የኔና የብርሃነ መስቀል ፀብ | የ ጌታቸው ማሩ አ.ስክሬን ምስጢር | Keflu Tadese | Birhanemeskel reda | Getachew Maru
HTML-код
- Опубликовано: 25 дек 2024
- #ethiopia #mengistuhilmariam
Helloo guys, stay enjoy and educated with this video, Thanks for watching and spending an amazing time with me.
#hilesilase #mengistuhilmariam #shegerFM #mekoya #ebs #ebc #donkeytube #sifuonebs #tsegayeaberar #abelbirhanu #ethiopia #hopeentertainment #elarecords #nahomrecords #abiyahmed
በተለይ ክፍሉ ታደሰ ቢያንስ በእድሜያቸው መጨረሻ እንኳን በውሸት ላይ ውሸት እየደረቱ ከመሞት ከዘሩ ክኸሽን እና ከየዋሁ ተስፋዬ ደበሳይ ጋር የሰሩትን ሸፍጥ እና እራሱን ተስፋዬን ጨምሮ ብርሃነና ጌታቸውን የመሳሰሉ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችን ያስፈጁበትን ስህተት ተናዞ ቢያርፍ መልካም ነበር ዛሬ ከሃምሳ ዓመትም በኋላ ውሸት ያሳፍራል
ጥፋታችሁ ጥግ ድረስ የሄደ የብዙ ሚሊዮን ወጣቶችን ሕይወት የቀጠፈ ነው፡፡
በነዚህ በእነ ክፍሉ አይነት የስልጣን ጥመኛ አረመኔዋች ናቸው ተማርን ብለው በድንቁርና ንጎሱን አውርደው አገሩት የአወደሙት
የሚገርመው ከብርሀነ መስቀል በተቃራኒ ያላችሁ በአብዛኛው በህይወት አላችሁ በብርሀነ መስቀል በኩል የነበሩት ግን በአብዛኛው ሞተዋል ምክንያቱ ምን ይሆን ??
የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ!
ማቴዎስ 4:17
የዓለም መንግሥት ለጌታችንና ለእርሱ ለክርስቶስ ሆነች ÷ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ይነግሣል።
የዮሐንስ ራእይ 11:15
እነዚህ የምትላቸው ሰዎች በሙሉ የሶሻሊዝም አራማጆች ነበሩ።እውነት አላዋቂነት ካልሆነ በስተቀር ሶሻሊዝም ተመራጭ ideology ነው ? ታሪክ ይፍረድ።በበኩሌስማቸው ሲነሳ ደሜ ይፈላል።ለአኢትዮዽያ ውድቀት ዛሬ ላለው ውድቀት ተጠያቂዎች ናቸው።በወጣትነቴ የሊግ አባል ነበርኩኝ።በዚህም የተነሳ ትልቅ ዋጋ ከፍያለሁ።እጄ ሽባ እስኪሆን ድረስ።ለጉድ የፈጠረኝ ዛሬ ሰሜን አሜሪካ እኖራለሁ።
ገታቸው ማሩን በጭካኔ መግደል ብቻ ሳይሆን "ደርግ እንዳያውቅ በሚል ፊቱ በአሲድ እንዲቃጠል ተደረገ" ሲል አቶ ክፍሉ ወፍ የገደለ ያህል አልተሰማውም, አንባቢ ትኩረት አንዳይሰጠው በስንድ ፅሁፍ ነበር ያስቀመጠው, ስለ ብርሀነም እንዲሁ....
