Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኋዮሎሞ አረአያ ጀግናው ሃገሩ ወዳጅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል ስለ ያሲን የተሰጠ ታሪክ ቆንጆ ትረካ ነው ። ሓየሎም ግን እነመለስ እንዳይወዳደራቸው ነው የገደሉት።
የሚገርመው ነገር ገዳዩም የ ትግራይ ተወላጅ ነው አስመራ ውስጥ አደገ እንጂ ቤተሰቦቹ የታወቁ የትግራይ ሽሬ አካባቢ ሰዎች ናቸው
ሀየሎም ጀግና የሚለው ቃል ብቻ ሊገልው አይችልም። ብቻ ይች አገር ጀግና ለህዝብ አሳቢ በእኩልነት የሚያምን ሰው የማበርከትላት መሆኑ ነው የገባኝ። ብቻ ፈጣሪ ይህን ታሪክ ይቀይርልን።
ሓየሎም ጀግና
ትግራይ እሱ ነው የወልደችው ጀግና እና አስተዋይ
May you rest in Eternal glory general Hayelom!
ነብስህ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ድሮም ገደይ ገዳይ ነው
እወድሃለሁ ሀያሎም ጀግናው
ሐየተይ ብድሕሪካ አይጠዓመናን ንዘለአለም አብ ልብና ነበረ ኢካ ንሐየተይ ንክቅተል ኢድ ዘለኩም ግዜ ይነውሕ እበር ኩላትኩም ዋጋ ክትከፍሉ ኢኩም መንግስተ ሰማይ የዋርስካ እግዛቤሄር አምለክ ብየማኑ የብርካ ክብርን ሞጎስን ንሰማአታትና ❤❤❤
በጣም ከምወዳቸው ጀግኖች አንዱ ሀየሎም አርአያ ከዘመኑ የቀደመ ❤❤❤
Yaafreka abtne yamtaka sawe ala
One day I am bright in my country
አሳዛኝ ታሪክ
ደና ሰው የማይበረክትላት የተረገመች ሀገር 😢😢😢
I am oromo and I love tigray because God is with them
😂😂😂Hagos oromo😂😂 big liar
😂😂😂aye hagos....
ikakam gadalawu baxam yasazinal best tagayi nabar
መቼም፡ማይተካ #ጀግና😢😢😢😢 ትግራይ የጀግኖች መፍለቅያ………
Gin yasazinal 😢
ሐየሎም ሐቀኛ ኢትዪጵያዊ ትራዋይ ነበር. ጀግና አይኖርም ታሪክ ግን አይቀበርም.
የጀግና ልጅ ሁለም ጀግና
Gemil yassin abro adeg betam selamawi inna metalat inkan yemesferaw lije neber.
ይገርማል ጀማል ያሲን ያልገደለው ነው የተፈረደበት . ያን ግዜ እዛ ነበርኩየገደለው የመለሰ ዜናዊ ተላላኪዎች ናቸው
😂😂😂
ስሙ ጀሚል ያሲን ነው ::
ሓይተይ ፋኖ ወዲ አረአያ ብዙ ጅግንነት ሰርትዋል❤😢
መዝናኛ። ቦታ። ስንገባ። ሽጉጡን። አውጥት። የመኪና። ኪስ። ውስጥ። ያስቀምጣል። አየሎም። ለምን ሽጉጥክን። አትይዝም። ስለው። ወንድ። መጠጥቤት። ቡረት ይዞ አይገባም። ብትጣላ። እንኮን። ወንድ። ልጅ። በቦክስ። ነው። ይለኛል። እውነት። እላችዎለው። ሐየሎም። የተለየ። የኢትዮጵያ። ጀግና። ነበር። እኔ። አማራ። እና። ኦሮሞ ነኝ። አንድቀን። ስለዘር። አውርቶ። አያቅም። ሁሌም። ኢትዮጵያ። ከአፉ። አይለያትም። ምን። ያደርጋል። ነዘር። ሴረኞች ነጠቁን። አንድ። ቀን በመሾለኬያ። በመስከረም። ቡናቤት። ገባ ብሎ የሱዳኖች። የምሽት። ክበብ። ገብተን። እየተዝናናን ሁሉም አሉ ወዲመድን። ስምረት አክሊሉ ተጠምቀ ሐየሎም አብርሐም። ደስታ እየተዝናናን። እነዜ የምጠራላችው። ሰዎች ለፍፁም። ኢትዮጵያዌያኖች የሐየሎም። ራይ። የሚከተሉ። የሴራ። ፖለቴካ የሊላችው። አንድናአንድ። መላው። ኢትዮጵያ። ከደርግ። ገዳይ። መንግስት። ነፃአውጨዎች። ናችው ከዛ ከሱዳኖቹ ጋር ነፀብራቅ ይፈጠራል። እመኑኝም። አትመኑኝም። አየሎም ምን። እንዳለ። ሁሉንም። እየጠራ። በስማችው። ማንም። ብረት። እንዳያወጣ። ብሎ አስጠነቀቃችው። እነሱ። በኛ ነው። ይሔንን። ድል ያገኛችውት። እያሎ ሲደነፍ በቦክስ ተጠባጥበን። በዎርድያዎች። ውጨ ታስረን ተቀመጥን። አንዳችውም። እኔ እከሌነኝ። ሳይሉ። በመጨረሻ ሌላ ሐይል መቶ የሚያቃችው ይቅርታ። ተጠያይቀን። ሁላችንም። የቀድሞው ፖለቴካ ትምሕርትቤት። ሔደን። አደርን። የአንድ ስአት እላፊነበር። በወቅቱ። ጠዎት ስንነሳ። በኩባያ። አንድ። ዳቦ ከሻይ ጋር። ጠጥተን ሁላችንም ወደየስራችን። ተበታተንን። ታድያ። የሐየሎም። ስብና። ያንን። ያክል። ነበር
ሀየሎም የኔ ጀግና
ሀየሎም የኔ ጀግና😢❤🎉
ምን ወንበዴ ነበር
እንኳን ድብን አለ , ለማኞች ❗️
@@Alexis1003-w6dኣሄያ🦓🦓🦓
ይገርማል ህዉሀት የሚለዉ ያሣምናል ለዚህ ነዉ ገዳይ የተባለዉን ቶሎ ያሥወገዱት
TPLF lemn yigelewal?Mn lemagignet?
