Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ።አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ማነው እደኔ ያባታችንን ቃል ቢሰማው የማይጠግበው የኔ አባት ክበርልኝ ❤❤❤
የእኔ አባት እንኳን ደህና መጡ😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት፡እርስዎ ገና እኛ ኦርቶዶክሳውያን ያልተጠቀምንብዎት ግሩም አባት ነዎት፡፡ብቻ ለእኛ ሲል እግዚአብሔር 1000 አመት ያኑርልን፡፡ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ በዘር አንከፋፈል፡፡minimum በእምነታችን እንኳን አንድ እንሁን እንናበብ፡፡ኸረ አውቀው ነው የሚከፋፍሉን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ጉራጌ...የሚሉን እንንቃ፡፡ቤተክርስቲያንን በእኛ መከፋፈል ምክኒያት ልናጠፋት ገደል አፋፍ ላይ ነው ያስቀመጥናት please please please አንድ እንሁን ኦርቶዶክስን አንድ እናድርጋት፡እንደ አይናችን ብሌን እንጠብቃት፡ፀረኦርቶዶክስ የሆነ ተገልጦ ያልታዬን የተቀነባበረ political intrigue አለ፡፡so ሁሉንም በልክ ማድረግ ተገቢ ይሆናል፡፡በተረፈአምላክ ልብ ይስጠን
አሜን ማንም መርጦ የተፈጠረ የለም መስሎን እንጅ ሁሉም ከአፈር ነው የተፈጠረ ወደ አፈርም እንመለሳለን 😢
የልብ ሰብከት በእውነት ቃለፐህይወት ያሰማልን አባየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤_😘😘😘😘😘😘
qqpq
እውነት ነው 😢
እውነት ነው መቶ ፐርሰንት !!!
Amen Amen Amen kal hiwet yesmaln
አሜንአሜንአሜንቃለሂት,ያሰማልን,አባታችን😢❤❤❤
በርሶ ትምህርት ፈርሰን እየተገነባን ነዉ ልኡል እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን
blockq
በእውነት ❤❤❤ እርሳቸውን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
በትክክል,እግዛብሄር,ይመሰገን,የድንግል,ማርያም,ልጅ,ተመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን 🤍✝️ 💜በዐቢይ ኃይል ወስልጣን 🤍✝️ 💜አሰሮ ለሰይጣን 🤍✝️💜 አግአዞ ለዓዳም 🤍✝️💜ሰላም 🤍✝️💜እምይእዜሰ🤍✝️💜ኮነ 🤍✝️💜ፍሰሐ ወሰላም :: 💜💜አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏
አሜን ❤
አሜን. አሜን.. አሜን...
አሜን አሜን አሜን
Aman
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሲደክመኝ የሚያበረታኝ ስብከት ነው ተመስጌን ተስፍአ ማነው እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር የታመነ ረዳት ነው የማይጠረጠር ወዳጅ እግዚአብሔር ነው በእውነቱ አባታችን ሊቅ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሰው ያድልልን አባየ በጣም ነው እመደውት በጤና ያኑርልን ተስፍአ ርስተ ሰማያትን ያውርስልን ባስተማሩን እኛም በሰማነው እንድንኖርበት ይርዳን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተሎ ተሎ ይምጡልን ትምህርቶች በጣም ይናፍቁናል
ልዑል አምላካችን ይክበር ይመስገን ጌታየ ኢዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ለንስሃ ሞት አብቃኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብልን❤
