የኢትዮጵያ ባንዲራና አምላክ ይፍረድ - የጄ/ል ታሪኩ አይኔ መጨረሻ ሰዓታት / የአይን ምስክሮቹ ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 75

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  11 месяцев назад +4

    የኢትዮጵያ ባንዲራና አምላክ ይፍረድ - የጄ/ል ታሪኩ አይኔ መጨረሻ ሰዓታት / የአይን ምስክሮቹ ምስክርነት

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 10 месяцев назад +4

    በጣም መሳጭና እውነተኛ ታሪክ ስላቀረባችሁልን እናመሠግናለን ለሟቾቹ ነብስ ይማር ሌላው ግዜ ጠብቆ የጀነራል ታሪኩ ልጆች ብታቀርቡልን በወቅቱ የነበረውን ሁኔታ ቢተርኩልን ለአሁኖቹ ባለሥልጣናትና የጦር መኮንኖች ከጥሩም ከመጥፎም ይማሩበታል እናመሠግናለን

    • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
      @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 10 месяцев назад +1

      ከይቅርታ ጋር እንዲህ ያለው ታሪክ "አሳዛኝ" እንጂ "መሳጭ" አይባልም። ኤዲት ማድረግ ይቻላል።

  • @Lidet-s9q
    @Lidet-s9q 3 месяца назад

    እንደዚህ ሰው ሲበላላ አይቼ አላውቅም ወንድሜ በጣም በብስጭት እና በቁጭት ሁሉንም ታሪኮች ሰማዋቸው እያለቀስኩ

  • @fekaduyoseph379
    @fekaduyoseph379 10 месяцев назад +4

    አገር ወዳድ ነው የሚባለው(ፋሲሽቱ) አረመኔውና ጨካኙ መንግቱ በዕውቀት ና በጀግንነታቸው የሚበልጡትን አገር
    ወዳድ ልጆቿን በላ እግዚአብሔር ደማቸውን ያጥራ።
    ይህን የመሰለ ሚስጥር ሰለገለፃችሁልን ከፍተኛ ምስጋና ይገባችዃለ።

  • @Snan-ex4sc
    @Snan-ex4sc 6 месяцев назад

    @Ethio Tizita keep up the good work 💯

  • @AbdirJebbar
    @AbdirJebbar 4 месяца назад

    እናመስግናለን ❤

  • @beyob199
    @beyob199 10 месяцев назад +8

    Eritrean (Shabiya) radio said at the time " Derg Gira Ejun Be kegn Ejun Korete" that is very true

  • @ShimlesYimer-x4g
    @ShimlesYimer-x4g 10 месяцев назад +6

    የነሱ የነሱ ሀዘን ነወ ዛሬ የሚያምሰን

  • @ሽኔከተማ
    @ሽኔከተማ 10 месяцев назад +3

    ምን አይነት ፍርድ ነው ። ሃገራችን ጅግኖቻን የበላችው

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 10 месяцев назад

      Ya Serawit Besachew Megedele Dengexo Azeno Tesefa Yeqorexew Yetemeseqaqelew Kesachew Megedele Bohala new Ya Zemen Mexuqe Military Mexuqe Wexatoch Ende Qexel Eregefu

  • @fentax111
    @fentax111 10 месяцев назад +1

    የኦሮሞ ፅንፈኞች ፓለቲካ የኢትዮጵያ ጀግኖች በየዘመኑ መጨፍጨፍ ሀዝብ በተደጋጋሚ ለዚ መጋለጥ ያሳዝናል ። ደርግ ስንቱ ረሸነ ቡችላው አብይ አህመድም ስንቱን ጨፈጨፈ ከኢንጅነር ስመኘው እስከ ሀገር ጀኔራል እዝከ አሳምነው ፅጌ አረ ስንቱ ያማል በጣም። በየዘመኑ ለዚ መዳረግ የኛ ውድቀት ስንፍና ያሳያል።

    • @Mrursi
      @Mrursi 10 месяцев назад

      የአንተ አይነቱ እውነት አጠገብ ቀርቦ የማያውቅ የጥላቻ ሰባኪና የሀሰት መስካሪ ባለበት እንዴት ሰላም ይኖራል?

