- Видео 48
- Просмотров 1 689 681
ተረከ መጽሃፍት
США
Добавлен 2 авг 2021
በዚህ ቻነል የተመረጡ የአማርኛ አጫጭር ድርሰቶችንና የወግ ትረካዎችን እናቀርባለን። ስራችንን ከወደዱት ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የጀነራሎቹ ሞትንና የቤተሰቦቻቸው አሳዛኝ ትውስታ @ShegerFMRadio | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya
#Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #addisabeba #fetadaily #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ቀይሽብር #ኢትዮትዝታ #meazabirru #drabiyahmed #sahleworkzewde #ebstv #seyfuonebs #ems #ethio360media #ebc #fana_tv #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመኢሶን ውድቀትና ለ47 ዓመታት ያ...

Просмотров: 4 003
Видео
Ethiopia Sheger FM Mekoya - አፈና ያልገታው የዓመጽ ድምጽ ( የዓይንእማኙ ምስክርነት ) @ShegerFMRadio | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ
Просмотров 4,8 тыс.Месяц назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - ከንጉሱ እስከ ጀነራል ተፈሪ በንቲ ልጅ ግድያ (የደርግ ታሪክ)@ShegerFMRadio | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ
Просмотров 16 тыс.Месяц назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ኑዛዜ - ስለ ልጅ እያሱ ፍፃሜ @ShegerFMRadio | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ
Просмотров 14 тыс.2 месяца назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - ቅኔ የሆነው የልጅ እያሱ አሟሟትና የሀይለስላሴ ተንኮል @ShegerFMRadio | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ
Просмотров 25 тыс.2 месяца назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - ያልተሰማው የመንግስቱ ቃለ መጠይቅ ከዙምባቤ. @ShegerFMRadio | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ
Просмотров 19 тыс.3 месяца назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የራስ መኮንን ሞትና በጣይቱ የተከለከለው የጃኑሄ ሹመት ( የንጉሱ ማስታወሻ ) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ |
Просмотров 11 тыс.3 месяца назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - መስከረም 2 እና የደርግ አባሎች ኑዛዜ ( ስለ ንጉሱ ሞትና ሌላም...... ) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ |
Просмотров 5 тыс.3 месяца назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመለስ ሞትና ያልተነገረው የቤተመንግስቱ ወንበር ታሪክ ( የብርሀነ ጽጋብ ምስክርነት ) | መቆያ
Просмотров 7 тыс.4 месяца назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - ተሀድሶ እና 10 ዓመት የተቀበረው ሚስጥር - ያልተሰማው ታሪክ ( የዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ምስክርነት ) | መቆያ
Просмотров 31 тыс.4 месяца назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - አስመራ ለመድረስ የተደረገው አሳዛኝ ጦርነት - ያልተሰማው ታሪክ ( የኮለኔል አለበል አማረ ምስክርነት | መቆያ
Просмотров 68 тыс.4 месяца назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የአግአዚ ጦር እምቢ ባይነትና ምርጫ 97 - ያልተሰማው ታሪክ ( የኮለኔል አለበል አማረ ምስክርነት | መቆያ
Просмотров 16 тыс.4 месяца назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - በሰላም ጀምሮ በሞት የተጠናቀቀው ምርጫ ( ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው - 1997 ምርጫ | መቆያ | TizitaZArada
Просмотров 8 тыс.5 месяцев назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - ሞት አይፈሬዎቹ ታጋዮች - የኢሕአፓ አባላት ታሪክ ( ወደር የሌለው የአላማ ጽናት) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ |
Просмотров 18 тыс.5 месяцев назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - ከሞት ጋር ግብ ግብ የእድገት በህብረት ዘማቾች ታሪክ ( የሱዳኑ ስደት መዘዝ ) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ |
Просмотров 15 тыс.6 месяцев назад
#TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #...
