የእፅዋት ጥበብ ለኢትዮጵያ ትንሳኤንድራ ልዩ የበዓል ዝግጅት - NEDRA -
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World
💚💛❤️🙏💚💛❤️ኢትዮጵያ ሐገሬ ትንሳዬሽን ያሳየን
ወንድሜ ተባረክ!!! ንድራ ፕሮግራም የቆመ መስሎኝ እጅግ አዝኜ ነበረ ስላየሁህ እጅግ ደስተኛ ነኝ!!! ምነው በሆነ ተአምር ወደ ቀደሙ አባቶቻችን ዘመን በተመለስን ብዬ እመኛለሁ ሁሌ! ግራ የገባን ፍጥረቶች! ወይ ኢትዮጵያዊ ወይ አውሮፓዊ አልሆንን እንዲሁ የእንግዴ ልጆች ሆነን ቀረን!😔 እኔ አያቴ ሊቅ ነበረች በፊት እሷ ትለኝ የነበረው ነገር ዛሬ ሳይንሱ ሲነግረኝ እፁብ ስል አገኛለሁ በጣም የማዝነው እማዬን እውቀቷን ሳላከብርላት እንዲሁ እንዳጣጣልኳት አረፈች እኔም አሁን አጅግ ከረፈደ እየገባኝ መጣና ፀፀቱ የማልቋቋመው ይሆንብኛል እንዳንዴ! ወገኖቼ በእጆቻችሁ ያሉ እንቁዎቻችሁን አያቶቻችሁን ቻላላቆቻችሁን አክብሩ ጆሮ ሰጥታችሁ አድምጧቸው እነሱ ባለ እውቀት ናቸው። ግድ የላችሁም ከኔ ተማሩ!!!
"የእፅዋት ሕክምና"
መባሉ በጣም ጥሩ እይታ ነው።
ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልህ!
ማሻ አላህ ይህንም ለማየት በቃን ገና ብዙ እንጠብቃለን አብሽሩ ተባብረን ለመስራት እንሞክር
ፈልጌ አስፈልጌ ሆነብኝ እኮ ሌላ ትዩብ ላይ አይቼው ነበረ ግን አጣሁት፡፡ ድንገት ስከፍት ነው በአርትስ ቲቪ በአዲስ አመት ያየሁት ድጋሚ የሚል ነበር በ2014/2015 ላይ ነው ያየሁት መንገድህ ይብራ ወንድሜ ራፋቶኤል ትርጉሙ ባይገባኝም እናመሰግናለን፡፡
እንደው ሳንደኸይ ድሆች ሳንራብ እረሀብተኞች ሆነን እንቅር ብንሰራ ብንተባበር ብንረዳዳ የት እንደርስ ነበር ወይ ነዶ እናመሰግናለን🙏🙏💚💛💓
Proud of you sir!! Keep up the good work. Can't wait to get the hair oils I've been looking for real organic products finally its here 🤗
The best interview , you both Amazing . Thank you so much for sharing your knowledge with us . God bless you both .
ሀገሬ እስትገባ ቸኩያለሁ
❤❤❤❤ thank you
Interesting program keep going kudos!
I love this show it is my motive gen how could we learn this things as l have the intention to do it so pls pls 😢😢
Thanks Dr.
Good job
በጣም ትልቅ ነው እባክህ በዩ ቲዮብ ጀርባ ማሽት አስተምረን
Betam yasdesetal ene erase takeme betam teru wetet agechalew beteley yemadamet ena yemisetew beki gize minyahel lemuyaw feker endalew yenageral edemena tena yestelegne
The subject you mentioned is very important. So, you have to encourage the people who have this type of knowledge to work together. Example, hakim Abebech. I did not finish your program. Thus, my comment is not complete.
