Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አይ ያሳዝናል፣ እግዚአብሔር ይፈርዳል።
አርጅቶ መቃብር አፋፍ ላይ ሆኖ የሚዋሽ አረመኔ
የሚገርመው አስራትም ህክምና አጥተው መሞታቸው ነው
መን ግዬ ለእኔ ምንጊዜም ጀግና አገርህን የምትወድ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ አንተ ስትሄድ ኢትዮጲያ ተዋረደች አሁንም ኑርልኝ ዘርህ ይባረክ
የኢትዮጵያ የመሪወች ታሪክ ዘይገርም ነው
ጥምብ ባርያ ፍትሀት እንኳ ከለከላቸው
😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆💔💔💔💔💔💔💔💔💔
መንግስቱ የሚባል ሸለምጥማጥ ወሮበላ አንድ ትውልድን በቀይ ሽብር የጨረሰ አረመኔ ሰው ስሙን ባልሰማ ምንኛ ደስ ባለኝ?በማይምነቱ ይችን አገር ለዚህ ምስቅልቅል ያበቃ ሰው ስለሆነ።
👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
የደደብ አነጋገር ነው የትኛው ገዢ ነው ይሚመሰገነው😮
@@adddddddd ሕዝብ በሰላም ሳይሰደድ የሚኖርበት ዘመን ከ74 በፊት ! ባርያው መንጌ ስደትን አስጀመረ ይሄ የገረድ ልጅ ድሮም ክብር አይወድለትም ! በሱ ዘመን ነው ለመጀመርያ ግዜ 2 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ያለቁት አፈር ይብላ! ስንቱን ምሁር ንጽሃን አንድ ፍሬ ተማሪ ፈጀ !
ከቀይ ሽብር በፊት የተጀመረው ነጩን ለምን ረሳኸው? ወሬኛ የቁጭራ ሰፈር ልጅ።
መንግስቱ ገዳይነቱን ለመሸፈን በጣም ይጥራል 🤔
ደደብ አየደል;😅
መንጌ ፡ኣለህ ፡ኑርልን።
አይ።። የሰው መጨረሻ።ሞት እያለ ክፋት,,,,,,
አአአአአአይይይይይይ ስንት ስቃይ አሳለፍን በጎንደር ከ/ከ2በላይ ሆኖ በጎዳና መሄድ ሞትን ያስከትላል ቀይ ሽብሩ፣ፍርሀቱ በፓሊስ መጠዬቁ እረ ስንቱን ስቃይ አዬነ ሆድ ይፍጄው😢😢😢
Justice is very important
መንግሥቱ ተፈልጐ ባለበት የሚያንጠለጥል ጀግና ያስፈልጋል።
ኧረ ባክህ ከሁሉም እምነት ሰያል ብሄረ ሰያል መረቶል እድሜ ያሰጥዉ
14:55 እውነተኛው መለኮታዊ ኃይል እና መንግስ እማን ላይ ነበር የሚለውን ጥያቄ ማንሳት በሣይንሳዊ አንባቢዎች ተገቢ ሊሆን ይችላል። 🌈🌈🌈🌈🌈 እግዚአብሔር ያለፈውንም ሆነ የሚመጣውን ታሪክ ብቸኛው አርኪዎሎጂ ሆኖ ይመረምራልና ማንም አይጨነቅ ክፉ ወደክፋቱመልካሙ ደግሞ ወደመልካምነቱ ከመሄድ ማንንም የሚከላከለው የለም። 🌈🌈🌈🌈🌈
# መንግስቱ_ሀይለማርያም አፈር_ያስበላዉ☠️
በጣም ይገርማል ይህን ማቀነባበር ለምን አስፈለገ ???
መንግስቱንና የ66ቱን አብዮት እያደነቁ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሁኔታ የሚያወግዙ ሰወች ይደንቁኛል ::
መንግስቱ ሀይለማርያም የወጣትነት እድሚያችንን ጓደኞቻችንን በየመንገዱ ደማቸዉን እንደጎርፍ እያፈሰሰ የጨረሳቸዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እራሱን ማታለል ሰለሚችል በፈጣሪ እርዳታ አለ ግን የማይረሳ ክፉ ግዜ ገዳዮችንም ፣ አሰገዳዮችም ከፈጣሪ ይከፈላቸዋል በቀይ ሽብር የተጨፈጨፈዉ ሁሉ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😂😂😂😂
ምን አለበት መሞትህ ላይቀር እውነቱን ተናግረህ ብትሞት እግዚአብሄር እውነቱን ያውጣ አንተንም እውነትን የሚናገር ልቦና ይስጥህ ስንት እውነትን ደብቀህ ልትሞት ይሆን
ይሄ ዐሽከር የዐሽከር ልጅ መቼም ዕውነት ዐይናገርም
@@ApoPoነዒማዕሙራዑፍአሽከር አችነሽ
HAYAL AMLAKE EGZEABHER YIBEKELIH YENATOCH INBA YIFAREDIH .
