Dr rodas really it's amazing am first time 😮😮 lessening such kind of amazing history thank a lot really we all proud of u pls keep continue especially our Ethiopian man telling us unic stories and we can't close our mouth and I don't have Amharic words in this phone next time I will write in My words u r gorjius brilliant pls don't stop it we love you ❤
Thank you for giving us the English names so we can do research and google them easily. Egziabhear Yestelign! Continue to do what you do and may God Bless You! Ye Ethiopia Lij.
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የአንተ የወደፊት ተስፋ ውስጤን እንድነሳሳ ይገፋፋኛል እረጅም እድሜ የመኘሁልህ የምትመኛትን ኢትዮጵያ እንድታያት እንድናኛት እውቀትህን ያለገደብ ስለምታካፍለን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
ውድልጄ፡ጥበብን፡የሰጠህ፡ልዑል፡እግዚአብሄር፡እድሜናጤናይስጥህ፡የአገልግሎት፡ዘመንህ፡ይባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ትውልዱን በዕውቀት ለመግራት ለማነፅ ከድንዛዜ አባዜ ወደ አብርሆት ኢላይትመንት ንቃት ከዕውቀት መአድህ በማቋደስ በንባብ ሠረገላህ በምርምራት ጀልባህ ሁሌም ይዘህ የመጓዝህ ሚስጥሩ የፈጣሪ ስራና ረቂቅ ሃሣብን ባንተ አይምሮና ህሊና በፀጋው ስለዋጀህ እንደሆነ እኔ በግሌ አምናለውና በርታልን መምህራችን❤!!!!!!!!
• ኢንስፔክተር ፍፁም አርአያ ነኝ
ከአዲስ አበባ
❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እድሜ ይስጥልን ልዩ ነህ በእውነት
የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን🙏
በጣም እናመሰግናለን መምህር እንወዳሀለን የቤተክርስቲያናችን
ኩራት መመክያ የእውቀት አባት ጋሊሊዮ አልበርት ኖት እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጦት
አርጊያለው አርገኝ
እግዚአብሔር አምላክ በበዙሪያክ ሁሉ ባለህበት እና በምትደርስበት ቦታ ሁሉ ሰላምህ እና ጤናህን ከማያልቀው ቸርነቱ እና በርከቱ የድንግል ማርያም ልጅ አምላከ እስራኤል አብዝቶ ይስጥህ ። አሜን እውቀትህ የሚነገር ነውና እኔንም ዝም እንድንል አላረገኝም። መምህር ሁሌም የምትለውን እከተላለው በጣም ሰፊ ነው የእውቀት ምንጭህ በተለይ ዛሬ በአንድ ቲዩብ ላይ የተናገርከው ነገር እንዴት ደስ ሲል እመቤቴን ስለ ባል እና ሚስት በሰርግ ፕሮግራም ላይ ይመስለኛል ብቻ አመሰግናለሁ መ/ሀ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ።
እናመሰግናለን መምህር! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
Hi
ዘርህን ያብዛል መምህራችን እንቁ ነህ ቸሩ አምላካችን ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልን አሜን
መምህር እውነት እግዚአብሔር ደግ ነው እደ ስምዖን እድሜዬ ጨምሮልኝ ብሩህ አይምሮ ሰቶኝ እደው ስለሐገሬ ስለእምነቴ ስለአባቶቼ ብመረምር ምኞቴ ነው አሁን ላይ ነቅቼ ከየት መጀመር እዳለብኝ ግራ ገባኝ እውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜህን ያርዝመው በኔ ባይሆን በልጆቼ እግዚአብሔር ይክሰኛል አምናለው ፍፁም ኢትዮጵያዊ አድርጌ አሳድጋቸዋለው ይሄ ቃሌ ነው
ለረቂቁ ጥልቅ ምርምርህና ትምህርትህ ምስጋና ሊቸርህ ይገባል። እናመሠግናለን።
የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ጥልቀታቸው ብቻ ሳይሆን የምታቀርብበት ጥበብና timing ራሱ ታላቅ ሊቅ መሆንን ያሳየኛል!!! ተባረክ!!!