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ !!!!አባታችን ቃላት የለኝም አንተን የምገልጽበት ቋንቋም የለኝም እግዚአብሔር ምንም ሳያጎድልለዚ ግራ ለገባን ትውልድ አንተ የዘመናችን "ሐወርያው ጳውሎስ "አስነስቶኖልናልና ዕድሜናጤና ይስጥልን ጸጋው ያብዛልህ አባቴ አንድ ነገርልጠይቅ ብየ ነው ከማር ና ስኳር እጅግ የሚጥምየሂወት ቃልህን ሰምቼ (ተምሬ) አልጠግብም ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው አልጠግብምምተዋህዶ የሆነ ሁሉ ቢያውቀው ና ከዚህ ከዘመኑጠማማ መንገድ ወደ ቀኗ መንገድ ቢመለስ ሂወቱይስተካከላል ብየ በዚህች ባልተማረች ልቤ አስባለሁ እና አባቴ አንተ ያልደሰስከው የድሕነትትምህርት /ስብከት /የለምና ሙሉ ድሕነት እንዲሆን ሁሉንም የድሕነት መንገድ የጠቀስ ብዛት ስላለው አጠር አጠር ብሎ "መጽሐፍ"ቢጻፍ እንደኔ ለመሰለ ያልተማረ ደካማ አንብቦእዲመለስ ይረዳል ምክንያቱም አንድ ግር ሲለውመጽሓፉን እየተመለከተ ከወንድሞ ወይም ከአባቶችም ቢከራከር ምስክር እዲሆነው ብዙችግር የለም መጽሓፍ የለም አዋልድ ነው አሁን የመጣ ነው ከኛ በላይ አውቀህ ነው ወ ዘ ተ በጣም የሚያሳዝነው የነእገሌ ነው የሚልም አለ በሚሉ ስለጠፋን ስላላን ችላነትን ሰፍኖብናል አደራ ኣባቴ ሊቅ ነን ከሚሉ እንኳ ብዙ ስህተትአየሰማን እየተከፋፈል ነውና ተዋህዶአችንን አንድአድርጋት በጣም እያዘነ የሚኖር ሰው ቁጥር የለውም አደራ በአጭር ጊዜ እንጠብቃለን አምላክም ያሳከዋል ደፍሬም ከሆነ አባቴ ይቅርበለኝ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር!!!!!!! 🌱🌱🌱🌱🌱 ተመስገን ከልደታ🌱🌱🌱🌱
አባትምህርቶት በመጻፍ ይጻፍልን አጠርአጠር ባለመልኩ እስከ አንድምታ ትርጉሙ
ቅል ህይወት ያስማልን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በፅጋ ያኑርልን የእገልግሎት ዘመናቸው ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen.Abatachin.
አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ይክበር ይመስገን ለአባታችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥወት እኛም የልብ ጆሮችንን ይክፈትልን በረክተዎት ይደርብን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን በተጨነኩ ጊዜ የእርስዎን ትምህርት ስሰማ እርፍ እላለው❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን በረከትዎት ይድረሰን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን 😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አባታችን ሺ አመት ያኑሩልን❤❤❤ የተዋህዶ እቁ የወጌል ገበሬው የተዋህዶ አርተኛአባየ❤❤❤
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን• አሰሮ ለሰይጣን~አግአዞ ለአዳም• ሰላም~እምይእዜሰ• ኮነ~ፍስሐ ወሰላም።አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን። አሜንአሜንአሜን
የኔውድ አባት እንኳን ደህናመጡልን አሜን ቃለሂይወት ያሰማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መጡ መጡ አባታችን ኑኑ እግዚአብሄር በሳቼው ላይ አድሮ ሊያስተምረ ነው
❤
በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን። ለእርስዎም እድሜዎትን ባርኮ ጤናዎትን ጠብቆ ያቆይልን። ለኔ ደግሞ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆኖልኝ በአካል እንዳገኝዎት ይፍቀድልኝ። አሜን
አባቴ አባገብረ ኪዳን እድሜና ጤና ይስጡት አምላክ የሰጠን አባታችን ኖት እግዛብሄር ፀጋዉን ያልብሶት አሜን!!!!!
