Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቅድስ ዮሐንስ በርከት ይደርብን ❤❤❤
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን ❤❤❤❤
ሰዎች አትሸወዱ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል እውነት ብርሃን ነው ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🙏🙏 ክርስቲያን መሆን መታደል ነው wow
እግዛብሄር ሰው ነው ይሞታል ይበላል ይጠጣል ይወለዳል ይሰቀላል ልክ እደ ሰው እንዴት አምላክ ይህን ያደርጋል??
@@meramtube5788 አቦ ስርዓት ያዥ okay አይመለከትሽም
@@meramtube5788 እግዚአብሔር ይመስገን መፅሃፍ ሞት ሊይዘው አልቻለም ይላል ያረጀ ያፈጀ ክርክር አይጠቅምሽም እኛ የምናውቀውን ክርስቶስን እንከተላለን
@@meramtube5788አላህ ሁለት እጅ አለው ባት አለው ይላል ቁራኑ ቆማጣ አምላክ ነው ያላቹ የመሀመድ የተረት ውጤት አላህ😅😅😅
ዮሐንስ መጥምቅ ያድናል የሚል ነገር እስከዛሬ ሲነገር አልሰማሁም። ዘላችሁ የሚያስለፍለፍን መንፈስን ያንሳላችሁ።
እናመሰግናለን!!! የመጥምቁ በረከቱ ይደርብን!!!!! አሜን..........
እሸቴ እንኳን አደረሰ !!!ይህን ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል ስላካፈልከን በእግዚአብሔር ስም አመሰግንሃለሁ ። እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ከልቤ እመኝልካለው
የመጥመቀ መለኮት በረከት ይደርብህ። መልካሙን ዘመን ያድርስህ።
ማሻአላህ ደስ የሚል ታሪክ ሰላምና ፍቅር ይስጠን!!!!!አሚን!!!"
I really appreciate እናመሰግናለን ለመላው የተዋህዶ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ አገራችንን እግዚአብሔር ይፈውስልን መልካም ጥምቀተ ብርሃን
እሸቴ አሰፋ , የሁልግዜም አድናቂ ነኝ ይመችክ በርታ !!!!
Thank you so much the one & only Eshete Asefa.
እሼቴ አሰፍ እንደዘይት የሚፈስ ድምጽና ግሩም ታሪክ አንባቢ የሁልግዜ ምርጫዬ
❤❤❤ ዋው ዋው ዋው wow wow what a fantastic voice❤
ሸገሮች በጣም ነው የምትመቹኝ ታሪኮችን ከብዙ አቅጣጫ ከብዙ ማስረጃ ጋር ስለምታቀርብ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ከአንድ ወገን ብቻ ያልወገነ ትንታኔ
I am happy to know about this truth, My name is Yahya
እሸቴ እንኳን አደረሰህ መልካም በዓል🙏 አድናቂህ ነኝ ከ አረብ ሀገር ❤
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን ህዝበ ክረስቲያን።
Amen Eshete 💚💛❤
ተተኪ የሌለህ ጋዜጠኛ
እናመሰግናለን ታራኪ ወንድም እሸቴ👏❤
ካህን ነብይ መጥምቀ መለኮት ባህታዊ የጌታ መንገድ ጠራጊ የአዋጅ ቃል ነጋሩ ሰማይት ------በረከቱ ይደርብን
እሽዬ የኔ አደበተ ብርቱ ገራሚ ሰው መልካም በአል እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኝልሀለሁ
እንደው በየቀኑ ብሰማው እማይሰለቸኝ እሼ 🥰🙆♂️ስወደው 👌
ተባረክ ወንድም እሸቴ!
እግዚአብሒር ይባርክህ አመስግናለሁ ዘመንህ ያብዛልህ
እሸቴ የኔ ልዩ ከልብ አመሰግናለሁን!
ክብር ይስጥልን፡፡
እናመሰግናለን
አሪፍ ነው
እሽዬ እንኳን አደረሰህ
እናመሰግናለን!!!
Enamesegenale 💒💒💒💒💒💒
Mekoya is one of my top program!!
መልካም በዓል
What ever story the way of your narration is unmatchable. Thank you Eshete.
