ጥይት የማያስመታ/Bullet proof ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ -Nedra ንድራ 04

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ጥይት የማያስመታ/Bullet proof ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ -Nedra ንድራ 04
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Комментарии • 88

  • @sentsent7090
    @sentsent7090 3 года назад +14

    ኢትዮጵያ ቅኔ ናት።💚💛❤ ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያዊነት ይለምልም።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abiyshimelis480
    @abiyshimelis480 3 года назад +10

    Arts TV and all that contributed to this.. እጅግ የሚበረታታ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት። እባካችሁ በርቱ !

  • @sofihabeshawi5204
    @sofihabeshawi5204 3 года назад +7

    በዚህ ፕሮግራም ላይ መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስን ብታሳትፉት በጣም ደስ ይለኛል፡፡

  • @medhindecor
    @medhindecor 3 года назад +1

    ግሩም ነዉ፤ ልዕልናውን ሰጥቶን መንገዱን ለትዉልድ የምንዠምርበት ጊዜ ይሁንልን

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 года назад +3

    እንደናተ አይነት ይብዛልን 👍💚💛❤

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 3 года назад +17

    ኢትዮጵያዊ ፡ ሲሰራው ፡ ጥንቆላ ፡ ይሆናል ፡ ነጭ ፡ ዘርፎ ፡ ስሙን ፡ ቀይሮ ፡ ሲያመጣው ፡ ይወደሳል ፡ ያሳዝናል ፡ በቅኝ ፡ ግዛት ፡ ስር ፡ ያልነበረ ፡ ህዝብ ፡ እንዴት ፡ ሆኖ ፡ እንዲህ ፡ ነጭ ፡ አምላኪ ፡ እንደሆነ ፡ ልብ ፡ ይስጠን!!

    • @selamawitalemayehu3038
      @selamawitalemayehu3038 3 года назад

      እንደኔ ስጋችንን ቅኝ እንዳንገዛ አባቶቻችንን መስዋትነት ከፍለው የድል ቀን ሰጡን እንዳይገዙንም አንድ ያላቸውን ህይወት መስዋት ክፍል
      አውሮፖውያንን ግን እንዴት አድርገው የሀሳባቸው ቅኝ ተገዢ እንዳደረጉን ያሳያል ለዛም ንጉሱን አፄፅ ሀይለስላሴን እንዳታለሉ ነው የሚያሳየኝ ጣሊያን ሁለተኛ መጥታ ከወረረች በኃላ ነበር ያኔ በፊት ከነበራቸው ዘመናዊነት በላይ ነበር የወረሩን ብዙ አባቶችም ህዝብም ስላለቁ የትምህርት አሰጣጡ ለውጥ ተደረገ የቤተክርስቲያንን የአለማዊ ትምህርት በማለት ግዕዝን ለቤተክርስቲያን ብቻ የተደረገው ያኔ ስለነበር
      ከዛ በኃላም የሶሻሊዝም የምንለው አመራር ነበር ቀጥሎ ደግሞ ጭራሽ በብሔርና በቡድን የሚከፋፍል ስርዓት ነው ያለን ለዛም አሁን ያለንበት ሰውነትን የማይገልጠው ሁኔታዎች ስራዎቻችንን ይመሰክራሉ ይመሰክራሉ

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 3 года назад

    Ethiopian really need this info. Thank you artstv best channel. Politics is economical nothing else. Wake up. Peace.

  • @simasheshewakena9290
    @simasheshewakena9290 3 года назад

    ኢትዮጵያ ሀገር ገነት ነቸ ለካ የሁሉም አውራ ነቸ ለካ እቺ በለ ብዙ ታሪክ ሰመ ገናና ነቸ

  • @Ziva523
    @Ziva523 3 года назад +1

    I completely agree. I have been doing a lot of research about extraterrestrials and watch a lot documentary films. It's real.