አባታችን ፈጣሪ እድሜወን ያርዝምልን እኛም የልብ ጆሯችንን ይክፈትልን የተማርነውን መልካም ነገር ሰምተን ለመተግበር በረከተወ ይደርብን ላይክ እያደረጋቹህ ቫይራል እዲወጣላቸው እናድርክ ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን እኛንም የሰማነው በልቦናችን አድሮ የተግባር ሰዎች እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲እርስዎንም በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤
ላይክ ሸር እያረግን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጡልን አባታችን ያባታችን ተማሪዎች አባታችን መተዋል ኑኑ🕊በሚገባን ልክ ፈትፍተው የሚያጎርሱን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤ስለናተ ብሎ ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🕊
ይህ ትምህርት ልብን ሰርስሮ ገብቶ ነፍስን ያረሰርሳል::
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መካሪ አስተማሪ ጌታ መንፈስቅዱስ ሆይ በማለዳ በቅዱስ ቃልህ ልቤን ስላረሰረስክልኝ አመሰግንሃለሁ የህይወት መዉጫ የሆነችዉን ልቤን እጠብቃት ዘንድ አንተ አቅም ሁነኝ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛ እንቁ አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረካት ያሰማልን እራጀም እድሜን ከጤና ጋረ ይስጦት የኔ አባት ፈጣሪ በጋው በቤቱ ይጠብቆት አሜን🙏🙏🌸🌸በእወነት በአባታችን ለይ ደድሮ ያአሰታመረን አምላካችን ስሙ ይክብር ይመሰገን አሜን እኛም ቃሉን ሰመታን ልባቸንን እንድን ጠብቅ ቸሩመዳኃኒዓለም ይርድን አሜን በእውነት 🙏🙏🙏🙏🌸🌸🌸ለሀገረችን ሰምን ፍቅርና አደነቱን ይለክልን በአባቶቸችን ፀሎት ይማርን አሜን ፈጣሪ ይጠብቆት አባታችን የኛ ደግ አባት ኑሩልን❤❤❤❤❤
የእርሱ ስብከት ስሰማ እረፍት ይሰማኛል ተመስገን ፈጣሪ እንደርሶ ያብዛልን ደግ አባት እድሜ ከጤና ይስጦት አባቴ
☦️እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጦት እን ደርሶ ያለውን አስተማሪ ያብዛልን አሜን☦️🙏🏾
1:51:18 ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ አባ❤❤❤
39:47
“…እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ።” ፊል 3፥10-11 • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን• አሰሮ ለሰይጣን~ አግአዞ ለአዳም• ሰላም~ እምይእዜሰ• ኮነ~ ፍሥሐ ወሰላም።
ለልዑል እግዚሐብሔር ክብርና ምስጋና ይገባል ለእናቱ እናታችን ቅድስትድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይገባታል ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
ሼር ላይክ እናድርግ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በዚህ ዘመን እንድርሰዎ ያሉ አባት ማግኘት መታደልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለአማኑኤል አባታችን 🙏አባየ ❤እንኳን ደና መጡልን 🙏ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🤲እርስዎን የመሠለ አባት ለሠጠን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏አባየ የህይወቴ መምህር❤
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ተስፍ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን 🎉🎉🎉
ሙሉ ጤናና ረጂም ዕድሜ ይስጥዎት ለኛም መንፈስ ቅዱስ ልቦና ይስጠን
አባ በተጨነቅንበት ሰአት እርሰዎን የሰጠን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን
አባታችን እንካን ደህና መጡልን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ቃለሕይወት ያሰማልን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤ የኛንም የሰሚዎችን የልቦናችንን ጆሮ ይክፈትልን !!!
አሜን ፫ አባታችን በዕውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏😘❤❤❤
Amen Amen Amen
Kale hiwt ysm 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
በእውነት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠዎት ቃልሂወትን ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏🙏🙏
ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 🙏
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
በተለየ መልኩ ሁሌም ጉድለታችንን በቃለ እግዚአብሔር መስተዋትነትን ስለሚያሳዩን ቃለ ህይወትን ያሰማዎት
