Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Lidetu gives his life for Ethiopia politics.the best politician ever in the history of our country.
የኢትዮጵያ ህዝብ ልደቱን ካጣው ቦሀላ እንደለመደው ጀግና እያለ ማንቆላበሱ አይቀሬ ነው
💯
የሀገራችን ( የኢትዮጵያ) መፍትሄው ያለው አቶ ልደቱ ጭንቅላት እና እጁ ላይ ነው መድሃቷን ዬምታሳድድ ሀገር ::
ልደቱን ለመረዳት እውቀት ይጠይቃል ብዙዎች ደሞ ይሄን ስለማያሟሉ የአሉባልታው ሰለባ ሆነው ዘንድሮም ሲሰድቡት ይኖራሉ የሚያሳዝነው ሰው እንዴት የአንድ ወገንን ወሬ ሰምቶ እኝኝ እንዳለ ይኖራል በህይወቴ እንደልደቱ አይነት የመርህ ሰው አላየውም እውቀት +እውነት+የመናገር ብቃት ያለው ያለው ምርጥ ፖለቲከኛ ነው
ለፅሁፉ የሚመጥንና የሚገልፅ ርእስ ለመጅመርያ ግዜ አይሁኝ ለመጅመርያ ግዜ🥰👌
በኢትዮጵያ ታሪክ ሚዛናዊ ፓለቲከኛ የበሰለ አስተሳሰብ አንደበተ ርቱዕ ዘመኑን የቀደመ ግን ሰሚ ያጣ ምትክ የማይገኝለት ጀግና ሰው ነዉ
ማን _____???ለሚለው ጥያቄ መልሱ አቶ ልደቱ!!!
You were calling him Kidetu. Shilemitmat
አቶ ስሜነህ ባይፈርስ አቶ ልደቱ አያሌውን በደንብ የተረዳሀው አይመስለኝም አጣማጅ ያጣ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው ለአገራችንና ለሕዝባችን የሚበጀውን እውነተኛ አቋም የያዘየረጅም ዘመን ፖለቲካዊ እውቀት የጨበጠ ሰው ነው ኢትየጵያን መምራት የሚችል ሰውመሆኑን ልንቀበለውና ክብር ልንለግሰው ይገባል ባንዳ ግን አይደለም የአገሪቱን ችግርየተረዳና መፍትሔውንም የሚቀይስ ሙህር ነው። ኢንጂነር ዘርይሁን እጅጉ ከጀርመን
ልደቱን አታውቀውም። አደገኛና አሰመሳይ ባንዳ ነው። ስውር የወያኔ ህወሃት አባል ነው። ለሆዱ እንጂ ለአገሩና ለወገኑ ደንታ የለውም። ለዚህ ምስክሩ ላሊበላ ላይ በወያኔ የተገነባለት የሆቴል ህንፃ ነው። ልደቱኮ የማትሪክ ፈተና ወድቆ አንድ ተራ ሾፌር ሆኖ የተቀጠረ ሰው ነው።እውነተኛ ምሁራን መሬት ላየ ፋኖን ያደራጁትና ዛሬ እሰር ቤት የሚገኙት እነ ዶር ወንድ። ወሰን ናቸው።በአጠቃላይ ልደቱ የወያኔ የፖለቲካ ገረድና የበረከት ስምአኦን የአእጅ ቦርሳ ነው።
ልደቱም ከወያኔ ጋር ሆኖ የኢትዮጵያንና የእማራን ህዝብ የበደለ ነው ብርሃኑም ከብልፅግና ጋር በስልጣን ጥመኝነት እብሮ የበደለ ሰው ነው ሁለቱም እንድ ናቸው ልዩነት የላቸውም::
@@berhandejene968ውዳቂ ሀሳብ ከእውነት በወደቀ ሰው!😁 ብርሃኑህን ይዘህ ገደል ግባ!!!
