ልዩ ጥናታዊ ዘገባ (Documentary) ስለ "ቶ" መስቀል - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июл 2023
  • - የ “ቶ” ፊደል ምልክት፡ ክርስቲያናዊ? ወይስ አጋንንታዊ?
    - የ “ቶ” መስቀል፡ የቻነሌ ዓርማ የኾነበት ምክንያት፡ ምንድነው?
    - የ “ቶ” ፊደል ቅርፅ ያለው መስቀል፡ የግብፅ ነው? ወይስ፡ የኢትዮጵያ?
    - የ “ቶ” ፊደል ቅርፅ ያለው መስቀል፡ መጀመሪያ ጥቅም ላይ የዋለው፡ መቼና የት ነው?
    - በእውኑ፡ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን፡ ዕድሜዋ ስንት ነው?
    - የምሥጢር ማኅበረሰቦች፡ ስለ “ቶ” መስቀል ምን ያስባሉ?
    ዋቢዎች (References)፦
    ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። የቢ.ቢ.ሲ. (B.B.C.) የጥያቄ ጥበቦችና የአባ ተስፋ ሥላሴ የምሥጢር መልስ። (አዲስ አበባ፥ ንግድ ማተሚያ ድርጅት፥ 1993)
    ______________። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። (አዲስ አበባ፥ 1988)
    Biruk ze Tewahido. (2020, November16). አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ [video]. RUclips. • አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ ||Aba T...
    መጽሓፈ ምሥጢር ዘ አዶናይ ራፋኤል [ለሕዝብ ይፋ ያልኾነ ጥንታዊ መጽሓፍ]
    ሔኖክ ዘ አዶናይ ራፋኤል [ለሕዝብ ይፋ ያልኾነ ጥንታዊ መጽሓፍ]
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት።
    የቅዱሳን ታሪክ. (2018, March 3). አባ መቃርስ - ክፍል 2. [video]. RUclips. • አባ መቃርስ - ክፍል - 2 / Ab...
    Aldred, Cyril (1988). Akhenaten: King of Egypt. London: Thames and Hudson.
    “Crux Ansata”. Coptic Museum of Cairo. Retrieved on 7/28/23 from www.art-and-archaeology.com/eg...
    Du Bourguet, Pierre (1991). "Art Survivals from Ancient Egypt". In Atiya, Aziz Suryal (ed.). The Coptic Encyclopedia. Vol. I. ISBN 978-0-02-897025-7.
    Finnestad, R. (1996). Images as Messengers of Coptic Identity. An Example from Contemporary Egypt. Scripta Instituti Donneriani Aboensis, 16, 91-110.
    Hoffmeier, J. K. (2015). Akhenaten and the Origins of Monotheism. Oxford University Press.
    Levitt, P., & Parrs, A. (2017). Hiding in plain sight: The Coptic Museum in the Egyptian cultural landscape-draft.
    Redford, Donald (1984). Akhenaten: The Heretic King. Princeton, NJ.
    Ridley, Ronald Thomas (2019). Akhenaten: A Historian's View. The AUC History of Ancient Egypt. Cairo; New York: The American University in Cairo Press. ISBN 978-9774167935.
    “Tombstone of Plenis.” Coptic Museum of Cairo. Retrieved on 7/28/23 from www.coptic cairo.com/museum/selection/stone/stone/files/page47-1007-full.html
    Waterson, Barbara (1999). Amarna: Ancient Egypt's Age of Revolution.
    Wells, H. G. (2021). Crux Ansata. Good Press.

Комментарии • 518

  • @BrihanuMetkiya
    @BrihanuMetkiya 20 дней назад

    እጅግ በጣም ክብረት ይስጥልን ያልተረዳነውን ስላአስረዳሽን

  • @zinabuyimanie7666
    @zinabuyimanie7666 Год назад +12

    እግዚአብሔር ያበርታሽ ዶክተር መ/ለቺሳ ሁላችነም እናከብርሻለን❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hadafe_nefese
      @Hadafe_nefese Год назад

      እየወልሽ ዶክተር መስከረም ስለ ቤተክርስቲያን ያለሽ ፍቅር እና ጉጉት እጅግ ያስደስታል ድንግል በእቅፏ ታኑርሽ በበረከት ትጎብኝሽ።
      ነገር ግን በዚህ ቪዴዮ ያገኘሁበትን ስህተቶች ልንገርሽ
      1. እስከ አሁን ሙሉ ቪድዮውን የጠቀስሽው የኚህን አባት መጽሐፍ ሲሆን ይሄ በጭራሽ እንደ ዋቢ ልንጠቀመው አንችልም ምክንያቱም የእርሳቸው መጽሐፍ በመላምት እና አለ ብለው በሚያስቡት ወይም እሳቸው በሚናገሩት የተለያዩ ቤተክርስቲያናት ነው ይሄ የጠቀሱት ቤተክርስቲያን ደግሞ በቅዱሳን አዋልድ መጽሐፍት ተጠቅሰውም አይገኙም። ስለዚህ ካመናችሁ እመኑ እኔ ይሄንን በራዕይ አይቻለሁ የሚለው ከተረት ተረት በቀር ሌላ ትርጉም አይሰጠውም ሲቀጥል ስለ እኚህ አባት ቅድስና ቤተክርስቲያን እውቅና አልሰጠችም እና ቅዱስ ናቸው ብለን ማውራት አይገባንም በራዕይ ያዩትን እውቀትም እንደ መጽሐፍ ለመቀበል ቤተክርስቲያን የእራሷ የሆነ የመፈተሻ መንገድ አላት 1. በውሀ 2. በእሳት 3. ድውያን ላይ በመጣል። በእነዚህ ሁሉ ላይ ድንቅ ነገር ካሳየ ነው ደገኛ መጽሐፍ የሚባለው እንጂ ሰውየው አየሁ ስላሉ አይደለም።
      2. የቶ መስቀል ከAnkh የግብጾቹ key of life ብለው ከመጥራታቸው በፊት የነበረ ነው የሚለውን ለማስረዳት ከብጽ ስልጣኔ በፊት የእዚህን መስቀል ግኝት ማሳየት ይኖርብናል። ከአዋልድ መጽሐፍት ይሄ ደግሞ አንቺ በጠቀስሽው መጽሐፍ ላይ አናገኘውም። አንዳንዶቹ በመጽሐፈ አክሲማሮስ ይገኛል ይላሉ መጽሐፉ ሲገለጥ ግን ቶ የሚል የለውም።
      ዞሮዞሮ ወደ ማጠቃለያዬ ስገባልሽ አባቶች በምሥጢር አጠኑ የሚባለውን ከመቀበልሽ በፊት እነዛ አባቶች፣እነዚህስ መጽሐፍቶች በትክክለኞቹ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ምን አይነት ምላሽ ይሰጥበታል የሚለውን ብታጠኚ በጥልቀት።ሲቀጥል ደግሞ አንቺ እንደዚህ አይነት እርግጠኛ ያልሆንሽባቸውን ሐሳቦች ስታቀርቢ ይላሉ አያልሽ ገለልተኛ ሆነሽ ብታቀርቢ ጥሩ ነው።

  • @mulutereftv3202
    @mulutereftv3202 Год назад +17

    ዘመንሽ ከእግዚአብሔር ጋር እራስሽን ጠብቂ ከብዙ ሺህ ነገሮች አንቺ ጠበብት ሴት ተባረኪ

  • @hiwottsegaye1314
    @hiwottsegaye1314 11 месяцев назад +11

    ዶክተር ልዑል እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰው ያስነሳል በዚህ ጨለማ ዘመን ያስነሳሽ የኢትዮጵያ እንቁ ነሽ እንዳንች ያለውን ያብዛልን።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 4 месяца назад

      ሰው እንደዚህ አታሞግስ።በኋላ ለማማትም ያስቸገራልና። አታብዛ እሺ

  • @meldaermias1796
    @meldaermias1796 Год назад +15

    መስኪ እግዚአብሔር ልቦናችንን እንድናነቃ ምሪቱ አይለየን ጸልዪልን ❤

    • @bharadam550
      @bharadam550 Год назад +1

      የሃሳዊ ክርስቶስ ይዞ የሚመጣው ምልክት ነው ።

  • @Abatech2
    @Abatech2 Год назад +94

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልሽን ከዚህ በላይ ያስፍልሽ የትውልዱ ግራ መጋባት በግልፅ የሚገባሽ እና የቻልሽውን ያህል መስመር ለማሳየት የምትጥሪ መልካም የተዋህዶ ልጅ ነሽ ብዙ እንድታገለግይን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!!

