Sheger Mekoya - Julius and Ethel Rosenberg ጁሊየስ እና ኤተል ሮዘንበርግ (“ሰላዮቹ ባል እና ሚስት “ ) መቆያ
HTML-код
- Опубликовано: 9 окт 2020
- #Mekoya #Julius_and_Ethel_Rosenberg #ShegerFM
Sheger Mekoya - Julius and Ethel Rosenberg ጁሊየስ እና ኤተል ሮዘንበርግ (“ሰላዮቹ ባል እና ሚስት “ )
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz Развлечения
Documentary Film ከማየትም በላይ!!! ❤❤❤
wow ምርጥ ታሪክ thank you እሸቴ
ይሄ ታሪክ በጣም ደስ ይለኛል ።።ገራሚ ሰላዬች ናቸው አንዳንዴ አሜሪካ ኩርኩም ያስፈልጋታል
እንኳን ደና መጣክ ታሪክ መስማት ጥሩ ነው
ምንም ማይወጣለት ፕሮግራም ታሪክን በዚህ መልኩ ሲሰሙት እንዴት ደስ ይላል! በጉጉት ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን 🙏🙏
ኧረ እሸቴ ስራ አስፈታኅኝ😅ሰሞኑን ያልሰማኃቸውን ታሪኮች እየኮመኮምኩ ነው::ድምፅህ ይባረክ
እሸቴ በጣም የተዋጣለት የማይጠገብ ትረካ።
ትክክለኛ ባለሙያ እና ሙያው የተገናኙበት ማሳያ ነው ።
እንኳን ደህና መጣክ እሽቴ አትቆይ ከክላሲከሉ ጀምሮ በጣም መሳጭ ነው
ማንም ቢያነበው እንዲ አጓጊና ሳቢ አይሆንም
programማቹ በጣም ተመችቶኛል አስተማሪ ነገር አለው።
እውነት ነው የምላችሁ ባለፈው አሜሪካን እና አረብ ሊግ በህዳሴው ግድብ ላይ ካለ ምንም ፍትህ በጭፍን ከግብፅ ጎን ነን ካሉ ወዲህ ለሀገሬ እሄ አቶሚክ ቦንብ እንድታመርት ከልቤ ተመኘሁ
😂😂😂😂😂
የኛ ሰው ታሪክ ማዳመጥ አይወድም
❤❤❤🙏❤❤❤
በጣም ብዙ ጊዜ ሰምቼው የማይሰለቸኝ ግሩም ድንቅ ትረካ ግን ደሞ ከእሸቴ ውጪ ማንም ቢተርከው የማያምር የሚመስል ትረካ! እነዚ ሰላዮች አቶሚክ ቦንቡን ለሩሲያ ሰርቀው ባያቀብሉ አለማችን የአሜሪካ አሻንጉሊት በሆነች ነበር!! እናመሠግናለን!
እሸቴ ግሩም ድንቅ ሰው ነክ
እፎይ ይህ ድምፅ እኮ የተለየ ስንት አለው !
❤
Welcome back Eshete!!! /!
Relationship goals
❤
edme yesetik eshete
This is one of my favorite Eshetes story telling
እሸቴ አንተ ትልቅ ላይብረሪ ነህ
yeh film tesrtobetal the american ... mile yselela film new
ስለ ዋግነሮች ስራልን እስከ እሼ
👌👌
ሀገርን የሚከዳ ቅጣቱ እንዲ ነው
አቀራረቡ መሳጭ ነው
Kehadiwoch deg honu
አሸ ትለያለህ
dgf
edme yesetik eshete