በ 3 ተከታታይ ፅሁፍ ካቀረባቸው መፃህፍት አንባቢ የሚረዳው የግለሰቡን የአእምሮ ክህሎትና የአፃፃፍ ጥሩ ስልቱን ብቻ ነው,
ከዚህ ውጪ ሲበዛ እጅግ ጨካኝ ሲሆን የመጨረሻው መደምደሚያ ደግሞ የ 24 አመቱ ወጣት ከእድሜ መሰሎቹ ጋር በጉልበት መንግስት ለመገልበጥ እስከ አፍንጫው ድረስ ከታጠቀ ወታደራዊ አገዛዝ ጋር ጦርነት መግጠሙ ነው።
ባጭሩ ፅሁፉ ከአቀራረብ ውበትና የሁነቶችን ቅደም ተከል ውጪ አብዛኛው በውሸትና በክህደት የተሞላ ሲሆን ይህንንም ሌሎች ከፃፏቸው ጋር በማነፃፀር መረዳት ይቻላል።
ኢህአፓ ትውልድ ብቻ ሳይሆን ሀገር ነው የገደለው።
አይ ጌታቸዉ በጣም ቅን ልጅ ነበረ በልጅነቱ
ጀግኖች ነበራችሁ ምን ያደርጋል ልጅ ያቦካው ለራት እይበቃም ሆነና ውጤቱ።
መቼም በህይወት በሌሉበት ቋሚ ፀፀት ወይም የህሊና እረፍት በሌለበት ያሻቸውን ሲሉ ይሰማሉ።እንኳንም አልሞትክ ክፍሉ ታደሰ። ሰውዬው በራሱ ተማምኖ ቆራጥ ሃሳብ ሲያቀርብ አቋም ይዞ ሲከራከርም ተሰምቶም ታይቶም አይታወቅም።ብለህ ብለህ የሁሉም ታናሸና የጌታቸው ማሩ እኩያ ሆንክ ።ከሥራ ወጥተህ እንዴት ሩስያ እንደሄድክም ሆነ አንዴትስ መሥራች አባል እንደሆንክ የሚያውቁ አሉ።ዶ/ር አያሌው መርጊያ ሁላችሁንም ገዳዮችና ጨፍጫፊዎችነታችሁን አጋልጧል ።ቅጥረኞች መሆናችሁን ጭምር አጋልጧል።አሁንም የተረሳልህ መስሎህ ስትዋሽ አይከብድህም?
Ethiopia lost one of its big one when Getachew got in the wrong hands. He was brilliant, selfless could have been great leader. It is sad leadership went to the shallow ones filled with intrigues.
ብርሃነ መስቀልና ጌታቸው ማሩ ትክክለኛ አቁዋም ነበር ያሳዩት ማለት ይቻላል። እነ ጌታቸው እድል አላገኙም እንጂ ብዙዎችን ካስፈጀው የትግል ስልት ይልቅ የእነሱ የተሻለ ነበር። ያ ግዜ በቂ ልምድ ያልነበረበት ግዜ ነበር ቢባል የዛሬውን በጎጥና በቋንቋ በመከፋፈል የሚካሃደውን እልቂት ምን ይሉታል? ሀምሳ አመት ምድሪቱ ማረፍ ሳትችል የማንም ስልጣን ጥመኛ መቀለጃ ሆነች። የአብዛኛው ህዝብ ፍላጎት በሰላም ስርቶ መኖር፣ ልጆቹን ማሳደግና ቤተሰቡን መምራት ብቻ ነው። ሌላ ምንም ፍላጎት የለውም። በህግ አምላክ ፍላጎታችን ይከበርልን በየትኛውም ወገን....😢😢😢
ክፍሉ ታደሰና ኢያሱ አለማየሁ የሽመልስ ሃብቴ ድንቅ መምህራችን ጌታቸው ማሩን አስገድለው አስከሬኑን በአሲድ ላቃጠሉበት ፍርዳቸውን ሳያገኙ እንዳይሰናበቱ ያንን የምናውቅ ክሱን መመስረት ይገባናል::
አስተማሪ መሆኑን አላውቅም ነበረ። thank you. እኔ ያኔ ተማሪ ነበርኩኝ።
ለነዛ ትታግ የሆኑ እንቁ ወጣቶች በተለይ ብርሃነ መስቀል እና ጌታቸው ማሩ ሞት እና ለኢህአፓ ክሽፈት ተጠያቂዎች ክፍሉ ታደሰና ዘሩ ክሽን ናቸው። አለም ፍትሀዊ ያለመሆኗን ማሳያ የነ ክፍሉ ታደሰ በህይወት መቆየት ነው።(1970) ማለፍ አልነበረባችሁም።
ምስኪኑን የአማራ ወጣት ህይወት አለፈ በትግሬና የኦሮሞ ልጆች በስሩት ተንኮል ቤት ይቁጠረው ምስኪኑ ገበሬ ልጅን አስተምሮ ይጦረኛል ሲል በእነሱ ተንኮል የአማራ ወጣት አሁንም ሰላሙን አጦ ይኖሬል
ምስኪን ያኔ ዘር ኣልነበረም መርዝህን ኣትርጭ
@KtabTegaru-ls3ur እናንተማ አላማ ነባረችሁ
Had EpRp succeeded to sieze power, TPLF would not have to go to the bush. It could have meant a direct control of power without firing a single shot.