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 10 месяцев назад +2

    ቦታው ላይ ነበርኩ

  • @fk3365
    @fk3365 10 месяцев назад +6

    በምድር ላይ ብቻህን ብትቀር እንኳን ከግፈኞች ጋራ አትተባበር ። ጋንዲ

  • @dawitbekele6996
    @dawitbekele6996 10 месяцев назад +1

    የሻዕቢያ የተንኮል ሴራ ጀነራል ታሪኩና ሌሎች ታማኝ የኢትዮጵያ ጀነራሎችን በመንግስቱ ኃይለማርያም ግፍታዊ እርምጃ አተናል።
    ጀነራል ታሪኩ ኩሩና ታማኝ ኢትዮጵያዊ ነበር ምን ይደረግ መሃይም አይለምልም

  • @Faressamsonlishan
    @Faressamsonlishan 7 месяцев назад

    መንጌ እነሱ ከያዙት አላማና ለሀገሪቱ ካለው ጠቀሜታ አንፃር ከማየት ይልቅ በማይረባ ሀሜትና ለራሱ ካለው ክብር አንፃር ነበር የሚረሽናቸው

  • @Lidet-s9q
    @Lidet-s9q 3 месяца назад

    አረረረረረረ መንግስቱ ሒትለር ምን አደረገ የእውነት ደርግግ በታሪክ ኢትዮጵያ ላይ ያፈሰሰው ደም እስካሁን እየፈሰሰ ነው

  • @ሽኔከተማ
    @ሽኔከተማ 10 месяцев назад +1

    የዛን ቀን ብዙ ወታደሮች መካከለኛ መኮንኖች ጨምሮ

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 10 месяцев назад +2

    ህመም ነው ነፍሳቸው በገነት ትረፍ

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 10 месяцев назад +9

    ጄነራል ታሪኩ ላይኔ ነው እባካችሁ አስተካክሉት! አይኔ አይደለም!

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  10 месяцев назад +1

      ለሰጡን ማስተካከያ ከልብ እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Haset-JOY
      @Haset-JOY 10 месяцев назад +1

      ኖ ኖ ታሪኩ አይኔ ነው

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 10 месяцев назад +1

      የኔ፣ ወንድም ራስህ ተሳስተሃል ! ብ/ጄኔራል ታሪኩ አይኔ ነው ትክክለኛ ስማቸው፣ ኤርትራ አዲቀይህ ገና ሌ/ኮሎኔል እያሉ አዛዣችን ነበሩ፣ አብረን ብዙ መስዋእትነት ከፍለናል፣ ጄ/ታሪኩ ጀግና ሐገር ወዳድና ለሰራዊቱ የሚጨነቁ እንኳን መረሸን እስር የማይገባቸው መኮንን ነበሩ፣ የሳቸው ግድያ ያስለቅሳል! እኔ በቀድሞው ሰራዊት ሲኒየር ሻምበል ነበርኩ፣
      ምናልባት ከጉራጌ ሕዝባችን የተገኘው ጌታቸው ማሞ በውሸት ስም ታምራት ላይኔ ተብሎ በሕወሓት ታዛዥነት የአማራው ብአዴን መሪ ሲሆን የሰጠው " ላይኔ " የሚለው ስም ጋር ተምታቶብህ ይሆናል!

    • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
      @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 10 месяцев назад

      ጄኔራል ታሪኩ ላይኔ አይደለም ። የአባታቸው ስም አይኔ ነው።

    • @mulieze2258
      @mulieze2258 10 месяцев назад

      ታሪኩ አይኔ ተሰማ ነው ትክክልና ስማቸው

  • @Abachada1
    @Abachada1 10 месяцев назад +4

    አገር ይቅር የማይላቸው መሪ ስንት ጀግና ፈጁ? መንግሥቱን ነፍሳቸውን አይማረው!!!

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 10 месяцев назад

      እሱማ ምንም ወንጀል ቢሰራ የኢትዮጵያ ድንበር በወንበዴና ባንዳዎች አይደፈርም በማለት የቆመ ጀግና ነው የሁሉንም ሞት እያየ ነውወሸትና ሃቁን እግዚአብሄር ይወቀው

    • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
      @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 10 месяцев назад

      ​@@agerenewu8397በእግዚአብሔርም ታምናለህ ፣ መንግሥቱንም ትወዳለህ አይጋጭብህም?
      1ኛ. ማንኛውም መሪ ሰው ስለሆነ በሥልጣን ዘመኑ ብዙ ስህተቶች ሊሰራ እንደሚችል ማመን ጥሩ ነው።
      2. መንግሥቱ ደግሞ በአምላክ መኖር የማያምን ጳጳስ ሳይቀር ያስገደለ ሰው ነው። ብዙ ወጣትም እንደጨፈጨፈ ታውቃለህ።

  • @dinaoil5100
    @dinaoil5100 10 месяцев назад

    ትክክለኛ ምፅዋ ቀይ ባህር ላይ ራሱን የሰዋ። ከቴዎድሮስ በላይ

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 10 месяцев назад +1

    እባክህ ተወኝ! ትዕብተኛና ሃለፊነቱን ከመወጣት ይልቅ የበላዮቹን መናቅ ነው ሥራው አሉ! አውነትም አምላክ ይፍረድ!