  • @senaywalelgne9385
    @senaywalelgne9385 3 года назад +3

    Can’t wait for another episode great job

  • @freataffessejarra4995
    @freataffessejarra4995 3 года назад +7

    It’s a great topic but. Please stop the music or lower the volume thanks 🙏🏽

  • @ewketbirhanabbo1875
    @ewketbirhanabbo1875 3 года назад +2

    the background song is so destructing. The content is great

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 года назад +1

    እናመሰግናለን 🙏👍

  • @user-nw6ze4dz3c
    @user-nw6ze4dz3c 3 года назад +1

    አገሮች የተማረ ሰው ስላላቸው በጣም ነው የምቀናው እስቲ መልሱ ለኢትዮጵያ ሳይንስ አገራችን የአሁኑን ትውልድ ታደጉት የስንፍና ፖለቲከኞች ታይጨርሷቸው ወደኋላ ሊመልሱን ትንሽ ነው የቀራቸው አንተ ሙት እኔ ልኑር አንተ ጮካ ግባ የእኔ ልጆች ቤተሰቦች ለትልቅ ደረጃ ይብቁልን እያሉ ነው የዘንድሮው ነፃ አውጪዎች 🇪🇹❤😥

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 3 года назад +1

    እሚገርማቹሁ ነገር ብታምኑም ባታምኑም እፀ መሰውር እሚጠቀም ልጅ አውቃለሁ እዴት ካላቹሁኚ ልጁ ጎደኛየ ነው በሁለት አይነት መንገድ ይጠቀማል አንድም በእፅዋት አንድም ቃላቶችን ወይም ህቡ ስሞችን በመድገም ልዩነቱ ግን የእፅዋቱ አንዴ ከተስራ ለሁል ግዜ ነው የቃላቶች ደግሞ ለእለት ለእለት ነው የሚሆኑ ማለትም 24 ሰአት እና ሌላ ደግሞ ይህ ልጅ እፅ ተሀድሷ ይጠቀማል እፀ ተሀድሶ ማለት እማያስርጅ አይምሯችን በጣም ፈጣን አንድ ነገር ካየን ወይም ካነበብን እማንርሳ እሚያደርግ ነው እሜገርማቹሁ ልጁ እድሜው 70 ውስጥ ነው ግን ስታዩት 20 ወቹ ወስጥ ነው እሚገርመው ሲፈልግ ዝናብ ያመጣል ጥይት ድንጋይ ካራ ዱላ እሚባል ነገር ንክች አያርገውም የኛ ነገር ውሸት ይመስላቸዋል በአይኔ ያየውትን ነው እምነግራቹሁ ልጅ ግን ብዙ በደል ደርሶበታል ጠንቆይ ደፍተራ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ እየተባለ በሰወች ይነቀፋል ለዚህ ነው ልጁ ብዙ ጊዜ ከውጭ ዜጎች ጋር ነው እሚገናኚ እኔም እጠይቀዋለሁ ለምን ከኛ ሀገር ሰወች አትገናኚም ስለው በጭራሽ አላርገውም ምክንያቱም አንዴ አዴስ አበባ ስራ ለመስራት ጠርተውኚ መፀሀፎቸን ይዠ ሂጀ ነበር እና ስራውን ከሰራሁ በሆላ ምግብ ላይ መርዝ ጨምርው ሊገሉኚ ስለነበር ለዛ ነው መፀሀፉን ለመቀማት ከባህል ቱሪዝም እስከግለሰብ ያልጣር የለም እያለ አጫወተኚ እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው በጥበብ ዙርያ እምንሰማው ነገር ወሸት አደለም እውነት ነው ለማለት ፈልጌ ነው

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад

    You are great stars God bless your jobs

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад

    I am very very interesting about your job

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 года назад

    ስለ ገባኦን የኢያሱ ፀሐይ ንገሩን?

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 года назад +1

    ሳይንሰ ተመራምሮ መጨረሻው የሀይማኖት ላይ እና ቀደምት ያባቶቻችን የናኗር ዘይቤን የሚየጠናነና የማሚየጠናክር ይሆናል

  • @sutuaelsutuael2520
    @sutuaelsutuael2520 3 года назад

    Keep it up

  • @danielgizachew2491
    @danielgizachew2491 3 года назад

    String theory and multidimension plus extraterrestrial ኮንሰፕትን ትንሽ ብታገናኝዉ ጥሩ ነበር

  • @4eyes734
    @4eyes734 3 года назад

    good job

  • @kidanassefa9985
    @kidanassefa9985 3 года назад +1

    It is very interesting but the background music is disturbing please stop that. It isn't our culture music too. Thanks

  • @dani1ethiopiayoutub188
    @dani1ethiopiayoutub188 3 года назад

    wow ETHIOPIAYE

  • @solomonbitew8817
    @solomonbitew8817 3 года назад

    እስኪ እባካችሁ መጻህፍቶቹን የት ነው የምናገኛቸው ፣ ንገሩን

  • @holistic_memory404
    @holistic_memory404 3 года назад

    Can you please research about dynasty called mihert in Egypt.... The name is Ethiopian?

