Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ድምጽ አይሰማም የሚሉ ብዙ አቤቱታዎች አነበብኩ። በደንብ ይሰማል። የምታወራው አንድም መሬት ጠብ የሚል አይደለም። አሁን ለአንድ ሰዓት የገለጸችውን ነገሮች አንድ ፈረንጅ ቢገልጸው ኖሮ የተመለከቱት ሁሉ ሼርና ላይክ ያደርጉት ነበረ። ያለመታደል ሆኖ ዶክተር መስከረም እንዳለችው ደንዝዘናል። ስለዚህም ላይክም፣ ሼርም ሰብስክራይብም ሳናደርግ ተመልክተን እንወጣለን።በእጅ ያለ ወርቅ,,,, መሆኑ ነው። ውድ ወርቃችን መስኪ ክበሪልን። በበኩሌ ዝግጅቶችሽን በጉጉት ከሚጠብቁት ውስጥ ነኝ።
እንዴ ምን ማለት ነው እኔስ በጉጉት አይደል. እንዴ የምጠብቃት ክብር ለዶ/ር መስከረም ለቺሳ
እጅግ ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ለኔ ፡ ግን ፡ አንድም ፡ የረባ ፡ ነገር ፡ አላገኘሁበትም ፡ ጥያቄ ፡ ለመሆኑ ፡አንዴ ፡ ዬቶፒያ ፡ አንዴ ፡ ቶ ፡ እያላችሁ ፡ አዳዲስ ፡ ነገር ፡የምትሰብኩን ፡ ከወዴት ፡ የመጣ ፡ ነው? ፡እባክዎን ፡ ቢያብራሩልን ?
@@felseta1የፈጣሪ ሥራ ይደንቀኛል አንተን መሰል ምድር ባዶ እንዳትቀር በማሰብም ፈጥሯል ::
@@felseta1 አንድዶቻችን ትምህርቱን ፕርሰናል አድርገን እናዳምጥ ይሆናል ይሄ ሀገራዊ ጉዳይ ነው ለግዜው ባይመቸን እንኳን ከሀገር ከእህጉራችን ለምኝ እንዲህ ሆና ቀረች ከሚለው አንፃር ሰፋ አድርገን ብንመለከተው አንጎላችን ውስጥ ብዙ ጥያቄ የሚያጭር ነው
@@felseta1 አትስሚ መፀሀፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት ጀምረሽ አንበቢ ሰዉ እያገዘሽ እየፀለይሽ ከዛ ዉደ ዚ ነይ እሺ
ኑሪልን። ዶ/ር መሥከረምን የኢትዮጲያ አምላክ በ ሺዎች ያብዛልን
ዶክተር መስኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ እውነት አንቺን የወለደችሽ እናትሽ የተባረከች የተመረቀች ናት አይናችንን እንድንከፍት አእምሮአችንን እንድንሰራበት እንድንነቃ ያደረግሽ ጀግና ሴት ነሽ እውነት ስንት ዘመን አፈዘዙን ስንት ዘመን ተንከረፈፍን ስንት ነገሮች ተወሰዱብን እግዚአብሔር ይርዳን የቀደመውን ክብራችንን ይመልስልን አሜን።
ምርጥ ኢትዮጵያዊት! የስጋና የመንፈስ ምግብ የሆኑ ዝግጅቶችን ነው የምታቀርቢው። መድኃኒዓለም ይባርክሽ፤ ከነቤተሰብሽ!
አንቺ ሰው እንዴት እንደምወድሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
እህታችን የኛ ትንሳኤን የሚመለከት ነገር አንቺ ባልሺው መንገድ የነበረና እንደሚጸና ይሰማኛል ።እድሜ ይስጠን ይሀንን በገሀድ እናየዋለን ያሳየናል። አሁን የኛ ኢትዮጵያውያን ጌዜ እየመጣ ነው። ለመጨረሻው ያድርሰን። ዶክተር እንኳን አደረሰሽ።
መስኪ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅሽ!!!
የምትገርሚ ሴት እግዚ አብሔር ይባርክሽ ከቅዱሳን ጻድቃን ወይም ሰማእታት በስተውሃላ ጻድቃን ወላጅ እናቶቻቸው እምደሆኑ በጣም ግልጽ ነው ጌታ ስለዚህ ነገር ሲያስተምር ከመልካም ዛፍ ማልካም ፍሬ እያለ ያነሳ ነበር በጣም ድንቅ አስተውሎ ስለሆነ ቀጥይበት እግዚ አብሔር ያግዝሽ፡እኔው ኤርትራዊው ነኝ
ከምን እንዳወጣሽኝ መስኪ አንድ ቀን አወራሻለሁ ድንግል ማርያም አትለይሽ በርቺ ትምህርትሽ ሱስ ሆኖብኛል .....
