Thank you, Dr. Rodas, for reserving our history and giving light to us. I study ART HISTORY at American College. I studied Roman, Greek, and Egyptian history, and Ethiopia was never mentioned at all. I wish I would have known what I know today, I would have spent time studying my history. Now it's not too late. Thank you for your dedication, I will continue to know more.
ግእዝን፣ መንፈሳዊ ትምህርትን፣ የፍልሰታ ትርጓሜን የማስተላልፍበት ዐዲሱ ቻናሌ ይህ ነውና ፈጥነው ለመማር ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ruclips.net/channel/UCUBLJV6fM_Dqk3PwuHHGIQA
ስፈሩ ተጥትጣርቶ ውሀው እገልግሎት መስስኖ እየሰጠ ይጓዝዝ ጥናቱ ይጠናካር ያንተን ምርምር እውደዋለሁ
ዶክተርዬ አንተ የተባረክህ ነህ ሀይማኖትን ከትምህርት ጋር ፈጣሪ መርጦ አድሎሀል እድሜ ከጤና ይስጥህ ነገር ግን ከርእስህ ውጪ ቢሆንም አታውቀውም የሚል ግምት የለኝም ። ጨረቃን ችፌከሚባለው የቆዳ በሽታ ጋር የሚያገናኘው ምን ይሆን ። እባክህ አፈላልገህ ንገረን ተቸግረን ነው ።ጨረቃ ከግማሽ እስከሙሉ እስከምትሆን ወይም እስክትጠፋ ድረስ ይቆስላል እባክህ መፍትሔ ካለህ።
እውቀትህን ስላካፈልከን በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይስጥልን ይህ ነው የኔ ፀሎት ሁልጊዜ
መምህር ኢትዬጵያዊነት እና መማርም ብቻ አይደለም አንተን እሚገልፅህ ስም ለኔ ከብዶኛል ብቻ ፈጣሪ እናንተን የመሰለ ሰዋች ስለፈጠረልን ክብር ለስሙ ይሁን አመሰግናለው
በስመአብ መምህር አሁን አሁን አለኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ባላለቀ እያልኩ እየመላላስኩ ነው ያየሁት አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተመስገን ጌታዬ🙏🙏🙏
እንደናንተ አይነት ብርሀን ሰዋችን ያብዛልነ አይዟችሁ በርቱልነ
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ ስንቱን ሚስጥር ስንቱን እውቀት በነፃ በፍቅር የምትሰጠን ዶ/ር ፍጣሪ የተመሰገነ ይሁን አንተን የሰጠን
እግዚአብሔር ይመስገን አገሬ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት በአንተና በነዚህ የወደፊት ተመራማሪ የሚሆኑ ታዳጊዎችን አባይን እንዲጎበኙ ስላበረታታህ የበለጠም ብዙ የምትሰራ ቀና በመሆንህ ፈጣሪ ይርዳህ ጤናህን ይስጥህ🙏💚💛♥️
እውነት ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ይሆንልን አሜን ፫
መምሀራችን የእግዚአብሔር በረከት ይብዛልህ 🙏❤🙏
አባይ ትልቅ የሚስጥር ገበታ ፣ ያልተፈታች ቅኔ፣ የቅዱሳን መንደር ናት። ድንቅ ትምህርት አስተምረኸናል ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ የአቡነ ዘርዐ ቡሩክ በረከት ይደርብህ ፍፃሜህ ይመር
ኢትዮጵያ እንኩዋን ለባእዱ ለኛ ሁልጊዜ አዲስና የማትጠገብ ናት ዉሀዋ ፀበል አፈሯ እምነት የሥጋና የነፍስ ህልውና +++
እውነት ከዚህች አፈር በመፈጠሬ እጅግ አምላኬን አመስግነዋለሁ +++
አሜን🙏
@@asrat7146 እውነት ነው፤
😍😍😍😍
😍😍😍😍
ሁሌ ከአንደበትህ ቀና እና መልካም ነገር ነው የሚወጣው ይገርመኛል ምን አይነት መታደል ነው
መምህሬ የመምህር ነጋን ኢንተርቪው ተከታትየዋለሁ በጣም ድንቅ ነበር የአባይ መነሻውንም ከእሳቸው ቃለ ምልልስ ነበር የሰማሁት መለትም ግልፅብሎ የገባኝ ቦታው ለመሄድ አስቤአለሁ እግዚአብሔር ይረዳኛል እናመሰግናለን ታድለን ስንት ሊቃውንት አሉን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አንተም ተተኪ ስለሆንክ እድለኞች ነን!
💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ አንድነትን ሰላምን ያድለን🤲🕊⛪🕊🕊🕊
ጤና ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ፤ውድ ኢትዮጵያዊው 💚💛❤️
እውነት ነው መምህር የተከፈለውንም አይቼዋለሁ በጣም ደስ ይላል መንፈስን ያድሳል
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ካንተ ብዙ እውቀት ነው የምንማረው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ 💚💛❤️🙏
አጅግ ደሰ ይላል ብዙ አዉቀት አግኝተናል አናመሠግናለነ ኢትዬጲያዬ የዉቀትና የጥበብ ሚሥጥር ኑርሊኝ!!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን ❤❤❤
❤ዶ/ር እናመሰግናለን ፈጣሪ የባረከህ ሰው ነህ❤
ድንቅ ስንኝ።ግጥም 🙏
@@hymanotdejene783 በጣም አስደናቂ ሰው ነው በሁለቱም ሰይፍ የተሰየፈ ሰይፍ❤ አላማዬን ያሳየኝ ብቸኛው ሰው ነው ለኔ አንድ ቀን ባወራው ይሄ ነው የማልለው ስሜት ነው የሚሰማኝ❤
እናንተም ተጠቀሙበት እጃችን ለይ እንቁ ነው የያዝነው እንደ መዳብ ማየታችንን እናቁም❤❤❤
እናመሰግናለን የኛ እንቁ መምህራችን❤
መምህር ሰፊ እውቀትህን ስላካፈልከን በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ቤተሰብ ካልሆኑ ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
ዶ /ር መጋቢ እሮዳስ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት
እናመሰግናለን ብዙ እማናቃቸውን እያሳወከን ስለሆነ ክብር ይገባሀል ተባረክልን
እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንደናንተ ያሉትን
ያብዛልን ኢትዮጵያን እና ህዝባን እግዛቢሄር ይጠብቅ
ዶ/ር ሮዳስ አንተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን አስተማሪያችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለኛና ለሚመጣዉ ትዉልድ የምታስቀምጠዉ ለምርምር ዉጤቶችክ እናመሰግናለን , አገርቤት ስመጣ መጥቼ እጠይቅሀለዉ። እድሜና ጤና ይስጥክ
Thank you, Dr. Rodas, for reserving our history and giving light to us. I study ART HISTORY at American College. I studied Roman, Greek, and Egyptian history, and Ethiopia was never mentioned at all. I wish I would have known what I know today, I would have spent time studying my history. Now it's not too late. Thank you for your dedication, I will continue to know more.
ሰወደዎት አከብረዎታለሁ ዶክተር መጋቢ ሐድስ ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አምላክ ሰላመዎትን ያብዛለዎት እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊⛪🕊🕊🕊
እኛም እናከብርሃለን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
አዶክተር ሮዳስ እድሜና ጤና ይስጥልን አዉቀህ እንድናዉቅ ስለ አስተማርከን እናመሰግናለን እንዳንተ ያሉትን አዋቂዎች ያብዛልን🙏💚💛♥️
ጤና ይስጥልኝ መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነበር። በእውነት ቃል ሕይወት ቅዱስ እግዚአብሔር ያሰማልን። ፀጋ በረከት እና ከረጅም እድሜ ጋር። ለሀገራችን ኢትዮጵያ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ምህረት ያድርግልን። እመብርሃን ሀገራችንና ልጆቻን ትጠብቀን💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
መምህር እድሜ እና ጤና ይጥህ ፈጣሪ
ሰላም ላንተ. ውድ የኢትዮጵያ. እንቁ ልጂ. ዶክተር. እሮዳስ. ታደሰ. ለጣም. ደስ ይላል. ብዙ. ጥያቄ. በውስጤ. ነበር. ስለሀባይ. አሁን. ግን ተመለሰልኝ. በጣም. ደስ ብሎኛል. እግዚአብሔር. ጸጋውን. ያብዛልህ.
Amen Amen ክብረት ይስጥልን Dr 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
You are really lucky and awesome. God bless you and long life for you because Ethiopia and all Ethiopian need you.
እንዲሁ ሰለሚሰጡን እውቀት እጅጉን እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣም ያምራል ዶክተር ሮዳስ!
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!!
Diakon, Dr. Fetary erejim edimie ketena gar yistih; you are a symbol of our wisdom!