  • @merry5936
    @merry5936 3 года назад +1

    It’s hard to hear back ground sound too loud

  • @selamawitalemayehu3038
    @selamawitalemayehu3038 3 года назад +5

    ስላቀረባችሁን እናመሰግናለን ምናለበት ግን ማጀቢያው ሙዚቃ ከኋላ ብታጠፉት በጣም ነው ሚረብሸው
    ሴቷ እህትም ስትናገር አማርኛን አራቃለው ብላ አበላሸችው ትክክለኛ አማርኛ ብታወራ ይህ የድሮ አራዶች የቦሌ ልጆች የምንለው ዓይነት ሆነ በአማርኛም እያወራች እንግሊዘኛ ባትቀላቀል ስለ ሀገር እናስተምራለን ካላችሁ ሙሉ በሙሉ የሀገራችችን ወግ ምንነት መያዝ አለበት

  • @mebrahtukidane2593
    @mebrahtukidane2593 3 года назад

    ትልቅ ምስጋና ለሰላማዊት ይሀን የመሰለ ጥበብ ስሙ ግን አትረዱ ይመስላል

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 года назад

    እኛ የራሳችንን ስንንቅ እነሱ ገና እንደ ቅኔ ይዘርፋናል !አረ ጎበዝ መፅሃፍ ሄኖክ እኮ 6000 አመት በፊት ነው ለዛውም በግዕዝ እሱን ለመፍታት ነው።ኢትዬጵያ ምስጥር ነች! እኛ ስንተኛ እነሱ አውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ ቀድመውን በዩኑቨርቲ ደረጃ ያስተምራሉ አረ ወገኔ ንቃ!!!!!

  • @kiflegoitom687
    @kiflegoitom687 3 года назад +1

    teru tmhert eywesdnbet yale program new bertu

  • @danielgizachew2491
    @danielgizachew2491 3 года назад

    በነካ እጃችሁ ስለ time slip, extra dimension CERN እየሰራበት ያለዉን science ህዝቡ ትንሽ ግንዛቤ እንዲኖረዉ ብታደርጉ

  • @HanA-jo2ou
    @HanA-jo2ou 3 года назад

    ይሄን ጥያቄ በደንብ አብራርታቹ እንድትመልሱልኝ በትህትና ጠይቃለው'
    የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ስለ ምድር ክብነትም ሆነ ስለ ዑደት ከሳይንስ ቀድማ የምታውቅ ነች ወይስ flat earth theory የሚለውን ትክክል ነው ብላ የምታምን ነች?
    በመፅሀፍ ቅዱስ ምድር አትነዋወጽምማለቱ ምንም እንቅስቃሴ የላትም ማለት ነው ወይስ ምድር ከራስዋ ዛቢያ ተናውጻ አትቀርም ለማለት ነው ?
    ጠፍር (firmament ) ተብሎ በመፅሀፍ ቅዱስ የተጠቀሰየው ምንድነው?
    ዘፍጥረት ላይ ምድርን በውሃ ላይ ያነፃት ሲል ምን ማለቱ ነው? ምድር በውሀ የተከበበች ናት ማለት ነው ወይስ ሌላ ትርጓሜ አለው?
    በቤተክርስቲያን ሃያ አለማት እንዳሉ ታስተምራለች እነዚህን አለማት የት የት እንዳሉ ለመረዳት መሬት ጠፍጣፋ እንደሆነች መረዳት አለብን የሚሉ አስተምሮዎች አሉ፣ ይሄን እንዴት ታዮታላቹ፤ በእውነቱ እነዚ 20 አለማት ከምድር በየትኛ አቅጣጫ ይገኛሉ ?
    ስለምድር ቅርፅ እና ስለተያያዥ ጉዳዮች መፅሀፍ ቅዱስ ትርጓሜ ምን ይላል ፤ መፅሀፈ አክሲማሮስ ምን ይገልፃል ?

