❗️የምስራች❗️እጅግ የሚያስደስት የምስራች ሲሪንቃ አርሴማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 392

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 3 года назад +75

    አርሴምዬ የኔ እናት ለደጅሽ አብቂኝ ስላንቺ የማወራውም ቃል የለኝም ፈውሴ መድሃኒቴ የጭንቅ ቀን ደራሼ አንቺን የሰጠኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አርሴማ ቅድስት ሚስጥሬ የእኔ እናት !!!🙏🙏🙏😭😭😭💒💒💒

    • @israelmengistuderbe3086
      @israelmengistuderbe3086 3 года назад +3

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲Amen Amen

    • @adnanmickbluryans9207
      @adnanmickbluryans9207 3 года назад +2

      Ebakachu lwendeme asasbulin welde selase bilachu btselotachu asebulign be kidest arsema

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 3 года назад +1

    ትክክል ቅዱሱ አባታችን እባካችሁ እናተ አራጆች ተው አሜን አሜን አሜን

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew5633 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ወደእማሆይጉዞ
    @ወደእማሆይጉዞ 3 года назад +53

    Amen እልል ያ ሁሉ የ እግር መንገድ ቀሮቶ እንደዚህ ሆኖ በማየቴ ደስ ብሎኛል የኔ ድንቅ እናት ጥሪኝ እናቴ ናፍቀሽኛል ,

    • @lamar5988
      @lamar5988 3 года назад +3

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
      አርሴማ ለልጅሽ አብቄኝ💚💛❤😘😘🙏🙏🙏

    • @sirkialmalki5423
      @sirkialmalki5423 3 года назад +1

      አልልልልልልልል ቃል ሂወት ይሰማልን

    • @manodoll1616
      @manodoll1616 3 года назад

      አሜን
      አሜን
      አሜን

    • @ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
      @ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ 3 года назад +1

      ቆሻሻ እርኩስ

    • @tigsttj7940
      @tigsttj7940 3 года назад +1

      @@jackzambi7355 አረ ባካቹህ እዚህ መታቹህ ከምትሳደቡ ቁራናቹህን በደም አብቡት ከሰላሳ ግዜባላይ ነዉ የሷን ንፅህና የሚመሰክርላት እሺ

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 3 года назад +35

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ሚስጥረኛየ ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @puso4612
      @puso4612 3 года назад

      Amen

    • @yarsmylijenije5454
      @yarsmylijenije5454 Год назад

      አይዞሽ ታበቃሻለች እኔ ሄጃለው ግን ዋሻዋ አልገባሁም

  • @biritukanjenere3549
    @biritukanjenere3549 3 года назад +1

    አሜን፫ እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ፈውሽኝ

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 года назад +1

    እሜን አሜን አሜን

  • @aamitieysuisamitieysusi3398
    @aamitieysuisamitieysusi3398 3 года назад +1

    Amen amen amen zemary mlakiten yasmalen 💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sintenega319
    @sintenega319 3 года назад +3

    አሜን አሜን አባቻችን በረከትኦት ይደርብን እናቴ ቅድስት አርሴማ ምልጅዋ አይለየን

  • @rukhyarukhya6958
    @rukhyarukhya6958 3 года назад +1

    አሜንአሜንአሜን በረከታቸዉ ይደረቡን

  • @michaelyohannes6827
    @michaelyohannes6827 3 года назад +1

    Amen amen amen amen 🙏🏼

  • @ማርያምእናቴ-ዸ6ሠ
    @ማርያምእናቴ-ዸ6ሠ 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ይመስገን አርሴምየ ለደጂሽ ያብቃን እናቴ

  • @berhanegeberemedehen3032
    @berhanegeberemedehen3032 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ሰማእቶ አርሴማየ ደጅሽ ላይ ለመምጣት ያብቃኝ ባንችዉ ፍቃድ ምን ይሳንሻል ያማከርኩሽ ቃላት ያጥረኞል ትዳሬን ባርኬልኝ በረከትሽ አይለየኝ አርሴምየ

  • @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ
    @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ 3 года назад +7

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ምልጃ አይለን ለደጀሸ አበቃኝ ⛪️😭😭💚💛❤️⛪️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ephremaragaw4997
    @ephremaragaw4997 3 года назад +6

