መቆያ - ገሳጩ መነኩሴ አባ በፀሎተ ሚካኤል በእሸቴ አሰፋ Abune Betselote Michael Eshete Assefa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • #Abune_Betselote_Michael #Mekoya #EsheteAssefa #Shegermekoya
    ,#shegerfmnews #shegermaleda #ShegerRadio #ShegerSport #sport #shegercafe#Shegerradio #Shegershelf #Shegerfmyoutube#shegermeaza,#shegermekoya#shegerchewata#shegerdrama
    #TizitaZearada #EsheteAssefa #Mekoya #2024Mekoya #EsheteMekoya #ShegerMekoya #shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 98

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Месяц назад +14

    በረከታቸው ይደርብን በእውነት የአባ በፀሎት ሚካኤል ጋሼ እሸቱ እናመሰግናለን እንወድሃለን ጋሼ

  • @AschalewAyeleGirma
    @AschalewAyeleGirma 29 дней назад +2

    አባ በጸሎተ ሚካኤልን በጣም እወዳቸዋለሁ ....❤ እንዲህ ስለዘከርካቸውም ደስ ብሎኛል።

  • @antenehteshome9625
    @antenehteshome9625 Месяц назад +1

    I can't stop listening your programs.Thank you!

  • @SisMarry-b2n
    @SisMarry-b2n Месяц назад +1

    በረከታቸው ይደርብን !!!
    ጋሽ እሸቴ አሰፋ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤

  • @Eth2222
    @Eth2222 7 дней назад

    በረከታቸው ይደርብን❤

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo Месяц назад +4

    እሼ እናመሰግናለን

  • @biruheyesuskifle
    @biruheyesuskifle Месяц назад +4

    እናመሰግናለን

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 Месяц назад +4

    Thank you Ato Eshete.

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 Месяц назад +7

    ቃለህይወትን፣ያሰማልን

  • @AamAam-j2r
    @AamAam-j2r Месяц назад +5

    በረከታቸው ይደርብን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @yourdanosgebretensai
    @yourdanosgebretensai 11 дней назад +1

    ABA BEREKETO YIDERIBIN...GUDAYEN ERISO YAWIKALU ENA YITSELUYILIGN...GASH ESHETU ENDEW FETARY YIBARIKOT...ADILO YELELEBOT BALE EWILET GAZETEGNA ENA TERAKY...BIG RESPECT

  • @gizachewc5722
    @gizachewc5722 Месяц назад +2

    በእውነት የእርስዎን ቁም ነገር ያላቸውን ታሪኮችን መስማት ትምህርት ገብቶ እንደ መማር ነው። እድሜዎትን ከፍ ያድርገዎት በጤና ሁሌም ያኑሮዎት ጋሽ እሸቴ

  • @yoannesalta3930
    @yoannesalta3930 Месяц назад +6

    እናመሰግናለን ክቡር ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ አንድ ቀን ደሞ ስለ ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ብታቀርብል ደስ ይለናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ethiopiahagere7869
    @ethiopiahagere7869 Месяц назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ እባክህ በየቀኑ አቅርብልን

  • @የድንግልማርያምልጅየኢየሱ

    Bereketahew yederben amen❤❤❤

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Месяц назад +1

    Kale Hiwot yasemalin!!!

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe9463 Месяц назад +1

    Kayelyewete yasemalen ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉gashe esheta🎉

  • @eyobbirhanu6641
    @eyobbirhanu6641 Месяц назад +1

    ግሩም ነው !

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Месяц назад +3

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን
    ወንድማለም እሸቴ አሰፍ
    በአደሜ በጤና ይጠበቅልን
    ያባተችን በረከታቸው ይደርብን🙏🌹✝️🌹

  • @zewdugoshu6211
    @zewdugoshu6211 Месяц назад +1

    እሸቴ አሰፋ ወንድሜ ተባረክ መድሃኔ አለም ይባርክህ እድሜህን ይባርከው ለንስሃ ሞት ያብቃህ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Месяц назад +3

    ሸገሮች እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እንዲሁም ጋሽ እሸቴ አሰፋ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የርሳቸውንም በረከት ያሳድርብን!!!

  • @videoroom485
    @videoroom485 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ረዥም እድሜ ለጋሽ እሸቴ

  • @የድንግልማርያምልጅየኢየሱ

    Amen kale hiwote yasemalen❤

  • @worebado6556
    @worebado6556 Месяц назад +3

    Thank you

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Месяц назад +2

    እንደዚህ ያሉ አባቶችን አሁን እንናፍቃለን😢 በረከታቸዉ ይደርብን ጋሽ እሼቴ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabiemedia5526
    @sabiemedia5526 11 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @WediYayo
    @WediYayo Месяц назад +4

    ሰላም ለሀራችን ያውርድልን😢

  • @selamawitmegersa165
    @selamawitmegersa165 14 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የፃድቁ በረከት ይደርብህ ይህን በአደባባይ የምትመሰክር ነህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 12 дней назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 Месяц назад +2

    Bereketachew Yedereben Abatachen

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 Месяц назад +3

    Selam Eshete Asefa

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 Месяц назад

    Thank you!

