Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኢትዮጵያ ውዱ ልጇ ሳይንቲስት ዶ/ር ሮዳስየማሪያም ልጅ ተወዳጁ ልጇ ይጠብቅህ ሰላም ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ
ዶ/ ር (((እግዚአብሔር አምላክ))) ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ እንዳንተ መንፈሳዊውንም አለማዊውንም በጥምረት ያወቁ ሙሁራንን ያብዛልን🙏🙏🙏
ለትውልዱ. ምርጥ መምህር. ዶ ር. ሮዳስ. በጣም. እናከብሮታለነ
ደክተርዬ አመሰግናለሁ አብዝቶ አሁንም እውቀቱን ይጨምርልህ አንተ የተባረክ ሰው ሁሌም ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጤና ከእረጅም እድሜ ጋር ተመኘሁልህ አብዝቶ እውቀቱን ጥበቡን ሁሉን ይጨምርልህ እወድሀለሁ
በጣም እናመሠግናለን ውድ ዶክተር ጥበቡን እውቀቱን ከጤና በረከት ጋር ይስጥልን 💚💛❤🙏
ሁሉን ያደረግ ምላካችን የተመሰገን ይሁን ድንቅ ትምህርት ነው ለወንድማችን ለዶክተር ሮዳስ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም አድሜና ጤና በእውነት ይስጥልን❤❤❤❤❤
መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ እግዚአብሔር እደ አንተ ያሉ ልበ ብርሃኖችን ያብዛልን ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
ኦ ክድኃኔምህረት አንች እኮ የውቦች ውብ ነሽ!!! ተባረኩልን 💯💯 ለዓሌም ---ለአምላክም የምደንቅ ነው
ትምርት በዐይን ይገባል። የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን።
አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ጥ.ሩ ትምህርት ነውእድሜና ጤና ይስጥልን
እናመሰግናለን መምህር ዶክተር ሮዳስ ስለ ትንታኔዎች 👍
ደስ የሚለው ነገር...ፅንስ በተጀመረ የመጀመርያ የሚሰራው አካል 'ልባችን' ነው..ይህም ፈጣሪ ምን ለማለት እንደፈለገ ግልፅ ነው!.1.."ሰው ፊትን ያያል ፈጣሪ ግን ልብ ያያል"...2/"ዓይነ ልቦና ይስጥህ "...ተብሎም ይመረቃል3/"ሰው ልቡ ባለበት እርሱ ይኖራል"4/"ሰነፍ በልቡ እግዚአብሔር የለም ይላል"5/የምናፈቅረውም በአይምሮአችን ሳይሆን በልባችን ነውና..........ስለልብ ተነግሮ አያልቅምና...ግን ሁሌ ይገርመኛል....
መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ኑርልን ወንድማችን !!!
አመሰግናለሁ ዶክተር✨ ያንተን ትምርህቶች ከ11 አመቴ ጀምሮ አዳምጥ ነበር አሁን 17 አመት ሆኖኛልአዪዪ ጊዜው ይነጉዳል
Brilliant
ጉበዝ አንተ(አንቺ) በዚህ ዘመን አሸጋጋሪ ከሚሆኑ ትውልዶች ውስጥ ነህ/ሽ ። ፈጣሪ ሁሌም አይለይህ/ሽ
መምህር ደህና አመሹ ቃለህይወት ያሰማልን እርስወትን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እርስወት ፈለገ ጊወን ነዎት ለሰከድ አይቆሙም ምድርን ያረሰርሳሉ ።ከሰዉ ተፈጥሮ ውስጥ ታላቅ ማእረግ የተሰጣት አይን ናት ብየ አስብአለሁ ምክንያቱም ልብ እና አጎል ነፍስን ይወስኖታል ያኖሮታል አይንግን እኛ ተቀምጠን ነፍሳችን በአይናችን መስኮትነት ነፀብራቋወይም ጮራዋ ይወጣል ነፍሣዊ ግብሯን ታከናውናለች በጥቂቱም ቢሆን ምልአትዋን ስፋትዋን ረቂቅነትዋን እና ፍጥነትዋን የነፍስን ተፈጥሮ እናይበታለን።
I like the way Dr. Rodas shows respect towards Samuel.
