NEW | ሠይጣንን እንዴት እናርቅ | ድንቅ ስብከት | በ ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ - Aba gebre kidan girma
HTML-код
- Опубликовано: 21 ноя 2024
- NEW | ሠይጣንን እንዴት እናርቅ | ድንቅ ስብከት | በ ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ - Aba gebre kidan girma
Ethiopian Orthodox songs and Educations Only in ©Nsebho ethiopia you tube channel
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
Tማንኛውንም ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
#NsebhoTUBE #abaGEBREkidan #orthodoxmuzmur
#Aba_Gebrekidan_Interview #tewodros_yosef #eneantebet #eneantefit
aba gebrekidan sibket new | aba gebrekidan sibket | aba gebrekidan sibket today | aba Gebrekidan Sibket this week | aba gebrekidan sibket | tewodros yosef
ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
#abagebrekidansibket #sibket2023#newsibket #tewahdo
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
እኔ ያባን ትምህርት ስሰማ ብውል አልጠግበዉም እድሜና ጤና ይስጥልኚ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በረከተዎ ይደርብን❤
amen amen amen amen tsolotewe ayileyen welete maryam ena sebile maryam amen amen amen amen amen amen
አሜን አሜን አባታችን
አባቴ፣እግዚአብሂር፣ሁል፣ግዜ፣ከሳቸው፣ጋር፣ይሁን፣አሜን❤❤❤❤🎉
ኦርቶዶክስን ምን ያህል እግዚያብሄር ቢወዳት ነው እንደነዚህ አይነት አባቶችን የሰጠን። የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን።
ለአባታችን ለቆሞስ አባ ገ/ ኪዳን ቃለ ሒይወት ያሰማልን !!! ተስፋ መብግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን !!! ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባህር እየቀዱ በያቆብ ወንግል የተጠቀሰውን ሐይለ ቃል በም 4 ቁ 7 እግዚአብሔርን እሽ በሉት !!! ጋኔን እንቢ በሉት ከናተም ይሸሻል በሚል ሐይል ቃል በመንሳት የረቀውን ሚስጢር አብስጥረው ልክ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮው መጠነው እንደሚያጎርሱ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል !!! ለልባችን የአይምሮ ጎዳ ይደርስ ዘንድ ቃሉን አሙልተው !!! አስፍተው መግበውናል !!! እርስወ የመገቡን የሒይወት ቃል 30 እና 60 ከዛም በላይ 100 ያማረ የንስሐ ፍሬ ይሰጥ ዘንድ የመድሕን አለም እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!!
3ስላሴወችን እደምታከብሩ እነሱ የተከበሩትስላሴዋች ክብርን ይስጠውት አባታችን ከስላሴ በታች
ወንድማችን ሥላሴ ራሱ የብዙ ቁጥር ስለሆኘ ሥላሴዎች አይባልም
ሥላሴ ማለት አንድም ሦስትም ማለት ነው
ሥላሴ ፈቅደውልን ለንሰሐ ለቁርባን ያብቃን
ሥላሴ ሲጻፍ ፊደሉ እንዲህ ሲሆን ፣
ትርጉሙ:-ልዩ ሦስት ፣ሦስቱ፣ሦስት የሆኑት ማለት ነው።
3ቱሥላሴ አይባልም ፥ እንዲህ ብለው ሲጽፉ ዘጠኝ አካላት ይሆንቦታል እና ሥላሴ ማለት ራሱ ሦስት ማለት ስለሆነ ይታረም
❤❤❤@@TsegaDemise
@thomasgebremedhin831 🌹🌹🌹
@@TsegaDemise🔚🔙🔛🔜🔝
አባ እኔ በርስዎ ከወደቅሁበት ተነሳሁ። ቃለህይወት ያሰማልኝ።
አባት እግዚአብሔር በርሶ ላይ አርፎ ስላስተማረን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን 🎉🎉🎉
አይ አባ ስለ ሰይጣን ሲሰብኩ ገረመኝ በጣም ጉድ እኮ ነው
Ante yesemahaw yeseytanun newu malet new? yekerstos yehonewu altesemahem?