መስኪዬ ከገለን ሶስት መፅሃፍ ወስጂያለሁ። ሌሎች መፅሐፎችን በዋናነት አንቺ በጥሩ ይዘታቸው የምትጠቅሻቸውን መፅሃፍቶችም በተወሰነ ዋናዎቹን እንኳን ገለን ብናገኛቸው።።።።🙏🙏🙏
Ppppp
Ppppppppppppppppppppp
P 28:52 😅😊
P00000
@@emaasinfo7237 what do you want to say
አንቺ ተወዳጅ እህታችን በርቺልን ተናፋቂ
Hi Dr meskerem 🙏🙏🙏🙏🙏.
እንኳን አብሮ አደረሰን ዶ/ር መስኪ:
ተባረኪልን❤❤❤
Anchi yegna enku nesh betam egziabher tebaki yanurilesh hulem bemenfesawi Bereket yakbresh fitunm yaberalesh meskiyee
ደ/ር እህታችን መኩሪያችን ነሽ ኑሪልን ግሩም ድንቅ❤❤❤
like አድርጌ የመጀመሪያ comment ፃፍኩ ❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ያብራልሽ
ዶ/ር መስከረም የኛ የዘመኑ እንደኬያችን እንኳን ደህና መጣሽ !!! የኢትዮፕያ ሕዝብ ሐገር የመርሳቱ ግድየሌሽንነቱ በትልቅ ታሪኩ አለመኩራቱ በጣም ያናድዳል : ግን መቼ እንደሚነቃ ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ :ግን ሐገራችን በኛ ባትጠበቅም ግን ሌት ተቀን የሚጠብቁአት ቅዱሳኖች ስዉራኖች መልአክቶች አሉዋት : ዶ/ር አንች ብቻ በርቺ አንድ ሰዉ ብቻ መላዉን ሕዝብ ማንቃት ይችላል ተባረኪ : 🙏🙏🙏💚💛❤👍👍👍
እህታችን ዓምላክ ይጠብቅሽ መንገዲን ይዘሸዋልና በርቺ እኛም በኃሳብ ከአንቺ ጋር ነን
.
Very enlightening indeed!!!!Thank you
ዶክተር መስከርም በጣም አናመሰግናለን አንኩዋን አብሮ አደርሰን ያመት ሰው ይበለን 🙏
ኑሪልን መምህርት...በጉጉት ነው በየሳምንቱ ምጠብቅሽ
እመብርሀን ዓይነ ልቦናችንን ታብራልን እመቤቴ ካንቺ ጋር ትኹን
እግዚአብሔር ያከበረሽ ድንቅ ኢትዮጲያዊት በእውነት የተሰጠሽ እውቀት ከላይ ካልሆነ በትምህርት ብቻ የሚቻል አይመስለኝም እናም የተሰጠሽንም ስጦታ በሚገባ እየተወጣሽ ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽና አክብሮቴ የላቀ ነው ክብር ይገባሻል አምላከ እሰሥራኤል በእድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን!!!
እንቋዕ በሰናይ መጻእኪ። እህትነ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው እግዚአብሔር ይስጥልኝ!! የሚገርም እውቀት ስለምታስጨብጪን!!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በፀጋ እኗ በበረከቱ ሁሉ ይጠብቅልን እህቴ
ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልን፥ የ እውቀት ጥግ፥ ዶክተርዬ ይህም በመጸሃፍ ተከትቦ እንደሚቀመጥልን ተስፋ አደርጋለሁ፥ ሴቷ ልጄ ማንነቷን በደንብ ታውቅበት ዘንድ
ቃለህይወት ያሰማልን መስኪ
የተከበርሽው ውድ ኢትዮጽያዊት ያንችን ትምህርት በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ❤
እግዚአብሔር ይስጥሽ! Dr.ከዚህ የበለጠ ማስተዋል እና ጥበብ እውቀትና ብሩህ አእምሮ አብዝቶ ይስጥሽ!
