13 - ከደቂቀ እስጢፋኖስ አገር አፍራሽ ወንጀሎች የመጀመሪያው (Part 3)- - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ደቂቀ እስጢፋኖስን በሞት ፍርድ ያስቀጣቸው ምንድነበር?
    "ስገዱልኝ" ይል የነበረው: አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ነበረ? ወይስ አባ እስጢፋኖስ?
    ዋቢዎች (References):-
    መጽሓፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን ቅዱሳት መጻሕፍት)
    ጌታቸው ኃይሌ (ፕ/ር) (2002 ዓ.ም)። ደቂቀ እስጢፋኖስ፤ “በሕግ አምላክ”። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ።
    ዘርዐ ያዕቆብ (አጼ)። “መጽሓፈ ሜላድ፤ ድርሳነ ልደቱ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ።” (መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ቴዎድሮስ እና ሊቀ ጉባኤ ቀሲስ ታረቀኝ ደምሴ፥ ተርጓሚዎች)። ደብረ ባሕርይ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫና አባ በጸሎተ ሚካኤል አንድነት ገዳም፥ ማዕረግ ማተሚያ።
    ዓለሙ ኃይሌ (2007)። የዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ (፲፬፻፲፰-፲፬፻፶፪) እና የዐፄ በእደ ማርያም (፲፬፻፶፪‒፲፬፶፷፪) ዜና መዋዕሎች።
    Bayu, Yeshambel Kindie. (2022). Empress Eleni: Overturning Falsified Narratives on Her Consort, Ethnicity, and Religious Background. The Ethiopian Journal of Social Sciences, 8(1), 1-27.
    Lodwick, F. (2011). On language, theology, and utopia. OUP Oxford.
    ***
    የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
    አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ። 0978212223
    ከአገር ውጪ፡ መጻሕፍቱን፡ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል፦
    www.amazon.com...
    የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
    (ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Комментарии • 356

  • @getahuntekola4081
    @getahuntekola4081 Год назад +31

    ልቦናሽን ያነቃ መንፈስ ቅዱስ ዘወትር ይጠብቅሽ።

  • @afeworkkassa5854
    @afeworkkassa5854 Год назад +15

    እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰውን ለእውነት ያስነሳል አንዷም እህታችን አንቺ ነሽ የ ሠራዊት ጌታ በጸጋ ላይ ጸጋ ያብዛልሽ አምላከ አበዊነ ይባርክሽ

  • @Orthodoxtewahedo-11
    @Orthodoxtewahedo-11 7 месяцев назад +2

    “ታሪክህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ” እንዲሉ ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ ማንነት ግሩም በሆነ የታሪክ ምስክርነት ስላስረዳሽን ቃለሕይወት ያሰማልን ዶ/ር!!
    ወደፊትም ትውልድ አድን የሆኑ መርኃ ግብራት እንድትሠሪ በጉጉት እንጠብቃለን!!

  • @Awlogson
    @Awlogson Год назад +24

    ጥበብና ማስተዋል ከፈጣሪ የምትሰጥ ውድ ስጦታ ናት እታለሜ እንደለመደብሽ ዘወትር እግዚአብሔርን አመስግኚ። ኑሪልን ዐይናችን❤

  • @minassiey7645
    @minassiey7645 Год назад +14

    እንቁዋ የኦርቶዳክስ ተዋህዶ ልጅ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ኑሪልን እውነተኛ አንደበት የሰጠሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን፣

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu4686 Год назад +7

    ዶክተር መስከረም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይህንን ድብቅ ሚስጥር እና ስህተት ስላጋለጥሽ ክብሩ ይስፋ። በጣም ነው የሚገርመው የቀድሞ ፓትርያሪክ ፕሮፌሰሩ ጭምር የተሳሳተ ትርክት ለኛ ማስተላለፋቸው ይቅር ይባላል አንድ የተማርኩት ነገር ነገሮችንበእግዚአብሄር መንፈስ መመርመር በጣም አስፈላጊ ነው።
    ማንም ይሁን ማን ስህተት ሰርቶ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ የተሳሳተን መረጃ ትክክል አይደለም ብሎ በማስረጃ ማቅረብ በጣም መልካም ነው ።የቅዱስ ኡራኤል አምላክ እውቀቱን ይጨምርልሽ።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Год назад +20

