Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
  • Видео 95
  • Просмотров 1 185 192
የሰንበት ተረክ - የተለያዩ ምርጥ አዳዲስ ትረካዎች #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #የአማርኛመፅሀፍት #amharicbooks #ethiopia
ይህ የአማርኛ መፅሐፍት በየሳምንቱ በዚህ ሰዓት ወደ እናንተ የሚያደርሰው ‘የሰንበት ተረክ’ ሲሆን በዚህ ዝግጅት የተለያዩ የተመረጡ የብዕር ትሩፋቶች በቡፌ መልክ የሚቀርቡበት ከ ወጉ፣ከግጥሙ፣ከአጫጭር ልብወለዶች፣ ከእውነተኛ ታሪኮች ወዘተ… ካሻዎት እያነሱ የሚያጣጥሙበት የጾም፣የፍስክ ብለው የሚያማርጡበት… ይሄ እንዲህ ቢሆን… ይሄ እንዲህ ባይሆን ብለው ሀሳብዎች የሚያጋሩበት የጋራ ሳምንታዊ የጥበብ ድግሳችን ነውና እንኳን በደህና መጡ!
መቼም ጋባዥ ጥሪውን ሲያከብሩለት የደገሰውን ሲበሉለት ደስታው ወደር አይኖረውምና እስከ ዝግጅቱ ማብቂያ ድረስ ትረካዎቹን ታደምጡ ዘንድ የጥበብ እልፍኙን በር ከፍተን ጋበዝንዎ!
አብራችሁን ቆዩ!
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #do...
Просмотров: 892