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 Месяц назад +1

    ጻድቁ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ገድላቸው እና ታሪካቸው እጅግ አስደናቂ የሆኑ ታላቅ አባት ናቸው። ገዳማቸውም ድንቅ የቱሪስት መስብ ነው።

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Месяц назад +2

    የአባቶቻችን ተግባር ይኸው ነበር !

  • @tedlaghiwot9101
    @tedlaghiwot9101 18 дней назад +1

    እስካሁን የምታስተላልፈውን ደጋግሜ ነው የመሰማው ዛሬ ግን አቆምኩት ለምን ፀሐፊውን ነገርከኝ ዳንኤል ክብረት ምንም ቢፅፍ ማንቡብም ሆነ መስማት አልፈልግም ያስጠላኛል

  • @melakuteklmar1683
    @melakuteklmar1683 Месяц назад

    Thanks

  • @EdrisAli-yj8pk
    @EdrisAli-yj8pk Месяц назад

    እናመሰግናለን ስለ ኡመር ሰመተር ብትሰራልን

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 Месяц назад +2

    መዝርኛው ዳዊት በመዝሙር 104 አንዳልው ወገስፀ ነገስተ በአንትያሁ ሙ
    እትግስሡ መስህንዬ
    ወእታአስሙ ዲበ ነቢያትዬ
    የነብያት አምላክ የአልያስ የዮሐንስ አምላክ ለነዚህ አባቶቻችን የደልቀውን ቅዱስ መንፈስ ለኛም አድለን

  • @tegegnlemma
    @tegegnlemma Месяц назад +2

    እሸቴ አሰፋ የዘመናችን ወርቃማ ጋዜጠኛ ☝️🙏

  • @WondosenFanthun
    @WondosenFanthun Месяц назад +7

    መች ይሆን እኔ ለንደዚህ አይነት የምበቃዉ

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 Месяц назад +4

    አይ ዳንኤል ክብረት በእራሱ ላይ አቀድሞ የፃፈው ይመስላል። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ።

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl Месяц назад +1

    Berketachew yedresben

  • @BirhanWedajenehe
    @BirhanWedajenehe Месяц назад

    yenyan hager tarik makreb gemerk🎉

  • @yaredkassahun8902
    @yaredkassahun8902 24 дня назад

    ሰላም እሹቱ የአንተን ፕሮግራም በጣም ነው የምከታተለው የምጠብቀውም ቡዙዎችን ሰዎች አንቱ እያልክ ነው የምታቀርበው አለማዊ ሰዎችን ወይም ሞያተኞችን ዝነኞችን...ወዘተ ግን እንደ ኢኦተቤ ስርአት መሰረት አንድ መነኩሴ አንቱ ነው የሚባለው ፕሮግራሙን ጀምሬ መጨረስ አቃተኝ አንተ አንተ ሲል እና እባክህ እርምት ይወሰድብት

  • @ZenebechHaile-q9j
    @ZenebechHaile-q9j 29 дней назад

    የጻድቁአባታችን እረዴት በረከት ይደርብን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ግን የጋንኤልንስም ባትጠራው በዛላይ የናትጡት ነካሽ ነውና ቢያንስ ዲያቆንየሚለው ቢቀር ጋኔል ክብሪት በለው ወይ ስሙንም አትጥራብን በርታልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 Месяц назад +1

    🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 11 дней назад +1

    ዲ ዳንኤል ክብረት ለንስሃ ግብቆ ቅድስት ቤተክርስትያን ይቅርታ መጠየቅ አለበት።

  • @Yabtsega7
    @Yabtsega7 Месяц назад

    🤙🤙🤙

  • @EyualGashaw
    @EyualGashaw Месяц назад +1

    ዳኔል ክብረት ፈጽማ ከሀዲ ሰዉ ነዉ😢😢😢

    • @asratabebe-tw7ep
      @asratabebe-tw7ep Месяц назад

      @EyualGashaw አንተ ጸጋው የበዛልህ አማኝ በእምነትህ ባህር ከፍለህ የምታሻግር ጻድቅ እንዴት ያለኸው የዘመናችን ንጹህ ሰውነኽ ።ሰውን ከሀዲ ስትል ምንም የማይሰቀጥጥህ ?እንዴት ያለህ ደፋር ነህ ?