ገና ሳትጀምሩ ምዕመናን ላይክ አድርጉ ይኸ ግዴታችን ነዉ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ........... እንኳን ሰላም መጡልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆን በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍረ እንድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን በልባችንም ይጻፍልን አሜን ፫🙏
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@@harkoiscelll5828አሜን፫❤🙏
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ቃል ለበረከት ያድርግልን እኔማ ልብም የለኝ አምላከ ቅዱሳን አይነ ልቦናዬን ያብራልኝ 🥺
አሜን(3) ቃለሕይወት ያሠማልን የዘመናችን እጅግ ድንቅ ሐዋሪያ በርእሠዎ ዘመን በመድረሤ በጣም ደሥተኛነኝ እርሠዎን የላከልን የአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ሥሙ የተመሠገነ ይሁንልን ለዘላአለሙ አሜን(3)
አባታችን:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋና:በጤና:ይጠብቅልን:በረከትዎ:ይድረሰኝ:ይፍቱኝ:ይባርኩኝ:ለሀገሬ:አብቅቶኝ:ቅዱስ:አማኑኤል:ለንስሀ:ያብቃኝ:በትምህርትዎ:ብርታት:አግኝቻለሁ:በረከትዎ:ይባርከኝ::
አባ አባታችን እርሶዎን ምንየሚገልፅ ቃል አለኝ የወለደችዎት ማህፀን የተመረጠችናትእፁብ ድንቅ ነው በረከተዎ ይድረሰን እረጅም እድሜ ኑሩልን።
የኛ ውድ አባት እንኩዋን ደና መጡልን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️🙏
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ጠንክሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እና ህዝብናን ሰላምና ፍቅር አንድ ነት መተሳሰብ ያድልልን በርች ጠንክሪ
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን በተጨነኩ ጊዜ የእርስዎን ትምህርት ስሰማ እርፍ እላለው
ቃለሕይወትያሠማልንአሜን❤❤❤
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ዝማሬ መላእክትያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አባዬ የናንተ የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳን 🙏🙏🙏
አባታችን ላሰተማሩን ፈሪሃ እግዚአብሔር አነጋገር አረማመድ ትክክለኛው ምሳሌ ግርማዊ ቀዳማዊ ጏይለሥላሴ ናቸው። አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👑💚💛❤🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲
የእኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጨዎት እኔን እንዳልሞት
አባታችን እኳን ደና መጡ የእግዚአብሔር ቃል ጠምቶኝ ነበር🙏🙏🙏
ቃል ሂወቴ ያሰማልን አባታችን
🎉🎉🎉🎉ተዋህዶ🎉🎉🎉🎉
ይፍቱኝ ይቅር በሉኝ አባቴ ዛሬ ክርስቶስ በርሶ አማካኝነት እኔን ብቻ የተናገረኝ ነው የመሰለኝ. አመሰግኖታለሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጦት.
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ልን በፀጋ ይኑሩልን ❤❤❤
አምላኬ ሆይ ለዉጠኝ😢ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤አምላኬ ሆይ እባክህ አንደቤቴን ክፈትልኝ😢
ቃለ ህወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን፫🙏✝️💚
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር በድጋሚ እያዳመጥሁ ነው ቡራኬሁ ይድረሰኝ አባቴ. የሰማሁትን ጌታ ሆይ በልቦናዬ አሳድርብኝ
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋ የምናረግበትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የምንናፍቃትን መንግስተሰማያትን ያውርስልን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጎብኝልን።
አባ ቃልዎት መንፈስን ያድሳል ምን እንደምልዎት ግራ ተጋባሁ ሲጨንቀኝ ስብከትዎን እየሰማሁ መንፈሴ ይታደሳል አንደበትዎ እንደ ማር ይጣፍጣል አባ የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን
አባ እኮ ግርም የሚሉ አባት ናቸው ፈጣሪ የሠጠን እንፀልይላቸው ክርስቲያኖች ስለእውነት
ክብር እና ምስጋና ለ እግዚአብሔር ይሁን
አባ አይጠገቡም እኮ እግዚአብሔር ይመስገን በእርሶ አድሮ ስለሚያስተምረን ረጅም እድሜን በፀጋ በአገልግሎት ያቆይልን አባታችን
በአማን ተንሥአ ክርስቶስ መድኃኒነ 🎚🕊እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው ቅዱስ ቃል 30//60//100ያማረ ፍሬን እንድናፈራ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 🤲✝️🤲🤲✝️🕯
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ በዚህ ዘመን ከአምላክ የተገኙ አፈ ወርቅ ይህን አባት እንዴት እንደሚያመሰጡሩት።✝️ፈረሃ "እግዚአብሔር" ይስጠን ፤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን 🤲🤲🤲