Видео

ትረካ - የበዓሉ ግርማን ገዳይ አገኘሁት | እንዳለጌታ ከበደ | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
Просмотров 15 тыс.2 часа назад
ላለፊት 40 ዓመታት መልስ የታጣለት ጥያቄ... ፍትህ ያላገኘ ወንጀል... መርማሪ ያጣ ዶሴ... ያልተፈታ እንቆቅልሽ... የአንድ ትንታግ ኢትዮጵያዊን ደራሲ ነፍስ ደመ-ከልብ አድርጎ ያስቀረ ድርጊት... ''ለሁሉም ጊዜ አለው'' እንደሚለው መፅሐፍ ቅዱሳዊው ሰለሞን ዛሬ የዚህ ዘመን አይሽሬ ደራሲ መጨረሻ ምን ነበር ? ታፍ ከተወሰደ በኃላ የት ደረሰ ? ግድያውና አሟሟቱስ እንዴት እና በማን እጅ ነበር? ሲል በዘመን የሚራራቀው ... በሙያ የሚመሳሰለው ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ (ዶ/ር) ለዓመታት የወጣ የወረደበት... የጠየቀ ያስጠየቀበትን... የምርምር ስራውን ይፋ አድርጎ ''እነሆ የበዓሉ ግርማን ገዳይ አግኝቼዋለሁ!'' ሲል ...
የሊባኖስ ሽቱ | ጃእርስዎ ሞትባይኖር ኪሩብዔል | ከዳመና በላይ| #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian
Просмотров 8419 часов назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡ 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #e...
ትረካ - ታጋይ ይሞታል እንጂ ትግል አይሞትም! | የ “ያ ትውልዱ” ሰውዬ ፍቅር ይዞት… | በዕውቀቱ ስዩም #amharicbooks #tireka #ትረካ
Просмотров 2,9 тыс.14 часов назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡ 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ #ethiopian_comedy #Ethiopia #standupcomedy Bewketu Seyoum - New 2024 - Idil New በእውቀቱ ስዩም - አዲስ 2016 - እድል ነው Ethiopian Comedy on Stage, Ethiopian Poetry on Stage #Ethiopia #ArtsTv #EthiopianNews #EthiopianNewsAnalysis #EthiopianTalkShow #EthiopianMusic #EthiopianPolitics #EthiopianTV #fetadaily #seifuonebs #bese...
የሰንበት ተረክ - የተለያዩ ምርጥ አዳዲስ ትረካዎች #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #የአማርኛመፅሀፍት #amharicbooks #ethiopia
Просмотров 4,7 тыс.16 часов назад
ይህ የአማርኛ መፅሐፍት በየሳምንቱ በዚህ ሰዓት ወደ እናንተ የሚያደርሰው ‘የሰንበት ተረክ’ ሲሆን በዚህ ዝግጅት የተለያዩ የተመረጡ የብዕር ትሩፋቶች በቡፌ መልክ የሚቀርቡበት ከ ወጉ፣ከግጥሙ፣ከአጫጭር ልብወለዶች፣ ከእውነተኛ ታሪኮች ወዘተ… ካሻዎት እያነሱ የሚያጣጥሙበት የጾም፣የፍስክ ብለው የሚያማርጡበት… ይሄ እንዲህ ቢሆን… ይሄ እንዲህ ባይሆን ብለው ሀሳብዎች የሚያጋሩበት የጋራ ሳምንታዊ የጥበብ ድግሳችን ነውና እንኳን በደህና መጡ! መቼም ጋባዥ ጥሪውን ሲያከብሩለት የደገሰውን ሲበሉለት ደስታው ወደር አይኖረውምና እስከ ዝግጅቱ ማብቂያ ድረስ ትረካዎቹን ታደምጡ ዘንድ የጥበብ እልፍኙን በር ከፍተን ጋበዝንዎ! አብራችሁን ቆዩ!...
ከመተት እስከ ሀሜት የታጠረው ያልተነገረው የሙዚቃው ንጉስ የትዳር ህይወት ምስጢሮች |Tilahune Gessesse #tireka #Ethiopian Music
Просмотров 23 тыс.21 час назад
ልክ የዛሬ 84 ዓመት መስከረም 17 1933 ዓ.ም በተመሳሳይ ቀን.. ዕለተ ዓርብ ከቀኑ 10 ሰዓት ከእናቱ ወ/ሮ ጌጤኔሽ ኢታአ ከአባቱ ገሠሠ ወልደኪዳን የተወለደው ጥላሁን ገሠሠ ይህችን ምድር የተቀላቀለባት ዕለት ነች። እኛም ይህችን የውልደት ቀኑን በማስመልከት ዘከሪያ መሀመድ በ2013 ዓ.ም ከ 1934 ጀምሮ በተፃፈ የቤተሰብ ታሪክ ማስታወሻ ላይ ተመስርቶ ''ጥላሁን ገሠሠ የህይወት ታሪኩና ምስጢሩ'' በሚል ርዕስ ካሳተመው መፅሐፍ ውስጥ ያገኘናቸውን ያልተሰሙ የሙዚቃው ንጉስ ምስጢሮችን ልናካፍላችሁ ወደድን። እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ! ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የተመረጡ የአማርኛ መፅሐፍት ትረካዎች...
ትረካ - የመንግስቱ ኃ/ማርያም ትረካዎችና ያልተሰሙ ሚስጥሮች ከዚምባቡዌ | #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #ethiopianews
Просмотров 2,9 тыс.День назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ ትረካችንን ከወደዳችሁት ቻናላችንን ሰብስክራብ ማድረግ አይርሱ። አብራችሁን ቆዩ! 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ 01:17 የሶማሊያን መንግስት ወራሪ ሠራዊት ጥቃት ለመከላከል በምስራቅና በደቡብ ግምባር አብዮታዊ ሰራዊታችን ያደረገው ትግል 1:16:52 በሐረርጌ፤ በባሌና በሲዳሞ ክፍላተሃገር ደጋማ አውራጃዎች ለሰባት ወራት የተደረገ የመከላከል ትግል 1:45:42 ከሞስኮ ስንመለስ በአገራችን የጠበቁን ሁኔታዎች #ReyotMedia #LidetuAyalew #EthiopiaNews #AbiyAhmed #Fano #Tigray #Somalia #E...