ዐሚን ዐላህ የሥራውን ይሥጠው 😢😢😢😢
ሀሠተኛ ገደልኩ ሊልሽ ነው??😢😢
ኢትዮዽያ በመንግስቱና በመለስ የደረሰባት ሰቆቃ ተዘርዝሮ ስለማያልቅ እንዴዉ እንደ ጥላሁን ገሰሰ ሆድ ይፍጀዉ ! ማለት ይሻላል
7😊
መንግስቱ ሃይለማርያም በጣም ውሽታ ሊታመን የማችል ድርግ ማለት መንግስቱ ሃይለማርያም ነው
አንድ ሰውና አንድ ጥይት እስኪቀር እዋጋለሁ ሲል የመጀመሪያው ፈርጣጭ እሱ ሆኖ ተገኘ በመንጌ ግዜ ሁልሽም እንደልብሽ አፋችሁን ትከፍቱ መሰላችሁ በጥይት ግባር ግባርህን ተብለህ የሚቀብርህ እንካን የለም የስቱ እናቶች ልጆች አለቁ እሱ ግን ከነልጆቹ የሰላም ኑሮውን ይኖራል ለሀገራችን የሚበጃት የለም የምታሳዝን ሀገር ናት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወላሂ በጣም ዐንድ ምሥኪን ንጉሥ ቢኖሩ ምቀኛ በዛባቸው ዕሥኪ ምን ለውጥ ዐመጣ ህዝቡን ከመፍጀት ሌላ ይሄ ሠይጣን
ወላሂ አትበይ እኮን ገደለው የዘውድ አገዛዝ ይሻላል እያልሽነው ሲቀጥል ንጉሱ ያሜሪካ ስራ አስፈፄሚ ነበር የስራውን ሰጠው፡፡@@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
መንግሱቱ የስንቱን ደም ያፈሰሰ አረመኔ ባለጌ መልከ ጥፉ
እንዴት የትም ይጣለሉ የአገሪቱ መንግሥት ነግ በኔየለም
🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭
አይ መንግሰቱ አይደለም ንጉሱን የሰንት የደሀ ልጅ የሰንትወጣትየሰንት የተማረ ሚንሰትሮች ከጋደኞቹ የጀመረ ሰዉ በላ ደግሞ ሀገር ወዳድ እራሰ ወዳድ በሉ ሀገርማ ቢወድ ጥሎ ባልሸሸ እይ ወዴት ወዴት እግዚኦ አሳፉሪ ጨካኘተመልከቱ የሚመልሰዉ ድርይ ጋጥ ወጥ መንግሰት እንዴት17 አመት እደቀለደ እግዚኦ ፈርተዉ እዳይበሉ ብለዉ ፈርተዉዝምእንዳሉ እርግጠኞ ነኘ
መንግስቱ ሃይለማርያም ከወንድሙ ከአቢይ አህምድ በማይተናነስ መንገድ አማራን የጨፈጨፈ ፋሽስት ነው
ምን ህሊና አለህ አንተ ደም ጠጪ ባሪያ... ዘመን አልፎ እንዲህ አርጅተህ እንኳን አትፀፀትም? አረመኔ ነብሰ በላ
I feel you. This man is evil he doesn’t care about anyone else.
ገነት የተባለች ሴትዮ አርፈሽ ተቀመጭ አኛ ለፍርድ አንፈልገዋለን ቤተሰባችንን የፈጀ ባርያ ነው ! ንጉሱን ሽንት ቤት ውስጥ የቀበረ ክፉ ሰው 60ዋቹን የረሸነ አዛ ድረስ ሄደሽ ኢንተርቬው ስታረጊ ማፋጠጥ አንጂ የቡና ቁርስ ልትበይ አልሄድሽም ! አንችም በደርግ ግዜ የተጠቀምሽ ትመስይኛለሽ አርግጥ ነጽ ትምህርት ሰትዋል ግ ን ያ አኮ ውለታ አይደለም ግዴታው ነው !!! ስንቱን ፈጅቶ ነው ያውም የተማረውን አንደገና በኮሚኒስት ሪዮት አለም በግድ ኑሩ ብሎ ሲያሰቃይ የነበረው አፈር ይብላና የሱ መዘዝ ነው አዚህ ማጥ የገባን !!! ገነት ምትባይ ሴትዮ ጨዋ መሳይ መንግስቱ አንዲወደድ የሚያረግ ዶክመንተሪ አንጂ የሰራሽው ለአውነት የቆመ አይደለም ለዚህም ልታፍሪ ይገባሻል !!!
ኢትጲያን ካፈረሱት አንዱ መንግሰቱ ነው
ዐተ ጭራቅ ነፍሠ በላ ዐንተ ንጉሡ ላይ በሠራኸው ግፍ ነው ዒትዮጵያ መልካም ጥሩ መንግሥት ዐጥታ ዕሥካሁንም የቆየችው ዘርህ የተረገመ ይሁን ዐትባረክ ዘር ዐይውጣልህ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
ከብት ንጉስ ሳይሆን የገደለው ያሜሪካ አሽገር ባዳነው ደግ አረገው ይበለው
እኮ መንግስቱ ነው የኢትዮጵያ እንቁ ሰው ብለሽ ምለሽ የምተገዘችው !!!????? Instead he was an evil butcher & an absolute criminal .
ገነት አራስዋ አኮ በደርግ ተጠቃሚ ነበረች የሆነች ካድሬ ነው የምትመስል አሳፋሪ ናት አውነት
መጌ አርጅቶም ይዋሻል
Very sad
አረመኔ አዉሬ
ትክክል ሰይጣን
እደውም በኢታአሊም ሆነ በየትኛአውም ኤሮፓአ አገረ ቀኝ ተገዥ ብንሆን ኖሮ ጥሩነበረ
ዳንዔል አስፋው ሆዳም አማራ
Mngye edmena tena ystlgni nrlgni ❤️🙏
መንግስቱ አይለማአሪያአም ትልቅ ስህተት ሰረቶአል ጀአኑሆን መግደል አነበረበትም ስልጣአን ከያአዘ መንግስ ከሆነ ለምን ገደላአቸው
አይደለም
If the remains of the Emperor was not unearthed on camera, possibly woyanes can fabricate something even more complicated things than this and that is why I simply wish to know the circumstances in which the remains was retrieved.
