It is very interesting history of Ethiopia. I wish your video is translated in English and other languages for the world to understand Ethiopian contribution to the world civilization. It seems you limiting your audience for only for ETHIOPIANS who speak only one language even for Ethiopians who speak more than 80 languages.
I love this program, every time I watched his program I admire my people and makes me want to learn more about my people. ✊🏿
እናመሰግናለን በርታ
እባክህ የመዝሙረ ዳዊት የህክምና ጥበብን ቀጣይ ክፍል ስራልን
Wendemi ant hulim leni 1 ya neh dengel maryiam taberetah
thanks for sharing...love this program
You are the best rafatoel
Yes, 7,000. Not just 3,000. Thanks!
ይመልሱልን
Thank you for sharing Rafatuel.
ሰላም የምትለቃቸው ቪድዬች እከታተላቸዋለው እኔም በግሌ ስለ ኢትዮጵያ የሚናገር ታሪካዊ የሆኑ ማንኛውም ነገር መመራመር ደስ ይለኛል! እዚ ቪድዮ ላይም ሆነ ሌሎች የምትለቃችው ላይ ስለ መፅሐፎች ስታነሳ እንዴት እና ከየት ማግኝት እንደምንችል ብጠቁመን ተጨማሪ መረጃ እና ዳሰሳ ማረግ እንችላለን ብዬ አስባለው::
ፕራንክ
DENKE TEMEHERET NEWENA TEBAREK AHUNEM YEGELESELEHE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AWONE DENKE MESEKERENET NEWENA KE EGNAWE TEMEREWE YENESUNE SETEWE YEHEWE WETETU::HONOME ENKUANEM EWENETE WETACE HAYALU GETA YE TEMESEGENE YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
መፅሐፉን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
መፅሐፈ አፍልሆ የት ማግኘት ይቻላል
ወንድም ብዙፈለኩህ ቢያንስ Gmel መልስ ስጠን
በአብዛኛው አይቼዋለሁ ማደናገሪያ እንደዛ የለም ካልፈለጉ መርሳት አይደለም መግደልም ይቻላል።
እግዚአብሔር ይስጥህ። እስቲ ከሲስተር ዘቢደር ጋር ለማውራት ሞክር። ስለ ባህላዊ ህክምና ያላት እምነት ጥሩ ስለሆነ።
የት ይገኛል ነዉ ዋናዉ ጥያቄ ካለ ግን በጣም ጥሩ ነበር
የት እንዳለ ለማወቅ በደንብ ያቀረበውን መስማት
Betam des yemil zigijit nw ketilibet sile hagerachin eyasaweken nw berta.
ባህላዊ ህክምና የሚሰሩ አዋቂዎችን ሳያልፉ መያዝ ቢቻል አንተ ግን በርታ ጎበዝ
ሃብት እያለን ካልተጠቀምንበት ምን ሚኮራ አለዉ
It is very interesting history of Ethiopia. I wish your video is translated in English and other languages for the world to understand Ethiopian contribution to the world civilization. It seems you limiting your audience for only for ETHIOPIANS who speak only one language even for Ethiopians who speak more than 80 languages.
Thats the point tho innit?
Ketayu kefel
የእንቅልፍ ዕጽ ኣለ?
በተቻለ መጠን ሰላም ለማግኘት መሞከር፣ ሁሉም ይስተካከላል።
መጸሐፈ ሐፍልሆ የት ነው ያለው? ኮፒው ካለህ ለተመራማሪዎች በተለይ ለሐኪም አበበች ስጥልን። እኛ ከየት አግኝተን እንመራመርበት? በጨበጣ !!!!!!
Esti ye and likawnt silk sitegn
ለምን በተግባር መፀሀፎቹን ተጠቅመህ experiment አየሰራህ አታሳየንም አለበለዛ ተረት ተረት ነዉ።
ይሄንን፡አስተያየት፡የሰጠኸው፡ሰውዬ/ሴትዮ።ራፋቶኤል፡እኮ፡እየፈጋ፡ያለው፡የዘርፉ፡ሊቃውንት፡ላይ፡ንቃተ፡ህሊና፤አንተ፡ላይ፡ደግሞ፡ቁጭት፡እንዲፈጥር፡ነው፡፡
ይሄ፡ካልገባህ፡አንሰብስክራይብ፡ብለህ፡ውጣልን!!!
ቁጭት፡እኮ፡ነጮቹ፡የኛን፡ዕውቀት፡ያለኛ፡ፈቃድ፡እና፡ፍላጎት፡ያደረጉትን፡ብዝበዛ፡እያስታወሱ፡ለላቀ፡ደረጃ፡መሸጋገር፡ነው፡፡(በዚህ ፡ዐውድ።)