Ethiopia Sheger FM Mekoya - በጓዶቻቸው የተበሉ አብዮተኞች ( የኢሕአፓ ፡ የደርግ እና የተሓሕት ግድያዎች ) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ |
Просмотров 26 тыс.6 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - በጓዶቻቸው የተበሉ አብዮተኞች ( የኢሕአፓ ፡ የደርግ እና የተሓሕት ግድያዎች ) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ |
Ethiopia Sheger FM Mekoya - በሞት የተጠናቀቀው ድርድር ( የኢምባሲው ሟቾች ነገር ? ) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ |
Просмотров 30 тыс.6 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - በሞት የተጠናቀቀው ድርድር ( የኢምባሲው ሟቾች ነገር ? ) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ |
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የተካደው ሰራዊት አሳዛኝ መጨረሻ ( ከካራ ምሽግ እስከ መራኛ ) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ |
Просмотров 27 тыс.7 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የተካደው ሰራዊት አሳዛኝ መጨረሻ ( ከካራ ምሽግ እስከ መራኛ ) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ |
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የጀነራል ኋየሎም ገዳይ ኑዛዜ | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ | TizitaZeArada
Просмотров 175 тыс.7 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የጀነራል ኋየሎም ገዳይ ኑዛዜ | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ | TizitaZeArada
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የሌተናል ኮለኔል መንግስቱ ቤተሰብ ሚስጥራዊ ጉዞ | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ | TizitaZeArada
Просмотров 22 тыс.7 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የሌተናል ኮለኔል መንግስቱ ቤተሰብ ሚስጥራዊ ጉዞ | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ | TizitaZeArada
Ethiopia Sheger FM Mekoya - መንግስቱና የዙምባቤው ሚስጥር | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ | TizitaZeArada
Просмотров 57 тыс.7 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - መንግስቱና የዙምባቤው ሚስጥር | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ | TizitaZeArada
Ethiopia Sheger FM Mekoya - 10 ሺህ ወታደሮችንና ደራሲ በዓሉን የበላው የቀይ ኮከብ ዘመቻ | መቆያ TizitaZeArada
Просмотров 16 тыс.8 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - 10 ሺህ ወታደሮችንና ደራሲ በዓሉን የበላው የቀይ ኮከብ ዘመቻ | መቆያ TizitaZeArada
Ethiopia Sheger FM Mekoya - ቀይ ሽብር በትግራይ ያልተሳካው የህውሃት ግድያ | መቆያ TizitaZeArada