    • @aseabe4843
      @aseabe4843 10 месяцев назад

      @markosgeta8043 ደደብ ፣ ደንቆሮ ነህ ። እንደ አይነቱ የሰው እንስሳቶች በመፈጠራችሁ ነው የዚህች ሀገርና ህዝቡ ከመከራና ሰቆቃ አረንቋ መውጣት ያልቻሉት ? የማታውቀውን የምትቀባጥረው የሴትኛ አዳሪ ልጅ ነበርክ እንዴ ????

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 10 месяцев назад

      አሉ ወሬኮ ነው አገር ያበላሽው::

    • @shalomgomez2111
      @shalomgomez2111 10 месяцев назад

      መንግስቱ እኮ ይህን ብቻ ትልቅ ስህተት አይደለም የፈፀመው?
      -60 ወቹን የንግስና ሚንስተሮች እና ካቢኔቶች ሲያስገድላቸው፣የራሱን ስልጣን ለመፈናጠጥ ብሎ እንጅ፣በስህተታቸው አይደለም።
      -- ጀ/ አማንን ሲገል እንዲሁ በመፍራት እና ለስልጣን ብሎ እንጅ ምንም ምክንያት አልነበረውም።
      --- ጀ/ ተፈሪ በንቲ ርእሰ ብሄር እና የደርግ ተቀዳሚ ሊቀመምበር ሆኖ ከተመረጠ በኋላ ከ6 ሌሎች የደርግ አባላት ጋር መንግስቱ በሴራ ሲገለው የርሱን ቦታ ለመውሰድ ነው።
      -- ኮሎኔል አጥናፉን ሲገል ምንም የማያውቅ እና የዋህ የሆነውን ሰው ነው በፍርሀት እና ለስልጣን የገደለው።
      - የሚገርመው ግን ያን ሁሉ ኢትዮጵያዊያን ጨፍጨፎ( ቀይ ሽብርን ጭምር)ለፈረጠጠው ቡኬ እና ፈሪ መንግስቱ፣መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ሙከራ ያደረጉት ጀነራሎች፣የተሳፈረበትን አውሮፕላን፣በመምታት፣ሊገላገሉት ሲገባ፣ሚስቱ እና ልጆች አብረውት ስለነበሩ፣[በስብእና ልእልናቸው እና በህሊናቸው ታስረው] ለርሱ የሚሆነውን የሞት ፅዋ አይምሬ መንግስቱ ለእነርሱ አደረገው።
      ***ፈሪ መግደል እንጅ ምህረት አያውቅም።ምንም እንኳን ጀነራሎቹ በቤተሰቡ ምክንያት ቢምሩትም እርሱ ግን እያንዳዳቸውን ገሎ፣ብዙ ሳይቆይ ከዛ በኋላ ፈረጠጠ።
      መንግሱቱ ለስልጣኑ እንጅ ለኢትዬጵያ ደንታ አልነበረውም።ደንታ ቢኖረው የኢትዮጵያን ህዝብ ጨለማ ውስጥ አጋልጦት ባልፈረጠጠ ነበር፤ጀግና ቢሆን ተዋግቶ ራሱን ታሪክ ሰርቴ ያልፍ ነበር።ፈሪ ሰለነበረ፣በሩጫ ነፍሱን አትርፎአል።
      አብይ የተቀዳው በቀጥታ ከመንግስቱ ነው።ፈሪ ነው፣ቂመኞ ነው ብዙ ንፁሀንን ገሎአል፣ጨፍጭፎአል።
      ልዩነታቸው፣መንግስቱ ፊት ለፊት ገዳያ ነው፣አብይ በተጠና መንገድ፣በህቡ ግድያን አቀነባብሮ ነው የሚያስወግድ።መንግስቱ፣በግምባር ይናገራል ፣ፊቱ ላይም ይነበባል፣ምን አስብ መሆኑን፣በዚህ የኢትዮጵያውያን ፀባይ አለው።አብይ አፈቅባ፣ልበ ጩቤ ነው።
      አብይ ከህፃንነቱ በተንኮል ተጣሞ ነው ያደገ ሰው ነው፤በመሆኑም ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ባህል እና እሴት በጣም ያፈነገጠ፣ጋጠ ወጥ ነው።

