Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@@amharicbooks እረ ታው ስውየ
እንደዚህ ቀልድ ደደብነት ስው እያለቀ ስው እየሞተ መቀለድ እረ እናስብ እረ ጭንቅላታችንን እናስራ ምን እይነት የተበላሽ ዘመን ነው በስው ሞት የሚያዝናና ዘመን ጌታዬ መልካም ዘመን እምጣልን እባቴ እንተ ሁሉን ማስተካከል ትችላለህ
ማርያምን ወንድ ልጅ አይጣ ኪኪኪ
እድሜ አተላ
❤❤❤❤❤❤❤
Tirekawu yetemechewu 😅
እኔ 😅
@KewsrMohamed bezawu enenim subscribe argegni 😋
አጅሬ እያልኩ እቀጥላለው
Beweka agota nurelen endew ena semot tarikan ena nezazayan bente teyawalew
Excellent!
የተራኪውን ስም ንገሩኝ።የሚገርም ድምፅ ከግሩም የትረካ ችሎታ!!
Wow❤❤❤❤
ስለ አያ ሙሄ የሚያወራው የመጽሐፍ ርዕስ ደራሲውን የሚነግረኝ የ100 ብር ካርድ እሞላለሁ በጭረፍታ በድምፅ ሰምቸው ነበር እና ናፈቀኝ
በተቀመጠበት ትቶት የሂደውን ነው ወይስ ስርቀው ያሳተሙትን ነው?
@@yeshitilaendale1245 የባለቅኔው ኑዛዜ
አንድ ብርጌድ ዶክተሮች
የድንኳን እሪል እስቴት አይ በውቄ
አንባቢው ጎበዝ ነው ግን ዉበቱ እኮ ቀልዱ ብቻ ሳይህን የበውቀቱ ሥዩም ሞዛዛ አነባበቡ ነው::
በሰው ጭንቀት ና መከራ መሳለቅ በጣም የሚያም ነው,እፍረተ ብስ።
ቅሌታም ሰው በሌላ ሰው ችግር ይቀልዳል ። በመጀመሪያ ቀልድ ትልቁ የሰይጣን ማረጋጊያ ሰአት ነው ። ቀልድሕ ከብቶች ብቻ ነው ሚዝናኑበት ።
ግን ተፈቅዶልህ ነው የምትተርከው?
አያ ሙሄ ነው ወይስ አያሙሌ ?
Kebaterk
Ay beketu minmalet new moknat..lela indih dedeb nesh..yigermal..besew kusl sak..
የዚህ ድርስት አንዳንድ ሊብራሩ የሚገባቸው ነገሮች አሉት። ለምሳሌ ሎስ አንጀለስ ውስጥ እንዴት አድርጎ ነው በረዶ አንሸራቶ የሚጥለው? ምናልባት ሀሳቡ በትክክል ሳይገባኝ ቀርቶ ሊሆን ይችላል. ...
Snow bebahriw Ke 3 ken behaual ytabekna yansheratital Yaw LA bzu gze snow aykoym enji snow yzenbal ezamBeza lay trekaw lay beyene gar DC lay walk eyaregn nw yalew Yaw DC demo snow ale semonun
አነባበባችሁ አይመጥንም
Lemen Be English Atakirebem neber Woregn
ከምርህ ነው በውቄ
Endet saw ba ESAT yekenal
በሰው ጭንቅና አደጋ መዘበት ግን ትክክል ነው? ሎስ አንጀለስን ሞቅናት እንዴት ይባላል?
በውቀቱ ስዬም በስው መቸገር በሰው ማጣት ቀልድ መቀለድ ጅልነትና ደደብነት ነው እንዳንዴ እወቅሽ እወቅሽ ሲሎት የባሎን መፅሀፍ እጠበች የሚባለው ተረት ለእቶ በውቀቱ ስዬም ነው እስትውል ጭንቅላት የተፈጠረው እዙሮ ለማስብ ነው እስብ ትንሽ እቶ በእቀቱ
@@amarewoldemedhen686ጭንቅላት የተፈጠረው(ሳይሆን አንገት )የተፈጠረው አዙሮ ለማየት ነው የአገር ቤቱ /አሜሪካ የማይለወጠው ነገር የለም
የበእውቀቱ መዝናኛወች ይመቹኛል ግን የ sexual ቀልዶቹ ግን በጣም ያስጠሉበታል የ መንደር ቀልደኛ ያስመስልብሀል አይመጥንክም
😢😢😢😢😢😢😢 ይሂ ኩባያ የስም ተፅኖ ያለበት ደደብ አያሙሌን ነው ገበሬ ያልከው የኢትዮጵያ ሁሉም ቢጨቅ ግማሽ አያሙሌን አናገኝም አንት ደንቆሮ ላንተ እስካሁን ከፃፍከው መፅሀፍ እሱ ጊታየ ነፍሴን ባርካት የሚለው ግጥም ብቻ ያንተን እጅ እጅ የሚል ወግ ይቦንስዋል እውነት" ከመንበሩ የለህማ" የምትለውን ግጥም ካንተ ላይ ቢፃፍ በግማሽ ይቋረጣል ምክንያቱም አንተ የጫማ ተረከዝ ነው የምታክለው 😅😅😅😅😅😅 አያሙሌ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልክ የአ ብይን ሰውየው የሚለውን ፈርተህ እንዳጠፋህው ይህንም አጥፋው ተራኪው እሺ
