Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስለሰረቀብርሃን በቅርብ የሚታዉቁ የሠራዊቱ አባላት እባካችሁ በደንብ ጻፉ።
ጀግኖች
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
Fallen lion heroes 🫡
ሰረቀ የሚገርም ጀግና ነበር
ሕዋሕት 17 አመት በዉንብድና 27 አመት በዲክታተርነት ጊዜው አሳልፎ እንደ ደርግ በጀግንነት ተዋግተው ሳይሆን ስልጣን የለቀቁት ድንጋይ በያዙ ሕፃናት ቄሮና ፋኖ ሸሽተው ትግራይ የገቡት፣ መሸሽ ልማዳቸው ቢሆንም የአሁኑ ግን ለብቻው ነው። አሁንም በፊከራ ያለ አቅማቸው በጦርነት የትግራይ ሕዝብ የእያሰቃዩት ነው፣ ችልታቸው መዋጋት ነበር አሁን እሱም አልተሳካላቸው።
Am wondering some are still in love Derg regime and blame TPLF. What a blind reason.
People Love one Regime they have Own Reasons, I Don’t have problem, TPLF Lost power Some are Still Loved TPLF, “Y” they Bring 3 Enemies to Tigray People, & killing one Million People.
ከሃዲው እኮ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ነው።
የሕዋሕት መሪዎች ኡነት ተናግረው አውቁም። ደርግ ከሻዕቢያ፣ ከጀብሃ፣ ከእድዩ፣ ከኦነግ፣ ከሶማሌ ነፃ አውጪ፣ ከኢሐፖ፣ ከሌሎችም ገንጣይና አኩራፊ የፖለቲካ ድርጅቶች እየተዋጋ ነበር ከወያኔም 17 አመት የተዋጋው፣ ሁሉም አገር ገንጥለው ወደብ አልባ ለማድረግ ነበር፣ ይህም ተሳክቶላቸዋል። ይህ ስኬት ከሆነ ለምን ሲታገሉ እንደነበርም የማያቁ ናቸው። ደርግ ወያኔን 17 አመት ሙሉ ሲያሳድድ የኖረ መንግስት ሲሆን በመጨረሻው ሁለት አመታት ብቻ በለስ ቀንቶቸው ለመግባት ችለዋል።
ኤርትራን ከሆነ በአሽሙር የምትናገረው በፊትም የኢትዮጲያ አካል አልነበረችም በጣልያን በቱርክ ቅኝ ግዛት ላይ ነበረች እንዲሁም በኢትዮጲያ። አባቶቻችን የተዋጉት ሐገራቸውን ነፃ ለማውጣት ነው ከቅኝ ግዛት
ታሪክን አጣመህ ለመረዳት ስለሞከርክ አይገባህም ❗️ ሱሪህን ቀጭንቅላትህ በኩል ጎትተህ ስታወጣው ያኔ ትክክል ትሆናለህ ❗️* አንብብ ❗️ ዶማ ራስ 😅
@@mesfinabraham6412 መሳደብ እውቀት ከመሰለህ ተሳስተሐል። አንተ እንደዚህ የቆረቆረህ የሻዕቢያ ተላላኪ ወይም ገንጣይ አስገንጣይ መሆን አለብህ፤ ካልሆነ ሕዝባቸውን ከደርግ በባሰ ጨቁነው ለሚያስተዳድሩ መሪዎች ጠበቃ መሆን እብደት ነው፣ ሐቀኛ ከሆንክ ለሕዝብ ተቆርቆር።
Samora sax abeza 😂
የተደርግ ወታደር ተሸነፍኩኝ ላለማለት ተጋጋጠ እንጂ ሀሳባቸው የተራራቀ አይደለም
From GETACHEW REFA Editor ETHIOPAN SEMAY- I wonder why you guys do not use my name to give credit for translating the Westin Tigrignna into Amharic?
Ay dergoch altmarum hulu gize murkognot
ህውሀት አሁን እግሩ ተቆምጦ ሰማእታት ሀውልት ስር ክራር አየመታ ቁስሉን እየፎከተ ሞቱን በመጠባበቅ ላይ ነው። 😂😂 መርዛም ሁላ።
አዪ 3ኛ ክፍለ ጦርን እንኳን በደምብ ታውቁታላችሁ በደንብ ነው ይቀጠቅጣችሁ የነበረው
Ya falaga betakabedu erasachewen jegena lamarage bezu maxafe betasatemu bezu belafalefu ewenatawe tashanfachewale kexachewen tagerefachu new baletamare balesalaxane yagabare xore tashanfachewale sababe atabezu tagerefachewale emanu
የጠላት ጦር ተቀጥቅጦ ዚምባቡዌ ገብቷል 😂😂😂😂
መሸነፋቸውን አያምኑም ማለት ነው !?😅😅😅መዋሸት ከዘር ነው
😂 obviously
አሸንፎ... አይባልም
ተደመሰሱ ነው የሚባለው ❗️ ማልታቴ ጉርባ 😅
እረ ደርጐች እና አፍቃሪ ደርጐች እመኑ እውነት ተቀበሉ ተገርፉችው ተሸንፉችዋል እጅ ወደላይ ተብላችው ተማርካችዋል ያውም ባልሰለጠነ የገበሬ ጣር እና ትምህርታቸውን አቁመው ወደ ትግል የገብ ህፃናት አራችውን አብልተው ተሸንፉችዋል አበቃ ተበልታችዋል
ህወኣትም ሆነ ሻቢያዎች የደርግን ሠራዊት ክንድ ምን ያህል እንደ ወቀታችሁ ጥላቻችሁ እስከ ዛሬ ያልወጣላችሁ መሆኑ አንድ ምስክር ነው። በጦርነት አሸንፋችሁ ሳይሆን አንዳንድ ጀርናሎችን በገንዘብ በመደለል ተዋጊው እርዳታ እዳይ ያገኝ በማድረግ ነው።

መሸነፋቸውን አያምኑም ማለት ነው !?😅😅😅
መዋሸት ከዘር ነው