    • @firdagegnzewdu-uv8tw
      @firdagegnzewdu-uv8tw Год назад

      ከይቅርታ ጋር።የፊደላት ሃይልና ትርጓሚ እንደሚታወቀው ረቂቅ ነውና።ዩቶፕያ።።ያላል የአማርኛው የሚዲያሽ ስያሜ እና የኔ ጥያቄ።ለምን ።።ዩቶጵያ።።በሚለው አልተጻፈልንም።።ስላልገባኝ ነው።።አመሠግናለሁ

    • @Hadafe_nefese
      @Hadafe_nefese Год назад +4

      እየወልሽ ዶክተር መስከረም ስለ ቤተክርስቲያን ያለሽ ፍቅር እና ጉጉት እጅግ ያስደስታል ድንግል በእቅፏ ታኑርሽ በበረከት ትጎብኝሽ።
      ነገር ግን በዚህ ቪዴዮ ያገኘሁበትን ስህተቶች ልንገርሽ
      1. እስከ አሁን ሙሉ ቪድዮውን የጠቀስሽው የኚህን አባት መጽሐፍ ሲሆን ይሄ በጭራሽ እንደ ዋቢ ልንጠቀመው አንችልም ምክንያቱም የእርሳቸው መጽሐፍ በመላምት እና አለ ብለው በሚያስቡት ወይም እሳቸው በሚናገሩት የተለያዩ ቤተክርስቲያናት ነው ይሄ የጠቀሱት ቤተክርስቲያን ደግሞ በቅዱሳን አዋልድ መጽሐፍት ተጠቅሰውም አይገኙም። ስለዚህ ካመናችሁ እመኑ እኔ ይሄንን በራዕይ አይቻለሁ የሚለው ከተረት ተረት በቀር ሌላ ትርጉም አይሰጠውም ሲቀጥል ስለ እኚህ አባት ቅድስና ቤተክርስቲያን እውቅና አልሰጠችም እና ቅዱስ ናቸው ብለን ማውራት አይገባንም በራዕይ ያዩትን እውቀትም እንደ መጽሐፍ ለመቀበል ቤተክርስቲያን የእራሷ የሆነ የመፈተሻ መንገድ አላት 1. በውሀ 2. በእሳት 3. ድውያን ላይ በመጣል። በእነዚህ ሁሉ ላይ ድንቅ ነገር ካሳየ ነው ደገኛ መጽሐፍ የሚባለው እንጂ ሰውየው አየሁ ስላሉ አይደለም።
      2. የቶ መስቀል ከAnkh የግብጾቹ key of life ብለው ከመጥራታቸው በፊት የነበረ ነው የሚለውን ለማስረዳት ከብጽ ስልጣኔ በፊት የእዚህን መስቀል ግኝት ማሳየት ይኖርብናል። ከአዋልድ መጽሐፍት ይሄ ደግሞ አንቺ በጠቀስሽው መጽሐፍ ላይ አናገኘውም። አንዳንዶቹ በመጽሐፈ አክሲማሮስ ይገኛል ይላሉ መጽሐፉ ሲገለጥ ግን ቶ የሚል የለውም።
      ዞሮዞሮ ወደ ማጠቃለያዬ ስገባልሽ አባቶች በምሥጢር አጠኑ የሚባለውን ከመቀበልሽ በፊት እነዛ አባቶች፣እነዚህስ መጽሐፍቶች በትክክለኞቹ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ምን አይነት ምላሽ ይሰጥበታል የሚለውን ብታጠኚ በጥልቀት።ሲቀጥል ደግሞ አንቺ እንደዚህ አይነት እርግጠኛ ያልሆንሽባቸውን ሐሳቦች ስታቀርቢ ይላሉ አያልሽ ገለልተኛ ሆነሽ ብታቀርቢ ጥሩ ነው።

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 Год назад +2

      ሰላም ዉዳችን:: የጠፋዉን ንብረታችንን አስመልሽልን ጀግና ነሽ:: ወላዲተ አምላክ እዉቀትሽን ጨምራ ታበልፅገዉ::
      መረጃሽ ብዙ መናፍቃን አንጫጭቷል በርችልን እላለሁ::

    • @dao-107
      @dao-107 Год назад +4

      አጋንንትን... ቢያስተምራችሁ.... ቃለ ... ሂወት.. ያሰማልን.... የምትሉ... ኦርቶዶክስ... ውስጥ .. የተሰገሰጋችሁ.... ሴቶች.... ብትማሩ... አትለወጡ.... ወይይይ አታነቡ....ግርርርርር መንጋ ... የሴት .. መንጋ .. አረ ኤድያ .... የእግዚአብሔር ቃል አንብቡ... ወይ አስነብቡ....ቱ... በረከት ነው ማንበብ... አንዴ በድግምት... አንዴ ጥንቆላ... እግዚአብሔር አይታችሃል.... ክፋታችሁን... ለዚህ ነው ... ሰው የማትሆኑት...!!! አንብቡልን በሉ ቃሉን ...!

    • @tsigaredagaromsa6063
      @tsigaredagaromsa6063 11 месяцев назад

      ☺️😘

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 20 дней назад

    Zemeneshi hulu yetbark yehun 🙏

  • @erieboytubechannel
    @erieboytubechannel 11 месяцев назад +14

    ኢትዬጲያ የሚስጢር ታሪክ ብዙያዘች ታሪከኛ ታላቅ ሀገር ናት እኔ በወገኔ ኤርትራዊ ነኝ ጊን የማይ ካድ ወይም ዝም የማይስብል ታሪክ ያላት ነው እትዬጵያ ታሪክሽ የሚገርም ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷 ኑሪ ለዘላለም

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

    • @Fyon686
      @Fyon686 4 месяца назад

      Hmmm,
      Ethiopian hasewti eyom.
      Ezia sebeyti bzuh eya thsu.
      Genet ab ethiopia trkeb.
      Ye Noah merkeb ab ethiopia.
      Kulu tzarebo hasot eyu.
      Nay hsot doctor eya

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 4 месяца назад

      @@Fyon686 እቶም ዚሕስዉ ዘለዉ ሓንቲ ዶክተር እዬ በሃሊትን ውሑዳት ሰዓብታን እዮም:: እዚ ንብዘሎ ዓዲ ዚምልከት ኣይኮነን:: የግዳስ ከምቲ ኣነ ዝገበርክዎ ብመርትዖ እናገበርካ ነቲ ሓሶት ምቅላዕ የድሊ::

    • @Fyon686
      @Fyon686 4 месяца назад

      @@user-dw9co2oe7h
      Qdmi hiji Bzuh gize xhifela eye.

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 5 месяцев назад +5

    መስኪ እጅግ የማደንቅሽ የምከታተልሽ የእውቀት መፅሃፍ ነሽ ብል ማጋነን አይሆንም ምናለበት የማንቂያ ደወል መዝሙር እያሉ ወጣቱን የሚያደናቁርት ሰባኪ ነን ባዮች ከአንቺ ትምህርት ቢወስዱ ጥሩ ነው 🙏

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Год назад +7

    እፃናት በማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ !!! ድንቅ አገላለፅ ። ፀጋሽን ይጠብቅልሽ

  • @BirtukanAkimew
    @BirtukanAkimew Месяц назад

    ዶክተር በርቺልን በጣም interesting አስተምሮ ነው።

  • @aynadishaile3134
    @aynadishaile3134 11 месяцев назад +5

    (ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ 1)
    ----------
    8፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
    9፤ አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
    10፤ ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን አሁን እሺ አሰኛለሁን? ወይም ሰውን ደስ ላሰኝ እፈልጋለሁን? አሁን ሰውን ደስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባልሆንሁም።
    11፤ ወንድሞች ሆይ፥ በእኔ የተሰበከ ወንጌል እንደ ሰው እንዳይደለ አስታውቃችኋለሁ፤
    12፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ገልጦልኛል እንጂ እኔ ከሰው አልተቀበልሁትም አልተማርሁትምም።