እንደልቤ አለ አምላክ ይሄኔ ከላይ እንደልቤ ናት ይላታል ሰሚ የለም እንጂ የሚናገርስ አለው ። እኛ ግን የለንም ነግር ግን ተመስገን ለውጥ አለን ነገ እውቀት ላይ እንደምንደርስ አምላኬን አልጠራጠረውም ዶክተር አንቺን ለሰጠን አምላክ ምስጋና ይግባው ።
ዶክተር መስከረም በጣም አናመሰግናለን በርችልን ፡፡
በመጀመሪያ ሰላም ላንቺ ይሁን እያልኩ በመቀጠል ባክሽ ዶክተርዬ ባንች አማካኚነት የናይል ልጆች በሚል ወይም የጺወን ልጆች ብለን በጎ ነገር በመስራት መሰባሰብ አንችልም ባክሽ ቀሪዉን ዘመናችንን በበጎ ነገሮች ብናሳልፍ እላለሁ::
እንኮን አብሮ አደረሰን:: ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ:: በርቺ::
እህታችን ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
ፀጋውን ያብዛልሽ መሰሎችሽን ያብዛልን
እንኴን አብሮ አደረሰን እግዙአብሔር ይስጥልን ከነቤተሰብሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Thank you D/R Meskerem❤
አቤት እውቀት እግዛብሔር እድሜሽሽን ያርዝመው
መስኪን❤ like and subscribe እያረጋቹ
ዶክተር አቤት እውነት ውስጣዊዊም ሆነ ውጫዊዉ ውቤትሽ እንዴት እንደ ማደንቀው በጸጋ ላይ ጸጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏❤
መስኪዬ የመግቢያ ሙዚቃውን መዝሙር አድርጊው
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እህታችን 🤲❤
እንካን አብሮ አደረሰን ዶክተር መስከረም❤
አሜን ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ ከነመላው መላው ቤተሰብሽ ❤❤❤
መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ ቀኑን ሙሉ ስጠብቅሽ በማታ መጣሽ ሰማዕትነት እንደየዘመኑ ነው እንደሚባለው ቅዱሳንነትም አንደዛው ቅዱሳኑ ከአራማዊያን ነገስታት ጋር ተጋደሉ በዘመናቸው አንቺ ደሞ በዘመንሽ እየታገልሽ ነው ብቻ ቃላት ያጥረኛል ያንቺን ነገር ሁሌ የምልሽ የምትፈልጊያትን ኢትዮጵያ ያሳይሽ የድንግል ልጅ
fetari tsegawin yabzalesh
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣድረሰን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ወገኖቼ እግዚኣብሔር ባንድም በሌላም ይናገራል የተማርነውን ለመተግበር ነገ ዛሬ ኣንበል። በጸሎት ጀምረን የቤት ስራችንን እንስራ መዝረክርኩ ይብቃን። በሴቶች ኣገር ይቀናል በሴቶች ኣገር ይፈርሳል። ስለልጆቻችን እንበርታ። በእናታችን ሔዋን ውድቀት መጣ በእመቤታችን ትንሳኤ ኣገኘን።
ይህንን ነገር ከዚያች እህት ጋር እያወራን ነበር። በርግጥ እነዚህ ጥያቄዎች ግንዛቤ ከመፍጠር መልሳቸው ይጀምራል። ተጨማሪ ብዙ ሥራ እና መንፈሳዊ ቅንጅት አንድነት ይፈልጋል።
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ።
የኢትዮጵያ ግሩም ሰው ፡ አሁን ታሪካችንን ተረት(ውሸት) አርገው ሚነግሩን የራሳችን ሰዎች በበዙ ሰአት እንዳንቺ አይነት መምህር ማገኘት መታደል ነው። በጣም እናመስገናለን
የተወደድሽ እህታችን ረጅም እድሜን ያድልሽ!!!
እግዚእብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው🙏
ውድ እና ክቡሯ ዶ/ር መስከረም !!!እኔ ለኢትዮጵያ ትንሳዔ እግዚአብሔር ካሚያስነሳቸው ሰዎች አንዷ እንደሆንሽ አድርጌ ነው የምወስድሽ!!!ሰላምሽ ይብዛ!ከመልካም ጤንነት ጋር ዕድሜሽ ይርዘምልን!!!ዘርሽ ይባረክ!!!
መስኪዬ በትጋት ስለምትሰሪልን ቪድዮዎች እናመሰግናለን።በዕውቀት በጣም ጠልቀን እንድናውቅ እንድንረዳ እየሰራሽ ስለሆነ እግዚአብሔር ዕውቀቱን ጥበቡን ማስተዋሉን አብዝቶ ያድልሽ።ስለቤተክርስቲያንና ስለሀገራችን በደንብ እንድናውቅ እንድንረዳ እያስቻልሽን እና የቀደሙት አባቶቻችን ምን ያህል ጥበበኞች መንፈሳዊያን እንደነበሩ በማያቸው ቪድዮዎች እንድረዳ አስችለሽኛልና ቪድዮዎችሽን በጉጉትና በንቃት እከታተላቸዋለሁ እናም አመሰግንሻለሁ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ።መድኃኔዓለም ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅልን።እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረድኤቷና በአማላጅነቷ አትለይሽ።እግዚአብሔር አምላክ የደነዘዘው አዕምሯችንን ለማንቃት አንቺን እየተጠቀመ እያስተማረን እየነገረን ስለሆነ የተመሰገነ ይሁን።እናም መስኪዬ በርቺልን።
❤❤❤❤❤❤❤!!!!!ተባረኪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ!
