And also this kind of creatures might exist cause I witnessed and experienced 3 different type of creatures we are in amazing world if we do more work reading I believe we can get to know them
All I can say is we are so far behind as Ethiopian we should have known this long time ago but, systematically and purposefully the right education had been taken out from us. The Western world know all about this.. we need to wake up from the darkness.... we need to seek wisdom. Stop watching TV they ate programming you in a wrong direction.
የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ፀጋ በረከት ይደርብህ፤ ፍፃሜህን በዓታ ማርያም ታሳምርልህ፤ በርታልን መምህራችን
,, , መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ለቅዱሳን የገለጠዉን የዜማ እና የእውቀት ጥበብን ይግለፅልህ
እኔም የቅዱስ መርቆሬዎስ እለት ሁልጊዜ ጥያቄ የሚፈጥርብኝን ነገር ነው ያነሱት መምሕር፣ በእውነት ጸጋውን ያብዛሎት። እኛንም እንዲህ ያሉትን መምሕራን ያብዛልን።
ፍሬአብ፦ መምህር በጣም ነው የምንወድህ እድሜና ይስጥልን ኑርልን።
Telegram ላይ አይቻለሁ በአረቡ አለም ተከስቷል እነዚህ ፍጡራን ሰዎችን እየጨረሱ ነው በእውነት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
ምን በእውነት?
ዶክተር በጣም ነው የምትለውየው አንተ ከሳይንስ እስከ እምንነት ሁሉ አካተህ የያዝህ እንቁ በቸኛው የኢትዮጵያ ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ!
እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜያቸው ይስጥልኝ መምህራን በእውነቱ የሚገርም እውቀት ነው ያለክ 😍😍😍😍😍😍😍💒💒💒💒💒
እውቀት መንፈስን ያድሳል 😍 ጥበብን የምትሰማ ጀሮ የታደለች ናት 😊
እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤🙏 መምህራችን❤
Ewnet nw ehte gn ebakish chegrogn new and neger laweyayish
Betelegram enawra @Zipand
ልዩ ነህ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ 👍👍👍👍
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሚገርመኝ ነገር ነበር ስዕሉን ስመለከት አሁን በደንብ ግልጽ ሆኖልኛል❤❤❤
የእግዚአብሔር ሰላም ከእርሶጋር ይሁን መምህር
እጅ አድርጌ አመስግናለው ተዝቆ የማያልቀውን የእግዚአብሔርን ድንቅስራ የሐገራችንን ቅድስት ኢትዮጵያ ያባቶቻችንን ብቃት አሁን እናውቃለን ከሚለው በአርቴፍሻል ነገሮች የሚኩራራውን ጌዜ እያመሳጠሩ ስለሚያስተምሩን ስለሚያሳውቁን
እግዚአብሔር አምላክ አብልጦ ጥበብን ይስጦት
ሀገሬ አንተን በደንብ ስላልተጠቀመችብህ በጣም አዝናለው መምህሬ
በጣም ደስ ብሎኛል የማላውቀውን ነገረ እያወኩኝ ነው ቃለ ህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አጥፍብነ ደሞ።
መጋቤ ሐዲስ ብዙ የሚያስደንቁ ነገሮችን እያቀረብክልን ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
የእኛ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትስ ስለነዚህ ምን ይላሉ?
ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ብዙ ጥያቄዎችን ነው የመለስክልኝ
ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ!
ክቡር ወንድማችን
ስለ መረወ የጥንት ኢትዮጵያ ብታስተምረን ደስ ይል ነበር።
የጥንቱ የኢትዮጵያ ታሪክ መረወ ጋ ብዙ የተያያዘ ይመስለኛል
እናመሰግናለን መምህር። የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ
እናመሰግናለን መምህር። ስለ ራስ ዳሽን(ደጀን) ተራራ ሚስጥር በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ።
በእውነት በጥም ድንቅ ነዉ በጣምም እሺ መምር ላለው እንዷች ይም አመለኩ አመልክ አላቸው የዝሆን መልክ የአሉዉ የእውነት ይህ ምንድነው አመለካቸው ነዊ ጥያቄ ነው ለእኔ ሁሌም
እድሜና ጤና ይስጥክ መምህራችን
መምህር ዶ/ር ሮዳስ የዛሬውን የረቡዕ ምሽት በጉጉት እየጠበኩ ነው
እንቅልፌን ትቼ እየጠበኩኝ ነው 😊
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር። እስኪ ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ፣ ንገረን ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ይመጣል???
ቴዎድሮስ መጣ አልመጣ ብለህ ለምን ትጨነቃለህ? ገና ላላየነው ቀን አሁንን በሳላም እንኑረው ። ዛሬን ሰቶና ፈጣሪ ። ክርስቶስ ከሰራው ተአምር የሚበልጥ ተአምር የለም ። ክርስቶስ እራሱን ሰቶ ተስፋን ሰጠን ።
Abatochachn yastemarutn temelkach
@@santa6015 sewia esun mehon achelm mesmat kalfelk almsmat new
በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝህ አምናለው እድሜ ይስጥልኝ
ባለፈው ሳምንት በአረብ አገራት ቁመናው የሰው ፊቱ የውሻ የመሰለ ታይቶ የማይታወቅ ሰው የሚበላ አውሬ መቶ በልቷል በጦር መሳርያም መግደልና መምታት አልተቻለም ከተባለው ጋር የመሳሰላል? መምህር ሰምተህ ከሆነ አስረዳን
እናመሰግናለን መምህር ስለምታሳውቀን አዳዲስ ነገሮች
አቤት ስወድህ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
እንኳን ሰላም መጡ መምህር አኖድዎታለን ➕
ሳኡዲ ላይ እንደተገኘ በቅርብ ቀን ሰምቻለው ቪድዮም አለኝ አሁን እየታዩ ነው
በጣም እናመሰግናለን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነበር ዶክተር
ሰላም ለእናንተ ይሁንልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ሮዳስ 🙏🙏🙏
በጣም፡ሰምተነው፡የማናውቆ፡ነውና፡እናመሰግንሃለን።dr.Rodas
እሚገርመው በዚህ ዙርያ ዶግ ሶልጀር እሚል ፊልም ተሰርቶ አይቻለሁ ወደኛ ሀገር ስመጣ ግን ብዙ አመት ሁኖታል ሽናሻ እሚባል ሀገር ገፀ ከለብ እሚባሉ ሰወች ነበሩ እነዚህ ሰወች ግን ሲፈልጉ ነው እንጅ እደዚህ እሚሆኑት አብዛኛውን ጌዜ ኖርማል ሰው ነው እሚሆኑት እዴት አወክ ብትሉኚ ጎደኛየ አንዳንድ ሙያ ወይም እውቀት ለመማር ሂዶ ነበር እና ከዛ ያያውን ነገር ነው የነገርኚ እደዚህ እሚቀየሩት ደግሞ ወንዶች ናቸው ሴቶች አይቀየሩም ሙያ ወይም ጥበብ እሚያስተምሩት ግን ሴቶች ናቸው የኔ ጎደኛም 7 አመት ከብት እደርኛ ካስጠበቁት በኋላ አስተምርውት ለቀውታል እና ገፀ ከልብ ከኛም ነበሩ እውነት ነው ያልተነገር እጅ ያልሆነ ነገር በዚህ አለም ላይ የለም
እግዚአብሔር ያክብርህ በጣም አመሰግንሃለሁ ትምህርትህን በመከታተል እንግዳ ነኝ ግን የሚጠገብ ስላልሆነ እባክህን በእድሜ 78 አመቴን ጀመርኩኝ ከፍ ብያለሁና በአቸኳይ ጠያቄዬን ተቀብለህ ደውልልኝ
እናመሰግናለን መምህራችን።
እንኳን ሰላም መጡልን መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ➕
Great Topic and Concept specially the Ethiopian w/c I'm starved for
እናመሰግናለን በጣም ይገርማል ☺️☺️☺️👏👏👏👏👏
ስላም ነው መምህራችን
i like it when you talk about herodotus, he wrote a lot of Ethiopian history that he always mention ethiopia as a powerful nation.
የሚገርም ነው!!!
Thanks you Dr. Rodas, for another mind blowing topic and finds.
ስለ ቶ መስቀል ብትነግረን ደስ ይለኛል ውዱ መምህራችን ወደፊት የሚነግሰዉ ንጉስ ቴድሮስ ምልክት ነዉ የሚል ነገር ሰምቻለሁ ልክ ነዉ???
በጣም ነው የምንወድህ መምህር በርታልኝ ወንድሜ
ሰላም እንኳንጠ በሰላም መጣህ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️💝💝💝💝💝💝💝💝💝
Shape shifters ስለሚባለው ነገርስ ??
መምህር ዶክተር ሮዳስ በጣም ይገርማል እናመሰግናለን
ጥቃቅንና አስቀያሚ ነፍሳትን የፈጠረው ማን ነው ሁልግዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ በልነ ያነገኘው ለት ጥያቄ ነው በዚህም ምክንያት ስጋ አልመ ገብም የደረሰበት መድረስ አልፈልግም ለመምር ዶክተር የዓለ
Hallo Dr Rodas ! Please can u tell me full information about EFUGNIT ! And what is in englisch and picture
Yours dagim
Ur huge person u have got a lot of working on us 👏
pice D/r programochhn eyetktatelkunew negergn Andemta HEnok ENA Metsahefe fes Algosn Yetmagenget Echlalehu?
እድሜ ይስጥልን ይገርማል
Are they exist at this time? I want you to research, please
===> እጅግ የምወድህና የማደንቅህ መምህር ነህ አንተ ያልኩት ከመዉደዴ የተነሳ ነዉ በመቀጠል ግን አሁንም በአካል አሉ ወደ ህንድ አካባቢ ይመስለኛል አሁን በቅርብ በአንድ ቤተሰብ ላይ አንዱ የጠቀስከዉ ፍጡር ያደረሰዉ ቪዲዬ እኔጋ አለ እዉነት ስለመሆኑ ማረጋገጫ የለኝም እና ልልክልህ እችላለሁ
እባክዎ ቪድዮውን ሊልኩልኝ ይችላሉ??
ቤተ ክርስቲያን ውስጥ አንዳንድ ስዕላት ሳይ ምን ማለት ይሆን እያልኩ ራሴን እጠይቃለሁ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ግን እንቆቅልሽ የሚ ፈታባት ናት እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛ ኦርቶዶ ክስ የጥበብ መሠረት የሊቃውንት መፍ ለቂያ የ እግዚአብሔር መልእክት አስተላላፊ ፀጋህን ያብዛው መምኅራችን።
Can You help me to find the AGRANON Prayer Book
መምህር ጥያቄ ሲኖረን በምን መንገድ ማቅረብ እንደምንችል ብትነግረን
መምህር እባክክን ስለ ኢትዮጵያዊው አደገኛው ተዋጊ ንጉሥ ሜምኖን ምታቀው ነገር ካለ ብታሣውቀን
Beyegiziew kemayalikew yewuket mahiderh takafilenaleh ! Betam new minameseginih Memihir! Kibrina moges abizito yistilin
And also this kind of creatures might exist cause I witnessed and experienced 3 different type of creatures we are in amazing world if we do more work reading I believe we can get to know them
መምህር ስለ
አርማጌዶን
ታላቁ እስክንድር
ንገረን
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ።መምህራችች መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ።
ሽኩረን ሃቢቢ!!!!
Amazing Amazing Amazing incredible Thankyou Dr.Rodas
መምህር እነዚህ ፍጡራን አፈጣጠራቸው እንዴት ነው ከሰው ወገን ናቸው ? ወይስ ከሰው ውጪ ፍጡራን ናቸው
እመቤቴማርያም ትጠብቅህ
we love you ,thanks for all your help
እግዚአብሔር ሕዝቡን ያስብ ። ለበጎቹ መልካም መጋቢ ያስነሣ ። ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ይህ የአፈ ታሪክና የፊልም የልብ ወለድ እንዴት እንደሚጠቀለል በዘላለማዊው እውነት መቋጠር ይገባል እላለሁ። እናንተ እንደተረዳችሁ ያዙት ብሎ መተው መንፈስ ቅዱስ ይመልከተው። በዚህ የዘመን መጨረሻ ሕዝብን ወዴት መምራት እንዳለብን መጠንቀቅ አለብን።
1.ስለ አጋንንትና ሰይጣን ልዪነታቸውና አንድነታቸው?
2.በጥልቅ ውስጥ ለቁጥር የሚያታክቱ አሉ ይላሉ ምን ትላለህ?
መምህር ታዲያ የሰዉ ጅቡ አለ የሚባለዉ እዉነት ሊኦን ኢችላል ማለት ነዉ እዴ?🤔🤔💚💛❤️ እናመሰግናለን!!!!
