ፍልስጤማዊው የ20 ዓመታት እስረኛ፤ ማርዋን ባርጎቲ (Marwan Barghouti) በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 149

  • @KingSeso-25
    @KingSeso-25 9 месяцев назад +11

    ለሀገራቸው እና ለጠላታቸው ማን እንደ ሀማስ!!!
    አላህ ሀማስ እና የፍልስጤም ህዝብ ሁሉ ይጠብቅልን።

  • @ibrahimhessen252
    @ibrahimhessen252 9 месяцев назад +24

    በእውነት አንተ ራስህ የታሪክ የእውነት የሚዛናዊነት የዓለም ህዝብ አንደብት የመሳጭ ድምፅ የሁል ቀን ተናፍቂ ማንዲላ ነህ።❤❤❤

  • @MebrukmulluKassa
    @MebrukmulluKassa 9 месяцев назад +38

    ሸገር የኛ ራዲዮ...መቆያ የኔ ምርጫ ...እሸቴ የኔ ምርጥ🎉

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo 9 месяцев назад +140

    የእሸቴ አሰፋን መቆያ ፕሮግራም እንደኔ ወደመኝታው ከመሄዱ በፊት የሚሰማ እጁን ያውጣ

    • @QubaTube
      @QubaTube 9 месяцев назад +11

      እሱን ካልሰማሁ እንቅልፍ አይወስደኝም
      አዲስ ባይለቅ እንኳ እገርበዋለው😂

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 9 месяцев назад +6

      ቀደማችሁኝ እንጂ እያንዳንዱን ትረካ ብቻ ከሶስት ግዜ በላይ እንደሰማሁት ነው የምነግራችሁ

    • @abb4647
      @abb4647 9 месяцев назад +4

      For 6 years every day before bed

    • @seiedabera143
      @seiedabera143 9 месяцев назад +3

      👆 ይሄው

    • @Liya.newlife.
      @Liya.newlife. 9 месяцев назад +4

      I can't fall asleep without it every day. It feels so calm and cozy in my bed. Yazebot tereke too.

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 9 месяцев назад +23

    ጋሽ እሸቴ የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ❤ ሸገር መቆያ ታማኝነቱ ለታሪክ ነው❤
    ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @generalknowledge9752
    @generalknowledge9752 9 месяцев назад +18

    ስለም ከደቡብ አፍሪካ ነኝ ላለፋት አምስት አመታት ሳልሰማው አላድርም ያልሰማውትም መቆያ የለም። አክባሪያቹ ነኝ ❤ ሸገር ይለያል።

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 9 месяцев назад +8

    እሼቴ አስፉ የምርጦች ምርጥ ተራኪ ነህ በጣም እናደንቅሀለን አቀራረብህ ወደር የለውም

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj 2 месяца назад

    ለፊልስጤም ሀገርና ህዝብ ነፃናት የምታገል ሀሉ የሁለችንም የጃግኒናት ተምሰሌት ነው መቼም አንረሳውም ሁሌም በልባች ውስጥ ይኖረል❤❤❤

  • @NurKeder-ny6gr
    @NurKeder-ny6gr 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ መስማት ከአንተ ነው

  • @HusniaAbaas
    @HusniaAbaas 9 месяцев назад +12

    Allah (sw) yistiln mizanawi meqoya neber, selamina fitih lefilistin , lemelaw chiqun hiziboch

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 4 месяца назад

    ይሄን ፕርግራም እንዴት እንደምወደዉ ቃል የለኝም ።እኔ እስራኤል ሀገር ብዙ አመት በመኖሬ ይሄንን ታሪክ መስማት እፈልጋለሁ በጣም አመሰግናለሁ ቀጥልበት ሁሉንም ታሪኩን ስለማዉቀዉ የበለጠ በድጋሚ አንተ ስታቀርበው ደስ ብሎኝ እየሰማሁት ነዉ ታሪኩ በጣም ያጉጋል አመሰግናለሁ ። ሁሌም እንደዚህ አይነቶች ታሪክ ያስተምራሉ ቀጥልበት ።