  • @user-ib6do8kp8d
    @user-ib6do8kp8d Месяц назад

    አቺን ህራዶስን ህናታችን ዶክተር አበበችን ሌሎችን መሰል ሕግዚያብኤር ህድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @millionabebe7151
    @millionabebe7151 5 месяцев назад +7

    እጅግ በጣሞ አሰደናቂ መንፈሳዊ ጥበብ መንፈሳዊ እውቀት እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @genigs4230
    @genigs4230 5 месяцев назад +3

    የተባረክሽ እህቴ የአለም መድኀኒት ከነእናቱ በማስተዋልሽ የፅናሽ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @Be-crystsotom
    @Be-crystsotom Год назад +7

    ድንቅ።ምን እላለው። ጥበብሽን ያብዛልሽ።እኛንም ልቦናችን ይክፈትልን

    • @Hadafe_nefese
      @Hadafe_nefese Год назад

      እየወልሽ ዶክተር መስከረም ስለ ቤተክርስቲያን ያለሽ ፍቅር እና ጉጉት እጅግ ያስደስታል ድንግል በእቅፏ ታኑርሽ በበረከት ትጎብኝሽ።
      ነገር ግን በዚህ ቪዴዮ ያገኘሁበትን ስህተቶች ልንገርሽ
      1. እስከ አሁን ሙሉ ቪድዮውን የጠቀስሽው የኚህን አባት መጽሐፍ ሲሆን ይሄ በጭራሽ እንደ ዋቢ ልንጠቀመው አንችልም ምክንያቱም የእርሳቸው መጽሐፍ በመላምት እና አለ ብለው በሚያስቡት ወይም እሳቸው በሚናገሩት የተለያዩ ቤተክርስቲያናት ነው ይሄ የጠቀሱት ቤተክርስቲያን ደግሞ በቅዱሳን አዋልድ መጽሐፍት ተጠቅሰውም አይገኙም። ስለዚህ ካመናችሁ እመኑ እኔ ይሄንን በራዕይ አይቻለሁ የሚለው ከተረት ተረት በቀር ሌላ ትርጉም አይሰጠውም ሲቀጥል ስለ እኚህ አባት ቅድስና ቤተክርስቲያን እውቅና አልሰጠችም እና ቅዱስ ናቸው ብለን ማውራት አይገባንም በራዕይ ያዩትን እውቀትም እንደ መጽሐፍ ለመቀበል ቤተክርስቲያን የእራሷ የሆነ የመፈተሻ መንገድ አላት 1. በውሀ 2. በእሳት 3. ድውያን ላይ በመጣል። በእነዚህ ሁሉ ላይ ድንቅ ነገር ካሳየ ነው ደገኛ መጽሐፍ የሚባለው እንጂ ሰውየው አየሁ ስላሉ አይደለም።
      2. የቶ መስቀል ከAnkh የግብጾቹ key of life ብለው ከመጥራታቸው በፊት የነበረ ነው የሚለውን ለማስረዳት ከብጽ ስልጣኔ በፊት የእዚህን መስቀል ግኝት ማሳየት ይኖርብናል። ከአዋልድ መጽሐፍት ይሄ ደግሞ አንቺ በጠቀስሽው መጽሐፍ ላይ አናገኘውም። አንዳንዶቹ በመጽሐፈ አክሲማሮስ ይገኛል ይላሉ መጽሐፉ ሲገለጥ ግን ቶ የሚል የለውም።
      ዞሮዞሮ ወደ ማጠቃለያዬ ስገባልሽ አባቶች በምሥጢር አጠኑ የሚባለውን ከመቀበልሽ በፊት እነዛ አባቶች፣እነዚህስ መጽሐፍቶች በትክክለኞቹ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ምን አይነት ምላሽ ይሰጥበታል የሚለውን ብታጠኚ በጥልቀት።ሲቀጥል ደግሞ አንቺ እንደዚህ አይነት እርግጠኛ ያልሆንሽባቸውን ሐሳቦች ስታቀርቢ ይላሉ አያልሽ ገለልተኛ ሆነሽ ብታቀርቢ ጥሩ ነው።

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 11 месяцев назад +6

    ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለ እንዳንች ያለውን ያብዛልን🙏🙏🙏

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 4 месяца назад +1

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ።የእግዚአብሄር ጥበቃው አይለይሽ።የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!

  • @user-qv4qb8nl2l
    @user-qv4qb8nl2l 11 месяцев назад +17

    አሜን የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ይባርክሽ ።❤❤❤

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 Год назад +8

    ዶክተር እግዚአብሔር ያበርታሽ11 እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!!

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Год назад +7

    ዶክተር ተባረኪ ሼር ሼር ሼር አድርጉ የዶክተርን ዩቱን አሜሪካን እና ኢሮፖዎችን የኢትዮጵያን ማፍረስ አላማቸውን ያከሽፋል ለመላው ኢትዮጵያ እንዲደርስ ማንነታችንን ትምህርት ሰጪ ስለሆነ ሼር ሼር አጣድፉት ዶክተር የኢትዮጵያ ቅዱስ ናት ❤❤❤❤ሼር ሼር

    • @Hadafe_nefese
      @Hadafe_nefese Год назад +1

      እየወልሽ ዶክተር መስከረም ስለ ቤተክርስቲያን ያለሽ ፍቅር እና ጉጉት እጅግ ያስደስታል ድንግል በእቅፏ ታኑርሽ በበረከት ትጎብኝሽ።
      ነገር ግን በዚህ ቪዴዮ ያገኘሁበትን ስህተቶች ልንገርሽ
      1. እስከ አሁን ሙሉ ቪድዮውን የጠቀስሽው የኚህን አባት መጽሐፍ ሲሆን ይሄ በጭራሽ እንደ ዋቢ ልንጠቀመው አንችልም ምክንያቱም የእርሳቸው መጽሐፍ በመላምት እና አለ ብለው በሚያስቡት ወይም እሳቸው በሚናገሩት የተለያዩ ቤተክርስቲያናት ነው ይሄ የጠቀሱት ቤተክርስቲያን ደግሞ በቅዱሳን አዋልድ መጽሐፍት ተጠቅሰውም አይገኙም። ስለዚህ ካመናችሁ እመኑ እኔ ይሄንን በራዕይ አይቻለሁ የሚለው ከተረት ተረት በቀር ሌላ ትርጉም አይሰጠውም ሲቀጥል ስለ እኚህ አባት ቅድስና ቤተክርስቲያን እውቅና አልሰጠችም እና ቅዱስ ናቸው ብለን ማውራት አይገባንም በራዕይ ያዩትን እውቀትም እንደ መጽሐፍ ለመቀበል ቤተክርስቲያን የእራሷ የሆነ የመፈተሻ መንገድ አላት 1. በውሀ 2. በእሳት 3. ድውያን ላይ በመጣል። በእነዚህ ሁሉ ላይ ድንቅ ነገር ካሳየ ነው ደገኛ መጽሐፍ የሚባለው እንጂ ሰውየው አየሁ ስላሉ አይደለም።
      2. የቶ መስቀል ከAnkh የግብጾቹ key of life ብለው ከመጥራታቸው በፊት የነበረ ነው የሚለውን ለማስረዳት ከብጽ ስልጣኔ በፊት የእዚህን መስቀል ግኝት ማሳየት ይኖርብናል። ከአዋልድ መጽሐፍት ይሄ ደግሞ አንቺ በጠቀስሽው መጽሐፍ ላይ አናገኘውም። አንዳንዶቹ በመጽሐፈ አክሲማሮስ ይገኛል ይላሉ መጽሐፉ ሲገለጥ ግን ቶ የሚል የለውም።
      ዞሮዞሮ ወደ ማጠቃለያዬ ስገባልሽ አባቶች በምሥጢር አጠኑ የሚባለውን ከመቀበልሽ በፊት እነዛ አባቶች፣እነዚህስ መጽሐፍቶች በትክክለኞቹ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ምን አይነት ምላሽ ይሰጥበታል የሚለውን ብታጠኚ በጥልቀት።ሲቀጥል ደግሞ አንቺ እንደዚህ አይነት እርግጠኛ ያልሆንሽባቸውን ሐሳቦች ስታቀርቢ ይላሉ አያልሽ ገለልተኛ ሆነሽ ብታቀርቢ ጥሩ ነው።