Jamal is very kind of person and I don't know what happened to him and he used to help poor people it's very sad for both.
ጀግና ነው ከጭፍን ጥላቻ መቆጠብ ያስፈልጋል
ምናልባት በህይወቴ ወስጥ በጣም በሳል በተረጋጋ ስብዕና ያለፈውን የህይወት "ታሪካዊ" ዳሰሳ የሰማሁት ነዉ:: መስጦኛል÷ ወደሀላ በማዬት እንዴት እንዳለፍኩ ታይቶኛል:: እርሳቸው እንዳሉት የግል÷ የቤተሰብና የሀገር ውጣ ውረድ እንደገና "revisit" ለማዬት አስችሎኛል:በመጨረሻ በተነሳው ነጥብና በሰጡት መደምደምያም ሀሳባቸውን አከብራለሁ:: በምን መልክ በቅርብ ግዜ የተነሳው ወቅታዊ ግን በየጊዜው በተዋረድ ለሚነሳው ችግር መፍትሄ ግን ለግዜው ለህዝቡ እተወውዋለሁ::ጋዜጣኛዋ ግን የለመደችው ምስጋና ከእኔም ቀርቦሏታል:::
የኛጀግና
ትረካው ላይ ብዙ እውነት የማይመስሉ ነገሮች አሉ ለምሳሌ 1 ቸክ የሚባል በወቅቱ አልነበረም2 መኪና ላይ ስልክ ደወልኩ የሚለው በወቅቱ ሞባይል አልነበረምሌሎቹም
ማን ነው ያለው ሞባይልም ሆነ ቼክ በዛ ሰዓት ነበር በነገራችን ላይ ሞባይል የተፈጠረው በእኛ አቆጣጠር 1965 ላይ ነው ስታስበው 1988 ላይ እንዴት ነው ኢትዮጲያ ማይገባው በዛ ላይ ሰውየው ወደ ውጪ ሚመላለስ ነጋዴ ነበር። ሌላው ደግሞ ባንኮች ቼክ መጠቀም የጀመሩት እንደ አውሮፒያን አቆጣጠር 1830 ላይ ነው ወደ ኢትዮጲያ የገባበትን ግዜ ባላቅም ግን በ 1988 ቼክ ኢትዮጲያ ውስጥ እንደሚኖር እርግጠኛ ነኝ። ሌላው ይህን ቃለ መጠይቅ እውነት የሚያደርገው ይህ ቃለ መጠይቅ ተደርጎ የታተመበት ወቅት ነው መጽሄቱ የታተመው ብዛው ግዜ በወቅቱ መሆኑ ነው። መጽሄቱን ቤሄራዊ መዛግብት ውስጥ ታገኘዋለህ ብዬ አስባለው ያው ለጠቅላላ እውቀት እንዲሆንህ ብዬ ነው ።
የቡርቃ ዝምታ ትክክለኛ ታሪክ ነው እንድያው ብዙ ያስቀራቸው ነገር አለ
የመኪናዋን ሰሌዳ ቁጥር ፅፌ ነበር ይላል ግን ሌላ ሰው በፃፈው መፅሓፍ ላይ መኪናዋ ሰሌዳ እንዳልነበራት ተገልጿል፣
I am bright one day in africa
እግዚአብሔር ኢትዮዽያን ለማፍረስ የተነሱትን ጠላቶች በሙሉ በየተራ የዉሻ ሞት እንዲሞቱ ያደርጋል❗️
ለእናንተ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ብቻ ናት።
አይ ወያኔ ራሷ ገላው ሽሬ ላይ ደሞ አውልቱን መትከሏ ጊዜ ግን ጉዱን አወጣው
Mn gzem hayelom.. jegna... new kal meselek..... gedel gba..
ትግራይ ሀቅ ለመናገር ጀግና ነው
ጀግና ግዜ እንጅ የሰው ጀግና የለም:::ይህንን ለማረጋገጥ ከፈለግክ የመጨረሻውን ቃሉን አድምጥ::"አትግደለኝ"
ማነው ያለው?
ጅግና በማይረባ ነገር ሊሞት ይፈልጋል እንዴ ጅግና ኡኮ ሞኝ አይደለም
ወንድም እንደገና አዳምጠው ለምን ተወኝ እዳሉ ትረዳዋለህ።
ይገርማል ሀሳማ ቅርፅ ያለው ጀግና ሲገድል
መለሰ ዜናዊ አዞት ነዉ የገደለዉ
👊🙏🙏🙏ሓዮሎም👊👊👊
Who cares about the dead fish
1
ቡርቃ ዝምታና ተራሮቹን ያንቀጠቀጠው ትዉልድ ላይ ነዉ የማቃዉ ቡርቃ ዝምታ ልቦለድ ቢሆንም
ትረካዋ የነመለስ ድራማ ነበረች መጀመሪያ እውነት መስሎን ነበር ቡሃላ ግን ጉዱን አወቅነው ሃየሎምን ከገደለላቸው ቡሃላ ግን መስዋእት አደረጉት ቃል የገቡለት ግን ከባድ ሚስጥር ነበር ምስኪን ጀማል ያሲን የታወቀ የሃብታም ልጅ ነበር ቁማርም ይሁን መጠጥ ቀምሶ አያውቅም ዘመናዊ መኪናዎችን ወደሃገር በማስገባት የሚቀድመው አልነበረም በአሰብ በኩል በትራክ ተጭነው የሚገቡት መኪናዎች ሁላ ጀሚያስኮ የሚባል ትልቅ ኩባንያ ነበረው ህዋህት እድሜያችሁ ይጠር ክፋዎች
ጥሩ ብለሃል እኔ ደግሞ ያሲንን በደንብ አውቀዋለሁ መጠጥ በደንብ ይጠጣል። ስለ ያሲን ሁሌም በጣምነው የማዝ። ነፍሱ በሰላም ትረፍ
Ayalow remember day
ኢትዬጵያን የወጋ እርባና የለዉም
it is true
ጅግና ብጅግና አይሞትም በንደዜ ልክስ ክስ ነው የሜሞተው ምን ዋጋ አለው
ከሻእቢያ ጋር ሀገሩን የወጋ ወንበዴ!
Bakih weyane new wenbede ke atse yohanis jemiro!!
Deg areg !!