    • @YimahJibabo
      @YimahJibabo 10 месяцев назад

      አሉ ብለህ ታወራለህ የደካማ ንግግር ነው ጄ/ል ታሪኩ አይኔ ሞጋች ጀግናና ተለማማጭ ያልነበረ ሰው ነው

  • @mogesteshome9034
    @mogesteshome9034 10 месяцев назад

    Sad, wounded my heart while listening to this true story. Mengistu H/M arrived to Adigrat, visited Ras Sebhat memorial hospital, where there was a military Bergade. I was a junior medical General practitioner in that hosptal, for the first time he shacked my hand. He did jot spend much time in visiting the hospital. He went directly to the military's area ordering all the civils to stay behind. Mengistu and his patrons directed to Asmara. Few days after, we heard that he shot General Tariku Ayene and scissors off another General. Terrible feelings among the hospital staff of Adigrat. Unforgettable memoirs from Adigrat.

  • @BariyaGabir-dt7fu
    @BariyaGabir-dt7fu 10 месяцев назад +1

    ደርግና አረመኔው ቅዘናም ፈርጣጭ መንግሥቱ ጏ/ማርያም የምታደንቁና የምታሞካሹ ደደቦች በ17ዓመታት ያፈሰሰው የደም ጎርፍ ስትሰሙ ምን ይሰማችሁ ይሆን???ለነገሩ ሆድ እንጂ ማሰብያ የላችሁምና ምንም አይሰማችሁም።

  • @betelhamgermachew7304
    @betelhamgermachew7304 10 месяцев назад

    በመጀመረያ ልታረም የምገባው የአባ ት ሥም ለዓይኔ ነው ።ወደ ጉድዩ ሥገባ ጀነራል ታሪኩ ለዓይኔለእኔ የእዜ አዛዥ ነበሩ። በ1980ዓ/ም በመጀመሪያው ወራት አካባቢ ወደ ሁአስ ሣይቀየሩ የትግራይ እዝ አ ዛዥ ነበሩ አስታውሳለሁ በመሥከረም ወር ኮሎኔል መንግሥቱ በሣምንታት ልዪነት በሚሥጥር ያለምንም አጃቢ በአንድ ጥቁር መኪና ይመላለስ ነበር ። ክ30ደቂቃ በላይም አይቆዪም ።እቢሮ ገብተው ወዲያውኑ ይወጣሉ በተመሳሳይ ደግም ይመጣሉ ።በውይቱ መሐል ከውጪ ሕሆኜ ድምጹ ይሰማኛል አለመግባባት ነበር ። ኮሎኔል መንግሥቱም ስወጡ ኮሥትር ብለው ተፈናጥረው ፈጠንፈጠን ብል ይወጡና መኪናቸው ውሥጥ ገብተው ገብተው ይሔዳሉ ።ለእዙ ምንም አይነት መመሪያና ጥበቃ ሣይደረግ ነበር በአሳቻ ሠዓት የሚመጡት እኔ የእዙ ይጥገና ሻለቃ ጸሐፊና የግምምጃ ቤቱ ኃላፊ ነበርኩ ደብዳቤ ይዤ ወደጀነራሉ ለመግባት የግጠመኝን እውነተኛ ተደጋጋሚ ገጠመኝ ትዕይንት ነው የምናገረው ።ከኔ ይበልጥ በቦታው ላይ በቅርበት መግለጽ ይችላሉ የእስታፍ መምሪያዎች።

  • @alemzebib1375
    @alemzebib1375 10 месяцев назад

    መንግስቱ ጄ/ል ታሪኩ ላይኔ ከገደለ በኋላ ሻዕብያ ስለገረማቸው ዋይ መንግስቱ ዓሻ'ዩ አሉት ።ማለት መንግስቱ ሞኝ ነው አሉ ጀግና መሆኑ ስለሚያውቁ።

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 10 месяцев назад +1

    ብርጋዴር ጀነራል ታሪኩ ላይኔ ተብሎ ይነበብ አትሽቀዳደሙ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 10 месяцев назад

      አትሳሳት ! ታሪኩ አይኔ እንጂ ላይኔ አይደለም! ኤርትራ በግዳጅ ላይ አብረን ነበርን፣ አለቃዬ ነበሩ፣ ታምራት ላይኔ ከሚለው ጋር ተምታቶብህ ነው!!

    • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
      @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 10 месяцев назад

      ጄኔራል ታሪኩ አይኔ ነው ጎበዝ!! በግምት ነው እንዴ የምትናገረው?

  • @yenazretlij3321
    @yenazretlij3321 10 месяцев назад +4

    ይሄ ጠሞዝ ባሪያ ስንቱን ገደለ

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 10 месяцев назад

      በግምት ከመሳደብ ውስጡን ማወቅ ያስፈልጋል የህወሃትና የብልግና ስርአት ወታደሮች ምን እያደረጉ እንደሆነ እየሰማን ነው ስለዚህ ታሪኩ ላይኔ ከግዳጅ በሚመለሱ የመከላከያ መኪናዎች የጨው ንግድ ያደርግ ነበር

    • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
      @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 10 месяцев назад

      ​@@agerenewu8397አሉባልታ ነው። አምባገነኖች ሲያስወግዱ ስም ሰጥተው ነው። እነ ጠቅላይ ሚንስትር አክሊሉን፣ አቡነ ቴዎፍሎስን ፣ ቄስ ጉዲና ቱምሳን ወዘተ ምንስላደረጉ ነው የገደላቸው? በየትኛው ፍርድ ቤት ተከሰው ቀርበው ተከራክረው ነው የተፈረደባቸው? ከዚህ ሁሉ ግፍና በደል በኋላም ለአንድ ራስወዳድ ጨካኝና ፈሪ ግለሰብ ጥብቅና መቆም የጤና ነው?

  • @stihan58
    @stihan58 10 месяцев назад

    ለማጥፋት የተላከ እሱ የቀደደው ቀዳዳ ነው አሁንም የውን የሚበላው ስራውን ሰርቶ ነው አምልጦ የሄደው

  • @fk3365
    @fk3365 10 месяцев назад

    ሽንፈታቸውን መቀበል ሲያቅታቸው በአመራሮች ምክንያት በመፍጠር ዛሬም ያው ነው የቀጠለው አሉባልተኞች ወሬኞች አይስሩም አያስሩም ። አገሪቱን የቁልቁለት ጉዞዋን ካሥያዟት ዘመናት ተቆጠሩ ።

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 10 месяцев назад

    Ye la menem dem kehadi general yewdem tebale aydelem endeh 😎

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 10 месяцев назад +1

    ጀነራሉ በወቅቱ ከኔ በላይ አዋቂ የለም የሚል ትእቢተኛ ስው ነበር በተለይ የኢሠፓ ሃላፊዎችን ትእዛዝ አይቀበልም ነበር

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 10 месяцев назад +2

      ከካድሬ ዱሮስ ምን እውነት ይጠበቃል ? የሳቸውን ድካም ከ1970 ጀምሮ አዲቀይህ ላይ ነው የማውቃቸው! አንተ አውደልዳይ ካድሬ እሳቸውን ለመተቸት ደረጃህ አይፈቅድም ! ከንቱ!!

    • @ayulegeseabeje96
      @ayulegeseabeje96 10 месяцев назад

      ​@@Asnakech100ካልተሣሣትኩ የአራተኛ ሚሊሻ ክ/ጦ አዛዥ ነበሩ አዲቀይህ ላይ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 10 месяцев назад

      @@ayulegeseabeje96 በትክክል አዲቀይህ የ 4ኛ ሚ/ክ/ጦር አዘዥ ነበሩ፣ ጄ/ለገሰ አበጀ ደግሞ በክ/ጦሩ ስር የ88 ኛ ሚ7ብርጌድ አዛዥ ነበሩ፣ ወቅቱ 1970 ከባድ ትንቅንቅ ከሻእቢያ ጋር ስናደርግ ነበር፣

    • @ayulegeseabeje96
      @ayulegeseabeje96 10 месяцев назад

      @@Asnakech100 ትክክል ጀነራል ታሪኩና አባቴ ጀነራል ለገሠ ከታጠቅ ጦር ሠፈር ጀምረው በክ/ጦ ና በብርጌድ አዛዥነት በአዲቀይህና አካባቢው በኋላም በትግራይ በዕዝና በ16ኛ ክ/ጦር አዛዥነት ረጅም ጊዜ ሠርተዋል

