This man didn't care about the life of others. All he cared about was the power he was bossesed to keep and his own life. He was not a patriot but he was clever in exploiting the Ethiopian sense of patriotism for his own selfish ends.
Menigistu was a soldier and what did you expect a soldier mentality is?? Before pointing 👆, one finger is pointing right back, so please don't judge others.
"መንግስቱ ሞተ ሲባል እራሳቸውን ያጠፉ የሰራዊት አባላት አሉ"፣" ሰራዊቱ ፕሬዘዳንቱ እስከሚመለሱ የሚመራን ጀኔራል የለም አለ" & "በሙከራው የተሳተፉትን ሰራዊቱ እራሱ ነው የጨፈጨፋቸው" "is a joke of the century ...only this one tells a lot about you Mengistu, you are such a killer and you know how to creat your fairy-tale instead of speaking what actually happened. shame on you.
Ers beersachu megedadel kediro gemiro new ahunim ketikewal ethiopia megdelna esstinet limadachu new megdel kuratachu new legidiya gegninet new bebahlachu leza new zim bilachu getan satiferu tigedalachu. Mengistum aremin new leethiopiam bibal sew gedleh ethiopia yemibal yelem leguadegnaw yamayrara sew lehager ayihonum.
Hey guys, before you try to condemn Mengistu Hailemariam for getting rid of his political enemies by being merciless dictator, try to explore what the dictators before him, such as. Emperor Haile Sellasie, Stalin of USSR, and Mao Zedung of China, etal., did to their political enemies. So what Mengistu did to his political enemies was not a unique political phenomenon in the world.
መንግስቱ:-እጅግ ክፋ፣ እና ድንጉጥ ሰው ነው። የኢትዮጵያ እርግማን ጨለማ ሰው ።
ሁሉንም የሸወዳችው በዝህ ነው :: ፈሪ ሆኖ ደፋር በመምሰል
The best interview of the year!
ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆችን በመትረየስ ማስደብደብ ቀላል ነው፡፡ አንዲት ጥይት ለመጠጣት ግን ወንድነት ይጠይቃል!
የስንቱን ቤት ባዶ አድርጎ ዛሬም በሕይወት አለ
Shankilaw mengistu
ይቺ አለም እኮ ሚዛናዊ አይደለችም በደም ተጨማልቆ በሂወት አለ😢😢😢😢😢
አሁንስ ያሉት የነበሩት በማርና በቂቤ ነበር የተጨማለቁት ምርጫ 97 ላይ አዲስ አበባ ላይ በስናይፐር ጭንቅላታቸው እየተበጠረቀ ና እየተንፍለፎለ ሲወርድ የነበረው ደማቸው የተነጠረ ቂቤ ነበር? እግዜር ጠብቆ አኖረው ለሀገሩ የተጋ ስለነበር ።ሀገር የመዘበሩትማ የወያኔ መሪዎች አይሞቱ ሞት እንደውሻ በየሜዳው ሲገነደሱ መንጌ ቁጭ ብሎ መጨረሻቸውን አየ ።ምን ትሆን ከመቃጠል ውጪ 😂😂😂
በትክክል
Ethiopia Tikdem!!!
Tekekel bilehal yene wendim
ሰውየው አስመራ የነበሩትን ጀነራሎች እንደ አስገደለ አምኗል ለአየር ወለዶቹ ቀጥሉ ብያለው ማለት ምን ማለት ነው። እንደዛ ስላለ እኮ ነው ስንት ያገር ባለውለታዎችን ያስጨረሰው ደሞ ለገደሉትስ እያስመሰከሩ መሸለምን ምን ይሉታል። በውነት ይህ ሰውዬ በህግ ሊጠየቅ ይገባል
መቼ😮
😅 1:00:37
ጄነራል አበራን አሳልፎ የሰጠው ሰው ግን ምን አይነት ጥቅመኛ እና ከሀዲ ቢሆን ነው ደግሞ እኮ የጋብቻ ዝምድና አላቸው። ከእንደዚህ አይነት ወዳጅ መሳይ ጠላት አምላክ ይጠብቀን
This man didn't care about the life of others. All he cared about was the power he was bossesed to keep and his own life. He was not a patriot but he was clever in exploiting the Ethiopian sense of patriotism for his own selfish ends.