@@meleywoldemichael5626 ይኸው አገር እንዲገነጥል የተበበራችሁት ሻእቢያ ትግራይን ወደ ድንጋይ ዘመን ቀይሪታል!
ደደብ ደንቆሮ
@@አዲስአለም-ዠ2ቸ ኢሱ ጭሱ አገር ለማስገንጠል ተጠቀመባችሁ! ከሃዲን ማንም አይወድም!
ከተነገረው በላይ ያልተነገረው ይበዛል
ጀ. ሓየሎም አንድ ለእናቱ አይደለም: የደጃዝማቹ ልጆች ከትልቅ እስከ ትንሽአቶ ሓጎስ አርአያወ/ሮ አምለሱ አርአያአቶ ፍቅሬ አርአያ /በደርግ የተገደሉ/ወሮ ሙሉብርሃን አርአያወሮ ሉቺያ አርአያጀ. ሓየሎም አርአያክብርት ወሮ አልማዝ አርአያ ናቸው ተስተካክሎ ይቅረብ::
ኣቶ ሊላይ ያለዉ ትክክል ነዉ።
Clinton Young
Hulum bemecheresha wagawun yagenyal
In a power struggle to conquer & loot Ethiopia, the TPLF junta assassinated Hayelom Araya & blamed Jemal Yassin to loot his money & business properties invested in Ethiopia.
መግደሉ የጀማል ፍላጎት አይደለም አስገዳዩን ጥቀሰ
General Hayelomn yegedelut Tplf ameraroch erasachew nachew
Mn lemagignet gedelut?Tintenawm yikrebln eski
ኣይ ኣርዳዲኣ ኩነታት፡ ዝተሃላለክ ኩነታት ንክትርዲኡ ከብይድ እዩ፡ ኩሉ ዝይስተውዒለሎ መንፍሳዊይ ህግይ ኣሎ፡ ናይ ቖርበት ህብርይ ፖለትካ እሞ ካብ ኣቦ ነጋ ሃየሎም ከመውት ተውስኑ፡ ተመሳሳልይ ኣሞዋዊታ ዝሞቱ መርህትይ ተጋሩ ንምንታያ፡ እታ ኮድ፡ ኣቦ ነጋ ንቱይ ቐታልይ ብመልክዒ ይመሳስሉ እዮም፡
በሽሬ የጀነራል ሓየሎም ሓውልት ሲመረቅ ቀን ያ ጭፍራውን፣ ወከባውን፣ዝላዩን፣ ... የታዘበችው በሽተኛ "ከላ ስቕ በል! ቀቀቲሎም ሓውልቲ ይተኽሉ!" በለት ይበሃል። እግዚኣብሔር እውነቱን ባንድ በሽተኛ ኣፍ ኣድርጎ ኣወጣ!
በአሜሪካን እርዳታ እንጂ ደርግን አያሸንፉም ነበር ምክንያቱም ደርግ የሩሲያ ወዳጅ ነበር የሩሲያን ወዳጅ ሁሉ ታጠፋ ነበር
ፈሳም ምን ታቃለህ
ፋንንን 😜😂😂
ቆሻሻ ነህ ደንቆሮ ደርግ ነበርክ እንዴ
ጀማል adventurist ነበር::
🤣🤣🤣🤣 እነዚህ ወንበዴዎች አፍሩሚጥሚጣ ይሁንባቸው ወረበላ ተቀብረዋልላይመለሱ😂😂😂😂😂😂😂
😭😭😭😭💔💔💔‼️
jamal yasin ikakamnawu
ውሸት ትርክት ጀማል አልገደለውም በውሸት የወያኔ ድራማ
Lekibati u zi hasawi telaeiku tiray u kgebiro zkeil hasawi kktel neriwo eintay yxibeylu alewu loki shaeibiya u zi
ግን በጣም ያሳዝናል ሐየሎም የኤርትራ ተቆርቋሪ ስለነበር እናም ደግሞ የኤርትራ ትውልድም ስለ ነበሮው ነው ያስገደላችሁትን ነብሱን በገነት ያኑሮው ምስኪን ሐየሎም ለወዲ ያሲንም ነብሱን በገነት ያኑሮው እነ መለስ ግን ነብሳችሁን በሲኦል ትኖራለች እርጉሞች
Atwash hayelom mirt Ethiopian neber eritrea betam new mitela
መንግስቱ ቢሮ ለመግባት ያንተ ስራስ ምን ነበር ? ምግብ ኣብሳይ ነበርክ ? የኣየር ሃይል ምስጢር በስልክ ወዴት ነው የሚደወለው ? ለምን መለስና ስዩምን ኣነሳህ ብህይወት ስለሌሉ ነው ? ኣንዳንድ ሰዎች እኮ ውሸታቸው የሚገርም ነው 😢😮😮
የምር ወንድም ወንድሙን ገሎ ጀግና ተብሎ ይወሳል ማለት ነው? እኔ አልስማማም የኀየሎም አርዐያ ጀግንነት ስሜት አይሰጠኝም
ጀግነቱና በሞተር ብስክሌት ፈርጥጦ ስለሚጠፋ ነው???
የሓይት ፋኖ ወዲ አረአያ ጅግንነት ማኒም ሰው ይመሰክራል
💪💪💪💪💪🌿🥰🌿🥰🌿🥰🌿🥰🌿🥰🥰😊
Johnson Kenneth Jackson Linda Clark Linda
ሀቁ ከገዳዩ ሰምተናል አቶ ሊላይ እየዋሽነው
ሀየሎም በመምቱ እስከአሁን ሽረ እየተበደለች ትገኛለች
እና ሀያሎም ሰለሞተ ሽረ ተበደለች ብላቹ ምትፅፊ ደነዝ ሁላ ትገርሚያለች ለኢቶብያዊ ችግርሽ ብትነግሪ እሰይይ ይልሻል እንጂ ሊያዝንልሽ መሰለሽ ባንዳ ሞናቹ ነው እንግዲ
Both are Eritreans.
እኔ የሚቆጨኝ በአንድ እብድ ሰው መሞቱ ነው
123
ጀኔራል ሓየሎም ማሌትካ ድዩ?
