9 - አክሱማውያን፡ ዛሬ ቢያዩን፡ ምን ይሉናል? በዶ/ር መስከረም ለቺሣ
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ዋቢዎች (References)፦
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት።
Anfray, Francis. "Deux villes axoumites: Adoulis et Matara." In Atti del IV Congresso Internazionale di Studi Etiopici, pp. 747-65. Rome: Accademia Nazionale dei Lincei, 1974. (“Axum: An African Civilization of Late Antiquity“ በሚለው የStuart Munro-Hay ሥራ ውስጥ ተተርጉሞ የተጠቀሰ፡ በጣልያንኛ የተጻፈ ዋቢ።)
D'Andrea, A. Catherine, Andrea Manzo, Michael J. Harrower, and Alicia L. Hawkins. "The Pre-Aksumite and Aksumite settlement of NE Tigrai, Ethiopia." Journal of Field Archaeology 33, no. 2 (2008): 151-176.
Mihindukulasuriya, Prabo. “Another ancient Christian presence in Sri Lanka: The Ethiopians of Aksum.” Journal of the Colombo Theological Seminary 3 (2005): 1-20.
Munro-Hay, S. (1991). Aksum an African civilisation of late antiquity. Edinburgh University Press.
Paribeni, R. 1907. Ricerche nel luogo dell’antica Adulis, in Reale Accademia dei Lincei (ed.) Monumenti Antichi, vol. 18: 438-57. Roma: Reale Accademia dei Lincei. “Axum: An African Civilization of Late Antiquity” በሚለው የStuart Munro-Hay ሥራ ውስጥ ተተርጉሞ የተጠቀሰ፡ በጣልያንኛ የተጻፈ ዋቢ።)
UNESCO Institute for Lifelong Learning. (2017). Learning Cities and the SDGs: A Guide to Action.
Woods, David. "Three Notes on Aspects of the Arian Controversy c. 354-367 CE." The Journal of Theological Studies 44.2 (1993): 604-619.
***
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ። 0978212223
ከአገር ውጪ፡ መጻሕፍቱን፡ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል፦
www.amazon.com...
የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሌላ ምን እላለሁ በጣም ደስ ይላል
Thank you for sharing this
You are my new obsession…..I watched every single videos and learned so much from you. May God continue to use you. Blessings!
ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ያበርታሽ
ዶ/ር መስከረም ስለምታደርጊው ሁሉ እግዜዓብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ስለኢትዮጵያ የተጣመመውን ታሪክና ጥበብ በአግባቡና የሚገባን መልኩ እያስተማርሺን ነው። በአግባቡ ባለማወቃቺን ይመስለኛል እንደዚህ ላለ ውድቀት የገጠመን ሆኖም እንዳንቺ አይነት ጠንካራና እውቀትን በአግባቡ የሚያካፍል ያብዛልን እኛንም ወደ ልቦናቺን ይመልሰን ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን።
መስኪዬ የኢትዮጵያ እናት ደርባባዋ ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ።
ዶ/ር መስኪ በርች ብዙዎችን እዬገነባሽ ነዉ! መሰረት እዬያዝን ነዉ እናመሰግናለን !
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ድንቅ የሆነ የአክሱማውያንን ሥልጣኔ፣እምነትና እውቀታቸውን እንድናውቅ ስለስተማርሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ እናመሰግናለን።
መስኪ ሁሌም የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ እንወድሻለን በርቺልን
መስኪዬ የእኛ እቁ ብርቅየ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪይ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ❤🙏 አንች ለኛ የተሰጠሽን ማንቂያ ስጦታችን ነሽ 😘
ዶ/ት መስከረም እናመሰግናለን
የአሁኑ ትውልዶች እኛ ተስፋ መቁረጥ ብቻ ሳይሆን አይምሮአችን ተደፍኗል
ፈጣሪ ይርዳን እንጂ ከባድ ሁኔታ ላይ ነን ያለነው
በጣም እናመሰግናለን። መፍትሄው በእጃችን ነውና ግን ችግሩ እናውቃለን በሚሉና ቅን ባልሆኑ መሪዎች ምክንያት የመጣ ችግር ነውና እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን።