ትክክል ነህ ወገኔ🙏🙏🙏 እነ ብርሃኑ ነጋና መሰሎቹ የሱ አጨብጫቢዎች በሚጠሩት ስም ጠርቶ አለመሆኑን ነው ያስመሰከረበት በዚህ ፅሁፉ!!!ብርሀኑ ባንዳ መሆኑን፣ደጋግሞ ሀገሩን በመሸጥ ለዛሬ እንዳበቃት ነው እያስረዳ ያለው ወገኔ ክበርልኝ!!!🙏🥰🥰🥰🙏
@@berhandejene968 Vacuum
እውነት ሲብራራ ደስ ይላል
ፋኖ❤️ ፋኖ❤ፋኖ❤
Kebrhanu nega yebelete banda yelem
እንዳለእናመሠግናሃለን መፅሐፍ ለመግዛት ባዳገተበትአሁን በዚስለመጣህልን እሰይእላለሁ።
ስሜነህ ሀሳብ በነፃነት መግለጽ የሚቻልበት ሀገር ቢኖረን ኖሮ አቅሙን ማየት እንችል ነበር
ሰሜነህ ሞተዋል አደል ነብስ ይማር
Very interesting.
ይኸ ወረተኛ ህዝብ የሰራውን እያገኘነው በብርሃኑ ነጋ ልደቱ 1ኛ
ልደቱ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና ነው
እኔ የሚገርመኝ ሳይማሩ በእምነት በሴራ ሳይሆን በብልሃት አባቶቻችን በደማቸው በአጥንታቸው ጠጥብቀው ያቆዮትን ሀገራችንን ተምረናል ነቅተናል ብለው ለስልጣን እና ለሆዳቸው ሲሉ ህዝቡን እንደዚህ በፓለቲካ ቁማር ሲጫወቱበት ሲያስገድሉት ሲያሳርዱት ማየት በጣም አስደንጋጭ ከመሆኑም ያዛዝናል !!ስንት አመት ሊኖሩ ነው? የትኛው ስማቸው ምንሰርተው ታሪክ ላይ ይፃፋል ምድረ ባንዳ ህዝቡን ያስጨርሱ እና እነሱ ሀገር ጥለው ይፈረጥጣሉ እዛም ሆነው አይተውም !!የኢትዮጵያ ህዝብ በቃ ሊላቸው ይገባል!!!Enough is enough No more!!!ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ሰላም አንድነት እመኛለሁ እናፍቃለሁ !!! We are Ethiopian !!!
Lidetu is smart person ❤ true man
Thamk you
Banda berhanu
Both
Waww I like 👍:: Manw?
ፍጥጥ ያለ እዉነትስሜነህ ደፍሮ በመፃፉ ሊመሰገን ይገባል
ስሜነሕ ባይፈርስ ምን ብዬ ላድንቅሕ ባንዳውን አውቀነዋል ምንም ጥርጥር የሌለው
ልደቱን ለመረዳት ፍሬ መሆን አለብህ ገለባ ከሆንክ ግን ምን ጊዜም የልደቱን ሀሳብ አትረዳም
It was a very interesting presentation. Why don’t you write a book brother. Thank you!
It’s book
FACT
ልደቱ የመርህ ሰው ነው አይቀይረው
@@Forgiveness123 አስመሳይ የወያኔ አባል ነው።
ስሜነህ ብርሀኑ ከምጠላዉ ሰዉና ከባንዳ ጋር አላወራም ማለት መብቱ እንደሆነ ለምን ረሳኸዉ? አንተ በሂወትህ ማታወራዉ ወይም አብረኸዉ መቀመጥ ማዉራት ማትፈልገዉ ሰዉ ጋር እኔ አስገድጄ ማቅረብ እችላለሁ ወይ?
የጋዜጠኛ ስሜነህ እና ያየሰው ሽመልስን መፅሀፍ በደንብ ብትተርክልን; አተራረክህ;ድምፅህ(የፍቃዱ ተ/ማርያም)..በቃ የሚገርም ብቃት ያለህ ድምፅ በመፅሀፍ ነህ.
ስሜነህ ብርሀኑን ኢንተርቪው አድርገኸው አልነበር ወይ?ከልደቱ ጋር ለምን እንደማይነጋገር ስትጠይቀው ለምን እንደማያነጋግረው ፣ሁለቱም ግለሰቦች እንደሆኑ ፣በተጨማሪም ስለምን ጉዳይ ሊነጋገሩ እንደሚገባ እና ወደ ኋላ ሄዶ ሂሳብ ማወራረድ እንደማይፈልግ አስረግጦ ነግሮሀል (short memory )ሆኖብህ ካልሆነ በስተቀር በቀልብህ ሁን ወዳጄ ስሜነህ
Birhanu lidetun aychilewum
ፕሮፌሰሩ እንኮን በመጀመሪያው interview ጋዜጠኛው ላይ ቀልደውበታል ። አልተመጣጠኑም ነበር interview ላየ academic ልዪነታቸው ግልጥ አርግ ያሳይ ነበር ።😂
ልደቱ(ክደቱ) በኢትዯጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከቶ ሊታሰብ አይገባም: ስሙም ከታሪክ መዝገብ ሊወገድ ይገባል:
ልደቱን መረዳት ባለመቻልህ የተጎዳህ ምስኪን ልበልህ ?