Lp
oo
M
r ä
y
በጣም እናመሰግናለን መምህር እንወዳሀለን የቤተክርስቲያናችን
ኩራት መመክያ የእውቀት አባት
ዶ/ር ሮዳስ ሀገራችሁን ውደዱ የምትላትን በጣም እወዳታለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ: የኔ generation በጃንሆይ ዘመን ይሄ እየተነገረን ነው ያደግነው
ዶክተር በጣምነው የማደንቅህ ቀጥልበት
those generation are cool even when they out abroad cause of Good education
ፈጣሪ ለሰጠክ ጥልቅ እውቀት ይመስገን አድናቂክ ነኝ ተባረክ
አቤት ምጥቀት በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጽጋውን ያድልልን ከማለት ውጭ እንላለን ። ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ሂወት ያስማልን
ሮዳስ ወንድሜ መልካም
ነው ብዙ መረጃ ይሰጣል
በርታ ፤
ወንድሜ ዘፍ1፡26 ላይ ሰውን እንደ
ምሳሌያችንና መልካችን እንፍጠር
ነው የሚለው፤መልአክትስ ይወልዳሉ ይዋለዳሉ
ወይ ?
ዶክተርየ ዛሬ ኮመኮምኩት እረጅም እዲሜ ከጤና ጋር እውቀትንም ጥበብንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን 😘😘💙
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!
እናመሰግናለን መምህር!
ሰላም ሰላም መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ። እግዚአብሔር ፀጋና በረከት ይስጥህ። በእድሜ ና ጤና ይስጥልኝ።
የምንፈልግ እንስማ የማይፈልግ ዝም ብቻ ይበል ሌላውስጥ በትገቡ ጥሩ ነው መምህር እናመሰግናለን
እግዛብሔር ያበረታችሁ ወንድሞቻችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
በጣም ይገርማል የምታመጣቸዉ ልዩ ነዉ ዶክር ፈጣር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጥሩ ያወከዉን ታሳዉቃለህ ፈጣር ይጠብቅህ
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን በእውነት ማወቅ የምፈልገው ርዕስ ነበር
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እኔ እንኳን መተኛታችንን እና እውቀታችንን አለመጠቀማችንን ሳስብ እናደዳለሁ እበሳጫለሁ ያንተን ቁጭት ሳስበው ግን ከአቅሜ በላይ ነው። አምላክ እድሜ ሰቶህ የእትዮጵያችንን ትንሣኤ ያሳይህ።
Dr እግዚያብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዕውቀቱን ያብዛልህ !!!
One of the most challenging program this day. Please continue your gift. I want to grow in knowledge like you
ይሄ መሃተኛ ነዋ ጀምስ ብሩስ ለአገራችን መሃት ነው ይዞባት የመጣው ይሄን መጽሐፍ ሔኖክ አይተው ነዋ ከመላው አለም እየመጡ የብራና መጻሕፍቶቻችንን የዘረፉትና በቅኝ ግዛት ሊገዙን የመጡት
መምህሬ እዎድሃለዉ አከብርሃለው በ እድሜ በ ፀጋ ያቆይልን ❤🙏
ዶ/ር እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልህ መምህር ድንቅ ነው ። እኔም መፅሐፍ ሄንክ ላይ አንቤዋለሁ በጣም በሙሉ ልብ ነበር አንብቤ የጨረስኩት ሁልም ስው ቢያነበው መልካም ነው ወደማማ ዝናሽ ህልም ፍቱልን ብሎ ከሚሮጥ ዶክተር እርሶ እንዳሉት ጊዜን በማይረባ አልባሌ ከማሳላፍ እና የማይረባ ዩትበሮችን ከማይት የርሶን ትምህርቶች ብንከታተል በራሱ ትልቅ እውቀት እንገበያለን ወገኖቼ እንንቃ ። ከልብ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ።
ዶር እሮዳሰ አጅግ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማዎት ብዙ ሰው ይህን ቢለከት ምንኛ ጥሩ በሆነ ፣ ግን እኔ በበኩሌ ለሰዎች ሼር አረጋለው ። እናመሰግነሰለን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን
መምህራች እመብርሀን ትጠብቅልን በዉቀት ላይ እዉቀት ትጨምርልህ እቁ አችን በርታልን
ሁሌም እውቀትህን ያለስስት ሰለምታካፍለን እናመሰግናለን በተለይ ከብራና ላይ የምታካፍለን እውቀቶች በጣም ያስደሙምኛል ለሃገሬ ያለኝንም ፍቅር በየለቱ ይጨምርብኛል thanks doc.🙏🙏
ድንቅ ነው መምህር እናመሰግናለን
ዘመንዎ ይባረክ መምህር፡፡ ረጅም እድሜ ይስጥልን፡፡
መምህር እናመሰግናለን እድሜ ይስጥኀልን
መምህር አንተ መልካም ለቅዱስ እዝራ በመለዐኩ ቅዱስ ዑራኤል የጥበብን ጽዋ ያጠጣ አምላክ አብዝቶ ይጨምርልህ እድሜህን ያርዝመው ኑርላት ለኢትዮጽያችን
መምህራችን ዛሬስ ቃላት አጠረኝ ግን ለሁሉ ነገር መከታ የሆነችኝ እመ አምላክ ምርኩዝ ትሁንህ አንተ ስትናገር በህሊናየ ግልጽ እንየተቀረጹ ሰውነቴን እረስቸው ነበር ስትጨርስ ነው ወደራሴ የተመለስኩኝ ፤ ጎበዝ እግዚአብሔር በመምህራችን ላይ አድሮ እንዳስተማረን የገባን ከሆነ የተደበቀብነን ምስጢር እንዲገልጽልን በደላችነን ሳንደብቅ እንናዘዝ ከዚያም አዲስ ምዕራፍ ይከፈታል ፤ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ+++
ወንድማችን፡ኑርልን፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡እዉቀትና፡ጥበብ፡ያብዛልን፡ሳትሰስት፡ስለምትለግሰንተባረክልን፡
መምህር የበለጠ እንዳነብ ነው ያደረከኝ አመሰግናለሁ 🙏
ሰላም እንደምን አለህ መምህራችን።
ስለምታቀርብልን ትምህርት ዝግጅቶች በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን
መምህር በእውነት በጣም እናመሰግናለን
እሚገርም ነው እግዚአብሔር እድሜና
ጤና ይስጥልን.