አቤት እግዚአብሔር እንዴት እንደወደደሽ ጥበቡን ገለፀልሽ ዘመዶቼ የማይረባ የፖለቲካ ይቱይብ ከምታሞቁ እዚህ ቁምነገር ብትማሩ ወገኖቼ በተለይ የተዋህዶ ቤተሰቦች እኔ በጣም ብዙ የማላውቀውን ተምሪያለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አቤት እናትሽ ታድላ እኛም ታድለናል የኛ በመሆንሽ❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት እግዚሐብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን የቀደመችው ኢትዮጵያን አንደዚ አድርገሽ እግዚሐብሔር በሰጠሽ ፀጋ ስትነግሪን በዘመኑ ቋንቋ ሰታነቂን በእውነት ዛሬ ዶክተር ፕሮፌሰር የተባሉት ይህ አልተገለፀላቸውም ይልቁንም ወጣቱን ለአውሬው እያነቁት ከእዉቀትና እግዚሐብሔርን ከማወቅና በእግዚሐብሔር ከመታመን እያወጡ ነው አንችን ግን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒዓለም እድሜ ከጤና ይስጥሽ በፀጋ በሞገስ ይጠብቅሽ አሜን።
ውድ ዶ.ር መስከርም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
መስኪ የተዋህዶ ዕንቁ ፈጣሪ ከነእናቱ በሁሉ ይጠብቅልን
ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ያበርታሽ በጣም ገንቢ ይህን ትምህርት የሰጠሽን ነው።
እግዚአብሔር ያክብርልን ..ከዚህ የበለጠ የምትሰሪበትን እወቀት እመብርሃን ታድልሽ።የገነት ትዝታ ከሚለው ቃለ መጠይቅሽ ጀምሮ ስከታተልሽ ይኸው በራስሽ ሚዲያ ብቅ እስካልሽበት ሰዓት ድረስ እያየሁሽ ነው በጣም ደስ ይላል።
ስወድሽ!!!!!!!! እንቁ ኢትዮጵያዊት።
እግዚአብሔር ይስጥልን ቅድስት ንፅህሂት ውድስት እመአምላክ ማርያም ትጠብቅልን!
አሜንአሜን አሜን
እማምላክን አጠራርሽ እንደት ደስ እንደሚል❤❤👏 እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይባርክሽ ። በርቺ ። ጥሩ የማናውቀውን እያሳወቅሽን ስለሆነም እባክሽ እንዳታቌርጭ።
ውይ ስወድሽ የጥንቶ አኢትዮጵያዊ ተምሳሌት ነሽ የአንችን አይነት አኢትዮጱያዊ ተፈልጎ በመብራት አይገኘም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብሽ ይሁንልሽ 🙏🏼
ሁሌም እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር መስኪ❤
በጣም እንወድሻለን ወደ ትክክለኛው የእውቀት ጎዳና ስለምትመሪን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር እኛንም ጥቡን ይግለጥልን ፀጋውን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ እንወድሻለን በርቺ እኽታችን ❤❤❤
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ
ተባረኪ እውቀትሽን ስለምታካፍይን የውጭ ናፋቂዎችን ብዙ ያስተምራል
ዶ/ር ሰፊ ግንዛቤ አግኝቸበታለሁ። ❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ! እንዳንቺ አይነት የሆነ በኢትዮጵያዊነት እውቀት እና ታሪክ የታነፀ ሰው ያብዛልን !
መዳኛውም መፍትሄውም ይሄ ነው!
መስኪ አሁንም የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚመጣው ወይም የሚነሳው 100% ከአክሱም ነው ።
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ:: ትልቅ ትምህርት ነው::
እንደ ማር የሚጣፍጥ ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ስለሰጠሽን እናመሰግናለን💚💛❤💚💛❤💚💛🙏🌺💕🍇
ሁል ጊዜ አመሰግንሻለሁ
ተባረኪልኝ::❤❤❤❤
ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ ትምህርቱን አጋሬቼአለሁ በርቺ እላለሁ
May God Bless You Doc. really you give us what we need.
ዶ/ር መስከረም እንኳን ደህና መጣሽ
ዕለተ አርብ የጥበብ ምሽት ስላረግሽልኝ በረከቱን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!! ልቤን ነዉ የነካኝ !!!
እንኳን ደህና መጣሽ ዶ /ር መስከረም ሌቺሳ
እጅግ አመሠግንሽ አለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
You are really my hero academically as well as for the love of Ethiopia that you have.keep up it.
እግዚአብሔር አምላክ ፈቃድ ስለሖነ ነው ወደ ጥንተ መሰረታችን ወደ መንበረ ሰላማ መንበረ ሰላማ መንበረ ሰላማ የመለሰን ክብር ምስጋና ለመድሐኒአለም ይሑን ለናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም
እህቴ እንድ ቪዲዬ ላይ ኮሜንት ከመፃፍሽ በፊት ቪዲዬውን አድምጪው መጀመሪያ። ሁለተኛ የእግዚአብሔር እና የወላዲተ አምላክን ሥም ከአለማዊ የብሔር/ የዘር፣ የመከፋፈል አስራር ጋር ማገናኘት ሀጥያት ነው እህቴ። ወደ ልቦናሽ ተመለሽ።
ባቄላ ቀረ ፈስ ቀለለ ጥርግ! 😂😂
God bless you and protect you, Dr. Meskerem and your families.