በእውነት አባታችን ቃለ ህውትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስትልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነቱ እንደርሶ ያለ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ያምጣልን እርሶንም ሽህ አመት ያኑርልን አይቀይሮት
እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰🙏🙏✝️
አሜን ፫ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤
የኔ ውድ አባት ዛሬ በጣም ነው ያዘንኩት ግን የርሶን ትምህርት ስሰማ እንደገና እፅናናለሁ ተመስገን❤❤🙏🙏🙏
አባ እኳን ደና መጡ ቃለህወትን ያሠማልን ለኔ ተሠፊየ ነወት ፈጣሪ አምላክ እድሜ ናጤና ይሰጥልን ❤❤❤
አባ፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልን።
አባ ግሩም ትምርት ነዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤
እገዛብህይር ልቦና የስጥን 🙏አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሚን
ቃሌህይወት ያሰማልን አባቴ
Amen❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ልዮ ስጦታችን ነሆት አባታችን በእውነት እደእርስሆ ያሉትን አባት ያብዛልን አሜን ሽርርርርር አድርጉ ወድ ምእመናን ☝️ ላልሰሙ ማሰማት ግዴታችን ነው
ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ።አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ማነው እደኔ ያባታችንን ቃል ቢሰማው የማይጠግበው የኔ አባት ክበርልኝ ❤❤❤
የእኔ አባት እንኳን ደህና መጡ😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት፡እርስዎ ገና እኛ ኦርቶዶክሳውያን ያልተጠቀምንብዎት ግሩም አባት ነዎት፡፡ብቻ ለእኛ ሲል እግዚአብሔር 1000 አመት ያኑርልን፡፡ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ በዘር አንከፋፈል፡፡minimum በእምነታችን እንኳን አንድ እንሁን እንናበብ፡፡ኸረ አውቀው ነው የሚከፋፍሉን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ጉራጌ...የሚሉን እንንቃ፡፡ቤተክርስቲያንን በእኛ መከፋፈል ምክኒያት ልናጠፋት ገደል አፋፍ ላይ ነው ያስቀመጥናት please please please አንድ እንሁን ኦርቶዶክስን አንድ እናድርጋት፡እንደ አይናችን ብሌን እንጠብቃት፡ፀረኦርቶዶክስ የሆነ ተገልጦ ያልታዬን የተቀነባበረ political intrigue አለ፡፡so ሁሉንም በልክ ማድረግ ተገቢ ይሆናል፡፡በተረፈአምላክ ልብ ይስጠን
አሜን ማንም መርጦ የተፈጠረ የለም መስሎን እንጅ ሁሉም ከአፈር ነው የተፈጠረ ወደ አፈርም እንመለሳለን 😢
የልብ ሰብከት በእውነት ቃለፐህይወት ያሰማልን አባየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤_😘😘😘😘😘😘
qqpq
እውነት ነው 😢
እውነት ነው መቶ ፐርሰንት !!!
Amen Amen Amen kal hiwet yesmaln
አሜን
አሜን
አሜን
ቃለሂት,ያሰማልን,አባታችን😢❤❤❤
በርሶ ትምህርት ፈርሰን እየተገነባን ነዉ ልኡል እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን
blockq
በእውነት ❤❤❤ እርሳቸውን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
በትክክል,እግዛብሄር,ይመሰገን,
የድንግል,ማርያም,ልጅ,ተመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን 🤍✝️ 💜
በዐቢይ ኃይል ወስልጣን 🤍✝️ 💜
አሰሮ ለሰይጣን 🤍✝️💜
አግአዞ ለዓዳም 🤍✝️💜
ሰላም 🤍✝️💜
እምይእዜሰ🤍✝️💜
ኮነ 🤍✝️💜
ፍሰሐ ወሰላም :: 💜💜
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏
አሜን ❤
አሜን. አሜን.. አሜን...
አሜን አሜን አሜን
Aman
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሲደክመኝ የሚያበረታኝ ስብከት ነው ተመስጌን ተስፍአ ማነው እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር የታመነ ረዳት ነው የማይጠረጠር ወዳጅ እግዚአብሔር ነው በእውነቱ አባታችን ሊቅ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርሰው ያድልልን አባየ በጣም ነው እመደውት በጤና ያኑርልን ተስፍአ ርስተ ሰማያትን ያውርስልን ባስተማሩን እኛም በሰማነው እንድንኖርበት ይርዳን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተሎ ተሎ ይምጡልን ትምህርቶች በጣም ይናፍቁናል
ልዑል አምላካችን ይክበር ይመስገን ጌታየ ኢዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ለንስሃ ሞት አብቃኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብልን❤
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ !!!!