ማን ኖት እርሱ በእውቀቱን የመሳደብ ሞራል ያገኙ 😂 ደንቆሮ ሗላቀር
አይነስብህ ይጥፋ
ሗራቀርማ ልጄ ታሪክ የሚያዛባ ነው ከአንድ ደራሲ የማልጠብቀውን አንድ ገበሬ ነበር በወሎ አያሙሌ የሚባል ብሎ የተረተው በውቀቱ ግን አያሙሌን ላስተዋውቅህ ጋሽ ስብአት ገብረዝጋቤር እንደፃፈው ያሀገሬው ሽህእስፒር ብሎ ያሞገስው ነው ። በውቀቱ ገበሬ ብሎ መጥራቱ ተገቢ አይደለም
ደንቆሮ ላልከው አንተ ነህ ምክንያቱም ሲከፋህ" ወፍየን "አበበ ተካ ሙዚቃ ከፍተህ ስትመስጥ ታክሲ ስትሳፈር ባብተህ ልጄን አደራ የሚለውን የብፅአት ስዩምን ሙዚቃ እየስማህ አያሙሌን ገበሬ ሲል እንዴት ትል ነበር ግን አትስማም ምን ያረጋል
ስንት ዘፋኝ ግጥሙን ሲስርቁት ዋናው ግጥም አለመስረዛቸው ነው ችግር የለውም ብሎ ይቅር የሚል
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@@amharicbooks እረ ታው ስውየ
እንደዚህ ቀልድ ደደብነት ስው እያለቀ ስው እየሞተ መቀለድ እረ እናስብ እረ ጭንቅላታችንን እናስራ ምን እይነት የተበላሽ ዘመን ነው በስው ሞት የሚያዝናና ዘመን ጌታዬ መልካም ዘመን እምጣልን እባቴ እንተ ሁሉን ማስተካከል ትችላለህ
ማርያምን ወንድ ልጅ አይጣ ኪኪኪ
እድሜ አተላ
❤❤❤❤❤❤❤
Tirekawu yetemechewu 😅
እኔ 😅
@KewsrMohamed bezawu enenim subscribe argegni 😋
አጅሬ እያልኩ እቀጥላለው
Beweka agota nurelen endew ena semot tarikan ena nezazayan bente teyawalew
Excellent!
የተራኪውን ስም ንገሩኝ።የሚገርም ድምፅ ከግሩም የትረካ ችሎታ!!
Wow❤❤❤❤
ስለ አያ ሙሄ የሚያወራው የመጽሐፍ ርዕስ ደራሲውን የሚነግረኝ የ100 ብር ካርድ እሞላለሁ በጭረፍታ በድምፅ ሰምቸው ነበር እና ናፈቀኝ
በተቀመጠበት ትቶት የሂደውን ነው ወይስ ስርቀው ያሳተሙትን ነው?
@@yeshitilaendale1245 የባለቅኔው ኑዛዜ
አንድ ብርጌድ ዶክተሮች
የድንኳን እሪል እስቴት አይ በውቄ
አንባቢው ጎበዝ ነው ግን ዉበቱ እኮ ቀልዱ ብቻ ሳይህን የበውቀቱ ሥዩም ሞዛዛ አነባበቡ ነው::
በሰው ጭንቀት ና መከራ መሳለቅ በጣም የሚያም ነው,እፍረተ ብስ።
ቅሌታም ሰው በሌላ ሰው ችግር ይቀልዳል ። በመጀመሪያ ቀልድ ትልቁ የሰይጣን ማረጋጊያ ሰአት ነው ። ቀልድሕ ከብቶች ብቻ ነው ሚዝናኑበት ።
ግን ተፈቅዶልህ ነው የምትተርከው?
አያ ሙሄ ነው ወይስ አያሙሌ ?
Kebaterk
Ay beketu minmalet new moknat..lela indih dedeb nesh..yigermal..besew kusl sak..
የዚህ ድርስት አንዳንድ ሊብራሩ የሚገባቸው ነገሮች አሉት። ለምሳሌ ሎስ አንጀለስ ውስጥ እንዴት አድርጎ ነው በረዶ አንሸራቶ የሚጥለው? ምናልባት ሀሳቡ በትክክል ሳይገባኝ ቀርቶ ሊሆን ይችላል. ...
Snow bebahriw Ke 3 ken behaual ytabekna yansheratital Yaw LA bzu gze snow aykoym enji snow yzenbal ezam
Beza lay trekaw lay beyene gar DC lay walk eyaregn nw yalew Yaw DC demo snow ale semonun
አነባበባችሁ አይመጥንም
Lemen Be English Atakirebem neber Woregn
ከምርህ ነው በውቄ
Endet saw ba ESAT yekenal
በሰው ጭንቅና አደጋ መዘበት ግን ትክክል ነው? ሎስ አንጀለስን ሞቅናት እንዴት ይባላል?
በውቀቱ ስዬም በስው መቸገር በሰው ማጣት ቀልድ መቀለድ ጅልነትና ደደብነት ነው እንዳንዴ እወቅሽ እወቅሽ ሲሎት የባሎን መፅሀፍ እጠበች የሚባለው ተረት ለእቶ በውቀቱ ስዬም ነው እስትውል ጭንቅላት የተፈጠረው እዙሮ ለማስብ ነው እስብ ትንሽ እቶ በእቀቱ
@@amarewoldemedhen686ጭንቅላት የተፈጠረው(ሳይሆን አንገት )የተፈጠረው አዙሮ ለማየት ነው
የአገር ቤቱ /አሜሪካ የማይለወጠው ነገር የለም