    ልዩ የበረከት ቦታ ናት በረገጥኳት በ14ዓመቴ በዓይኔ አሳዬኸኝ ተባረክ ።እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ethiopianvaluation7672
    @ethiopianvaluation7672 3 года назад +1

    በረከትሽ ይድረሰን ሀገራችንን በምልጃሽ ጠብቂልን ለደጅሽ አብቂን

  • @eamlak3
    @eamlak3 3 года назад +7

    እልል እልል እልል ሰማእቷ ቅድስት አርሴሜየ ያ ሁላ ዳገትና ሽለቕማውን መንገድ ስላደላደልሽልን ክብር ምስጋና ይግባሽ፣ ለአባታችን ረጂም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን፣ ፍርየ ፈጣሪ ላንችም ረጂም እድሜና ጤና ብርታትና ፅናትን ይስጥሽ ፡ በፀሎታችሁ አስቡኝ።

  • @hggc575
    @hggc575 3 года назад +7

    የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ እረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን ለወንድማችን ቃለሒወት ያሰማልን አሜን

  • @EstubEstub
    @EstubEstub 3 года назад +1

    Amen Amen Amen

  • @SolomonYirga-j1w
    @SolomonYirga-j1w 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢❤❤❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰን ቅድስት አርሴማ ለአገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ታብዛልን አሜን

  • @meazabelay6770
    @meazabelay6770 3 года назад +4

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 года назад +16

    አርሴምዬ የቤተሰቤ ሁሉ እንባ አባሽ ፀሎት ሰሚ እናቴ አንድ ትልቅ ጉዳይ አለኝ ፈፅመሽልኝ እናቴ ለምስክርነት አብቂኝ!ፍርዬ እጅግ ድንቅ እህታችን ሰማትዬ የመረጠችሽ በነፍስም በስጋ አትለይሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ !!! አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 3 года назад

      @@jackzambi7355 ምህረት ያድርግልህ እግዚአብሔር ያከበረው ማንንም ሊያቀለው አይችልም

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 3 года назад

      @@jackzambi7355የሳጥናኤ ፈረስ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Год назад +1

    አሜን ፫

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be 3 года назад +4

    አሜን ስምአቱዋ አርሴማ አባታችንን ታቆይልን ሁላችሁም እግዚአብሄር በምህርቱ ይጎብኝችሁ 🙏

  • @sarazamedkun4019
    @sarazamedkun4019 3 года назад +9

    እናመስገነለን ውንድምችን የእናታችን ስማአቶ ቅደስት አርሴማ በርከቶ ይድርስን

  • @huletesenbet9630
    @huletesenbet9630 3 года назад +1

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልእግዚአብሔርይመስገን!

  • @hana4049
    @hana4049 3 года назад

    እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @fikrehaile9751
    @fikrehaile9751 3 года назад +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ሆይለደጅሽ አብቂኝ

  • @Walte25
    @Walte25 Год назад +1

    አሜን

  • @kasayebogale9217
    @kasayebogale9217 3 года назад +2

    የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ እረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን

  • @adugebeyehu5806
    @adugebeyehu5806 3 года назад +8

    እልል እልል እልል በጣም ደስ የሚል ነው ድሮ ጎጆ ቤት እንደነበረች ነበር የማውቃት እህት ፍሬ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ እኔንም አምላክ አርሴማ ለደጆ ያብቃኝ

  • @aynoderar4148
    @aynoderar4148 3 года назад +3

    እልል እልል በጣም ነዉ ዉስጤ ነዉ የተደስተው አርሲማ እነታ የልጆቻ እነት መቆዬት መልካም ነዉ አዬን ለመሳለም እና ለምርገጥ ያብቃን አሜን

  • @ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ያደኩብሽ እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ አብቂኝ ሁሉም የሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው

  • @ወሎዬዋየክርስቶስልጅእግዚ

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን ።

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 3 года назад +17

    አርሴምዬ የኔ እናት ስላንቺ የቱ ተነስቶ የቱ ይተዋል ተመስገን ብቻ ነው እግዚአብሔር
    አምላክ ደግ ሰማዕት እናት አድርጎ ስለሰጠን
    (ፍርዬ የኔናት የደሀ እናት ጀግና የሰማዕቷ ልጅ )
    እድሜና ጤናውን ትስጥሽ ኑሪልን

