው ጊዜ የተቀለጠውን ነሐስ ስጡኝ፤ በርሱ ላይ አፈስበታለሁና፤ አላቸው።(የእጁጅና መእጁጅ) Gog and Magog ሊወጡትም አልቻሉም፤ ለርሱ መሸንቆርንም አልቻሉም።ይህ (ግድብ) ከጌታዬ ችሮታ ነው፤ የጌታዬም ቀጠሮ በመጣ ጊዜ፣ ትክክል ምድር ያደርገዋል፤ የጌታየም ቀጠሮ የተረጋገጠ ነው፤ አለ።

    • @almazabebe5445
      @almazabebe5445 4 года назад

      I think these creatures arise at Arusi and Shashemene this year.

    • @drzeraygslassie5620
      @drzeraygslassie5620 4 года назад

      በየትኛው መፅሓፍ ውስጥ ነው ያገኘሀው ።እኔም ማንበብ ፈልጌ ነበር።

    • @kidusimran4616
      @kidusimran4616 2 года назад

      @@drzeraygslassie5620 Quran weste

  • @mikimiko7378
    @mikimiko7378 Год назад +5

    አምላክን እድሜህን እና ፀጋውን ያብዛልህ!!!💚💛❤

  • @nigussegelan8238
    @nigussegelan8238 4 года назад +6

    እናመሰግናን!፡፡ እኛ ደግሞ የቀደምት አባቶቻችን ድንቅ የምርምር ሥራዎች በፊልም ለዓለም ሁሉ ተደራሽ ለማድረግ ምን ማድረግ አለብን የሚለውን ማሰብ አለብን የሚመለከታችሁ ከመምህራችን ሮዳስ ጋር ብተመካከሩበት መልካም ይመስለኛል አላማውም የአገራችን ኢትዮጵያ ታላቅነት መግለጥ ነው፡፡

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 года назад +1

    እናመሰግናለን መምህር ሮዳስ

  • @habtamuamare9214
    @habtamuamare9214 4 года назад +19

    አውሮፓዊያን አና ምእራባውያን ናቸው ለዛ ነው ኢትዬጲያን ሚያተራምሱት ግን ትንሳኤዋን ሊያቆሙት አይችሉም !!!!

  • @hagereethiopia2794
    @hagereethiopia2794 4 года назад

    የተዋህዶ ሊቅ ፀጋ የበዛልህ ዶር ሮዳስ ዘመንህ ይባረክ ክፉ አይንካህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ። ዋው ግሩም ነው የተሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን ። በርታልን ።

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 4 года назад

    እጅግ የማከብርህና የምወድህ ምርጥ ሰው ቃላት ራሱ የማይገልፅህ እንቁ ቪዥነር መልካም ሰው ግልፅ ሰው ምንም ያልነካካህ እኩል እይታ ያለህ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ !!!

  • @genetkassaye47
    @genetkassaye47 4 года назад +2

    መምህራችን ፈጣሪ እንኳን በደህና አመጣህ አግዚአብሔር ስለማያልቅበት ያለውን የመጨረሻ ትልቁን እድሜ እንዲሰጥ እለምነዋለሁ በጤናው በፀጋው ይጠብቅህ

  • @tenssaesroyalfamily6806
    @tenssaesroyalfamily6806 4 года назад +1

    መምህር አንተ የምታቀርበውን ባየሁ ቁጥር የሚድያዎቻችን የእውቀት ድህነት ጎልቴ ይታየኝና አዝናሁ። አዝናለሁ ብቻ ሳይሆን አፍርባቸዋለሁ። ለአይናችን የሚመግቡት ለጆሮአችንም የሚያስደምጡን ተራና ተራ ነገር ብቻ ሆነ። አንተ ግን በርታልን። እድሜ ከጤና ይስጥልን ።

  • @yordanostesfaye6008
    @yordanostesfaye6008 4 года назад +7

    Dr rodas, I want to say thank you . Your lesson is good to our development of our habeshan " IQ" more more ....

    • @hiruthseyoum5969
      @hiruthseyoum5969 4 года назад +2

      We are Ethiopians not habesha. The Arabs tried to give us a new name in recent years (about 1-200 years ago) when we already had a name before Arab was. They attempted to rename us without our request or consent while we had a name. They called us habesha not to elevate us but instead to try and belittle or degrade or separate us from our true identity. Our name is Ethiopian- with huge literature backing it. Human history has documented about our sufficient or even high IQ level. Our alphabet, mathematics, physics, astronomy, music , art etc... is the base of all science we see today.
      So, keep on learning about our past track record for it is documented in writing before Arab and even Greek. Don’t allow the modern day lies and historical distortions deceive you and make you loose yourself- your true identity or your name.

