የመተማ ጦርነት - “የነፃነት እና የክብር መስዋዕትነት”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 мар 2018
  • Ethiopia
    “የነፃነት እና የክብር መስዋዕትነት”
    የመተማ ጦርነት
    ዶክመንተሪ
    የካቲት 29፣2007
    Atse Yohannes at Metema | The Battle of Metema

Комментарии • 61

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 4 года назад +4

    እሸቴ አሰፋ ብሰማህ ብሰማህ ምንም ማትጠገብ ሰው ነህ እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ!!

  • @marya4856
    @marya4856 4 месяца назад

    I am proud to be Ethiopian

  • @abrhmeaddis8380
    @abrhmeaddis8380 2 года назад +1

    ጀግና

  • @Amdatsion
    @Amdatsion 4 года назад

    Jegna jegna jegna !!!

  • @user-iv2ys2kn8g
    @user-iv2ys2kn8g Год назад +2

    የሙስሊምችጠላት35እሽሙስሊምችየበበላዉአዉሬደምጠጭአዉሬነብስህአይማርአላህሞከሪምነዉናአሳየንአገቱተቆርጣምንምታሪክየለዉም😂😂😂😂😂😂👎👎👎

  • @Menelik.videos
    @Menelik.videos 4 года назад

    Such fascinating history.

  • @nahomsmind1149
    @nahomsmind1149 4 года назад

    Selam. Endet. Nachihu

  • @galtagru174
    @galtagru174 4 года назад

    😭😭😭😭😭 Ethiopia ahun men tun ers bers tableln

  • @danielgebru1117
    @danielgebru1117 Год назад +1

    እውነት የሚሰራ ለዘመናት ሲታወስ ይኖራል ።

    • @fes592
      @fes592 Год назад

      ሱዳን ዛሬም ነቀርሳ ናት

  • @abrhametadesse6951
    @abrhametadesse6951 6 лет назад +1

    Interesting my brother u let me to know about my own root salute , be blessed

    • @user-xm2pu4hg6r
      @user-xm2pu4hg6r 6 лет назад +1

      Abrhame Tadesse እንዴት አውቅ አንተ አማርኛ አትችል። እንዴት ሰማህው??

    • @Menelik.videos
      @Menelik.videos 4 года назад +2

      Just because he wrote back and answered in English, it doesn't mean that he doesn't understand Amharic. Come on bro, be smart. Use your head.

    • @tedrosmahari9555
      @tedrosmahari9555 4 года назад

      @@user-xm2pu4hg6r 😂😂😃

    • @user-xm2pu4hg6r
      @user-xm2pu4hg6r 4 года назад

      @@Menelik.videos ምን አልከኝ እናትህ ትብዳሀ ብልህኝ ከሆነ የአትው ትብዳ እሽ ውሻ

    • @Menelik.videos
      @Menelik.videos 4 года назад

      @@user-xm2pu4hg6r wow, endet tenadage nehe benatehe.

  • @ereghemedmalenatocheereghe1022
    @ereghemedmalenatocheereghe1022 6 лет назад

    Emeya haghera enaton yewedede holo hagheron ywedede!!!

    • @meharigebremeskel7090
      @meharigebremeskel7090 5 лет назад

      ዘላለማዊ ክብሪ ልኩኡር ኣቦና ሃፀይ የውሃንስ

  • @lf8480
    @lf8480 Год назад

    Eshete betam yemadenke sew neber zare gin kir alen yohans moselemen yhefehef ynebere nebes bela new gin ante yet endamethaw zegeban alewkem yand wegen zegeba new lemoslem yderslahewn yewh hager sew new

  • @user-pt4oh2vc4r
    @user-pt4oh2vc4r 6 лет назад +1

    Manw ashte gazetech besema besema mayetegb

  • @bereketnew3124
    @bereketnew3124 4 года назад

    tigraway chigna king tigraway ene megsut ene haxey teditos ke hademit

  • @habttusami1113
    @habttusami1113 2 года назад +1

    Sew lehageru lekbru endezih ysewal ahun yalew shint hzb ras beras mebelalat bcha new miyawkew aybelew enji yewch hay biworen barnet aykerlnm shint hzb bekumu yemote sew new yekerew

  • @nuruabdu1306
    @nuruabdu1306 4 года назад

    የሙሲሊሞችስ ወዴ ይተው

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema7446 5 лет назад

    ክክክክክክክክክ

  • @rakrams2833
    @rakrams2833 4 года назад +2

    ዛሬ በሂወት ኖሮ ሙስሊሞች ን ባያይ ደስ ይለኝነበር በ1ቀን 35ሺ ሙስሊም የበላ አውሬነው ብዙ ሰወችን በማስገደድ አክፍሯል ሀገርን መደውደድ እንደዚህ ነው ከሆነ ይቅር

  • @bsbbd4181
    @bsbbd4181 6 лет назад +10

    አጼ የሚባሉት በሙሉ ከጥሩ ስራቸው ይልቅ መጥፎ ስራቸው ይበዛል ስለዚህ እኔ አይመቹኝም

    • @hiwotnig3112
      @hiwotnig3112 6 лет назад +2

      Bzvvs Bsbbd ለምን ዘመዴ?? እኔ ግን በጣም ነው ደስ የምለኝ::

    • @tmaniacell9649
      @tmaniacell9649 5 лет назад

      Sawe eko nacwe mlake masluse wayme maslhe

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 5 лет назад

      ጭፍን!