    ቃለ ህይወት ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
    መናፍቃን በበዙበት አለም በበረሀ ውስጥ ጠብ እንደሚል ዝናብ ነሽ 🙏🙏🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Год назад +8

    እህታችን በእውቀት የተሞላ ድንቅ ትንታኔ! ጎሽ ንገሪያቸው እነዚህን የታሪክ አጠልሺዎች!!!
    የአፄ ዘርአ ያቆብ አምላክ ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ! አሜን!

  • @0135827
    @0135827 Год назад +18

    Thanks Dr, we need more ppl like you to teach the lost current generation of my country. God bless you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Год назад +4

    ምንም ኦርቶዶክስ ባልሆንም ዶክተርን መሰማት ደሰ ይለኛል በአንዳንድ ነገሮች ባልስማማም ።የምታቀርባቸው በመረጃ የተደገፈ ትንተና በጣም ድንቅ ነው ።ምንም ተመሳሳይ እምነት ባይኖረንም ኢትዮጵያዊ እሰከሆነክ የጋራ ታሪኬን ማወቅ አለብኝ የሚል ፍላጉት አለኝ ምክንያቱም ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ መመሰቃቀል በምን ምክንያት እንደሆነ የጠራ አመለካከት እና አሰታርቂ ከኢትዮጵያውያን ጋር አብሮ ለመሰራትና ለመኖር ታሪክን ማወቅ መልካም ነው ብዬ ስለማምን።

  • @teshomea5519
    @teshomea5519 Год назад +13

    ዶክተር! እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ክፉ ዘመን ለክብሩ የመረጠሽ አገልጋዩ ነሽ። ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን። ጥበቃው አይለይሽ።

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን! ብዙ እውቀት እያስጨበጥሽን ነው ዶክተር። እግዚአብሔር አምላክ ሀይል፣ ጉልበት ፣ ብርታት ይሁንሽ!

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Год назад +10

    የእኔ ማር ምንንም አትስሚ መቼም ማን ምን እንደሚፈልግ ይታውቃል ጉዳቸውን ሸፍነው ሁሌም ከኦርቶዶክስ እራስ መውረድ የምይፈልጉ እንዳሉ እናውቃለን አንቺን ሺ አመት ያኑርሽ እንዲ ልጆች እንዳሉዋት ተመራማሪ ተብየዎች የኦርቶዶክስ ልጆች ይሄንን አይነት መሰሪ ስራ ቢሰሩ ቃለ ሕይወት ያስርማሽ ጀግናዬ ነሽ

  • @ethiopiatadese4479
    @ethiopiatadese4479 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶክተር ። እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ። ብዙዎች ዝም ባሉበት ዘመን አንቺን ተናጋሪ አንደበት ለሰጠሽ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው።

  • @hiruttesfaye7628
    @hiruttesfaye7628 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ይባርክሽ እግዚአብሄር የሰጠሽን ጊዜ በአግባቡ እየተጠቀምሸበት ነው ሀገር እና እምነትሽ የምታይበት ጥልቀን የተለየ ነው ፡፡

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc 11 месяцев назад +3

    ዶ ር መስከረም በእውነት ይህ ዕውቀት ምድራዊ ዕውቀትና ጥበብ ነው ብየ አላምንም ለዕዝራ ሱቱኤል ፅዋ እሳት ያጠጣው ቅዱስ ዑራኤል ና እመቤታችን ማርያም ተገልፀው ፅዋ መንፈስ ቅዱስ አጠጥተውሻል ብልም ማጋነን አይሆንብኝም ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን

  • @tigistshegena
    @tigistshegena Год назад +3

    አንቺ በጣም መልካም ጥበብን የታደልሽ ማስተዋሉን ያደለሽ ነሽ አሁንም ከዚህ በላይ እንድታስተምሪን እግዚአብሔር ይርዳሽ እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ ።

