Ethiopia Sheger FM Mekoya - Beijing Part two Eshete Assefa /ወደ ታላቁ የቻይና ግንብ ሄድን - መቆያ እሸቴ አሰፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 30

  • @sigmam6557
    @sigmam6557 5 лет назад +14

    እሸቴ ቅድስት እመብርሀን ምልጅዋ የልጅዋ ጥበቃ ያቆይልኝ. ሌላ ምን እላለሁ!💚💛❤️

  • @yasinabraha5522
    @yasinabraha5522 5 лет назад +8

    Eshete asefa the only one

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 лет назад +15

    ከሸገር መሰናዶዎች መካከል መቆያ ምርጫዬ ነው ቻናላቹ ላይ የራሱ ፕሌይሊስት ሊኖረው ይገባል በጣም አስተማሪ ነው

  • @goitom19
    @goitom19 5 лет назад +5

    እሸቴ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ ነው:: የበርሊን ግንብ ታሪክም ሹክ ብትለን አሪፍ ነበር::

  • @wondimnewmersha2245
    @wondimnewmersha2245 Месяц назад

    እናመሰግናለን ጋሽ እሸቴ❤❤❤❤

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 4 года назад +1

    May lored bless you!👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    Bravo! Good Job go head!

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 5 лет назад +6

    አመሰግናለሁ እሽቴ አሰፋ እንዲሁም ሸገር መቆያ ልክ ወጋየሁ ንጋቱ ፍቅር እስከ መቃብርን እንደትረከው ለዛ ያለው ፅሑፍ አስደመጥከኝ ደንበኝነታችን በዚሁ ይቀጥል በድጋሚ አመሰግናለሁ

  • @ኪሮስ
    @ኪሮስ 3 месяца назад

    መታደል ነው ቻይናን መጎብኘት

  • @nardoseyeziaykonenasbifida2071
    @nardoseyeziaykonenasbifida2071 5 лет назад +2

    Eshete the greatest my Idol

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 4 года назад +1

    እኔ ሰው የሚተርከው ነገር ደስ አይለኝም ከፍተኛ የማንበብ ጥማት ፍላጎት ስላለኝ አያስደስተኝም ይህ አቀራረብ ግን ልክ መፅሀፍ እንደማንበብ ይመስጣል ብራቮ

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 5 лет назад +2

    ይገርማል በጣም

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 4 года назад +2

    የፍቅር ታሪኩ ልብወለድ ነው እሚመስለው
    እውነት ከሆነ እኛ ሰዎች ስንፈልግ እንደመለአክት ብፁዕ ንፁሁ አልያም ስንዘቅጥ የሰይጣን አለቃ እንሰሳ ከእንሰሳም በታች እንሆናለን የሚለውን የነብያችንን ንግግር አስታወሰኝ

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 4 года назад +1

    Betam des yelal

  • @fekadutegegn9062
    @fekadutegegn9062 5 лет назад +1

    awesome

  • @superbezeismail6998
    @superbezeismail6998 2 года назад +3

    በ ሀሳብ ሄድኩኝ ምን አይነት ስሜት እደተሰማኝ አላክም

  • @AmanAman-bn5ub
    @AmanAman-bn5ub 5 лет назад +1

    Tnx

  • @jemalahmed306
    @jemalahmed306 2 года назад

    Best program i love it የሁልጊዜ አድማጫችሁ ነኝ በርቱ 10Q Eshete

  • @fayacrutd4307
    @fayacrutd4307 3 года назад

    ድንቅ አቀራረብ

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 4 года назад

    ሚገርም ፕሮግራም ድንቅ አተራረክ

  • @abeloocloud3121
    @abeloocloud3121 4 года назад +1

    Respect for Chinese people

  • @abdulfetasalehsiraj912
    @abdulfetasalehsiraj912 2 месяца назад

    Betam koycha bakhem esheta andem ken salsemahe tejncha alkem alihe yakoyhe edmana tena yestehe

  • @bezaethiopian7817
    @bezaethiopian7817 4 года назад +1

    ምክንያቱም የሰው ልጅ ስላልሰራው ነው።

  • @yohannesgezu9373
    @yohannesgezu9373 5 лет назад +1

    ይህ የእሸቴ አሰፋ ድምፅ መሆኑ ነውን እንዴት ነው ነገሩ ።

    • @jonihaile8415
      @jonihaile8415 4 года назад

      Eshite betam temechegnaleh edemana Tana yisteh fetary

  • @AmanyasAmanyas
    @AmanyasAmanyas 2 месяца назад +1

    ምንም

  • @henokabaga3870
    @henokabaga3870 5 лет назад +3

    Eshete asefa adnaqih negn gena menewu sle Axum lalibela ye Fasil ginb satewera zelek sle Chaina ginb mawurat men amentawu

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 5 лет назад

      Henok Abaga yeprogramu format silemayifekid naw
      Mekoya yemiyatekurew kehager wich balu kisitetoch lay naw

    • @mubarakbadri3104
      @mubarakbadri3104 5 лет назад +3

      እሱ አጠገብህ አይደል ሄደህ አታይም ሞጥሟጣ ለትችት አትፍጠን ሴታሴት

  • @getachewasmamaw8233
    @getachewasmamaw8233 5 лет назад +2

    አመሰግናለሁ እሽቴ አሰፋ እንዲሁም ሸገር መቆያ ልክ ወጋየሁ ንጋቱ ፍቅር እስከ መቃብርን እንደትረከው ለዛ ያለው ፅሑፍ አስደመጥከኝ ደንበኝነታችን በዚሁ ይቀጥል በድጋሚ አመሰግናለሁ