ትረካ - እናንት ምስኪን ሀበሾች ከመቀመጫችሁ ብድግ... |ነብይ መኮንን| #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #nebiy
Просмотров 5 тыс.День назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡ 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ Airport Lounge - Disco Ultralounge by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/by/4.0/ Source: incompetech.com/music/royalty-free/index.html?isrc=USUAN1100806 Artist: incompetech.com/ #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #et...
ትረካ - የርሃብ አርቲስቱ | ፍራንዝ ካፍካ | ሌሊሳ ግርማ | Ethiopia | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #franzkafka
Просмотров 1,4 тыс.14 дней назад
00:00 መግቢያ 01:34 የፍራንዝ ካፍካ አጭር የህይወት ታሪክ 03:08 የርሃብ አርቲስቱ ትረካ የተወዳጁ ደራሲ ፍራንዝ ካፍካ ስራ የሆነውን ''የርሃብ አርቲስቱ'' የተሰኘውን አለምአቀፍ ዝናን ያገኘበት በሌሊሳ ግርማ ወደ አማርኛ የተቀዳውን ድንቅ የብዕር ትሩፋቱን በአስደናቂ አተራረክ ወደ እናንተ እናደርሳለን። አብራችሁን ቆዮ! ትረካችንን ከወደዱት ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የእውቀት አድማስዎን ያስፉ፡፡ #ፍራንዝ_ካፍካ #ሌሊሳ_ግርማ #የርሃብ_አርቲስቱ #franzkafka #A_Hunger_Artist #የብራናገፅ #ፀጋዬአብራር #ፍልስፍና #ስነጥበብ #ማዕዶትኢንተርቴይመንት #amharic_audiobooks_full_leng...
ትረካ - ህመሜ በአካላዊ ስቃይ ብቻ የተወሰነ አልሆነም | ቴአትረ ቦለቲካ | ልደቱ አያሌው | #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ ቴአትረ_ቦለቲካ #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooks...
ትረካ - የራሳችሁን የግል ታሪክ ብትመረምሩ ከታሪክ አዋቂዎች የበለጠ ወደ ምር ትጠጋላቸሁ። | መዝሙረ ሄላም | #tireka #ትረካ #amharicbooks
Просмотров 77721 день назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ #ethiopian_new_year #ethiopian2017 #enkutatash #አንቁጣጣሽ #አዲስ_ዓመት #ያየሰውሽመልስ #የሴራእርካብየደምመንበር #አብይአህመድ #abiyahmedali #የእንቁጣጣሽ_ዘፈን #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhi...
ትረካ - ጭምብልዎን ያውልቁ እንጂ... | ያልተሰሙ ፖለቲካዊ ድብቅ ሚስጢሮች | ቤተልሔም ታፈሰ | #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian
Просмотров 14 тыс.Месяц назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #e...
ትረካ - ከዘመናት በኃላ የተጋለጠው ደርግ በአቡኑ ላይ የፈፀማቸው ሚስጥራዊ ድርጊቶች - | #tireka #amharicbooks #ethiopianorthodox
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #e...
ትረካ - ለአንድ ሰው ምን ያህል መሬት ይበቃዋል? - ሊዎ ቶልስቶይ - Amharic audio books #ትረካ #tireka #ethiopia
Просмотров 3,7 тыс.Месяц назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ 00:00 መግቢያ 00:14 ትረካ #ለአንድ_ሰው_ምን_ያህል_መሬት_ይበቃዋል? #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ሊዎ_ቶልስቶይ #amharicaudiobooksfulllength...
ትረካ - ዮዲት ጉዲት ማናት ? | ስብሃት ገ/እግዚአብሄር | #amharicaudiobooks | Ethiopia | #tireka #ትረካ #amharicbooks
Просмотров 20 тыс.Месяц назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡ 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ #ዮዲትጉዲት #ዮዲትጉዲትማናት #ስብሃት_ገ/እግዚአብሄር #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobo...
ትረካ - እብዱ ዮሐና | ካህሊል ጂብራን | Ethiopia | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #KahlilGibran
Просмотров 1,5 тыс.Месяц назад
ትረካ - እብዱ ዮሐና | ካህሊል ጂብራን | Ethiopia | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #KahlilGibran
ትረካ - ከዲያቢሎሰ ጋር መደነስ | ያዕቆብ ብርሃኑ| ስንዱ አበበ #amharicaudiobooks | Ethiopia | #tireka #ትረካ #amharicbooks
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
ትረካ - ከዲያቢሎሰ ጋር መደነስ | ያዕቆብ ብርሃኑ| ስንዱ አበበ #amharicaudiobooks | Ethiopia | #tireka #ትረካ #amharicbooks