  • @TesfayaHayelu-jf9ri
    @TesfayaHayelu-jf9ri 9 месяцев назад +2

    የእውነት እሼቴ አሰፋ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ አንደበተ እርቱ መልካም ሰው አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 9 месяцев назад +6

    እሸቴ የሸገር አርማ❤

  • @aliadem9778
    @aliadem9778 9 месяцев назад +11

    እሽቴ ልዬ ምርጥ እውነተኛ ጋዜጠኛ 🙏🙏

  • @sultankader4182
    @sultankader4182 9 месяцев назад +2

    እድሜ ነ ጤነን አብዝቶ ይጥልኝ እሼቴ❤

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 9 месяцев назад +3

    Eshetye yene fikir betam new miwedik ......i genuinely love you ........shewit from America.......admachik negn love you

    • @D_Ye19
      @D_Ye19 9 месяцев назад

  • @melaku6264
    @melaku6264 9 месяцев назад +3

    The best journalist ever Eshete Assefa. All rounded person and amazing narrative skills. ❤❤❤❤

  • @KassaToday
    @KassaToday 9 месяцев назад +1

    You are the best of the best Eshete Assefa, the lord of wisdom!

  • @nuzefabeshir5037
    @nuzefabeshir5037 9 месяцев назад +2

    Shwger+መቆያ/በእሸቴ አሰፋ+ጨዋታ ፕሮግራሞቻችሁ ሁሌም ቅዳሜን ከ7:00-12:00 ቤቴ ገብቼ በፍቅር የምከታተላቸው ውድ ፕሮግራሞች።ረጅም እድሜ ለጋሽ እሸቴ አሰፋ እና ለማአዚ ብሩ።

  • @WaqoWaqo-fl9bo
    @WaqoWaqo-fl9bo 8 месяцев назад

    Eshet Asefa, I love your 📻programs very well and i listened almost all you're broadcasted programs. ❤❤❤

  • @antenehseyfe2501
    @antenehseyfe2501 9 месяцев назад +2

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤

  • @Zeyneba-wx9sq
    @Zeyneba-wx9sq 6 месяцев назад

    ማርዋን የጀግኖች ጀግና

  • @diregoodtube3861
    @diregoodtube3861 9 месяцев назад

    DEAR ESHETE,
    YOUR PROGRAMS ARE INCREDABLE.
    MANY PEOPLE APPRECIATE YOU.
    YOU ARE DOING REAL JOURNALISM.
    THANK YOU.
    DONT GIVE UP.❤❤❤❤

  • @esayasetana1806
    @esayasetana1806 9 месяцев назад

    Eshete Asefa የኛ ምርጥ 🎉🎉🎉🎉

  • @sura3273
    @sura3273 9 месяцев назад +2

    Gash eshete edema yeaetelen ❤

  • @surafelmamush5785
    @surafelmamush5785 9 месяцев назад +1

    Eshete asefa yemir #1. erejim edme ketena gar yistih

  • @mengistukumelachew8292
    @mengistukumelachew8292 9 месяцев назад

    MY all time favorite Eshete, you are different. Many thanks to you

  • @GultaAminu
    @GultaAminu 8 месяцев назад +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana 9 месяцев назад

    Eshete my library ❤💐

  • @yosiefangesom4149
    @yosiefangesom4149 9 месяцев назад

    Thankyou gash eshete❤

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 9 месяцев назад +1

    የድምጹ ፍሰት ሙዚቃዊ ቃና አለው

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 9 месяцев назад +1

    ስለ እውነት ኑር እሸቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisratyared7848
    @bisratyared7848 9 месяцев назад +1

    keep it up!