መንጌ የምን ጊዜም ምርጥ
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮❌❌❌❌❌❌
መንግሥቱ ሀይለማሪያም በይፋ ውሽፕቱን አዳመጥንንጉሡን የገደለ እራሱ ነው ንጉሡ በአለም የተደነቁ የተከበሩ የተወደዱ ነበሩ የኢትዮጲያን ሕዝብ ስትረሽን ስታሰቃይ ነበር ቀባጣሪ
We are cursed really...how can we kill him...he was old and fragile....please forgive us
He’s devil 😈
ስህተት ታሪክ አታውራ! ሃይለስላሴ ወደ እንግሊዝ ሀገር ሄዱ የሚለው ፍጹም ስህተት ነው :: የሀይለስላሴ ጦር በወሎ ሲሸነፍ ሀይለ ስላሴ ግን ገና ጦርነቱ ኣኣ ላይ ሳይጠጋ ከ 4 ኪሎ ሸሽተው ብጅቡቲ አድርገው ፓኪስታን ነው የገቡት::ሀይለ ስላሴ ሎንዶን የገቡትጦራቸውን ትተው ሸሽተው መሆኑ የኢትዮጵያ ታሪክ በግልፅ አስቀምጦታትን
መግሥተአላባሆነችአገራችን።እነሡምግፈኛነበሩ።እደዚህባይጠናባቸው
ውሸታም በስተእርጅናም ውሸት እግዚአብሔር ጊዜ ለንሰሀ ሰጥቶሀል
አንዳንዱ ሰዉ ከሰይጣን የላቀ ነዉ። ቂም ተሸክም ያረጃል። ቂም የያዘ ሰዉ አይፀድቅም። ዛሬ በመንግስቱ ላይ ቂም የተሸከሙ ሰዎች ራሳቸዉ ከመንግስቱ የባሱ ክፉዎች ናቸዉ።
አንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ዘር ቀለም ብሄር የማታዉቅ የአንተን መሞት የሚመኙ ባንዳ አገር አፍራሾች አሁንም አሉ አንተ አሁንም በህይወት ኖረህ እነሱ ይረግፋሉ ፈጣሪዬ የማቱሳላን ዕድሜ እንዲሠጥህ እመኝልሀለዉ።
❤❤❤❤
የኢትዬጵያ መንግስት ይህንን ነፍስ ገዳይ ለምን ለፍርድ አንዲቀርብ አያደርግም መንግስቱ ዘር ጨራሹ አረመኔ
ከዚሕ መንግስት በላይ ዘር የጨረሰ አለ እንዴ
ለፍርድ ሊቀርብ የሚችለው እውነተኛ የህዝብ አመራር ሲመጣ ነው ። መሪዎች ተቀያየሩ እንጂ ሁሉም ከባህርማዶ ላሉት የእጅ አዙር ቀኝ ገዢዎች ስራ አስፈጻሚዎች ናቸው ። የዚምቧቤ የተቃዋሚ ፓርቲ መንግስቱ ለኢትዮጰያ ህዝብ ተተላልፎ ይሰጥ ሲሉ - ከሮበርት ሙጋቤ በኋላ ስልጣን የጨበጠው መንግስት ሲመልስ " የመንግስቱ ጉዳይ በአለም አቀፉ መንግስት የተያዘ ጉዳይ ነው " ወያኔና ሻቢያ ስልጣን ከመያዛቸው በፊት መንግስቱን ላለመንካት ፈርመዋል ። ለይስሙላ ብቻ የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል ይላሉ ። መንግስቱም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ጉዳይ ጣልቃ እንደማይገባ የአሜሪካ መንግስት እንዳስፈረመው ነው ። ሌላው ወያኔና ሻቢያ ስለመንግስቱ የሚያወሩት የውሸት የተረት ትርክት ( ቲያትር ) ነው ። ሁሉ ነገር ያለቀው በአሜሪካኖቹ የዲፕሎማሲ ቁማር ነው ።
@@MenilikKebedበትክክል
የንጉሱ አምላክ ይፍረድብህ
የተገደሉት በመንግስቱ ነው ለምን በአሮጌ ቦልስባገን ከቤተመንግስት አውጠረተህ ወሰድካቸው? ለምን ያንን ሁሉ ህዝብ እረሸንክ አንተም ከአብይ እኩል አጡፍተሀል።
Mengistu geday aremene mikegna mehayim HONO sale sintun ye Ethiopia mihur gedele yedem timegna new.
ስንቱን የቱለማ ኦሮሞን ያፈናቀለ፥ያሥፈጀና ይፍጅ ሰው ናቸው።።።።።።።።
መጀመሪያ በሰላም ሞቶ ከነበረ ከፅፈት ቤቱ ወለል ስር ቆፍሮ መቅበር ለምን አስፈለገ? ይህን የፈጠራ ቱሪናፋችሁን አንሱ:: ሀይለስላሴ ተገሏል ምድሪቱን በሀፍረት ተሰናብተዋል አምላክ በመባል የልዑል ቀናተኛውን ቅዱስ ክብር ስለተገዳደረ, ህዝብ በረሀብ እየረገፈ ለርሱ የንግስና መንበር ዉርደት ስለነበር ይህንን ለመሸፈን ስለሞከረ:: ልብሱን ቀዶ ትቢያ ላይ ተቀምጦ አምላክን መለመን ሲገባው ልቡ ስላበጠች በውርደት ተሰናብቶአል:: ይሄ የሀሺሽ አምላክ::
የሰይጣን ቁራጭ አረመኔ አንተ መቼም አፅምህም እንኳን ሀገራችን አትገባም
He run away in a shameful and cowardly from Ethiopia to London.
No I thought he run away to Zimbabwe because he has no shame. He is still walking among us on earth. I don’t hate nothing like this man.
ዉሸታም ፈሪ, የሚፈራዉን ሁሉ ያለፍርድ የገደለ, በሕወቱ አንድ መፀሐፍ አንብቦ የማያውቅ, የአትዮጵያ ቁሻሻ, ደደብ, ጊዜ የሰጠው ድንጋይ. የአትዮጵያን ወጣቶች በያለበት ያስጨረሰ, ስደት ያስጀመረ ሰይጣን
Derg sint sew new yegedelow. Gin Mengistu zeregna aydelem
Menge le ager andinetina le hizbwa netsanet ledar dinberwa lualawnit yaderegew meswatinet zewtir yemizeker bihonim le serawitu yikefel yenberew kifiya bene milketa ahun be hiywot yalutin nuro simeleket ende zega etsetsetalehu.
እኔ ምለው ኣፄ ሀይለስላሴ በጣልያን ተሸነፍኩኝ ብሎው ከችኮማጆ ወይም መስዋእት የሚባል የደቡብ ትግራይ ሸሽተው ወይም ሀገር ክደው እንግሊዝ ሀገር ለ5 ዓመታት በመቆየት በኋላ ጣልያን ተሸነፈ ዝሲሙ እንደ ጀግና ኣይናቸው በጨው ኣጥበው ወደ ሀገር ተመልሰው የነገ ስልጣኔን ጠንቅ ናቸው ያሉትን ያን ኣመድ ኣፋሽ የሆነ የትግራይ ህዝብ በርሶ ብሶ ባጎረስክ እጀን ተነከስኩ እንደሚባለው እነ ብለታ ሃ/ማርያም ባከበሯት ሀገር መጥተው ስልጣን መያዛቸው ኣንሶ ከዛች ሀገር ክደው ከተጠግቧት እንግሊዝ ጀቶች ለምነው ያ የፈረደበት በለውለታ የትግራይ ህዝብ የጨፈጨፈት ወይ መቀሌ ገበያላይ በሺዎች በክህደት ያረገፉት ጃንሆይ መስሎኝ እና ሌሎች በጣም ብዙ እግረኛ ወታደር በማዝመትም የትግራይ ገበሬ ያስጨፈጨፉና ሀብት ንብረቱ እንዲቃጠልና እንዲዘረፍ ያደረጉ እንዲሁም በክህደትና ተንኮል ተጋሩ ያለመሪ ኣስቀርተው ለመከራና ስቃይ እንዳረግ እንዲመቻቸው እነብለታ ሀ/ማርያም መንገሻ ረዳኢና ጉግሳ ረዳኢ በማሰር ተጋሩ መመስገን ሲገባቸው በፍርሀትና ጭላቻ ያሰቃዩና ያፈናቀሉ ማን ሆኑና ነው ሀገር ክዶ ለሄደ ሰው ቃሎች በማጣፈጥ የሚገለፀው መታረም ነው ያለበት የሰሩት ጥሩም ሆነ ደጉ በቅጡ ትውልዶች በሚያስተምርም መሆን ኣለበት ብየ ኣምናሎህ
ዝምበይ ጁንታ ደሞ አፍ አለኝ ብለሽ ትልቁ ንጉስ ላይ አፍ ትከፍቻለሽ ! ስንት አመትሽ ነው ማሚቱ?? ወያኔ የጋተሽን ተረት አዛው አውሩት ! አሳቸው አንግሊዝ ሂደው አይደል በዲፕሎማሲ ስንት ሥራ ሰርተው አንግሊዝ መሳርያ አንድጸጠን ያረጉት አና ወታደሮቻችን ለድል የበቁት ??? ለዛም ነው ተመለስው ሲገቡ ወታደሩ ሕዝቡ በአልልታ የተቀበላቸው !!! ታሪክን ስለዋሻችሁበት አኮ አሸናፊ አይሆንም !!! ሕዝብ አውነቱን ያውቃል ! አሳቸው አልተኙም ከወታደሮቻቸውም ጋር ሌት ከቀን ይገናኙ ነብር !! አየሽ የፈረንሳይም ፕሬዜደንት በሂትለር ወረራ አንግሊዝ ነው የሄደው ከዛ ሆኖ ነው ትግሉን የመራው ስለሱ ግ ን ሲጻፍ ሸሸ አይባልም አንደውም ዛሬ ድረስ ትልቅ ክብር ያለው ፕሬዚንደንት ነው !! ንጉስ ጃኖሆይ አንደሰሩት ማንም መሪ አልሰራም ቢመራችሁም ዋጥ አርግዋት !