ከእፎይታ መፅሄት ጋር አደረገ የተባለው ቃለምልልስ ከምርም የጀማል ያሲን ቃል ነው ማለት ይከብደኛል:: ሀየሎም ከዋናዎቹ አንዱ የኤህአዴግ ሰው ነበር:: እናም የርሱን ገዳይ ጀማል ያሲንን በሞት መቅጣት ጫጫታ እንዳያስነሳ ስሙን እንዲህ ባለ ወራዳ ቃለምልልስ ማድረግ ግድ ነበር:: ጀማል ያሲን ህህን የሰማነውን ያህል እራሱን ሰካራም አሺሻም ዝሙታም በአጠቃላይ ምንም እራሱን መቆጣጠር የማይችል ውዳቂ አድርጎ ያወራል ብዬ አላምንም:: ሊበሏት ያሰቧትን እንትን እንትን ይሏታል እንዲሉ:: የሞት ፍርዱ በብዙ ድጋፍ እንዲፀና ለማድረግ የተሸረበ ነው የሚመስለኝ::እንደ ቃለመጠይቁ ንግግርኮ ሰውየው ሲሰክር አድሮ ስራ የማይገባ ቀጠሮ የማይከተል ስራ በአግባቡ የማይሰራ አድርጎነው የሚያሳየው:: እንዴት ሆኖ ታዲያ በታላላቅ ስራ ላይ ተሰማራ እናም እስከዚይች ቅፅፈት በስራው ላይ ቆየ?
Yeah you're right right
lilay weshtam haswe
Meles new ygedelew
Shabyea blxea gdlxet yhylmea mstea bshgtea ygdlxwea Lbxea gzexwen tbkwea
D/R ersun aykmme jgna resin aydnme nbse ymare ynjgma
የ ኣፋርዋ ልጅ ምሓመድ ሓየሎም ለምን ኣልጠቀስከውም ?
Ante men agebah
ታርጋ በመፃፉ ትልቅ ስራ መሆኑ ነውእኮ ።ማንም ቆሎ ም ጭ ሊያደርገው ሚችለውን ይሄ ናቸው ወያኔዎች ።አለቅም አለ ግን የገደለውን ወያኔ ነው ብሎ ያለማስረጃ ደፈደፈው ።ኮሚክ።
የሀያሎምን ለገደለው ግለሰብ ሐውልት ሊቆምለት ይገባል። ሀያሎም ስንት የኢትዮጵያ ወታደሮችን የገደለ ወንጀለኛ ነበር። መሞት ሲያንሰው ነው
Drows ke ahya mn ytebekal. Ahyaaaa
ሀየሎምየተገደለው መለስበላከው
ምንም ተመራማሪ አያስፈልገውም ስብሃት ነው ዋና አስገዳዩ ገዳዩ ልጁም ሽጉጡ የእሱ አይደለም ሃየሎም የተገደለበት ሽጉጥ ባለቤት አሁን አሜሪካ ይኖራል ምንም ምርምር ምናምን አያስፈልገውም እውነቱ ህሩይ የተናገሩት ነው አዎ ግዴለሽ ሁኖ ነው እንጅ መኖር ይችል ነበር አሁን ያለንበት ችግር እንዳይመጣ ቀድሞ ይናገር ነበር
ጀማል ያሲን አብ ኤርትራ አክርያ በመባል ቀበሌ ከቤተሰቡ ጋር ከአቶ ሀይለማርያም የሚባሉ ያሲንና ሀይለማርያም የትግራውያን (ኢትዮጳያ) ናቸው እንዝህ ሰዎች በሽርክነት በቆዳና ዳቦ ንግድ ይሰሩ ነበር እንጂ ያሲን ኤርትራዊ አይደለም ይህን ካልኩ ይበቃል።
መለስ ነው ይግደለው ያው አልሰራንም ኣላረግንም ውሸት ለውሸት ነው.
ሆን ተብሎ የተገደለ መሆነ ጸሀይ የሞቀው ሃቅ ነው፡፡ ትክክለኛው ገዳይ ለማወቅ ግን ገዳዮቹ ከስልጣን ሲወርዱ ኡነቱ ይወጣል
😅😅😅😅😅😅አይ ጀግንነት የትግሬ ዉሸት ማለቂያ የለዉም.
የሓይት ፋኖ ወዲ አረአያ ጅግንነት ማነኛውም ሰው ያውቅዋል
አየርሐይሉን ተቆጣጥረነው ነበር ፣መንግሥቱን አራቴ አየሁት ውሸታም ቀጣፊው ነው ይሄደሞ።
አቱም ሓሰውቲ ተጋሩ ።ሐየሎም አርአያ ከምዝመስለኒ አዲኡ ኤርትራዊት ኢያ ይብሉ ።ስለምንታይ እዚ ታሪኽ አዲኡ መን ምኻና ዘይነግር ኢዩ።ቀታሊኡ ድማ ልክዕ ናይ መለስ ሉኡላት ኢዮም ይባሃል።
ውሸታም ማለት ሊላይ ማለት ነው ደግሞ ሲጀመር ባንዳ ነው ስልጣን ፈላጊ ዉሸታም እኔ ሊላይ አዉቀዋለሁ እንደርታ ድድባ ደርጋጀን ነዉ ይህ ሰዉ በሚድያ ያቀረበዉ ራሱ ዉሸት ሚድያ ያሰብላል
አረመኔ ኤርትራውያን ናቸው የገደሉት። አረመኔ ኤርትራውያን አቅመቢስ ደካማ ስለሆኑ የትግራይ ተወላጅ የሆኑትን ጀግኖች እና ታዋቂ ሰዎችን ባላሰቡት ሰዎች በመርዝ እየገደሏቸው ይገኛሉ።በአረመኔ ኤርትራውያን የተገደሉ የትግራይ ጀግኖች 1-ዶክተር ኪሮስ አለማየሁ 2-አርቲስት እያሱ በርሀ3-አርቲስት ዳዊት ነጋ
@@EyobGebreyohannesከገደልኛው ደግ አደረግን ሓቁን ሰውየው ተናግሮል ገዳዮቹ ውንድሞቹ ናቸው ሓቀኛ ስለነበር ሊሰርቁ ስለፈለጉ የጁንታው ግሩፕ ገደሉት ሁሉንም የገደላችሁት እራሳችሁ ናቸው ሓዲያ ፍለፊት እንጂ በድብቅ አይገልም አንተ የእግዴ ልጅ የጦስ ዶሮ
ሓሳዊ ሓሳድ ሓራኢ
Ke weyaney belay geday ale kedada 😂
መልኩ እራሱ ጥቁር ድስት የመሰለ ባንዳ አንበጣ በሊታ❗️
በቡናቤት በሴት የተጣላ ጀግና ይባላልን?