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 4 года назад

      @@hiruthseyoum5969 thank you

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 года назад +1

    መጋቢ ሐዲስ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልኝ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ የእመብርሐንወዳጁ እመብርሐን ትባርክህ

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 4 года назад +3

    G m , Dr. Rodas you so brilliant . I thank you for sharing your knowledge for all of us.
    Blessing Evening

  • @habteweldgmaryam2121
    @habteweldgmaryam2121 Год назад

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን

  • @user-py9yx1xr3z
    @user-py9yx1xr3z Год назад

    በጣም ድንቅ ሰዉ ነህ ዶክተር የዛሬ ሁለት አመት ነበር ይሄንን ቪድዮ የሰራህልን ይሄዉ ዛሬ የኤፍራጥስ ነገር አለምን እያነጋገረ ይገኛል ተባረክ መምህሬ

    • @Kidestsweet
      @Kidestsweet Год назад

      እናመሰግናለን ዶክተር

  • @nathnaelsamuel4303
    @nathnaelsamuel4303 4 года назад +21

    ዶ/ር ሮዳስ እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ስለምታስተምረን አመሰግናለሁ ግን እባክህ የአለም መጥፊያ ጊዜ ደርሷል የሚባለው ምን ያህል እውነት ከሆነስ ምን ያህል ጊዜ ቀረን

    • @semermoh5510
      @semermoh5510 4 года назад +10

      የአለም ፍፃሜ ለመቅረቡ ብዙ ምልክቶች ታይተዋል፡፡ ግን አለም የምትጠፋበትን ቀን ከፈጣሪ ውጪ ማንም አያውቅም፡፡

    • @brigittecolson9912
      @brigittecolson9912 4 года назад +4

      የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 24 ሙሉዉን አንብብ የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች እንዳለ ተፅፏል።

    • @semermoh5510
      @semermoh5510 4 года назад +1

      @@brigittecolson9912 እውነት ነው የመጨረሻ ዘመን ምልክቶች ምን ምን እንደሆኑ በተለያያ ምዕራፍ ተቀምጧል፡፡ ግን ትክክለኛ ቀኑን ከአብ በስተቀር ልጁ እራሱ አያውቀውም፡፡

    • @brigittecolson9912
      @brigittecolson9912 4 года назад +4

      @@semermoh5510 እውነት ነው! ልጅም ቢሆን አያውቅም ሲል ግን ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አያውቅም ማለት እንዳይደለ ማወቅ አለብን። አህዛብ ይህንን ቃል ብዙ ግዜ ይሰናከሉበታል።

    • @semermoh5510
      @semermoh5510 4 года назад

      @Amen Ethiealo የኒሲያ ጉባዬ ላይ ከክርስቶስ ልደት በኋላ በ325 ዓመተ ምህረት (እ.ኤ.አ) እንደ መሠረታዊ አተምህሮት የተወሰደ ትምህርት እንደሆነ አውቃለሁ፡፡ ግን በሀይማኖት ውስጥ ሚስጥር የሚባል ነገር የለም ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ግልፅ አድርጎ አስቀምጦልናል፡፡

  • @wongelawitasegahign678
    @wongelawitasegahign678 4 года назад +7

    በዘመኔ አምላክ፤ቅዱስ እግዚአብሔር እምነቱን አምልኮቱን ጥበቡን ከብርታት ሙሉ አድርጎ፤በልጅነትየባርከልችሁ፤ክብር፤ምስጋናና፡አምልኮ ለአብ፡ለወልድ፡ለመንፈስ፡ቅድስ ይሁን።"ሮዳስ":ሄኖክ"ስሞቹ የድንቆቹ ተጽእኖ አላቸውና።

  • @dawitsolomon5818
    @dawitsolomon5818 3 года назад +1

    Very Good D/r thank you

  • @cbacbacba8392
    @cbacbacba8392 4 года назад +1

    አሜን ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ሰላምህ ይብዛ

  • @agmasmedia
    @agmasmedia 4 года назад +3

    መምህር እንደምን አሉ? እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎ።ለኢትዮጵያ እንደእርስዎ ያሉ ደጋግና አዋቂ መምህር መካሪ ያስፈልጓታልና ይኑሩልን።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ዘንድ ተግተን እንጸልይ? @N.Y

  • @jositentacion3771
    @jositentacion3771 4 года назад +49

    ክፍል ሁለት ይሰራ የምትሉ ላይክ

  • @MahiMahi-hz1ei
    @MahiMahi-hz1ei 4 года назад +3

    በጣም እናመሠግናለን መምህራችን

  • @nwayalbert5307
    @nwayalbert5307 4 года назад +6

    Dr rodas ከቻልክ እባክህን ስለ ዕፅዋቶች ስለ ባህርያቸው፣ጥቅማቸው ፣መልካቸው፣ስማቸውን አቅርብልን🙏በትህትና ነው🙏😊

    • @googlevision3959
      @googlevision3959 4 года назад +2

      Hahaha

    • @tadawub9011
      @tadawub9011 4 года назад +1

      ወደ ኋላ ተመልሰህ ቪዲኦ ተመልከት መምህራችን ከ አበበች ጋር ደጋግሞ ሰርቶል ተመልሰህ እይ

  • @genethailu1021
    @genethailu1021 4 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው. እድሜ ከጤና
    ጋር ይስጥልን እናመስግናለን