  • @MokeDad
    @MokeDad 7 дней назад

    😊😊😊😊 ፈጣሪያችን ለእማማ ኢትዮጵያ አገሬና ለእናት ቤተክርስትያን እንደዚህ ያሉትን አብቶች ሰጣን በምትወፋት በቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ 2ኛ አሁን ምንም ለእውነት የቆሙ አባቶች የሉንም በብር ፣ በቁሳቁሶች ፣ በስልጣን ፣ በዘረኝነትማና በኃይማኖት በመከፋፈል አይን ልቦናቸው ታውረዋል እንደ አባታችን በፀሎት ያሉትን አባቶችን አሰነሳልን ( ስጣን ይቅር ብለህ ) 😂😂😂

  • @ZelalemTefera-b1p
    @ZelalemTefera-b1p Месяц назад +1

    አንቱ ብትል ጥሩ ነበር

  • @yar4328
    @yar4328 Месяц назад +1

    እደው የዛን ከሀዲ ስም ባጠራው ውይ እንዴት እንደ ቀፈፈኝ

  • @yenazretlij3321
    @yenazretlij3321 Месяц назад +1

    አሁን ዳንኤል ክብረት እባክ ህዝቡን ፍጅልን ይለል

  • @Mulugeta-t5j
    @Mulugeta-t5j Месяц назад +1

    ዳንኤል ስትል ዘጋኸኝ ቻዉ

  • @lemlemseyfu8765
    @lemlemseyfu8765 Месяц назад

    ላዳምጠዉ ጀምሬዉ የጋንኤልን ስም ስትጠራ አቆምኩት አሁን እንኳን የሱን ነገሮች ልሰማ ላነብ ድሮ እየተከታተልኩ እየገዛዉ ያነበብኳቸዉ ይፀፅቱኛል ይሄ ሳጥናኤል እርጉም

    • @asratabebe-tw7ep
      @asratabebe-tw7ep Месяц назад

      @@lemlemseyfu8765 አንችን ማን እንበልሽ ?እንዲህ አፍሽን የምትከፍችው?ማነው ጋንኤል ሳጥናኤል እንድትይ ስልጣን የሰጠሽ?መጀመርያውንም አንቺ የ ዲያቆን ዳንኤልን መጽሀፍ አንብበሽም አታውቂም ካነበብሽም አትጨርሺም ከጨረሽም አይገባሽም ነበር ።ስብከቱንም ትሰሚ ነበር እንጂ አታዳምጪም ።ስለዚህ አንቺ የደረቀ አዕምሮ ይዘሽ ከስድብ ሌላ ብትናገሪ ይገርመኝ ነበር ።እስቲ ሀሳቡን በሀሳብ ሞግቺ።

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 Месяц назад +2

    Listen to this thoughtful audio...you wicked prosperity party leaders who are blindfolded with your rudeness, bad reputation and veil of delusion by opening your spiritual eyes wide awake.

  • @mannykebede7308
    @mannykebede7308 Месяц назад +2

    የጋኔል ዳንኤል ስም ሲጠራ ወዲያው ዘጋሁት መአዛ ብሩ እሸቴ አሰፋ ክብራችሁን ብትጠብቁ የተሻለ ነው ለሚያልፍ ግዜ የማያልፍ መጥፎ ታሪክ አታኑሩ አታጎብድዱ

    • @asratabebe-tw7ep
      @asratabebe-tw7ep Месяц назад

      @@mannykebede7308 ድሮም ፈሪ እና በልቡ ጥላቻ የነገሰበት ሰው ከመሳደብ እና ከማስፈራራት የዘለለ እውቀት የለውም ።ለመሆኑ 4ቱ ሀያላን የሚለውን መጽሀፍ አንብበኽዋል?

  • @serkalemworkie6568
    @serkalemworkie6568 Месяц назад +17

    ፀሃፊው ጋንኤል ክብረት ስለሆነ ማዳመጥ አልፈለኩም ከዝንብ ማር መጠበቅ ነው

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Месяц назад +3

      Mengedun Chereqe Yaregele

    • @mlbmlb3659
      @mlbmlb3659 Месяц назад +3

      አይባልምነዉርነዉ😮

    • @menberetadesse6468
      @menberetadesse6468 Месяц назад +8

      እንፀይለት ወደ ልቡ እንዲመለስ እንዲህ አዚም ሳያስነኩት በፊት ሚገርም ፀሐፊ ነበር ብዙ ሰው መልሶም ነበር እኔ ባሰብኩት ቁጥር አዝናለሁ ደሞ ይመለሳል እንደ ጠፋው ልጅ😢😢😢 እግዚአብሔር ማንም እንዲጠፋበት አይፈልግምና እመቤቴ ወደ ልቡ ትመልሰው በፀሎት እናስበው 😢😢