ዶክተር እስቲ ስለ black hole ንገረን።የጥንት ኢትዮጵያዊንስ ስለ ጥልቁ ጨለማ እውቀት ነበራቸው ወይ???
Pice and go on but Iwent to Andemta Henok and The BOOK Fes algos where I get the books?
Egziabher ergeme edme yisteh
Dr Rodas Similar history is in Mezo American history of latin American and Egyptian ancient history
በናትህ መልስልኝ መምህር ሮዳስ
በስክሳር ላይ ቅዱስ ክርስቶፎሮስ የሚባል ቅዱስ አለ እሱም የሚመስለው ገጸ ከልብ ነው ታዳ ይኸ ቅዱስ የቅዱስ መርቆሪዎስ አባት አጥምዶ እደያዘው ሗላ እዳሳመነው ለክርስቶስም ምስክር እደሆነ ስክሳር ጽፏል እዴት ነው ?? እዚጋ አንተ ደመ ነፍስ ሊሆኑ ይችላሉ ስላልክ ነው መልስልኝ
እስከ መጨረሻ አድምጠሀል?
ሰላም ዶር ከኢትዮ ኣያይዘህ ግለስልን
የሚገርም ነው
ሰላም ሰላም መምህራችንንንንን
Super super nice video sharing my friend
እነዚህ ፍጥረታት ተመልሠው ይገለጡ ይሆን?
አዎ በቅርቡ በወራቶች ዉስጥ ይገለጣሉ ምድርን ይጠርጉዋታል በቅርቡ እንኩዋን ከ3ቀን በፊት በአረቡ አለም ተከስተዋል ቪዲዮዉም ተልኮአል በቴሌግራም እልክልሀለሁ ከፈለክ ብዙ ሰዉ ጨርሰዋል ይሄ ለምልክት ነዉ ገና ምድርን ይወሩዋታል ኢትዮጵያም መተዉ ይጠረጉተል በቅርቡ በወራት ዉስጥ
@@biuletsegakassa1775 እባክህ ቪዲዮ ካለህ አካፍለኝ?
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እኔ እኒህ ፍጦራቶች አይኔ እንደተጨፈን እንቅልፍ ሳይዘኝ ይትዩኛል ምን ምክር ትሰጠኝ አለህ ?
እንዴት? ከመቼ ጀምሮ?
ለንሰሐ ሞት ያብቃን 😭እደዚህ ያለ አዉሬ ኢራን አሁን ላይ ሰዉ እየበላ እየገደለ ነዉ የመጨረሻ ቀን
አራቱ ሓጥያጦች ምንድናቸው
ሰላም ሰላም 🙏🙏🙏
Amlak be tebeb becomes yanureh💕🏆💫💫💫💫💫
my hero doctor
Thank you Dr keep up we love you ❤️💯✅
Ene mlew endet fitachew wsha lihon ychlal tergmew nw weys btasredagn
Thank you 🙏
lejoche yemiyayut film lay alu resu moseliy neber
Like ende Grimm Emile tv show ale
Enameseginalen
phoenix bird iwnet new
የቅድስናቸውንስ ጉዳይ ምን ትላለህ ለምሳሌ ስለነ ቅዱስ ክርስትፎሮስ
ሰላም ሮዳስ 1 ጥያቄ ክርስቶስ ጥቁር ነው ነጭ ?
KELB=WUSHA EMELEW KAL SEME NEW. YE EGEZIABEHER WESHA NEGN.
በቅርቡ ምድርን ይሸፍኑዋታል እንደ አባቶቾ መልእክት
በቅርቡ ይመጣሉ የሚለውን መረጃ ንገሩኝ
ዉይ እዉነት ነዉዴ😭😭😭😭ኢራን ሰዉ እየቀሉ ይገኛሉ አሁን ላይ 😭😭😭😭😭
መምህር እንደምን አመሸህ?
Dr pls sele መንቆሪጦስ or unicorn video seraln
All I can say is we are so far behind as Ethiopian we should have known this long time ago but, systematically and purposefully the right education had been taken out from us. The Western world know all about this.. we need to wake up from the darkness.... we need to seek wisdom. Stop watching TV they ate programming you in a wrong direction.
እንደምን አመሻችሁ?