  • @azebasnake7513
    @azebasnake7513 4 года назад +1

    Dr Rodas Tadese you are Amazing God bless u Enamesegnalen Amlak ybarkh thanki

  • @ZerfeMamay
    @ZerfeMamay Год назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @yohannesshowantasew4699
    @yohannesshowantasew4699 3 года назад +1

    GOD bless you Dr , Ethiopian must need you so much .

  • @elizabethyonas6944
    @elizabethyonas6944 3 года назад +1

    እባክህን ይህን እውቀት እንዲጠነክር ት/ ቤት ያስፈልጋል ልጆችን ተመራማሪ አደረጋቸው በጣም በጣም ግሩም ነው ተወዳዳሪ የለውም!!

  • @sm7038
    @sm7038 4 года назад +2

    U R such brilliant and to have you is a blessing God bless you always I really enjoy listening you.

  • @bubugnunug972
    @bubugnunug972 4 года назад +7

    የተዋህዶ እንቁ እመ ቤቴ ውላዲተ አምላክ ትጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesaybekele915
    @mesaybekele915 4 года назад +3

    መምህር በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ። google አርገን ከምናገናቸው እውቀቶች በተለየና ምክያታዊ የሆነ ሃሳብ ነው። እናመሰናለን።

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 Год назад

    መምህራችን ክብር ይገባሃል

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 Год назад

    I learn a lot
    Any way am speechless I still need to licen and learn a lot from you . And you are the Choosen One Doctor may GOD BLESS YOU ALL THE TIME.

  • @user-ho1fj9me4g
    @user-ho1fj9me4g 4 года назад +3

    ዶ/ር እኔ የጠቀስካቸውን ሳስብ የጎግ ማጎግ ማንነት ትንሸ የገባኝ ነገር አለ፡፡ እርግጠኛ የሆንኩበት ነገር ግን የጎግ ማጎግ ሰራዊት ግን ብዙም ሳርይቅ ወደ ኢትዮጵያ (ቅድስቲቱ ሀገር) እንደሚመጡ በክርስቲያኖች ላይ ከባድ ጥፋት እንደሚያደረሱ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ ትንሳኤ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አለው፡፡ ከመረዳታችን በላይ ቢሆንም ግን ነገሮች በዙሪያችን እንዳሉ ነው፡፡ እግዚአብሔር ከዛ የጥፋ ቀን በኪነ ጠበቡ ይሰውረን፡፡

  • @user-lq1mq6yi1l
    @user-lq1mq6yi1l 4 года назад +1

    መጋቢ ሐዲስ አድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ አውቀት አያስቸበጡን ነው. ምንም ታሪክ አውቀት አንደለለን ህዝቦች ሆነን በድንቁርና ወስጥ ተዘፍቀናል ያንተን ፕሮግራም ስከታተል ብዙ አውቀት አግኝቻለው ሃይማኖቴን ሀገሬን በይበልጥ ወደድክዋቸው.

  • @minasteklehaiman5511
    @minasteklehaiman5511 4 года назад +2

    በመጀመርያ ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን ስለ ሃሳዊ መሲህ ነገር የመምጣቱ ምልክቶች ብትነግረን በትህትና እንጠይቃለን።

  • @tenfisproductions494
    @tenfisproductions494 4 года назад +1

    ዉድ ዶክተር ሮዳስ። የፕላኔቶችን ስሞች በግዕዝ የሁሉም ማግኘት ስላልቻልኩ እባክህ ጻፍልኝ። እግዚህአብሔር ይስጥልኝ።

  • @retasisi5067
    @retasisi5067 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጥብቅህ ያገልግሎት ዘምንህን ይባርክ

  • @مولواحمد-م4ش
    @مولواحمد-م4ش 3 года назад

    መምህር መድሐኔያለም የጤናን በረከት የድሜዉንፀጋውን ይስጥልኝ

  • @teshometeshe7826
    @teshometeshe7826 2 года назад +1

    Memehrahin enamesegnalen

  • @shimeleswolde4116
    @shimeleswolde4116 3 года назад +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 4 года назад +3

    እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ ዝም ብዬ እየሰማሁክ ሳላውቅ የሆነ የማቀው ከተማ እየሰራው ከምትለው ነገርሮች ጋር ልቤ ስትወጣ ስትወርድ አለቀ ትንሽ ሰዓቱን ከፍ ብታደርግልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @ሙሉነኝስደተኛዋ
    @ሙሉነኝስደተኛዋ 4 года назад +10

    አዲስ ነኚ በጣም የማደቅህ እቁ የተዋህዶ አርበኛ እደአተ አይነቱን ያብዛልን በጄ ቲቪ
    ነበር አድሮ ሜዳ የማውቅህ በረታልን

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 3 года назад +1

    የኛ ልጂ ስለሆኑ በጣም ደስስስ ይለናል መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ

  • @MesiAbera-sl5xk
    @MesiAbera-sl5xk 11 месяцев назад +2

    የኦርቶዶክስ እንቁ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z 4 года назад +1

    ተባረክ መምህር እናመሰግናለን

  • @abenenrwded6949
    @abenenrwded6949 4 года назад +3

    መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።

  • @yidenekdebele847
    @yidenekdebele847 Год назад

    ዜና እስክንድር መፃፍ ማግኘት ይቻላል መምህር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @mesfinbekele1962
    @mesfinbekele1962 4 года назад +1

    መምህር ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን እጅግ በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነው ያለህ።

  • @user-pk8lu9tf2q
    @user-pk8lu9tf2q 9 месяцев назад

    ሰላም ማእምሩ ሮዳስ ጥሩ ነው ትምህርትዎ እና ስለ ቤርሙዳ ትርያንግል እና ኣርማጌዴዎን ኣስፍተው እንዲነግሩን በቅርቡ እንጠብቃለን

  • @rozinawolde8635
    @rozinawolde8635 3 года назад

    Memher egziabeher yetebekeh edeme ketena yesteh yagelgelot zemenhen yarzemeln kale hiwot yasemalen

  • @sefinewwondim2097
    @sefinewwondim2097 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣የአገልግሎት ዘመንህን ያሰረዝምልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 года назад +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ዶ/ር ሮዳስ
    በጣም ጥሩ የእውቀት ግንዛቤ ነው

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 4 года назад +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @NiwedisEphrem
    @NiwedisEphrem Год назад

    መኑ ይመስል ለእግዚአብሔር ዘወሀበከ ዝ ጥበብ ዐቢይ

  • @yeshiwube2114
    @yeshiwube2114 Год назад

    ተባረክ አመሰግናለሁ የመራሪስ አማን መጽሀፍ አይቸው ነበር ያልገባኝን ነገር አንተ ገልጸኸዋል

  • @zelulgetachew2448
    @zelulgetachew2448 Год назад

    You are so genius.

  • @wintanahabtu7259
    @wintanahabtu7259 3 года назад +1

    መምህር አንተ ይስማዕከ ወርቁ እና ዶ/ር ዓለማየው ዋሴ እሸቴ ህይወቴን ነው የቀየራቹት እግዝያብሔር ያክብርልኝ በጣም አድናቅያቹ ነኝ

  • @mulutewabe4095
    @mulutewabe4095 4 года назад +1

    እግዚሐብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤናይስጥልን መምህር!!!!

  • @nanieyob989
    @nanieyob989 4 года назад +2

    በጣም የሚገርም ትምርት በርታልን

  • @simachewtadesse4817
    @simachewtadesse4817 4 года назад +2

    Stay Blessed Dr.

  • @chuniibelay5930
    @chuniibelay5930 4 года назад +2

    Dear Rodas awakened the God who inside you will be magnificent the knowledge you got is amazing.

  • @birhanugoshu1747
    @birhanugoshu1747 Год назад

    እድሜ የስጥልን መምህር

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p 4 года назад +1

    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፡ መ/ር፡ ሮዳስ!

  • @tadiloalemu21
    @tadiloalemu21 4 года назад +3

    ስለ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲፰ ላይ ስለተጠቀሱት ፊደላት ትርጉም (የእግዚአብሔር የሙገሳ ስሞች
    እንደሆኑ ሰምቻለሁ፡፡) ግን እያንዳነረዳቸው ምን ማለት አንደሆኑ ቢነግሩን መምህር!!!

  • @mekuanetgetahun4985
    @mekuanetgetahun4985 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምታቀርብልን እግዚአብሔር ደስ ያሰኝክ ወንድሜ

  • @ladmessninc2350
    @ladmessninc2350 2 года назад

    Thank you for sharing.

  • @houseoferbanb9806
    @houseoferbanb9806 4 года назад +2

    Thank you Dr!🙏🏾

  • @yekesolo3768
    @yekesolo3768 3 года назад

    እናመሰግናለን መምህር ይህን ጥበብና እውቀት በመደበኛነት ለመማር ቦታውንና መስፈርቱን ብትጠቁመን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን