እኔ ፣ መንግስቱ እና በአሉ ግርማ | Mengistu Hilemariam | Bealu Girma | Dawit woldegiorgis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 97

  • @gmekonnen397
    @gmekonnen397 Месяц назад +22

    If Ethiopian leaders listened and learned from Bealu Ghirma Ethiopia would be in a better position now

  • @amanuelhailu3809
    @amanuelhailu3809 Месяц назад +14

    Hi tsegesh im huge fan bro
    I just wanted to take a moment to express how much I admire your storytelling. Your ability to weave narratives that are both engaging and thought-provoking is truly remarkable. Each video you create feels like a journey, and I love how you bring characters and settings to life with such vivid detail.
    Your passion for storytelling shines through in every piece, and it inspires me to explore my own creativity. Thank you for sharing your gift with the world. I can't wait to see what you come up with next!
    Keep up the amazing work!

  • @gmekonnen397
    @gmekonnen397 Месяц назад +11

    The darkness in Eritrea was caused by the past three leaders but thanks to the almighty God who freed us from those criminals who had blood on their hands. Although Eritrea was colonized by many countries the worst rulers were Ethiopian leaders and Eritrean people never forget

    • @teralewlijie2267
      @teralewlijie2267 Месяц назад

      Oh yea, Italians who did not let you to advance in education more than grade 4 are whites. Whereas Ethiopians who let you to control the major economic sectors of the country are blacks. So white colonizers are always better than black colonizers. Slave!

    • @azaziyohannes8873
      @azaziyohannes8873 Месяц назад +2

      You are upsolutely right.

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Месяц назад

      They should have left them divide the land half of it would have remained with Ethiopia though. 🥴

    • @TT-rk4uy
      @TT-rk4uy Месяц назад

      I think if Eritreans would have taken over and ruling Ethiopia, like General Andom, and he was making peace with Eritrean fighters to restore the federation.
      Eritreans would have saved Ethiopia from the mess. Ethiopians should have begged Eritreans to run the whole country.
      The roles were totally reversed. Wondeab Woldemariam said correctly “እንካን ክገዝኡኻስ ክትገዝኦም ፀገም”, Let alone to rule you, it’s difficult to rule them over.

    • @kiyarbesher4654
      @kiyarbesher4654 26 дней назад

      የቀየ

  • @DebalkTadesse
    @DebalkTadesse Месяц назад +5

    Thanks Tsegaye very interesting historical presentation.

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 Месяц назад +8

    ታሪኩም ትረካውም ጣም ደስ ይላል👍 የመንግስቱ ሃ/ማርያምን አረመኔነትና ኢትዮጵያ በወያኔ ብሎም በኦሮሙማው እጅ እንድትወድቅ ብሎም ብሄር ብሄረሰብ የሚባል ጣጣ ፈጥሮ ሃገሪቷ ጭልጥ ባለ ዘረኝነት ውስጥ እንድትዘፈቅ ዋነኛው በር ከፋች መንግስቱ መሆኑን የሚያሳይ ስለሆነ ጠቃሚ ነው:: ይህንን የማያውቁ የወያኔ ትውልዶች ግን ስንት ወጣትና ምሁራንን በግፍ የረሸነውን መንግስቱን በማያውቁት ታሪክ ጥልቅ እያሉ እንደ ጀግና ሲቆጥሩት ከማየት የበለጠ የሚያበሳጭ ነገር የለም::

    • @NuredinAwelu
      @NuredinAwelu Месяц назад +2

      በጣም ትክክል መንግስቱን የሚያህል ደደብ መሃይም መሪ እኔ አላየሁም

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Месяц назад

      @@skyhighalexander8516 Mengistu is a big crazy

    • @antenehgetachew-w7x
      @antenehgetachew-w7x Месяц назад

      የጠጅ ቤቱ ምሁር ሲተነትን 😂😂😂😂

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Месяц назад +11

    በሶማሊያ ጦርነት የኩባውያን እና የየመኖችን አስተዋፅዖ መዘንጋት ታሪኩን ሙሉ አያደርገውም

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Месяц назад +1

    Thanks!

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 Месяц назад +3

    You are my hero 🙏

  • @DumbeshaGela
    @DumbeshaGela 19 дней назад

    Great story and reading

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 14 дней назад +1

    Leba hula!