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Год назад +2

    በእውነት እግዚእብሔር ይመስገን::
    በረከትሽ ይድረሰን በእውነት::
    አሁንም አብዝቶ ክብሩን ያድልልን::
    ቃለሕይወትን ያሰማልን::
    የቅዱሳን አምላክ ከፊትሽ ይቅደም:: አሜን::

  • @JesusChrist-xc9jd
    @JesusChrist-xc9jd Год назад +10

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ እናመሰግናለን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 Год назад +5

    ዶ/ር እግዚአብሔር ያክብርልን! አምላከ ቅዱሳን እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን፡፡

  • @appsdownload9997
    @appsdownload9997 Год назад +8

    ዶክተር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እንደ አፄ ዝርአይያቆብ ያሉትን ያብዛልን በዚህ ጊዜ ያስፈልጕናል ተኩላውን ለመልቀም ከቤተክርስቲያን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Год назад +13

    ድንቅ ነው በእውነት ደክተር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🙏

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Год назад +5

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ዶ/ር አንቺ የዘመኔ እንቁ እግዚአብሔር ለድንቅ ስራ የመረጠሽ ብርቅዬ

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ Год назад +7

    የእውነት ዶ/ር እግዚአብሔር ይብርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ልቦናቸው የተደፈነ እግዚአብሔር በጥበቡ ያብራላቸው ሌላ ምን ይባላል

  • @kiflelegesse8636
    @kiflelegesse8636 Год назад +4

    ድንቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ዕውቀትሽን በበለጠ ይሁን አንቺ የኢትዮጵያ በረከት ነሽ ፈጣሪ እግዚያብሄር ይርዳሽ መልዐክቶቹን ያስጠብቅሽ ።

  • @selamhaile4267
    @selamhaile4267 Год назад +1

    ዶ/ር መስከረም እኔ ቅርብ ግዜ ነው አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ይኽው በተከታታይ ያስተላለፍሽውን መልዕክቶችሽን ሰማሁ አንቺ የተባረክሽ ሰው ብዬሻለው እግዚአብሔር እድሜሽን ይባርክ የፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ ነገር ግራ ይገባኝ ነበር አሁን በደንም ተገለጠልኝ ተባረኪ🙏

  • @mikiyas2928
    @mikiyas2928 Год назад +5

    ዶ/ር እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ለተዋህዶ አንቺን ስለሰጠን እናመሰግናለን የቅዱሳን ጸሎት አይለይሽ ጠላቶችሽ ከእግርሽ በታች ይርገፉ

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Год назад +6

    ሰላም ሰላም ዶክተር እንኳን ድህና መጣሽ እያደረግሽ ሰላልው ሁሉ እግዚአብሄር ዋጋሽን ይክፍልሽ በጣም ጠቃሚ መረጃና አሰተማሪ ጉዳዮችን ለማወቅ አስችሎኛል አመሰግናለሁ

  • @sosenabekele4069
    @sosenabekele4069 Год назад +21

    በጣም ጥሩ ገለፃ ነው መስኪ🙏🙏🙏
    ቤተክርስቲያናችን ደቂቀ እስጢፋ መናፍቃን እንደሆኑ ነው የምታምነው የቤተክርስቲያናችን መጻሕፍትም የሚነግሩን ይሄንን ነው። እኛም እንደክርስቲያን መስማትም ማመንም ያለብን ቤተክርስቲያናችንን ብቻ ነው!

    • @utopia3386
      @utopia3386  Год назад +3

      በትክክል!

    • @leultesfaye2315
      @leultesfaye2315 Год назад +2

      በየትኛው ጉባኤ ነው። መናፍቅ የተባሉት?

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Год назад +16

    ውድ ዶክተር እጅግ ከልቤ ከፍ ያለ ምስጋና ላቀርብልሽ እወዳለሁ ።
    ልክ እንደ በልግ ጠል የደስታን ካፊያ ለዚህ ትውልድ አርከፍልፊለት ተብለሽ በዚህ ዘመን መጥተሻልና አምላከ ቅዱሳን እድሜውን አብዝቶ ይስጥሽ ማንም ያሻውን ቢኮምንት አንች በምግባር በኃይማኖት በጥበብ አሸብርቀሽ እያስተማርሽን ነውና ይህ ትውልድ እንዲጠቀም የበኩሌን ሼር በማድረግ ድርሻየን ተወጥቻለሁ!!!
    እመ አምላክ ጣእሟን ፍቅሯን ታብዛልሽ !!!