Mengestu merze sew neh
እውነት ይሆን ውሸት እግዚአብሔር ይፍረድ
Still, Mengistu shakes, Abiy!
mengen.yemiakl.meri.yelem
ሠው የጁን አያጣም
ለኔ የተሻለ መሪ ነው
መንጌ አንተ የኢትዮጵያ እንቁ ወርቅ ሰዉ ዘር ብሄር የማታዉቅ ኢትዮጵያ እስከ ዓለም ፍፃሜ ታከብርሃለች።የማቱሳላን ዕድሜ እንዲሰጥህ እመኝልሃለዉ።
ከፈረጠጡት የሸመጠጡት
አንተም የእጅህን አግኘተሃልየእድሜ ልከ አስረኛ
😂😂😂😂😂😂😂 ወደው አሰይስቁ አለ የሀገሬ ሰው የት የምታቀውን ጀግንነት ነው የማታቀውን አትዘባርቅ ሰው በላ አረመኔ ነው የማታቀውን ከመቀባጠር ዝም ዝም ዝምታ ወርቅ ነው
የደርግ ልቅምቃሚ አሱ አውነት ቢኖረው አይፈረጥጥም ነበር 😂 ለፍርድ ነው አምንፈልገው 2ሚ ኢትዮጵያዊ ነፍስ በልትዋል የንጉሱን ቤተሰቦች ፈጅትዋል 60ዋቹን ረሽኖ ካለፍርድ አሱ ማ ስለሆነ ሊለቀቅ ነው ? ወንበዴዋች አንደው አፈሩ አስቲ ትንሽ ርካሾች
ኤረ አፈር ብላ በለው ይሄ ጨካኝ
ሰይጣን የሰይጣን ቁራጭ
እንተ ሰይጣን
ዝምበል በለው በዚህ ጉዳይ ይሄን ሰው ልጠላው ነው ። ውሸት ምንድነው ።
መንጌ እንወድሃለን
ዐፈር ድሜ ብላ ዐተ ዐህያ ዐንተን ነበር ሽንት ቤት ውሥጥ መቅበር ዐላህ ለሀገርህ ዐያብቃህ ዐንተ ግፈኛ
ግፈኛው ንጉሱ ነው እጅ መግስቱ አልነበረም እህች የሽፍታ መደበቅያ በተኪርስቲያ ካገሩ አባረረችው ለምን ሁሉም ሀይማኖት ተከበረብላ
ቤተመንግሰት ቀብር
ስለዚህም ግድያው የተፈጸው በህወሀት ስውር አባላት ሊሆን ይችላል። በወቅቱ በርካታ የትግራይ ሴቶች ቤተ መንግስት ውስጥ ነበሩ። የፕሮፌሰር አስራት ግድያም ከዚሁ ሚስጥርጋ የተያያዘ ነበር።
ሜጌ እወደሃለን
መንግስቱ ለዘላልም በልባችን ትኖራልህ
Lemin harari hedeh bokolo atebsiletim?
ባርያን ባርያ ማምለኩ አይገርምም
He is the most dishonest person in the world
አይ ያሳዝናል፣ እግዚአብሔር ይፈርዳል።
አርጅቶ መቃብር አፋፍ ላይ ሆኖ የሚዋሽ አረመኔ
የሚገርመው አስራትም ህክምና አጥተው መሞታቸው ነው
መን ግዬ ለእኔ ምንጊዜም ጀግና አገርህን የምትወድ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ አንተ ስትሄድ ኢትዮጲያ ተዋረደች አሁንም ኑርልኝ ዘርህ ይባረክ
የኢትዮጵያ የመሪወች ታሪክ ዘይገርም ነው
ጥምብ ባርያ ፍትሀት እንኳ ከለከላቸው
😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆💔💔💔💔💔💔💔💔💔
መንግስቱ የሚባል ሸለምጥማጥ ወሮበላ አንድ ትውልድን በቀይ ሽብር የጨረሰ አረመኔ ሰው ስሙን ባልሰማ ምንኛ ደስ ባለኝ?በማይምነቱ ይችን አገር ለዚህ ምስቅልቅል ያበቃ ሰው ስለሆነ።
👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
የደደብ አነጋገር ነው የትኛው ገዢ ነው ይሚመሰገነው😮
@@adddddddd ሕዝብ በሰላም ሳይሰደድ የሚኖርበት ዘመን ከ74 በፊት ! ባርያው መንጌ ስደትን አስጀመረ ይሄ የገረድ ልጅ ድሮም ክብር አይወድለትም ! በሱ ዘመን ነው ለመጀመርያ ግዜ 2 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ያለቁት አፈር ይብላ! ስንቱን ምሁር ንጽሃን አንድ ፍሬ ተማሪ ፈጀ !
ከቀይ ሽብር በፊት የተጀመረው ነጩን ለምን ረሳኸው? ወሬኛ የቁጭራ ሰፈር ልጅ።
መንግስቱ ገዳይነቱን ለመሸፈን በጣም ይጥራል 🤔
ደደብ አየደል;😅
መንጌ ፡ኣለህ ፡ኑርልን።
አይ።። የሰው መጨረሻ።ሞት እያለ ክፋት,,,,,,
አአአአአአይይይይይይ ስንት ስቃይ አሳለፍን በጎንደር ከ/ከ2በላይ ሆኖ በጎዳና መሄድ ሞትን ያስከትላል ቀይ ሽብሩ፣ፍርሀቱ በፓሊስ መጠዬቁ እረ ስንቱን ስቃይ አዬነ ሆድ ይፍጄው😢😢😢
Justice is very important
መንግሥቱ ተፈልጐ ባለበት የሚያንጠለጥል ጀግና ያስፈልጋል።
ኧረ ባክህ ከሁሉም እምነት ሰያል ብሄረ ሰያል መረቶል እድሜ ያሰጥዉ
14:55 እውነተኛው መለኮታዊ ኃይል እና መንግስ እማን ላይ ነበር የሚለውን ጥያቄ ማንሳት በሣይንሳዊ አንባቢዎች ተገቢ ሊሆን ይችላል።
🌈🌈🌈🌈🌈 እግዚአብሔር ያለፈውንም ሆነ የሚመጣውን ታሪክ ብቸኛው አርኪዎሎጂ ሆኖ ይመረምራልና ማንም አይጨነቅ ክፉ ወደክፋቱ
መልካሙ ደግሞ ወደመልካምነቱ ከመሄድ ማንንም የሚከላከለው የለም።
🌈🌈🌈🌈🌈
# መንግስቱ_ሀይለማርያም አፈር_ያስበላዉ☠️
በጣም ይገርማል ይህን ማቀነባበር ለምን አስፈለገ ???
