Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማ ያውርስህ አምላክ ይጠብቅህ።❤
የኛ እንቁ የዘመናችን ሀዋሪያችን ዶክተር ሮዳሰ እድሜና ጤናህን ከፀጋው ጋር ያብዛልን ድንቅ እውቀት ነው በቸርነቱ ይራራልን እንደ ሰራችን ሳይሆን እንደ ይቅርባይነቱ ይማረን። መምህሮቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን።አሜን (፫) ይቆየን(፫)
የምንወድህ ወንድማችን መጋቤ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ዕድሜህን ያርዝምልን!!!
Buziyew AsAfA
አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኞም ቃሉን ሠምተን 30 60 100 እምናፈራ ያረገን አሜን (3)❤❤❤❤❤❤
መላእክትን እና ለታቦት እየሰገዳቹ የእግዚአብሔርን ክብር ለፍጡራን እየሰጣችሁ ጀነትን አትጠብቁ፤ የምስራች አለላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ የሆነው የእየሱስ ደም ከሐጥያት ሁሉ ያነፃል፤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ መኩርያና መመኪያችን ስለሆኑ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!!
እንወድሀለን እር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
አቤት እኛ ተዋህዶዎች እንዴት እድለኞች ነን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ብዙ እንቁ መምህራኖችን አደለን ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለም አሜን
በጣም የምንወድህ መምራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
ውድና ድንቅ እንቁ ሰባኪ ዶክተር ሮዳስ እንኳን በሰለም መጡ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ለሀገረችን ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰለምን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen Amen
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
የዘመናችን አዋሪያችን ዶክተር ሮዳሰ እንቁ መምህራችን ያሉት ሁሉ በከፊው እያየን ነው ዘመናችን ያሰፈራል እርሶ ይሄን መልእክት ያሰተላለፊት ከሁለት ዓመት በፊት ነው እንደምናየው በአገራችን እንኩዋን ወንድም ወንድሙን መግደል የከፋ ሆኖ እያየን ነው ጦርነትሙ በአገራችን የምናየው ። እግዚአብሔር አምላክ የዘመነ መጨረሻ አያድርገን ። ይቅር ይበለን እመቤታችን ትማለደን የአስራት አገሮን ትጠብቅልን ።እግዚኦ መሀረነክርሰቶሰ (2) ጌታ ሆይ አቤቱ ራራልን ይቅር በለን መምህሮቼ ገነትመንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን በእድሜ ያቆይልን ፀጋውን ያብዛለችሁ አሜን አሜን አሜን ለከርሞ ደሞ ሰው ይበለን❤❤❤
መጋቢ አደበተ ቅዱስ የተባከ የመዳሐኒት አለም ልጅ የገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን ።
እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ ❤❤❤
አሜን ማራናታ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ለንሰሃ ህይወት እና ለንሰሃ ሞት ያብቃን። በጣም እናመሰግናለን።
በጣም ምርጥ ጎበዝ የምታኮራ ሰታሰተምር የረቀክ በአጠቃልይ ልዩ አሰተማሪ መጋቢ ዶክተር ሮዳሰ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ኩራት ይሰማናል እንዳንተ አይነት አሰተማሪዎቾን ያብዛልን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ወንድሜ
፣ 0:20
ግን ለምን ሸር ላይክ አናደርግም ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች በጣም ትንሽ ነው ላይክና ሸር ያደረግን ምእመናን
እንቁ መምህሬ ሺ አመት ኑርሉኝ
ቃል ሂወት ያሰማልን መህራች እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ቃለህይውትን ያሰማልን በእውነት በእውቀቱ በጣነው የምቀናው
ክቡር፡ለአምላካችን፡እግዚአብሔር ፡ ይሁን።መጋቢ፡ሀዲሥ፥ለእግዚአብሔር ፡ ክብር፥ክርሥቲያናዊ፡አልባሳትን፡ለብሰህ፡ብትቀርብ፥ክብር፡ነው።በኢትዮጵያ ፡ ላይ፡ሥለሚደርሰው፡ሥቃይ፥እባካችሁ፡ወደ፡ቸሩ፡እግዚአብሄር፡ፀሎት፡እናድርግ።አሜን።
የሚገርመኝ ነገር ሰዎች ዓለማዊና መንፈሳዊ ትምህርትን ለያይተን ማየት አለመቻላችን ያሳዝነኛል.