    • @tmaniacell9649
      @tmaniacell9649 5 лет назад

      Taye bakse

    • @user-gd8zc3ev8b
      @user-gd8zc3ev8b 5 лет назад +2

      ዩሀንሥ ኢ/ያን ጨፍጭፎል ደግነቱ መድሀኒቱን አግኝቷል

  • @goitomsium7484
    @goitomsium7484 6 лет назад +6

    የመተማውን ጦርነት ኣስመልክቶ ኣጼ ዮሃንስን ታሪክ በወቀሳ ወይስ በሙገሳ ኣይን እንደሚያያቸው ኣይገባኝም፡ ሱዳኖች እራሳቸውን ከወራሪ ለመከላከል በሚተገሉበት ግዜ, ኣጼ ዮሃንስ ጎረቤታችው እና ተወራሪ የሆኑትን ሱዳኖችን ከመርዳት ይልቅ, ከሩቅ የመጡ ወራሪ ግብጾችን በመርዳታቸው, ጎረቤታቸውን መክዳታቸው ብቻ ሳይሆን, ከሰላ ላይ ሰራዊታቸውን ለከንቱ መስዋእት ማረጋቸው በጣም ትልቅ ስተት ነው የሰሩት፡ ስለዚ ለመተማው ጦርነትም ጠንቅ ኣጼ ዮሃንስ እንጂ, ደርቡሾች እሚወቀሱበት ምንም ምክንያት ሊኖር ኣይችልም፡

    • @workukassa6379
      @workukassa6379 6 лет назад +1

      ለምን ነበር የተዋጉት ከሰላ ላይ??

    • @goitomsium7484
      @goitomsium7484 6 лет назад +1

      Worku Kassa. ኣጼ ዮሃንስ, ለወረራ ከሩቅ የመጡትን ግብጾችን ለመታደግ ሲሉ ከሰላ ላይ ሱዳኖቹን ሲወጉ, በኣምሳያው የምጽዋ ወደብ እንደበረከት ሊሰጣቸው የተገባላቸውን ቃል ተስፋ በማድረግ ነበር፡ ኣጼ ዮሃንስ ምጽዋን እራሳቸው ተዋግተው ከማስለቀቅ ይልቅ, የተበዳዩን የጎረቤታቸውን የሱዳን ህዝብን ነጻነት በመሸጥ እና በመገበር ሊያገኙት ፈለጉ፡ ወረራና ጭቆናን እምቢ ብሎ ቆርጦ የተነሳው የሱዳን ህዝብ ግን, ለወራሪዎቹ ለግብጾቹ ብሎ ያነሳው ሰይፍ መዘዙ ወደኛ ዞሮ, ለኣጼ ዮሃንስ መጥፊያቸው ብቻ ሳይሆን, ለስንት ህዝባችንም ጥፋትና መፈናቀል ምክንያት ሆነ፡ በውነት በወረራና በቅኝ ግዛት ብዙ ስቃይ ያየው ማንኛውን ጥቁር ኣፍሪካዊ, ይሄን የኣጼ ዮሃንስ ታሪክ ባይሰማው ይመረጣል ባይ ነኝ፡ ኢትዮጵያም ብትሆን ይህን የጭቁን ጎረቤትህን የመክዳት ታሪክ, ልትኮራበት ሳይሆን ልታፍርበት ይገባል ባይ ነኝ፡

    • @user-gd8zc3ev8b
      @user-gd8zc3ev8b 5 лет назад +1

      @@goitomsium7484 በትክክል

    • @Abrar5280
      @Abrar5280 5 лет назад

      ብሎም አፄ ዬሀንስ በሀገር ውስጥ በኢትዬጵያ ሙስሊሞች የፈፀመው እልቂት ኢትዬጵያውያን ሙስሊሞች የተረፉት ለገር ለቀው ተሠደው የነበሩት አያቶቻችን እስከዛሬ ድረስየሚዘክሩት ከደርቡሾች ጋር አብረው ተሠልፈው ነፃ እንደወጡ አይረሣም።እኔ አፄ ዬሀንስ በሀገር ውሰጥም ከውጭ ሀይልም ጋር ክህደት እንጂ የሀገር ወዳድነት ነገር አላየሁም።

