Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Birhanemeskel was Hero RIP ❤❤❤
😢❤ቨ.
አሪፍ መረጃ ነው ያቀረባችሁት። ግን ከቀረጻ በፊት ሪኸርስ አድርጉ። + በተቻለ ጥራት ያለው ፎቶ ምስል ተጠቀሙ።
አረመኔ
ሰዉ በላ መሆንህ ሳይገርምህ የሆነውን ሁሉ መካድህ፣ ጥንብ በሰው ደም የሰከርህ
መንግስቱ ምን ዓይነት ውሸታም ሰው መሆኑ፣ በዚህ ቃለመጠይቅ ይታወቃል። በኢትዮጵያ ራዲዮና ተሌቪዥን ሳይቀር፣ ብርሃነመስቀል ተይዞ እንደነበርና፣ በኋላም እርምጃ እንደተወሰደበት፣ የተነገረውን እንኳን ይክዳል። ድሮስ ከዚህ ባርያ ምን ይጠበቃል። ህይወቱ በውሸት የተመራ ነው።
አረመኔ ባሪያ፣ከጭካኔው ክህደቱ
Zinjero mengistu
መንግስት ገዳይ ነው
ኢሕአፓ ማለት የደደብ ጥርቅም ማለት ነው
የናተ ካምፕ ደርግስ የሰው በላዎች ጥርቅም
ቢኒያም አዳነ የተሰዋው በኤርትራ በኩል ወደ አሲምባ ለመግባት ጉዞ ላይ እንዳሉ አስሙ ተነስቶበት ሲቸገር ራሱን ነው ትኩሶ የገደለው እንጂ በእህቱ በንግስት አዳነ አይደለም ። ሰውዬው ውሸቱ አያልቅም።
ልክ ነህ ግን እዚህ ጋር መንግስቱ ሊል የፈለገው የቢንያም ወንድምን ዮሴፍ አዳነን ነው በወቅቱ እሱ ነበር ግብርና ሚኒስተር ውስጥ ሲሰራ የነበረው እና ደግሞ ዶክተር ንግስት አስገድላዋለች የተባለው እውነት የሆነ ነገር ነው።
ይሄ ፈሪ ቅዘናም መሪ ነኝ ብሎ ወንዱን እንዲሁም ምሁራን በመግደል ብቻ የሚያምን ቦቅቧቃ፣ ወንበዴዎቹ ከጫካ ሊገቡ ነዉን!! ሲሰማ እሱም ጓዙን ጠቀልሎ ፈረጠጠ።
Mengistu Zenjero
Birhanemeskel was Hero RIP ❤❤❤
😢❤ቨ.
አሪፍ መረጃ ነው ያቀረባችሁት። ግን ከቀረጻ በፊት ሪኸርስ አድርጉ። + በተቻለ ጥራት ያለው ፎቶ ምስል ተጠቀሙ።
አረመኔ
ሰዉ በላ መሆንህ ሳይገርምህ የሆነውን ሁሉ መካድህ፣ ጥንብ በሰው ደም የሰከርህ
መንግስቱ ምን ዓይነት ውሸታም ሰው መሆኑ፣ በዚህ ቃለመጠይቅ ይታወቃል። በኢትዮጵያ ራዲዮና ተሌቪዥን ሳይቀር፣ ብርሃነመስቀል ተይዞ እንደነበርና፣ በኋላም እርምጃ እንደተወሰደበት፣ የተነገረውን እንኳን ይክዳል። ድሮስ ከዚህ ባርያ ምን ይጠበቃል። ህይወቱ በውሸት የተመራ ነው።
አረመኔ ባሪያ፣ከጭካኔው ክህደቱ
Zinjero mengistu
መንግስት ገዳይ ነው
ኢሕአፓ ማለት የደደብ ጥርቅም ማለት ነው
የናተ ካምፕ ደርግስ የሰው በላዎች ጥርቅም
ቢኒያም አዳነ የተሰዋው በኤርትራ በኩል ወደ አሲምባ ለመግባት ጉዞ ላይ እንዳሉ አስሙ ተነስቶበት ሲቸገር ራሱን ነው ትኩሶ የገደለው እንጂ በእህቱ በንግስት አዳነ አይደለም ። ሰውዬው ውሸቱ አያልቅም።
ልክ ነህ ግን እዚህ ጋር መንግስቱ ሊል የፈለገው የቢንያም ወንድምን ዮሴፍ አዳነን ነው በወቅቱ እሱ ነበር ግብርና ሚኒስተር ውስጥ ሲሰራ የነበረው እና ደግሞ ዶክተር ንግስት አስገድላዋለች የተባለው እውነት የሆነ ነገር ነው።
ይሄ ፈሪ ቅዘናም መሪ ነኝ ብሎ ወንዱን እንዲሁም ምሁራን በመግደል ብቻ የሚያምን ቦቅቧቃ፣ ወንበዴዎቹ ከጫካ ሊገቡ ነዉን!! ሲሰማ እሱም ጓዙን ጠቀልሎ
ፈረጠጠ።
Mengistu Zenjero