ቃለይወት ያሰማልን በድሜበፀጋያኑርልን መምህር ፣ዶክተር ሮዳስ በውነት በእግዚሀቤርስም አሜን❤❤❤❤
This wonderful teaching (Geez Alphabets) should incorporated in Ethiopian curriculum
የሀገሬ ልጆች እኔን ጨምሮ ተበድለናል የአሁኑ ትውድም እንደዘው። ልጆች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማር አለባቸው የሚለውን እንዴት ያዩታል? ማለት በአማረኛ እስከ መጨረሻው። እስቲ እርሶ ያስተባብሩ እኛም እናግዛለን። ቢያንስ አሁን በስራ ላይ ያሉትን መፃህፍት የመተርጎም ስራ ሰርቶ አማራጭ ለመፍጠር። ብዙ ጥናቶ የሚደግፉት ሀሳብ ነው። speaking of instruction ብለው ያስቀምጡታል። በጣም አሪፍ መረጃ ነው! እናመሰግናለን።
መምሕር ዶ/ር ሮዳስ የኦርቶዶክስ ምርጥ ልጅ። ኪዳነ ምሕረት እናታችን ትጠብቅልን።
Doctor ሮወዳስ እንቁ የኢትዮጵያ ልእጅ የእግዚአብሔር ወዳጅ የእመቤቴ አክባሪ ዘመንህ ይባረክ
ዶክተር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
በጣም ግሩም ነው እናመስግናለን መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በጣም አከብርሃለሁ።
ዐተያየትህ ቆንጆ ነውየሚሰጢሮች ነገር እጅግ በጣም ያሳዝነኛል
Dear Dr. Rodas you are like all in ONE
እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን
ከሚቀበል የሚሰጥ ብጹዕ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ይብዛልህ!
ለምንድን ነው ግን እኛ ቤት ዓይንህን ያ ፍሰው ምባለው....😂
ዘመንህ ይባረክ ዶክተር ሮዳስ
ዶ/ር እድሜና ጤናይስጥህ
you are super concious person doctor Rodas
ጤናና እድሜዎ የማቱ ሰላም ያደርግልን
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
ሰላም ለእርሱ ይሁን መምህር👏 እስኪ ስለ አይነ ቡዳ አይነሰብ አይነ ወርቅ አይነ ጥላ ስለሚባሉት ቢያስረዱኝ ስለነዚህ ነገሮች ሲነገር ብቻ ነው እንጅ ምሰማ ጥቅምና ጉዳታቸውን አላውቅም ለምን እንዲህ እንደተባሉም አላውቅም እና ቢያብራሩልኝ
በርቱ እግዝአብሔር ከእናንተ ይሁን እወዳችሀለሁ
መምሕር:የኢትዮጵያ:ዕኖቁ:የቤተክርስቲያን:ቅርስ:በመሆን:የማናቃቸውን:እንድናውቅ:ስላስተማሩን:በግሌ:አመሰግናለሁ:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ያኑርልን:ዕመቤቴ:ረጅም:ዕድሜ:ትስጥልን::
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ልቦናችንን ያብራልን አሜን።
የዐይን ምግብየዐይን አምላክየዐይን ረሀን❤
ዶ/ር ሮዳስ እንቌችን ነህ ጥበብን ያብዛልህ።
Dr Rodas betam enamsgnaln, ebakh Samuel tinshi teftnalhe.. dr hasabun aschersew. Make the interview or discussion in a clam way. Thank you
የህይወት ትምህርት
ዶክተርዬ ስለአይን ካነሳህ አይቀር ስል ሶስተኛ አይን ብታነሳልን ደስ ይለናል እናም አሁን እና ወደፊትም ስለምትሰራቸው አስተማሪ ነገሮች አመሰግናለሁ
እርኩስ መንፈስ ነው ምንም ሚስጥር የለውም
የእግዚአብሔር ነገር ድንቅ ነው ።
ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርክዎ
አግዚአብሔር ከክፉ ነገረ ይጠብቅህ❤❤❤
I am able to see the seventh star ⭐️ in the Pleiades constellation 🌌 Thank you for the very informative message..Stay BLESSED 🕊💜🙏🏾💜🕊
እኔም!
ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናችኋለን
" በመጽሐፍ ቅዱስ ዓይን የሰውነት መብራት ናት ዓይን ከጠፋ ሰውነትም ይጨልማልና እንዳለ" ረቢ የሰውነታችን ብርሃን ስለሆነው ዓይናችን ስለነገሩን ስላስተማሩን እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን ።
❤❤ memeher enem የጤና መረጃ እሰራለዉ አበርቱኝ
እንዴት ነው ግን በዚህ ልክ ይህንን ሁሉ ነገር በዚህ ዕድሜዎት ያወቁት ? ስለ ንባብ ስልቶት ቢያጋሩን እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ | ትጋታችሁ ያስቀናል
❤❤❤
ደስ የሚል ትምርት ነው
እኔ ከዶክተር ሮዳስ ብዙነገር እየተማርኩ ነዉ የኢትዬጵያ ብርቅዬ ተመራማሪ ናቸው
I am really proud of you Roddy you're super
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🕊️
Egziabher tsegahn yabzaw,❤edlegnoch new bezih gize anten yeseten, egziabhern endinamesegin adrgehenal dokter, ebakh lijen and ken fikadih bihon kewakibtin bitasaylign fitsum Des yilegnal
ብዙ እውቀትን አየቀሰምን ነው like ግን ያንሰዋል ለብዙዎች እንዲደርስ ይጠቅማልና 👍 እናድርግ
Hello dr what do you have to say about the book “ The power of now “ and enlightenment
Egzabher ewketun yabezalk enamsgnaln ❤🙏🏽
What is e/r??? እንዲህ የፈጣሪ ስም ይፃፋል እንዴ? አስተካክይ። እግዚአብሔር!
@@ituneethiopia8427 eshi astekakilalhu 🙏🏽
በጣም የሚገርም ነው እኒም እደዚህ ተሰምቶኝ ያውቃል
Yene jegena Zemenehe Yebareke ❤❤❤❤
ቡዳ ስለሚባለው ነገርና ከአይን ያውጣ በሚለው ላይ በሌላ ርዕስ ቢታይ
ዶክተር እናመሰግናለን እፀዋትና መናፋስት ላይ ብሰራልን ከቤተክርስቲያን አንፃር
Hello Dr. How can I access Andromeda summer Training registration means,please?
መምህር ካስተማሩት አንዱሙ የሚወድቅ የለዉም እኔ በሀይለኛ ምጥ ወልጄ የልጄን አይን ከአይኔ ጋር ተገጣጥሞ እስከዛሬ ያች ቀን ትዝ ስትልኝ ፍቅሬ የበለጠ ይጨምራል አንድም ዉሸት የለዉም እ|ር አብዝቶርኮት
እ/ር ምንድነው? ያንችን ስም እንዲህ ብለሽ የማትፅፊ የእግዚአብሔርን ስም እንዴት እንዲህ ትፅፊያለሽ???
ውይ ወንድም እሮዳስ ባይገርምህ እኔ አይነ አፋር ከሚባሉት ውስጥ ነኝ🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ ግን በምን ምኪኒያት ነው አይ ኪፉ ሊሆን የምችለው ብብራራልን ?
ክቡር ዶ/ር የተገደለ ሰው የወንጀል አድራጊውንና አፈጻፀሙን ከዓይን ላይ ይገኛል የሚባለውስ?
ድንቅ ነው ዶክተር
I have glaucoma what is your advice please
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኢቭል አይን በውጭ በኛ ሃገር ቡዳ የሚባለው እና ሾተላይ ልዮነታቸው ቢገለፅልን ?
❤❤ edemiy yeseteln
እናመሰግናለን ዶ/ር በውስጥ መስመር እንዴት ላገኝክ እችላለሁ
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሌላው ምልክ እኔ ጋር መተው ጨረቃን ያያሉ ስትል ሰማው እባክክ እንዴት ነው መምጣት የሚቻለው ልጆቼን ላምጣቸው
ስለ ዓይን ካነሱ አይቀር እባኮትን የሚፀለየውንም ፀሎት አስተምሩን/ ንገሩን
እንግዲህ ከናንተ ክቡራን ምሁራኖች መከባበርን ካላየን ከማን እንማር? መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስን የሚያክል ለቁጥር የበዙ መጽሐፍትን የለገሡንን የዕውቀት አባት በዕድሜም እርስዎ ለመባል የበዙ ካህንን "አንተ" እያልን ከጠራን እርስዎ የሚለው ቃል ለማን ሊሠጥ ነው? ቋንቋውን አንግደለው ቢያንስ በሚዲያ ላይ እንኳን!!!