  • @omertringo3365
    @omertringo3365 6 месяцев назад +1

    እሸቴ ዛሬም የውሸቱን ትርክት ትተርካለህ የተቆረጠ ጭንቅላቱ ሡዳን ሙዚየም ነው የሚገኘው ለመሆኑ አንተን የመሠሉ የዘቀጠ ስብዕና ይዘው ታሪክ አዋቂ ነንን ባዮች አልቀው ታሪክን በታሪክነቱ ሀቁን የሚዘክሩ እስከሚመጡ አንተም ሽልንግህን ለቃቅም ልጆችህ ግን ያፍሩብሀል 22:47

  • @user-uc6xq5tt3g
    @user-uc6xq5tt3g 17 дней назад

    እሄ ደም ጠጪ

  • @user-iv2ys2kn8g
    @user-iv2ys2kn8g Год назад

    የዉሸትታሪክኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf 4 года назад +1

    የዚህ ጦርነት ዋናው ምክንያት ለምን ትደብቀዋልውህ ኣጼ ዮሃንስ ሙስሊም ወገኖቻችን በሃይል እምነታችሁን ቀይሩ ስላሉ ዱርቡሾች ደሞ ሙስሊሞች ስለሆነ ኤትዮኦያውያን ሙስሊም ወገኖች ኣገዛዉቸው
    በ ኣሳፋሪ ሁኔታ ደሞ ኣንገታቸው ተቀነጠሱ የእጃቸው ኣገኙ ስንት ሙስሊም ወገን የገደሉ ወንጀለኛ ኣጼ ነበሩ ሌባ ሁላ የውሸት ታሪክ ኣታንዛዙብን

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 5 месяцев назад

      ተባለ እንዴ ? ሹጣም 🤮

  • @user-gd8zc3ev8b
    @user-gd8zc3ev8b 5 лет назад +3

    የውሸት ታሪክ ሥትተርኩልን አለም ትቶን ሄደ የውሸት ታሪክ ተብትቦ ይዞን የአለም ጫማ ሁነን ቀረን፡፡ እናም አ ት ዋ ሹ!

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 5 месяцев назад

      ስልቻ ነገር ነህ 🤮

    • @user-zo5pu6fr8r
      @user-zo5pu6fr8r 5 месяцев назад

      እውነቱን እኮነው በያ መበጥረቅ ይበዛበታል የዚህች ሀገር ታሪክ 😂​@@mightyg8545

  • @user-hv5jf9is2v
    @user-hv5jf9is2v 5 лет назад +2

    የሰላሳሽ ሙስሊም ባአንዲ ቀን አራጁ ሚሊየወን ሙስሊም የጨረሰው ሁሉም አፃወች የሙስሊም ባላጋራ ቢሆኑም እሱ ቁጥር አንዲን ይይዛል የውሸቴ ታሪክ አታንዛዛ

    • @user-ov8qv3hp9d
      @user-ov8qv3hp9d 5 лет назад +2

      Fake news

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 5 месяцев назад

      ዝተታም 🤮🤮🤮
      ይህን አይነት አሉገባልታ ለሚስትህ ንገራት😁😁😁

  • @nuruabdu1306
    @nuruabdu1306 4 года назад

    ይሄ ሰው ነብሰ ነላ ነው

  • @rakrams2833
    @rakrams2833 4 года назад +2

    ደሞ ጀግና ስትሉ አታፍሩም ምን ጥሩነገር አለው የሰው ልጅ እንደበግ እየታረደ መሀመድ የነበረው ን ሚኪያኤል ካልሆንክ በግድ ታድያ ከሱበላይ ንጉስ አለኮ ሰሚተመልካች ለጀግና ም ጀግና ያዝበታል አንገንቱን ቆርጠውነው የላኩላቸው

    • @abelbejiga2763
      @abelbejiga2763 3 года назад

      አልገባህም እንጅ ቢገባህ ጀግንነት አሸናፊነት ሳይሆን ቆራጥነት እንደሆነ ባወቅህ ነበር

    • @user-zo5pu6fr8r
      @user-zo5pu6fr8r 5 месяцев назад

      ​@@abelbejiga2763ቆራጥነት አንገት ማስቆረጥ ሆነ እንዴ😅

  • @saqe5664
    @saqe5664 4 года назад

    ኢትዮጵያዊነትን የሚያስጠላ ትርክት እደነሱ ለመሆን እያሰባችሁ ከሆነ እደነሱ አገትህን ትቀላለህ አተ የተበላሸ ታሪክ ታሪክ እያላዘክ ሙስሊሙ ጥሎህ ሂዷል ለዚህም ማሳያው አንድ መድረክ ላይ ው።ስለአንድ ነገር ድርድር ብትከፍት ላሀጭህን አዝረክርኮ ነው የሚያወርድህ ሙስሊሞችም አለን በዝተን እሱ የሞተለት ሀይማኖት ወድሟል ጣዖታቱ ብቻ ነው የቀረው መቸ ነው ነገር አስታችሁ ድራሻችሁ የሚጠፋው በአፄ ዳቢሎሶች ላይ እሳት ይዝነብ በአድናቄወቻቸውም ጭምር ባሉት ም በሞቱትም