Просмотров 6 тыс.8 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - ቀይ ሽብር በትግራይ ያልተሳካው የህውሃት ግድያ | መቆያ TizitaZeArada
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የከፍተኛ 15ቱ ጭራቅ እና የአዲስ አበባው የቁም ቅዠት ( ከአዲስ አበባ እስከ አሜሪካ ) | መቆያ
Просмотров 25 тыс.8 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የከፍተኛ 15ቱ ጭራቅ እና የአዲስ አበባው የቁም ቅዠት ( ከአዲስ አበባ እስከ አሜሪካ ) | መቆያ
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንግስቱ ኑዛዜ - በቀይ ሽብር የሞተው ስው በጣም ትንሽ ነው ''መንግስቱ @ShegerFMRadio | መቆያ
Просмотров 41 тыс.8 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንግስቱ ኑዛዜ - በቀይ ሽብር የሞተው ስው በጣም ትንሽ ነው ''መንግስቱ @ShegerFMRadio | መቆያ
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንጥር ዘመቻ እና ቀይ ሽብር ( ኢሕአፓ ፡ ደርግ ፡ መኢሶን ) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ
Просмотров 22 тыс.8 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንጥር ዘመቻ እና ቀይ ሽብር ( ኢሕአፓ ፡ ደርግ ፡ መኢሶን ) | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ
Ethiopia Sheger FM Mekoya - በኩባና የመን የተደገፈው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ እንዲሁም ሚስጥራዊው የሻምበል ገበያው አሟሟት | መቆያ
Просмотров 8 тыс.9 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - በኩባና የመን የተደገፈው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ እንዲሁም ሚስጥራዊው የሻምበል ገበያው አሟሟት | መቆያ
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንግስቱና ብርሀነ መስቀል ደብዳቤ ልውውጥ እና የሀይሌ ፊዳ አሟሟት - የመንግስቱ ሀይለማሪያም ኑዛዜ | መቆያ
Просмотров 14 тыс.9 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንግስቱና ብርሀነ መስቀል ደብዳቤ ልውውጥ እና የሀይሌ ፊዳ አሟሟት - የመንግስቱ ሀይለማሪያም ኑዛዜ | መቆያ
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የአዲስ አበባው ዘረፋና የመጨረሻው የብርሀነ መስቀል ረዳ ኑዛዜ | መቆያ | TizitaZeArada
Просмотров 6 тыс.9 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የአዲስ አበባው ዘረፋና የመጨረሻው የብርሀነ መስቀል ረዳ ኑዛዜ | መቆያ | TizitaZeArada
Ethiopia Sheger FM Mekoya - ከሽፍቶች ጋር ግብግብ የብርሀነ መስቀል ረዳ ኑዛዜ | መቆያ | TizitaZeArada
Просмотров 10 тыс.9 месяцев назад
Ethiopia Sheger FM Mekoya - ከሽፍቶች ጋር ግብግብ የብርሀነ መስቀል ረዳ ኑዛዜ | መቆያ | TizitaZeArada
መንግስቱ ኃ/ማ " አሁን ኢትዮጵያ ለደረሰችበት ውድቀት ቁጥር አንድ ተጠያቂ ነው " የሚለው አባባል "ትክክለኛ " ሃሳብ ነው:: እውነት ነው: :
አዎ እውነት ነው፣ በሳልና ሐቁን ያገናዘበ አስተያየት ነው፣ ከሰይጣን አቢይና ከዘረኛው መለስ ቀጥሎ በ3ኛ ደረጃ መንግስቱ ኃ/ማርያም ለሐገራችን ከክብሯ ወርዳ ለዚህ ውድቀት መብቃት ተጠያቂ ነው፣ ኢሕአፓና መኢሶን የተባሉት የቻይናና የሶቪዬት ሕብረትን (ራሽያ ) ኮሚኒዝም የሚያራምዱ ድርጅቶችም በተወሰነ ደረጃ ለሐገራችን ውድቀት ተጠያቂ ናቸው፣