እሄን ሚያክል ባለስልጣን እንዲ አይነት ተራ ዱርየ ሊገለዉ አይችልም የፖለቲካ ሚሽን ካሎነ በቀር
He is pathological liar
ኋዮሎሞ አረአያ ጀግናው ሃገሩ ወዳጅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል ስለ ያሲን የተሰጠ ታሪክ ቆንጆ ትረካ ነው ። ሓየሎም ግን እነመለስ እንዳይወዳደራቸው ነው የገደሉት።
የሚገርመው ነገር ገዳዩም የ ትግራይ ተወላጅ ነው አስመራ ውስጥ አደገ እንጂ ቤተሰቦቹ የታወቁ የትግራይ ሽሬ አካባቢ ሰዎች ናቸው
ሀየሎም ጀግና የሚለው ቃል ብቻ ሊገልው አይችልም። ብቻ ይች አገር ጀግና ለህዝብ አሳቢ በእኩልነት የሚያምን ሰው የማበርከትላት መሆኑ ነው የገባኝ። ብቻ ፈጣሪ ይህን ታሪክ ይቀይርልን።
ሓየሎም ጀግና
ትግራይ እሱ ነው የወልደችው ጀግና እና አስተዋይ
May you rest in Eternal glory general Hayelom!
ነብስህ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ድሮም ገደይ ገዳይ ነው
እወድሃለሁ ሀያሎም ጀግናው
ሐየተይ ብድሕሪካ አይጠዓመናን ንዘለአለም አብ ልብና ነበረ ኢካ ንሐየተይ ንክቅተል ኢድ ዘለኩም ግዜ ይነውሕ እበር ኩላትኩም ዋጋ ክትከፍሉ ኢኩም መንግስተ ሰማይ የዋርስካ እግዛቤሄር አምለክ ብየማኑ የብርካ ክብርን ሞጎስን ንሰማአታትና ❤❤❤
በጣም ከምወዳቸው ጀግኖች አንዱ ሀየሎም አርአያ ከዘመኑ የቀደመ ❤❤❤
Yaafreka abtne yamtaka sawe ala
One day I am bright in my country
አሳዛኝ ታሪክ
ደና ሰው የማይበረክትላት የተረገመች ሀገር 😢😢😢
I am oromo and I love tigray because God is with them
😂😂😂Hagos oromo😂😂 big liar
😂😂😂aye hagos....
ikakam gadalawu baxam yasazinal best tagayi nabar
መቼም፡ማይተካ #ጀግና😢😢😢😢 ትግራይ የጀግኖች መፍለቅያ………
Gin yasazinal 😢
ሐየሎም ሐቀኛ ኢትዪጵያዊ ትራዋይ ነበር. ጀግና አይኖርም ታሪክ ግን አይቀበርም.
የጀግና ልጅ ሁለም ጀግና
Gemil yassin abro adeg betam selamawi inna metalat inkan yemesferaw lije neber.
ይገርማል ጀማል ያሲን ያልገደለው ነው የተፈረደበት . ያን ግዜ እዛ ነበርኩ
የገደለው የመለሰ ዜናዊ ተላላኪዎች ናቸው
😂😂😂
ስሙ ጀሚል ያሲን ነው ::
ሓይተይ ፋኖ ወዲ አረአያ ብዙ ጅግንነት ሰርትዋል❤😢
መዝናኛ። ቦታ። ስንገባ። ሽጉጡን። አውጥት። የመኪና። ኪስ። ውስጥ። ያስቀምጣል። አየሎም። ለምን ሽጉጥክን። አትይዝም። ስለው። ወንድ። መጠጥቤት። ቡረት ይዞ አይገባም። ብትጣላ። እንኮን። ወንድ። ልጅ። በቦክስ። ነው። ይለኛል። እውነት። እላችዎለው። ሐየሎም። የተለየ። የኢትዮጵያ። ጀግና። ነበር። እኔ። አማራ። እና። ኦሮሞ ነኝ። አንድቀን። ስለዘር። አውርቶ። አያቅም። ሁሌም። ኢትዮጵያ። ከአፉ። አይለያትም። ምን። ያደርጋል። ነዘር። ሴረኞች ነጠቁን። አንድ። ቀን በመሾለኬያ። በመስከረም። ቡናቤት። ገባ ብሎ የሱዳኖች። የምሽት። ክበብ። ገብተን። እየተዝናናን ሁሉም አሉ ወዲመድን። ስምረት አክሊሉ ተጠምቀ ሐየሎም አብርሐም። ደስታ እየተዝናናን። እነዜ የምጠራላችው። ሰዎች ለፍፁም። ኢትዮጵያዌያኖች የሐየሎም። ራይ። የሚከተሉ። የሴራ። ፖለቴካ የሊላችው። አንድናአንድ። መላው። ኢትዮጵያ። ከደርግ። ገዳይ። መንግስት። ነፃአውጨዎች። ናችው ከዛ ከሱዳኖቹ ጋር ነፀብራቅ ይፈጠራል። እመኑኝም። አትመኑኝም። አየሎም ምን። እንዳለ። ሁሉንም። እየጠራ። በስማችው። ማንም። ብረት። እንዳያወጣ። ብሎ አስጠነቀቃችው። እነሱ። በኛ ነው። ይሔንን። ድል ያገኛችውት። እያሎ ሲደነፍ በቦክስ ተጠባጥበን። በዎርድያዎች። ውጨ ታስረን ተቀመጥን። አንዳችውም። እኔ እከሌነኝ። ሳይሉ። በመጨረሻ ሌላ ሐይል መቶ የሚያቃችው ይቅርታ። ተጠያይቀን። ሁላችንም። የቀድሞው ፖለቴካ ትምሕርትቤት። ሔደን። አደርን። የአንድ ስአት እላፊነበር። በወቅቱ። ጠዎት ስንነሳ። በኩባያ። አንድ። ዳቦ ከሻይ ጋር። ጠጥተን ሁላችንም ወደየስራችን። ተበታተንን። ታድያ። የሐየሎም። ስብና። ያንን። ያክል። ነበር
ሀየሎም የኔ ጀግና
ሀየሎም የኔ ጀግና😢❤🎉
ምን ወንበዴ ነበር
እንኳን ድብን አለ , ለማኞች ❗️
@@Alexis1003-w6dኣሄያ🦓🦓🦓
ይገርማል ህዉሀት የሚለዉ ያሣምናል ለዚህ ነዉ ገዳይ የተባለዉን ቶሎ ያሥወገዱት
TPLF lemn yigelewal?Mn lemagignet?