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 Месяц назад +8

      ፃፊው እሱ እደለም የቤተክርስትያን ስንክሳር እንጂ ዳንኤል ዛሬ ላይ ቢወድቅም በግዜው መልካም ነገር አበርክቱዋል እግዚአብሄር እሱን የጣለውን ሴጣን ከእግሩ ስር አበርክኮለት ለመመለስ ያብቃው❤❤

    • @eyovero1619
      @eyovero1619 Месяц назад +4

      ከክብሩ ሳይወርድ የተጻፈ ስለሆነን የቤተክርስቲያን ታሪክ ስለሆነ መስማት ኣለብን ወንድሜ

  • @goitom19
    @goitom19 Месяц назад

    ዳኒኤል ሳጥናኤል🤣🤣🤣የእሱ ስም ሲነሳ እችን ጽፌ አቋረጥኩት::

  • @AsnakeSinesibhat
    @AsnakeSinesibhat Месяц назад +2

    ብዙ ደንቆሮዎችን እዚህ ላይ እየታዘብን ነው፣ ገና ለገና የዳንኤል ክብረትን ስም ሰማን ብለው ትልቁን ታሪክ ያልሰሙ ደንቆሮዎች! ከመልዕክቱ እንጂ ከጸሐፊው ምን ጉዳይ አላችሁ?

    • @mannykebede7308
      @mannykebede7308 Месяц назад

      @@AsnakeSinesibhat የደነቆርከው አንተ ነህ ለጋኔል ክብረት ጥብቅና መቆምህ ነው አስመሳይ ለረከሰ ሰው መከላከያ ሆኖ መቅረብ ከረከሰው በላይ መርከስ ነው የውሻ ልጅ

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat Месяц назад

      @mannykebede7308 ድንቁርናችሁማ፣ አባ በጸሎተ ሚካኤልን ትታችሁ ዳንኤል ክብረት ላይ መረባረባችሁ ነው። የመነኩሴው ታሪክ ውሸት ቢሆን ዳንኤል ዋሽቷል ብለን ሁላችንም እንኮንነው ነበር፣ እናንተ ግን ባለታሪኩን ትታችሁ ታሪክ ጸሐፊውን በመስደብ እምነቱንና ገድሉን ገደል ከተታችሁት፣ ያንተ ስድብ እንኳን ምን ያህል ተራ መሃይም እንደሆንክ በግልጽ ያሳያል።

    • @asratabebe-tw7ep
      @asratabebe-tw7ep Месяц назад

      @@mannykebede7308 የረከሰ ሰው ከአፋ የሚወጣው ስድብ ነው ።ለዚህ ደሞ ማስረጃችን ከ አንተ ከተሳዳቢው የተሻለ ሰው ማግኘት ይከብደናል ስለዚህ እየተሳደብክ በርኩሰትህ ቀጥል

  • @mihretbogale179
    @mihretbogale179 Месяц назад +1

    መነኩሴ ናቸው እያልክ አንተ ማለት ተገቢ ነው??????

    • @yohannesafework5073
      @yohannesafework5073 Месяц назад +2

      እግዚአብሔርንም እኮ አንተ እንለዋለን:: አንተ ቢላቸው ማቃለል አይደለም::

    • @Gudifecha-y7b
      @Gudifecha-y7b Месяц назад

      አትሰንጥቅ። መልክቱን ስማ። እግዚአብሔርን አንተ ነው የምንለው።

    • @mintesnothailu2857
      @mintesnothailu2857 Месяц назад

      ትክክለኛ ጥያቄ ይመስለኛል።
      አሁን ያሉንን ዻዻሳት እና አባቶች አንቱ የምንላቸው ከአክብሮታችን የተነሳ ነው።

  • @jonnyjones2350
    @jonnyjones2350 Месяц назад

    እሸቴ ምነው የሀማስ፣የሂዝቦላ መሪዎች መገደልን እና ተያያዥ ነገሮችን ሳትዳስስ ቀረህ?? ምክንያቱም መሰል ነገሮችን ተከታትለህ ታቀርብልን ነበር

    • @tamrukassie8240
      @tamrukassie8240 Месяц назад +3

      እስማኤል ሀኒያ እና ያያህ ሲንዋርን ተርኮታል ገብተህ እየው

    • @meazagenet4428
      @meazagenet4428 Месяц назад

      m.ruclips.net/video/6ZUhXgkTSE0/видео.html

  • @YohannesBekele-d2h
    @YohannesBekele-d2h Месяц назад +1

    እናመሰግናለን በረከታቸው የደርብን