I couldn't agree more
ገራሚ
ይሄ አውሬ ኢትዬጵያን ከደም መሬት አርጋት እንደዝንጄሮ ዚንባቤ ተቀምጦ ጨዋ ጨዋ ይጫዎታል ይችአለም ፉትህ አልባ መሆናን የሚያሳየው የዚህ ስውየ በህይዎት መኖር ነው ፉሪ ሁሌም ጨካኝ ነው ስንት የሃገር ጄግኖችን ጨፉጨፉ አሪዬስ ።
ፓትርያርክ የሚያክል 😢 የገደለ የእሳቸው ደም በእጁ አለ 😢
ይህን አውሬ ነብሰ በላ ተውት በደም የተጨማለቀ እጁን መጨበጥ እራሱ አልዘገነነሽም እውነት ከሆነ ማለት
እባክህ ኣታጒራራ! ጸጸት ጥሩ ኣይደለም፡ እኔ ለቡዙ ኣመታት ወንበዴ በሚል ስም እየተጠራሁ በናቅፋ ምሽጎች ከ የመንግስቱን ጠንካራ የተራራ ውግያ ልምድ ያላቸው ሙሉ እድሜን ሲዋጋ ነገሩን መንጌ ጀግና ነው!
እውነት ነው he’s Devil 👿
Mengistu is butcher
Menigistu was a soldier and what did you expect a soldier mentality is??
Before pointing 👆, one finger is pointing right back, so please don't judge others.
ለምን ይህን ሰይጣን ታሳዩንአላችሁ.
ዓይንህን ጭፍን። እኛ ወዝ አደሮችና የወዝ አደሮች ልጆች እንወዳዋለን ።
የናት እምስ ነው ።
ምናልባት ሴጣንን አታውቀውም መንግጌ ሰይጣን አይደለም ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ጴንጤ የሚባል የፖለቲካ ድርጅቶችን ፀጥ አርጎ የገዛ መሪ የአገር ፍቅር ያለው ጀግና ነው ።
@@tangobogale3690ዻዻስ:አነቆ:የገደለ:ነው:ከዚህ:በላይ:ሰይጣን:አለ።
ስንቱን ሰው ግድለህና ኣስገድለህ በርግጥ ተኝተህ ታድራለህ ሻለቃ መንጌ? በጣም ነው የሚገርመው!!
አረመኔዉ ምንም ፀፀት የለዉም በላይኛዉ አምላክ ፉርድህን ታገኛለህ
If you gave Mengestu that name what name would you give Abiy.
If you give melas too much
በትክክል
Ewinet new
What the fuck do you want him to do ? Nil down and ask for you mercy? Pathetic.
He was a strong man with a love of his country.
በሰሚ ሰሚ አትስደቡት ውይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ???
Menge jegna nw ❤
ያውም የዶማዎች ጀግና
የነፍሰ በላዎች ታሪክ 😂😢😮😅😊
ምርጥናሀገርወዳድሥለነበረየዛሬውንታሪክቁጭብሎየሚያየው
የአብይ ፈተና አይቼ መንግስቱን አመንኩት።ጀነራሎቹ የፓለቲካ ብስለት አልነበራቸውም፣ የምዕራባዊያንን ሴራ ሳይረዱ ሃገራችን ለወያኔና ለሻቢያ መጫወቻ ዳረጓት።የመንግስቱ ጥፋትም እንዳለ ሆኖ። አብይ የሚሄድበት መንገድ መንግስቱ ብቻውን 17 አመት ተጓዘ።
ሃገራችንን ለሻዕብያ አስረከቦት አልክ ለመሆኑ ሻዕብያ ወይም የኤርትራ ህዝብ ከየት የመጣ ነው ብለህ ታስባለህ? በአንተ አስተሳሰብና አምሳዩችህ ?