  • @bz3853
    @bz3853 3 года назад

    Rafateol keep up this uphill battle. cheik anta diop’s Greatest critics were Africans. He said he felt sorry for them and couldn’t blame them, for they only were reflecting what they were programmed by the ምዕርባዊያን.And look years afterwards his works are making tremendous impact across the world and questioning the status quo. Countless scholars have come after Cheikh to carry his torch Robin Walker and Runoko Rashidi to name only 2 out of hundreds. In our case it is the ምዕርባዊያን and የኛው አዋቂ ነን ፈላስፋ ፓርኮሎጂ ምናምን መሪዎችን ማምልከ። Unless the worldview ማያችን doesn’t change our reality continues to be the dualists materialism that currently dominates this world. ብልጭልጭ ሆኖ ባዶ ቀፎ ሆኖ መበልጸግ ወደ እንዘጭ እምቦጭ ነው ሂደቱ። ህዝብ ሁሌ ይኖራል አንተም ለህዝብ ነው ይሄን ሁሉ መከራ ምትቀበለው። Don’t compromise your values stay strong. ወንድሜ ራፋቶኤል ስራህን ስራ እንዚህ ደነዞች የሚተቹህ ከራሳቸው ጭንቅላት ምንም ማፍለቅ ስለማይችሉ ነው። ህዝባችንን አንቃ ይሄ ነው ፈጣሪ የሰጠህ አደራ። The momentum is building. You are in a very tough and unfriendly environment overall (not the society but rather those who claim allegedly to lead the country) and you are brave.

  • @yohanesgebre2853
    @yohanesgebre2853 3 года назад

    Beru edegu temendegu

  • @agegnehunigussie8892
    @agegnehunigussie8892 3 года назад +1

    ye seyetanen sera ende tebeb....

    • @neongrave5414
      @neongrave5414 3 года назад

      tebeb ye egziabeher newu ye seytane aydelem egna beg aydelenm egziabeher endenemeramer newu yefeteren

  • @jasonderlo4211
    @jasonderlo4211 3 года назад

    Iamamericianbuttheyarediamondsethiopiangineusman

  • @yeabtsegagossa3365
    @yeabtsegagossa3365 3 года назад +1

    german÷ሀሁሂ
    አኛ÷abc

  • @hassunhabesha1377
    @hassunhabesha1377 3 года назад

    Teretachu teru new gin demedame lay ategebu lelawenem Ager yeserawen agenazebu gin endew behulum bekul haymanot yaluten ena teru yesayense eweket yalachewen sewoch bitchemiru teru new mereja setesetu ginizabe yemiyazabu hunetawoch tefetralachu

  • @magdbsome3041
    @magdbsome3041 3 года назад

    እኮ አምላክ ስሞት ዝቅ አለ ድፊረት እዴት አምላክ ሞተ ይባላል

  • @brhanehaile7813
    @brhanehaile7813 3 года назад

    ኣኪሱም ንግስነት ይሁን ለላም ዘመናት ያስቆጠረ ታርኮች ከኧሁኑ አትዩጵያ ምን ግንኝነት ኣለው ?

  • @kasakasasuka552
    @kasakasasuka552 3 года назад

    ene ke erios nw yemetahute la lefute 400 ametate ezi nberku lememelese 60 amet yeqeregnal

  • @greatcommandde642
    @greatcommandde642 3 года назад

    unknown flayer objects የወደቁት መላዕክት ልጆች ናቸው። ስለዚህ አነዚህ የአሜሪካን እና የኢንግሊዝ ቀኝ እጆች ናቸው።የሰጣይጣን ዋና አስፈፃሚ ናቸው። ዝም ብላችሁ አትበጥረቁ ወይስ ሚድያው የ666 ነው?

    • @octavius7600
      @octavius7600 3 года назад

      The ignorance is speaking loud

    • @greatcommandde642
      @greatcommandde642 3 года назад

      @@octavius7600 Who is ignorant, me or you? Do not talk with a narrow head. Little knowledge is dangerous Read, examine

    • @betelhemabebe4341
      @betelhemabebe4341 3 года назад

      true that what it say on book of enoch too

  • @tameryaye9188
    @tameryaye9188 3 года назад

    ይህን ለማጥፋት አይድል ጦርንቱ ምራባዊያን በተላላኪውች ብነ ኦንግ በነ ህውሃት ባዳውች ኢትዮዽያን የሚያጠቁ

  • @tsegahabtemariam5947
    @tsegahabtemariam5947 3 года назад

    King Tewodros II is the one to blame. He disgrace Ethiopia by changing national language from Geez to Amharic.

  • @sapienviews819
    @sapienviews819 3 года назад

    Theory is not a proved hypothesis.