መንግስቱንና የ66ቱን አብዮት እያደነቁ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሁኔታ የሚያወግዙ ሰወች ይደንቁኛል ::
መንግስቱ ሀይለማርያም የወጣትነት እድሚያችንን ጓደኞቻችንን በየመንገዱ ደማቸዉን እንደጎርፍ እያፈሰሰ የጨረሳቸዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እራሱን ማታለል ሰለሚችል በፈጣሪ እርዳታ አለ ግን የማይረሳ ክፉ ግዜ ገዳዮችንም ፣ አሰገዳዮችም ከፈጣሪ ይከፈላቸዋል በቀይ ሽብር የተጨፈጨፈዉ ሁሉ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😂😂😂😂
ምን አለበት መሞትህ ላይቀር እውነቱን ተናግረህ ብትሞት እግዚአብሄር እውነቱን ያውጣ
አንተንም እውነትን የሚናገር ልቦና ይስጥህ ስንት እውነትን ደብቀህ ልትሞት ይሆን
ይሄ ዐሽከር የዐሽከር ልጅ መቼም ዕውነት ዐይናገርም
@@ApoPoነዒማዕሙራዑፍአሽከር አችነሽ
HAYAL AMLAKE EGZEABHER YIBEKELIH YENATOCH INBA YIFAREDIH .
ዐሚን ዐላህ የሥራውን ይሥጠው 😢😢😢😢
ሀሠተኛ ገደልኩ ሊልሽ ነው??😢😢
ኢትዮዽያ በመንግስቱና በመለስ የደረሰባት ሰቆቃ ተዘርዝሮ ስለማያልቅ እንዴዉ እንደ ጥላሁን ገሰሰ ሆድ ይፍጀዉ ! ማለት ይሻላል
7😊
መንግስቱ ሃይለማርያም በጣም ውሽታ ሊታመን የማችል ድርግ ማለት መንግስቱ ሃይለማርያም ነው
አንድ ሰውና አንድ ጥይት እስኪቀር እዋጋለሁ ሲል የመጀመሪያው ፈርጣጭ እሱ ሆኖ ተገኘ በመንጌ ግዜ ሁልሽም እንደልብሽ አፋችሁን ትከፍቱ መሰላችሁ በጥይት ግባር ግባርህን ተብለህ የሚቀብርህ እንካን የለም የስቱ እናቶች ልጆች አለቁ እሱ ግን ከነልጆቹ የሰላም ኑሮውን ይኖራል ለሀገራችን የሚበጃት የለም የምታሳዝን ሀገር ናት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወላሂ በጣም ዐንድ ምሥኪን ንጉሥ ቢኖሩ ምቀኛ በዛባቸው ዕሥኪ ምን ለውጥ ዐመጣ ህዝቡን ከመፍጀት ሌላ ይሄ ሠይጣን
ወላሂ አትበይ እኮን ገደለው የዘውድ አገዛዝ ይሻላል እያልሽነው ሲቀጥል ንጉሱ ያሜሪካ ስራ አስፈፄሚ ነበር የስራውን ሰጠው፡፡@@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
መንግሱቱ የስንቱን ደም ያፈሰሰ አረመኔ ባለጌ መልከ ጥፉ
እንዴት የትም ይጣለሉ የአገሪቱ መንግሥት ነግ በኔየለም
🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭
አይ መንግሰቱ አይደለም ንጉሱን የሰንት የደሀ ልጅ የሰንትወጣትየሰንት የተማረ ሚንሰትሮች ከጋደኞቹ የጀመረ ሰዉ በላ ደግሞ ሀገር ወዳድ እራሰ ወዳድ በሉ ሀገርማ ቢወድ ጥሎ ባልሸሸ እይ ወዴት ወዴት እግዚኦ አሳፉሪ ጨካኘተመልከቱ የሚመልሰዉ ድርይ ጋጥ ወጥ መንግሰት እንዴት17 አመት እደቀለደ እግዚኦ ፈርተዉ እዳይበሉ ብለዉ ፈርተዉዝምእንዳሉ እርግጠኞ ነኘ
መንግስቱ ሃይለማርያም ከወንድሙ ከአቢይ አህምድ በማይተናነስ መንገድ አማራን የጨፈጨፈ ፋሽስት ነው
ምን ህሊና አለህ አንተ ደም ጠጪ ባሪያ... ዘመን አልፎ እንዲህ አርጅተህ እንኳን አትፀፀትም? አረመኔ ነብሰ በላ
I feel you. This man is evil he doesn’t care about anyone else.
ገነት የተባለች ሴትዮ አርፈሽ ተቀመጭ አኛ ለፍርድ አንፈልገዋለን ቤተሰባችንን የፈጀ ባርያ ነው ! ንጉሱን ሽንት ቤት ውስጥ የቀበረ ክፉ ሰው 60ዋቹን የረሸነ አዛ ድረስ ሄደሽ ኢንተርቬው ስታረጊ ማፋጠጥ አንጂ የቡና ቁርስ ልትበይ አልሄድሽም ! አንችም በደርግ ግዜ የተጠቀምሽ ትመስይኛለሽ አርግጥ ነጽ ትምህርት ሰትዋል ግ ን ያ አኮ ውለታ አይደለም ግዴታው ነው !!! ስንቱን ፈጅቶ ነው ያውም የተማረውን አንደገና በኮሚኒስት ሪዮት አለም በግድ ኑሩ ብሎ ሲያሰቃይ የነበረው አፈር ይብላና የሱ መዘዝ ነው አዚህ ማጥ የገባን !!! ገነት ምትባይ ሴትዮ ጨዋ መሳይ መንግስቱ አንዲወደድ የሚያረግ ዶክመንተሪ አንጂ የሰራሽው ለአውነት የቆመ አይደለም ለዚህም ልታፍሪ ይገባሻል !!!