ኤርትራ የኤርትራውያን ብቻ ናት ጦርነቱ የነበረው ኤርትራ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ አልነበረም ሃገራችን ስትል አታፍርም አረመኔ
hwnet new menga bageru ayderaderm yhew Ale hskahun
ወይኔኔኔ!! እንዲያው እግዚአብሔር ለአንድ ደቂቃ በአካል ባገኘው በጥፍሬ እንኳን ቢሆን ቦጫጭሬ እገለው ነበር፣ እርጉም፣ በሰው ደም ያበደ
Ante Balege Junta.....anten nebere be be Chama tifi mimetah
Mn waga alew menge kende ayntu mehaym gar abro ayhonm
Klkkkkkkkkkkk
Mengistu speaks so eloquently
የየፈሪዎች ውድድር ቢኖር መንግስቱን የሚወዳደር የለም
መንግስቱ ማለት ነፍሰ በላ አውሬ ነው
ስንት ንፁሐን ሰዎችን ያለምንም ፍርድ እንደገደለ አትጠይቁትም ?
Ante minabak Agebah??
Balege woyane
"መንግስቱ ሞተ ሲባል እራሳቸውን ያጠፉ የሰራዊት አባላት አሉ"፣" ሰራዊቱ ፕሬዘዳንቱ እስከሚመለሱ የሚመራን ጀኔራል የለም አለ" & "በሙከራው የተሳተፉትን ሰራዊቱ እራሱ ነው የጨፈጨፋቸው" "is a joke of the century ...only this one tells a lot about you Mengistu, you are such a killer and you know how to creat your fairy-tale instead of speaking what actually happened. shame on you.
ገዳይ
ሐገሩን የሚወድና ሐገሩን የሚያከብር ጀግና ሰዉ
የማታውቁትን አትለፍልፊ ጀግንነቱንማ አየነው ስንቱን በመግደል ከዛም በመፈርጠጥ 😂😂😂ወደዉ አይስቁ አሉ ይሄ ጀግንነት ከሆነ እናንተም የሱ ቢጤ ከሀጂዋች ናችሁ
በዛን የመፈንቀለመንግስት ቀን ለደርጉ በሰላይነት ያገለግሉ ከነበሩት አንዱ ሰው ያኔ ወጣት አስተማሪ የነበረ የአድስ አበባ ዩንቨርስት ቴክኖሎጅ ፋኩልቲ መምር ነበር። እሱም የደርግ ምልምል ካድሬና ባለአሮንጋዴ ደብተርት የተሰጠው ተለዋጭ አባል ነበር። በዛ መፈንቅለመንግስት ቀን ያ ወጣት አስተማሪ ካድሬ ከጠዋት ጀምሮ ጀኔራሎቹ ተነቅቶባቸው እስከተገደለበትና እስከተያዙበት ሰአት ድረስ ከብዬራዊ ትያትር እስከ ጡቁር አንበሳ ሆስፕታል ድረስ መንገድ ላይ ስመላለስ ነበር አሉ።
ታዳ ያ ሰው ዘመን ስቀየር ደሞ ለወያኔ ጦቃሙፕና ታዛዥ ሆኖ እስካውን ድረስ በዛ ዩንቨርስቲ ውስጥ በምክትል ፕረዘዳንት ደረጃ ተሾሞ ፕሮፌሰር ተደትጎ ይኖራል አሉ። እንግዲ የዛን አይነት ሰዎች ናቸው ጀግኖች ላይ ሰልለውና አስገድለው እነሱ ግን ከመንግስት መንግስት እየተገለበጡ የምኖሩት።
ዩንቭርስትዎች ራሳቹን መርምሩ። ስንት ምሁር ላይ ሰልለውና ጠቁሞው ያስገደሉ የደርግ ካድሬዎችና ጆሮ ጠብዎች ዛሬም በውስጣቹ አሉ። ዝም አትበሉ።
Guad Mengistu idimewot yirzem ❤
በጠቅላላው አነጋገር መንግስቱ ሀ/ማ ባለጌና ጨካኝ አረመኔ ነው እስከዛሬም በህይወት መኖሩ በጣም ነው የሚገርመኝ ነገር ነው::
Address the president as a former president of Ethiopia. He has given you the opportunity to be who you're today.