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @asfaw96
    @asfaw96 11 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን በጣም እናመሰግናለን::

  • @grmaywkidan3897
    @grmaywkidan3897 Год назад +5

    ቃልወት ያሠማልይ ዶክተር በጣም ይገርማል ሳልጠቀምባቸው የተለዬኋቸው አባት አባ ተሥፋ ሥላሴ ከቢቢሲ ኢንተርቢ ያደረጉት መፅሓፍ በስጦታ ተሠቶኝ ሳልጠቀምበት ተሠደድኩ ዋዋ

    • @user-ef7go
      @user-ef7go 5 месяцев назад

      በ pdf አይታጣም

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Год назад +5

    በእውነት በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነውስለ ቶ ቡዙ እውቀት አልነበረንም ቃል ሂወት ያስማልን መምህር ተስፍዬ ሼርአርጎልን ነው የመጣውት ፀጋውን ያብዛልሽ ኢህታችን 🥰🥰🥰

    • @dao-107
      @dao-107 Год назад

      አጋንንትን... ቢያስተምራችሁ.... ቃለ ... ሂወት.. ያሰማልን.... የምትሉ... ኦርቶዶክስ... ውስጥ .. የተሰገሰጋችሁ.... ሴቶች.... ብትማሩ... አትለወጡ.... ወይይይ አታነቡ....ግርርርርር መንጋ ... የሴት .. መንጋ .. አረ ኤድያ .... የእግዚአብሔር ቃል አንብቡ... ወይ አስነብቡ....ቱ... በረከት ነው ማንበብ... አንዴ በድግምት... አንዴ ጥንቆላ... እግዚአብሔር አይታችሃል.... ክፋታችሁን... ለዚህ ነው ... ሰው የማትሆኑት...!!! አንብቡልን በሉ ቃሉን ...!

    • @user-kq8hw9yb5f
      @user-kq8hw9yb5f Год назад +1

      @@dao-107 ስለምክሩ ኣመስግናለው ግን ትምህርቱ በንፅህ ልቦና ብትስማው እንዲ አትልም ነበር

    • @dao-107
      @dao-107 Год назад +1

      @@user-kq8hw9yb5f አረ እቺን አቃታለሁ ... አባትዋ ጠንቃይ ነው .... እግዚአብሔርን አታውቅ... አስመሳይ... የዚችን ያህልማ ... ሰይጣንም ያወራል ... እንዳውም በተሻለ ... አይቶታላ ክብሩን መላእክ ነበረም … የምትሰሚውን ተጠበቂ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 7 месяцев назад

      @@dao-107እንዴ በሰላም ነዉ አንዘፈዘፈሽ እኮ አንች ራሱ መንፈስ እንዳለብሽ ታስታዉቂያለሽ መንፈሳዊ መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ሰዉ እንዲህ አያደርገዉም በጣም ፀያፍ ነዉ በነገርሽ ላይ መንፈስ ቅዱስም እርኩስ መንፈስም ሲያድሩብሽ አይታዮም በባህሪ ነዉ የምታቂያቸዉ በማታዉቂዉ ነገር አትዘባርቂ ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገሩን ጨርሰሽ ሳታዳምጭ አትፈርጅ ጠቢብ በማስተዋል እስከመጨረሻ ይከታተላል ቁንፅል ነሽ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 7 месяцев назад

      @@dao-107ደግሞ አንች እነሱን የመሳደብ ሞራል የለሽም እስኪ የአንችን መንፈሳዊ ልምድ ንገሪን ያስተምር ከሆነ በቀን 7 ጊዜ ትፀልያለሽ እንደነሱ በቀን ስንት የአምልኮ ስግደት ትሰግጃለሽ? እነሱ ግን በአህዛብ አገር ለአምላካቸዉ በቀን 500 ድረስ የሚሰግዱ እንዳሉ ታዉቂያለሽ? እመቤታችን ፅናታቸዉን አይታ በአህዛብ ሀገር በገሀድ ተገልጣ ታምር የምትሰራላቸዉ እንዳሉ ታዉቂያለሽ እንደዉ ሁሉም ላይ አፍ መክፈት ለምዶብን ቅዱሳንን ሳናዉቃቸዉ እንዳንሳደብ ተጠበቂ እግዚአብሔርን ፍሪና የራስሽን ህይወት ላይ ትኩረት አድርጊ ከነጎደዉ ጋ አትንጎጅ አትሳች

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад +2

    በአዉነት የአባ መቃሪያስ በረከታቸው ይደርብን የገነት ቁልፍ አሳቸዉ ለትዉልድ ያስተላለፉት ዛሬ በአኛ ዘመን ደርሶ ይህዉ አግዚአብሔር አዉቀትን አፍስሶብሽ ለኛ ይህንን አያስተላለፍሽ ትዉልድ ከርስትናን አንዲያዉቅ አንድናነብ ማንነታችንን አንድናዊቅ አያደረግሽ ነሽ ከዉጭም አራሳችንን አንድንረሳ ማንነታችንን አንዳናዉቅ አየ ተደረገ ነዉ አድርገዉታል በጣም ከባድ ነዉ አግዚአብሔር አድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ፍፃሜሽ በእግዚአብሔር ፊት ያማረ ይሁን

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 7 месяцев назад +2

    ቶ መስቀል የብር እና የመዳብ እንዲሁም የሲሊቨር አለ ባደኩበት ጎጃም አካባቢ ይለበሳል አሁን ድረስ ። እናመሰግናለን እኛም ለመማር ዝግጁ ነው ። አባ ተስፋ ግን ወዴት ጠፉብን ? የኢትዮጵያን ታላቅነት ከክርስትና እምነት ውጪ ያሉ ሌላ አማኞች ያዋርዷታል፣ ማወቅም፣ መስማትም የማይፈልጉ ብዙ ናቸው። በርግጥ ገልፀውልናል ።እግዚአብሔር የመንግሥቱ ወራሽ ያርግልን።

  • @exodus134
    @exodus134 Год назад +11

    I really really really appreciate where you are going with this. Finally, we found someone who make sense.

    • @yohan7782
      @yohan7782 3 месяца назад

      Sense? Bro merkeneshal

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 Год назад +7

    ዲያቢሎስ የእግዚአብሔር የሆነውን ነገር የማይገባ ትርጉም በመስጠት ወይም በማይሆን ቦታ ላይ በማስቀመጥ በሰዎች አእምሮ የተቀደሰውን አራክሶ ማሳየት የኖረ ስልቱ ነው!
    ትክክለኛ የዛን የቀደመው እባብ ባህሪይ ገልፀሽዋል 🙏👏

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 5 месяцев назад +1

    አሁን ከቀርብ ግዜ በሃላ በአገራችን ብዙ ስው ይጠቀመዋል ቶ በጣም ትልቅ ሃይል ያለው መስቀል ነው እንኩን ታለበስነው ስንመለከተው የሜነገረን የሜስማን በጣም መባረከ ነው 🙏 ቶ 🙏 🙌 🙌

  • @filagotfeleke7451
    @filagotfeleke7451 Год назад +7

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ። 💚💛❤

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Месяц назад

    እንዲያው እመቤቴ በበለጠው ትባርክሽ እህታችን።

  • @respectyourself249
    @respectyourself249 11 месяцев назад +2

    ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ ለወደፊቱም ብዙ ታስተምሪኛለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 Год назад +4

    ሰላም ዉዳችን:: የጠፋዉን ንብረታችንን አስመልሽልን ጀግና ነሽ:: ወላዲተ አምላክ እዉቀትሽን ጨምራ ታበልፅገዉ::
    መረጃሽ ብዙ መናፍቃን አንጫጭቷል በርችልን እላለሁ::

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @elizabetmihretu5869
    @elizabetmihretu5869 11 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አንችን የሰጠን የታሪክ ጥፋት ባለበት ዘመን እህትየ በርች እግዚአብሄር በስራሽ ሁሉ ይምራሽ አይለይሽ:: አሜን

