ergete medebew was a science teacher during haileselassie era in alem birhan private school in dejach webe sefer he teach me for one year and he was very aggressive teacher he is holding giraf in amharic in his hand all the time his brother abate medebew was my classmate
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
በአብዮቱ ግዜ ነው አሉ ያኔ ልጅ ነበርኩ እናም ጎጃም ውስጥ ካድሬው ህዝቡን ሰብስቦ ብዙ ከደሰኮረ በኋላ " የጎጃም ህዝብ ሆይ" ይላል ካድሬው ፣ ህዝቡም "ወይዬ" ብለው ሙለሱ፣ ቀጥሎም "አብዮቱ ግቡን ይመታል" ብሎ ሲያስተጋባ ህዝቡም በምላሹ ጮክ ብለው " ይነጠርቀው" አሉ ብለው አንድ የሰፈሬ ሽማግሌ አጫወቱኝ ያንን አስታወስከኝ። 😂😂😂
ሰላም ሁን።
Lllpllpllllllol...hi
.
jh
Ojhhhhjjhhhk
Jlh
Mh,l
j
@@goodnews2392
እርገጤ መድበው
ገኔ ነፍስህ በስላም ትረፍ።
ሄይ ላይክ እድርጓ pleese
🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ለትረካው
🙏🙏🙏
እንዴት የሚገርም ታሪክ አጻጻፍ ነዉ ታሪክ አንባቢዉ በጣም በሚስብ ሁኔታ ማቅረብህ ላመሠግንህ እወዳለሁ ።
🙏🙏🙏
Jeginaw geniye nefshin yimarew
R.I.P
Thank you so much
Librooooo ❤❤❤ dinq tariki arif aterarek ❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
ገኔ ታላቅ ሰው
Thank you🎉!
ለመሳቅም ለማዘንም አስቸጋሪ ሆነብኝ😢
ይሄ ታሪክ "የነገን አልወልድም" በሚል ርዕስ ፊልም ተሰርቷል።
ባጣም ይገርማል የይርገጤ ሥም ባጣም ያሥቃል ማሥፈራሪያው በእምባ ነው የሣኩት ችሎታና አቀራረብህ ድንቅ ነው አይርገጤ!!!!??
ደርግ ዘመንን በደንብ ያሥረዳ እናነቢይ መኮንን ያማያቁት የንን ዘመን ያደንቃሉ የኛን ትውልድ የበረ የደደቦች መንገሥ አሁን የአቢዮ ጣባቂ የይርገጤ አይነት በዘመኑ ልክ አሉ አንተና መሠሎችህ ከሥሜት ነፃ የበረውን ለዛ ባለ መልኩ ሥለምታቀር ምርጥ ያገሬን የዚያን አሠልቺ ባልሆነ ነው ወንድሜ ያሀገሬ ውዷ ኢትዮጰያ ልጅ የኘበረው ሕሊና ላለው ለሁኖቹ ዘመን ወጣቶች ያሥተምራ ለድንቂርና መማር በራሥማመን ነው ያን የተሠለበ ሆነ 1+1ሥንት ነው በፓለቲካ እናንተ እዳላችሁት ነው የጀርባ ችግር የለብህም ትንሿን ቀመር መልሥ ካወክ ችግር ውሥጥ ትገባለህ የሤራ ችግር ህዝብ ጠርተህ በቀን ቀን ነው ማታ ነው ብት ቀን ያለ ችግር ውሥጥ ይገባል ለሁን በመጠኑ ??!!
ያ ትውልድ ወይም ኢሀፓና ስፓርት ቀጣይ ትረካ እባካችሁ
የሞተው ገነነ ሊብሮ ነምሥ ይማር??!!
Men dinaw madosha men naw matched?Leka Dergue ye kechkachewch mengist nebere😢
ተራኪው ድምፁ የፍቃዱ ተ/ማርያም ይመስላል
Betam
ergete medebew was a science teacher during haileselassie era in alem birhan private school in dejach webe sefer he teach me for one year and he was very aggressive teacher he is holding giraf in amharic in his hand all the time his brother abate medebew was my classmate
የአቶ እርገጤ መድቤ ስም የትኛው ይሆን ትክክል? አንጪሶ ማዴቦ ወይስ እርገጤ መድቤ ወይስ እርገጤ መድበው? ይህ ስም የሚረሳ አይደለም እንደ ብዙዎቹ የዘመኑ የአብዮቱ ተዋናዮች። እድለኛ ሆኜ ለጥቂት ከሀገር በቦሌ በኩል ለመውጣት የቻልኩ ወጣት ልጅ ነበርኩ። የእኔ ትልቁ ችግር ዘመቻ ላይ የተዋወቅሁዋትን ልጅ ትቼ መሄድ እንጂ፣ ከመቅሰፍቱ እያመለጥኩ መሆኔን በፍፁም አላወቅሁም ነበር። ትረፊ ያላት ነፍስ ተረፍኩ። ከሀገር ውጪ ሆኜ እየሆነ የነበረውን ስሰማ ምንም ወጣት የተረፈ አይመስልም ነበር። 😢😢😢😢
እርገጤ መድበው የከፍተኛ 2ሊቀመንበር ነው ተመስገን ማዴቦ ካልተሳሳትኩ የመኢሰማ ሊቀመንበር ነበሩ
እርገጤ መድበወ የአቢየቱ ወንደም ለጅ ጋሻ አባት ወዘተ የእርሱ ንግግር ከማስታውሰው ነው....የቤተልሔም ት/ቤት 2ኛ ክፈል መምህር የነበረ.
@@ዮሴፍ-ቘ4ዘእርገጤ መድበው የከፍተኛ 1 ሊቀመንበር ነበር ጽህፈት ቤቱም ከ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ፊት ለፊት ያለው ሞቢል ቤንዚን ማደያ አጠገብ ነበር ,,የሰፈራቺን የ ደጃች ውቤ ሰፈር ሰው ነበር
እርገጤ ማዴቦ በሁዋላ ወደ መድበው የተቀየረ ፣ወንድሙ አባተ መድበው የቀይ ኮከብ ዘማች እርገጤ አሁንም አለኮ እዛው ሰፈር ።ማቱሳላ በለው እኔን ግን ከሞት አድኖኛል በማላቀው ነገር ገብቼ ።ይቅር ይበለው
@@Misneb እርገጤ መድው
Can anyone pinpoint me the monetary history video of GENENE?
እርግጤ መድበው በህይወት አለ ?
የልጆቹ መጨረሻ ምን ደረሰ??
ruclips.net/video/eEJNOfDkCUY/видео.htmlsi=R-Tu6_mCbzwqlSuP
እርገጤ መድቤ ሳይሆን "መዲቦ" መሰለኝ ይጠራበት የነበረው ስም።
አገሪቷን ሳይሆን ቾምቤን ነበር የሚጠብቁት
የአባቱ ሰም ማዴቦ ነዉ
እውነተና ታሪክ ነው እንዴ
አዎ! ሙሉ ለሙሉ እውነተኛ ታሪክ ነው።
አዎ
በጣም እናመሰግናለን ለትረካው
🙏🙏🙏