WOW Eshete edme ena tena abzeto Yestelegne ♥️
እየሱስ ክርስቶስ እደሰው ተወልዶ መኖሩን እያወቀ ለምን ዩሃንስ እኔ ሰው ነኝ አተን ማጥመቅ አይገባም አለው ጌታውን ማጥመቅ ከበደው እሼቴ
Thank you Eshete!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ruclips.net/video/OuIdrg80Tz8/видео.htmlruclips.net/video/CUgHYxEAqrQ/видео.html የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች መፅሀፍን ያዳምጡruclips.net/video/tT_l0kDWXKg/видео.html ታቦተ ፅዬንን ፍለጋ መፅሀፍን ሙሉ ትረካruclips.net/video/DncvN_HqrLQ/видео.html ያድምጡruclips.net/video/Na8OHq491QE/видео.html ያዳምጡ መደመርን መፅሀፍ ሙሉ ንባብruclips.net/video/1A5lfgvg6Ho/видео.html የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ በፕሮፌሰር ላጲሶ ሙሉ መፅሀፉን ያዳምጡ
👌👌👌👌💯💯💯💯
ባትዘግቡ በተሻለ ነበር ብዙ ስህተቶች አሉ ከቃላት ግድፈት እስከ ተጠቀማችሁት ክላሲካል ፍፁም የተለየ ነዉ ማን አስገደዳችሁ ከዘገባችሁ ለምትናገሩት ለእያንዳንዷ ቃል ክብር ስጡ ቤተክርስቲያኗ በምትጠቀመዉ ስርዓት መጥራት አልያ መተው ዝም ተብሎ እንደ ማንም ሰዉ ስማቸዉ ተዘንጥሎ አይጠራም ቤተክርስቲያን መቼም እንደዚህ ተጠቅማ አታዉቅም ለሌላ ጊዜ ወይ በስነስርዓት ዘግቡ አልያ አትዘግቡ ምንም ጥቅም የለዉም የአምላካችን የጌታችን የመድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስንም ሆነ የቅዱሳንን ክብር ማቃለል ነዉ ተግባባን እንደጓደኛህ ዩሐንስ እያልክ እንደገና ሉቃስ ዘካርያስ ኤሌሳቤጥ ወዘተ እያልክ ስጠራቸዉ ትንሽ ሊከብድህ ይገባ ነበር ለምሳሌ ቅዱስ ዘካርያስና እናታችን ቅድስት ኤልሳቤጥ በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ እንደሚኖሩ መፅሐፍ ቅዱስ ይሄን ያህል ይመሰክርላቸዋል አይደለም እኛ እንዲህ እንደ ተራ ሰዉ ስማቸዉን ልናንጠለጥለዉ ይቅርና
ዝም ብሎ የቅዱሳን ጠበቃ መሆን ከቅዱሳን በረከት ን አያወርድም!!! የሬድዮ ጣቢያው የሕዝብ እንጂ ድምፀ ተዋህዶ አይደለም።አንተ ከሁሉም ስሞች ፊት ቅዱስ የሚለውን እየጨመርክ ስማው፡!ሌላው ደሞ እንዲሁ ይስማ።መ፡ዲያቆን ወልደገብርኤል ነኝ
Why did you change the background music? From Saturday
2016 ላይ
እባካችሁ የእሸቴን ስራዋች ሰብሰብ አድርጋችሁ ብታቀርቡልን ? thank you እሸቴ
ተራኪ ማን እንደሸቴ ?!
This is not the narrate that we heard on Saturday on the 16th 2021?
Ygermal yenem Buchengawa lije yohanes new smu realy kebizu mekera ena englit new yewldekut... ygermel ende metmku yohans brook yargiling
ደንበር አታፍርሱዋርሳን አትውረሱብሎ ያለ ማነውዩሐንስ እንደ ሆን ካንገቱ በላይ ነው ብላ በግጥም አለች ይላሉ የቤተክርስቲያን ቱፊት
የመጥምቁ የዃንስ አፅም ሆነ አፅሙ ???😁
የትኛው ነው አምላክ
Yetegnaw now alah
እግዚአብሔር ነው አምላክ
አንዳንድ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስታስጠሉ አሽቃባጭ ናቹ ስለክስትናብ ታሪክ ስታወሩ ቅዱስ ቁርኣን እያላቹ በመቀላቀል ማሽቃበጥ ያልበላቹን ማከክ ትወዳላቹ ደደቦች በተቃራኒው እስላሞች እንኩዋን መፅሐፍ ቅድሱን ሊያንቆለጳጰሱ ይቅርና እግዚአብሔርን ፍጡር ነው ሰው ነው የአላህ ባሪያ ነው እያሉ ሲሳደቡ ነው ሚውሉት ሶ እናተ ምናገባቹ ስለቁርአን ስለክስትና ታሪክ የማንም ሀይማኖት ምስክርነት አያስፈልገም የራሱ ታሪክ ህያውና እውነት ነው።አታሻብጡ ምድረ አሽቃባጭ ሳያፍሩ ሳይሰቀጥጥጣቸው ነው በዋልታ ቲቪ እግዚአብሔር ሰው ነው ክርስቲያኖች ግን አምላክ ነው ብለው ያመልኩታል እኛ ግን ሰው ነው ብለን እናምናለን ወንድማችነም ነው እንወደዋለን ብለው በድፍረት አፋቸውን የከፈቱ ክፍታፎች ናቸው ሶ በምንም ትአምር ቁርኣን ለክርስትና ምስክር ሊሆን አይችልም ዝጉ አፋቹህ አልበለዚያ የሀይማኖት አባቶች ተውላቸው ምድረ እወደድ ባይ