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 11 месяцев назад +2

    እመቤቴ. ደኩተር. መስከረም. ተባረኪ ልጄየእትዮጵያ. አምላክና. የቀደሙት. ንፁሀን. አማኞች. እና. አሁንም. የደጋጎች. አማኞዎች. አምላክ. ይጠብቅሸ. በርቺ. ኦርቶዶክስ. ታማለች. ይማራት. ተባረኪ. ስላምሁኚ

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 Год назад +4

    አምላክ ይጠብቅሽ እውቀትሽ እንደማር ይጣፍጣል ።

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад +1

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Год назад +2

    መሰረታዊ ኪ ሰጡት ለቶ መስቀል ከበቂ በላይ ስላስገነዘብሽኝ በእውነት ፈጣሪ አንደበትሽን ይባ ርከው የኔውድ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 11 месяцев назад +3

    መስኪ እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ አገራችነነ ኢትዮጵያ ሰላሟን ያምጣልን ❤🙏

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @etetualemayehu6212
    @etetualemayehu6212 Год назад +3

    ዶክተር ግርታ በሚፈጥሩ ነገሮች ላይ የምትሰጭውን ማብራሪያ እየተመለከትኩ አድናቂሽ ነኝ አምላክ የስጠሽን ብሩህ አእምሮና የመመራመር ፍቅር አብልጦ እንዲያዘልቅልሽ እመኛለሁ፡፡ ቀጥየ የማሳስብሽ የእመቤታችንን ልብስ እና ቀለማትን እንዲሁም በትከሻዋ በግንባርዋ ላይ ከመስቀል ውጭ ስለሚቀመጡ ምልክቶች ብትገልጭልን ጊዜሽን አምላክ ይባርክልን፡፡

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @tsion5088
    @tsion5088 7 месяцев назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን ውድ ድንቅ እህታችን👑💚💛❤🙏

  • @user-dy4gf9rw3e
    @user-dy4gf9rw3e 10 месяцев назад +2

    ዶ/ር መስከረም ጤናና ሰላም ላንቺ ይሁን አንድ በጣም ያስገረመኝ መፅሐፍ አለ ከቻልሽ ስለዚህ መፅሐፍ ማብራሪያ ብትሰጪ በት ፡ 2000 years of Christ's power by Dr Nick Needham ኦርቶዶክስን ለማጥፋት የተደረገ ብዙ ሴራዎችን ስለ ነበብኩ ነው ሰላም ለሁላችን ይሁን

  • @bogaleabebe6763
    @bogaleabebe6763 Год назад +4

    ስለ አባ ተስፋ ከ25 ዓመት በፊት ብዙ የተሰወሩ ማዕድናት እና አብያተክርስቲያናት እንዳረጋገጡት እና ትውልዱ ሊያምነውም ሊቀበለውም እንደማይችል ሰምቼ ነበር እንዲያውም ብዙ ያልተነገረ ምስጢር አላቸው አነችንም እናመሰግናለን ታሪክ አዋቂዎችን ያብዛልን አሜን

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @Biniban_21
    @Biniban_21 11 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ያክብርልን ጥሩ መረጃና እውቀት ይዘናል!

  • @abenezertegegne3781
    @abenezertegegne3781 Год назад +3

    እናመሰግናለን

  • @ethiopia8971
    @ethiopia8971 Год назад +3

    እጅግ በጣም ዎቅታዊ የሆነ አትዮጵያን ታሪክ ከአትዮጵያዉያኖች ተደብቆ ታሪካቸዉን እንክዋን እንዳያውቁ ለማድረግ ብዙ ገንዘብ እየተከፈለ ይሄው እዚህ ደርሰናል. Dr. ለቺሳ ታላቅ አትዮጵያዊ ጀግና የቆቻቸው ይሄው በሰፊው ይዘዉታል. በዚህ አጋጣሚ Dr. እባክዎ ይቀጥሉበት እያልኩ በሰፈው ይቅናዎት.

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @softad7315
    @softad7315 Год назад +1

    እግዚአብሄር የጠብቅሽአይዞሽ በርች የኢትዮጵያ ብርቅ ልጅ ነሽ

  • @EdlawitTefiri
    @EdlawitTefiri 5 месяцев назад +1

    ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @MeziCraft-ci1bi
    @MeziCraft-ci1bi 11 месяцев назад +8

    I appreciate your presentation not only for its organization, but also you cited the references for any one who wants to go further with the thought. May GOD bless you.

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው በውጭ ዓለም ያሉት ቤተ ክርስቲያን የ ቶ መስቀል የዶሮ መለከት ያለበት አይቻለሁ በጣም ግራ እየገባኝ ነበር መልስ ስለ አገኘሁ አመሰግናለሁ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!!!

  • @marthaabrahamabraham4495
    @marthaabrahamabraham4495 11 месяцев назад +1

    እውነት ነው አኹን ያለነው ትውልድ ግድ የሌለን እንቅልፋሞች ነን አባቶች ደግ አድርገዋል ።
    አንቺንም እመብርሃን ትጠብቅሽ ለበለጠ አገልግሎት እንድትተጊ ዕድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥሽ እግዚአብሔር።

  • @hiryakostube6408
    @hiryakostube6408 Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በኮፒ ማሽን የምትባዥ ቢሆን ኢትዮጵያ በሽ አባዝታ ትፈልግሽ ነበር ቢሆንም ሽ አመት ያኑርሽ

    • @Hadafe_nefese
      @Hadafe_nefese Год назад +1

      እየወልሽ ዶክተር መስከረም ስለ ቤተክርስቲያን ያለሽ ፍቅር እና ጉጉት እጅግ ያስደስታል ድንግል በእቅፏ ታኑርሽ በበረከት ትጎብኝሽ።
      ነገር ግን በዚህ ቪዴዮ ያገኘሁበትን ስህተቶች ልንገርሽ
      1. እስከ አሁን ሙሉ ቪድዮውን የጠቀስሽው የኚህን አባት መጽሐፍ ሲሆን ይሄ በጭራሽ እንደ ዋቢ ልንጠቀመው አንችልም ምክንያቱም የእርሳቸው መጽሐፍ በመላምት እና አለ ብለው በሚያስቡት ወይም እሳቸው በሚናገሩት የተለያዩ ቤተክርስቲያናት ነው ይሄ የጠቀሱት ቤተክርስቲያን ደግሞ በቅዱሳን አዋልድ መጽሐፍት ተጠቅሰውም አይገኙም። ስለዚህ ካመናችሁ እመኑ እኔ ይሄንን በራዕይ አይቻለሁ የሚለው ከተረት ተረት በቀር ሌላ ትርጉም አይሰጠውም ሲቀጥል ስለ እኚህ አባት ቅድስና ቤተክርስቲያን እውቅና አልሰጠችም እና ቅዱስ ናቸው ብለን ማውራት አይገባንም በራዕይ ያዩትን እውቀትም እንደ መጽሐፍ ለመቀበል ቤተክርስቲያን የእራሷ የሆነ የመፈተሻ መንገድ አላት 1. በውሀ 2. በእሳት 3. ድውያን ላይ በመጣል። በእነዚህ ሁሉ ላይ ድንቅ ነገር ካሳየ ነው ደገኛ መጽሐፍ የሚባለው እንጂ ሰውየው አየሁ ስላሉ አይደለም።
      2. የቶ መስቀል ከAnkh የግብጾቹ key of life ብለው ከመጥራታቸው በፊት የነበረ ነው የሚለውን ለማስረዳት ከብጽ ስልጣኔ በፊት የእዚህን መስቀል ግኝት ማሳየት ይኖርብናል። ከአዋልድ መጽሐፍት ይሄ ደግሞ አንቺ በጠቀስሽው መጽሐፍ ላይ አናገኘውም። አንዳንዶቹ በመጽሐፈ አክሲማሮስ ይገኛል ይላሉ መጽሐፉ ሲገለጥ ግን ቶ የሚል የለውም።
      ዞሮዞሮ ወደ ማጠቃለያዬ ስገባልሽ አባቶች በምሥጢር አጠኑ የሚባለውን ከመቀበልሽ በፊት እነዛ አባቶች፣እነዚህስ መጽሐፍቶች በትክክለኞቹ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ምን አይነት ምላሽ ይሰጥበታል የሚለውን ብታጠኚ በጥልቀት።ሲቀጥል ደግሞ አንቺ እንደዚህ አይነት እርግጠኛ ያልሆንሽባቸውን ሐሳቦች ስታቀርቢ ይላሉ አያልሽ ገለልተኛ ሆነሽ ብታቀርቢ ጥሩ ነው።