ይታገሱ የሚባል ወራዳ ገነት የምትባል ሴሰኛ የባርያው ደጋፊዎች መገደል ይኖርባቸዋል
ናቅፋ ብለህ አንብብ እንጂ እንዴ!
Abatu Sint Ye’OGADEN HIZB’na Ye’ERITRA HIZB GEDLEWAL ??? Zare Sile Abatu Megdelu Y’nageral ???
ለውጥ ቆራጥ ስዎችን ይፈልጋል ኮ/ል መንግስቱ ሀለማረያም ኮ/ል ዳንኤል አስፋው በአስፈላጊ ሰዓት የተገኙ ድንቅ ሰዎች እኛ የተደረገልንን አንረሳም አንቺ የፊውዳል ልጆች ከብት ናቹ እኩልነታችንን አረጋግጦ መሰዕዋት ሆኗል ጀግናችን ነው ቪቫ ዳንሄል ነብስህ በገነት ትረፍ
ይሄሁሉ ልፋት አብይ አጨማለቀዉ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው:: በአባቶቻቸው ስራ ልጆች በችግርና በሀዘን መኖራቸው በጣ ም ያሳዝናል:: ነገር ግን እነ መንግስቱና አጥናፉ የግርማዊ ዓፄ ሀይለሥላሤ እና የእነ አክሊሉ ሀብተወልድን የሌሎችንም የ60 ዕንቁ ሚንስትርና የጦር ጀነራሎች ያለ ፍርድ የጨፈጨፉ ስርቶና ደክሞ የገዛውን የአማራ መሬትና የከተማ ቦታ በሀይል ነጥቀው ላለፋበት ላቡን ላላፈሰሰበት በነፃ የሰጡ ግፈኞች ነበሩ:: ከደርግ የባሱ አውሬዎች (ወያኔዎች) ስልጣን ተቆጣጠሩና የእነዛ ንፁሀን ደም በከንቱ ፈሶ ቀረ እንጂ ደርግ ለሰራው ወንጀል በህግ መጠየቅ ነበረበት::
ባይገርምህ ኮርያ ዘምተው የጭቃ ቤት ሠርተው በ2 ብር ያከራዩትን ወርሰው አበል ብለው 1 ብር ይሰጡዋቸው ነበር
የእነዚህ ጥራዝ ነጠቅ ወጠጤዎች ታሪክ የውርደት ምዕራፍ ነው
እንኳንስ ሊገድሉት የተነሱበትን ቀርቶ አዉርዶ ላሰራቸዉ የሰማንያ አመት ሽማግሌ ምህረት እንደሌለው እያወቁ እራሳቸውን ገደል የከተቱ "ጄኔራሎች" ናቸው ። ከደምሴ ቡልቶ በስተቀር እዚህ ያቀረብካቸዉ እጃቸው ተነካክቷል ። ማለትም አጥናፉ ስልሳዎቹ እንዲገደሉ ግፊት ያደረገ የተከራከረ ሲሆን መርዕድ ንጉሴ ንጉሱ ለሊት በዳንኤል ታፍነው ሲገደሉ ከነበሩት የአይን እማኞች አንዱ ነው ። አሜሪካን እና እንግሊዝ የጦር ኮሌጅ ምሩቅ ነኝ ከማለት በቀር ሻዕቢያ እዛፉ ስር ባረቀቀው የጦር ስልት የተሸነፉ ኢትዮጵያንም ያፈረሱ ሰነፎች ናቸው ።
the most underrated RUclips channel !!!! በእውነት ልትበረታታ ይገባል !!🙏🙏🙏🙏🙏
Why you're confused history the Hiros,poor narrator, believe or not tigrreans have been serving more than enough for this country,
ሰይጣናዊ መንፈስ የነበራቸው ናቸው።
ተስፋዬ ደበሳይ የጣሊያን ተልዕኮ ስለነበረው ኢትዮጵያዊውን ብርሐነ መስቀል ገፍቶ ኢህአፓን ገደል ከቶ ኢትዮጵያን የማተራመስ ተልዕኮውን በሚገባ የተወጣ የጣልያን መልዕክተኛ ባንዳ ነበር ።
ሐቂ የብርሃነመስቀል ረዳ ብቸኛ ልጅ ሳትሆን ሸምበለል እና ውበት የተባሉ ሁለት ልጆች አሉ።
ይህ ቀውስ ያፈሰሰው ደም ብዛቱ
መን ግዬ ለእኔ ምንጊዜም ጀግና አገርህን የምትወድ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ አንተ ስትሄድ ኢትዮጲያ ተዋረደች አሁንም ኑርልኝ ዘርህ ይባረክ
Melekeh ayamer menehe ayamer kotetam sewu Menegestu
Menegestu mehayem :ras wedad+ asemsay: feri eana teqemegna boda sewe nehe..
የመኪናዋን ሰሌዳ ቁጥር ፅፌ ነበር ይላል ግን ሌላ ሰው በፃፈው መፅሓፍ ላይ መ ኪናዋ ሰሌዳ እንዳልነበራት ተገልጿል፣
10.000 bewiha time yaleqew yehonal betorenetu 10 amet Naqfan lemkelake 400,000 yesew hayle yegemetal.