አስተዋይ ሰዉ በእዉነት ከዚህ ዉጪ ቃል የለኝም የልብቤን ስለፃፉልኝ አመሰግናለሁ አንገርምም እነሱ እኛን በየት ማጥፋት እንዳለባቸዉ ያደባሉ እኛ ደግሞ ይኸዉ መግባት በሌለበት እንኳን በግድ እያስገባን እንቀባጥራለን ያሳዝናል የሚገርመው እንደዚህ ተደረገም አልተደረገም እነሱ ከአላማቸዉ ፈቅ አይሉ ምን ሊገኝ እንደዚህ እንደሚቀባጠር ነዉ ግራ የሚገባዉ ይልቁኑ የተሻለ ነገር እዉነታዉን አምኖ ተቀብሎ የእራስህን አጥብቆ መያዝ ነዉ
@@kasubeze4432 ወይ መፅሐፍ ቅዱስ/ ቁርዓን በደንብ አንብብ አለበለዚያ በባዶ እውቀት ሰው አትተች።
thanks you eshete
የመንገድ ጥራጊ ቆሻሻ ውሻ እብድ
ቅድስ ዮሐንስ በርከት ይደርብን ❤❤❤
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን ❤❤❤❤
ሰዎች አትሸወዱ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል እውነት ብርሃን ነው
ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🙏🙏
ክርስቲያን መሆን መታደል ነው wow
እግዛብሄር ሰው ነው ይሞታል ይበላል ይጠጣል ይወለዳል ይሰቀላል ልክ እደ ሰው እንዴት አምላክ ይህን ያደርጋል??
@@meramtube5788 አቦ ስርዓት ያዥ okay አይመለከትሽም
@@meramtube5788 እግዚአብሔር ይመስገን መፅሃፍ ሞት ሊይዘው አልቻለም ይላል ያረጀ ያፈጀ ክርክር አይጠቅምሽም እኛ የምናውቀውን ክርስቶስን እንከተላለን
@@meramtube5788አላህ ሁለት እጅ አለው ባት አለው ይላል ቁራኑ ቆማጣ አምላክ ነው ያላቹ የመሀመድ የተረት ውጤት አላህ😅😅😅
ዮሐንስ መጥምቅ ያድናል የሚል ነገር እስከዛሬ ሲነገር አልሰማሁም። ዘላችሁ የሚያስለፍለፍን መንፈስን ያንሳላችሁ።
እናመሰግናለን!!! የመጥምቁ በረከቱ ይደርብን!!!!! አሜን..........
እሸቴ እንኳን አደረሰ !!!
ይህን ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል ስላካፈልከን በእግዚአብሔር ስም አመሰግንሃለሁ ።
እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ከልቤ እመኝልካለው
የመጥመቀ መለኮት በረከት ይደርብህ። መልካሙን ዘመን ያድርስህ።
ማሻአላህ ደስ የሚል ታሪክ ሰላምና ፍቅር ይስጠን!!!!!አሚን!!!"
I really appreciate እናመሰግናለን ለመላው የተዋህዶ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ አገራችንን እግዚአብሔር ይፈውስልን መልካም ጥምቀተ ብርሃን
እሸቴ አሰፋ , የሁልግዜም አድናቂ ነኝ
ይመችክ በርታ !!!!
Thank you so much the one & only Eshete Asefa.
እሼቴ አሰፍ እንደዘይት የሚፈስ ድምጽና ግሩም ታሪክ አንባቢ የሁልግዜ ምርጫዬ
❤❤❤ ዋው ዋው ዋው wow wow what a fantastic voice❤
ሸገሮች በጣም ነው የምትመቹኝ ታሪኮችን ከብዙ አቅጣጫ ከብዙ ማስረጃ ጋር ስለምታቀርብ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ከአንድ ወገን ብቻ ያልወገነ ትንታኔ
I am happy to know about this truth, My name is Yahya
እሸቴ እንኳን አደረሰህ መልካም በዓል🙏 አድናቂህ ነኝ ከ አረብ ሀገር ❤
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን ህዝበ ክረስቲያን።
Amen
Eshete 💚💛❤
ተተኪ የሌለህ ጋዜጠኛ
እናመሰግናለን ታራኪ ወንድም እሸቴ👏❤
ካህን ነብይ መጥምቀ መለኮት ባህታዊ የጌታ መንገድ ጠራጊ የአዋጅ ቃል ነጋሩ ሰማይት ------
በረከቱ ይደርብን
እሽዬ የኔ አደበተ ብርቱ ገራሚ ሰው መልካም በአል እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኝልሀለሁ
እንደው በየቀኑ ብሰማው እማይሰለቸኝ እሼ 🥰🙆♂️ስወደው 👌
ተባረክ ወንድም እሸቴ!