ኢትጲያን ካፈረሱት አንዱ መንግሰቱ ነው
ዐተ ጭራቅ ነፍሠ በላ ዐንተ ንጉሡ ላይ በሠራኸው ግፍ ነው ዒትዮጵያ መልካም ጥሩ መንግሥት ዐጥታ ዕሥካሁንም የቆየችው ዘርህ የተረገመ ይሁን ዐትባረክ ዘር ዐይውጣልህ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
ከብት ንጉስ ሳይሆን የገደለው ያሜሪካ አሽገር ባዳነው ደግ አረገው ይበለው
እኮ መንግስቱ ነው የኢትዮጵያ እንቁ ሰው ብለሽ ምለሽ የምተገዘችው !!!?????
Instead he was an evil butcher & an absolute criminal .
ገነት አራስዋ አኮ በደርግ ተጠቃሚ ነበረች የሆነች ካድሬ ነው የምትመስል አሳፋሪ ናት አውነት
መጌ አርጅቶም ይዋሻል
Very sad
አረመኔ አዉሬ
ትክክል ሰይጣን
እደውም በኢታአሊም ሆነ በየትኛአውም ኤሮፓአ አገረ ቀኝ ተገዥ ብንሆን ኖሮ ጥሩነበረ
ዳንዔል አስፋው ሆዳም አማራ
Mngye edmena tena ystlgni nrlgni ❤️🙏
መንግስቱ አይለማአሪያአም ትልቅ ስህተት ሰረቶአል ጀአኑሆን መግደል አነበረበትም ስልጣአን ከያአዘ መንግስ ከሆነ ለምን ገደላአቸው
አይደለም
If the remains of the Emperor was not unearthed on camera, possibly woyanes can fabricate something even more complicated things than this and that is why I simply wish to know the circumstances in which the remains was retrieved.
መንጌ የምን ጊዜም ምርጥ
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮❌❌❌❌❌❌
መንግሥቱ ሀይለማሪያም በይፋ ውሽፕቱን አዳመጥን
ንጉሡን የገደለ እራሱ ነው
ንጉሡ በአለም የተደነቁ የተከበሩ የተወደዱ ነበሩ
የኢትዮጲያን ሕዝብ ስትረሽን ስታሰቃይ ነበር ቀባጣሪ
We are cursed really...how can we kill him...he was old and fragile....please forgive us
He’s devil 😈
ስህተት ታሪክ አታውራ! ሃይለስላሴ ወደ እንግሊዝ ሀገር ሄዱ የሚለው ፍጹም ስህተት ነው :: የሀይለስላሴ ጦር በወሎ ሲሸነፍ ሀይለ ስላሴ ግን ገና ጦርነቱ ኣኣ ላይ ሳይጠጋ ከ 4 ኪሎ ሸሽተው ብጅቡቲ አድርገው ፓኪስታን ነው የገቡት::ሀይለ ስላሴ ሎንዶን የገቡትጦራቸውን ትተው ሸሽተው መሆኑ የኢትዮጵያ ታሪክ በግልፅ አስቀምጦታትን
መግሥተአላባሆነችአገራችን።እነሡምግፈኛነበሩ።እደዚህባይጠናባቸው
ውሸታም በስተእርጅናም ውሸት እግዚአብሔር ጊዜ ለንሰሀ ሰጥቶሀል
አንዳንዱ ሰዉ ከሰይጣን የላቀ ነዉ። ቂም ተሸክም ያረጃል። ቂም የያዘ ሰዉ አይፀድቅም። ዛሬ በመንግስቱ ላይ ቂም የተሸከሙ ሰዎች ራሳቸዉ ከመንግስቱ የባሱ ክፉዎች ናቸዉ።
አንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ዘር ቀለም ብሄር የማታዉቅ የአንተን መሞት የሚመኙ ባንዳ አገር አፍራሾች አሁንም አሉ አንተ አሁንም በህይወት ኖረህ እነሱ ይረግፋሉ ፈጣሪዬ የማቱሳላን ዕድሜ እንዲሠጥህ እመኝልሀለዉ።
❤❤❤❤
የኢትዬጵያ መንግስት ይህንን ነፍስ ገዳይ ለምን ለፍርድ አንዲቀርብ አያደርግም መንግስቱ ዘር ጨራሹ አረመኔ
ከዚሕ መንግስት በላይ ዘር የጨረሰ አለ እንዴ
ለፍርድ ሊቀርብ የሚችለው እውነተኛ የህዝብ አመራር ሲመጣ ነው ። መሪዎች ተቀያየሩ እንጂ ሁሉም ከባህርማዶ ላሉት የእጅ አዙር ቀኝ ገዢዎች ስራ አስፈጻሚዎች ናቸው ። የዚምቧቤ የተቃዋሚ ፓርቲ መንግስቱ ለኢትዮጰያ ህዝብ ተተላልፎ ይሰጥ ሲሉ - ከሮበርት ሙጋቤ በኋላ ስልጣን የጨበጠው መንግስት ሲመልስ " የመንግስቱ ጉዳይ በአለም አቀፉ መንግስት የተያዘ ጉዳይ ነው " ወያኔና ሻቢያ ስልጣን ከመያዛቸው በፊት መንግስቱን ላለመንካት ፈርመዋል ። ለይስሙላ ብቻ የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል ይላሉ ። መንግስቱም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ጉዳይ ጣልቃ እንደማይገባ የአሜሪካ መንግስት እንዳስፈረመው ነው ። ሌላው ወያኔና ሻቢያ ስለመንግስቱ የሚያወሩት የውሸት የተረት ትርክት ( ቲያትር ) ነው ። ሁሉ ነገር ያለቀው በአሜሪካኖቹ የዲፕሎማሲ ቁማር ነው ።
@@MenilikKebedበትክክል
የንጉሱ አምላክ ይፍረድብህ
የተገደሉት በመንግስቱ ነው ለምን በአሮጌ ቦልስባገን ከቤተመንግስት አውጠረተህ ወሰድካቸው? ለምን ያንን ሁሉ ህዝብ እረሸንክ አንተም ከአብይ እኩል አጡፍተሀል።
Mengistu geday aremene mikegna mehayim HONO sale sintun ye Ethiopia mihur gedele yedem timegna new.