መልካም ትምህርት ነው።ጌታ ይባርክሽ!
Berche meskeye
እንኳን አደረሰሽ ውድ እና ተናፋቂ እህቴ መምህር ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ከመላው ቤተሰብሽ እንዲሁም ለእናቶች ቀንም እንኳን አደረሰሽ ቀሪ ዘመንሽን አምላክ የቅድስት ድንግል ልጅ ይባርክልኝ አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን እህታችን አስተማሪያችን
እንኳን አብሮ አደረሰን
እህታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣሽ አደረሰሽ ደክተርዬ የኔ እርጎ ዘግቼ መጣሁ እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅሽ የኔ የእውቀት አዝመራ በርቺልኝ በጣም እወድሻለሁ
ሁሌም በምታወሪን እንዳስገረምሽኝ ነው! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ!❤❤❤
my miss world
ጎበዝ መስኪዬ ስታስረጂ እራሱ እዴት እደምትመስጪ ቀለል አርገሽ የምታወሪኝ ነው የሚመስለው ደሞ ስራቸውን ስትገልጪ ፈገግታሽ የፊትሽ አገላለፅ እውነት እያላገጥሽባቸው ነቅተንባችኋል አይነት ነው በርችልኝ
ዶ/ር እናመሰናለን ብዙ ትምህርቶችሽንና ዕይታዎችሽን በጣም ተምሬባቸዋለሁ ሀገሬን እንዳከብር ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁበሙያዬ የግራፊክስ ሥራዎች ላይ ቆይቻለሁ እናም የዩቱባቹን የፊት ገጽ ( Thumbnail ) ጥራት ባለው መልኩ ሳቢ ማድረግ እንዲቻል እያሰብኩ ነበረ እናም inbox ብታደርጉልኝ ፈቃደኛ ነኝ👆👆👆
ዶክተር እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም ከነ ቤተሰብሽ አደረሳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህርታችን እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
የኔ ወርቅ እህት እንኳን ደና መጣሽ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እናመሰግ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እህቴ ።
ብዙ ነገሮችን ታራኮችን እየአገጣጠምሽል ነዉ ሁለመናችን ስለወሰድብን ለዚህም ይመስለኛል እረፍት የሌለዉ መከራ ዉስጥ የሚከቱን። ከልብ እናመሰግናለን
በጣምደስ የሚል ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ አስተዋይበጣም ቡዙ ተምሬበታለው እናመስግናለን 🥰🥰
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም❤❤❤
በጣም ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን ::
ዶ/ር ለምታደርጊልን እና ለምትሰጭን ትምህርት እጅግ እናመሰግናለን!! ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!
እንኳን አብሮ አደረሰን! ❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በርቺ
በትክክል በ ሁለት አስርታት አመት እኔ ቄስ ትምህርት ነዉ ሀ ሁ የተመረጠ የፀሎት መፅሀፍትን የተማርኩ። ከዛ መርጌታዎችን አባረሯቸዉ ቀረ። ዛሬስ የወንዶች ሁሉ የቀረ ይመስለኛል። በከተሞች።
ሰላም ዶ/ር ማንነታችንን ቆም ብለን እንድናይ ስላሳሳብሽ እናመሰግናለን በርችልኝ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው እንወድሽለን ❤❤❤❤
ዶ/ር መስከረም ድንቅ ትንታኔ ነው እንዲህ አይነት ነገር መኖሩንም አላውቅም ዐይኔን ስለከፈትሽልኝ አመሰግናለሁ በዚሁ አንድ ጥያቄ ላንሳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስለ ሴቶች የምትሰጠው ትምህርት በቂ ነው ትያለሽ ምንስ መደረግ አለበት ብለሽ ታስቢያለሽ አመሰግናለሁ።
አቦ ተባረኪ
God bless you even more beloved
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ውድ እህታችን ከነቤተሰቦችሽ