ፕሮፌሰሩን አልተረዳነውም፤ ስሜነህን ብናደንቀውም ከነድካሙ ነው፤
አሉባልተኛ
1997 የነብርሀኑ እና ሀይሉ ሸዋል ሀሳብ ልደቱ በህዝብ ተቀባይነት እሱን አስገድለው ህዝቡ ሆ ብሎ ቤተመንግስት እንዲገባ ነበር የፈለጉት ።ኢዴፓን በተመለከተ የልደቱ ደካማ ጎን ፓርታውን ማቆየት አለመቻሉ ነው ቢሮ በተመለከተ 500 ሺ ብር ዕዳ ነበረባቸው ክፈሉ ቀጥሉ ሲባሉ ልደቱ አልፈለጉም ልደቱ ትልቁ ድክመቱ የጎንዮሽ ልፊያ ላይ ያተኩራል ።ብርሀኑ ያለ ልኩ ነው የሰቀልነው የሚያወራውን መኖር አይችልም !ዲሞክራሲ ይልሀል እንጂ ዲሞክራሲን ማምጣት አይችልም አምባገነን ነው ።
ዲሞክራሲን 😂😂😂
There is not question kefeto nega is traitor and Banda
All this comments comes from the two people supporters.
ብርሐኑና፡ሲሳይ አጌና በአሜሪካ ሀገር በውሸት የታጠረ ም ስእብናቸውን አሳይተውናል ግዜ ይፍታው
So what?
ጋዜጠኛ ስምነህ ባይፈርስ ////////አንተ ለእውነት እና ለሙያህ ታምነህ የቆምክ ጀግና ነህ እንዳንተ አይነት ጋዜጠኛ አገራችን ውስጥ አንድ አምስት ሰው ቢኖር ኖሮ ሞንኛ ታሪክ በተሰራ ።ጋዜጠኛ ስለ አቶ ልደቱ አዬሌው የገለፅከው ነገር እጅግ መልካም የሆነ ነገር ነው ። ነገር ግን አቶ ልደቱ አያሌው አንተ ከምትለው በላይ የፖለቲካ ብቀሠት ያለው ፖለቲካ ለልደቱ አያሌው የተፈጠረች እስከሚመስል ድረስ የሚፈላሰፍባት ጉሙቱ ፖለቲከኛ ነው ።አቶ ልደቱ አያሌው በክፍለ ዘመን ውስጥ አንዲ ከሚፈጠሩት ፖሐቲከኞች መካከል አነሰዱ ነው ብል የማልሳሳትበት ፖለቲከኛ ሰው ቢኖር ልደቱ አያሌው እና ልደቱ አያሌው ቢቻ ነው ።በአገአራች ሴራ በበዛበት ፖለቲካ ዋጋ የከፈለ በተለየ ሁኔታ የሚታይ እጅግ ብርቱ ሰው ቢኖር ልደቱ አያሌው(The iron) .
አቶ ልደቱ አያሌው እውቀት ፣እውነት ፣ብቃት ፣ማስተዋል ፣ ጥንቃቄ ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ በተግባር ተፈትኖ ያለፈ ቢናገር ፣ቢያስተምር ቢመክር የሞራል መሰረት ያለው ባጠቃላይ ብቁ ሰው ነው:: ክብር ለአቶ ልደቱ ❤!