አፄ ሃይለሥላሴን የመስሉ ታላቅ መሪ ነቅለን መንግስቱ የሚባል አረመኔ ተከልን እሱም የዲያቢሎስ የመጀመሪያ ልጅ የነበረውን መለስ ዜናዊን ተከለብን በመጨረሻ አብይ አህመድ የሚባል በመለስ ዜናዊ ቤተ መንግስት ያደገ እባብ ቤተመንግስት ገባ::ፈጣሪ ምስክሬ ነው አፄ ሃይለሥላሴ ፈሪሃእግዚአብሄር የነበራቸው ደግ መሪ ነበሩ:: ያኔ የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪነበርኩኝ::ለዚህ ነው ሠውየው ለልጁ ሥም ሲያወጣ ማረን ሃ/ሥላሴብሎ ያወጣው:: ማረን የአውሮፓ እግር ኳስ ሊግ ተሠላፊ ነው ::
ዥልጥ መሃይም😂
መንግስቱ ሃይለማርያም ለረዥም ጊዜ ተስፋፍቶ ተቀምጦ የነበረውን የጠንቋይ ስርዓት ያስወገደ ጀግና መሪ ነው❤
መንጌ ጀግናና የየአንድነት መሪያችን ነበሩ ፤ መንጌ እንዳሉትም የኔን ሞት ስትመኙ የናንተን ሞት ቁጭ ብዬ አያለሁ ያሉት እውን በመሆኑ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ። ትክክል ውድ መሪያችን ሰውቤቶች የጭንቅ ጊዜ ወዳጆቻችን ናቸው ።
Just a coward man Killed millions of young people before he fled to safety. He is a coward killer. You’re a fool or a deer Banda
ዛሬ ስንት ሰው ነው የሞተው ህህቴ
Kifu sew minim remorse yelewim!
እኔ ከ የመንግስቱ ሃይለማርያም ጠንካራ የተራራ ሰራዊት ለመደምሰስ ወንበዴ እየተባልኩኝ 17 ኣመታት በ ናቅፋ ግምባር ምሽጎች ቢዋጋ ነገር ግን እጅግ በጣም የሚያደንቀው መሪ ነበር።
በሲኦል እንዴት የሚንቀለቀል እሳት ሰውነትህን ሊተጠብስህ እንደተዘጋጀ እወቅ. የታሪክ አተላ አረመኔ
ምን ይመስላል ዝንጀሮ!
እናቱ የወለደችው ጀግና ኢትዮጵያን ከልቡ የሚወድ አንድ ሰው ጥሩ ከተባለ መልሱ መንግስቱ ሀይለማሪያም ይባላል።
ደካማ ሰው ። እጅግ ክፉ፣ ደደብ እና አራጅ የሆነ የኢትዮጵያ እርግማን ነው። ቴዎድሮስን ባፈራች ሀገር፣ ይህን እንከፍ ጭንጋፍ አየን
He destroyed Ethiopia by killing millions in 17 years and run like a coward he was. We all know that.
Betekkkl❤
መንጌ ጀግናው
Menge Jegna new me menem Tiyake.......but, anyone he disagrees with was eliminated.
No question asked and that was his demon
@@ethiopia9281 he’s Devil 👿
The coward person whoever lived
@@tirusewyou are the coward, hiding behind a device and typing anonymously. Menge did things as a soldier, without any fear.