  • @gizegize4486
    @gizegize4486 25 дней назад +1

    እሻለቃ,በአካል,አወቀታለሁኝ,ሰኾበሉሉእዜውት,የሄዱ,ወርቅሰታሙበት,የነበሩ,ትዝይለኛል,የከበረ,እለቃ,,እባኾ,ሰለባሉ,የምያውቁት,ካለ,በእግዝአብሔር,እንማፀኖት,አለን

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 Месяц назад +1

    We respect you and Ethiopian love you my dear brother!

  • @nebil45
    @nebil45 Месяц назад +4

    Ye dereg sewoch hulachewu wushetam nachewu endea erasachewun tsadik gudegnochachewun kefu maderg yehulm baheri nwu , yezehi "dawit" demo yeleyale still wetatochin eyasegedel erasun ende legena ende teru sewu yemiyay aremenea.....leterakiwu gn big respect keep it bro

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን

  • @DoheoDoheo
    @DoheoDoheo 22 дня назад +1

    የዚህ ሰውዬ አባቱም ባንዳ ነበሩ ይባላል እስቲ ስለ ልጆቹ አጣሩ እና ንገሩኝ

  • @abrahamofficials3563
    @abrahamofficials3563 Месяц назад +4

    ሓውልትም ትፍልጋለ መጀመሪያ እኛላዮ የበደላችሁንን በደል ይቅርታ ሳትሉ ሌላ ችግር እየፍጠራችሁብን ነው ኣሁንም ኣላረፍችሁም

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 Месяц назад +3

    ይህ ውሸት ነው:: ሥልጣን ፍለጋው ያልተሳካለት ግለሰብ የሚለው ነው🙏🏽🙏🏽

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 Месяц назад +5

    ሻለቃ የሚባለው ሰውዬ በዚያ ዘመን እንደነ በአሉ ግርማ ተገድሎ ወይም ሞቶ ቢሆን ምነኛ አሪፍ ነበር፣ እንዲህ ወርዶ ዘረኛና ተራ አክቲቪድት ሆኖ ከምናየው!!
    ዘረኝነት ወይም ጥልቅ ብሄርተኝነት ምን ያህል የሰውን ልጅ አእምሮ እንደ ሚያቆሽሽ ከዚህ ሻለቃ ተብዬ ማዬት ይቻላል፣ መጨረሻው እንደዚህ ሰው ከሚበላሽ በዚያ ዘመን ከነ ክብራቸው የተገደሉት ጓደኞቹ ምነኛ ያማሩ ናቸው!!

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Месяц назад

      @@abduababulgu4643 ቂጣ በቀደደው አፍህ አራህበት

    • @tewodroszewld2208
      @tewodroszewld2208 Месяц назад +1

      Sewin megdel meftihie yihonal ?

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Месяц назад

      @@abduababulgu4643 በሻሻውም ደደቡ ላከህ

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 26 дней назад

      አንተን ነበር 7 ግዜ መግደል አከካም አማራው አንዴ ቄራ ከብት በየቦታው ሲታረድ ላንተ ፃድቅ ነው ይሄን ስለተቃወመ አንዲነነትን ስለበከ ጠላትህ አደርከው

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 19 дней назад

      @@tewodroszewld2208Awo.

  • @softad7315
    @softad7315 Месяц назад

    ነግረን ነግረን ጨረስን

  • @bacherjatteni1501
    @bacherjatteni1501 Месяц назад +4

    አሁን ሰው ዳዊት ወ/ጊዮርጊስን ማስረጃ ወይም ምስክር አድርጎ ማቅረብ ይታሰባል እንዴ? በየዘመናቱ በኢት. ላይ በጠላቶችዋ እየተገዛ የምሰራውን ዘመናዊ ባንዳን ምን ብለው እንደምስክር ያቀርቡታል? እሱን ማቅረቡ አገሬ ምን እየሆነች እንዳለች ከመመልከት በቀር ጥቅም የለውም::

    • @alexandershiferaw4082
      @alexandershiferaw4082 3 дня назад

      አንተ ማን ነህ ሻለቃ ዳዊትን የምትተቸው?የርዳታ ገንዘብ በላ ብሎ ያስወራው መንግስቱ ነው!ሻለቃ ነፃ መሆናቸውን በፍርድ ቤት አስመስክረዋል!!