እናመሠግንሻለን ዶክተር
ስላም እህታችን
ዶክተር መስከረም በጣም ከልብ እናመሰግናለን እግዚኣብሔር በብዙ መንገድ ስለማንነታችን ባንቺም አድሮ እያስተማረን ነው ንቃተ ህሊና እና ልቦና ይስጠን። እግዚኣብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔር ከንቺ ጋር ይሁን ተባረኪ
Ye Ethiopia Amekake abzeto, abzeto yebarekeshe Ehete Aleme 🙏
ፈጣሪን አመሰግነዋለው አንችን ስለሰጠን
Many Thanks Dr. Meskerem. Amazing video.
እግዚአብሔር ልበ ብርሀን አድርጎሽ ለእኛ ለሌሎች ኢትዮጲያውን የእውቀት ብርሀን እንድትሆኚ ላደረገሽ ፈጣሪ ክብር ምሥጋና ይግባው!!!ምነው ሌሎቹ ዶ/ር ነን ባይ ባለሥልጣን ሴቶቻችን ሜክአፕ ተቀባብተው እውሸት የሆነ ወሬ እያወሩ በየመስኮቱ ከሚያደርቁን ትንሽ እውነት ከአንቺ ወስደው ትንሽ ወደ እውነት ቢመለሱ የተሻለ ይመስለኛል!!
ውዷ ኢትዬጲያዌ ❤❤❤❤❤
ተመስገን ጌታዬ ተመስገን ። አንቺን የፈጠረልን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ምንም ባላዉቅ ጆሮ ስላለኝና ማንበብ ስለቻልኩ ብቻ የምታስተምሪዉ ይገባኛል ሲጥም ሲጣፍጥ ኑሪልን የኔ እንቁ ።
ስለአክሱማዊያን ማንነት፣የመንፈሳዊ ህይወት፣ የአስተዳደርና ስነ ልቦናዊ ውቅር እና እሳቤ በተማሩኩት ባቀራረቡ እጅግ በጣም ተደምሜያለሁ።
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ &/ አፍሪካዊ ወላጅ ለያዳምጠው የሚገባና ለልጆቹ የሚያወርሰው ታሪክ ብቻ ሳይሆን ቅርስም ነዉ።
ወደፊት በኢትዮጵያ &/ በአፍሪካ አገራት የትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካተው ለልጆቻን በስፋት እንደሚደርሱ ተስፋ ከልቤ ተስፋ አደርጋለሁ።
ፈጣሪ ከአንቺ ጋራ ይሁን!❤❤❤
ዶ/ር መቼም መድኃኔዓለም ጤና ሠላም ብርታት ጽናት ረድኤት በረከት ይስጥዎት። አገልግሎትዎን ይባርክ!
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፤ በጣም ነው የምናከብርሽ፤ እግዚአብሔር እኛንም ጥቡን ይግለጥልን፤ ከምታስቢው በላይ ነው ተፅዕኖ የምታሳድሪብኝ ፤ ፀጋውን ያብዛልሽ፤ የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛው
እግዚአብሔር ይባርክዎ፤ ለእውነት መቆም የሐቀኛ ሰው በሕሪ ነው። ሁሉም ያልፋል። ወልድዬ አይሙት
Keep it up! you are becoming my Thomas More, as he enlightened England you are enlightening me! Thank you!!!
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር መሰከረም 🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን !!
በጣም እናመሰግናለን ::
ዶ/ክ በዚህ ዘመን ያስነሳልን እግዚአብሔር ክብር ይግባው።
እባክሽ ስለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድሰ ከግብጽ ኢትዮጵያን ደሀ ለማረግ የተላኩ ናቸው እና ክብር አይገባቸውም የሚል በጣም መጽሐፍ ቅዱስ አቃለሁ ከሚል ሰው ሰማሁ እና እባክሽ መረጃ ካለሽ
ተወላጅ ነኝ።ውድ እትዮጵያዊት መሲኪ እግዚአብሔር ዘመንሽንና ቤተሰቦችሽን ይባርክ።
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ....ጥበብን የሚፈልግ ሕዝብ ና ትውልድ እንድንሆን ይርዳን 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንደናንተያለውን ሽፍኖ ለክፉ ቀን ያስቀምጠልን እድሜ ይስጥሽ ህይወትሽ ይባረክ
ዶክተር ብርቅዬ መላአኩ ገብርኤል ይጠብቅሽ
ደግሜ ነው የሰማሁት ። መታደል ነው በዛ የተባረከ ጊዜ መኖር በራሱ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር🕊
❤🎉❤ Wow!