ሰላም ዶክተር እንዴት ነው ላገኝ የምችለው
ሰላም ሰላም መምህር
Ento-Fento Hasab newu. Minim scientific weyim menfesawi mereja yelewum. Psuedo science.....
አባሪው እባክህ ሮዱስ ሲናገር አሰጨርሰው፣ አትቸኩል!
thanks much, but teyaqiwu yeteyeqewn tiyaqie saymeleslet lela tiyaqie bayteyq arif new
DENKE TEMERETE NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
ዶክተር በጣም እናከብርሀለንእባክህ ልጂን አሞብኚ ተቸግሬልባቺሁን ጠብቁ ስትል ሰማሁልቡ ተነክቶ መጥፎመጥፎ እያሰበ ተቸገርኩ አደጋዉስጥገባብኝ ምን ላርግ ምራኝ
ዶክተር. በሰው. እጅ. የሞተ. ሰው. የሞተው. ሰው. አይኑ. ላይ. የገዳዩ. ምስል. ይቀመጣል. ይባላል. እውነት. ነው?
Kalot yasamalen❤❤❤
ድምጾ ት ናፍቆኝ ነበር😢 እመቤቴ ትጠብቆ ት
❤🙏
Good because you ❤❤
መምእር እንደምን አመሸ
አይን በራሱ ናፍስ አለው ማለትነው የሆና ነገረ ሊገባ ሲል በራሡ ይሸፍናል እኔ እራሡ አይኔላይ መዳንት ለመጨመረ ስሞክረ ይጨፍናል
እኔ አየርን እራሱ ማየት እችላለው ዶ/ር
ደክተርዬ እንደምን አለህልኝ
Aye yeftary sera etube deke new
Egzabehare yakebereblen
አረቦች ለምነው ማይተያዩ?
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግን አባታችን እባክህ የቤተክርስቲያን ጉዳይ አስቀድም
?? Liloche bezu memehran alu eyasetmaru new check aderg
ጥበብ ትቀድማለች። የፍጥረት መሠረት ናትና።
Kotr.rodas.egzabhr.rgm.edmana.tanaydlh
Enamesegenalen
🙏❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Betam dina new ene beayne tkur bye sayachew kifu yemiyaregu fertew ysheshunjal wey lemababel yqerbunjal beayne ayche lelije yetemenjohlat chinqet lay ketonjal mn bareg yshalenjal medhanit kalew
እና ለምን ድን ነው በ ጨለማ የማናየው ?
እባክህ ቁመት የሚጨምር ሞገድ ሙዚቃዎች አሉ በማንኛውም እድሜ ላይ heght subliminals ይባላሉ ሙዚቃዎቹ ጉዳት አለዉ ወይስ የለዉም እዉነትስ ያስረዝማልን እኔ በወር ዉስጥ 2inch ጨመርኩኝ effect ያለዉ መስሎኝ አቋምኩት አሁን ልጀምር ነዉ እባክህ በደምብ አብራራልን❤❤❤❤
በሙዚቃ ቁመት መጨመር ማለት ምን ማለት ነዉ??
አብራራው እስቲ አንዴት ነው በሙዚቃ ቁመት መጨመር ስትል😮😮
Ere eski gilts argelen ebakh. endet new algebagnem?
የኢትዮጵያ ውዱ ልጇ ሳይንቲስት ዶ/ር ሮዳስ
የማሪያም ልጅ ተወዳጁ ልጇ ይጠብቅህ ሰላም ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ
ዶ/ ር (((እግዚአብሔር አምላክ))) ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ እንዳንተ መንፈሳዊውንም አለማዊውንም በጥምረት ያወቁ ሙሁራንን ያብዛልን🙏🙏🙏
ለትውልዱ. ምርጥ መምህር. ዶ ር. ሮዳስ. በጣም. እናከብሮታለነ
ደክተርዬ አመሰግናለሁ አብዝቶ አሁንም እውቀቱን ይጨምርልህ አንተ የተባረክ ሰው ሁሌም ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጤና ከእረጅም እድሜ ጋር ተመኘሁልህ አብዝቶ እውቀቱን ጥበቡን ሁሉን ይጨምርልህ እወድሀለሁ
በጣም እናመሠግናለን ውድ ዶክተር ጥበቡን እውቀቱን ከጤና በረከት ጋር ይስጥልን 💚💛❤🙏
ሁሉን ያደረግ ምላካችን የተመሰገን ይሁን ድንቅ ትምህርት ነው ለወንድማችን ለዶክተር ሮዳስ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም አድሜና ጤና በእውነት ይስጥልን❤❤❤❤❤
መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ እግዚአብሔር እደ አንተ ያሉ ልበ ብርሃኖችን ያብዛልን ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
ኦ ክድኃኔምህረት አንች እኮ የውቦች ውብ ነሽ!!!