All ayes to Ethiopia ❤❤❤ they care ,but they act like doesn’t matter ❤❤Dominic whispering to the ear ❤❤Satan is at work big time❤
መስኪዬ የኔ ጀግና ተባረኪልኝ እመብርሃን ትጠብቅሽ
የኔ ልእልት እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ በዓል እንዴት ነበር ? እንኩዋን በሰላም መጣሸልኝ የዘመናችን አንስት ሊቅ ነሸ ክብረት ይሰጥልን ። 🎉🎉🎉 መልካም የአናቶች ቀን ይሁንልሸ / ይሁንልን ❤❤❤🎉🎉🎉
ድምፅ ብዙዎቻችን እንሰማለን መልካም ነው፣
እንኳን አብሮ አደረሠን ልእልት ድንቅ ሕደኬ
ጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዳግም ኣልሞተም ዳግም ኣልተነሳም።ኣባባሉ መስተካከል ኣለበት።ጌታ ኣንዴ ከተነሳ ለዓርባ ቀናት ለተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ቦታዎች እንደተነሳ እና ህያዉ እንደሆነ ራሱን ይገልጥላቸዉ ነበር።ከዛ በኋላ ወደ ሰማይ እያዩት አረገ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ ከጤናጋ ያብዛልሽ
አንችን የወለደች ማህጸን የተባረከች ናት!! ለአንች ረጅም የአገልግሎት ዘመን ለእኛ ደግሞ ከድንዛዜ የሚያነቃ በጎ ህሊና ይስጠን።
መስኪ እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደረሰሽ
እንኩዋን በሰላም መጡልን
Dr. Meski Medhanialem serashen nuroshen hulu yebarkelesh. I dont miss any of your vids. Keep coming strong🙏
ዶክተርዬ የሰራሻቸውን Videoችሽን በቅደምተከተል አስቀምቻቸው በፖሌይ ሊስት ውስጥ ማለቴ ነው እየተመለስን እንሰማለን የመጣው ሁሉም በቀላለሉ ማግኘት እንድችል ትምህርት ስለሆነ ባንደዬ ሰምተነው ዘወር የምንልበት አይደለም ለትውልድ ነው የተቀመጠው እሽ ለድፍረቴ ይቅርታ❤❤ እኅታለም
ድምጽ አይሰማም የሚሉ ብዙ አቤቱታዎች አነበብኩ። በደንብ ይሰማል። የምታወራው አንድም መሬት ጠብ የሚል አይደለም። አሁን ለአንድ ሰዓት የገለጸችውን ነገሮች አንድ ፈረንጅ ቢገልጸው ኖሮ የተመለከቱት ሁሉ ሼርና ላይክ ያደርጉት ነበረ። ያለመታደል ሆኖ ዶክተር መስከረም እንዳለችው ደንዝዘናል። ስለዚህም ላይክም፣ ሼርም ሰብስክራይብም ሳናደርግ ተመልክተን እንወጣለን።በእጅ ያለ ወርቅ,,,, መሆኑ ነው። ውድ ወርቃችን መስኪ ክበሪልን። በበኩሌ ዝግጅቶችሽን በጉጉት ከሚጠብቁት ውስጥ ነኝ።
እንዴ ምን ማለት ነው እኔስ በጉጉት አይደል. እንዴ የምጠብቃት ክብር ለዶ/ር መስከረም ለቺሳ
እጅግ ፡ በጣም ፡ ይገርማል ፡ ለኔ ፡ ግን ፡ አንድም ፡ የረባ ፡ ነገር ፡ አላገኘሁበትም ፡ ጥያቄ ፡ ለመሆኑ ፡አንዴ ፡ ዬቶፒያ ፡ አንዴ ፡ ቶ ፡ እያላችሁ ፡ አዳዲስ ፡ ነገር ፡የምትሰብኩን ፡ ከወዴት ፡ የመጣ ፡ ነው? ፡እባክዎን ፡ ቢያብራሩልን ?
@@felseta1የፈጣሪ ሥራ ይደንቀኛል አንተን መሰል ምድር ባዶ እንዳትቀር በማሰብም ፈጥሯል ::
@@felseta1 አንድዶቻችን ትምህርቱን ፕርሰናል አድርገን እናዳምጥ ይሆናል ይሄ ሀገራዊ ጉዳይ ነው ለግዜው ባይመቸን እንኳን ከሀገር ከእህጉራችን ለምኝ እንዲህ ሆና ቀረች ከሚለው አንፃር ሰፋ አድርገን ብንመለከተው አንጎላችን ውስጥ ብዙ ጥያቄ የሚያጭር ነው
@@felseta1 አትስሚ
መፀሀፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት ጀምረሽ አንበቢ ሰዉ እያገዘሽ እየፀለይሽ ከዛ ዉደ ዚ ነይ እሺ
ኑሪልን። ዶ/ር መሥከረምን የኢትዮጲያ አምላክ በ ሺዎች ያብዛልን
ዶክተር መስኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ እውነት አንቺን የወለደችሽ እናትሽ የተባረከች የተመረቀች ናት አይናችንን እንድንከፍት አእምሮአችንን እንድንሰራበት እንድንነቃ ያደረግሽ ጀግና ሴት ነሽ እውነት ስንት ዘመን አፈዘዙን ስንት ዘመን ተንከረፈፍን ስንት ነገሮች ተወሰዱብን እግዚአብሔር ይርዳን የቀደመውን ክብራችንን ይመልስልን አሜን።
ምርጥ ኢትዮጵያዊት! የስጋና የመንፈስ ምግብ የሆኑ ዝግጅቶችን ነው የምታቀርቢው። መድኃኒዓለም ይባርክሽ፤ ከነቤተሰብሽ!