እውነት ነው ከአያት ቅድመ አያት ሲወርድ ከመጣው የምናውቀው የዕፅዋት ህክምና መቋረጥ የጀመረው በ1960 የኢት አቆጣጠር ጀምሮ ነው እኔ አሁን ዕድሜዬ 60ው መጀመሪያ ላይ ነው ብዙው ህመማችን የሚታከመው ከአካባቢው ከሚገኝ ቅጠላ ቅጠል ሥራ ሥር ነበር ግን እንዴት እንደተጀመረ ባላውቅም በየሰፈር ሱቅ ቫይናክ ካፌኖል አሰፕሪን የሚባሉ መድሃኒቶች መሸጥ ሲጀምሩ ሰው በዕጽዋት ህክምና መዳንን ትቶ ወደ ህመም ማደንዘዣ ( pain killer ) ግዢ ገባ የውጭ መድሃኒት ካላገኘ ህመሙ እንደማይድን አመነ የኪኒን ተገዢ ሆንን ይኸው ያለንበት ዘመን ደርሰናል ሀኪም ግዛው በርታልን ወደ ነበርንበት መልሰን እናመሰግናለን።
tabrk wandemachn adersh yat naw
ዶ/ር ግዛው ብዙ ግዜ ስልክ እደውላለሁ ግን አታነሱም እባካችሁ ስልክ ለማንሳት ሞክሩ ወይም ክፍለ ሀገር ቅርጫፍ ክፈቱልን
Pls silk kutern ena adershachewn negergn
እንዲህ አይነት መሸጫ መኖሩን ማወቅ እራሱ ይጠቅማል::
አድሻው በግልጽ ቢሰጥ መልካም ነው።
ወይም የስልክ ቁጥር፣ ዞሮ ዞሮ ህዝብ ሊጠቅም ነውና ነገሮች ቀለል ባለ ሁኔታ ተደራሽ እንዲሆን እመኛለሁ።
Hkim gzawu, Could you please open your own youtube channel that way we can reach you direct
ለምን አጠቃቀሙን እንደ መድሀኒት በማሸጊዉ ዉስጥ በማስቀመጥ ጊዜንም መቆጠብ መድሐኒቶችንም በየመድሐኒት ቤቶች በማከፋፈል ተጠቃሚውች ማብዛት ይቻላል።
የወገብ ህመም መፍትሄው ምንድነው ትላለክ እስኪ ትንሽ ነገር በለን ከልጅ እስከ አዋቂ የሚሰቃይበት ህመም ሆናል
👍👍👍👍👍🙏🙏
የት ናቸው
አድራሻው የት ነው መታከም ፈልጌ ነበር
ሐኪም ግዛው በቀለ የተናገሩት እውነታቸውን ነው፡፡ምክንያቱም ከራሳቸው በተሻለ ማከም ይችላል ካሉት ሰው ጋር ሄደን እንድንታከም ይልካሉ፡፡ለዚህ ማስረጃ እኔ ነኝ፡፡
አድራሻውስ የት ነው?
ክፍለሐገር ላለን እንዴት እናግኝህ ስልክህን ማግኘት ብንችል
Hkim gzawu enmsegibalen
እንተባበር በጣም አሪፍ ሀሳብ እና የህክምና ቦታህ የት ነው ሞርኒንግ እስታር ሞል የት እንደሆነ በታሳውቁን ደስ ይለኛል
ቦሌ ከኤድና ሞል ጀርባ ነው
Boli
አድራሻው የት አካባቢ ነው
ቦሌ ከኤድናሞል ጀርባ
Hakime gezawen endet magegnet enchilalen?
Ere yetale mejemeria studio wst sertachihut yeneberew?
ስልክ ደውለን ቀጠሮ ለማስያዝ ለነሀሴ ሲሉ ማመን ያቅታል። ለታመመ ሰው የሶስት ወር ቀጠሮ በጣም ይገርማል። Over the counter የሚሸጡ ለብርድ፣ ጉንፋን እንኳን አለመኖሩ ሌላው ገራሚ ነገር ነው። ስልኩን የሚመልሱት ሰዎች በአግባቡ አለማስተናገድ ደግሞ ሌላው ችግር ነው። በአጠቃላይ discouraging ነው! ያሳዝናል
ስልካቸውን ማግኘት ቢቻል ወይም አድራሻቸውን
ቦሌ ሞርኒንግ እስታር ሞል
@@greencarenaturalsnaturals5676 እሺ ስልካቸውን ማግኘት ቢቻል
አድራሻ አድራሻ
Yehene kibate yet newe yemagegnew? Ketechale aderashawen silekun betegeletsulegne
ለባዊት የተባለችበት ምክንያት የልብህን ፍቃድ ስለምትፈፅም ነው እና ለባዊት 360 ገቢር አላት ማለትም ለ360 አይነት ሙያ ትውላለች ማለት ነው ግን ስትቆርጥ የራሷ የሆነ አቆራርጥ አላት አለያ ግን የተፈለገው ነገር አይገኚም በለባዊት መሰውር ይቻላል ሀፍታም መሆን አለመርጀት አእምሮን በጣም ፈጣን ማድርግ የጦር መሳርያ ስለታም ነገር ዱላ ዲጋይ ሌሎችም ነገር እዳይነካህ ታደርጋለች ማንኛውንም በሽታ ትፈውሳለች
የት ይገኛል
Addersh yet naw. Plasse
ዕፀ-ልባዊትን ወደድኃት::
ቀይ ጠለንጅ? ለነሰር እኔ የሰማሁት ደግሞ ሌላ ነው
ብዙ ዕፅዋቶች ለብዙ ነገሮች ይሆናሉ እርሶም የሚያውቁትን ቢያስተምሩንና ለብዙ ሰው ይትረፉ እውቀት ሁልጊዜ አዲስ ናት።
Yet new aderashachehu?
Be tikemt 17 betekorete mare abebawan lewuso mewused, letimehrt megwlet
ለጨጓራ የሚሆነ/መዳኒትአሎት
Papaya
መሃይም መንጋ "ደብተራ" ብሎ ይሰድባችቸዋል እንጂ!!!
አረ አድራሻውን እና የፀጉር የሚሆን ምን አለው አህዮች እየተከተሉኝ አስቸገሩኝ
ሞርኒንግ እስታር ሞል 3ተኛ ፎቅ
"አህዮች እየተከተሉ አስቸገሩኝ?"
አድራሻ
ante wushetam Vancouver Canada awqihalehu. You have no medical credentials. You were a ware house worker for one cosmetics company. You came to Ethiopia and became a "Hakim "
can someone write the phone number please? thank you in advance