    • @neongrave5414
      @neongrave5414 3 года назад

      then prove it! your self? whats stopping you?

    • @sapienviews819
      @sapienviews819 3 года назад

      @@neongrave5414 I can't prove it.

    • @neongrave5414
      @neongrave5414 3 года назад

      @@sapienviews819 share your knowledge to the world then? so many peoples would be interested

  • @user-cs3xd4bp8n
    @user-cs3xd4bp8n 3 года назад

    መፀሀፈ ሄኖክ እኮ ለነብይ እንድሪስ የተሰጠ መፀሀፍ ነው ሄኖክ ማለት በኛ ነብይ እንድሪስ ማለት ነው የተከበሪ ነብይ ነው አላህም መፀሀፍ ሰቶታል አለም ላይ ያሉ ነገሮችንም እንዴት መጠቀም እደሚችል ገልፆለታል። እኛ መፀሀፍን ደብቀን አስቀመጥነው ነጮች ዘርፈው ተጠቀሙበት

  • @girumg9885
    @girumg9885 3 года назад +1

    እና የUFOዎች መኖር ጠቀሜታው ምንድን ነው ብሮ 🤔 ሌላ ስንት የሚያጨንቀን ነገር አለ መሰለህ ወንድሜ!

    • @fanuielmesfen9785
      @fanuielmesfen9785 3 года назад

      ግእዙን ስታውቅ ብናወራ አይሻልም? አሁን ምንም አይገባህን

    • @ettube408
      @ettube408 3 года назад +1

      ማወቅ እማ አለብን ብዙ የጦር ካምፖች ጋር ታይተዋል አላማቸውን ማወቅ አለብን

    • @berhan4301
      @berhan4301 3 года назад +3

      ድንቁርና የሚጀምረው ከስንፍና ነው ሁሉም የራሱ ችሎታ አለው ለእያንዳንዱ ችግር ተከፋፍለን መፍትሄ መፈለግ ነውር የለውም ሰው ሲሰራ ቁጭ ብሎ ከመተቸት አሉ ለምትላቸው ችግሮች አንተ ምን ሞክረሀል ሰው ሁሉ የአንተን ችግሮች ብቻ እንዲፈታልህ ትጠብቃለህ ግን ማድረግ ያለብህ ሰወች ሲሞክሩ ማድነቅ አንተም በሚታይህ ችግር ላይ አቅምህ የፈቀደውን መሞከር
      አሜሪካኖች ስለ ዬፎ ያጠኑት ስሙንም ሰይመው የነገሩህ አንተም እነሱ ባወጡት ስም ጠርተኸዋል , ለምን ይመስልሀል የሚመራመሩት

    • @mymyself7616
      @mymyself7616 3 года назад +1

      @@berhan4301 ተባረክ/ኪ

    • @godismysavior2684
      @godismysavior2684 3 года назад +1

      Sele shesha behon yegabhal dadab

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 3 года назад

    የኢትዮጵያ ትውልድ ከድሮ አንስቶ እስካሁን ያለው ከንቱ ትውልድ ነው ለምንም የማይበጅ ከንቱ ትውልድ ክክክክ ወይ ክርስቲያን አይሉት ወይም አይሁድ አይሉት ከንቱ የከንቱ ከንቱ ክክክክክ ከንቱቱቱቱ

    • @godismysavior2684
      @godismysavior2684 3 года назад

      Enda anche aynetu new kentu besheshawe bey chate betu yemetedafe shermuta

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 3 года назад

    አሁን ኢትዮጵያ በምን አቅሙዋ ነው ስለ alien's ወይም UFO መኖር ማረጋገጥ የቻለችው የመጠቀ የቴክኖሎጂ ብቃትና እውቀት የላትም ዝም ብሎ ወሬ ብቻ የሆነች አገር ናት ክክክክ እኔ የሚገርመኝ ሰዎች ዝም ብለው መቃዠታቸው ነው ክክክክ

    • @mymyself7616
      @mymyself7616 3 года назад +2

      ቅሉ ኢትዮጵያዊ ስላልሆንክ አይገባህም አቅም ለአንተ ገንዘብ ብቻ ነው አደል አንብብ ወዳጄ!!