ተባረኩልን 💯💯 ለዓሌም ---ለአምላክም የምደንቅ ነው
ትምርት በዐይን ይገባል። የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን።
አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ጥ.ሩ ትምህርት ነውእድሜና ጤና ይስጥልን
እናመሰግናለን መምህር ዶክተር ሮዳስ ስለ ትንታኔዎች 👍
ደስ የሚለው ነገር...ፅንስ በተጀመረ የመጀመርያ የሚሰራው አካል 'ልባችን' ነው..ይህም ፈጣሪ ምን ለማለት እንደፈለገ ግልፅ ነው!.
1.."ሰው ፊትን ያያል ፈጣሪ ግን ልብ ያያል"...
2/"ዓይነ ልቦና ይስጥህ "...ተብሎም ይመረቃል
3/"ሰው ልቡ ባለበት እርሱ ይኖራል"
4/"ሰነፍ በልቡ እግዚአብሔር የለም ይላል"
5/የምናፈቅረውም በአይምሮአችን ሳይሆን በልባችን ነውና
..........ስለልብ ተነግሮ አያልቅምና...ግን ሁሌ ይገርመኛል....
መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ኑርልን ወንድማችን !!!
አመሰግናለሁ ዶክተር✨ ያንተን ትምርህቶች ከ11 አመቴ ጀምሮ አዳምጥ ነበር አሁን 17 አመት ሆኖኛል
አዪዪ ጊዜው ይነጉዳል
Brilliant
ጉበዝ አንተ(አንቺ) በዚህ ዘመን አሸጋጋሪ ከሚሆኑ ትውልዶች ውስጥ ነህ/ሽ ። ፈጣሪ ሁሌም አይለይህ/ሽ
መምህር ደህና አመሹ ቃለህይወት ያሰማልን እርስወትን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እርስወት ፈለገ ጊወን ነዎት ለሰከድ አይቆሙም ምድርን ያረሰርሳሉ ።ከሰዉ ተፈጥሮ ውስጥ ታላቅ ማእረግ የተሰጣት አይን ናት ብየ አስብአለሁ ምክንያቱም ልብ እና አጎል ነፍስን ይወስኖታል ያኖሮታል አይንግን እኛ ተቀምጠን ነፍሳችን በአይናችን መስኮትነት ነፀብራቋወይም ጮራዋ ይወጣል ነፍሣዊ ግብሯን ታከናውናለች በጥቂቱም ቢሆን ምልአትዋን ስፋትዋን ረቂቅነትዋን እና ፍጥነትዋን
የነፍስን ተፈጥሮ እናይበታለን።
I like the way Dr. Rodas shows respect towards Samuel.
ቃለይወት ያሰማልን በድሜበፀጋያኑርልን መምህር ፣ዶክተር ሮዳስ በውነት በእግዚሀቤርስም አሜን❤❤❤❤
This wonderful teaching (Geez Alphabets) should incorporated in Ethiopian curriculum
የሀገሬ ልጆች እኔን ጨምሮ ተበድለናል የአሁኑ ትውድም እንደዘው። ልጆች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማር አለባቸው የሚለውን እንዴት ያዩታል? ማለት በአማረኛ እስከ መጨረሻው። እስቲ እርሶ ያስተባብሩ እኛም እናግዛለን። ቢያንስ አሁን በስራ ላይ ያሉትን መፃህፍት የመተርጎም ስራ ሰርቶ አማራጭ ለመፍጠር።
ብዙ ጥናቶ የሚደግፉት ሀሳብ ነው። speaking of instruction ብለው ያስቀምጡታል።
በጣም አሪፍ መረጃ ነው! እናመሰግናለን።
መምሕር ዶ/ር ሮዳስ የኦርቶዶክስ ምርጥ ልጅ። ኪዳነ ምሕረት እናታችን ትጠብቅልን።
Doctor ሮወዳስ እንቁ የኢትዮጵያ ልእጅ የእግዚአብሔር ወዳጅ የእመቤቴ አክባሪ ዘመንህ ይባረክ
ዶክተር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
በጣም ግሩም ነው እናመስግናለን መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በጣም አከብርሃለሁ።
ዐተያየትህ ቆንጆ ነው
የሚሰጢሮች ነገር እጅግ በጣም ያሳዝነኛል
Dear Dr. Rodas you are like all in ONE
እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን
ከሚቀበል የሚሰጥ ብጹዕ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ይብዛልህ!
