መቆያ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና ትክክለኛውን ሃሳብ ፊት ለፊት በመናገርና ሹሞችን በመገሰጽ የሚታወቁት አቡነ አሮን.ሚያዝያ 7፣2015 - በእሸቴ አሰፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 31

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +12

    የአባታችን በረከት ይደርብን በፀሎታቸዉ ይማረን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
    @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 Год назад +8

    አመሰግናለሁ ጋሽ እሸቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ያድሎት የአባታችን አቡነ አሮን በረከት ይደርብን አይለይብን

  • @ሃያትዳውድ
    @ሃያትዳውድ 10 месяцев назад +2

    የአቡነ አሮን በረከት ይደርብን።
    እናመሠግናለን ክቡር ጋዜጠኛ እሸቴ🥰

  • @Seble7
    @Seble7 10 месяцев назад +1

    የእኛ እንቁ ትልቁ ሰው እሸቴ አሰፋ እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @fikirworku5086
    @fikirworku5086 Год назад +3

    አቦ ይመችህ ይህን የተባረክ ቦታ እንኳን አታወቀክልን ኤን እንኳን እዛው አቡነ አሮን ገዳም ተወልጀ አድጌ በዚህል ታረኩን አላውቅም ነበር ነገር ግን ከመቅደሡ አናት ላይ ያለው አውድማ የሚያክለው ክፍተት አሁንም ድረሥ ጨረቃና ፀሐይ እዳሻቸው ወደ መቅደሡ ብርሐናቸውን ሢሠጡ ዝናብ ግን ፈጥሞ እደማይገባ የታወቀነው

  • @tes.a
    @tes.a Год назад +7

    በረከታቸው ይደርብን።

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 11 месяцев назад +1

    እሸቴ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰህ

  • @markosdendi4665
    @markosdendi4665 8 месяцев назад

    🙏🙏

  • @mekonnegebemariam2026
    @mekonnegebemariam2026 Год назад +2

    ተባረክ

  • @heldanabelayneh3576
    @heldanabelayneh3576 Год назад +2

    እሸትዬ ተባረክ እድሜህን ያርዝምልን

  • @desu9429
    @desu9429 Год назад +2

    በረከታቸው ይደርብን

  • @hemenamen8710
    @hemenamen8710 Год назад +3

    በረከተዎ እና ምልጃዎ አይለየን

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch Год назад +5

    አሜን
    አሁን ያለንበትን ጊዜ የሚመስል የተቀደሰ ታሪክ ነው

  • @MamoTesfa
    @MamoTesfa 9 месяцев назад

    Quite interesting history God bless the world and Ethiopian

  • @sisaynigusie5996
    @sisaynigusie5996 Год назад +1

    Thank you!

  • @BirhanuDiro-tu4dc
    @BirhanuDiro-tu4dc 24 дня назад

    Best ❤❤❤

  • @ab-on1ev
    @ab-on1ev Год назад +1

    wendimachin eshete akibariyo ngn🙏

  • @abieasmiro7363
    @abieasmiro7363 Год назад

    Dess emil agelalets wn enameseginalen, bereketachewm yidresen.

  • @PlRATE
    @PlRATE 11 месяцев назад +1

    That one person who disliked this video seems to be a government official 😂😂 on the serious note, I would like to once more express my gratitude for your compelling narration of the remarkable life of his holiness Abuna Aaron.

  • @Selamkiki
    @Selamkiki Год назад

    ❤❤❤

  • @SintayewMamo-z5c
    @SintayewMamo-z5c 11 месяцев назад

    Setawera ante atbel ende mtadenkachew mdrawi wetader aydelumna selezi
    Abune
    Erso
    Eyalk bekbrachew yerachew alebeleziya gn tarikachewnm aterk

  • @samitesfaye3065
    @samitesfaye3065 Год назад +1

    አይ ዳንኤል ክብረት ለካ መፃፍ ብቻ ነው የሚችለው።በራሱ ብዕር የህሊና ችሎት ላይ ይቅረብ እንግዲህ።

  • @Mark21-53
    @Mark21-53 9 месяцев назад

    አሁን ያለንበት መከራ ሲመጣ አቡነ አሮን ገዳም ዝናብ አስገብቶ ይሆን?!

  • @addisdemelash664
    @addisdemelash664 11 месяцев назад

    yehn Gedam bemayeti edlgna engine. Zenab sizenb komi aychalew wode wust aygebam tamr new

  • @Selamkiki
    @Selamkiki Год назад

    Yehere ljochi yet nachu nu tarikachinn ensma

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv Год назад +1

    እሸቴ ፡ -አሁን ያሉት መሪ ተብዬዎች እየፈፀሙ ያሉት ተግባር ከዚ ቢብሥ እንጂ አይተናነሥም።

  • @amareagazu113
    @amareagazu113 Год назад

    የደብሩ መገኛ ሰሜን ወሎ መቄት ወረዳ ነው

  • @antenehamsalu6514
    @antenehamsalu6514 Год назад

    Betekekelegna Gize Yekerebe Tarik New.Leb Yalew Leb Yebel

  • @cdrmky1523
    @cdrmky1523 Год назад +1

    አብይ አህመድ መቼም ከእውቀት የተጣለ መሀይም ቢሆንም ያዳምጥ 😅

  • @goitom19
    @goitom19 Год назад

    የቄሳር ለቄሳር😁

  • @endalksolomon2000
    @endalksolomon2000 10 месяцев назад +1

    በረከታቸው ይደርብን