  • @zinashbeyene243
    @zinashbeyene243 Год назад +3

    ተባረኪ ከዚህ በላይ ስብከት ክዚህ ትምህርት የለም ዘመንሽ ይባረክ

  • @ezhak6348
    @ezhak6348 Год назад +4

    እውቀታችሁን እንደዚህ ለተጋድሎ ሳትጠቀሙበት ብዙዎቻችን እኔን ይጨምራል በድንቁርና ዘመኑን እና ታሪካችንን መረዳት ተስኖን ስንደናበር ብዙ ነገርን ስላበራሽልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ዶር ካላስቸገርኩ አንድ ስለመሠረቱ ምንም እውቀት የሌለው ሰው ምን ምን መፃሕፍትን ቢያነብ ትመክሪዋለሽ አክባሪሽ ።

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 Год назад +6

    አቺን የፍጠረ እግዚአብሔር ይመስገን❤ ጸጋው ያብዛልሽ ደቂቀ እስጢፍኖስ ስለሚባሉት ጥርት አድርገሽ ስላሳወቅሽን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ❤

  • @eyerusalemchernet5132
    @eyerusalemchernet5132 Год назад +4

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ሰጥቶሽ ያለሽን ዕውቀት እንድታካፍይን ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @beke8193
    @beke8193 4 месяца назад

    መናፍቃን ታሪክ አጣማማዎች እውነትን ፍንትው አድርገሽ አስረድተሻል ተባረኪ የሚጫጫው የሀሰት ጎራ ስለሆነ አለመስማት ነው።

  • @Sara7
    @Sara7 Год назад +5

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እታለሜ ሁሌም ያንችን ትምህሮች እሰማለሁ በጉጉት ብዙ ተምሬበታለሁ ኑሪልን ❤

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Год назад +3

    እንኳን አደረሰሽ ለእናታችን ዕርገት ቃለህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልኝ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልኝ ያርዝምልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @deressadinka7063
    @deressadinka7063 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ እናመሰግናለን። እንቁዋ የኦርቶዳክስ ተዋህዶ ልጅ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ኑሪልን እውነተኛ አንደበት የሰጠሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን፣ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Год назад +3

    ❤❤❤... ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    የማከብርሽ እህቴ እጅግ በጣም አድርጌ ነው የማመሰግንሽ ። እጅግ አርገሽ እውነት ከማሰረጃ እያጣቀሸ በማቅረብሽ ። እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ እውቀትን ይጨምርልሽ በርቺ አህት ዓለም ። እመቤታችን ድንግል ማሪያም ከጠላት ዓይን ትሰውርሽ አሜን ።❤❤❤

  • @altayelemma8540
    @altayelemma8540 10 месяцев назад

    በእውነት በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶ/ር ለዘመናት ያልገባንን ነገር ስለገለፅሽልን በርቺ

  • @hiruthailemariam8927
    @hiruthailemariam8927 Год назад +1

    Tebareki God bless you and your family

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Месяц назад

    ዶክተር መስከረም መጽሐፍትን እየመረመርሽ ለህዝብ የምታቀርቢያቸው ስነ ጽሑፎችሽ እናመሰግናለን በርች እኔ በበኩሌ ብዙ ተምሬአለሁ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ግን ተጠቅሜአለሁ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Год назад +4

    ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈልሽ በርቺ ትልቅ ስራ እየሰራሽ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ከዚህ በላይ እንድትሰሪ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Год назад +5

    ዶክተር በጣም ነው የማከብርሽ፡ ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ያበርታሽ ያጠንክርሽ ያፅናሽ፡ ይኸ ገለጻ እጅግ አስፈላጊ ነው፡ ስለ ቅዱሳኑ ግድ ይለዋልና የአጼ ዘርዐያዕቆብ አምላክ በራሱ ጊዜ ያነሳሳሽ እንደሆነ አምናለሁ ፡ ምሥጋና ይድረሰው፡፡

  • @fredybisrat620
    @fredybisrat620 Год назад +4

    Woooooooow Dr Meskerem good on you, keep up the excellent job. May God bless you and your family. Thanks

  • @hanatesfaye-rs4jd
    @hanatesfaye-rs4jd 10 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማሽ!!!የቅዱሳኑ ረድዔት፣ በረከት ፤ቃልኪዳን ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ!