  • @Zeyneba-wx9sq
    @Zeyneba-wx9sq 6 месяцев назад

    እሸቴ ምርጥ

  • @ethiorockclimber
    @ethiorockclimber 9 месяцев назад

    I'm addicted with this program

  • @Mekoyamedia761
    @Mekoyamedia761 7 месяцев назад

    ሸገር ሸጋ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WendeArage
    @WendeArage 7 месяцев назад

    ጤናህን ያብዛው

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 9 месяцев назад

    Eshete❤

  • @surafelmamush5785
    @surafelmamush5785 9 месяцев назад

    Eshete asefa yemir #1. erejim edme ketena gar yistih abate eniwedihalen

  • @did347
    @did347 6 месяцев назад

    እሸቴ የምንግዜም ምርጫችን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን 4አመቴ አባረሬ ነው የአንተን አቀራረብ የምከታተል !

  • @sulymandegu8312
    @sulymandegu8312 9 месяцев назад +1

    Eshete betam yemadenki …sele Muhammed gadafi seralin please 🙏

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 9 месяцев назад +3

    ሸገሮች አንኳንስ የናንተ ድምፅ የእያንዳንዱ ፕሮግራም የመግቢያ ሙዚቃ ድምፅን እናፍቃለሁ ።

  • @EisaAbdelkarim
    @EisaAbdelkarim 9 месяцев назад

    Good job

  • @eliasmohamed395
    @eliasmohamed395 9 месяцев назад

    THANKS

  • @ZegeyeGetachew-g1j
    @ZegeyeGetachew-g1j 9 месяцев назад +1

    ሸገር እና አሼ በተለየ ያለኝን አጠቃላይ እውቀት ብዙ በሚባል ደረጃ የያዝኩት በሸገርና በባልደረቦችህ በተለይ በአንተ ብል ማጋነን አይሆንብኝም

  • @brtetukaBa
    @brtetukaBa 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nibastopol
    @nibastopol 9 месяцев назад

    thank you

  • @WendeArage
    @WendeArage 7 месяцев назад +1

    ጋሽ እሸቴ ጤናህን ያብዛው

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @hayat2706
    @hayat2706 9 месяцев назад +3

    እነዚህ የተረገሙ አይሁዳወች አላህ ያጥፋልን

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 9 месяцев назад +1

    ግን አድሎ ያለው አገላፅ ይታይበታል ፍልስጤሞችን የዘርማጥፋት አየተካሔደባቸው ነው

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 9 месяцев назад +1

    ዛሬ ኢትዮጵያውያን እንድህ በአላማ ለህዝብ ቆርጦ ትግል ውስጥ የምገባ ሰው ያስፈልገናል
    እውንትና ፍትህ የምሰፍንበት ሀገር ይኖረን ዘንድ ሁላችንም በጋራ እንቁም!!
    እሼ🙏🙏🙏🙏🙏✍️✍️✍️🙏✍️ 24:46

  • @hiwotmengistu7425
    @hiwotmengistu7425 9 месяцев назад

    Aygermachum ene hulunm Yemekoya program teketatyalehu.

  • @ZidniNur-z4e
    @ZidniNur-z4e 9 месяцев назад

    አንተን እጅግ አርጌ አመሠግናለሁኝ

  • @Shemsumuhamed-mo9nl
    @Shemsumuhamed-mo9nl 9 месяцев назад

    እሼተ አሰፋ

  • @SiRRAJ-fm6xt
    @SiRRAJ-fm6xt 9 месяцев назад +1

    እሸቴ ምን ባርጉቲ ብቻ ፍልስጤማውያን በሙ ደግማዊ ኔልሰን ማንዴላ ናቸው ፡፡ተመከቱ ህፃኖችሁ፤ሴቶችሁ እና ሀመስንም ዪሞቱ ይሆነል ግን አፈሩም ምክንያቱም እናሱ የአውዶች ጭቆና አከለቸውን፤
    ሃይማኖተቻው የነፍስን ጥንካሬ ሰጥቶቸዋል፡፡