እግዜ አብሔር ይርዳን
የተዋህዶ ውዶች ቃለህይወት ያሰማልን።
ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫ እንኳ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በዕዉነት
ቃለህይወትያሰማልንእናመሰግናለን
ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዶክተር ሮዳስ ጤና እድሜ ይስጥህ
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቀን ከመጨረሻው ዘመን ይጠብቀን
አቤቱ መድሀኒአለም ሆይ ይቅር በለን መምህር ቃለ ሂወትን ያሠማልን
እንደው ምን አይነት መታደል ነዉ ፀጋዉን ያቡዛልህ መምህር
Qale Hiwot Yasemalen 🙏 memeherocachen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን። ቸር አባት እግዚአብሔር መከራችንን ያቅልልን
አቤቱ ልኡል እግዚያብሄር 🙏ጌታዬ የድንግል ማርያም ልጅ እንደ ደግነት እንጂ እንደኛ ሥራ አይሆን አቤቱ ማረን ሰውረን አድነነ🙏🤫🤔
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር በብዙ የባረከህ ዶር,መምህር, ወንድማችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን::
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ዘመንዎትን ይባርክልን እንቁ መምህራችን ነዎት
fetarey hoye bemawekeme balemawekem yebedelekuten hulu yekere belegn 😭😭😭
ቃለህይወት ያሰማልንይሄንን ትምህርትበተለይ የዮሀንስ ራእይን በሰፊው እያንዳዱን ምእራፍ ብታስተምሩን መልካም ነው፡ ወቅቱ ስለሆነ ብዬ ነው።አመሰግናለሁ።
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃል ሂወትን ያሰማልን።
አሜን 🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች !!!!!ጾም የነብስን ቁስል ታድናለች የስጋ ምኞትንም ታስወግዳለች ሙሴ በሲና ተራራ እንደጾመው ለወጣቶችም ትእግስትን ታስተምራለች !!!!!መልካም የጾም ወቅት !!!!
አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እድሜ ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ለኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን በቸርነቱ አምላካችን አሜን!!!!!!!!!!
ቃለሂወትን ያሰማልን የአገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልን
Amen kall hiwote memre
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
Memehrachen Abatachen qale hiwotn yasemalen Amen Amen Amen
መጋቢ ሃዲስ ሮዳስ እእድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥዎት።
እግዚአብሔር ይጠብቀን ከዚህ ሁሉ መከራ
እንቁ አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት
የኛ ሊቅ እድሜህ ይርዘም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
ቃለ ሂወት ያሠማልን
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልሠን
አሜንንንን❤❤❤❤❤
Kale hiwot yasamalin Dr wememhir
ክብርና ሞገስ ይስጥህ
መምራችነቃለህይወትያሰማልን
ግሩም መምሕር
Amen wedemach kalhiot yasemaln
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንደምችንን
Kale hiwet yesemaln
ነቢያትና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለዘመን ፍፃሜ አስቀድሞ የተናገሩት በቅዱስ መጽሐፍ ተጽፎ ይገኛል ያንን ማንበብ እንጂ የተለየ ትረካ አያስፈልግም።
አሜን
kal hiywot yasemalen
ዶ/ር ሮዳስ እድሜኽን ያርዝምልኽ
Keberelegn memeher 🙏🙏
የኛን አሁን ያለውን ምን ነው ተውት አባታችን
Jesus was talked us before 2000 years ago. Thanks
አሜንአሜንአሜን
Alemnesh yadete talo you have ❤
መምህር እባክህን ስለፀሎተ ባርቶስ የምታውቀውን ብታሳውቀኝ
ከዚህ ሰተት አምላክ ይጠብቀን !