You are so good we love you so much
Thank ypu Dr meskerem
አመሰግናለሁ ዶክተር
እግዚአብሔር እውቀትን ይጨምርልሽ።የሚጣፍጥ አንደበት ነው ያለሽ
ውዲት መምህርት ዶክተር መስከረም፣ የኛ የኢትዮጵያዊያን የአባቶቻችን መንገድ አለመከትል የቱን ያህል እንደሚያስጨንቅሽ ከልባዊ ፍቅር ወገንሽን እንደምትውጁና ያለችሽን ጊዚት በመጠቀም በመጽሐፍ በስልጠናም ስለምታስተምሪን እግዚአብሔር አንቺንም በተሰቦችሽንም አብዝቶ ይባርክልን እመቤቴ ትቁምልሽ፣ በርቺልኝ ውድና ብርቅዬ እህቴ
Egziabher yistilin
በጣም ነው የምናመሠግንሽ
ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!! እኔ ራሴን ዘወር ብየ እንድመለከት አድርገሽኛል፡፡
ስለ ቀደሙት አባቶቻችን የኤበገሬነት ሚስጢር በስፋት ንገሪን ተንትኝልን መበረዛችንን ቢያፀዳልን፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያቅና አይነ ልቦናችንን ያብራ፡፡
Egziabher yimesgen endet nesh d/r
የምወድሽ ውዳ እህቴ ዶክተር
Thank you Dr.meskerm God bless you 😊
ተባረኪ
Am proud of you❤❤❤🎉🎉🎉🎉
We are so proud of what you are doing, dear sis! ❤❤❤❤
እ/ብሔር ይስጥልን ተባረኪ
በጣም ፈጣሪ ይስጥልን!!!
አሁን አክሱምን መኖር በጣም ተመኘሁ!!!!
ብርቱዋ ዶር መስከረም ለቺሳ እንኳን ደህና መጣሽልን
የግል ክብረ ንጽሕና እና የሃገር ልዋላዊነት
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እናመስግናለን ❤🙏🙏🙏
Dear Sis.
Galatomi
ኑሪልን!!!
ክብርት ዶክተር በአግባቡ ተምረሽ ለትልቅ ውጤት ከደረስሽም በኋላ በጥናትና ምርምር ሥራ ላይ መቀጠልሸ ይልቁንም ስለ ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ያለሽ አቋምና ፍቅር ድንቅ ነው። በርቺበት።
የጥንት ዘመናትን የክሱማውያን ልዩ የሥልጣን ዘመንና የሥራ ውጤት እንኳንና እኛ ኢትዮጵያውን የዓለም የዕውቀት ሰዎችም አድናቆትና ምርምር አሁንም እንደቀጠለ ሲኾን እኛ ግን ያንን ያሕል ግንዛቤም ኾነ ዕውቀት የለንም። ትልቁ ጉዳይ ያንን የመሠለ ወደር ያልተገኘለት ድንቃድንቅ ከጥርብ አለት ድንጋዮች በአክሱምና በወሎ ክፍላተ አገር አሁን ድረስ ያሉትን ልዩ ልዩ ተዓምራዊ ቤተ መቅደሶች በነማን ዕውቀትና በነማን መሐንዲስነት በምን ዐይነት መሣሪያዎችስ ታነፁ ተሠሩ የሚለው ሰዋዊ ጥያቄ ገና ምላሽ አልተገኘለትም። እንደ ልዩ ዕውቀትና ፀጋው የነበራቸው አባ ዶክተር ተስፋ ሥላሴ መገስ በአክሱም ከተማ አካባቢ 700 ሕንፃዎች በወሎም በርካታ ሕንፃዎች ከዘመናት ብዛት በመሬት መሠርጎድ ሳቢያ አፈር የለበሱት በጊዜው ጊዜ እየተገኙ ይወጣሉ በማለት ተናግረዋል፣ ጽፈዋልም። ዳሩግን እኚህ አባት በሞት ሲያርፉ መጽሓፎቻቸው በአደራ ያስቀመጡባቸው ዘንድ ይገኛል።