  • @dinkayehuabera2265
    @dinkayehuabera2265 Месяц назад +1

    Best! If u can give us Aye Mitsewa

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 Месяц назад +7

    አሁን ኢትዮጵያ ላለችበት ምስቅልቅል የመንግሥቱ ኃ/ማርያም መንግስት ተጠያቂ ነው።ስንት ለሀገራችን ሆነ ለአፍሪካ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ምሁራን ተፈጁ።እግዚኦ መንግሥቱ ነፍስህ ያለባትን ቅጣት ሳስብና እድሜህ መርዘሙን ሳይ ምን ሊያሳይህ እንደፈለገ እሱው ይወቀው።የህዝብ እንባ አለብህ ስንቱ ተፈጀ አይ ዘመን ይጓዛል....

    • @bacherjatteni1501
      @bacherjatteni1501 29 дней назад

      @@solomonworkneh5778
      ከመንግስቱ ይልቅ የወያኔው መንግስት መሪ ተወናይ መለስንስ ምን ትለዋለህ? መንግስቱ ከለማወቅና ከዲክቴተርነቱ በቀር ሀገሩን ባህር አልባ ላለማድረግ ዋጋ የከፈለው ኢትዮጵያዊ እንጂ ባንዳ አይደለም::

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 21 день назад

    ክፍለ ሀገር ስንል የአገር አካል / ክፍለ ሰውነትመሆናችንን / ክልል ስንል ግለኝነትን የብቻዬ ትርጉምን እስከመቼ እባካችሁን የምክክር ኮሚቴ አስቡበት ቃል

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 Месяц назад +4

    Shabia jegna❤

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 29 дней назад

    ማርክሲስት ሊነንስት ነን በሚሉ ምሁራን ነን ባዮች የውጩን ሰነ ሀሳብ በሕዝቡ ላይ በመጫን የሀገሩን ገበሬ ምንድነው የሚፈልገው ብሎ የገበሬውን ሀሳብ በመጠየቅና ፍላጎቱን ከማወቅ ይልቅ እኔ አውቅልሀለሁ በሚል የሶቬየትን አይደሎጂ እንጀራ ወይም ወጥ ሳይሆን አሁን ላለችበት ደረጃ ላይ አድርሷታል።

  • @mulatudessie7819
    @mulatudessie7819 Месяц назад

    Obo , culmis and sora yemibalu neberu. ( ye Ogaden ,yebale and yeborena) yimeslegnal ewonet newo yetenagrut !

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba Месяц назад +3

    መንግሥቱ ኃ/ማ እና ዓቢይ አህመድ ከአንድ ወንዝ የተቀዱ ናቸዉ። ከምንሊክ በስተቀር ሁሉም የሃየኛዉ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ መሪዎች ጨካኞች ናቸዉ ። የነዚህ የሁለቱ ግን ጨርሶ አቻ የለዉም። ይህቺ አገራችን ተረግማለች ልበል ?

    • @Shanko12
      @Shanko12 Месяц назад

      አብይና መንግሰቱ የተለያዩ ወንጀለኛች ናቸው በመንግሰቱ ግዜ ወንድሜን አጥቻለሁ አባታችን አልቀበረውም መንግሰቱ ወንጀለኛ ነው ነገር ግን እንደአብይ ያለ ዘረኛ ህዝብን ከህዝ አላፋጀም አብይ ትንሹ evil ነው በ መንግሰቱ ግዜ አንድ ዘር ሌላውን ዘር አላረደም ወንድሜ በዘሩ ምክንያት አይደለም የተገደለው በወሰደው ፗለቲካ አቆም ነው

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 22 дня назад

    እኛ ደግሞ የ እትዮጵያ ጦር ሰራዊት ኣየር ሃይሉ የ ባሕር ሃይል በ ኤርትራ ያደረሱት ግፍ ከ ሄትለር በ ኤውሮጳ ህዝብ በተለይ በ ኣይሁዶች የተፈጸመ ይከፋል ሓወልት እናንት እትዮጵያኖች ሳትሆኑ እኛ ኤርትራኖች የነዝህ ኣረሜኖች ለታሪክ ለትውልድ ብንሰራ ጥሩ ነበር እንድኛውም ኣንድ ቀን ይሰራል በ ኤርትራ ህዝብ የተፈጸመ ግፍ ለትውልድ እንድ ሆን።

  • @KT-tm8yu
    @KT-tm8yu 18 дней назад

    ኢትዮጲያ በ ኤርትራ ይደረሰችው ጥፋት በይቕርታ የሚታለፍ ኣይደለም።ብዙ መንደሮቻችን በአሳት ነው ያቓጠላቹት። ይብቓቹ

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 24 дня назад +1

    ማፈሪያ!!!!