አንቺ ሰው እንዴት እንደምወድሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
እህታችን የኛ ትንሳኤን የሚመለከት ነገር አንቺ ባልሺው መንገድ የነበረና እንደሚጸና ይሰማኛል ።እድሜ ይስጠን ይሀንን በገሀድ እናየዋለን ያሳየናል። አሁን የኛ ኢትዮጵያውያን ጌዜ እየመጣ ነው። ለመጨረሻው ያድርሰን። ዶክተር እንኳን አደረሰሽ።
መስኪ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅሽ!!!
የምትገርሚ ሴት እግዚ አብሔር ይባርክሽ ከቅዱሳን ጻድቃን ወይም ሰማእታት በስተውሃላ ጻድቃን ወላጅ እናቶቻቸው እምደሆኑ በጣም ግልጽ ነው ጌታ ስለዚህ ነገር ሲያስተምር ከመልካም ዛፍ ማልካም ፍሬ እያለ ያነሳ ነበር በጣም ድንቅ አስተውሎ ስለሆነ ቀጥይበት እግዚ አብሔር ያግዝሽ፡እኔው ኤርትራዊው ነኝ
ከምን እንዳወጣሽኝ መስኪ አንድ ቀን አወራሻለሁ ድንግል ማርያም አትለይሽ በርቺ ትምህርትሽ ሱስ ሆኖብኛል .....
መስኪዬ ከገለን ሶስት መፅሃፍ ወስጂያለሁ። ሌሎች መፅሐፎችን በዋናነት አንቺ በጥሩ ይዘታቸው የምትጠቅሻቸውን መፅሃፍቶችም በተወሰነ ዋናዎቹን እንኳን ገለን ብናገኛቸው።።።።🙏🙏🙏
Ppppp
Ppppppppppppppppppppp
P 28:52 😅😊
P00000
@@emaasinfo7237 what do you want to say
አንቺ ተወዳጅ እህታችን በርቺልን ተናፋቂ
Hi Dr meskerem 🙏🙏🙏🙏🙏.
እንኳን አብሮ አደረሰን ዶ/ር መስኪ:
ተባረኪልን❤❤❤
Anchi yegna enku nesh betam egziabher tebaki yanurilesh hulem bemenfesawi Bereket yakbresh fitunm yaberalesh meskiyee
ደ/ር እህታችን መኩሪያችን ነሽ ኑሪልን ግሩም ድንቅ❤❤❤
like አድርጌ የመጀመሪያ comment ፃፍኩ ❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ያብራልሽ
ዶ/ር መስከረም የኛ የዘመኑ እንደኬያችን እንኳን ደህና መጣሽ !!! የኢትዮፕያ ሕዝብ ሐገር የመርሳቱ ግድየሌሽንነቱ በትልቅ ታሪኩ አለመኩራቱ በጣም ያናድዳል : ግን መቼ እንደሚነቃ ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ :ግን ሐገራችን በኛ ባትጠበቅም ግን ሌት ተቀን የሚጠብቁአት ቅዱሳኖች ስዉራኖች መልአክቶች አሉዋት : ዶ/ር አንች ብቻ በርቺ አንድ ሰዉ ብቻ መላዉን ሕዝብ ማንቃት ይችላል ተባረኪ : 🙏🙏🙏💚💛❤👍👍👍
እህታችን ዓምላክ ይጠብቅሽ መንገዲን ይዘሸዋልና በርቺ እኛም በኃሳብ ከአንቺ ጋር ነን
.
Very enlightening indeed!!!!
Thank you
ዶክተር መስከርም በጣም አናመሰግናለን አንኩዋን አብሮ አደርሰን ያመት ሰው ይበለን 🙏
ኑሪልን መምህርት...በጉጉት ነው በየሳምንቱ ምጠብቅሽ
እመብርሀን ዓይነ ልቦናችንን ታብራልን እመቤቴ ካንቺ ጋር ትኹን
እግዚአብሔር ያከበረሽ ድንቅ ኢትዮጲያዊት በእውነት የተሰጠሽ እውቀት ከላይ ካልሆነ በትምህርት ብቻ የሚቻል አይመስለኝም እናም የተሰጠሽንም ስጦታ በሚገባ እየተወጣሽ ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽና አክብሮቴ የላቀ ነው ክብር ይገባሻል አምላከ እሰሥራኤል በእድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ
አሜን!!!