አባታችን ቃላት የለኝም አንተን የምገልጽበት ቋንቋም የለኝም እግዚአብሔር ምንም ሳያጎድል
ለዚ ግራ ለገባን ትውልድ አንተ የዘመናችን "ሐወርያው ጳውሎስ "አስነስቶኖልናልና ዕድሜና
ጤና ይስጥልን ጸጋው ያብዛልህ አባቴ አንድ ነገር
ልጠይቅ ብየ ነው ከማር ና ስኳር እጅግ የሚጥም
የሂወት ቃልህን ሰምቼ (ተምሬ) አልጠግብም ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው አልጠግብምም
ተዋህዶ የሆነ ሁሉ ቢያውቀው ና ከዚህ ከዘመኑ
ጠማማ መንገድ ወደ ቀኗ መንገድ ቢመለስ ሂወቱ
ይስተካከላል ብየ በዚህች ባልተማረች ልቤ አስባለሁ እና አባቴ አንተ ያልደሰስከው የድሕነት
ትምህርት /ስብከት /የለምና ሙሉ ድሕነት እንዲሆን ሁሉንም የድሕነት መንገድ የጠቀስ ብዛት ስላለው አጠር አጠር ብሎ "መጽሐፍ"
ቢጻፍ እንደኔ ለመሰለ ያልተማረ ደካማ አንብቦ
እዲመለስ ይረዳል ምክንያቱም አንድ ግር ሲለው
መጽሓፉን እየተመለከተ ከወንድሞ ወይም ከአባቶችም ቢከራከር ምስክር እዲሆነው ብዙ
ችግር የለም መጽሓፍ የለም አዋልድ ነው አሁን የመጣ ነው ከኛ በላይ አውቀህ ነው ወ ዘ ተ በጣም የሚያሳዝነው የነእገሌ ነው የሚልም አለ
በሚሉ ስለጠፋን ስላላን ችላነትን ሰፍኖብናል
አደራ ኣባቴ ሊቅ ነን ከሚሉ እንኳ ብዙ ስህተት
አየሰማን እየተከፋፈል ነውና ተዋህዶአችንን አንድ
አድርጋት በጣም እያዘነ የሚኖር ሰው ቁጥር የለውም አደራ በአጭር ጊዜ እንጠብቃለን አምላክም ያሳከዋል ደፍሬም ከሆነ አባቴ ይቅር
በለኝ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር!!!!!!! 🌱🌱🌱🌱🌱 ተመስገን ከልደታ🌱🌱🌱🌱
አባትምህርቶት በመጻፍ ይጻፍልን አጠርአጠር ባለመልኩ እስከ አንድምታ ትርጉሙ
ቅል ህይወት ያስማልን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በፅጋ ያኑርልን የእገልግሎት ዘመናቸው ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen.Abatachin.
አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ይክበር ይመስገን ለአባታችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥወት እኛም የልብ ጆሮችንን ይክፈትልን በረክተዎት ይደርብን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን በተጨነኩ ጊዜ የእርስዎን ትምህርት ስሰማ እርፍ እላለው❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን በረከትዎት ይድረሰን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን 😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አባታችን ሺ አመት ያኑሩልን❤❤❤ የተዋህዶ እቁ የወጌል ገበሬው የተዋህዶ አርተኛአባየ❤❤❤
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን።
አሜን
አሜን
አሜን
የኔውድ አባት እንኳን ደህናመጡልን አሜን ቃለሂይወት ያሰማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መጡ መጡ አባታችን ኑኑ እግዚአብሄር በሳቼው ላይ አድሮ ሊያስተምረ ነው
❤
በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን። ለእርስዎም እድሜዎትን ባርኮ ጤናዎትን ጠብቆ ያቆይልን። ለኔ ደግሞ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆኖልኝ በአካል እንዳገኝዎት ይፍቀድልኝ። አሜን
አባቴ አባገብረ ኪዳን እድሜና ጤና ይስጡት አምላክ የሰጠን አባታችን ኖት እግዛብሄር ፀጋዉን ያልብሶት አሜን!!!!!