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 8 месяцев назад +1

    እሸቴ አሰፋ ምርጥ ጋዜጠኛ ።ከቅርብ ጊዜ ወዲ ግን anti Israel ዘገባ ደጋግመህ እየሰራህ ነው ።ይገባኛል የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ጆሮ ለማግኘት ይመስላል ።ግን ለአንተ ያለኝ ክብር ግን እንደ ተጠበቀ ነው ምክንያቱም ብዙ ነገሮችን ካንተ ዝግጅት ተምሪያለው።

    • @Zeyneba-wx9sq
      @Zeyneba-wx9sq 6 месяцев назад +1

      እሼ አያዳላም

    • @emadudin1304
      @emadudin1304 6 месяцев назад +1

      መወገዝ ከለበት ሃገርም ይወገዛል የአመለካከት ጥበት ሚዛናዊ የልሆንከዉ እረስህ ነህ

    • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
      @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ 4 месяца назад

      በቃ ግደታ እናተንብቻ ለማስደሠት ዉነትን መደበቅ አጂብ

  • @Ghost-jg6yh
    @Ghost-jg6yh 9 месяцев назад

    ይችን ባክግራውንድ ሙዚቃ ስሟን ንገሩን ጋሽ እሼ ሚሰማኝ ነገር አለ

  • @solomonabera7191
    @solomonabera7191 9 месяцев назад

    ከመተኛቴ በፊት እሸቴን ሳልሰማ እንዴት ተደርጎ

  • @LemmaFente
    @LemmaFente 9 месяцев назад

    ድምፅህ ብቻ ይበቃል😊😊😊

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 9 месяцев назад

    እሼቴ አስፋ ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ።ስለምታካፍለን መረጃም እናመሰግንሃለን።ሆኖም ልብ አርግ! በስድስት አመት ዉስጥ ሁለት ሚሊዬን ህዝብ በላይ ስላስጨፈጨፈችዉ ሀገርህና 'መንግስቷ' ግን አንድም ፕሮግራም አለመስራትህ ከምርጥ ጋዜጠኝነትህ ላይ አሉታዊ ጥያቄ ያጭራል።

  • @MelakamTe-ly1hd
    @MelakamTe-ly1hd 9 месяцев назад

    1

  • @BeteshaHasset
    @BeteshaHasset 2 месяца назад

    Eshye mert sew emigerm akerareb new emtakerbew

  • @SFAF638
    @SFAF638 9 месяцев назад

    ሸገር የኛ እሸቴ አሰፋ ኡነተኛ ጋዜጠኛ ነክ ድምጽክም ለዛ አለው

  • @keredin5642
    @keredin5642 9 месяцев назад +1

    Deil le Khamas ena palestine 🇵🇸

  • @DagimTasfaye-gs8hy
    @DagimTasfaye-gs8hy 9 месяцев назад

    Eshete menew tefah Tolo Tolo bek bel enjii

  • @TemimaSeid-z5l
    @TemimaSeid-z5l 9 месяцев назад

    Del begeza hagtachew letbedelut palastaynoch yehun 😢

  • @mohammedahmmed8468
    @mohammedahmmed8468 8 месяцев назад

    al asqa sayhon al aqsa

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 9 месяцев назад

    የኛዉ ሚሎሶቪች ፣ መጨረሻዉ ከዚህም የከፋ ነዉ የሚሆነው ። የአአባዉ እኮ ደደብ እራሱ አይመጥነዉም ፣ ። ለኢትዮጵያ ህዝብ ግን ትልቅ ክብር ይገባዋል ፣ የሚደርስበትን ግፍና መከራ እየታገሰ ከወገኑ ጋር በፍቅር ስለሚኖር ። የመሪዎቹ የጥላቻ ዘር በኢትዮጵያ ምድር አይስራ።