ለነገሩ የእኛም እንደ ጥንት የሠለጠኑ አገሮች ኢራቅ፣ ኢራን፣ ኢይዝራኤል የቀድሞ የሥልጣኔ ሓብታችን ድምጥማጡ ጠፍቶ በድሃነትና ድንቁርና ላይ እንገኛለን። በበኩሌ በዕውነት የአክሱምና የላሊበላ የጥበብ ሥራዎች በኢትዮጵያውያን የተገነቡ ቢሆንማ ኖሮ በተዋረድ ቢያንስ የነገሥታቱ ቤቶች እና ቤተ እምነቶች በዚያ አኳኋን እየታነፁ ያ ዕውቀት እና ክሕሎት ለአሁናዊ ትውለድ በተሸጋገረ ነበር። ከወጥ ቋጥኞች ቤቶች መገንባቱም ይቅር የረባ መጥረቢያ፣ ካራ፣ ማረሻ፣ መሮ፣ የእሾህና ሙጀሌ ማውጫ፣ ወዘተረፈ በኢትዮጵያውያን እጅ ተሠርቶና አየተሠራም ለአሁኑ ትውልድ ይተላለፍ ነበር።
ከአነበብኹት በአገራችን የተሻለ የቴክኒክ ሥራ አዋቂዎች ወደ ኢትዮጵያ ከምድረ ኢዝራዔል ወደ አገራችን ብዛታቸው 28000 ጎልማሶች ከምኒልክ 1ኛ ጋር ስለመጡ ልዩ በረከት ሁነውልናል። የኦሪቱን ሃይማኖት ለማስተማርም 12 የበኩር ልጆች አብረው ታቦተ ጽዮንንም ይዘው ስለመጡ ከኢዝራዔል በመቀጠል ኢትዮጵያም በተለይ ከፊሉ (ሰሜኑ) ያገሪቱ ሕዝብ ከተለያየ ዓይነት አምልኮ እየተላቀቀ በአንድ አምላክ እግዚአብሔር ማመን ተለማመደ።
ክርስትናም እንደ ግለሰብ በንግሥተ ነገሥታቲቱ ወንድምና የገንዘብ ዋና ሹም (ጃንደረባው) በ34 ዓ.ም ክርስትናን አምኖ በጋዛ ጉዞው ላይ በመጠመቁ፣ ኋላም በትውልድ የውጭ አገር ሰው በነበረው ፍሬሚናቱስ (አባ ሰላማ) አማካይነት ከ330 (323) ዓ.ም አንስቶ አክሱማውያን ከኦሪት ወደ ወንጌል በሰላም ተሸጋግረዋል። ኋላም በዘመኑ የታላቋ ሮማ ግዛት ከነበሩት አገሮች በክርስትና ሃይማኖታቸው ምክንያት ሥቃይና ማሳሣደድ የበዛባቸው 99 ሰዎች በስደት ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው የዘለቁት 9 ክርስቲያኖች አክሱም በ582 ዓ.ም ሲገቡ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነበረና ነጉሠ ነገሥቱ በሰላም ስለተቀበላቸው፣ የተማሩም ስለነበሩ ግዕዝኛ ቋንቋን ተምረው በየቋንቋቸው ያወቁትን ወደ ግዕዝ በመተርጎም፣ ገዳማትንም በየፊናቸው በመገደም እያስተማሩ ለክርስትና መስፋፋት እንደ ወንድማማቾች አጼ ኢዛና እና ሳይዛና (አብራሓና አጽብሓ) ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክተዋል። የሚገርመኝ ወንድማማቾቹ ነገሥታት በዚያ መንገድና ድልድይ ባልነበረበት ዘመን በተፋጠነ ኹኔታ ቤተ ክርስቲያን በአክሱም፣ በመርጡለ ማሪያም(ጎጃም)፣ በተድባበ ማሪያም(ወሎ)፣ በጎሬ ጋሞጎፋ) እና በአሁኗ ሶማሊያ "መቋዲሾ" ቤተ ክርሲቲያን ማሠራታቸው የተሠሩትም አሁን ድረስ ያሉ መኾናቸው ነው።
💚💛❤እንዳንች ያሉ ኢትዮጵያዊያን ያስፈልጉናል💚💛❤
እግዚአብሔር ያበርታሽ እናመሰግናለን
ከልብ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ 👑💚💛❤🙏
Stay Blessed Dr. Meskerem. Keep on going Dear.
The First Lady of our nation 🎉🎉
ሁለቱንም ነኝ።
We love you sister ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን
እናመሰግናለን ውዳ የኛ እንቁ ❤
❤
በጣም እናመሰግናለን