ኮለኔል አጥናፉ ጭንቅላት የነበረው እውነተኛ ነበር ግን መንግስቱን መቅደም ይገባው ነበር ገዳይ ጅብ ስላልነበረ በጅቡ መንግስቱተበላ መንግስቱ የበላቸው የተማሩ የበላዬቹ የሚበልጡትንነበር ለምን ብትሉ መሃይም ነበር አጥናፉ ላይ አሁንም ሞቶ መንግስቱ በእውቀት እልደረሰበትም
I swear to God eprp is the reason why we r her I hat u mfk
አቤት ሲያረጅማ ቁርጥ ዝንጀሮ መልከ ጥፉ ምግባረ ክፉ
ይሄ ድልብ አሳማ ይህንን ሁሉ ህዝብ በልቶ ዛሬ ዚምባብዌ ላይ እኔ ምንም በግሌ ያደረኩት ነገር የለም እያለ ያላግጣል።
ጀግና
የደሀ አባት
ምስኪን
ብዙ የጊዜ መዛባት ይታያል በተነበበው ጽሁፍ ውስጥ በተለይም በ1961 እና በ1962 የተከናወኑት ላይ እርማት ያስፈልጋል።
መንግስቱ ሃይለማርያም በጣም ውሽታ ሊታመን የማችል ድርግ ማለት መንግስቱ ሃይለማርያም ነው
እያሱም ሆነ ጋሽ ሀይለስላሴ የስጋ ዝምድና ነው
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ስንቱን ወጣት ስንቱን ምሁር ያጨደ። ለልብ ጓደኞቹ እዚ ላደረሱት ለነ አጥናፉ አባተ ያልራራ ነፍሰ በላ ማንቆለጳጰስ። ኢትዮጵያ ካየቻቸው መሪዎች ርህራሄ የሌለው በደም የተጨማለቀ ሰው እኮ ነው መንግስቱ ሀይለማሪያም። ለስልጣን ብሎ ተቀብሎ በቤቱ ያስተናገደውን ሰው የገደለ ነው። ስንቱ የኢትዮጵያ ምሁር ፀሀፊ እና ወጣት ያጨደ። ኢትዮጵያ አለኝ የምትላቸውን ጀነራሎች ያለርህራሄ እንዲገደሉ መግደል ብቻ አይደለም ኢትዮጵያዊ ባልሆነ መልኩ በአስመራ ጭንቅላታቸው እየተቆረጠ እንጨት ላይ እንዲተከልና መሳለቂያ እንዲሆኑ ሆዳቸው እንዲተረተርና በየ ቡና ቤቱ እንዲታዩ ትዕዛዝ ያስተላለፈ በመግደል ብቻ የማይረካ የአጥናፉን ቤተሰቦች እሱን በገደለ ማግስት አውጥቶ ጎዳና ላይ የወረወረ የክፉ ክፉ የሆነ ሰው እኮ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወደው ምን አይነት ጭንቅላት ነው ለሀበሻ የተሰጠው ግን?
ጥላሁን ይግዛዉ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መንግሥቱ በመሀይም ጭንቅላቱ ምን ያላደረገው ነገር አለ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሊቀጣ ፈጣሪ የላከው መቅሰፍት ቆሻሻ ገዳይ 3 መሪዎችኘ ኃይለሥላሴን አማን ሚካኤል አምዶምን ተፈሪ በንቲን ከብዙ ሺህ ወጣቶች ጋር የፈጀ የተማረንና ሐብት ያለውን ሰው የማይፈልግ አዋጆቹ በጁንታ ጭንቅላት የተጠነሰሱ አዋጆች 60 ባለስልጣናትን በአንድ ቀን መረሸን በድርድር ፖሊሲ የማያምን ሃይማኖቶች የመጨቆኛ መሳርያዎች ናቸው ብሎ የሚያምን ብዙ ምርጥ ጄኔራሎችን የፈጀ ከ2000 በላይ መኮንኖችን ቤተመንግሥት አስሮ የኮበለለ ጦርነትን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መፍታት የማይችል በውጊያ የሚያምን ንፍጣም መኃይም ስለነበረ ምኑ ተቆጥሮ ምኑ ይቀራል ጎሬላ ቺምፓንዚ በአጠቃላይ ፋሽስት ቆሻሻ ነበር አላህ የስራውን ይሰጠዋል ከወገን ከዘመድ መሀል ወጥቶ በባዕድ ሀገር መንከራተት አንድ ቅጣት ሆኖ ምንም ያህል ቢቆይ ሞሞቱ አይቀርም ብዙ ነፍስ አለበት እጁን በደም የታጠበ ወንበዴ ወንጀለኛ ነበር ለአንድ ሬሳ አራሱ ገድሎ የጥይት ዋጋ 250 ብርየሚስከፍል ወጣት በኢህአፓ ስም የሚቀበርበትን ጉድጓድ እያስቆፈረ የሚገድል ግፈኛ መሪ ነው
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ
The curse from with in and his friend who prepared the blue print for Amhara genocide which has been implemented for 50 years
The author of Amhara suffering
I am sorry for not getting butter Ethiopia because of those who have little knowledge. Students of Ethiopian unvireset make us Ethiopian down.