  • @aboajabbararsii2357
    @aboajabbararsii2357 9 месяцев назад

    Feer Paliistayen 😢

  • @Joshua-xr4ri
    @Joshua-xr4ri 9 месяцев назад +1

    እሸቴ....ሙሉ ቀን ብታወራ ብትዘግብ. ..የማትሰለች ነህ....እንዴት አድርጌ ላመስግንህ..በቃ. ብዙ ተጨማሪ ፕሮግራሞችን ከአንተ እንጠብቃለን...እስከ አሁን እንዳንተ አይነት አንባቢ አልተፈጠረም

  • @hailuyesuf5515
    @hailuyesuf5515 9 месяцев назад

    እሸቴ ምነው ስለኢራን ጥቃት ያንተን ዘገባ ነበር እየጠበቅሁ ያለሁት ዘገየህሳ

  • @rahmet596
    @rahmet596 9 месяцев назад +2

    አላስቃ አደለም የሚባው አል አቅሷ ነው

    • @no-ie7wf
      @no-ie7wf 9 месяцев назад

      Fasam

    • @rahmet596
      @rahmet596 9 месяцев назад

      ምነው ወገን ሲርሟችሁ ታበላሻላችሁደ ጭራሽስድብ ግማታም

    • @hadushabreha3993
      @hadushabreha3993 8 месяцев назад

      ​@@no-ie7wfBalage,Sed Adeg.

  • @helinakebede8367
    @helinakebede8367 9 месяцев назад

    Lately this program is leaning towards palatine and is not neutral media. Trying to belittle Israel and exaggerating both the Iran and plastine actions. It is no more sheger I used to listen

  • @MebrukmulluKassa
    @MebrukmulluKassa 9 месяцев назад +5

    ጋሽ አሽቴ...የመስግዱ ስም አል-አስቃ ሳይሆን አል አቅሳ(ሷ) ነውና ይስተካከል!

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 8 месяцев назад

    የኛ ሀገሮቹ😂 ኢትዮ አረቦች የት ናቹ ኑ እንጂ

  • @musaali9185
    @musaali9185 9 месяцев назад

    ጋሼ እሼቴ አንጋፈና አንደበታ ሩቱሁ ጋዜጠኛ ነህ፣መቼም እኛ አገር የተዋቂ ሠዎች ዝና የሚናገረው ከሞቱ በሃላ ናው።ምን ዋጋ አለው?።

  • @habtewoldwondimu5443
    @habtewoldwondimu5443 9 месяцев назад +1

    ጥሩ ጥሩ ስራ ትሰራለህ እዚህ ግን ፎርሸሃል ማንዴላ ገዳዮቹን ይቅር የማለትና የማስባል ትልቅ ስብዕና የነበረው ሰው ነው በታሪክ አንድ ፍልስጤማዊ አይሁድን ይቅር ልለው ቀርቶ ምንም ያልሰሩ ህፃናትን የሚያርድ ነው በሌላው አነፃፅረው እንጅ እንዲህማ አይደለም

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 9 месяцев назад

      ወንድሜ እሱ እኮ አይደለም ማንዴላ ብሎ የሰየመው ቋንቋውን የማትችል ከሆነ ወይም የመረዳት ችግር ካለብህ መላልሰህ ስማው::

    • @emadudin1304
      @emadudin1304 6 месяцев назад +1

      ያለመረዳት ችግር አለብህ መጀመሪያ ተራዳ ፍልስጤም የዘር መጥፋት የተደረገበት ብቸኛ የግፍ ሀገር ናት

  • @AxumawiKing
    @AxumawiKing 8 месяцев назад

    ፍልስጤም ብሎ ነልሴን ማንዴላ የለም
    ማንዴላ አታራክሱት

  • @mag00672
    @mag00672 6 месяцев назад

    No body win Israel

  • @manofthematch491
    @manofthematch491 9 месяцев назад +1

    አይ እሸቴ ነገ ደግሞ ስለ አንድ እስራኤላዊ ጀብደኛ ወይም ታሪክ ስለ ሰራ ሰው ብታወራ እነዚሁ አሁን በኮመንት የሚያደንቁህ ሰዎች ግልብጥ ብለው አንተ የእስራኤል ደጋፊ ነህ ሚዛናዊ አይደለህም ወደሚል ኮመንት ይቀየራል anyways ውሻ ይጮሐል ግመል ጉዞውን ይቀጥላል ። አድናቂህ ነኝ