የኢትዮጵያ ውድቀት ኣንደኛ ተጠያቂ ይህ ደደብ ኣምባገነን ነው።
ጀነራል ኣማን ዓንዶም፣ ጀነራል ተፈሪ ባንቲ፣ ኮሎኔል ኣጥናፉ ኣባተን 1974-1977 ገድሎ ለ 11 ኣመት ከሻእብያና ከወያኔ በተከታታይ ሽንፈት ሲገጥመውና በ1988 የኣፍኣበትን ናደው እዝ ከፈረሰ በህዋላ በ1989 ጀነራሎቹ ኣምባገነኑን መሪ በመፈንቅለ-መንግስት ጥለው ኢትዮጵያን ለመታደግ ሞክረው ከሸፈባቸው። መንግስቱ ጀነራሎቹን ገደላቸው። በ1990 ሻእብያ ምጽዋን መያዙ ተትሎ የደርግ ሰራዊት ተሽመደደ። 1991 ሻእብያ ኣስመራን ወያኔ-ኢህኣዴግ ደግሞ ኢዲስ-ኣበባ ገባ።
ኢትዮጵያን ካዳቹ ብሎ ስንት ጀነራሎችን የገደለ መንግስቱ ሃይለማርያን ሰራዊቱን ጥሎ ኣስቀድሞ ወዳዘጋጀው መጠለያው ወደ ዝንባብዌ ፈረጠጠ።
በኣንድ ወቅት የግድያ ሙከራ ተደርጎለት ነበር! ይህ ክፉ ፍጡር እስካሁን በሂወት መኖር መቻሉ ይገርመኛል!
ምነዉ ብትተዉት።
Mirt Ethiopiawe Mengistu
እረጅም እድሜ ለፕሬዝዳንት መንግስቱ
ቾምቤ እንጨት ፈላጩ
ዘጠኝ ብርሌ አጋጩ
ሐገር ወዳድ መሪ ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ
He never care about a country other than his power and life! He was a murder and a cruel person.
ሀነር ወዳድ ስትሉ ትገርሙኛላችሁ ሀገር ሰው አይደለም እንዴ?
ስንቱን ወጣት ከትምህርትቤት ሲመለሱ ታፍሰው የ3ወር ስልጠና ብቻ ተምረው ለእሳት ተማግደዋል አንዱም ታፋሽ ወንድሜ ነበር ከጋደኞቹ ጋር በሙሉ አልቀው መቸም ትረፍ ያለው ነፍስ ከእሳት ይድናል የትም ተጥለው እሱ ፈርጥጦ ወቶ በሽተኛእና ቅማል በቅማል ሆነው የትም በረሀ ተወርውረው ማንን ማንን ለመለየት እስኪያቅት ድረስ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገኘ እህቴ በረሀ ለበረሀ አሉ የለባለበት ቦታ ስትፈልግ ቆይታ አገኘችዉ እሱነቱን እንካን ማመን እስኪያቅታት ከባድ የወባ በሽታ ተይዞ ሆስፒታል አስታማ ሰው ሆነ አሁንም ቢሆን እንደልቡ መመገብ አይችልም ጋደኞቹን ግን አጣ ማስታወስም አያስፈልግም የ10ረኛ ክፍል ተማሪዋች ነበሩ ስንት እናት አለቀሰች የትም እንዳሉ እንካን መረጃ አልነበረንም ብቻ እንዳልኩት ቀኑ ስላልደረሰ ተረፈልን ይሄ አረመኔ የሱ ልጆች ግን ተምረው ዶክተሮች ሀላፊው ነው ይጦሩታል ያችስ እናት ተምሮ ይጦረኛል ብላ ያሳደገችውን ልጇን ደረሰልኝስትል ቀጠፈባቸው ይሄ ነው መንግስቱ አዋ የአሁኑ ትትወስዳለች ልድ አያቀውም እኛም ልጆች ነበርን ስንቱ ወጣት እረግፋል ፈጣሪ በምድር ቢያኖረው በሰማይ ቤት የሀረሪ ሁሉ ደም ሲኦል የስገባዋል
Ers beersachu megedadel kediro gemiro new ahunim ketikewal ethiopia megdelna esstinet limadachu new megdel kuratachu new legidiya gegninet new bebahlachu leza new zim bilachu getan satiferu tigedalachu. Mengistum aremin new leethiopiam bibal sew gedleh ethiopia yemibal yelem leguadegnaw yamayrara sew lehager ayihonum.