እግዚአብሒር ይባርክህ አመስግናለሁ ዘመንህ ያብዛልህ
እሸቴ የኔ ልዩ ከልብ አመሰግናለሁን!
ክብር ይስጥልን፡፡
እናመሰግናለን
አሪፍ ነው
እሽዬ እንኳን አደረሰህ
እናመሰግናለን!!!
Enamesegenale 💒💒💒💒💒💒
Mekoya is one of my top program!!
መልካም በዓል
What ever story the way of your narration is unmatchable. Thank you Eshete.
WOW Eshete edme ena tena abzeto Yestelegne ♥️
እየሱስ ክርስቶስ እደሰው ተወልዶ መኖሩን እያወቀ ለምን ዩሃንስ እኔ ሰው ነኝ አተን ማጥመቅ አይገባም አለው ጌታውን ማጥመቅ ከበደው እሼቴ
Thank you Eshete!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ruclips.net/video/OuIdrg80Tz8/видео.html
ruclips.net/video/CUgHYxEAqrQ/видео.html የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች መፅሀፍን ያዳምጡ
ruclips.net/video/tT_l0kDWXKg/видео.html ታቦተ ፅዬንን ፍለጋ መፅሀፍን ሙሉ ትረካ
ruclips.net/video/DncvN_HqrLQ/видео.html ያድምጡ
ruclips.net/video/Na8OHq491QE/видео.html ያዳምጡ መደመርን መፅሀፍ ሙሉ ንባብ
ruclips.net/video/1A5lfgvg6Ho/видео.html የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ በፕሮፌሰር ላጲሶ ሙሉ መፅሀፉን ያዳምጡ
👌👌👌👌💯💯💯💯
ባትዘግቡ በተሻለ ነበር ብዙ ስህተቶች አሉ ከቃላት ግድፈት እስከ ተጠቀማችሁት ክላሲካል ፍፁም የተለየ ነዉ ማን አስገደዳችሁ ከዘገባችሁ ለምትናገሩት ለእያንዳንዷ ቃል ክብር ስጡ ቤተክርስቲያኗ በምትጠቀመዉ ስርዓት መጥራት አልያ መተው ዝም ተብሎ እንደ ማንም ሰዉ ስማቸዉ ተዘንጥሎ አይጠራም ቤተክርስቲያን መቼም እንደዚህ ተጠቅማ አታዉቅም ለሌላ ጊዜ ወይ በስነስርዓት ዘግቡ አልያ አትዘግቡ ምንም ጥቅም የለዉም የአምላካችን የጌታችን የመድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስንም ሆነ የቅዱሳንን ክብር ማቃለል ነዉ ተግባባን እንደጓደኛህ ዩሐንስ እያልክ እንደገና ሉቃስ ዘካርያስ ኤሌሳቤጥ ወዘተ እያልክ ስጠራቸዉ ትንሽ ሊከብድህ ይገባ ነበር ለምሳሌ ቅዱስ ዘካርያስና እናታችን ቅድስት ኤልሳቤጥ በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ እንደሚኖሩ መፅሐፍ ቅዱስ ይሄን ያህል ይመሰክርላቸዋል አይደለም እኛ እንዲህ እንደ ተራ ሰዉ ስማቸዉን ልናንጠለጥለዉ ይቅርና
ዝም ብሎ የቅዱሳን ጠበቃ መሆን ከቅዱሳን በረከት ን አያወርድም!!! የሬድዮ ጣቢያው የሕዝብ እንጂ ድምፀ ተዋህዶ አይደለም።አንተ ከሁሉም ስሞች ፊት ቅዱስ የሚለውን እየጨመርክ ስማው፡!ሌላው ደሞ እንዲሁ ይስማ።መ፡ዲያቆን ወልደገብርኤል ነኝ
Why did you change the background music? From Saturday
2016 ላይ
እባካችሁ የእሸቴን ስራዋች ሰብሰብ አድርጋችሁ ብታቀርቡልን ? thank you እሸቴ
ተራኪ ማን እንደሸቴ ?!
This is not the narrate that we heard on Saturday on the 16th 2021?
Ygermal yenem Buchengawa lije yohanes new smu realy kebizu mekera ena englit new yewldekut... ygermel ende metmku yohans brook yargiling
ደንበር አታፍርሱ
ዋርሳን አትውረሱ
ብሎ ያለ ማነው
ዩሐንስ እንደ ሆን ካንገቱ በላይ ነው ብላ በግጥም አለች ይላሉ የቤተክርስቲያን ቱፊት