ስሜነህ የማደንቀው ሰው ነበር ግን በዚህ ትረካ ለይ የታዘብኩት ነገር ቢኖር የሱ መድረክ ለይ ለመጣ እና ከ ሱጋ ህብርት ያለው የትኛውም ፓርቲ ሆነ ግለሰብ ለሱ የማዳላት ዝንባሌ አይቼበታለው።
በልደቱ ስፖንሰር በተደረገ ጫት የተጻፈ ይመስላል
ብርሀኑ ገብቶ ትውልድ እያነፀ አገር እያገለገለ ነው ባንዳው ስልጣን የኔ ካልሆነ አገር ለቆ መንግስት የለም ብሎ ያወጀው ክህደት መቶ ባንዳ መንግስት ባይደግፍ ብርሀኑ ግን ግዴታውን በሰላማዊ የዜግነት ግዴታውን እየተወጣ ነው ፈታሎች ለብሬ❤❤❤❤❤
ትክክል አቶ ብርሐኑ በትምሕርት ጥራት ሰበብ ወደ ኃይስኩል ወደ ኮሌጅ የሚገባ ተማሪ እንዳይኖሮ ጠንክሮ በመስራት የወደቁ ተማሪዎችን ደግሞ መንግስት እየተረከበ ጦርሜዳ በመማገድ ለሐገር ሳይሖን ለግለሰብ ስልጣን እና ለሐገሪትዋ ቀንደኛ ጠላት ኦነግ በትጋት እየሰራ ነው ይሕን በሚገባ እናውቃለን
@TameratGutema ደግ አርፕገ ዘረኛች ይጠቅማል ያልተማረ ኢንቨርሲቲ አይገባም ያጠና ይማራል ጎበዝ ይማራል ግብስብስ ግን አበቃ በብሬ ዘመን
@@TameratGutema🫏🫏🫏 ነህ ዝምብለህ የምታወራ።
No body cared about you,people were against the regime
Honestly I go back and see the interview professor almost dominated you in every topic so you don’t have a moral ability to write a book on him !!
Ledetu ayalew malet yeethiopian democraci be 10 ametat we de huala ye gotete ye siltan Tim yasabedew ebd new. Berehanu negam behone yelalaw ebd tellalaki new. Yeblagn le hagere.
የልደቱን ገፅታ ለመገንባት የተፃፈ ተረት ተረት ነው
ምን ማለት ነው ተረት ተረት? እስኪ በ1 ልደቱ ምክንያት የሞተ ሰው እንዳለ አሳውቀኝ ከሀሜት እና ከተራ ውንጀላ የራቀ በማስረጃ አሳውቀኝ?
የሰኔ 1997 አዲስ አበቤ ጭፍጨፋ ሞት መቼም የማንረሳው ነው ምናልባት አንተ ካልሞተብህ ካልሆነ @@abdulrahmanseid9279
Crazy saying
የደነቆረ እና የሃሳብ ድርቅ የመታው የኢዜማ አባል አስተያየት ፣
ባንዳው ስሜነህ ባይፈርስ ይባላል፡፡ ጋዜጠኝነትን ለርካሽ የውንብድና አላማ እያዋለ ያለ ሰገጤ፡፡
Pp ewunetun teqebel
ከብቶ አልገባህም :: ሰገጤ ብጤ ነህ መሰለኝ ::
ስሜነህ ወንድ የናትህ ልጅ !!! ያሳድግህ ወንድ የወንድ ወንድ ::
The so called journalist doesn't have the intelligence to interview Dr Birhanu nega.
ብርዬ ህዝብ እያነፅ ነው፡ አውሪዎቹ ያውሩ፡ ብሬ ብቻውን ሀገር ነው
Denez neh berhanu leba new
የባንዳው ጫማ ላሽ
Lidetu gives his life for Ethiopia politics.the best politician ever in the history of our country.
የኢትዮጵያ ህዝብ ልደቱን ካጣው ቦሀላ እንደለመደው ጀግና እያለ ማንቆላበሱ አይቀሬ ነው
💯
የሀገራችን ( የኢትዮጵያ) መፍትሄው ያለው አቶ ልደቱ ጭንቅላት እና እጁ ላይ ነው መድሃቷን ዬምታሳድድ ሀገር ::
ልደቱን ለመረዳት እውቀት ይጠይቃል ብዙዎች ደሞ ይሄን ስለማያሟሉ የአሉባልታው ሰለባ ሆነው ዘንድሮም ሲሰድቡት ይኖራሉ የሚያሳዝነው ሰው እንዴት የአንድ ወገንን ወሬ ሰምቶ እኝኝ እንዳለ ይኖራል በህይወቴ እንደልደቱ አይነት የመርህ ሰው አላየውም እውቀት +እውነት+የመናገር ብቃት ያለው ያለው ምርጥ ፖለቲከኛ ነው
ለፅሁፉ የሚመጥንና የሚገልፅ ርእስ ለመጅመርያ ግዜ አይሁኝ ለመጅመርያ ግዜ🥰👌
በኢትዮጵያ ታሪክ ሚዛናዊ ፓለቲከኛ የበሰለ አስተሳሰብ አንደበተ ርቱዕ ዘመኑን የቀደመ ግን ሰሚ ያጣ ምትክ የማይገኝለት ጀግና ሰው ነዉ
ማን _____???