አባታችን እንዃን እግዚኣብሔር አዉጥቶ ለዚህ አደረሰዎ
ይህንን ሁሉ በወቅቱ የነበረውን የኢትዮጵያን ታሪክ በዚህ መልኩ እዲሆንና አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን በጣም በጣም አስከፊ የሚባል ሁኔታ ውስጥ አንድትሆንና ወደፊትም ትገነጣጠል ወይም ደግሞ እንደ አንድ አገር ጸንታ እድትኖር የሚወስነውና የሚያደገው ፈጣሪ አምላካችን ብቻና ብቻ ነው።ያኔ ይህ ሁሉ ታሪክ ሲፈጸም ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሁኔታና ወደፊትም ሊገጥማት የሚችለውን ሁናቴ ማን ሊያውቅ ሳይሆን መገመት ይችላል?
መንጌ ፡ኣለህ ፡ኑርልን።
ንጉሱንም ሚንንስትሮችንም ጀነራሎችንም ገድላችሁ ምን ተጠቀማችሁ ይህው ለ50 አመት ከድጡ ወደ ማጡ እየሆነ የተሻለ ሳይሆን የባሰ እየሆነ ቀጥሏል ንጉሱ የኢትዮጵያን እድገት ስለሚፈልጉ ቤተ መንግስታቸውን ለአዲስ አበባ ዩንቪሪሲቲ ስጥተው የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንዲማሩበት ቢሰጡም ሐገሪቱን የምታድግበትን ቴክኖሎጂና ሳይንስን በመማርና አይኖቬት በመፍጠር ፈንታ የንጉሱን ስልጣን ተቀናቃኝ በመሆን ወንበር ፍለጋ በመሮ ጣጧችሁ የማርክስዚም ሊነንዝም ጡሩምባ በመንፋታችሁ የነጭ ሽብርና የቀይ ሽብር ዘመቻ በማካሄድ በብዙ መቶ ሺ ሕዝብ በመጨረስ ውደ ባሰ መካራ በመተላለፍ ወደ ማትወጣበት አዘቅት እየሰመጠች በመፈራረስ መንገድ ላይ ትገኛአለች። ይህ ሁሉ ግፍ የ84 ወይም የ86 አመት ሽማግሌውን አፄ ኃ/ስላሴን በግፍ አስቃይታችሁ በመግደላችሁ ይህው 50 አመት እድገት የሌ በድህነትና በኑሮ ውድነት ሕዝቡ እየተሰቃየ ኑሮውን ይገፋል!!!💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ሰላም ሰላም ❤❤❤❤
ሠውበላው ፉሪው አራጁ መንግስቱ ሃይለማሪያም ፉርጥጦ ዚምባቤ ቁጭ ብሎ ይቀዝናል ስንት ጄግናና ህዝብ ጨርሶ ይህው የፉራትን ሞት እየጠበቀ ነው ዛሬም አንተን የመስሉ ጅቦች ስው እየበሉ ነው ይችአለም የግፉኞች ናት ፉርዱን አምላክ ያዘጋጃል የግዜ ጉዳይ ነው።
1983 መንግስቱ ከ2 ኣማራጮቹ ኣንድ መምረጥ ነበረበት 1. ጀግንነት 2. ሕይወት 2ኛዋን መረጠ፡፡ ጀግንነት ለዘላለም ኣጣት። መንጌ ፈሪ።
የማቀዉ፡የቀድሞ፡ባንዳ፡ትመስላለህ!