ALMIGHTY HOLY HOLY HOLY GOD BLESS US AMEN !!!
EgziAbiher yimesigen
Amenamenamen
Great thanks
Thanks
ሰዎች ጠፈር ተመራማሪዎች ወደ ሰማይ ከሄዱ ቡሀላ ከምድርና ከኘላኔቶች ዉጪ ምን አለ ? የ6ኛክፍል ተማሪ ነኝ
Egzabher ybarkachu
ምን ላርግሕ እደሚ ይሰጥከ
Kale hiwot yasemalen wendemachen
አሜን ረሜን አሜን
ቃለህይወት ያሠማልኝ
@@tigistthearsema6716 የኢኦተቤ እንቁ ነህ ጤና,እድሜና ሰላም ለአንተና አንተን ኮትኩተው ላሳደጉ ወላጆች እንዲሁም ኮትኩተው ላስተማሩ የእንቁ እንቁለሆኑእውቀታቸውን ላከፈሉአባቶች ይሁን ።ህፃናቱን በፍቅርህ ይሳብልህ ጣፋጬንእውቀትለመቅሰምያብቃቸው
Amen
Leabatachinina lememihrachin kale hiwet yasemalin
❤❤❤❤
Yemnwedih yemnakebrih wendmachin abatachin kalehiwet yasemalin be betu yatsnalin abatachinim be edme yakoyilin
አቤት ስወድህ ማር ይቆረጣል ከአፍህ
ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማ ያውርስህ አምላክ ይጠብቅህ።❤
የኛ እንቁ የዘመናችን ሀዋሪያችን ዶክተር ሮዳሰ እድሜና ጤናህን ከፀጋው ጋር ያብዛልን ድንቅ እውቀት ነው በቸርነቱ ይራራልን እንደ ሰራችን ሳይሆን እንደ ይቅርባይነቱ ይማረን። መምህሮቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን።አሜን (፫) ይቆየን(፫)
የምንወድህ ወንድማችን መጋቤ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ዕድሜህን ያርዝምልን!!!
Buziyew AsAfA
አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኞም ቃሉን ሠምተን 30 60 100 እምናፈራ ያረገን አሜን (3)❤❤❤❤❤❤
መላእክትን እና ለታቦት እየሰገዳቹ የእግዚአብሔርን ክብር ለፍጡራን እየሰጣችሁ ጀነትን አትጠብቁ፤ የምስራች አለላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ የሆነው የእየሱስ ደም ከሐጥያት ሁሉ ያነፃል፤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ መኩርያና መመኪያችን ስለሆኑ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!!
እንወድሀለን እር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
አቤት እኛ ተዋህዶዎች እንዴት እድለኞች ነን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ብዙ እንቁ መምህራኖችን አደለን ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለም አሜን
በጣም የምንወድህ መምራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
ውድና ድንቅ እንቁ ሰባኪ ዶክተር ሮዳስ እንኳን በሰለም መጡ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ለሀገረችን ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰለምን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen Amen
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
የዘመናችን አዋሪያችን ዶክተር ሮዳሰ እንቁ መምህራችን ያሉት ሁሉ በከፊው እያየን ነው ዘመናችን ያሰፈራል እርሶ ይሄን መልእክት ያሰተላለፊት ከሁለት ዓመት በፊት ነው እንደምናየው በአገራችን እንኩዋን ወንድም ወንድሙን መግደል የከፋ ሆኖ እያየን ነው ጦርነትሙ በአገራችን የምናየው ። እግዚአብሔር አምላክ የዘመነ መጨረሻ አያድርገን ። ይቅር ይበለን እመቤታችን ትማለደን የአስራት አገሮን ትጠብቅልን ።እግዚኦ መሀረነክርሰቶሰ (2) ጌታ ሆይ አቤቱ ራራልን ይቅር በለን መምህሮቼ ገነትመንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን በእድሜ ያቆይልን ፀጋውን ያብዛለችሁ አሜን አሜን አሜን ለከርሞ ደሞ ሰው ይበለን❤❤❤