ለሚለው ጥያቄ
መልሱ
አቶ ልደቱ!!!
You were calling him Kidetu. Shilemitmat
አቶ ስሜነህ ባይፈርስ አቶ ልደቱ አያሌውን በደንብ የተረዳሀው አይመስለኝም አጣማጅ ያጣ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው ለአገራችንና ለሕዝባችን የሚበጀውን እውነተኛ አቋም የያዘ
የረጅም ዘመን ፖለቲካዊ እውቀት የጨበጠ ሰው ነው ኢትየጵያን መምራት የሚችል ሰው
መሆኑን ልንቀበለውና ክብር ልንለግሰው ይገባል ባንዳ ግን አይደለም የአገሪቱን ችግር
የተረዳና መፍትሔውንም የሚቀይስ ሙህር ነው። ኢንጂነር ዘርይሁን እጅጉ ከጀርመን
ልደቱን አታውቀውም። አደገኛና አሰመሳይ ባንዳ ነው። ስውር የወያኔ ህወሃት አባል ነው። ለሆዱ እንጂ ለአገሩና ለወገኑ ደንታ የለውም። ለዚህ ምስክሩ ላሊበላ ላይ በወያኔ የተገነባለት የሆቴል ህንፃ ነው። ልደቱኮ የማትሪክ ፈተና ወድቆ አንድ ተራ ሾፌር ሆኖ የተቀጠረ ሰው ነው።እውነተኛ ምሁራን መሬት ላየ ፋኖን ያደራጁትና ዛሬ እሰር ቤት የሚገኙት እነ ዶር ወንድ። ወሰን ናቸው።በአጠቃላይ ልደቱ የወያኔ የፖለቲካ ገረድና የበረከት ስምአኦን የአእጅ ቦርሳ ነው።
ልደቱም ከወያኔ ጋር ሆኖ የኢትዮጵያንና የእማራን ህዝብ የበደለ ነው ብርሃኑም ከብልፅግና ጋር በስልጣን ጥመኝነት እብሮ የበደለ ሰው ነው ሁለቱም እንድ ናቸው ልዩነት የላቸውም::
@@berhandejene968ውዳቂ ሀሳብ ከእውነት በወደቀ ሰው!😁 ብርሃኑህን ይዘህ ገደል ግባ!!!
ትክክል ነህ ወገኔ🙏🙏🙏 እነ ብርሃኑ ነጋና መሰሎቹ የሱ አጨብጫቢዎች በሚጠሩት ስም ጠርቶ አለመሆኑን ነው ያስመሰከረበት በዚህ ፅሁፉ!!!ብርሀኑ ባንዳ መሆኑን፣ደጋግሞ ሀገሩን በመሸጥ ለዛሬ እንዳበቃት ነው እያስረዳ ያለው ወገኔ ክበርልኝ!!!🙏🥰🥰🥰🙏
@@berhandejene968 Vacuum
እውነት ሲብራራ ደስ ይላል
ፋኖ❤️ ፋኖ❤ፋኖ❤
Kebrhanu nega yebelete banda yelem
እንዳለእናመሠግናሃለን መፅሐፍ ለመግዛት ባዳገተበትአሁን በዚስለመጣህልን እሰይእላለሁ።
ስሜነህ ሀሳብ በነፃነት መግለጽ የሚቻልበት ሀገር ቢኖረን ኖሮ አቅሙን ማየት እንችል ነበር
ሰሜነህ ሞተዋል አደል ነብስ ይማር
Very interesting.
ይኸ ወረተኛ ህዝብ የሰራውን እያገኘነው በብርሃኑ ነጋ ልደቱ 1ኛ
ልደቱ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና ነው
እኔ የሚገርመኝ ሳይማሩ በእምነት በሴራ ሳይሆን በብልሃት አባቶቻችን በደማቸው በአጥንታቸው ጠጥብቀው ያቆዮትን ሀገራችንን ተምረናል ነቅተናል ብለው ለስልጣን እና ለሆዳቸው ሲሉ ህዝቡን እንደዚህ በፓለቲካ ቁማር ሲጫወቱበት ሲያስገድሉት ሲያሳርዱት ማየት በጣም አስደንጋጭ ከመሆኑም ያዛዝናል !!