ኣስመራ ውስጥ የነበረው 102ኛ የኣየር ወለድ(የበራሪ ነብር) ኣባሎች ያኔ በጦር ኣዛዦች ላይ የፈጸሙትን ጭካኔ የተሞላበት ግድያና የሕገ ወጥነት ወንጀል የሚሳፍር ነበር። ኮማንደዎቹ እንደ ሪዘርቭ በከተማው በሙቾትና ዕረፍት የኖሩ እንጂ እንደ ተራው እግረኛ ጦሩ በየግንባሩ የቀበሮ ጉድጓድ ኑሮ ያልቀመሱ ነበሩ። የመፈንቅለ መንግስቱ ኣስፈላጊነት ለኣስርታት ዓመታት በቀበሮ ጉድጓድ ይኖር ለነበረው በሞቶ ሺ የሚቆጠሩ ጭቁን እግረኛ ጦር ትልቅ ትርጉም ነበረው። ጀነራሎቹም ለነዚህ ወጣቶች ብለው ነው መስዋእት የሆኑት። እኚህ ነፍሰ ገዳዮች ፈሪዎች 102ኛ ኣየር ወለድ ኋላ ከሻዕቢያ ከቀጠለው ውግያ ውስጥ ተማግደው ዋጋቸውን ኣግኝተዋል፡ በሕይወት የተረፉትም ኢትዮጵያ ውስጥ በኃፍረት ተሸማቅቀው እየተንከራትቱ እየኖሩ ነው የሰው ደም በቀልሉ ኣይለቅም። ለኛ እንደ ኤርትራዊያን፡ ጀነራሎቹ ይሁኑም ገዳዮቹም ያውኑ እኩል ቢሆኑም፡ በገዳዮቹ የጭካኔ ኣረምነት እጅግ ኣዝነናል ተረብሸናልም።በገዛ ዜጎቻቸው፡ ሰራዊታቸው እንዲይውም ኣለቆቻቸው እንዲህ ሲጨክኑ ባየንበት ግዜ፡ ይቅርታ ይደረግልኝና እኛ ኤርትራውያን ከኢትዮጵያውያን ጥልቀት ያለው የስብእና የኣመለካከት ልዩነት እንዳለን የተገነዘበንበት ኣጋጣሚም ነበር።ምክኒያቱም እኛን ሊገድሉን የመጡ የጦር መኮንኖች እያዋጉ ሳሉ ማርከናቸ ስናበቃ በነፃ እየለቀቅን ሳለ እንዴት እርስ በርሳቸው በጭካኔ ይፋጃሉ!!?!
መንግስት ገዳይ ነው
አሪፍ ትንታኔ ነው በአንድ በኩል ንጉሱን ከስልጣናቸው ማንሳት ብቻ ሳይሆን ለበርካታ መቶ ዓመታት የተጓዘውን ሰለሞናዊ ኃይማኖታዊ ስርዓት ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ የቀበረ ሂደት ነበር በሌላ በኩል ግን ሕዝቡ በማንነቱ እና በእምነቱ ምክንያት በሐገሩ ኢኮኖማያዊ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ እኩል ተሳታፊ እና ተጠቃሚ እንዳይሆን ይደረግ የነበረው ጭቆና ቢቀርለትም ሀሳቡን በነፃነት የመግለፅ እና የመደራጀት መብቱን ተነፍጎ በሁኔታው ባኮረፉ ወገኖችም ከግዜው መንግስት ጋር ወደ ግጭት በመግባታቸው ተስፋ የጣለበት ለውጥ እንዳሰበው ሳይሆን ቀርቷል ወታደራዊው መንግስትም ቃል የገባውን በሕዝብ ለተመረጠ መንግስት ስልጣኔን አስረክቤ ወደ ጦር ካምፕ እመለሳለሁ ማለቱን ሰርዞ ፍፁም አምባገነን ስርዓት በመገንባት የተቃውሞ ድምፆችን በኅይል ወደ መደፍጠጥ በመሸጋገሩ እና ከኅገሪቷ ሁኔታ እና ከሕዝቡ ባሕል ፍፁም ተቃራኒ የሆነ የማኅበራዊ ስልተ ምርትን(ሶሻሊዝም) እራሱ እንኳን በቅጡ ሳይረዳው የፖለቲካው እና የገበያውን ስርዓት ለመቃኘት በመወሰኑ በአንድ ጀንበር በርካታ ዜጎችን ቅርስ አልባ ከማድረጉም በላይ የዘመናት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን እንደ ቀልድ ንዷቸውል የተማረውንም ኢትዮጵያዊ ድጋፍ እና እምነት አጥቷል እነዚህ እና መሰል እርምጃዎች ሕዝቡን ለከፋ ድህነት እና ስደት ሐገሪቷንም ለተራዘመ ግጭት የህይወት እና የንብረት ውድመት ዳርጓታል
Derg was definitely defeated. How? መናድልና ገያድ እንታ ሓጥር ኣጋልቦም! ኣጋልቦም! ሽረቦም ትሓት ምድር። ንሕና ሻዓብ ኤርትሪያ ካን ዓልና መዓ ሰውረትና ወ መናድልና ሸረብናሆም ኩሎም ትሓት ምድር። ዓወተ እግል ርሒብ ገቢል!! 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