መጋቢ አደበተ ቅዱስ የተባከ የመዳሐኒት አለም ልጅ የገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን ።
እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ ❤❤❤
አሜን ማራናታ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ለንሰሃ ህይወት እና ለንሰሃ ሞት ያብቃን። በጣም እናመሰግናለን።
በጣም ምርጥ ጎበዝ የምታኮራ ሰታሰተምር የረቀክ በአጠቃልይ ልዩ አሰተማሪ መጋቢ ዶክተር ሮዳሰ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ኩራት ይሰማናል እንዳንተ አይነት አሰተማሪዎቾን ያብዛልን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ወንድሜ
፣ 0:20
ግን ለምን ሸር ላይክ አናደርግም ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች በጣም ትንሽ ነው ላይክና ሸር ያደረግን ምእመናን
እንቁ መምህሬ ሺ አመት ኑርሉኝ
ቃል ሂወት ያሰማልን መህራች እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ቃለህይውትን ያሰማልን በእውነት በእውቀቱ በጣነው የምቀናው
ክቡር፡ለአምላካችን፡እግዚአብሔር ፡ ይሁን።
መጋቢ፡ሀዲሥ፥ለእግዚአብሔር ፡ ክብር፥ክርሥቲያናዊ፡አልባሳትን፡ለብሰህ፡ብትቀርብ፥ክብር፡ነው።
በኢትዮጵያ ፡ ላይ፡ሥለሚደርሰው፡ሥቃይ፥እባካችሁ፡ወደ፡ቸሩ፡እግዚአብሄር፡ፀሎት፡እናድርግ።
አሜን።
የሚገርመኝ ነገር ሰዎች ዓለማዊና መንፈሳዊ ትምህርትን ለያይተን ማየት አለመቻላችን ያሳዝነኛል.
እግዜ አብሔር ይርዳን
የተዋህዶ ውዶች ቃለህይወት ያሰማልን።
ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫ እንኳ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በዕዉነት
ቃለህይወትያሰማልን
እናመሰግናለን
ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዶክተር ሮዳስ ጤና እድሜ ይስጥህ
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቀን ከመጨረሻው ዘመን ይጠብቀን
አቤቱ መድሀኒአለም ሆይ ይቅር በለን መምህር ቃለ ሂወትን ያሠማልን
እንደው ምን አይነት መታደል ነዉ ፀጋዉን ያቡዛልህ መምህር
Qale Hiwot Yasemalen 🙏 memeherocachen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን። ቸር አባት እግዚአብሔር መከራችንን ያቅልልን
አቤቱ ልኡል እግዚያብሄር 🙏ጌታዬ የድንግል ማርያም ልጅ እንደ ደግነት እንጂ እንደኛ ሥራ አይሆን አቤቱ ማረን ሰውረን አድነነ🙏🤫🤔
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር በብዙ የባረከህ ዶር,መምህር, ወንድማችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን::
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ዘመንዎትን ይባርክልን እንቁ መምህራችን ነዎት
fetarey hoye bemawekeme balemawekem yebedelekuten hulu yekere belegn 😭😭😭
ቃለህይወት ያሰማልን
ይሄንን ትምህርት
በተለይ የዮሀንስ ራእይን በሰፊው እያንዳዱን ምእራፍ ብታስተምሩን መልካም ነው፡ ወቅቱ ስለሆነ ብዬ ነው።
አመሰግናለሁ።
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃል ሂወትን ያሰማልን።
አሜን 🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች !!!!!
ጾም የነብስን ቁስል ታድናለች የስጋ ምኞትንም ታስወግዳለች ሙሴ በሲና ተራራ እንደጾመው ለወጣቶችም ትእግስትን ታስተምራለች !!!!!
መልካም የጾም ወቅት !!!!