ትረካ - አንድ ወታደር ብቻ የምትመራው ጀነራልዋ ሚስቴ | ማይክል አዝመራው | ማሙሽ| #amharicaudiobooks #ትረካ #tireka #amharicbooks
Просмотров 1,3 тыс.Месяц назад
ትረካ - አንድ ወታደር ብቻ የምትመራው ጀነራልዋ ሚስቴ | ማይክል አዝመራው | ማሙሽ| #amharicaudiobooks #ትረካ #tireka #amharicbooks
ትረካ - ሽማግሌውና ባህሩ | አርነስት ሄሚንጎይ | ክፍል 3 | የመጨረሻው ክፍል | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks
Просмотров 545Месяц назад
ትረካ - ሽማግሌውና ባህሩ | አርነስት ሄሚንጎይ | ክፍል 3 | የመጨረሻው ክፍል | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks
ትረካ - ያልተሰማው የአሸብር አሸባሪ ጉዶች | አርአያ ተስፋማርያም| #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #drasheber
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
ትረካ - ያልተሰማው የአሸብር አሸባሪ ጉዶች | አርአያ ተስፋማርያም| #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #drasheber
ትረካ - ሽማግሌውና ባህሩ | አርነስት ሄሚንጎይ | ክፍል 2 #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks
Просмотров 399Месяц назад
ትረካ - ሽማግሌውና ባህሩ | አርነስት ሄሚንጎይ | ክፍል 2 #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks
ትረካ - ሽማግሌውና ባህሩ | አርነስት ሄሚንጎይ | ክፍል 1 #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks
Просмотров 908Месяц назад
ትረካ - ሽማግሌውና ባህሩ | አርነስት ሄሚንጎይ | ክፍል 1 #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks
ትረካ - 41 ዓመታትን ያስቆጠረው ደርግ የታገለለት የIMFን ጉድ የሚያስረዳው ድብቁ ታሪካዊ ሰነድ! - | #tireka #amharicbooks #ethiopian
Просмотров 10 тыс.Месяц назад
ትረካ - 41 ዓመታትን ያስቆጠረው ደርግ የታገለለት የIMFን ጉድ የሚያስረዳው ድብቁ ታሪካዊ ሰነድ! - | #tireka #amharicbooks #ethiopian
ትረካ - አብዲ ኢሌ እና ሄጎ - |#amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #jigjiga #አብዲኢሌ #ethiopian
Просмотров 16 тыс.2 месяца назад
ትረካ - አብዲ ኢሌ እና ሄጎ - |#amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #jigjiga #አብዲኢሌ #ethiopian
ትረካ - ከዚህ በሁዋላ የኢትዮጵያ ብር ዋጋ ስለማይኖረው ግብይት የሚካሄደው... | በዕውቀቱ ስዩም #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #Idil
Просмотров 10 тыс.2 месяца назад
ትረካ - ከዚህ በሁዋላ የኢትዮጵያ ብር ዋጋ ስለማይኖረው ግብይት የሚካሄደው... | በዕውቀቱ ስዩም #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #Idil
ትረካ - የማናውቃቸው የአበበን ገድሎች የያዙ ሁለቱ ድርሳናት! #tireka #አበበቢቂላ #ትረካ #amharicbooks
Просмотров 8382 месяца назад
ትረካ - የማናውቃቸው የአበበን ገድሎች የያዙ ሁለቱ ድርሳናት! #tireka #አበበቢቂላ #ትረካ #amharicbooks
ትረካ - ዶክትሬት በጉልበት | ያየሰው ሽመልስ | የሴራ እርካብ የደም መንበር #tireka #ትረካ #amharicbooks #abiyahmedali #አብይአህመድ
Просмотров 44 тыс.2 месяца назад
ትረካ - ዶክትሬት በጉልበት | ያየሰው ሽመልስ | የሴራ እርካብ የደም መንበር #tireka #ትረካ #amharicbooks #abiyahmedali #አብይአህመድ
ትረካ - ምልምሎቹን ለማትረፍ እንደ ኢየሱስ ዋጋ የከፈለው የጦር አሰልጣኝ | በድሉ ዋቅጅራ|የማይጻፍ ገድል #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ
Просмотров 1,7 тыс.2 месяца назад
ትረካ - ምልምሎቹን ለማትረፍ እንደ ኢየሱስ ዋጋ የከፈለው የጦር አሰልጣኝ | በድሉ ዋቅጅራ|የማይጻፍ ገድል #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ
ትረካ - …የአልአሙዲ አምላክ… የበላይነህ ክንዴ አምላክ … አካውንቴን ልላክ? | በዕውቀቱ ስዩም #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #Idil
Просмотров 35 тыс.2 месяца назад
ትረካ - …የአልአሙዲ አምላክ… የበላይነህ ክንዴ አምላክ … አካውንቴን ልላክ? | በዕውቀቱ ስዩም #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #Idil
ትረካ - የግድያ ሙከራ ወይስ ራሱን የማጥፋት ? | Tilahune Gessesse #tireka #ትረካ #ethiopia #Ethiopian Music
Просмотров 32 тыс.2 месяца назад
ትረካ - የግድያ ሙከራ ወይስ ራሱን የማጥፋት ? | Tilahune Gessesse #tireka #ትረካ #ethiopia #Ethiopian Music