Jamal is very kind of person and I don't know what happened to him and he used to help poor people it's very sad for both.
ጀግና ነው ከጭፍን ጥላቻ መቆጠብ ያስፈልጋል
ምናልባት በህይወቴ ወስጥ በጣም በሳል በተረጋጋ ስብዕና ያለፈውን የህይወት "ታሪካዊ" ዳሰሳ የሰማሁት ነዉ:: መስጦኛል÷ ወደሀላ በማዬት እንዴት እንዳለፍኩ ታይቶኛል:: እርሳቸው እንዳሉት የግል÷ የቤተሰብና የሀገር ውጣ ውረድ እንደገና "revisit" ለማዬት አስችሎኛል:
በመጨረሻ በተነሳው ነጥብና በሰጡት መደምደምያም ሀሳባቸውን አከብራለሁ:: በምን መልክ በቅርብ ግዜ የተነሳው ወቅታዊ ግን በየጊዜው በተዋረድ ለሚነሳው ችግር መፍትሄ ግን ለግዜው ለህዝቡ እተወውዋለሁ::
ጋዜጣኛዋ ግን የለመደችው ምስጋና ከእኔም ቀርቦሏታል:::
የኛጀግና
ትረካው ላይ ብዙ እውነት የማይመስሉ ነገሮች አሉ ለምሳሌ
1 ቸክ የሚባል በወቅቱ አልነበረም
2 መኪና ላይ ስልክ ደወልኩ የሚለው በወቅቱ ሞባይል አልነበረም
ሌሎቹም
ማን ነው ያለው ሞባይልም ሆነ ቼክ በዛ ሰዓት ነበር በነገራችን ላይ ሞባይል የተፈጠረው በእኛ አቆጣጠር 1965 ላይ ነው ስታስበው 1988 ላይ እንዴት ነው ኢትዮጲያ ማይገባው በዛ ላይ ሰውየው ወደ ውጪ ሚመላለስ ነጋዴ ነበር። ሌላው ደግሞ ባንኮች ቼክ መጠቀም የጀመሩት እንደ አውሮፒያን አቆጣጠር 1830 ላይ ነው ወደ ኢትዮጲያ የገባበትን ግዜ ባላቅም ግን በ 1988 ቼክ ኢትዮጲያ ውስጥ እንደሚኖር እርግጠኛ ነኝ። ሌላው ይህን ቃለ መጠይቅ እውነት የሚያደርገው ይህ ቃለ መጠይቅ ተደርጎ የታተመበት ወቅት ነው መጽሄቱ የታተመው ብዛው ግዜ በወቅቱ መሆኑ ነው። መጽሄቱን ቤሄራዊ መዛግብት ውስጥ ታገኘዋለህ ብዬ አስባለው ያው ለጠቅላላ እውቀት እንዲሆንህ ብዬ ነው ።
የቡርቃ ዝምታ ትክክለኛ ታሪክ ነው እንድያው ብዙ ያስቀራቸው ነገር አለ
የመኪናዋን ሰሌዳ ቁጥር ፅፌ ነበር ይላል ግን ሌላ ሰው በፃፈው መፅሓፍ ላይ መ
ኪናዋ ሰሌዳ እንዳልነበራት ተገልጿል፣
I am bright one day in africa
እግዚአብሔር ኢትዮዽያን ለማፍረስ የተነሱትን ጠላቶች በሙሉ በየተራ የዉሻ ሞት እንዲሞቱ ያደርጋል❗️
ለእናንተ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ብቻ ናት።
አይ ወያኔ ራሷ ገላው ሽሬ ላይ ደሞ አውልቱን መትከሏ ጊዜ ግን ጉዱን አወጣው
Mn gzem hayelom.. jegna... new kal meselek..... gedel gba..
ትግራይ ሀቅ ለመናገር ጀግና ነው
ጀግና ግዜ እንጅ የሰው ጀግና የለም:::ይህንን ለማረጋገጥ ከፈለግክ የመጨረሻውን ቃሉን አድምጥ::"አትግደለኝ"
ማነው ያለው?
ጅግና በማይረባ ነገር ሊሞት ይፈልጋል እንዴ ጅግና ኡኮ ሞኝ አይደለም
ወንድም እንደገና አዳምጠው ለምን ተወኝ እዳሉ ትረዳዋለህ።
ይገርማል ሀሳማ ቅርፅ ያለው ጀግና ሲገድል
መለሰ ዜናዊ አዞት ነዉ የገደለዉ
👊🙏🙏🙏ሓዮሎም👊👊👊
Who cares about the dead fish
1
ቡርቃ ዝምታና ተራሮቹን ያንቀጠቀጠው ትዉልድ ላይ ነዉ የማቃዉ ቡርቃ ዝምታ ልቦለድ ቢሆንም
ትረካዋ የነመለስ ድራማ ነበረች መጀመሪያ እውነት መስሎን ነበር ቡሃላ ግን ጉዱን አወቅነው
ሃየሎምን ከገደለላቸው ቡሃላ ግን መስዋእት አደረጉት
ቃል የገቡለት ግን ከባድ ሚስጥር ነበር ምስኪን ጀማል ያሲን የታወቀ የሃብታም ልጅ ነበር ቁማርም ይሁን መጠጥ ቀምሶ አያውቅም ዘመናዊ መኪናዎችን ወደሃገር በማስገባት የሚቀድመው አልነበረም በአሰብ በኩል በትራክ ተጭነው የሚገቡት መኪናዎች ሁላ ጀሚያስኮ የሚባል ትልቅ ኩባንያ ነበረው ህዋህት እድሜያችሁ ይጠር ክፋዎች
ጥሩ ብለሃል እኔ ደግሞ ያሲንን በደንብ አውቀዋለሁ መጠጥ በደንብ ይጠጣል። ስለ ያሲን ሁሌም በጣም
ነው የማዝ። ነፍሱ በሰላም ትረፍ
Ayalow remember day
ኢትዬጵያን የወጋ እርባና የለዉም
it is true
ጅግና ብጅግና አይሞትም በንደዜ ልክስ ክስ ነው የሜሞተው ምን ዋጋ አለው
ከሻእቢያ ጋር ሀገሩን የወጋ ወንበዴ!