  • @AbdulnasirMohammedhusein
    @AbdulnasirMohammedhusein Месяц назад

    ጋዜጠኛዉን የሆነ ቦታ የማዉቀዉ መሰለኝ ድምፁ አዲስ አልሆነብኝም እስቲ የምታዉቁ ካለችሁ ንገሩኝ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Месяц назад +2

    አንተስ ለማን ነበር የምታገለግለው

  • @Dire2023
    @Dire2023 Месяц назад +1

    Almost 50% truth

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 22 дня назад

      You don’t trust these people,first of all they are not true Ethiopians.

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 22 дня назад

      May be this Dawit

  • @cruushidaar2616
    @cruushidaar2616 Месяц назад +3

    ውሸታም መንግስቱ፡ ያለ መንግስቱ ፍቃድ በኣሉ በፍጹም ሊገደል ኣይችልም።

  • @dagmawitekeba7635
    @dagmawitekeba7635 Месяц назад +2

    Yehenen BANDA lemen ahun? Be Tsegaye (typical patriot) sem yeteseyeme media ye banda metsehaf meterek....YAMAL KENEW.። ያማል ቅኒው

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Месяц назад

      ወሬያም ኮስተር ብለህ ባንዳ ትላለህ ደግሞ ምድረ አራጅ

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 Месяц назад +4

    ስለሰረቀው ወይም ዘርፎ ሰለጠፋው 300 ሺህ ዶላር ለምን አልፃፈም?????

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Месяц назад

      የግም ሌባ አንጎል ስም ማጥፋት ይባላል።

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Месяц назад

      @@kumessaregu4962 ላንተ ስለሰጠህ ነዋ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Месяц назад

      @@kumessaregu4962 ደብ ነህ

  • @elsagaiem4132
    @elsagaiem4132 Месяц назад

    ሚርባ

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Месяц назад

    Ene ymlw asteyayet Oromo Ethiopian hzbe edaygza wtedrenalay edaysatfu. behg mklekle albet Ethiopia hzeb slame magnet qfelg

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 Месяц назад +4

    Thus nonsense because you used liar person Dawit

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Месяц назад

      He never lies bunch of unfortunate idiots.

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Месяц назад

      @@abdullahirazak8771 you cant even speak English nor Amharic dull

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Месяц назад

      @@abdullahirazak8771 Iletracy

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Месяц назад +3

    የበአሉ ግርማ ገዳይ የሻዕቢያ ተላላኪ ነው የሚመስለኝ 100%% ኦሮማይን ካነብብሁት በኋላ በደንብ የገባኝ ነገር ነው እንጂ መንግሥቱ አይመስለኝም አንደኛ ጓደኛዉ ነው የነበረው በወጣነታቸዉ መንጌ ደግሞም ጓደኞቹን በጣም አክባሪ ነው።።።

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Месяц назад +5

      መንጌ አልከው መንጋጋው ይራገፍና እንደሱ ክፉ ሰው ይኖር ይሆን

    • @gmekonnen397
      @gmekonnen397 Месяц назад

      why can you not swallow the truth and blame shabia? Bealu Ghirmay died for the truth and you keep fabricating fake stories. you cannot cover the truth for ever.

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 Месяц назад +2

      ክክክ... በጣም ኣዋቂ ነህ ባክህ። እንዴት ተመራምረኽ ደረስክበት።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Месяц назад

      @@eritreanhiwot4667 because u r shhabiya yes we know u Helios junk

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Месяц назад

      @@elaybright8884 መንግስቱ ማለት ቂመኛ ተኮለኛ ሸረኛ ውሸታም አረመኔ በመልክና እውቀት የሚበልጡትን የጨፈጨፈ ሰካራም ነበረ

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 22 дня назад +1

    እኛ ደግሞ የ እትዮጵያ ጦር ሰራዊት ኣየር ሃይሉ የ ባሕር ሃይል በ ኤርትራ ያደረሱት ግፍ ከ ሄትለር በ ኤውሮጳ ህዝብ በተለይ በ ኣይሁዶች የተፈጸመ ይከፋል ሓወልት እናንት እትዮጵያኖች ሳትሆኑ እኛ ኤርትራኖች የነዝህ ኣረሜኖች ለታሪክ ለትውልድ ብንሰራ ጥሩ ነበር እንድኛውም ኣንድ ቀን ይሰራል በ ኤርትራ ህዝብ የተፈጸመ ግፍ ለትውልድ እንድ ሆን።