    • @family5677
      @family5677 9 месяцев назад +5

      ጀግና ስኖረቸው እኮ ነው ህፃናትን የምጨፈጭፍ እንዴት ጀግና ይኖራል ጀግና እና ጀግንነት የሚወለደው ከጭቆና ነው ።

  • @teddy777
    @teddy777 9 месяцев назад +2

    ይህን ትሪሪሰት ከጀግናው ጋ ማወዳደረህ የመጨረሻው ደንቆሮ ደደብ አህያ ነህ ምንም ሰለሰውየው አታውቅም አንተ እንደምትለው ማንም ፈለሰጢሚም አይወድውም አያሰተዋሰውም በቃ ሰለማታውቀው ነገረ ተሳሰተህ ሰውን አታሳሰት

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 9 месяцев назад +2

      ወንድሜ ግለሰቡን ማንዴላ ብሎ ያወጣለት የፍልስጤም ህዝብ እንጂ እሸቴ አሰፋ አይደለም:: ይሄንን መረዳት ከከበደህ ሌላውን እንዴት አርገህ ነው የምትረዳው ጎበዝ?

    • @arsemagetnet3127
      @arsemagetnet3127 9 месяцев назад

      ለማዳመጥ ሞክር

    • @teddy777
      @teddy777 9 месяцев назад

      @@arsemagetnet3127 እነሱ ይህን አይሉም እኔ 33 አመት ነው ከነሱ ጋ የምኖረ ይሰራኤል ሀገረ በጣም የሞወዳቸው ሙሰለሞች ጓደኞችዎ አለይ እንድያውም በጣም ነው የሚጠሉት

    • @teddy777
      @teddy777 8 месяцев назад

      @JemalJemal-tr9xs
      ኡፈፈፈፈፈ እኔ 33 አመት ነው ነው ከሀገሪቱ የምኖረው አንተ አማረኛ እንደምታውቀው እኔ ደሞ የሀገሪቱን ቋንቋ በደንብ አውቀዋለሁ ሰለዚህ እሱ የዚህን ትሮሪሰት ሰው ታሪክ በወፈ በረረ ነው የሚውቀው እና ደሞ እሱ እንደሚለው ከማንዴላ ጋ ከወዳደረው ለሚን ሲኖረ ሲፈታ ይህን ሰው አላሰፈቱትም አቦ በዙ ማውራት አልፈልግም በቃ በማታውቁት እየገባችሁ ሰው አታሰሰቱ

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 9 месяцев назад +1

    ነብስ በላውን አጥፍቶ ጠፊ ደግሞ ከኔስል ማንዴላ ጋር ታወዳድራለህ መቸም የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ከእውቀት ማነስ ወይም የስዋችኝ ማንነት ለመደበቅ ነው ግን አንተ ጋዜጠኛ ነህ ብዮ ለመማን ይከብዳል

    • @mohammedkassa8788
      @mohammedkassa8788 7 месяцев назад

      እንዴት ያለ ደደብ አድማጨ እንደሆንክ በፅፍከው አስተያየት በሚገባ እራስክን ደደብ እንደሆንክ አሳይተካል ።
      አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ውደድኩኝ እንዳንተ ደደብ ለመሆን መስፍርቱ ምንድን ነው።