ስንት አመት ሊኖሩ ነው? የትኛው ስማቸው ምንሰርተው ታሪክ ላይ ይፃፋል ምድረ ባንዳ ህዝቡን ያስጨርሱ እና እነሱ ሀገር ጥለው ይፈረጥጣሉ እዛም ሆነው አይተውም !!
የኢትዮጵያ ህዝብ በቃ ሊላቸው ይገባል!!!
Enough is enough No more!!!
ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ሰላም አንድነት እመኛለሁ እናፍቃለሁ !!!
We are Ethiopian !!!
Lidetu is smart person ❤ true man
Thamk you
Banda berhanu
Both
Waww I like 👍:: Manw?
ፍጥጥ ያለ እዉነት
ስሜነህ ደፍሮ በመፃፉ ሊመሰገን ይገባል
ስሜነሕ ባይፈርስ ምን ብዬ ላድንቅሕ ባንዳውን አውቀነዋል ምንም ጥርጥር የሌለው
ልደቱን ለመረዳት ፍሬ መሆን አለብህ ገለባ ከሆንክ ግን ምን ጊዜም የልደቱን ሀሳብ አትረዳም
It was a very interesting presentation. Why don’t you write a book brother. Thank you!
It’s book
FACT
ልደቱ የመርህ ሰው ነው አይቀይረው
@@Forgiveness123 አስመሳይ የወያኔ አባል ነው።
ስሜነህ ብርሀኑ ከምጠላዉ ሰዉና ከባንዳ ጋር አላወራም ማለት መብቱ እንደሆነ ለምን ረሳኸዉ? አንተ በሂወትህ ማታወራዉ ወይም አብረኸዉ መቀመጥ ማዉራት ማትፈልገዉ ሰዉ ጋር እኔ አስገድጄ ማቅረብ እችላለሁ ወይ?
የጋዜጠኛ ስሜነህ እና ያየሰው ሽመልስን መፅሀፍ በደንብ ብትተርክልን; አተራረክህ;ድምፅህ(የፍቃዱ ተ/ማርያም)..በቃ የሚገርም ብቃት ያለህ ድምፅ በመፅሀፍ ነህ.
ስሜነህ ብርሀኑን ኢንተርቪው አድርገኸው አልነበር ወይ?ከልደቱ ጋር ለምን እንደማይነጋገር ስትጠይቀው ለምን እንደማያነጋግረው ፣ሁለቱም ግለሰቦች እንደሆኑ ፣በተጨማሪም ስለምን ጉዳይ ሊነጋገሩ እንደሚገባ እና ወደ ኋላ ሄዶ ሂሳብ ማወራረድ እንደማይፈልግ አስረግጦ ነግሮሀል (short memory )ሆኖብህ ካልሆነ በስተቀር በቀልብህ ሁን ወዳጄ ስሜነህ
Birhanu lidetun aychilewum
ፕሮፌሰሩ እንኮን በመጀመሪያው interview ጋዜጠኛው ላይ ቀልደውበታል ። አልተመጣጠኑም ነበር interview ላየ academic ልዪነታቸው ግልጥ አርግ ያሳይ ነበር ።😂
ልደቱ(ክደቱ) በኢትዯጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከቶ ሊታሰብ አይገባም: ስሙም ከታሪክ መዝገብ ሊወገድ ይገባል:
ልደቱን መረዳት ባለመቻልህ የተጎዳህ ምስኪን ልበልህ ?
ፕሮፌሰሩን አልተረዳነውም፤ ስሜነህን ብናደንቀውም ከነድካሙ ነው፤
አሉባልተኛ
1997 የነብርሀኑ እና ሀይሉ ሸዋል ሀሳብ ልደቱ በህዝብ ተቀባይነት እሱን አስገድለው ህዝቡ ሆ ብሎ ቤተመንግስት እንዲገባ ነበር የፈለጉት ።
ኢዴፓን በተመለከተ የልደቱ ደካማ ጎን ፓርታውን ማቆየት አለመቻሉ ነው ቢሮ በተመለከተ 500 ሺ ብር ዕዳ ነበረባቸው ክፈሉ ቀጥሉ ሲባሉ ልደቱ አልፈለጉም ልደቱ ትልቁ ድክመቱ የጎንዮሽ ልፊያ ላይ ያተኩራል ።
ብርሀኑ ያለ ልኩ ነው የሰቀልነው የሚያወራውን መኖር አይችልም !