    • @almaw15
      @almaw15 3 года назад

      ሰነፍ

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 3 года назад

      አቅም ከሚባሉት አንዱ ገንዘብ ነው ግን ገንዘብ ብቻ በቂ አለመሆኑን አንተም አውቀህዋል ክክክክ ግን እኔ ማወራው በመረጃ ነው ኢትዮጵያዊን ከአለም አንደኛ ደደቦች ተብለን ተፈርጀናል ክክክ IQ አችን አለም ላይ ካሉ ሁሉ ህዝቦች የመጨረሻው ደረጃ ላይ ነው ። ኢትዮጵያዊን ደደብ መሆናችን ማሳያው : አንደኛ ውሃን መጠቀም አልቻልነም በውሃ ጥም አልቀናል ክክክክ መብራት ሚባል ጨርሶ የለም ማለት ይቻላል ክክክክ ብቻ ምን አለፋህ በጣም ብዙ ይቀረናል ክክክክ እንኩዋን aliens ወይም UFO መኖራቸውን የሚረጋግጥ እውቀትም ሆነ የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ሊኖረን ቀርቶ ። ክክክክ ድድብናህን አምነህ ተቀበል ግን ደሞ ልጆችህን ጥሩ አርገህ ብታስተምራቸው ወደፊት ውሃ ጥም አይሞትም ክክክክ

    • @neongrave5414
      @neongrave5414 3 года назад

      @@dzberihun1423 yehehulu neger yetaweqewu endante aynet dedeb sewoche balubet behahunu seat aydelem yedero tarikachen newu.....lenegeru ante mn taregewu IQ genzeb mnamen eyalu asadegewuhe cheqa honehal

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 3 года назад

      የአለም ደደብ ተብለናል ይህን በጸጋ መቀበል መቻል አለብህ ክክክ ጮማ ደደብ ክክክ ተባይ

  • @jonyboss5682
    @jonyboss5682 3 года назад

    ግራ ገብትዋቹ ግራ አታጋቡ ወይ ሳይንስ አታውቁ ወይ ሃይማኖት አልገባቹ ጉራ ብቻ

    • @endinewbeka7600
      @endinewbeka7600 3 года назад

      eski be science yagegnehun tenager woys mobile menkat ewuket mesiloh new?

    • @jonyboss5682
      @jonyboss5682 3 года назад

      Mobile አንክዋን አንዴት አንዳሚሠራ ማታቁ ሰዎች aliens አያላችሁ አትቃዙ አባካችሁ የአናንተ መሃይብነት ሳይበቃ ህጻናት ተወዳዳሪ አንዳየሆኑ አይረጋችሁ ነው.. Alin ለምኖር ብያንስ habitable zone ዉስጥ የሚገኝ ፕላኔት ያስፈልጋል የእኛ ጸሀይ ደሞ 1 habitable የሆነ ፕላኔት ያላት ያላት አሷም መሬት ናት ሌሎች ክዋክብት ላይ habitable ፕላኔቶች የኖራሉ ግን ርቀታቸው ሰፊ (4 light year ቅርብ ሚባለው )ስለሆነ አስካሁን ምንም ምልክት አልተገኘም ዝም ስንል ዶማ ብቻ የተሰበሰበ አይምሰላችሁ እውነትን አትካዱ ጥበብን እሹ ምናልባት ያኔ የእውነት ክዋክብትን ሰንጥካችሁ አሳማኝ መልክት telescopes ልታሳዩ ትችላላቹ ::

  • @kalkidanagegnehu1361
    @kalkidanagegnehu1361 3 года назад

    You have’t bring any new ideas or evidence about UFO. Miss leading title

    • @godismysavior2684
      @godismysavior2684 3 года назад

      Ms scientist yeraseshen telshe yesaw anteltlshe yefarang amelke🖕🏿🖕🏿🖕🏿🖕🏿

    • @kalkidanagegnehu1361
      @kalkidanagegnehu1361 3 года назад

      @@godismysavior2684 Thank you for the compliment ! But you need to start reading to grow your degenerating brain cells. Your viewpoint is as narrow as your middle finger. I wish you blessings!!

    • @ermias7155
      @ermias7155 3 года назад +1

      Ever heard of the Ethiopian Books they mentioned? They are saying Ethiopian were aware of UFO existence before the modern world!!! That's something that need to be researched.

  • @user-ef3ye3rm2z
    @user-ef3ye3rm2z 3 года назад

    ሰው፣ አጋንንት፣ መልአክት ሌላው ሁሉ ውሸት ነው