Sheger Mekoya - ክህደት እና ፀፀት ፣ጥፋት እና ምህረት በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa - መቆያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #Mekoya #ShegerFM #መቆያ_EsheteAssefa
    Sheger Mekoya - ክህደት እና ፀፀት ፣ጥፋት እና ምህረት በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa - መቆያ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 40

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 3 года назад +25

    ለጆሮ ተሰማሚ ድምፅ በፍቅር የሚሰሙ ታሪኮች ሸገርና እሸቴ አሰፋ ኑሩልን

  • @yoannesalta3930
    @yoannesalta3930 3 года назад +11

    ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ እውነት በጣም እናመሰግናለን በመቆያ ፕሮግራሞችህ ብዙ አስተማሪ ታሪኮችን ነግረህናል እድሜና ጤና ይስጥልን።🇲🇱🥀🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @GideonGetachew
    @GideonGetachew 4 месяца назад +2

    በየሳምንቱ ቅዳሜ የአንተን ዝግጅት ለማዳመጥ በጉጉት ነው የምጠብቅ ፀጋውን ያብዛልህ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ! ይህ ዓይነት ዝግጅት በቤተክርስቲያናችን ቴሌቪዥን ጣቢያ ቢተላለፍ ብዙዎች ይማሩበት ነበር።

  • @ethanation6567
    @ethanation6567 3 года назад +9

    ይሆ ፕሮግራም ግን በሳምንት ሁለት መይም 3 ቀን ቢሆን በጣም ጥሩ ነው

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 3 года назад +3

    እሼ ቃል የለኝም በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ። ያልሰማሁት የአንተ ፕሮግራም የለም።

  • @endalk4557
    @endalk4557 3 года назад +4

    እናመሠግናለን!!

  • @tigistketema1365
    @tigistketema1365 2 года назад

    ጋዜጠኛ እሸቴ ክብረት የስጥልን እንዳማለውቀው ታሪክ እንዳ አዲስ ስማሁት ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @amaneethio6021
    @amaneethio6021 3 года назад +3

    እናመሰግናለን🙏

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 2 года назад

    ልዩ ተሰጥኦ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 года назад +1

    ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @genanewbekele2611
    @genanewbekele2611 3 года назад +3

    Amazing, your works are great. Thanks, Mr. Eshete.

  • @eyea7297
    @eyea7297 2 года назад +3

    ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ስለ ምርጥ እና ድንቅ አዘገጃጀትህ የታሪክ አወቃቀርህ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን የሀዋርያው በረከት ይደርብህ 🙏🙏🙏እናመሰግናለን

  • @ezanaestifanos326
    @ezanaestifanos326 3 года назад +4

    እሸቴ የሚገርም አቀራረብ ከድምፅህ ጋ እንዴት እንደሚያምር!

  • @ሃያትዳውድ
    @ሃያትዳውድ 7 месяцев назад

    እናመሠግናለን ክቡር ጋዜጠኛ እቀቴ

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 8 месяцев назад

    እሸቱ ለኔ 6ወር በጨለመ ሀገር በአንተ ድምፅ አለሁ ከ10 አመት በላይ !
    እኔ ለአንተ የምለዉ ገር ቢኖር ይሄ ነዉ::
    "ሰማይን ያለ ባላ ምድርን ያለ ካስማ ኤሊን ድንጋይ ጃርትን እሾክ ያለበሰ አምላክ "
    አንተን ይጠብቀልኝ አሰደሰተህኝል አረካተህኛል
    ወይ ጉድ ከሸቱ በኅላ አቤት ድምፅ ልብን የሚበላ :: ክወና አለምን ማወቅ ላለወቁት ማሳወቅ ይሄ ነዉ አንተ
    ኑርበት ላንተም ለቤተሰቦችህ ::
    ኤኔም ባለቤቴ የዘወትር ፀሎታችን ነዉ ደስተኞች ነንና :
    እንወድሀለን ባንተ አለምን አወኩ :: እባክህን ብዙ አሳዉቀኝ አልጠግብህምና ::ኑርልኝ!!!

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 2 года назад

    ምግብ ነፍስ በጣም ደስ ይላል

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 Год назад

    Thank you!

  • @Dj_Ted
    @Dj_Ted 3 года назад +1

    enamesegnale betam des yemil pogram nw

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 3 года назад

    Beautiful Teaching. Thank you Eshete Asefa like always .

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 3 года назад

    Wow the narrator is amazing!

  • @fekereshetu5190
    @fekereshetu5190 Год назад

    Egzaber yebarki

  • @melkam9917
    @melkam9917 3 года назад

    Wow Girum!

  • @alwaysethiopia4801
    @alwaysethiopia4801 3 года назад

    abo yimeche keep it up wow

  • @awekeasefa9181
    @awekeasefa9181 9 месяцев назад

    👌👌👌💯💯💯

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 7 месяцев назад

    እሸት ሸገር ላይ 24 ሰአትም ለአንተ ቢሆን ደስታየ ወደር የለውም በእውነት

  • @iloveethiopia3275
    @iloveethiopia3275 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @samsontefera9464
    @samsontefera9464 3 года назад +3

    ውድ እሸቴ የምታቀርባቸው ሁሉ በተዋጣለት ዝግጅትና በእጹብ ትረካ (የድምጽህም ከለር ተጨምሮበት) በመሆኑ ለማድመጥ የሚያስገድዱ በናፍቆት የሚጠበቁ ናቸው። እባክህ ስለ ካርሎስ ቀበሮው ብታቀርብልን ደስ ይለኛል።

  • @SemiraOsman-h6q
    @SemiraOsman-h6q 2 месяца назад

    የየሳምንቱን ፕሮግራሞች እንዴት ማድመጥ እንችላለን በዩቲብ እባካችሁ?

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 3 года назад

    How i like you!

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 3 года назад

    Carlos the jackal

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 3 года назад

    እሸቴ እባክህ ካርሎስ ቀበሮ ስለሚባል ሰው ታሪክ እባክህ እባክህ ባለፈውም ጠብቄ ነበር ወይስ እንደዚህ አይነት ታሪክ የለም?

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад

    ,ለስኬታማነት' የሚረዱ. አስተማሪ. ቪዲዬችን. ወደዚህ, ቻናል,ጎራ, እያሉ, ተመልክቱ, thank, u.. 👈👍✊

  • @birukzewude7802
    @birukzewude7802 3 года назад

    Ishe yaw lemigebah bota antutan bigebahim kesetehen zerefe bizu iwket inde guadegnachin bekirb silemitimegiben ante bilihim ye Ethiopia mirt wud lij hulme yanten wud terekoch kalsemahu altegnam yanten agelalets meredat mechalen inde indilegna irasen kotiralehu Fetari idme ketena gar yistih. VIVA ishe

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 года назад +3

    👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን
    🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡
    ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን
    አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል
    :;,,,,,,.

    • @tamrukassie8240
      @tamrukassie8240 3 года назад

      አናረግም ሰርተሸ በላብሽ ኑሪ ዪትዪብ ላይ ተዘፍዝፈሽ ኑሮሽን ልገፊ ወንጭፍ እግር

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris 3 года назад +1

    እናመሰግናለን !