ለምንድን ነው ግን እኛ ቤት ዓይንህን ያ ፍሰው ምባለው....😂
ዘመንህ ይባረክ ዶክተር ሮዳስ
ዶ/ር እድሜና ጤናይስጥህ
you are super concious person doctor Rodas
ጤናና እድሜዎ የማቱ ሰላም ያደርግልን
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
ሰላም ለእርሱ ይሁን መምህር👏 እስኪ ስለ አይነ ቡዳ አይነሰብ አይነ ወርቅ አይነ ጥላ ስለሚባሉት ቢያስረዱኝ ስለነዚህ ነገሮች ሲነገር ብቻ ነው እንጅ ምሰማ ጥቅምና ጉዳታቸውን አላውቅም ለምን እንዲህ እንደተባሉም አላውቅም እና ቢያብራሩልኝ
በርቱ እግዝአብሔር ከእናንተ ይሁን እወዳችሀለሁ
መምሕር:የኢትዮጵያ:ዕኖቁ:የቤተክርስቲያን:ቅርስ:በመሆን:የማናቃቸውን:እንድናውቅ:ስላስተማሩን:በግሌ:አመሰግናለሁ:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ያኑርልን:ዕመቤቴ:ረጅም:ዕድሜ:ትስጥልን::
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ልቦናችንን ያብራልን አሜን።
የዐይን ምግብ
የዐይን አምላክ
የዐይን ረሀን❤
ዶ/ር ሮዳስ እንቌችን ነህ ጥበብን ያብዛልህ።
Dr Rodas betam enamsgnaln, ebakh Samuel tinshi teftnalhe.. dr hasabun aschersew. Make the interview or discussion in a clam way. Thank you
የህይወት ትምህርት
ዶክተርዬ ስለአይን ካነሳህ አይቀር ስል ሶስተኛ አይን ብታነሳልን ደስ ይለናል እናም አሁን እና ወደፊትም ስለምትሰራቸው አስተማሪ ነገሮች አመሰግናለሁ
እርኩስ መንፈስ ነው ምንም ሚስጥር የለውም
የእግዚአብሔር ነገር ድንቅ ነው ።
ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርክዎ
አግዚአብሔር ከክፉ ነገረ ይጠብቅህ❤❤❤
I am able to see the seventh star ⭐️ in the Pleiades constellation 🌌 Thank you for the very informative message..Stay BLESSED 🕊💜🙏🏾💜🕊
እኔም!
ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናችኋለን
" በመጽሐፍ ቅዱስ ዓይን የሰውነት መብራት ናት ዓይን ከጠፋ ሰውነትም ይጨልማልና እንዳለ"
ረቢ የሰውነታችን ብርሃን ስለሆነው ዓይናችን ስለነገሩን ስላስተማሩን እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን ።
❤❤ memeher enem የጤና መረጃ እሰራለዉ አበርቱኝ
እንዴት ነው ግን በዚህ ልክ ይህንን ሁሉ ነገር በዚህ ዕድሜዎት ያወቁት ? ስለ ንባብ ስልቶት ቢያጋሩን እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ | ትጋታችሁ ያስቀናል
❤❤❤
ደስ የሚል ትምርት ነው
እኔ ከዶክተር ሮዳስ ብዙነገር እየተማርኩ ነዉ የኢትዬጵያ ብርቅዬ ተመራማሪ ናቸው
I am really proud of you Roddy you're super
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🕊️
Egziabher tsegahn yabzaw,❤edlegnoch new bezih gize anten yeseten, egziabhern endinamesegin adrgehenal dokter, ebakh lijen and ken fikadih bihon kewakibtin bitasaylign fitsum Des yilegnal
ብዙ እውቀትን አየቀሰምን ነው like ግን ያንሰዋል ለብዙዎች እንዲደርስ ይጠቅማልና 👍 እናድርግ
Hello dr what do you have to say about the book “ The power of now “ and enlightenment
Egzabher ewketun yabezalk enamsgnaln ❤🙏🏽
What is e/r??? እንዲህ የፈጣሪ ስም ይፃፋል እንዴ? አስተካክይ። እግዚአብሔር!