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ

    እናመሰግናለን መስክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🥰🥰🥰🥰🙏

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df Год назад +3

    ዶ/ር መስከረም በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @BebeAsmare
    @BebeAsmare Год назад +3

    ዶክተር አሁንም እግዚያሔር አብዝቶ ይባርክሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ አይዞሽ ተሳዳቢ ትውልድ በበዛበት ጊዜ ብትሰደቢ አይግረምሽ እንደውም ስለእውነት ማስተማርሽን አብዝተሽ ቀጥይበት

  • @samuelshirka7796
    @samuelshirka7796 Год назад +3

    Our beloved Sister Dr Meskerem Lechisa much ❤️ & respect 🙏

  • @GezahegnAdefris-j4c
    @GezahegnAdefris-j4c 10 месяцев назад +1

    እግዛብሔር እድሜና ጥበብን ይጨምርልሽ ዶክተር

  • @negatwaassrat1742
    @negatwaassrat1742 Год назад +3

    Thank you, thank you, thank you very mach for the wonderful teaching you gave. Egzabeher tibekawun yabzalish.

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 11 месяцев назад

    የዚህ ሰዉ ታሪክ በጣም አምታቶኝ ነበር፤ ስህተት ከመጻፍም መለሽኝ። ክብር ይስጥሽ፤ ምስጥራት ሁሉ ይገለጡልሽ።

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን በችባኩል ሁኔታዎች የምአሰውቃ❤❤❤
    እግዚአብሔር ቃለ ህወሃት ያሰማልን እናመሰግናለን ውብ እትዮጵያንውን ነሺ ❤❤❤

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 Год назад +1

    እግዚኣብሔር እውነትን ባንቺ ኣስተምህሮ ሰጠን።ተባረኪ 🙏🏾

  • @KiAt-t4g
    @KiAt-t4g Год назад +2

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ተባረኪ

  • @ffitsumgenene
    @ffitsumgenene Год назад +6

    Dr ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @marelermias
    @marelermias Год назад +4

    ሥላሴ ዶ/ር መስከረምን ከነ ቤተሰብሽ ያቆይልን። ክፍል 4 በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @fassilkahel
    @fassilkahel Год назад +9

    የኔናት፡ልቦናሽን፡ያጠንክርልን፡፡
    አይናችንን፡የምትገልጭልን፡ነሽና።ኢትዮዽያዊ፡ልብስ፡ያምርብሻል፡፡
    ፈጣሪ፡ከነቤተሰብሽ፡ይባርክልን።

  • @tsion5088
    @tsion5088 Год назад +1

    ,ከልብ እናመሰግናለን ውድ እህታችን👑💚💛❤🙏

  • @BrhaneBitew
    @BrhaneBitew 11 месяцев назад

    እግዚኣብሔር ይባርክሽ ትጋትትሽንና ቀናንነትሽን ፍጹም ያርግልሽ። እስከ ክርስቶስ ቀኝ ይሁንልሽ።

  • @emamabetekrstian8895
    @emamabetekrstian8895 Год назад +3

    Glory to God. Thank you for your unreserved effort, keep it up.