Комментарии

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube 4 часа назад

    ድንቅ ትረካ👍🏾

  • @kalkidankalkidan5126
    @kalkidankalkidan5126 4 часа назад

    ከሞቱ በላይ ሚዲያው በጣም ያሳምማት እንደነበረ፡፡ ባለቤቱ በህይወት እያለች እፎይ የምልበት አጣሁ አስከማለት ደርሳለች በዚህም መላምት የተነሳ ….በሽተኛ ሆና ህይወቷን አታለች፡፡ እባክህ እግዚአብሔር የሰጣቸውን ሰላም አትረብሽ….. ለመኖር ማንን ያስፈቅዱ አንተን ወይስ ማንን………

  • @kalkidankalkidan5126
    @kalkidankalkidan5126 4 часа назад

    ማንስ አረጋገጠ የትስ ወደቀ በተሰጠ የውሳኔ ወረቀት ብቻ የት ተቀበረ..የአስከሬን ምርመራ፡፡ ከቤተሰብ ጋር ብዙ ንግግር እና የሥነ ልቦና ጥያቄ ዝግጅት ያስፈልገዋል፡፡የኘሊስ የምርመራ ሳይንስንም/ይጨምራል፡፡ አንተ በአሉን ስለወደድክ ብቻ …የሚሆን አይደለም፡፡ ምነው እኛም ኢትዮጵያዊያን ነን ግን የማንረባ እና የማንጠቅም ሆነናል ዛሬ፡፡ በየዘመኑ ሁሉም ደረስኩበት እያለ በየመፅሀፉ ያልፃፈ ማን ነው፡፡ ዝም ከማለት ሌላ ምን ይባል፡፡ ዝም ማለት እኮ በቃ … ለምን ሰው አትጠይቅም በተለይ ትልልቅ ደራሲያንን…ዝም ማለት ምን እንደሆነ ይንገሩህ…. በሰው ቁስል የዚን ያህል መጫወት ለምን ሕግ የለም ወይ፡፡

  • @teshagerbeshawured7152
    @teshagerbeshawured7152 5 часов назад

    በመጨረሻም ገዳዮቹን ለማጋለጥ የኼድክበት መንገድ የሚገርም ነው ። አስገዳዩንም ፣ አስፈፃሚውን ፣ ገዳዩንም ግልፅ አድርገህ ስላስቀመጥክል ምስጋና ብቻ በቂህ አይደለም ። አንተ ታላቅ ሰው ነህ ።

  • @kalkidankalkidan5126
    @kalkidankalkidan5126 5 часов назад

    ዶ/ር እንዳለ፡፡ ሁል ጊዜ ገዳዩን አገኘነው፡፡ ሁልጊዜ እስር ቤት አይተነዋል ወዘተ ይባላል፡፡ የሚሆነው ነገር ሁሉ ማመን አቃተን ከዛ በላይ በሚወጡ መረጃዎች የባለቤቱ ክቡር ሕይወት አልፋል፡፡ አሁን የቀሩት ልጆቹ አሉ እባክን እባክን ለጤናቸው አስብ በቃ፡፡ የሄደ የመጣው ሁላ ከወታደሩ &ከደራሲው እና ከጋዜጠኞች ብዙ ግኝት የሚመስሉ መረጃዎች ወተዋል በየዘመኑ ስለዚህ በኢትዩጵያ አምላክ እኔም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ይቆጨኛል ግን ቤተሰቡን እና የሰው ሞራል ማሰብ አለብን ከምንም በላይ በናትህ ተወን..ባለፈው ሸገር ጨዋታ ኘሮግራም ላይ ቀርበህ በቅርቡ የቀብር ሥነ ሥርዓቱ እንደሚጸም ገልጸህ ነበረ ….. እስኪ እንረፍበት በእግዚአብሔር ተወን…

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 9 часов назад

    በጣም የምትደነቅ ስው ነህ ይህን ያህል እርቀት ሄደህ ሀቁን ማውጣትህ ያስመስግነሀል በአሉ ግርማ ነፍሱ እንደምታመስግንህ አልጠራጠርም ነፍሱን በገነት ያኑርልን

  • @AlloyConcierge
    @AlloyConcierge 9 часов назад

    "ሽቶ" እንጂ "ሽቱ" አይደለም

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le 10 часов назад

    These guys,like balu girma are gift of god.they are chosen in their generation to lead their pepole to knowledge..God bless ethiopia.