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 10 месяцев назад

      @@ayulegeseabeje96 የጀግናውን ጄ/ለገሰ አበጀ ልጅ በማግኘቴ ኩራት ይሰማኛል፣ እኔ ሻምበል ስዩም ደስዬ ስባል ጄ/ለገሰን ሻለቃ እያሉ እኔ ወ/ር ሆኜ መገናኛ ባለሙያ እያለሁ አውቃቸዋለሁ፣ መለያቸውም በእድሜ እንደኔ ልጅ የሆኑትን " አቢቲ " ብለው የሚጠሩት ትዝ ይለኛል፣ ለመጨረሻ ጊዜ በ 1971 መስከረም 1 ቀን በሰገነይቲና ደቀመሐሪ መካከል ኮንቮይ አጅበን ስናሳልፍ ሻእቢያ ደፈጣ አድርጎ በውጊያው እጃቸው ላይ በቀላሉ ሲቆስሉ አጠገባቸው ነበርኩ፣ ከጄ/ታሪኩ ጋር የተወሰነ ጊዜ አብሬ ሰርቻለሁ፣ የሁለቱንም ነፍስ በገነት ያሳርፍልን፣ እኔም ሰራዊቱ በሕወሓት ሲበተን ትምህርቴን ቀጥዬ በሶሲዮሎጂ፣ ከዛም በሶሻል ወርክ የማስተርስ ዲግሪየን በመያዝ በስራ ላይ ቆይቼ አሁን በጡረታ ላይ የግል ስራዎችን እሰራለሁ፣ አምላክ የተመሰገነ ይሁን፣ ብዙ አወራሁ፣ ይቅርታ!

  • @MhaletkassuKassu
    @MhaletkassuKassu 10 месяцев назад

    ለምን ሰላሰጨረሰቸው የናዶ ዕዝ እና የምሰራቅ ዕዝ ኪኔት ብድን ሞቶ ተጣያቂ ነው

  • @teta8527
    @teta8527 10 месяцев назад

    semachew ena serachew mengezem heyaw new

  • @habtamumolla4787
    @habtamumolla4787 10 месяцев назад

    የገነትን መጽሐፍ አንብብ እና ሚዛናዊ ሥራ አዘጋጅ መንጌ የሚለው አለው ይህን የአንድ ወገን ዘገባ አልቀበለውም ። አታሳስት።

    • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
      @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 10 месяцев назад +1

      መንጌ ትላለህ ደግሞ መንጋጋህ ይውለቅና። ድሮስ ምን ሊል ኖሯል? የሚፀፅተኝ ነገር የለም ፣ ትንኝ አልገደልኩም ብሏል። እና አይናችንን እንመን ወይስ ትንኝ አልገደለም ብለን እንመን? ማፈሪያ።

  • @ermiyesketema299
    @ermiyesketema299 10 месяцев назад

    ባሪያው ዝንቦአቤ ዝንቦ ጋር ነው

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez 10 месяцев назад

    ሙታንና ጊዜ ያለፈበትን ታርክ ስታወሩ ያለጨርቅ ስታሞጉሱ ከወሌል በታች ጀምራቸዋል

  • @aleaye3205
    @aleaye3205 10 месяцев назад

    I heard that when TPLF made prisoners operation in Mekele, Tariku Inie was there as commander in chief of Mekele army. He said that he doesn't care about prisoners.

    • @Ktekle
      @Ktekle 10 месяцев назад +1

      Absolutely lie, Teraraw & Wukaw divisions were there. And,General Tariku Aine was a commander of Nadew. Don't distort the reality.

    • @ayulegeseabeje96
      @ayulegeseabeje96 10 месяцев назад

      @@Ktekle
      Totally wrong.during the raid on the prison, Gen. Tariku was in mekelle.

    • @aleaye3205
      @aleaye3205 5 месяцев назад

      Gen. Tariku, before he was assigned the head of Nadew Ezz in Afabet, he was in Gonder Armachiho and then transferred to Mekele as the head of army of both places. I heard that he made a lot of faults in those places.

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  11 месяцев назад +6

    የኢትዮጵያ ባንዲራና አምላክ ይፍረድ - የጄ/ል ታሪኩ አይኔ መጨረሻ ሰዓታት / የአይን ምስክሮቹ ምስክርነት