It is an intereesting info on these giants. Thank you very much. Zelalem M
ቸሩ መዱሐኒአለም ጤናና ዕድሜ ይስጥህ
መታደል ነው መምህር ሁሌም ፊተወት ፈክተወ በደስታ ተሞልተው በፈገግታ ነው የሜስተምሩን ሁሌም በደስታ ኑሩልን
ሰጥ ለጥ ብዬ ተከታትያለሁ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ የኛ ጀግና ኑርልን
Amen amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
ወንድማችን እኛም እንወድሃለን እናከብርሃለን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር የምንሠማው ነገር ግሩም ነው። እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን።
እድሜ ና ጤና ይስጥህ ቸሩ መድሐኒአለም።
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
Dr እንዳንተ ስለፍጥረት ከልብ በመነጨ እውነተኛ ፍላጎትና ስሜት ለመረዳት ያለህን ብቃት እያደነኩኝ መስጥሩን ለኔም እንደሆን ፀልይልኝ ::❤️❤️❤️👍👍👍
መምህር እረጅም እድሜ አና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Dr rodas really it's amazing am first time 😮😮 lessening such kind of amazing history thank a lot really we all proud of u pls keep continue especially our Ethiopian man telling us unic stories and we can't close our mouth and I don't have Amharic words in this phone next time I will write in My words u r gorjius brilliant pls don't stop it we love you ❤
ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ባርኮና ቀድሶ ይስጥልን
ድንቅ ነው። እንዲህ ወደምርምር የሚጋብዝ አካሄዱ እጅግ ጥሩ ነው። ኑርልን ሊቄ!
Thank you for giving us the English names so we can do research and google them easily. Egziabhear Yestelign! Continue to do what you do and may God Bless You! Ye Ethiopia Lij.
ሰላም መምህራችን ፣አባታችን እንደምን አለህ ቃለ ህይወት ይሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
የአባቶችን ጥበብ ስለምትነግረን በጣም እናመሰግንሀለን መምህር🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ቃለህይወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያት ያውርስልን🙏❤️
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እውቀትን እንድንገነባ ትጥራለህ እግዚአብሔር ይርዳህ እኞንም ልብ ይስጠን።መክብብ 12 (Ecclesiastes)
9፤ ሰባኪውም ጠቢብ ስለ ሆነ ለሕዝቡ እውቀትን አስተማረ፤ እርሱም ብዙ ምሳሌዎችን መረመረና ፈላለገ አስማማም።
እግዚአብሔርይጠብቅክአመሰግናለወጥሩትምሁርትነው።🙏🙏🙏❤❤
መ ምህር በጣም የሚገርም እውቀት እና ትንተና የእውነት እንድቆጭ እና እራሴን እንድመረምር አደረጉኝ ይህንን መሳይ እውቀት ከየት እንደሚገኝ ሳላውቅ በማደጌ ተቆጫሁ ልጆች አሉኝ አሁን ከእንዳተ አይነት መምህር የሚገኘውን እውቀት ለነሱ ለማሳወቅ ነው እምጥረው ከየት መጀመር እንዳለብኝ ባላቅም እግዚያብሔር ይስጥልን ምህራችን
አንድሮሜዳ ቁጥር 1 እና 2 ግዥላቸው
ቁጥር አንድ ከኢትዮጵያ ተልኮልኝ እያነብኩት ነው ማታ ማታ ልጆቼ አነብላችኋለሁ ቁጥር ሁለቱንም እስክገዛ ቸኩያለሁ በጣም አመሰግናለሁ
አመሰግናለው እግዚአብሄር ይርዳክ መምህር
መጋቤ ሐዲስ ደክተር ሮዳስ እወድዳለሁ የምትገርምሠው ሠዉበጠፋበት ሠዉ አገኘን እግዚአብሔር አይነ ልቡና ይስጠን ።
መምህር አመሠግናለሁ እናመሠግናለን እኖድሀለን❤❤❤
እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን በእውነት ይህንን ያህል ታሪክ ሳናውቅ በመኖራችን ያሳዝናል ግን ዛሬም አልረፈደም ሁሉንም አምላክ ሲፈቅድ ነው እና የሚሆነው ይበርቱልን አባታችን።
የዛሬው ምክር👌👌እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ😊😍
Thank you a millions God Bless you and your family!!!!!!!
ዶክተር አንተ ኩራታችን ነህ እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው
ሰላም እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ እባክህን አንተምታውቀንና ከቤተክርስቲያን አስተምሮም ጭምር ስለ ንጉሥ ስለሞን እና ስለ ንግሥት ሳባ ታሪክ ብታቀርብልን ብዞዎችን አስተማሪ ነው ብዬ አስባለሁ ጊዜንና ስራህን ፈጣሪ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜን።
Memhirachin kelb Enamesegnalen 🙏🙏🙏
የእርሰዎን ምልከታ ያስረዱን እጂግ ብርቅ የኢትዮጵያ ልጅ
ሰላምህ ይብዛ መምህር
Happy to see you in DC Kidist Mariam Church
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እግዚአብሄር ይጠብቅልን።
Wow I start now I like it next time I watch thank you so much God bless you
መምህር እናመሰግናለን
ዶ/ር እንወድካለን
የእውነት በጣም እናመሠግናለን
መምህር በጣም አመሰግናለሁን እሚገርም እዉቀት ነው የምታካፍለን
Enkuan dehna metuln memherachn egziabher yebarkot
Thank u talak sew m/r rodas.selam lante yihun
ጤና ይስጥልኝ መምህር መልካም ትምህርት ነው።
ስለ ጂኒ፣ ቡዳ፣ ሰይጣን፣ ጋኔን፣ ዲያብሎስ፣ አጋንንት፣ መናፍስት፣ ጭራቅ ምንነት እባክዎት አንድቀን ፕሮግራም ቢሰሩልን
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ❤
በርታ መምህራችን እንወድሃለን!
መምህር በውነት በጣም ይገርማል ፀጥ ብሎ መስማት ቢቻ ነው
Betam yimegerm nw telk temert agegchebetalehu Fetari Amelak eweketehn yasefaw yebeletewen yigelseleh tebarek.
እኛ እውጭ የምንኖር መጹአፍች ችግር ኣለን እና መጽሀፎች ብትተረጉሚሊን ለምሳሌ ክብር ነገስት መጽሀፈ ሰማያት ወምድር መጽሀፎችን ያለበት ቦታ ጠቁመን ኣንተም ተርጉሚሊን ለላው ሁሉ ትምህርትህ ተመችቶኛል እድሜና ጤና የጥህ
ወንጌል አንብቡ ሌላዉንም ማንበቡ መልካም ነዉ ግን ያልከዉን መፅሀፍት ካላወቅክ ገነት አገቡም አንባልም ።መጀመርያ ጌታችን ያዘዘንን እንፈፅምእስኪ ።ቀጥለን ሁሉንም መመርመር ማወቅ የእግዚአብሔርን ፍጥረት በቻልነዉ መጠን አዉን እግዚአብሔርን ስራህ ግሩም ማለት ጥሩ ነዉ።
It is very amazing. Many thanks, Dr.
በርታልን ዱክተር ትምርትህ ደስ ይላል እውቀት ያሲዛል
Thank you memhr egzeyabhir ystln kalhiwt yasmaln
ሰላም መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እይታዎችህ ይገርሙኛል ኩራታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ እድሜህን ብቻ ነዉ የምንመኘዉ
Thank you dr Rodase god bless you .💚💛❤️👈🏿.
እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ
መምህር እናመሰግናለን በጤና በእድሜ ይጠብቅልን🙏 መምህር እባክህን ኢትዮጲያ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ወደ 40 ጊዜ ተጠቅሳለች የት የት ምእራፍ ላይ እንደተጠቀሰች አስተምረን በጣም በጉጉት እንጠብቃለን🙏
ሰላም ሰላም መምህራችን እኛም በጣም እንወድሀለን እስኪ ደግሞ ስለ ኤፍራጥስ ወንዝ ለመስማት ቸኩለናል