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 11 часов назад

    ብዙ ሺ ኢትዮጵያውያን በምስራቅና ሰሜን ጦር ግንባር ለኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነት ሲሉ ሞተዋል አካለጎዶሎ ሆነዋል ስለነዚህ ጀግኖች ሳትተርኩ ስለ አንድ ሰው ብቻ ሁሌ መተረክ አይሰለችም ? ሌሎችም አስታውሱ ወይሱ

  • @alg7524
    @alg7524 12 часов назад

    መባል ያለበት ኮተቤ ትምህርት ማዕከል ሳይሆን ኮተቤ ደህንነት ትምህርት ማዕከል ነው። ጥርሱ ከተገኘ በDNA ከልጆቹ ጋር ሊፈተሽ ይችላል።

  • @zelekejebero8439
    @zelekejebero8439 15 часов назад

    መርዕድ ንጉሤ የኢሠፓአኮም ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆኖ በቢሮ ውስጥ ከጀኔራል ገብረክርስቶች ቡሊ ጋር ነመደባደቡ ከሥራና ኃላፊነትም ከኢሠፓአኮ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ተባሮ በኋላ ላይ ከጡረታ ተጠርቶ የሐረርጌ ክፍለ ሐገር ዋና አስተዳዳሪ ከዚያም የኤርትሪያ ክፍለ ሐገር ዋና አስተድስዳሪና የጦሩ የበላይ አዛዥ ሆኖ ከተሾመ በኋላ ይህ 1975 ነው 1977 የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆኗል። ሰላም

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 16 часов назад

    አቤት የኛ አገር ፖለቲካ !!! ስንቱ የተማረ፣ ስንት ለአገር ትልቅ ነገር መስራት የሚችል ምሁር ድንገት ስልጣን እጃቸው በገባ ገልቱ፣ ጨካኝ፣ ስግብግብና መሀይም መሪዎች እንድናጣ ተደረግን????

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 18 часов назад

    ዝም ብላችሁ ነው ? ሰው ራሱን የማጥፋት ሙከራ አድርጎ ሆድ ይፍጀው አይልም በሰው በሴት ምክንያት ወይም በፖለቲካ በመንግሥት ተተሞከረ የመግደል ሙከራ ነው አራት ነጥብ 👌🤷🏼‍♂️👉🏽

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 18 часов назад

    የሀገር እንቁ!!

  • @asnaketesgaw9540
    @asnaketesgaw9540 18 часов назад

    The writer is like " Awoke" , he started writing as if he knew sth but nothing he knows! Just he wrote because it is about Tilahun , it's easy to get attention! Wasted time!

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 19 часов назад

    አፈወርቅ ተክሌ አንድ ቀንም እወቀታቸውን ለሰው ሳያስተምሩ ነው ያለፉት ።ታዲያ ምኑ ላይ ሊመሰገን የሚገባው ? አፈወርቅ ራስ ወዳድና የግል ዝና ፈላጊ ሰው ነበር።

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 23 часа назад

    ኣሁንም መላ ምት? ... ዛሬም ጥያቄ? በሰላም ይረፈበት ... ተውት!

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 21 час назад

      Totally with you. They keep marketing their endless presumptuous theory while rubbing salt to our wounds.

    • @zelekejebero8439
      @zelekejebero8439 15 часов назад

      በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየት የሚትሰጡት ወጣቶች ወያኔ/ሻዕቢያና/ኦነግ ከጓቷቹ ትሪክት ወጣ ብላችሁ በጣም ጥሩ ያ ሆኗል 1፥ ደም ያዘለ ዶሴን 2፥ የእኔ ኮሎኔል መንግሥቱን የፍርድ ሄደት የሚተርክ495 ገጽ ጥራዝም 3፥ የቀይ ሽብር ሰማዕታትን ሐውልትና ሰነድ ያደራጀው የትግራይ ወንጀለኛ ወያኔም / ሆነ የኦሮሞ ጠባብ ገዳዮች የሚያዘንቡትን ዶፍ በአማራው በጋምቤላው በሲዳማው በሼከቾው በኦጋዴኒያው ወዘተ ሞት ሥቃይ እንግልት አትዘንጉ የ33አመቱ ዶፍ ከደርግ ጊዜ ሁለት እጥፍ ይበልጣልና።

  • @likemekuas1132
    @likemekuas1132 День назад

    ዶ/ር እንዳለጌታ ጠንካራና ጨዋ በሥነምግባር የታነፅክ ደራሲ በመሆንህ ኩራ :: ለዚህም እናትና አባትህን አመስግን እልሃለሁ ::

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya День назад

    በስመአብ ለካ እንዲህ አይነት ሰው ነበር እንዴ???የዝሙት መንፈስ የሰፈረበት ሰው !!!