  • @hanaini
    @hanaini 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተራችን

  • @ebz1040
    @ebz1040 Год назад +1

    እድሜ ከጤና ይስጥሽ ዶ/ር

  • @user-ud6ok2yq5l
    @user-ud6ok2yq5l 5 месяцев назад

    ዶክተር መስከረም እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
    i hope The Ethiopian resurrection is too nearest
    እግዚአብሔር ን የምለምነው የአንችን ምኞት እሳቤ አሳክቶት
    ለሀገራችን ሰላም ፍቅር እድገት እና ምድረገነት እንድትሆን አደራውን ለቸሩ መድሀኒት የአለም ሰጥቻለሁ
    በተረፈ መፅሐፍሸን አንብቢያለሁ እጅግ ጥልቅ ምርምር እና ጥናትን ብስለትን የተጎናጸፈ ነው
    I LIKE YOUR SOUND ❤❤❤ MY LOVELY SISTER
    ሸማክ ነኝ ከድሬ
    ዘ ዘውገ የቢጫ ወርቅ ስጦታ

  • @Nahom1245
    @Nahom1245 6 месяцев назад +1

    ካቶሊክ ስለእመቤታችነሸ ታላቅ ክብር አላት። ፀሎቶችም ውስጥ ትጠቀሳለች። ምን ለማለት እንደፈለግሽ አልገባኝም።

    • @rask-manmichaelk6287
      @rask-manmichaelk6287 5 месяцев назад

      አው እዜ ላይ ስህተት ስምቻለሁ ካቶሌክ እና ፓሮቴስታውችን አንድ አድርግ ያቀረበችው ተሳስታለች ብዙ ኡሮቶዶክስውች ስለ ኢትዩ ካቶሊክ ብዙ እውቀት የላቸውም ኢትዩያ ውስጥ

    • @yohan7782
      @yohan7782 3 месяца назад +1

      የዛሬ 7500 አመት ብላ ያወራችው ልክ ነው ግን ዛሬ ላይ ሰላሉ Catholic ያወራችው ግን ስህተት ነው?

  • @raolyared7446
    @raolyared7446 4 месяца назад

    በጣም የማከብርሽ እና የምከተልሽ ተወዳጆ መምህርት መስከረም ዶክተር የሚለዉን ማእረግሽን አልወደዉም ብዙ እንደለፉሽበት አዉቃለሁ ቢሆንም አልወደዉም በእርግጥ ምክንያት አለኝ እሱን ላቆየዉ እና የቶ መስቀል በእኔ አረዳድ የኛ አደለም ምክንያቱም የናምሩድ ነዉ የናምሩድ አባት ያገኝዉን የድንጋይ ላይ ጥበብ ለናምሩድ አስተማረዉ በዚህም ትምህርት ምክንያት ናመሩድ እራሱን ወደ ግዙፍነት ቀየረ ብቻ ሳይሆን ሰዉን እና የተለያዪ እንሰሳን አዳቀለ እግዚአብሄር በዉሀ ያጠፋዉን የወደቁትን መላእክት ስራ ዳግም አስጀመረ እና ወደ ሰማዪ ሰማያት ለመግባት በተማረዉ ጥበብ ባቢሎንን ገነባ አንቺም እንደምትረጂዉ ግንቡ ዝም ብሎ ግንብ አልነበረም በጥበብ ወደ ሰማይ የሚያስገባ ነዉ እና እሱ ካዳቀላቸዉ ፍጡሮች ዉስጥ አንዱ ንስር እና ሰዉ የተገኝዉ ግዙፍ የወፍ ጭንቅለት ያለዉ ድቃይ ፍጡር አንዱ ነዉ ይኸዉ ፍጡር በተሳላቸዉ ስእሎች ላይ ቶ ን ይዞት ይታያል ሌላዉ ፀሀይን የሚያመልኩ ናምሩድን በፀሀይ ስለሚመስሉት ነዉ ሚስቱን በጨረቃ እሱ ከሞተ በሁዋል ሚስቱ አረገዘች እና እሷም ናምሩድ ፀሀይ ነዉ እና በጨረሩ አስረገዘኝ ብላ ልጅ ወለደች የወለደችዉንም ልጅ በኮኮብ መሰለችዉ እና ከለተባአት ንክኪ ዉጪ ወለድኩ በማለት የክርስቶስን እና የእመቤታችንን ቦታ ለመዉሰድ አሴረች ከእሱ ጋር በተያያዘ አሁን የምንጠቀመዉን መስቀል ቀድመዉ ያወቁ ይመስላል እሱንም ለማሳሳት ይህን መስቀል አመጡብን እነሱ እንደሚሉት የሁሉም ነገር ቁልፍ ነዉይላሉ ቀድሞም ምልክታቸዉ ነዉ ግብፅ ዉስጥ በስፉት ነበሩ በፊትም ኤሊዬን የሚባሉት ዝርያዎች ነበሩ እነሱም ከግዙፎቹ የወደቁት መላእክት ልጆች ይልቅ ጥበበኞች እንደነበሩ ነዉ እና እስቲ አሁንም በደንብ መርምሪ ከአንቺ አላዉቅም ነገር ግ በብዙ ነገሮቻችን ዉስጥ የነሱ የሆነዉን አስገብተዋል መርምሪ ከገንፎ አይጠፋም ስንጥር ነዉ

  • @emebettomass
    @emebettomass 11 месяцев назад +1

    እግዛብሄር ይስጥልን

  • @Weynua-kk5hw
    @Weynua-kk5hw 9 месяцев назад

    አሜን እግዚአብሔር ይክርሽ ትልቅ ጥያቄዬን ነው የመለሽልኝ ❤❤❤

  • @ruhamakassaye6442
    @ruhamakassaye6442 Месяц назад

    እህታችን በጣም ደሰ የሚል አገላለጽ ነው እግዚአብሔር ጸጋሽን ያሳድግልሽ ለዘለአለም ተባረኪ

    • @user-vj5kn4vd2p
      @user-vj5kn4vd2p Месяц назад

      ዶ/ር ግሩም ምርምርና ጥናታዊ ፅሑፍ ስለሆነ ጠቅለል አድርገሽ በመፅሐፍ መልክ ለምዕመናን የሚደርስበትን ሁኔታ ብታመቻች የበለ ጠ ጠቀሜታው ጉልህ ነው።ድካምሽ ሁሉ የበረከት ይሁንል ሽ ፡ ፡ታሪካችን ከውቅያኖስ ጋር የሚመሳሰል ነው።ይህን ለማወቅ ፍላጎት ስለሌንና ስለተምታታብን ግራመጋባት ውስጥ ስለገባን ነው።

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 11 месяцев назад

    ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ጥሩ እውቀት ነው የምትሰጭን እናመሰግናለን

  • @belaytebabal540
    @belaytebabal540 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን መስኪ::

  • @meldaermias1796
    @meldaermias1796 Год назад +3

    ስለ መንፈሳውያውንና ጥበባውያን አብራርተሽ ምልከታሽን ብታጋሪን 🙏

    • @bharadam550
      @bharadam550 Год назад

      ሃሳዊ ክርስቶስ ይዞ የሚመጣው ምልክት ነው

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 11 месяцев назад +2

    ብሩክ ሁኚ ከነመላ ቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 11 месяцев назад +1

    I really like this video watching you from Cincinnati.good job

  • @binyam781
    @binyam781 6 месяцев назад +1

    በጣም ጥልቅና አስገራሚ ትንታኔ ነው ። ፈጣሪ ማስተዋልሽን ያብዛልሽ ።እናመሠግናለን ይህንን የመሰለ ድንቅ ሚስጥር ስላካፈልሽን❤❤❤

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @kalabiy66
    @kalabiy66 8 месяцев назад +1

    Thank you Dr. Meskerem 🙏🏽 may the Almighty bless you with long and healthy life! Please keep shining your light on this generation which is slowly but surely going into deep darkness.