መንግስቱ ጀግና አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነው።እኔ ሠራዊቱ ውስጥ ነበርኩና ብዙ አይቻለሁ።ጀኔራሎቹ ደግሞ ለጠላት መረጃ እያቀበሉ ወደ ሚሊየን የሚጠጋ ወጣት ኢተዮጵያውያንን ያስጨረሱ ናቸውና ሞት ያንሳቸዋል!!!
Ante...nefse geday becha aydelehim leka weshetamim neh....ante betegedlachewem...Tarik bemelkam endanesachew new...egziabher Begehanem yeseytan barbecue yadergeh
አህያ ውሃና ብርዝ ጎንለጎን ብተስቀምጥለት ብርዙን ትቶ ውሀውን ነው እሚጠጣው ለምን ብትለኝ አህያ ስለሆነ ብቻ መምረጥ አይችልም ነብሰገዳይ መሃይም ጨፍጫፊ ፈረጣጭን እምትደግፉ ሰዎች እኔ ቲኬት አዘጋጅላችኋለው ዝምባዋብዌ ሂዱ
መንግስቱ ሴጣን ይመስላል መልኩ እንደ ስራው ነው መልኩ ኢትዮጲያን ሕዝብ ፈሪ አርጎ ለዚህ ያበቃን ይሄ አዞ ፊት
Zingero
According to you and You Tube MENGISTU was ZINGERO and according to ADOLF HITLER, the JEWS were ZINGEROS.
አረመኔው ኃይለስላሴ መሠለኝ
የወሎን የሰው ቋንጣ የበላ ጭራቅ ሽማግሌ
Diablos
Wushetam simagile yemot afaf lay hono endemetsetset yeminawkewun zarem meliso yiwashal degmos 17 amet mulu bemegdel jemiro bemegdelnew tsrikun yatenakekew enjima hagerekihdet andinsew makad kehone erasun ende hager neber yemikotrww malet new yihun binil enkuwa asro makoyet yichil alneberem? Yigermal ene hageru gebto keriwun edmewun endiyasalif kemishut andu neberkugn ahun gin siredaw yemaytsetset aremene araj ambagenen silehone yih sew eresaw enkuwa Ethiopia lay bikeber hageritun yareksatal.
Dedeb aydelehum yill awon dedeb silemaygeltshi 11 sewoch bicha nachew zre enkuwa yemegdel susu eysekayew endehone yasayal. Negerochin yemimezinew lhizb ena hager sayhon siltan bicha new.
Zinjerow president 😂
Ante balege junta......Yante Debretsion men libal new???
Zorbel
መንጌ ቆራጡ መሪ ነበር
Bemenge amerar yeteregagach Hager neberech hagerachin.kuntal tef ke 100 bir banese ygeza neber yedollar mnzari 5 bir neber.
አስራ ሰባት አመት ሙሉ ጦርነት ላይ የነበረችን ሀገር የተረጋጋች? ላንተ ሰላም ማለት የጤፍ ዋጋ መቶ ብር መሆኑ ከሆነ ልክ ነህ
መሀይም
Mehaim erso nwot yerson hasab sew hulu medegef albet blew yemianu.
ምነው,ሰውበላውን,እብዱ,ውሻ,አብይ,ላይ,መፈንቅለ,መንግሥት,የሚያረግ,ፈጣሪ,ቢያመጣልን,የዛሬው,ቅዱስ,ገብርኤል,አፋኙን,አብይ,የሚደፋው,እዘዝበት,
Hey guys, before you try to condemn Mengistu Hailemariam for getting rid of his political enemies by being merciless dictator, try to explore what the dictators before him, such as. Emperor Haile Sellasie, Stalin of USSR, and Mao Zedung of China, etal., did to their political enemies.
So what Mengistu did to his political enemies was not a unique political phenomenon in the world.
@rasayifat5726 Do you know why and how Emperor Haile Sellassie got rid of his political enemies, such as, Lijj Eyassu, Belay Zeleke, etc. ?
ጭራቅ መሪ ነበር
That makes it right? A butcher is a butcher