    • @emadudin1304
      @emadudin1304 6 месяцев назад

      stupid

  • @የሳምሶን_ታሪክ
    @የሳምሶን_ታሪክ 9 месяцев назад

    በስንት ንፁሀን ደም እጁ የተጨማለቀ ሰውየ ከኒልሰን ማንዴላ ጋር ታነፃፅራለህ፡ ከሙስሊም ዘንድ ለመወደድ አታሽቃብጥ።

    • @abdulkerimjemal7855
      @abdulkerimjemal7855 9 месяцев назад

      አንተ በቁምህ የሞትክ ተንቀሳቃሽ ሬሳ እስራኤል በ አሜሪካ እርዳታ ከተማ እና ህዝብ ስትጨርስ እና ስታወደም ምንመ ያለመሰለህ ባለ 2 እግር እንሰ ሳ ነህ ቆሻሻ

  • @tesfahunagnahu8838
    @tesfahunagnahu8838 9 месяцев назад

    አኔኢትዮጲያዊ ግን የእስራኤል ወታደር ነኝ እኔ እስከማውቀው ድረስ በዚህ ጉዳይ ላይደግሞ ከእሸቴ በላይ እንደማውቅ አልጠራጠርም ማርዋን ባርጉቲ እሚባል ግለሰብ ምስኪን ተራ ፍሊስጤሞችን እየላከ አዛውንትን እና ህፃናትን ያስገደለ ስለሆነ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት ያለ አሸባሪ ነው
    ምስክን ፍልስጤሞች እና እስራኤል በሰላም እንዳይኖሩ ሚደርጎቸው እንደ ማርዋን ባርጉቲ አሽባሪወች ናቸው
    ቢሆንም ኢትዮጺያ ለዘላለም እንድትኖር እንደማውቀው እስራኤልም እንደዛው ነው

    • @MohamadKemal-pz5sk
      @MohamadKemal-pz5sk 9 месяцев назад +2

      አንተ ከዚህ ወሰደው የሀገር ባለቤት ሆንክ እሱ ግን የትውልድ ሀገሩ ነዉ ግባክ ፈላሺያው

    • @JemalAbdulhadi
      @JemalAbdulhadi 9 месяцев назад +1

      ይሁዳ ትጠፍላችሁ

    • @tesfahunagnahu8838
      @tesfahunagnahu8838 9 месяцев назад

      @@MohamadKemal-pz5skትንች ኦሪት እና የታሪክ አመጣጥ አንብቢ ደደብ ያኔ ማን ከእግዚብሄር ምድራን እንደተቀበለ ትረዳለህ

    • @tesfahunagnahu8838
      @tesfahunagnahu8838 9 месяцев назад

      @@JemalAbdulhadi ከሶስት ሺህ አመት በላይ እየተሞከረ ነው ዛሬ ሚሳካ ይመስልሻል ነብሴ?

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 9 месяцев назад +1

      ሰውየው ላንተ አሸባሪ ሊሆን ይችላል የፍልስጤም ህዝብ ግን ይደግፈዋል ማንዴላ ሲልም ይጠራዋል:: እሸቴ አሰፋ ያደረገው ይሄንን የህዝብ ስሜት አቀረበው እንጂ እሱ ራሱ ማንዴላ ብሎ አልሰየመውም:: ይህንን እንዴት መረዳት ይከብዳል?

  • @amnontegegne6282
    @amnontegegne6282 9 месяцев назад

    ሰው የገደለ ሌንሴን ማንዴላ ይባላል

    • @no-ie7wf
      @no-ie7wf 9 месяцев назад

      Ewnte new ayblem mdra trarset kamdla gare lywdadrw ymkralwe fasam hla kkkkk

    • @atxlimoservice9379
      @atxlimoservice9379 9 месяцев назад +1

      ምድረ ደደብ ተናግራችሁ ሞታችኃል በድንቁርናችሁ የእስራኤል አምላክ ብለህ አፈንድድላቸው ለእየሱስም ክርስቶስም አልሆኑም

  • @MiftahHassan-ck4ng
    @MiftahHassan-ck4ng 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