ስንቱን የቱለማ ኦሮሞን ያፈናቀለ፥ያሥፈጀና ይፍጅ ሰው ናቸው።።።።።።።።
መጀመሪያ በሰላም ሞቶ ከነበረ ከፅፈት ቤቱ ወለል ስር ቆፍሮ መቅበር ለምን አስፈለገ? ይህን የፈጠራ ቱሪናፋችሁን አንሱ:: ሀይለስላሴ ተገሏል ምድሪቱን በሀፍረት ተሰናብተዋል አምላክ በመባል የልዑል ቀናተኛውን ቅዱስ ክብር ስለተገዳደረ, ህዝብ በረሀብ እየረገፈ ለርሱ የንግስና መንበር ዉርደት ስለነበር ይህንን ለመሸፈን ስለሞከረ:: ልብሱን ቀዶ ትቢያ ላይ ተቀምጦ አምላክን መለመን ሲገባው ልቡ ስላበጠች በውርደት ተሰናብቶአል:: ይሄ የሀሺሽ አምላክ::
የሰይጣን ቁራጭ አረመኔ አንተ መቼም አፅምህም እንኳን ሀገራችን አትገባም
He run away in a shameful and cowardly from Ethiopia to London.
No I thought he run away to Zimbabwe because he has no shame. He is still walking among us on earth. I don’t hate nothing like this man.
ዉሸታም ፈሪ, የሚፈራዉን ሁሉ ያለፍርድ የገደለ, በሕወቱ አንድ መፀሐፍ አንብቦ የማያውቅ, የአትዮጵያ ቁሻሻ, ደደብ, ጊዜ የሰጠው ድንጋይ. የአትዮጵያን ወጣቶች በያለበት ያስጨረሰ, ስደት ያስጀመረ ሰይጣን
Derg sint sew new yegedelow. Gin Mengistu zeregna aydelem
Menge le ager andinetina le hizbwa netsanet ledar dinberwa lualawnit yaderegew meswatinet zewtir yemizeker bihonim le serawitu yikefel yenberew kifiya bene milketa ahun be hiywot yalutin nuro simeleket ende zega etsetsetalehu.
እኔ ምለው ኣፄ ሀይለስላሴ በጣልያን ተሸነፍኩኝ ብሎው ከችኮማጆ ወይም መስዋእት የሚባል የደቡብ ትግራይ ሸሽተው ወይም ሀገር ክደው እንግሊዝ ሀገር ለ5 ዓመታት በመቆየት በኋላ ጣልያን ተሸነፈ ዝሲሙ እንደ ጀግና ኣይናቸው በጨው ኣጥበው ወደ ሀገር ተመልሰው የነገ ስልጣኔን ጠንቅ ናቸው ያሉትን ያን ኣመድ ኣፋሽ የሆነ የትግራይ ህዝብ በርሶ ብሶ ባጎረስክ እጀን ተነከስኩ እንደሚባለው እነ ብለታ ሃ/ማርያም ባከበሯት ሀገር መጥተው ስልጣን መያዛቸው ኣንሶ ከዛች ሀገር ክደው ከተጠግቧት እንግሊዝ ጀቶች ለምነው ያ የፈረደበት በለውለታ የትግራይ ህዝብ የጨፈጨፈት ወይ መቀሌ ገበያላይ በሺዎች በክህደት ያረገፉት ጃንሆይ መስሎኝ እና ሌሎች በጣም ብዙ እግረኛ ወታደር በማዝመትም የትግራይ ገበሬ ያስጨፈጨፉና ሀብት ንብረቱ እንዲቃጠልና እንዲዘረፍ ያደረጉ እንዲሁም በክህደትና ተንኮል ተጋሩ ያለመሪ ኣስቀርተው ለመከራና ስቃይ እንዳረግ እንዲመቻቸው እነብለታ ሀ/ማርያም መንገሻ ረዳኢና ጉግሳ ረዳኢ በማሰር ተጋሩ መመስገን ሲገባቸው በፍርሀትና ጭላቻ ያሰቃዩና ያፈናቀሉ ማን ሆኑና ነው ሀገር ክዶ ለሄደ ሰው ቃሎች በማጣፈጥ የሚገለፀው መታረም ነው ያለበት
የሰሩት ጥሩም ሆነ ደጉ በቅጡ ትውልዶች በሚያስተምርም መሆን ኣለበት ብየ ኣምናሎህ