ዲሞክራሲ ይልሀል እንጂ ዲሞክራሲን ማምጣት አይችልም አምባገነን ነው ።
ዲሞክራሲን 😂😂😂
There is not question kefeto nega is traitor and Banda
All this comments comes from the two people supporters.
ብርሐኑና፡ሲሳይ አጌና በአሜሪካ ሀገር በውሸት የታጠረ ም ስእብናቸውን አሳይተውናል ግዜ ይፍታው
So what?
ጋዜጠኛ ስምነህ ባይፈርስ
////////
አንተ ለእውነት እና ለሙያህ ታምነህ የቆምክ ጀግና ነህ እንዳንተ አይነት ጋዜጠኛ አገራችን ውስጥ አንድ አምስት ሰው ቢኖር ኖሮ ሞንኛ ታሪክ በተሰራ ።
ጋዜጠኛ ስለ አቶ ልደቱ አዬሌው የገለፅከው ነገር እጅግ መልካም የሆነ ነገር ነው ። ነገር ግን አቶ ልደቱ አያሌው አንተ ከምትለው በላይ የፖለቲካ ብቀሠት ያለው ፖለቲካ ለልደቱ አያሌው የተፈጠረች እስከሚመስል ድረስ የሚፈላሰፍባት ጉሙቱ ፖለቲከኛ ነው ።
አቶ ልደቱ አያሌው በክፍለ ዘመን ውስጥ አንዲ ከሚፈጠሩት ፖሐቲከኞች መካከል አነሰዱ ነው ብል የማልሳሳትበት ፖለቲከኛ ሰው ቢኖር ልደቱ አያሌው እና ልደቱ አያሌው ቢቻ ነው ።
በአገአራች ሴራ በበዛበት ፖለቲካ ዋጋ የከፈለ በተለየ ሁኔታ የሚታይ እጅግ ብርቱ ሰው ቢኖር ልደቱ አያሌው(The iron) .
አቶ ልደቱ አያሌው እውቀት ፣እውነት ፣ብቃት ፣ማስተዋል ፣ ጥንቃቄ ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ በተግባር ተፈትኖ ያለፈ ቢናገር ፣ቢያስተምር ቢመክር የሞራል መሰረት ያለው ባጠቃላይ ብቁ ሰው ነው:: ክብር ለአቶ ልደቱ ❤!
ስሜነህ የማደንቀው ሰው ነበር ግን በዚህ ትረካ ለይ የታዘብኩት ነገር ቢኖር የሱ መድረክ ለይ ለመጣ እና ከ ሱጋ ህብርት ያለው የትኛውም ፓርቲ ሆነ ግለሰብ ለሱ የማዳላት ዝንባሌ አይቼበታለው።
በልደቱ ስፖንሰር በተደረገ ጫት የተጻፈ ይመስላል
ብርሀኑ ገብቶ ትውልድ እያነፀ አገር እያገለገለ ነው ባንዳው ስልጣን የኔ ካልሆነ አገር ለቆ መንግስት የለም ብሎ ያወጀው ክህደት መቶ ባንዳ መንግስት ባይደግፍ ብርሀኑ ግን ግዴታውን በሰላማዊ የዜግነት ግዴታውን እየተወጣ ነው ፈታሎች ለብሬ❤❤❤❤❤
ትክክል አቶ ብርሐኑ በትምሕርት ጥራት ሰበብ ወደ ኃይስኩል ወደ ኮሌጅ የሚገባ ተማሪ እንዳይኖሮ ጠንክሮ በመስራት የወደቁ ተማሪዎችን ደግሞ መንግስት እየተረከበ ጦርሜዳ በመማገድ ለሐገር ሳይሖን ለግለሰብ ስልጣን እና ለሐገሪትዋ ቀንደኛ ጠላት ኦነግ በትጋት እየሰራ ነው ይሕን በሚገባ እናውቃለን
@TameratGutema ደግ አርፕገ ዘረኛች ይጠቅማል ያልተማረ ኢንቨርሲቲ አይገባም ያጠና ይማራል ጎበዝ ይማራል ግብስብስ ግን አበቃ በብሬ ዘመን
@@TameratGutema
🫏🫏🫏 ነህ ዝምብለህ የምታወራ።