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @kidanem.5801
    @kidanem.5801 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @YaredKassa
    @YaredKassa 6 месяцев назад

    በጣም ደሰ የሚል ታካችን ነ ዉ።በጣም አሙሠግናለሁ።

  • @banchiyigezuwolde1556
    @banchiyigezuwolde1556 11 месяцев назад

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅነሽ አንቺ ከተፈጠርሽበት ኢትዮጵያ በመፈተ ሬ አምላኬን አመሰግናለሁ እድሜሽን ያርመው

  • @abelgeto6598
    @abelgeto6598 Год назад +4

    እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ። እውቀትን ጨምሮ ይስጥልን ።

  • @yidnekwedajo8106
    @yidnekwedajo8106 11 месяцев назад

    ዶክተር መስከርም በመጀመሪያ የምታስረጅበት መንገድ በጣም ነው ምወደው ስለሁሉም ፈጣሪ እውቀትሽን ይጨምር ❤ይድነቃቸው እባላለው ከካምፓላ ኡጋዳ

    • @genbaw542
      @genbaw542 10 месяцев назад

      ባልዋ...?

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Год назад +8

    ክብር ይስጥልኝ መስኪ። የሚገርምሽ ባላወቅሁት መንገድ ቶ መስቀል ቤቴ ገባ። ከዚያም አንድ ቪድዮ ቶ መስቀል ትክክለኛ አይደለም የሚል ስሰማ ገሸሽ አድርጌው ነበር። መስኪ ተወዳጁ አምላካችን እግዚአብሔር የሆነ ነገር አእምሮዬ ጥያቄ ሲፈጥርብኝ በላሰብኩት መንገድ ወይ በመጽሐፍ ወይ በሆነ መንገድ መልስ ይሰጠኛል ። አንዱ መልስ ያገኘሁት በዚህ ቪድዮ ነው። በጣም አስተውላለሁ በአንቺ አእምሮ ውስጥ ያለው ጥበብ ጥበብ መንፈሳዊ እና ጥበብ ስጋዊ (የምታስረጅባቸው) አመክንዮአዊ መንገዶች። በጣም ባንቺ እቀናለሁ። ገለጻዎችሽ መድረክ ላይ የሰጠሻቸው ማብራርያዎች አንድ ሳይቀረኝ እከታተላቸዋለሁ። በጣም ደስ ይለኛል።

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 11 месяцев назад

      Ehte ahunem bihone to meskle ayfekdem bebetkiristiyanachen astewyu

  • @tesfayenegussie9968
    @tesfayenegussie9968 3 месяца назад

    ሳይሰለቸኝ ያዳመጥኩት መልካም ትምህርት ነው። በብዙ ክፍያ መገኘት የነበረበት ዕውቀት ! የሕይወት ቃል ያሰማሽ ዶክተር !

    • @yohan7782
      @yohan7782 3 месяца назад

      ተረት ተረት ትወዳለህ ማለት ነው

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ደጋግሞማዳመጥን ይጠይቃል በኔ እምነት መስኪ

  • @user-ni5ps7ey4w
    @user-ni5ps7ey4w 4 месяца назад

    Thank you so much DR ❤️ God bless you

  • @abrehamwolde1200
    @abrehamwolde1200 11 месяцев назад +1

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
    የድንግል ልጅ አብዝቶ የያዝሽውን እውቀት ይጨምርልሽ።
    በተለይ ቅድስት ሀገሬና ቅድስቲቷ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ኃይማኖቴ አሁን ካሉበት ነባራዊው እውነት መውጫውና ማምለጫው ያንቺ የምታአቀርቢያቸው ጥናታዊ ግን እውነት ላይ የተመረኮዙ ፅሁፎች መሆናቸውን ሳስብ ምናለ የዛ ትውልድ(የሀገሬንና የቤተክርስቲያኔን ትንሣኤ ደርሶበት የሚመለከተውን ማለቴ ነው) አካል ቢያደርገኝ ብዬ እመኛለሁ/እቀናለሁኝም።

  • @tadelebonga6138
    @tadelebonga6138 Год назад +3

    እግዚአብሔር ረዝም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ስለ እውነተኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት እውነተኛ ታሪካዊ ሃማኖት ስለ መሆኑና ስለ ኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ አባቶች ታሪክ ስአስተማርሽን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @Hadafe_nefese
      @Hadafe_nefese Год назад

      እየወልሽ ዶክተር መስከረም ስለ ቤተክርስቲያን ያለሽ ፍቅር እና ጉጉት እጅግ ያስደስታል ድንግል በእቅፏ ታኑርሽ በበረከት ትጎብኝሽ።
      ነገር ግን በዚህ ቪዴዮ ያገኘሁበትን ስህተቶች ልንገርሽ
      1. እስከ አሁን ሙሉ ቪድዮውን የጠቀስሽው የኚህን አባት መጽሐፍ ሲሆን ይሄ በጭራሽ እንደ ዋቢ ልንጠቀመው አንችልም ምክንያቱም የእርሳቸው መጽሐፍ በመላምት እና አለ ብለው በሚያስቡት ወይም እሳቸው በሚናገሩት የተለያዩ ቤተክርስቲያናት ነው ይሄ የጠቀሱት ቤተክርስቲያን ደግሞ በቅዱሳን አዋልድ መጽሐፍት ተጠቅሰውም አይገኙም። ስለዚህ ካመናችሁ እመኑ እኔ ይሄንን በራዕይ አይቻለሁ የሚለው ከተረት ተረት በቀር ሌላ ትርጉም አይሰጠውም ሲቀጥል ስለ እኚህ አባት ቅድስና ቤተክርስቲያን እውቅና አልሰጠችም እና ቅዱስ ናቸው ብለን ማውራት አይገባንም በራዕይ ያዩትን እውቀትም እንደ መጽሐፍ ለመቀበል ቤተክርስቲያን የእራሷ የሆነ የመፈተሻ መንገድ አላት 1. በውሀ 2. በእሳት 3. ድውያን ላይ በመጣል። በእነዚህ ሁሉ ላይ ድንቅ ነገር ካሳየ ነው ደገኛ መጽሐፍ የሚባለው እንጂ ሰውየው አየሁ ስላሉ አይደለም።
      2. የቶ መስቀል ከAnkh የግብጾቹ key of life ብለው ከመጥራታቸው በፊት የነበረ ነው የሚለውን ለማስረዳት ከብጽ ስልጣኔ በፊት የእዚህን መስቀል ግኝት ማሳየት ይኖርብናል። ከአዋልድ መጽሐፍት ይሄ ደግሞ አንቺ በጠቀስሽው መጽሐፍ ላይ አናገኘውም። አንዳንዶቹ በመጽሐፈ አክሲማሮስ ይገኛል ይላሉ መጽሐፉ ሲገለጥ ግን ቶ የሚል የለውም።
      ዞሮዞሮ ወደ ማጠቃለያዬ ስገባልሽ አባቶች በምሥጢር አጠኑ የሚባለውን ከመቀበልሽ በፊት እነዛ አባቶች፣እነዚህስ መጽሐፍቶች በትክክለኞቹ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ምን አይነት ምላሽ ይሰጥበታል የሚለውን ብታጠኚ በጥልቀት።ሲቀጥል ደግሞ አንቺ እንደዚህ አይነት እርግጠኛ ያልሆንሽባቸውን ሐሳቦች ስታቀርቢ ይላሉ አያልሽ ገለልተኛ ሆነሽ ብታቀርቢ ጥሩ ነው።

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @fassilgabremariam7849
    @fassilgabremariam7849 5 месяцев назад

    Egziabher yibarkesh

  • @cocotemaribet9293
    @cocotemaribet9293 11 месяцев назад

    Salute to Dr Meskerem lechissa about her detail info even with out ads.....ክበሪልኝ

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362 7 месяцев назад

    መልካም ብለሻል መስኪ፤ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።

  • @mekdesakalewold6963
    @mekdesakalewold6963 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪ እውቀትን ስለዘራሽብን🙏

  • @argawbelay7938
    @argawbelay7938 4 месяца назад

    የአብነት ትውስተታ ለኔ

  • @WendayLegesse-bp6xm
    @WendayLegesse-bp6xm 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤ I love it

  • @user-xb7ti7qv7d
    @user-xb7ti7qv7d 5 месяцев назад

    ፣እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!