@@ituneethiopia8427 eshi astekakilalhu 🙏🏽
በጣም የሚገርም ነው እኒም እደዚህ ተሰምቶኝ ያውቃል
Yene jegena Zemenehe Yebareke ❤❤❤❤
ቡዳ ስለሚባለው ነገርና ከአይን ያውጣ በሚለው ላይ በሌላ ርዕስ ቢታይ
ዶክተር እናመሰግናለን እፀዋትና መናፋስት ላይ ብሰራልን ከቤተክርስቲያን አንፃር
Hello Dr. How can I access Andromeda summer Training registration means,please?
መምህር ካስተማሩት አንዱሙ የሚወድቅ የለዉም እኔ በሀይለኛ ምጥ ወልጄ የልጄን አይን ከአይኔ ጋር ተገጣጥሞ እስከዛሬ ያች ቀን ትዝ ስትልኝ ፍቅሬ የበለጠ ይጨምራል አንድም ዉሸት የለዉም እ|ር አብዝቶርኮት
እ/ር ምንድነው? ያንችን ስም እንዲህ ብለሽ የማትፅፊ የእግዚአብሔርን ስም እንዴት እንዲህ ትፅፊያለሽ???
ውይ ወንድም እሮዳስ ባይገርምህ እኔ አይነ አፋር ከሚባሉት ውስጥ ነኝ🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ ግን በምን ምኪኒያት ነው አይ ኪፉ ሊሆን የምችለው ብብራራልን ?
ክቡር ዶ/ር የተገደለ ሰው የወንጀል አድራጊውንና አፈጻፀሙን ከዓይን ላይ ይገኛል የሚባለውስ?
ድንቅ ነው ዶክተር
I have glaucoma what is your advice please
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኢቭል አይን በውጭ በኛ ሃገር ቡዳ የሚባለው እና ሾተላይ ልዮነታቸው ቢገለፅልን ?
❤❤ edemiy yeseteln
እናመሰግናለን ዶ/ር በውስጥ መስመር እንዴት ላገኝክ እችላለሁ
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሌላው ምልክ እኔ ጋር መተው ጨረቃን ያያሉ ስትል ሰማው እባክክ እንዴት ነው መምጣት የሚቻለው ልጆቼን ላምጣቸው
ስለ ዓይን ካነሱ አይቀር እባኮትን የሚፀለየውንም ፀሎት አስተምሩን/ ንገሩን
እንግዲህ ከናንተ ክቡራን ምሁራኖች መከባበርን ካላየን ከማን እንማር? መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስን የሚያክል ለቁጥር የበዙ መጽሐፍትን የለገሡንን የዕውቀት አባት በዕድሜም እርስዎ ለመባል የበዙ ካህንን "አንተ" እያልን ከጠራን እርስዎ የሚለው ቃል ለማን ሊሠጥ ነው? ቋንቋውን አንግደለው ቢያንስ በሚዲያ ላይ እንኳን!!!
ሰላም ዶክተር እንዴት ነው ላገኝ የምችለው
ሰላም ሰላም መምህር
Ento-Fento Hasab newu. Minim scientific weyim menfesawi mereja yelewum. Psuedo science.....
አባሪው እባክህ ሮዱስ ሲናገር አሰጨርሰው፣ አትቸኩል!
thanks much, but teyaqiwu yeteyeqewn tiyaqie saymeleslet lela tiyaqie bayteyq arif new
DENKE TEMERETE NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
ዶክተር በጣም እናከብርሀለን
እባክህ ልጂን አሞብኚ ተቸግሬ
ልባቺሁን ጠብቁ ስትል ሰማሁ
ልቡ ተነክቶ መጥፎመጥፎ እያሰበ ተቸገርኩ አደጋዉስጥ
ገባብኝ ምን ላርግ ምራኝ