ይቅርታ ይደረግልኝ እና ዘካርይ
መሐመድ የዶክተር ጥላሁን ገሠሠን የሕይወት ታሪክ የጻፈው ማመን እቸገርአለሁ።
Kiflu Tadesse besides Zeru is responsible for the failure of EPRP and death of so many. He should apologize for his immature and bravado decisions resulted in all the calamity we had witnessed.
እናንተ ናችሁ የኢትዮጵያን ውድቀት ጀማሪ ማንም ይመጣና አማራ ላይ ይንጠለጠላል ለስልጣን መሻገሪያ አሁን አይሰራም አማራ ነቅቷል
የቱ አማራ 🫏🫏🫏
Was Yohannes Sebhatu a loss to EPRP?
እነ ጄኔራል መንግስቱ የተሰቀሉት ተክለሃይማኖት ነው። ጊዮርጊስ አይደለም።
ክፍሉ ታደሰ ስሙንና የኢሕአፓን ስም በስተቀር መጸሐፋ ውስጥ እውነት የለበትም።
የኢሕአሠ ሰራዊት በራሱ ውሳኔ ነው የተበተነው።ክፍሉ ታደሰ በዚህ ድርጊት መወቀስ የለበትም።
Dear Kiflu, why do you mkje our wounds green. Is it no you who should bear the ultimate responsibility for the debacle of EPRP? Do you think that your crimes have gone with the generation whom you fscilitated its demise? Don't think this way, because some of us are still alive. Please kerp quite & contnue your life with your present regular activity as a trader.
የቀሸሸ የዘቀጠ ትውልድ
አንተ ስው ተው ይህ የመጨረሻ ነው ::
ታሪክን ለባለ ታሪኩ ተወው ያ ዘመን ላንተ እና አንተን መሰሎች ታሪክ ሊመስልህ ይሆናል ያአልባ ቀረሽ የአማራ እና የኢትዮጵያ ጥላቻ እና ዘር ማጥፋት ጅምር እና ዕቅድ ነው ዛሬ ድረስ የዛን ታላቅ ህዝብ ደም ትጠጣላችሁ አሁንም አንተ ያፈጀ እና ያረጀ ተረት በዚህ ግዜ ለምን ያንተው መሪ ምን ብሎሃል ጅል ጅላፎ ጅላጅል ይልቅ ዛሬን በትናቱ ማረሳሥት የለም ዛሬ ላይ ያለ ወይም የታየ ግፍ ስው ስውን ድያርድ ህጻን ለጅ ናት ማህስን ድቀደድ ያኔ እኮ አለም በሁለት ካንፕ ተከፍላ ሶሻሊስት እና ኢፔሪያልዝም ነው አዲስ ነገር የለም ዛሬ ግን ያንን በ 99% የሚያስንቅ ግፍ እያለ በድሮ ተረት ምን ለማለት ነው ይልቅ እዛው አንተ የምትጠራቸው ሁሉ ተራ የዛ ዘመን ደንቆሮ እና ተራ ቅጥረኛ ነበራችሁ ይልቅ ዛሬ አማራ ላይመለስ ፋኖ ብሎል እዛው በጽበለህ ያንተ ፊዳ ፊዳ ምናምን ቀቅለህ ብላቸው
በትክክል ነው የገለጽኸው ለእነሱ ሴራ ንጹሁን የአማራ ወጣት በሉት ለእነሱ ታርጌት አደርጉት ያአልበቃ ብሎቸው አሁንም ሰላም ነሱት ምስኪኑን የአማራ ገበሬ ሆነ ምንም የማያውቀውን ጨቅላ እረስንቱ የነሱማ ሴራተነግሮም አያልቅም ።
አራጁና ሳዲስቱ ክፍሉ ታደሰ የአዲስ አበባን ወጣት አስጨርሶ የሸሸ ወንጀለኛ ከሁንም ይዋሻል። ብርሃነመስቀል በእውቀት እንደሚበልጠው ገና ከጅምሩ እንደሚቀናበት ያስታውቃል። ጌታቸውን አሲዞ እጁን የፊጥኝ አስሮ እንዳስረሸነው የአይን ምስክሮች ተናግረዋል። ጸረ አማራውና ጨካኙ ቀናተኛው ነፍሰገዳዩ ውሸታሙ ክፍሉ ታደሰ አሁንም ውሸትና ጥላቻ ያልራቀው ሳዲስት።