አባታችን ፈጣሪ እድሜወን ያርዝምልን እኛም የልብ ጆሯችንን ይክፈትልን የተማርነውን መልካም ነገር ሰምተን ለመተግበር በረከተወ ይደርብን ላይክ እያደረጋቹህ ቫይራል እዲወጣላቸው እናድርክ ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን እኛንም የሰማነው በልቦናችን አድሮ የተግባር ሰዎች እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲እርስዎንም በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤
ላይክ ሸር እያረግን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጡልን አባታችን ያባታችን ተማሪዎች አባታችን መተዋል ኑኑ🕊በሚገባን ልክ ፈትፍተው የሚያጎርሱን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤ስለናተ ብሎ ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🕊
ይህ ትምህርት ልብን ሰርስሮ ገብቶ ነፍስን ያረሰርሳል::
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መካሪ አስተማሪ ጌታ መንፈስቅዱስ ሆይ በማለዳ በቅዱስ ቃልህ ልቤን ስላረሰረስክልኝ አመሰግንሃለሁ የህይወት መዉጫ የሆነችዉን ልቤን እጠብቃት ዘንድ አንተ አቅም ሁነኝ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛ እንቁ አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረካት ያሰማልን እራጀም እድሜን ከጤና ጋረ ይስጦት የኔ አባት ፈጣሪ በጋው በቤቱ ይጠብቆት አሜን🙏🙏🌸🌸በእወነት በአባታችን ለይ ደድሮ ያአሰታመረን አምላካችን ስሙ ይክብር ይመሰገን አሜን እኛም ቃሉን ሰመታን ልባቸንን እንድን ጠብቅ ቸሩመዳኃኒዓለም ይርድን አሜን በእውነት 🙏🙏🙏🙏🌸🌸🌸ለሀገረችን ሰምን ፍቅርና አደነቱን ይለክልን በአባቶቸችን ፀሎት ይማርን አሜን ፈጣሪ ይጠብቆት አባታችን የኛ ደግ አባት ኑሩልን❤❤❤❤❤
የእርሱ ስብከት ስሰማ እረፍት ይሰማኛል ተመስገን ፈጣሪ እንደርሶ ያብዛልን ደግ አባት እድሜ ከጤና ይስጦት አባቴ
☦️እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጦት እን ደርሶ ያለውን አስተማሪ ያብዛልን አሜን☦️🙏🏾
1:51:18 ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ አባ❤❤❤
39:47
“…እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ።” ፊል 3፥10-11
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~ አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~ እምይእዜሰ
• ኮነ
~ ፍሥሐ ወሰላም።
ለልዑል እግዚሐብሔር ክብርና ምስጋና ይገባል ለእናቱ እናታችን ቅድስትድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይገባታል ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
ሼር ላይክ እናድርግ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በዚህ ዘመን እንድርሰዎ ያሉ አባት ማግኘት መታደልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለአማኑኤል አባታችን 🙏
አባየ ❤እንኳን ደና መጡልን 🙏ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🤲እርስዎን የመሠለ አባት ለሠጠን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏
አባየ የህይወቴ መምህር❤
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ተስፍ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን 🎉🎉🎉
ሙሉ ጤናና ረጂም ዕድሜ ይስጥዎት ለኛም መንፈስ ቅዱስ ልቦና ይስጠን
አባ በተጨነቅንበት ሰአት እርሰዎን የሰጠን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን
አባታችን እንካን ደህና መጡልን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ቃለሕይወት ያሰማልን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤ የኛንም የሰሚዎችን የልቦናችንን ጆሮ ይክፈትልን !!!