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 3 года назад +17

    እልልልልል አሜን እናቴ አርሴማዬ እኛም ከስደት መልስ ለደጀሸ አብቂን 🤲🤲🤲

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 3 года назад +2

    Amen Amen Amen ቅድስት አርሴማ አትለየን ትጠብቀን አሜን።

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 3 года назад +4

    እኳን ደስ አላችሁ እግዛብሔር ይመስገን 🌷🌷🌷አሜን

  • @demozetube7610
    @demozetube7610 3 года назад +4

    እግዚያብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃን ፡፡ እልልልልልልልልልልልል ፡፡ እናታችን በቃል ኪዳንሸ ጠብቂን

  • @habitiku3146
    @habitiku3146 3 года назад +1

    ተመስገን አርሴምየ መንገድሺ አለቀ ያላያቺሁ እየሄዳቺሁ ታአምር ቦታ ስራ በረከት ያለበት ቦታ ነው

  • @hsheehehheue3253
    @hsheehehheue3253 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜብቅድስት አርሴማ ለደጅሺ ለሐገሬ አብቂኝ የኔ እናት መንገዲዋንም የሰራችሁ እግዚ አብሄር ይባርካችሁ አሜን

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 года назад +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እንደዚ ስላሳያችሁን መንገዱንም የሰሩት እግዚአብሔር የማያልቅ ሀይል ብርታት ይስጣቸው በጣም ከባድ ነበር መንገዱ ግን ምእመናኑ አንድም ሰው ከባድነቱ ሳይታየው ኑሯል በሰማአቶ ቸርነት ለደጆ ታብቃን ለንስሀ ሞት ታብቃን አሜን

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 3 года назад +5

    ፍሬ በጣም መታደል ነው ሺ አመትተኑሪ ትሁት እህታችን በጣም አክባሪሽ ነኝ💚💚💚💚💚💚

  • @ybsrmsrt8254
    @ybsrmsrt8254 3 года назад +1

    ያላያችሁ እዬ መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ተነግሮ አያልቅም ታምሯ🙏🙏🙏

  • @asterdegife1173
    @asterdegife1173 3 года назад +1

    እግዚያብሔር ይስጥል ስላሳወችሁን

  • @ሰማዕቷበረከቴናት
    @ሰማዕቷበረከቴናት 2 года назад +1

    የሰማዕቷ በረከት ይደርብን

  • @leenatgtgleena8572
    @leenatgtgleena8572 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 3 года назад +5

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ሰማዕት ቅድስት አርሴማ በእምነትሽ ድኛለሁ ለደጅሽ አብቂኝ ፍሬ ልፋትሽን እግዚአብሔር ይቁጠርልሽ በፀሎትሽ አስቢን

  • @ስደትትምሕርትቤቴ
    @ስደትትምሕርትቤቴ 3 года назад +7

    ደስታየ ወደር የለውም ያሁሉ ኮረኮች መንገድ ዛሬ አስባልት ሁኖ ስላየሁ ስምአቷ ቅድስት አርሴማ ከደጅሺ ወድቄ ለምኝሻለሁ አላሳፈርሺኝም አርሴምየ አሁንም ለሀገሬ በሰላም አብቅተሺኝ ደጅሺን ለመርቀጥያብቃኝ ⛪️⛪️⛪️💚💛❤️

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 3 года назад +2

    መንገዱ በማለቁ እጅግ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን ነው ከእዜት አርሴምዬ ደጅ ያለው አቀበት መንገድ አቀማመጥ እጅግ ያስገርመኛል ድንቅ ታምር ነው ፍሬ እንኳን ደስአላችሁ እድሜሽን ታርዝምልን ሰማዕቷ ,,,,,💚💚💚💚💚💚ምኔ ከልብ አመሠግናለሁ እደጇ ያለሁ መሠለኝ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይስፋ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ክርስቶስ የአባቶች ፀሎት ቡራኬ በያለንበት ይድረሰን 💚💚💚💚💚💚

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-መ4ሠ

    እዉነት እንደት ደስ ይላል እናቴ አርሴማ ቅድስት ለደጅሽ አጣብቂኝ

  • @eseteworku344
    @eseteworku344 3 года назад

    እጅግ ደስስስ የሚል ነው ሰማእቷ የልቤን ታውቂያለሽ በመንገድ ችግር እና ባለኝ አቅም ከደጅሽ አልመጣሁም ምስጢሬን ታውቂዋለሽ እና ደጅሽ መጥቼ ለመባረክ ያብቃኝ፡፡አሜን፡፡