እንቋዕ በሰናይ መጻእኪ። እህትነ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው እግዚአብሔር ይስጥልኝ!! የሚገርም እውቀት ስለምታስጨብጪን!!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በፀጋ እኗ በበረከቱ ሁሉ ይጠብቅልን እህቴ
ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልን፥ የ እውቀት ጥግ፥ ዶክተርዬ ይህም በመጸሃፍ ተከትቦ እንደሚቀመጥልን ተስፋ አደርጋለሁ፥ ሴቷ ልጄ ማንነቷን በደንብ ታውቅበት ዘንድ
ቃለህይወት ያሰማልን መስኪ
የተከበርሽው ውድ ኢትዮጽያዊት ያንችን ትምህርት በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ❤
እግዚአብሔር ይስጥሽ! Dr.
ከዚህ የበለጠ ማስተዋል እና ጥበብ
እውቀትና ብሩህ አእምሮ አብዝቶ ይስጥሽ!
እንደልቤ አለ አምላክ ይሄኔ ከላይ እንደልቤ
ናት ይላታል ሰሚ የለም እንጂ የሚናገርስ አለው ። እኛ ግን የለንም ነግር ግን ተመስገን ለውጥ አለን ነገ እውቀት ላይ እንደምንደርስ አምላኬን አልጠራጠረውም ዶክተር አንቺን ለሰጠን አምላክ ምስጋና ይግባው ።
ዶክተር መስከረም በጣም አናመሰግናለን በርችልን ፡፡
በመጀመሪያ ሰላም ላንቺ ይሁን እያልኩ በመቀጠል ባክሽ ዶክተርዬ ባንች አማካኚነት የናይል ልጆች በሚል ወይም የጺወን ልጆች ብለን በጎ ነገር በመስራት መሰባሰብ አንችልም ባክሽ ቀሪዉን ዘመናችንን በበጎ ነገሮች ብናሳልፍ እላለሁ::
እንኮን አብሮ አደረሰን:: ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ:: በርቺ::
እህታችን ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
ፀጋውን ያብዛልሽ መሰሎችሽን ያብዛልን
እንኴን አብሮ አደረሰን እግዙአብሔር ይስጥልን ከነቤተሰብሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Thank you D/R Meskerem❤
አቤት እውቀት እግዛብሔር እድሜሽሽን ያርዝመው
መስኪን❤ like and subscribe እያረጋቹ
ዶክተር አቤት እውነት ውስጣዊዊም ሆነ ውጫዊዉ ውቤትሽ እንዴት እንደ ማደንቀው በጸጋ ላይ ጸጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏❤
መስኪዬ የመግቢያ ሙዚቃውን መዝሙር አድርጊው
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እህታችን 🤲❤
እንካን አብሮ አደረሰን ዶክተር መስከረም❤
አሜን ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ ከነመላው መላው ቤተሰብሽ ❤❤❤
መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ ቀኑን ሙሉ ስጠብቅሽ በማታ መጣሽ ሰማዕትነት እንደየዘመኑ ነው እንደሚባለው ቅዱሳንነትም አንደዛው ቅዱሳኑ ከአራማዊያን ነገስታት ጋር ተጋደሉ በዘመናቸው አንቺ ደሞ በዘመንሽ እየታገልሽ ነው ብቻ ቃላት ያጥረኛል ያንቺን ነገር ሁሌ የምልሽ የምትፈልጊያትን ኢትዮጵያ ያሳይሽ የድንግል ልጅ
fetari tsegawin yabzalesh
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣድረሰን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ወገኖቼ እግዚኣብሔር ባንድም በሌላም ይናገራል የተማርነውን ለመተግበር ነገ ዛሬ ኣንበል። በጸሎት ጀምረን የቤት ስራችንን እንስራ መዝረክርኩ ይብቃን። በሴቶች ኣገር ይቀናል በሴቶች ኣገር ይፈርሳል። ስለልጆቻችን እንበርታ። በእናታችን ሔዋን ውድቀት መጣ በእመቤታችን ትንሳኤ ኣገኘን።
ይህንን ነገር ከዚያች እህት ጋር እያወራን ነበር። በርግጥ እነዚህ ጥያቄዎች ግንዛቤ ከመፍጠር መልሳቸው ይጀምራል። ተጨማሪ ብዙ ሥራ እና መንፈሳዊ ቅንጅት አንድነት ይፈልጋል።
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ።
የኢትዮጵያ ግሩም ሰው ፡ አሁን ታሪካችንን ተረት(ውሸት) አርገው ሚነግሩን የራሳችን ሰዎች በበዙ ሰአት እንዳንቺ አይነት መምህር ማገኘት መታደል ነው። በጣም እናመስገናለን
የተወደድሽ እህታችን ረጅም እድሜን ያድልሽ!!!
እግዚእብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው🙏
ውድ እና ክቡሯ ዶ/ር መስከረም !!!እኔ ለኢትዮጵያ ትንሳዔ እግዚአብሔር ካሚያስነሳቸው ሰዎች አንዷ እንደሆንሽ አድርጌ ነው የምወስድሽ!!!ሰላምሽ ይብዛ!ከመልካም ጤንነት ጋር ዕድሜሽ ይርዘምልን!!!ዘርሽ ይባረክ!!!
መስኪዬ በትጋት ስለምትሰሪልን ቪድዮዎች እናመሰግናለን።በዕውቀት በጣም ጠልቀን እንድናውቅ እንድንረዳ እየሰራሽ ስለሆነ እግዚአብሔር ዕውቀቱን ጥበቡን ማስተዋሉን አብዝቶ ያድልሽ።ስለቤተክርስቲያንና ስለሀገራችን በደንብ እንድናውቅ እንድንረዳ እያስቻልሽን እና የቀደሙት አባቶቻችን ምን ያህል ጥበበኞች መንፈሳዊያን እንደነበሩ በማያቸው ቪድዮዎች እንድረዳ አስችለሽኛልና ቪድዮዎችሽን በጉጉትና በንቃት እከታተላቸዋለሁ እናም አመሰግንሻለሁ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ።መድኃኔዓለም ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅልን።እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረድኤቷና በአማላጅነቷ አትለይሽ።እግዚአብሔር አምላክ የደነዘዘው አዕምሯችንን ለማንቃት አንቺን እየተጠቀመ እያስተማረን እየነገረን ስለሆነ የተመሰገነ ይሁን።እናም መስኪዬ በርቺልን።
❤❤❤❤❤❤❤!!!!!ተባረኪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ!
መልካም ትምህርት ነው።ጌታ ይባርክሽ!
Berche meskeye
እንኳን አደረሰሽ ውድ እና ተናፋቂ እህቴ መምህር ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ከመላው ቤተሰብሽ እንዲሁም ለእናቶች ቀንም እንኳን አደረሰሽ ቀሪ ዘመንሽን አምላክ የቅድስት ድንግል ልጅ ይባርክልኝ አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን እህታችን አስተማሪያችን
እንኳን አብሮ አደረሰን
እህታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣሽ አደረሰሽ ደክተርዬ የኔ እርጎ ዘግቼ መጣሁ እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅሽ የኔ የእውቀት አዝመራ በርቺልኝ በጣም እወድሻለሁ
ሁሌም በምታወሪን እንዳስገረምሽኝ ነው! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ!❤❤❤
my miss world
ጎበዝ መስኪዬ ስታስረጂ እራሱ እዴት እደምትመስጪ ቀለል አርገሽ የምታወሪኝ ነው የሚመስለው ደሞ ስራቸውን ስትገልጪ ፈገግታሽ የፊትሽ አገላለፅ እውነት እያላገጥሽባቸው ነቅተንባችኋል አይነት ነው በርችልኝ
ዶ/ር እናመሰናለን ብዙ ትምህርቶችሽንና
ዕይታዎችሽን በጣም ተምሬባቸዋለሁ
ሀገሬን እንዳከብር ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ
በሙያዬ የግራፊክስ ሥራዎች ላይ ቆይቻለሁ
እናም
የዩቱባቹን የፊት ገጽ ( Thumbnail )
ጥራት ባለው መልኩ ሳቢ ማድረግ
እንዲቻል እያሰብኩ ነበረ እናም inbox ብታደርጉልኝ ፈቃደኛ ነኝ
👆👆👆
ዶክተር እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም ከነ ቤተሰብሽ አደረሳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህርታችን እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
የኔ ወርቅ እህት እንኳን ደና መጣሽ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እናመሰግ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እህቴ ።
ብዙ ነገሮችን ታራኮችን እየአገጣጠምሽል ነዉ ሁለመናችን ስለወሰድብን ለዚህም ይመስለኛል እረፍት የሌለዉ መከራ ዉስጥ የሚከቱን።
ከልብ እናመሰግናለን