WOW DOCTOR RODAS BETAM DESE YEMIL TIMRT NEW Yasaweken Edmena Tenawn Yistot Allah Yitebikik Doctor Rodas
ፈጣሪ እናንተን የመሰለ ሰው ስለፈጠረልን ክብር ለስሙ ይሁን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እናመሠግናለን መምህር ሮዳስ!!!
DR ።ታምር ነው የዚህ ሁሉ ባለቤት ነው እኔ እጅግ አመሰግናለሁ ስንት የማለቀው ነገር አሳወከኝ አግዚሀአብሄር ይጠብቅህ ሌላ ምን እላላሁ
ድንቅ እጅግ በጣምአመስግንዎታለሁ ይህንን ትልቅ ታሪቅ ስላሳወቁኝ እውቅዎትን
ስለመገቡኝ ምስጋናዬ አክብሮዬ ከፍ ያለነው:: ረጅም እድሜ ጤና እመኝልዎታለሁ::
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👏👏👏እልልልልልልል በድጋሚ አመሠግናለሁ መምህር እኛም እናከብርሀለን እንወድሀለን 🙏🙏🙏
ዋው በጣም ደስ ይምል ትምህርት ነበር እድሜና ጤና ይስጥልን
መጋቢ እግዚአብሔር ረዠም እድሜና ጤና ጥበቡን ያብዛልዎ ይኑሩልን🙏
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ቤተሰብ ካልሆኑ ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መ/ር እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነት አተ ከሁሉም ትለያለክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ዶክተር❤️❤️❤️❤️
አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
እውነት ነው መምህራችን አባይ ትልቅ ሚስጢር የያዘ ወንዝ ነው ፤ የኢትዮጵያ ብሎም የአለም ታሪክ ሁሉ የያዘ ነው የሚመስለኝ ፤ ቃለሕይወት ያሰማል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
Dr. Rodas ,Thank you so much god bless you.
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
አባይ የእግዚአብሔርን ሰጦታ ነዉ መምህር ዶክተር እድሜና ጤና ይሰጥልኝ አሜን
መምህር በጣም በእጅጉ አድናቂዎት ነኝ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ቃለሕይወትንም ያሰማዎት ልጆቹንም እመብርሃን ታላቅ ሰዎች ታድርጋቸው ።
ዶክተር ጠጋውን ያበዛልህ ታላቅ ሰው ነህ አግዛብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እናመሰግናለን እውቀትህን ሼር ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ
በእውነት በእውነት በእውነት እግዚአብሔር ያክብሮት በክብር ላይ ክብር ይጨምርሎት ዶክተር በአካል እንደ ጎበኘሁት ያህል ነው የተከታተልኩት በጣም ደስ ብሎኛል በጣም። እግዚአብሔር ያቆይልን ዕድሜዎትን ያርዝምልን።
እንኳን በደና መጣክ ዶር / ትምህርት በጣም አሪፍነው ስለ አባይ ደስይላል thank you
መምህር የዘመናችን ድንቅ ሰው ነህ
በጣም ደስ የሚል ትምርት ሰጠከን ከልብ እናመሰግናለን መምራችን እድሜና ጤናን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
እንኳን ደህና መጡ መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ እኛም እንወዶታለን አምላከ ቅዱሳን ጸጋ በረከቱን ያብዛሎት
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና
ይስጥህ እምትወዳት የምታከብራት
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
በ እውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏🏾
መምህራችን እናመሰግናለን ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
እምነት ከጥበብ ና ከእዉቀት ጋር ማስተባበር ምንኛ ድንቅ ነዉ
መታደል ብዬሃለሁ ኑርልን ስወድህ +++
Egziabher yibarkiwot Dr!!!
በጣም የምንወድህና የምናከብርህ ዶር ሮደስ እ/ር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ከመላው ቤተሰብህ ጋር በጣም እናመሰግንሃለን.በጣም እንወድሃለን ከቤተሰቦቼ ጭምር ተባረክል።
እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ዶክተር ሮዳስ ዛሬ ደግሞ በጣም የምንወደዉን የአባያችን ዝርዝር ታሪክና ስለ ሌሎችም አስረዳኸን እናመሰግናለን🙏
እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ለኛ ያደረገው ይመስገን ከአምሮ በላይ ነው ኖሮልን✝️✝️✝️🛐🛐🛐🇬🇭🇬🇭🇬🇭 ❤❤❤🎉🎉🎉
መምህር ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይሥጥልን
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን እግዝአብሔር ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን 🙏
Dr. Thank you!!
I don't have words to express this happines. long live & God bless you.!!