Bakih weyane new wenbede ke atse yohanis jemiro!!
Deg areg !!
@@meleywoldemichael5626 ይኸው አገር እንዲገነጥል የተበበራችሁት ሻእቢያ ትግራይን ወደ ድንጋይ ዘመን ቀይሪታል!
ደደብ ደንቆሮ
@@አዲስአለም-ዠ2ቸ ኢሱ ጭሱ አገር ለማስገንጠል ተጠቀመባችሁ! ከሃዲን ማንም አይወድም!
ከተነገረው በላይ ያልተነገረው ይበዛል
ጀ. ሓየሎም አንድ ለእናቱ አይደለም: የደጃዝማቹ ልጆች ከትልቅ እስከ ትንሽ
አቶ ሓጎስ አርአያ
ወ/ሮ አምለሱ አርአያ
አቶ ፍቅሬ አርአያ /በደርግ የተገደሉ/
ወሮ ሙሉብርሃን አርአያ
ወሮ ሉቺያ አርአያ
ጀ. ሓየሎም አርአያ
ክብርት ወሮ አልማዝ አርአያ
ናቸው ተስተካክሎ ይቅረብ::
ኣቶ ሊላይ ያለዉ ትክክል ነዉ።
Clinton Young
Hulum bemecheresha wagawun yagenyal
In a power struggle to conquer & loot Ethiopia, the TPLF junta assassinated Hayelom Araya & blamed Jemal Yassin to loot his money & business properties invested in Ethiopia.
መግደሉ የጀማል ፍላጎት አይደለም አስገዳዩን ጥቀሰ
General Hayelomn yegedelut Tplf ameraroch erasachew nachew
Mn lemagignet gedelut?Tintenawm yikrebln eski
ኣይ ኣርዳዲኣ ኩነታት፡ ዝተሃላለክ ኩነታት ንክትርዲኡ ከብይድ እዩ፡ ኩሉ ዝይስተውዒለሎ መንፍሳዊይ ህግይ ኣሎ፡ ናይ ቖርበት ህብርይ ፖለትካ እሞ ካብ ኣቦ ነጋ ሃየሎም ከመውት ተውስኑ፡ ተመሳሳልይ ኣሞዋዊታ ዝሞቱ መርህትይ ተጋሩ ንምንታያ፡ እታ ኮድ፡ ኣቦ ነጋ ንቱይ ቐታልይ ብመልክዒ ይመሳስሉ እዮም፡
በሽሬ የጀነራል ሓየሎም ሓውልት ሲመረቅ ቀን ያ ጭፍራውን፣ ወከባውን፣ዝላዩን፣ ... የታዘበችው በሽተኛ "ከላ ስቕ በል! ቀቀቲሎም ሓውልቲ ይተኽሉ!" በለት ይበሃል። እግዚኣብሔር እውነቱን ባንድ በሽተኛ ኣፍ ኣድርጎ ኣወጣ!
በአሜሪካን እርዳታ እንጂ ደርግን አያሸንፉም ነበር ምክንያቱም ደርግ የሩሲያ ወዳጅ ነበር የሩሲያን ወዳጅ ሁሉ ታጠፋ ነበር
ፈሳም ምን ታቃለህ
ፋንንን 😜😂😂
ቆሻሻ ነህ ደንቆሮ ደርግ ነበርክ እንዴ
ጀማል adventurist ነበር::
🤣🤣🤣🤣 እነዚህ ወንበዴዎች አፍሩ
ሚጥሚጣ ይሁንባቸው ወረበላ ተቀብረዋል
ላይመለሱ😂😂😂😂😂😂😂
😭😭😭😭💔💔💔‼️
jamal yasin ikakamnawu
ውሸት ትርክት ጀማል አልገደለውም በውሸት የወያኔ ድራማ
Lekibati u zi hasawi telaeiku tiray u kgebiro zkeil hasawi kktel neriwo eintay yxibeylu alewu loki shaeibiya u zi
ግን በጣም ያሳዝናል ሐየሎም የኤርትራ ተቆርቋሪ ስለነበር እናም ደግሞ የኤርትራ ትውልድም ስለ ነበሮው ነው ያስገደላችሁትን ነብሱን በገነት ያኑሮው ምስኪን ሐየሎም ለወዲ ያሲንም ነብሱን በገነት ያኑሮው እነ መለስ ግን ነብሳችሁን በሲኦል ትኖራለች እርጉሞች
Atwash hayelom mirt Ethiopian neber eritrea betam new mitela
መንግስቱ ቢሮ ለመግባት ያንተ ስራስ ምን ነበር ? ምግብ ኣብሳይ ነበርክ ? የኣየር ሃይል ምስጢር በስልክ ወዴት ነው የሚደወለው ? ለምን መለስና ስዩምን ኣነሳህ ብህይወት ስለሌሉ ነው ? ኣንዳንድ ሰዎች እኮ ውሸታቸው የሚገርም ነው 😢😮😮
የምር ወንድም ወንድሙን ገሎ ጀግና ተብሎ ይወሳል ማለት ነው? እኔ አልስማማም የኀየሎም አርዐያ ጀግንነት ስሜት አይሰጠኝም
ጀግነቱና በሞተር ብስክሌት ፈርጥጦ ስለሚጠፋ ነው???
የሓይት ፋኖ ወዲ አረአያ ጅግንነት ማኒም ሰው ይመሰክራል
💪💪💪💪💪🌿🥰🌿🥰🌿🥰🌿🥰🌿🥰🥰😊
Johnson Kenneth Jackson Linda Clark Linda
ሀቁ ከገዳዩ ሰምተናል አቶ ሊላይ እየዋሽነው
ሀየሎም በመምቱ እስከአሁን ሽረ እየተበደለች ትገኛለች
እና ሀያሎም ሰለሞተ ሽረ ተበደለች ብላቹ ምትፅፊ ደነዝ ሁላ ትገርሚያለች ለኢቶብያዊ ችግርሽ ብትነግሪ እሰይይ ይልሻል እንጂ ሊያዝንልሽ መሰለሽ ባንዳ ሞናቹ ነው እንግዲ
Both are Eritreans.