በውነት አባታችን ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሄረ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ኑሩልን❤❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና በቤቱ ይጠብቆት አሜን እኛም በሰመኑ ቃለ መልካሙን ፊሬ እንድንፈራ አምላካችን ይርዳን አሜን🙏🌻
Abatachin Egiziabher Amilaki Eregm Edime Tena Yistilin Yeageliglot Zemen Yibarkiln
ኣባታችን ቃል ህወት ያስማልን ረጅም ከጠና ይስጥልን🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን።🤲🙏💓💓
ስለ ለእርሶ የመናገር አቅሙ የለኝም ፈጣሪ አእድሜወትን ይጨምርልን አባታቺን
የእኔ አባት በረከትዎ እትለየን
አሜን እባታችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አባታችን ቃልህወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅል አሜን🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍💞💞💞💞💞
አሜን (3)ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤😢
አሜን አሜን አሜን
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን
ለአባታች የሕይወት ቃል ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን
የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርልን🤲🤲🕯🕯📚📚🌾🌾🌾🌾
Egzaebhier ymesgen aba erso yalun aebat 🙏🇪🇷💯🙏🇪🇷💯💯💯
አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን ቃለወትን ይስጥልን ያገልግሎትዘመን ያርዝምልን
ቃለሕይወት ያሰማልን የኛ ድንቅ አባት❤❤
አሜን ጌታሆይ ስለረዳኸኝ አመሠግንሀለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
እናቱን እናትያረገ አባታቸን በረከወት ይድረሰን❤❤❤
Endet aynet metadel nw bewunet egnihn abat magignet Egziabher hoy srah grum nw enameseginhalen🙏
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
❤❤ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን እደርሥወ ያሉ አባቶች ያብዛልን
አሜንቃለህወትንያሰማልን
ቃለህይወት የስማልን
አባታችን የመብርሀን ስጦታ
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
አአሜሜሜንንንንን
Kalehiwot yasemalen abatachin
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና ጤና ይሰጥልን
👏💚💛❤👑ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሄወት ያሰማልን
Kale hiwot yasemalen memhr yagelglot zemenotn yarzemln ❤
Amen EGIZIHABHER YIMESEGEN. Edimee ketana GAR yisitilin Abatachin
ለመናፍቅ የሚገባትምርት አባታችን ክረልልኝ❤
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!
Abatyaaa Egziyabhar Edmya yistilnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቅድስት ሥላሴ ስም ሲጻፍ በዚህኛዉ ሥላሴ 3ቱ ሥላሴዎችም አይባልም አባቶችን ጠይቁ
Kale Hiwot yasemalen Mengesete semayaten yawerselen!!!!!!
አሜን፣አሜን፣አሜን።
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልንእድሜ ይስጥልን እንደሱ ያሉ አባቶችን ያብዛልን እንደኔ ሁሌ ትምርታቸውን የሚከታተል ማን ይሆን ስሄድም ስመጣም አባታችን እከታተላለሁ አንዳንዴም እደግማለሁ በረከቶት ይድረሰን
Seytan sew new seytan yelem sew kifu sew geday sew wishetam ere zim bilachu seytan seytan atibelun yehaymanot anatoch seytan atistew siltan yilalu abatochachin kisoch menekusewocjh papasat kifu diawigu kifu simegnu toregnoch sikeyeru ahun seytan new litilu new sew aemiro tesetew haymanot enqua bayawik hilina alew kifu neger hulie hilinah yiweksehal ena tadia ante hilinah siweksih atarifim.
Kal hiwet yasemaln
🙏🙏🙏
❤❤❤❤
FETARIE EDEME ENA TENA YESTOT
Egzehbher yemsegne
አባታን በረከትዎ ይድርብን ንገሩን እኛ መቼም አይገባንም አባታችን ምን ይሻለናል አጥፊዎቹ እኛው ነን!!
Amen3
❤❤❤❤Qale hiwet yesmeslna 👏👏👏
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን የኦርቶዶክስ ልጆች የት ናችሁ
Kale hiwet yasemalen
Congratulations brother to the pèale
Bewenet labatachen kal eyeweten yasemalen regem edema kemulu tanenet yadelelen
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amen amen amen
ደምሪኝ አዱስ ነኝ
amen
Kal
Medical wedeme
❤❤😂❤❤🎉😢😊😮
🌹🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💝💝💝💝💝💝💝💝
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን!!
አሜን ጌታሆይ ስለረዳኸኝ አመሠግንሀለሁ
አባቴ እግዚአብሔር እርስዎን የሰጠን ለንስሃነውና እድሜዎን ያርዝምልን በረከትዎ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢
አሜን ፡ እግዚብሔር ፡ ይመስገን ፡
ቃለሕይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን
Kale Hiwot yasemalen Mengesete Semayaten Yawerselen!!!!!!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያማልን አባታችን ❤❤❤❤
Kale hiwote yasemalin
Amen Amen Amen
amen
አሜን አሜን አሜን አባታችቃል ህወቲ ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በጤና በእድሜ ያኑርልን ❤❤❤
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት የስመዐልና
አሜን
Amen Amen Amen
❤❤❤❤❤❤