  • @abebedebebe2673
    @abebedebebe2673 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜሽን ያብዛ❤❤❤

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 6 месяцев назад

    ዶክተር፣ ሆነ ፕሮፌሰር፣ ሳይንቲስት የእግዚአብሔር ባርኮት ወይም የጸጋ ስጦታ ማስተዋል፣ ፍቅር፣ ደግነት፣ እውነተኝነት ርህራሄ እነዚህ ከሌሉን ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነን የእግዚአብሔሯ መስኪ ደህና ሁኝልን
    የተደበቀችዋ ኢትዮጵያ የምታበራበት ዘመን ቅርብ ይሁንልን አሜን

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይገስፅሽ ከጌታችን መስቀል ውጪ ሌላ መስቀል አናውቅም እሱም ቢሆን የተሰቀለውን ከሙታን የተነሳውን በአብ ቀኝ ያለውን ተመልሶ የሚመጣ ውን ጌታ እንጂ መስቀል የተረገመ ሰው የሚሰቀልበት ነው እንጨት ነው ወይ በር ነው አልያ መዳብ ነው
    ለዚህ ማረጋገጫ ዘፀአት 20ን ማንበብ በቂ ነው ዶ/ር ን ፐሮፌሰር ነን እያላቹ ሕዝቡን አታሳስቱት እግዚአብሔር ይጠይቃችኋል

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 5 месяцев назад

    ጤና ይስጥልን እመይቴ !

  • @edkihaedkiha9640
    @edkihaedkiha9640 Год назад +1

    በርቺ

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 месяцев назад

    Ante Miqegna banda‼️Setyowa Aybalim ‼️
    Yetemarech yetemeramerech
    Dr Meskerem Lechisa new yemtbalew ‼️‼️

  • @contactyoniboni7245
    @contactyoniboni7245 7 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይስጥልን።

  • @dunabekele9336
    @dunabekele9336 9 месяцев назад

    መስኪ ከሐረር ሚካኤል ሰፈር ነው አስተያየት የምሰጥሽ ሐረር ጁኔር እንደተማርሽ ነው የተነገረኝ እግዚአብሔር ጠናሽን ይጠብቅልሽ ረጅም እድሜ እመኛለሁ

  • @fk3365
    @fk3365 5 месяцев назад

    የአምላክ እናትነትዋ ክብር ከፍጥረት ሁሉ በላይ መሆኑን የሚያቃልል አማኝ መሣይ ኢአማኒ ሲሆን የባዶነቱ እና የሚጠላት የአውሬው ልጅነቱን ይገልፃል ።

  • @yohanneskelemu6120
    @yohanneskelemu6120 5 месяцев назад

    D.r Live long . God bless you.

  • @mseretbelay9919
    @mseretbelay9919 3 месяца назад

    ሰላም ዶ/ር ይገርማል የ15 ዓመትና የ13 ዓመት ስለሀገራቸው ስለሀይማኖታቸው ምንም የሚያውቁት ነገር የለም የማወቅ ፍላጎትም የላቸውም ግራ የተጋቡ ናቸው ያው የሀገራቸውን ታሪክ እየተማሩ ስላልመጡ አሁን ያለው ሁኔታም የተምታታ ስለሆነ ይመስለኛል ልጆቻችን ያሳዝናሉ።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 11 месяцев назад +1

    ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ።

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw Год назад +1

    አስገራሚና ረቂቅ ትርጓሜን የያዘ ስእል ነው።አሁንም በስነሰዕል ደረጃ ቢታተም ራሱ ወደኋላ ብዙ መነሻ ትምርት ይሠጣል።ሚሥጥሩ ግሩም ነው።አእምሮን ገዢ ምስል ነው።።ቃለሕይወትን ያሠማሽ እህታችን።።

    • @Hadafe_nefese
      @Hadafe_nefese Год назад +3

      እየወልሽ ዶክተር መስከረም ስለ ቤተክርስቲያን ያለሽ ፍቅር እና ጉጉት እጅግ ያስደስታል ድንግል በእቅፏ ታኑርሽ በበረከት ትጎብኝሽ።
      ነገር ግን በዚህ ቪዴዮ ያገኘሁበትን ስህተቶች ልንገርሽ
      1. እስከ አሁን ሙሉ ቪድዮውን የጠቀስሽው የኚህን አባት መጽሐፍ ሲሆን ይሄ በጭራሽ እንደ ዋቢ ልንጠቀመው አንችልም ምክንያቱም የእርሳቸው መጽሐፍ በመላምት እና አለ ብለው በሚያስቡት ወይም እሳቸው በሚናገሩት የተለያዩ ቤተክርስቲያናት ነው ይሄ የጠቀሱት ቤተክርስቲያን ደግሞ በቅዱሳን አዋልድ መጽሐፍት ተጠቅሰውም አይገኙም። ስለዚህ ካመናችሁ እመኑ እኔ ይሄንን በራዕይ አይቻለሁ የሚለው ከተረት ተረት በቀር ሌላ ትርጉም አይሰጠውም ሲቀጥል ስለ እኚህ አባት ቅድስና ቤተክርስቲያን እውቅና አልሰጠችም እና ቅዱስ ናቸው ብለን ማውራት አይገባንም በራዕይ ያዩትን እውቀትም እንደ መጽሐፍ ለመቀበል ቤተክርስቲያን የእራሷ የሆነ የመፈተሻ መንገድ አላት 1. በውሀ 2. በእሳት 3. ድውያን ላይ በመጣል። በእነዚህ ሁሉ ላይ ድንቅ ነገር ካሳየ ነው ደገኛ መጽሐፍ የሚባለው እንጂ ሰውየው አየሁ ስላሉ አይደለም።
      2. የቶ መስቀል ከAnkh የግብጾቹ key of life ብለው ከመጥራታቸው በፊት የነበረ ነው የሚለውን ለማስረዳት ከብጽ ስልጣኔ በፊት የእዚህን መስቀል ግኝት ማሳየት ይኖርብናል። ከአዋልድ መጽሐፍት ይሄ ደግሞ አንቺ በጠቀስሽው መጽሐፍ ላይ አናገኘውም። አንዳንዶቹ በመጽሐፈ አክሲማሮስ ይገኛል ይላሉ መጽሐፉ ሲገለጥ ግን ቶ የሚል የለውም።
      ዞሮዞሮ ወደ ማጠቃለያዬ ስገባልሽ አባቶች በምሥጢር አጠኑ የሚባለውን ከመቀበልሽ በፊት እነዛ አባቶች፣እነዚህስ መጽሐፍቶች በትክክለኞቹ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ምን አይነት ምላሽ ይሰጥበታል የሚለውን ብታጠኚ በጥልቀት።ሲቀጥል ደግሞ አንቺ እንደዚህ አይነት እርግጠኛ ያልሆንሽባቸውን ሐሳቦች ስታቀርቢ ይላሉ አያልሽ ገለልተኛ ሆነሽ ብታቀርቢ ጥሩ ነው።

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад

      አሁን ደግሞ የ"ቶ" መስቀል በሚል በአንድ ወቅት የአረማውያን አምላክ የነበረውንና በአፈ-ታሪኩ መሰረት አሁን በህይወት የሌለውን የታሙዝን (ሕዝቅኤል 8:13,14) ምልክት ማለትም:- የተገለበጠ እንቁላል አናቱ ላይ ያደረገውን "ፐ" : ክርስቶስንና ክርስትናን እንደሚወክል ለማሳመን ትኳትናለች። በተገለበጠው እንቁላል የምትወከለው የመራባት አምላክ የሆነችው ፣ የናምሩድ እናትና ሚስት ሰሚራሚስ ነች። ከክርስትና ጋር የሚያገናኝ ገመድ የለውም። ሙሉ በሙሉ የጣኦት ምልክት ነው። ኦሪት ዘፀአት 20:4-6 ላይ “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤ ምክንያቱም እኔ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።" በማለት እንዲህ ያለውን ድርጊት አጥብቆ ይከለክላል። ይህን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስም የሕይወት መንገድ ከሆነው ከክርስትና ጎዳና ወደ ጣኦት አምልኮ ለመውሰድ የሚደረግ የሰይጣን ትምህርትና የክህደት ሥራ ነው።

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j 5 месяцев назад

    Bewnetu denk new kalat ylegnm melake wrayel abati ewketun ychemrlsh