የሚገርመው ነገር ገዳዩም የ ትግራይ ተወላጅ ነው አስመራ ውስጥ አደገ እንጂ ቤተሰቦቹ የታወቁ የትግራይ ሽሬ አካባቢ ሰዎች ናቸው
እኔ የሚቆጨኝ በአንድ እብድ ሰው መሞቱ ነው
123
ጀኔራል ሓየሎም ማሌትካ ድዩ?
ከእፎይታ መፅሄት ጋር አደረገ የተባለው ቃለምልልስ ከምርም የጀማል ያሲን ቃል ነው ማለት ይከብደኛል:: ሀየሎም ከዋናዎቹ አንዱ የኤህአዴግ ሰው ነበር:: እናም የርሱን ገዳይ ጀማል ያሲንን በሞት መቅጣት ጫጫታ እንዳያስነሳ ስሙን እንዲህ ባለ ወራዳ ቃለምልልስ ማድረግ ግድ ነበር:: ጀማል ያሲን ህህን የሰማነውን ያህል እራሱን ሰካራም አሺሻም ዝሙታም በአጠቃላይ ምንም እራሱን መቆጣጠር የማይችል ውዳቂ አድርጎ ያወራል ብዬ አላምንም:: ሊበሏት ያሰቧትን እንትን እንትን ይሏታል እንዲሉ:: የሞት ፍርዱ በብዙ ድጋፍ እንዲፀና ለማድረግ የተሸረበ ነው የሚመስለኝ::
እንደ ቃለመጠይቁ ንግግርኮ ሰውየው ሲሰክር አድሮ ስራ የማይገባ ቀጠሮ የማይከተል ስራ በአግባቡ የማይሰራ አድርጎነው የሚያሳየው:: እንዴት ሆኖ ታዲያ በታላላቅ ስራ ላይ ተሰማራ እናም እስከዚይች ቅፅፈት በስራው ላይ ቆየ?
Yeah you're right right
lilay weshtam haswe
Meles new ygedelew
Shabyea blxea gdlxet yhylmea mstea bshgtea ygdlxwea Lbxea gzexwen tbkwea
D/R ersun aykmme jgna resin aydnme nbse ymare ynjgma
የ ኣፋርዋ ልጅ ምሓመድ ሓየሎም ለምን ኣልጠቀስከውም ?
Ante men agebah
ታርጋ በመፃፉ ትልቅ ስራ መሆኑ ነውእኮ ።ማንም ቆሎ ም ጭ ሊያደርገው ሚችለውን ይሄ ናቸው ወያኔዎች ።አለቅም አለ ግን የገደለውን ወያኔ ነው ብሎ ያለማስረጃ ደፈደፈው ።ኮሚክ።
የሀያሎምን ለገደለው ግለሰብ ሐውልት ሊቆምለት ይገባል። ሀያሎም ስንት የኢትዮጵያ ወታደሮችን የገደለ ወንጀለኛ ነበር። መሞት ሲያንሰው ነው
Drows ke ahya mn ytebekal. Ahyaaaa
ሀየሎምየተገደለው መለስበላከው
ምንም ተመራማሪ አያስፈልገውም ስብሃት ነው ዋና አስገዳዩ ገዳዩ ልጁም ሽጉጡ የእሱ አይደለም ሃየሎም የተገደለበት ሽጉጥ ባለቤት አሁን አሜሪካ ይኖራል ምንም ምርምር ምናምን አያስፈልገውም እውነቱ ህሩይ የተናገሩት ነው አዎ ግዴለሽ ሁኖ ነው እንጅ መኖር ይችል ነበር አሁን ያለንበት ችግር እንዳይመጣ ቀድሞ ይናገር ነበር
ጀማል ያሲን አብ ኤርትራ አክርያ በመባል ቀበሌ ከቤተሰቡ ጋር ከአቶ ሀይለማርያም የሚባሉ ያሲንና ሀይለማርያም የትግራውያን (ኢትዮጳያ) ናቸው እንዝህ ሰዎች በሽርክነት በቆዳና ዳቦ ንግድ ይሰሩ ነበር እንጂ ያሲን ኤርትራዊ አይደለም ይህን ካልኩ ይበቃል።
መለስ ነው ይግደለው ያው አልሰራንም ኣላረግንም ውሸት ለውሸት ነው.
ሆን ተብሎ የተገደለ መሆነ ጸሀይ የሞቀው ሃቅ ነው፡፡ ትክክለኛው ገዳይ ለማወቅ ግን ገዳዮቹ ከስልጣን ሲወርዱ ኡነቱ ይወጣል
😅😅😅😅😅😅አይ ጀግንነት የትግሬ ዉሸት ማለቂያ የለዉም.
የሓይት ፋኖ ወዲ አረአያ ጅግንነት ማነኛውም ሰው ያውቅዋል
አየርሐይሉን ተቆጣጥረነው ነበር ፣መንግሥቱን አራቴ አየሁት ውሸታም ቀጣፊው ነው ይሄደሞ።
አቱም ሓሰውቲ ተጋሩ ።ሐየሎም አርአያ ከምዝመስለኒ አዲኡ ኤርትራዊት ኢያ ይብሉ ።ስለምንታይ እዚ ታሪኽ አዲኡ መን ምኻና ዘይነግር ኢዩ።ቀታሊኡ ድማ ልክዕ ናይ መለስ ሉኡላት ኢዮም ይባሃል።
ውሸታም ማለት ሊላይ ማለት ነው ደግሞ ሲጀመር ባንዳ ነው ስልጣን ፈላጊ ዉሸታም እኔ ሊላይ አዉቀዋለሁ እንደርታ ድድባ ደርጋጀን ነዉ ይህ ሰዉ በሚድያ ያቀረበዉ ራሱ ዉሸት ሚድያ ያሰብላል
አረመኔ ኤርትራውያን ናቸው የገደሉት። አረመኔ ኤርትራውያን አቅመቢስ ደካማ ስለሆኑ የትግራይ ተወላጅ የሆኑትን ጀግኖች እና ታዋቂ ሰዎችን ባላሰቡት ሰዎች በመርዝ እየገደሏቸው ይገኛሉ።
በአረመኔ ኤርትራውያን የተገደሉ የትግራይ ጀግኖች
1-ዶክተር ኪሮስ አለማየሁ
2-አርቲስት እያሱ በርሀ
3-አርቲስት ዳዊት ነጋ