  • @oneethiopia4677
    @oneethiopia4677 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ምንያህል እድሜ ከጤና ይስጥልን የተባረክ

  • @ወርቅነሺየማርያምልጂ
    @ወርቅነሺየማርያምልጂ 3 года назад +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 года назад +1

    ቅድስት አርሴማ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ፍሬሕይወት እህታችን ዘርሽ ይባረክ መዉጣት መግባትሽን ይጠብቅ ተባረኪ እህታችን የቅድስት አርሴማ አምላክ የተመሰገነ ይሁን የናታችን አማላጅነት አይለየን አሜን

  • @abebebelay9673
    @abebebelay9673 3 года назад +2

    የእናታችን ፡የሰማይቷበረከቷይደርብን

  • @huletesenbet9630
    @huletesenbet9630 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ድንቅ ቦታ ያየሁት 12 አመት ልጅእያለሁነበር አሁን ካገርከወጣሁከ8አመት በላይ ሆኖኛል ሁልጌዚ የቦታው ጠረን ሁሉከህልናየአይጠፋም እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ በቅርቡ ዳግም እረግጠዋለሁ እንዴት እንዴሚናፍቅ አይይ ከእናት ቤት በላይ ነው የሚናፍቀኝ በእውነት!!!

  • @yeromeadmasuyerome6113
    @yeromeadmasuyerome6113 3 года назад +4

    በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @azebgirma5087
    @azebgirma5087 3 года назад +1

    ይሄ መንገድ ይሰራል ብዬ አስቤ አላውቅም ደስ ይላል ለአቅመ ደካማ ተመስገን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ከቡር አባታችን
    መድሃኒአለም ክርስቶስ ዕድሜና ጤና ይስጦት

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 3 года назад +1

    ቅድስት አርሴማ ደጅሽን ለመርገጥ ያብቃኝ

  • @yenekonjo1066
    @yenekonjo1066 3 года назад +2

    Egziabhyre ye matusala edme yestesh

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 3 года назад +3

    .እኛንም ለዚ በረከት አብቂን እናታችን ቅድስት አርሴሜ

  • @tarikualemu3968
    @tarikualemu3968 3 года назад +10

    የሚገርምነው በጣም እረጅም አመት ሆኖኛል እናቴ መንገድሽም በጣም ተስተካክሎል እኔ ስምፕጣ ያንን ተራራ ባንቺ ብርታት ወጥቼም ወርጃለሁና ሰማእቶ በጣም ናፍቀሽኛል ከነ ሀጥያቴና በደሌ ለደጅሽ አጣብቂኝ !!! አሜን።

    • @እመቤትየድንግልማርያምልጅ
      @እመቤትየድንግልማርያምልጅ 3 года назад

      ከወልዲያ መኪና ይዥ ብሄድ በስንት ስአት እደርሳለሁ መኪና ስይዝ ሲሪንቃ ብየ ነው ወይስ ሌላ ከተማ አለ ንገሪኝ በአርሴምየ

    • @እናቴማርያም-ቐ5ቸ
      @እናቴማርያም-ቐ5ቸ 2 года назад

      @@እመቤትየድንግልማርያምልጅ ሰላም እህቴ ከተለቀቀ ቆይቱል ምናልባት አጋጣም ከየሽው ልገርሽ እኔ አሁን ነው ያየሁት ከወልደያ አርሴማ ድረስ ቅርብ ነው አንድ ስአትም አይሞላ ከስሪቃ ሌላ ትንሽየ ከተማ አለች ከስሪቃ ወደ አርሴማ ልህድ ነው ብትያቸው ይወስዱሻል ካየሽው አጋጣሚ ፃፊልኝ በውስጥ እና ወሬል እኔ የዛ ሀገር ልጅ ነኝ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 года назад +2

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ የ ኢቲ አርት ሚድያ አዘጋጆች በሙሉ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑራቺሁ

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 3 года назад +1

    ለደጅሽ አብቂንኝ ሰማእትዋ ቅድስት አርሴማ።

  • @tsegeredanigussie5327
    @tsegeredanigussie5327 3 года назад

    Amen amen Amen amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @አስካለማርያምጉበና
    @አስካለማርያምጉበና 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የሄን ለመስማት ያበቃን ደግሞ እደጃ ለምድረስ ያብቃን ጥበቃዋ አይለየን
    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እደዛሬው ደስ ብሎኝ አያቅም በረከታችሁ ይድረሰኝ

  • @mimiymaryamlig3510
    @mimiymaryamlig3510 3 года назад +1

    በረከቷ ደርሶኛል የበሶ እምነትና ቅባአቅዱስ ተአምሯ ድንቅ ነው ጠላቴን ዳብሎስን ታነድዋለች ። ለደጇ ታብቃን

  • @rahelberhane1500
    @rahelberhane1500 3 года назад

    Amen.amen.amen.

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc 5 месяцев назад +1

    እገዜአብሔር ይመሥገን ሳይገባኝ ካደየም ሁለተየ ቡታዋን እርገጫለሁ ድጋሚ ያብቃድ ከሥደትመልሰሺኝ ሠማእቱ ቅድሥትአርሴ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-gk4vj
    @SaraSara-gk4vj 3 года назад +13

    እንደኔ የናፈቀው ስሪንቃ አርሴማ ስደተኛዋ ለደጅሽ ያብቃኝ እኔ 15 አመት በእግሬ ነበር የምሄደው ተመስገን ፍርዬ እንካን ደስ አላቹህ የሰማእታ ልጆች

  • @ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ

    ክቡር አባታችን በረከትዎ ይደርብን ለደከማችሁ ለሰራችሁ ለለፋችሁ ሁሉ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አለሁ ትበልልን እነ ምን ያህል በንቲ ከነ ጓደኞችህ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ወጣትነታችሁን ትባርክላችሁ በእውነት አስደሰታችሁኝ እዛ ድረስ መሄዳችሁ በረከቱን ያፍስስላችሁ እናታችን ፍሬህይወት ሰማዕቷ ትጠብቅልን

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 года назад +1

    ዋው አባታችን ትልቅ መለክት ነው ያስተላለፉት እድሜና ጤነነት እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት በፁ አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 3 года назад +1

    የኔ እናት ቅድስት አርሴማ ድንግል ለኔማ ምን ያላደረግሽልኝ አለ ሁሉ ነገሬ ነሽ ለኔ ስኬቴ ሁሉ ባንቺ ነው እናቴ ሚስጥረኛየ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ለሰጠን ለደጅሽ አብቂን አሜን

  • @wensht1459
    @wensht1459 3 года назад +2

    አሜን እመቤቴ ቅድስት አርሴማ ትጥብቅህ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ

    ይትባረክ ባታ ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 3 года назад +1

    እኔስ ቦታውን አላውቀውም ሰው ሲያወራ ሰምቻለሁ ተመስገን እንደእኔ ያለው የእግር ችግር ያለበት ደጇ ለመድረስ በመቻሉ በጣም ደስ ይላል ተመስገን ለደጇ በፈቃዷ ታብቃን።

  • @birtukanalemayehu3386
    @birtukanalemayehu3386 3 года назад +1

    እናቴ ሰማዕቷ እባክሽ የሲሪንቃውን ደጅሽን ለማየት አብቂኝ እባክሽ ፍቃድሽ የሁንልኝ!

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    የኔ እናት ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 3 года назад +9

    አርሴምዬ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ወንድማችን እናመሠግናለን ወይኔ ደጅሽ ናፍቆኛል እናቴ አርሴማ በስመአብ ደስ ሲል አሁን ጥሩ ሆኗል💚💛❤

    • @ተፈጥሮአየሁ
      @ተፈጥሮአየሁ 3 года назад

      @@jackzambi7355 ምን እንደምልህ ቃላት ያጥረኛል አንተ ሰይጣን ገደል ግባ

    • @serkalemdemsie1799
      @serkalemdemsie1799 3 года назад

      @@jackzambi7355 ችሎቱ ስብሀት አንደበትህ ይዘጋ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 3 года назад +2

    እናቴ አርሴማ ደጅሽን እንድመጣ ፍቃድሽ ይሁን
    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን የእናታችን የቅድስት አርሴማ በርከት አይለየን ድስ ይላል::