አሜን ፫ አባታችን በዕውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏😘❤❤❤
Amen Amen Amen
Kale hiwt ysm 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
በእውነት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠዎት ቃልሂወትን ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏🙏🙏
ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 🙏
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
በተለየ መልኩ ሁሌም ጉድለታችንን በቃለ እግዚአብሔር መስተዋትነትን ስለሚያሳዩን ቃለ ህይወትን ያሰማዎት
ገና ሳትጀምሩ ምዕመናን ላይክ አድርጉ ይኸ ግዴታችን ነዉ
የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ........... እንኳን ሰላም መጡልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆን በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍረ እንድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን በልባችንም ይጻፍልን አሜን ፫🙏
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@@harkoiscelll5828አሜን፫❤🙏
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ቃል ለበረከት ያድርግልን እኔማ ልብም የለኝ አምላከ ቅዱሳን አይነ ልቦናዬን ያብራልኝ 🥺
አሜን(3) ቃለሕይወት ያሠማልን የዘመናችን እጅግ ድንቅ ሐዋሪያ በርእሠዎ ዘመን በመድረሤ በጣም ደሥተኛነኝ እርሠዎን የላከልን የአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ሥሙ የተመሠገነ ይሁንልን ለዘላአለሙ አሜን(3)
አባታችን:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋና:በጤና:ይጠብቅልን:በረከትዎ:ይድረሰኝ:ይፍቱኝ:ይባርኩኝ:ለሀገሬ:አብቅቶኝ:ቅዱስ:አማኑኤል:ለንስሀ:ያብቃኝ:በትምህርትዎ:ብርታት:አግኝቻለሁ:በረከትዎ:ይባርከኝ::
አባ አባታችን እርሶዎን ምንየሚገልፅ ቃል አለኝ የወለደችዎት ማህፀን የተመረጠችናትእፁብ ድንቅ ነው በረከተዎ ይድረሰን እረጅም እድሜ ኑሩልን።
የኛ ውድ አባት እንኩዋን ደና መጡልን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️🙏
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ጠንክሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እና ህዝብናን ሰላምና ፍቅር አንድ ነት መተሳሰብ ያድልልን በርች ጠንክሪ
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን በተጨነኩ ጊዜ የእርስዎን ትምህርት ስሰማ እርፍ እላለው
ቃለሕይወትያሠማልንአሜን❤❤❤
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ዝማሬ መላእክትያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አባዬ የናንተ የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳን 🙏🙏🙏
አባታችን ላሰተማሩን ፈሪሃ እግዚአብሔር አነጋገር አረማመድ ትክክለኛው ምሳሌ ግርማዊ ቀዳማዊ ጏይለሥላሴ ናቸው። አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👑💚💛❤🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲
የእኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጨዎት እኔን እንዳልሞት
አባታችን እኳን ደና መጡ የእግዚአብሔር ቃል ጠምቶኝ ነበር🙏🙏🙏
ቃል ሂወቴ ያሰማልን አባታችን
🎉🎉🎉🎉ተዋህዶ🎉🎉🎉🎉
ይፍቱኝ ይቅር በሉኝ አባቴ ዛሬ ክርስቶስ በርሶ አማካኝነት እኔን ብቻ የተናገረኝ ነው የመሰለኝ. አመሰግኖታለሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጦት.
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ልን በፀጋ ይኑሩልን ❤❤❤
አምላኬ ሆይ ለዉጠኝ😢
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤
አምላኬ ሆይ እባክህ አንደቤቴን ክፈትልኝ😢
ቃለ ህወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን፫🙏✝️💚
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር በድጋሚ እያዳመጥሁ ነው ቡራኬሁ ይድረሰኝ አባቴ. የሰማሁትን ጌታ ሆይ በልቦናዬ አሳድርብኝ
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋ የምናረግበትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የምንናፍቃትን መንግስተሰማያትን ያውርስልን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጎብኝልን።
አባ ቃልዎት መንፈስን ያድሳል ምን እንደምልዎት ግራ ተጋባሁ ሲጨንቀኝ ስብከትዎን እየሰማሁ መንፈሴ ይታደሳል አንደበትዎ እንደ ማር ይጣፍጣል አባ የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን
አባ እኮ ግርም የሚሉ አባት ናቸው ፈጣሪ የሠጠን እንፀልይላቸው ክርስቲያኖች ስለእውነት
ክብር እና ምስጋና ለ እግዚአብሔር ይሁን
አባ አይጠገቡም እኮ እግዚአብሔር ይመስገን በእርሶ አድሮ ስለሚያስተምረን ረጅም እድሜን በፀጋ በአገልግሎት ያቆይልን አባታችን
በአማን ተንሥአ ክርስቶስ መድኃኒነ 🎚🕊
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው ቅዱስ ቃል 30//60//100ያማረ ፍሬን እንድናፈራ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 🤲✝️🤲🤲✝️🕯
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤
በዚህ ዘመን ከአምላክ የተገኙ አፈ ወርቅ ይህን አባት እንዴት እንደሚያመሰጡሩት።
✝️ፈረሃ "እግዚአብሔር" ይስጠን ፤