  • @YohannesGirma-z6d
    @YohannesGirma-z6d День назад

    You did a good job. Many thanks for revealing the mystery behind Bahilu Girma

  • @esseyjunior1014
    @esseyjunior1014 День назад

    ነብይ እኮ ትለያለህ አንተን በአካል ባለማየቴ እድለኛ አይደለሁም ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t День назад

    በጣም የሚደንቅ የትረካ አቀራረብ

  • @kiflemulat5938
    @kiflemulat5938 День назад

    አከብርሃለሁ። ፈልገኝ። አነጋግረኝ።

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 День назад

    መንግስቱ የሚባል ናዚ እሱ ሳያውቀው ትንኝም ብትሆንም ዝም ተብሎ አይገደልም እሱ ግን ትንኝም አልገደልኩም ብሎ ተሳለቀብን

  • @mideksahora8453
    @mideksahora8453 День назад

    ይኽን ከሚስጢርም ያለፈ ጉዳይ ለመከታተል የሄድክበት ርቀት እጅግ እጅግ ከአድናቆት በላይ ነው። በዚህ ዙሪያ ቁልፍ መረጃ በጃቸው ሊገኝ የሚችለው ሊ/መንበር መንግስቱ ናቸው:: ግፍና መርገምትን ወደ ትውልዶቻቸው ላለማውረስ ሲሉ እንኳ እስትንፋሳቸው ከመቋረጧ በፊት እንዲናገሩ ፈጣሪ ይርዳቸው።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 День назад

    የክቡር ዘበኛው ነጉስ ነብስህን ይማረው!!

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 День назад

    ደርግ ፡ደብድብ፡ርገጥ ፣ግደል፣ ስንቱን ምሁር ጀግና በግፍ ፈጀው እግር ቆርጦ መግደል ፈሪነት ነው እናመሰግናለን ትረካ እንዲሁም ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ (ዶ/ር)❤❤🎉🎉

  • @mulugetagebrehiwot412
    @mulugetagebrehiwot412 День назад

    እባካችሁጨአገር ከችግር የምትዎጣበት አዥንዳ ላይ አትኩሩ በልደቱ የፓለቲካ አቋም በአንድ እጅ የማጨብጨብ ሆኖ ቀርቷል ፣፣እርሱ በተገኘበት ፓለቲካ ሁሉ ከቃላት ጋጋታ ያለፊ የአገር መፍትሄ ፍንጣቂ እስካሁን አልተመዘገበም ፣፣ልደቱ ለብልፅግና ጊዜ እንሰጠው ብሎ አጨብጭቦ አገሪቱ ዎደ ፓለቲካ አዘቅት ሰትዎርድ አሁን ቁርጠኛ መፍትሄ አቅራቢ ሆኖ ተከሰቶ ያለ ሚዲያ ምርጫ ይተርካል አቋምህን ለይ ዎይም ፓለቲካ በቃኝ በል ፣፣

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 День назад

    ጄ. መርዕድ ንጉሤ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አልነበሩም ግን የደርግ ስርዎ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን ነበሩ።

    • @dawitmersa9115
      @dawitmersa9115 День назад

      Neberu

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe День назад

      ደርጉ ሲቋቋም ሌተና ኮሎኔል ስለነበሩ አባል ባይሆኑም የደርጉ ዘመቻ መምሪያ ዉስጥ ነበሩ ንጉሠ ነገስቱ ሲገደሉም ምንም ነገር ባያደርጉም በቦታው የአይን ምስክር ነበሩ ። ገዳዩ አለቃቸው ሌተና ኮሎኔል ዳንኤል ነበሩ ።

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 День назад

    እባካችሁ መርድ ንጉሴ የደርግ ስራ አስፈፃም አል ነበሩም

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 День назад

    😥😥😥የሚገርም ነው መቸም🙏🙏🙏አብረው የሰሩትን የካዱ የገደሉትን እንዴት ሆኖ ያምናሉ....!!! ኡሁሁሁሁ የቤተሰቡ ህመም እንዴት ከባድ ነው። እናመሰግናለን እንዳለ🙏🙏