  • @mesitube5424
    @mesitube5424 3 года назад +5

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አርሴምዬ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ብዙ ጊዜ ደጅሽን ለመረገጥ እመኝ ነበር

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 3 года назад +4

    ትልቅ ብለዋል አባቴ ! እናንተን ያቆይልን ! አሜን

  • @zaydteka1152
    @zaydteka1152 2 года назад

    በረከታቹ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @asqualaddis89
    @asqualaddis89 3 года назад +2

    የሲሪንቃ ሰማአቷ ቅደስት አርሴማ እናቴ ሆይ ለደጂሽ ለመርገጥ አብቂኝ፡፡

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 года назад +1

    አርሴምየ ቃላት የለኝም ይህን ድንቅ ቦታሽን እንድህ አምሮ ስላየሁት ደስ ብሎኛል አርሴምየ በሰዉ ሀገር ከነ ሀፅያቴ እንዳልቀር አንች ለሀገሬ አብቂኝ ለደጅሽ አብቂኝ እምየ ❤❤❤❤❤❤

  • @መቅደስዘተዋሕዶYouTube
    @መቅደስዘተዋሕዶYouTube 3 года назад +2

    ወይ አርሴማ ቅድስት! ደስ ሲል ቤተ ክርስቲያኗ አልቋል እኔ በሄድኩ ስዓት ገና ቊፋሮ ላይ ነበር
    እንድህ በማየቴ በመንፈስ እደጅሽ መጣኹ
    እፍ

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta4035 3 года назад +2

    ቪዲዮ አቀራረፃችሁ እንዴት ደስ ይላል የሰማእቷ ቆድስት አርሴማ ቤተከርስቲያን እንዴት ውብ ነው እንደ አርሲምዬ የድንግልማርያም ልጅ የክርስቶስ ወዳጅ
    በረከትሽ ባለሁበት አገር ይድረሰኝ ተሳልሜሻለው አርሴምዬ

  • @helenhelen6516
    @helenhelen6516 3 года назад +3

    እመቤቴ ቅድስ አርሴማ ለደጅሽ አብቂኘ እናቴ እኔ ሀፀተኛዋን ልጅሽ በምህረትሽ ምሬኘ እና በመገዴ ሁሉ ቀደሚ አደ እናት

  • @hibsttadese2982
    @hibsttadese2982 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ያ ሁሉ አልፎ ለደካሟች ደግሞ ቀን ወጣላቸው ደጅሽን ሊሳለሙ በረከተን ሊቀበሉ ቻሉ አሜን አሜን ኢትዬጲያን ጠብቂ የመጣውን መአት መልሸልን ሰማእቷ አሜን።።

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ

    በረከታችሁ ይደርብን አሜን ፫

  • @momilove9274
    @momilove9274 3 года назад +1

    ተመሰገን የድንግል ማርያም ልጂ🙏🙏🙏እናቴ አርሴምየ💒💒ሰምሺን ጠርቶ ያፈር የለም💒💒ለደጀ ሰላምሺ ያብቃን🙏🙏ሰማእቱአ ያን ሁሉ መንገድ ቀር ተመሰገን🙏🙏ግን እኮ ካሜራ አይፈቀድም ነበር❤💒❤🙏

  • @የአሸዋውሚካዔልልጅ
    @የአሸዋውሚካዔልልጅ 3 года назад +6

    ያሁሉ መንገድ አንዲህ ተሰራ
    የስሬንቃዎ እናቴ አቤት ደሰ ሲል እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @salomon1221
    @salomon1221 3 года назад

    ሰማዕቷ አርሴምዬ በጣም እወድሻለሁ እናቴ የልጅነቴ ለቁም ነገር አብቅተሽኛል አመሰግናለሁ ከደጅሽ አትለይኝ ሀገራችንን ሰለም አርጊልን ከእግዚአብሔርም ዘንድ ለምኝልን አርሴምዬ ኢትዮጵያንዬን አደራ ቤተክርስቲያናችንን ጠብቂልን

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 3 года назад +2

    ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን

  • @asmaasegedech4058
    @asmaasegedech4058 3 года назад

    ሰላም ለናቴ ይሁን መዝሙሩ ጠበጣም ደስ ይላል ዘማሪው ማነው

  • @rahel6129
    @rahel6129 3 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