🌊🌫🌊💦💧🌫🌊💦
መልካም መረጃ ዶ/ር ሮዳስ እናመሠግናለን እድሜና ጤናውን ሥሉስ ቅዱስ ይስጡልን !!!
እንኳን ደና መጣህልን ትምህርትህ ተናፋቂ ነው!
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
በስማም መምህር እርሶ የተዋህዶ የኢትዮጵያ ወድ እንቁ ልጅ ኖት እኔ በጣም ነው የምገረመዉ በርሶ ወላዲተ አምላክ ትጠብቆት✝️🙏🙏🙏
Thank you so much for your lectures. They didn't want us to know our history.
yes ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ቤተሰብ ካልሆኑ ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
አመሰግናለሁ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!🙏
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
መምህራችን ግሩም ስው ነህ እውቀት እና ጥበቡን ሁሉ ያብዛልህ እንዴት መታደል ሺሕ ሺህ ዓመት ኑርልን ። ሁንልን እውቀት ከሀይማኖት ጋር ብዙ እውቀት የማናውቀውን ስለምታስገበይኽን ከልብ እናመስግናለን ። ግጥሙ ድንቅ ነው ተባረክ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ።እኛም እጅግ እንወድሀለን ኑርልን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
ደስ ይላል በጣም በ2013 አይቸው ነበር ፏፏቴውን ፖፒረስ ሆቴልም ነበርኩ ባህርዳር መዝናናቴ እንጂ አንድም የገባኝ ነገር አልነበረም ዛሬ ስታስተምረን ብዙ ነገር ተገነዘብኩ እጅግ በጣም ነው የማመሰግን የማከብርህ የተወደድክ ወንድም መምህር አባት ሁሉንም መሆን ትችላለህ❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሄር ይጥብቆት
Thanks doctor 🙏💚💛❤️
እናመሠግናለን መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን.
መምህራችን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክልን ፡ አሜን።
በጣም ድንቅ መርሃግብር ነበር፡፡ የምር በጣም የሚገርም ነው፡፡ ይህንን ሁሉ ጥበብ ጥለን ግን??!!……… ለማንኛውም እናመሰግናለን መምህር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅህ፡፡
ዶ/ር ሮዳስ ከልቤ በጣም አመሠግናለሁ!!!
ቃለይህወት ያሠማልን መምህር
ዶር በእውነት ለኢትዯጵያ ከእግዚአብሔር የተሰጠወን ሥጦታችን ነህ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሮዳሰ ታደሰ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ
በጣም እናመስግናለን ዶ/ር ሮዳስ ታደስ ጸጋውን እግዜአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ እኛንም የሀገራችንን ውብና ድንቅ ቦታ እንድናይ ፈጣሪ ይርዳን
እቁ መምህራችን እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችዉ
እናመሰግናለን ዶክተር ግሩም መረጃ ነው ተባረክልን
Well come Dr
ፅጌ ማርያም አሜን እንኳን በሰላም መጣህ ኑርልን መምህራችን ለመልካም ትምህርትህ እግዚአብሔር ይስጥልን
ዉድ ዶክተር ሮዳስ ለምታስተምረንና ስለምትጋራን እዉቀትና መረጃ (information) እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ: በርታ ቀጥልበት
ፈጣሪ ይጤናና የእድሜ ባለጸጋ ያድርግህ ዘንድ የዘወትር ጸሎቴ ነዉ🙏😇
መምህራናቺን እንዴት ያለ ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚያብሄር ይጠብቅህ እኔ አላገባውም ልጁም አልወለድኩም ነገር ግን እኔ የምመኘው ልጂ አንተ አጠገብ ቁጭ ብሎ የሚማር እፈልጋለው መምህሬ ያንተ ሀሳቦቺ የማይጠገቡ ናቸው በርታልን እሺ 💒💒💒💒💞💞💞💞
አሜን ዶክተርየ እንኳን በሰላም መጣህ ደስ ብሎኛል እዉነት በቃ ልቤ በጣም ነዉ የመታዉ እዛ ቦታ እደወች በርሪ መድረስ ፈለኩ በኡነት አገሪ ናፈቀኝ እዛቦታ ተርሸ ለጎምኘት ያብቃኝ በሰላም ላገሪ እድበቃ ጸሎት አድርግልኝ እጅግ ደስ ይላል እሚገርም ታራክ ነዉ እናመሰግናለን መጋቢ ሐዲስ ክበርልን እረዝም እድሚ ከጸጋጋር ያድልልን 🙏💚💚💚💛💛💛 ❤️❤️❤️