Ethiopia Sheger FM Mekoya - መንግስቱና የዙምባቤው ሚስጥር | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ | TizitaZeArada

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 29

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 4 месяца назад +6

    በጣም ልብ የሚሰብር እኮ ነው ይህቺ ሀገር ገዳዬቿም አጥፊዎቿም የራሷ ልጆች(በሰንት ድሀ ገበሬ ግብር እንዲማሩ ተደርገው መጨረሻቸው ለውጭ ሀገሮች ባንዳነትን ተቀብተው ለግል egoና ሰልጣን ጥማቸውን ለማርካት በሰከሩ )ወዬዬዬዬዬዬ!!!ሀገሬ ማን ይሆን አንቺን (ጌታችንና መድሃኒታችን አምላካችን እኛን በአምሳሉ ለፈጠራቸን የሰው ዘር ሁሉ የከፈለውን መሰወዕት ኢትዬጵያ ልጆችሸሰ መቼ ይሆን ከዚህ መዓት መከራና ሰቆቃ የሚያወጡሽ።

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 3 месяца назад +1

    መንጌ በዝናህ እንዴት እንደምወድህ እድሜ. ይሰጥህ ያለህበት

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 3 месяца назад +1

    ጎድ መንግሥቱ ኃ/ማርያም አንበሳ ጀግና ናቸው ይህው እግዚአብሔር ከሞት እድኖቸው የልጆቻቸውን እድገት እሳይቶቸዋል እነዚያ ክአሜሪካ ጋር ሆንው ተመሳጥረ በባንዶቹ መሪነት ሀገራችንን ሽጦት ለዚህ ሁሉ ውድቀት ዳረጎት ❤❤❤

  • @granakegn
    @granakegn 4 месяца назад +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው የምትሰሩት ። እንደ አባቴ የምወደውን መንጌን ታሪክ ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን

  • @esayasneguse-q6f
    @esayasneguse-q6f 4 месяца назад +12

    መንጌ ጀግና ሺ አመት ኑውርልኝ

    • @Lala1234love
      @Lala1234love 4 месяца назад

      Are you serious 🧐 you must don’t know how to read. Read books look at our history. This man is a murderer

  • @granakegn
    @granakegn 4 месяца назад +3

    አቀራረባችሁን ለሳቸው በሚመጥን ክብር ሁኔታ መሆን አለበት

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 3 месяца назад +2

    አንድ ነገር ልገራችሁ እግዚአብሔር የለህም ቢሉት ምንም አይመስለውም አደዚህ የሚሉ ሰዎች በምድር ያለችግር ሰኖሩ ይታያል እገዚአብሔር የነፃነት አምላክ ስለሆነ ❤ በመጨረሻ ሰአት ግን መግቢያውን የለም ያለው የውቃል ☝
    ታዲያ እግዚአብሔር እሱን ቢነኩት ምንም ማይመሰለው ኢትዮጲያን እናጠፋ እንበታትን የሚለት ላይ ዝምታ የለውም መንግስቱ በምንም ጉዳይ ስለኢትዮጰያ ሚደረደር አይደለም ለዚህም ይመስለኛል ከሙሉ ጤንነት ጋር የውብአንችን ዶሮ ወጥ እያነከተ ድፍን 83 እድሜውን የደፈነ😂

  • @esayasneguse-q6f
    @esayasneguse-q6f 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 4 месяца назад +7

    በኢትዮጵያ ሠዉ ጠፍቶ መንግሥቱ መሪ የተደረገ ዕለት ነዉ አገሬ ለውድቀት የተዳረገችዉ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 4 месяца назад +4

    መንጌን እግዚአብሔር ቁጭ አርጎ ጉድ ያሳየዋል.❤

    • @Lala1234love
      @Lala1234love 4 месяца назад

      It’s you again. I believe I told you to read and study more about Ethiopian history. It’s embarrassing your supporting these evil man because you don’t have enough knowledge. 😮

    • @MikeTeshome-ez1ue
      @MikeTeshome-ez1ue 4 месяца назад

      Denkoro

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 4 месяца назад

      በመሬት አላሰየውም በሰማይ እምናወቀው የለም ጨካኝ ነው ግን ከዚህ ጨቅላ አብይ መንግስቱ ይግደለኝ እህል አየጫነ እኮ ያስበላን ነበር ሌላው እንዳለሆኖ

    • @hailetube2481
      @hailetube2481 3 месяца назад

      መንጌ ቢያንስ ፊደል አስቆጥሮአል

  • @ZeWord-t6g
    @ZeWord-t6g 4 месяца назад +2

    Min yemesilal yehe nefse geday aganintam.

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 4 месяца назад +8

    ይህን የሀገራችንን የውርደት ታሪክ ቁልቁለቱን መንደርደር ያሰጀመረ የታሪክ ውርጃ ሰው ፈጣሪ ለምን እሰካሁን አሰቀምጦ እንዲህ እሰኪጃጃ ያቆየው ሀጢያቱን በቁሙ አይቶ እንዲናዘዝ ነበር ግን አሁንም እሱ ለዛም አልበቃ።ለሀገራችን ለህዝቧ ለባህሏ ለሃይማኖቷ አሁን የምናየውን ሰቆቃ ሁሉ የመጀመሪያ ጥይት ተኩሶ ያሰጀመረ እሱ ነው።

    • @HabteAt
      @HabteAt 4 месяца назад

      ከርፋፋ የትውልድ አተላ ነክ። እንዳንተ አይነት ዝቃጫም አለ አይደል እንዴ ለሀገር ምንም ሳትሰራ እንዲህ የጃጄ አስተሳሰብ ይዘክ ሸከም ብቻ ሆነክ የምታልፍ የሀገር እንከን

    • @TadWoderyeleh
      @TadWoderyeleh 3 месяца назад +1

      ​@@HabteAt ተራ ስድብ የመንደር ወሬ ነው

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 3 месяца назад +1

      Menge🎉🎉🎉

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d 7 дней назад

      @@HabteAt ዝም በል , ሽንታም ❗️ልብ ካለህ ወጥተህ ተዋጋ❗️

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d 7 дней назад

      @@janemoha4420, መንጌ ገና አፈር ይበላል❗️

  • @eshetulegesse455
    @eshetulegesse455 2 месяца назад

    ምን በወጣው ሁሉም በገንዘብ እገርን ሲሽጥ
    ደግ እደረገ
    ይሄው ህሉም እለቁ ጎድ ሊቀመንበሩ በህይወት እሉ

  • @SubaidaZed
    @SubaidaZed 3 месяца назад

    መንጌ እኖድሀለን❤❤ሀገር ወዳድ ጀግና መሪ

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 3 месяца назад

    መንጌ አባታችን ገዳይ እና ዘራፊ እንደሆነ ማወቅ አለባችሁ።

  • @tilayewake1241
    @tilayewake1241 4 месяца назад +1

    ተረት ቢደጋግሙት ምን ይጠቅማል ? ወደፊት ሕዝቡ ነፃ ሲወጣ መተረት ጥሩ ነው።

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 4 месяца назад

    ❤❤❤❤😂😂🎉🎉😢❤😂🎉🎉🎉

  • @YonasTesfayeDesta
    @YonasTesfayeDesta 4 месяца назад

    Denkoro