  • @eyohaaafilm6673
    @eyohaaafilm6673 День назад

    Desss alegn tarik

  • @Tesfay-w3u
    @Tesfay-w3u День назад

    ኣብዮት ብሎ ቀፋፊ ነገር ለጀሮ ይከብዳል ብቻ ሳይሆን ፋሽሽቱን ደርግ ያስታውሰኛል

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. День назад

    ልናይሽ አገባንሽ😂

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 2 дня назад

    ማትሬክ አልወሰደም

  • @janejone3301
    @janejone3301 2 дня назад

    በጣም አድናቂህ ነኝ በሆነ መልኩ ፍቃዱ ተክለማርያምን አንተ ውስጥ አዳምጠዋለሁ መታደል ነው እዚህኛው መነባነብህ ላይ ግን ሙዚቃው በዛ ይረብሻል ተረጋግቶ ለማዳመጥ ይረብሻል እባክህን ልክ እንደሁልግዜህ ካለሙዚቃ ይሁን በተረፈ ግን በርታልን

    • @amharicbooks
      @amharicbooks День назад

      🙏🙏🙏 አስተያየትዎን በሚቀጥሉት ቪድዮዎች ላይ ተግባራዊ እናደርጋለን።

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 2 дня назад

    ruclips.net/video/ZBI_7LMnW9w/видео.htmlsi=KWR9FP1YIBeqACzc

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 3 дня назад

    ተራኪውን አደንቃለው የምታቀርባቸው ያልተሰሙ የሀገራችን ጉዶች በጣፋጭ አንደበትህ ሲቀርቡ ግሩም ናቸው እናመሠግናለን።

    • @amharicbooks
      @amharicbooks 2 дня назад

      ክብረት ይስጥልን። 🙏🙏🙏

  • @miheretlleethiopia
    @miheretlleethiopia 4 дня назад

    ይህ ታሪክ በመረጃዎች የታጨቀ ይመስላልና ከአፈ ታሪኮች ወይም ከወገንተኝነት ትረካ የተለየ ነው፡፡ እንደው የሀይማኖት አባቶች ግድያ ጉዳይ ሲነሳ የወንጌላዊት ቤክ መሪ የነበሩት ቄስ ጉዲና ቱምሳስ ለምን ታሰሩ ለምን ተገደሉ? በዚህ ትረካ ውስጥ እንደ ተራ እስረኛ ተገኝተው ከፓትርያርኩ ጋር ተጃምለው እንደተገደሉ ብቻ መጠቀሱ ሚዛናዊ አይደለም፡፡ ፓትርያርኩ ከባንዳነት እስከ አፄው ስርአት ወገንተኝነት ወይም የመልካም አስተዳደር ችግርና ጥያቄ እንደነበረባቸው እስከ ዛሬ በቤተክህነት አካባቢ ይነገራል፡፡ ቢሆንም ለአንድ የሀይማኖት አባት የማይገባ ግፍ ነው ደርግ የፈፀመባቸው፡፡ ቄስ ጉዲናን በተመለከተ ያው ጥንትም ዛሬም ያለው የሀይማኖት ጥላቻና ፕሮቴስቴንታንትን የማግለል ወይም የማስወገድ ፍላጎት አካል መሆኑ ቢታወቅም የሚዲያ ሽፋን ግን አያገኝም፡፡ ለማንኛውም ገዳይም ሟችም የዘራውን በዘሩ ያጭዳልና ትምህርት መውሰድ ይኖርብናል፡፡

  • @hbesha
    @hbesha 4 дня назад

    ጃርሶ ሞት ባይኖር ኪሩቤል ነው

  • @GGG-rq8bp
    @GGG-rq8bp 4 дня назад

    ድምጽህ የፍቃዱ ተክለማርያምን ይመስላል

  • @californa6827
    @californa6827 4 дня назад

    አይ ጥላዬ እውነትም ዘርአብዛ ነበር መባል የነበሪብህ የኢትዮጲያ ታሪክ ነህ እናከብርሃለን ጥልዬ ታሪኩ ቡዙ ነው የእናቱ ታሪክ ትግሰተኛ አባታቹ ጀግና አባት አላቹ

  • @adugnajibriel5851
    @adugnajibriel5851 5 дней назад

    Number 53 is well known only by Genet Ayele. Hence we expect further explanation and identification from her.

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 5 дней назад

    ወይዘሮ ማርታ: ማለት Seattle አብራዉ የነበረችዉ ሴት የወለደችው መንታ እንደሆነ በበር በወቅቱ እዛዉ የምንኖር ኢትዮጵያውያንኖች በአይናችን ያየነዉ ወይም የምናዉቀዉ። ነፍሱን ይማረዉ🙏🏾❤️