  • @AshenafiDebela-km9hq
    @AshenafiDebela-km9hq 3 месяца назад

    ዶር እድሜሽን ያርዝምልኝ።

  • @aklila1975
    @aklila1975 Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ለምን ተነኩብን ባዮችን የዘመናችን የአባ እስጢፋ ደቀመዝሙሮችን አፍ የሚያዘጋ ማብራርያ ነው ከሁሉም እኔ በዙ አወኩበት እናቴ ኪዳነ ምሕረት ፀጋሽን ታብዛልሽ ❤❤❤

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Год назад +4

    በስመስላሴ ስም እሕታችን መስከረም እንኳን ደና መጣሽ እማምላክ ፀጋዉን ታብዛልሽ ትጠብቅሽ❤

  • @melesetekilemariamazememew9248
    @melesetekilemariamazememew9248 Год назад +1

    ድፍረት አይሁንብኝና እህታችን ዶር. መስከረም ሠላምሽ ይብዛና! ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ እና ከሌሎች መምህራን ጋር በመጣመር በጋራ የሚሠሩ ሥራዎች ቢኖሩ መልካም የሚሆን ይመስለኛል!!

  • @Esubalewify
    @Esubalewify Год назад +4

    They can't argue properly now they are stuck.thanks for your disclosure this plot.
    Thanks meski🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308
    @ethiopianorthodoxtewahdoki5308 Год назад +4

    ተባረኪ !!!

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ዶ/ር መስከረም ለቺሣ አንቺ በጣም ልዩ ነሽ ዶ/ር ብዙ ጊዜ የአለምን እንቶ ፈንቶ ነዉ ጥናት የሚያደርገዉ እግዚአብሔር የመረጠሽ ልዩ ነሽ በርችልን❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Год назад

    ውድ ዶ/ር እህታችን በእውነት እጅግ በጣም ድንቅ ነው እውነተኛ ታሪክ የምታስተምሪኝ ያለሽው በእውነት እግግዲህ እንድንባንን ስላደረግሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ በእውነት እኛ ጭፍኖች ካልሆንን በቀር እውነቱን ነግረሽናል እና ቀጥይበት ሁሌ በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ እናም የምንሰማሽ ሳይሰለቸን ነው የምናዳምጥሽ 🙏 አምላኽ ዕድመን ጥዕናን ይሀበልና ኽብርቲ ሓፍትና 🙏❤

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @temichael4401
    @temichael4401 Год назад +3

    You are great our sis berchilen

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Год назад +3

    አሜን የኔውድ ላንቺም ይሁንልሽ አሁንም እውቀትሽን ያስፋልሽ ❤❤

  • @abebew364
    @abebew364 Год назад +1

    Well come Doctor Meskerem.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.

  • @tktyemariam
    @tktyemariam 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Год назад

    በጣም አመሰግንሻለሁ ድንቅ ነው እግዚአብሔር እድሜሽን ቤትሽን ይባርክልሽ ዶክተር መስከረም በዚህ ዘመን እውነቱ ውሸቱ በማይለይበት እንዲህ ብጥርጥር አረገሽ በማቅረብሽ ልትመሰገኚ ይገባል

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 Год назад +2

    HAYALU EGZIABHER rejem edeme ketena gar yistish

  • @AT-yl2hs
    @AT-yl2hs Год назад +15

    ዶክተር መስከረም ምን ብዬ ላመስግንሽ ስለቅዱሱና የእመቤታችን ወዳጅ ንጉስ አፄ ዘርዓያቆብ ፍንትው አረግሽልን እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 10 месяцев назад

    አንቺን የዘመናችን ልዩ እንቁ አድርጎ የሰጠን ፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @seabletenker7326
    @seabletenker7326 Год назад +1

    አሁንም እኮ ከዛ አካባቢ የሚነሱት ናቸው አገራችንን እን ሀይማኖታችንን እየከፋፈሉ ማለቂያ የታጣለትን መከራ ያመጡብን ልኡል እግዝአብሔር ይምጣባቸው

  • @tegestteshomebelayneh4822
    @tegestteshomebelayneh4822 Год назад +1

    ዶር መቼም በተመስጦ ነበር የሰማሁሽ!!!!!እጅግ ድንቅ ትንታኔ።በተለይ አሁን ኩሽ ነን የሚሉ የሚሄዱበት መንገድ የሚደንቅ ነው በተለይ የዘውድን ስርአት ሰለሞናዊ ስርወመንግስትን እጅግ በረቂቅ የምናከብራቸው የነበሩ ሰዎች ታሪክን በማዛባት እየተረኩ ይገኛሉ እኛም እየታዘብን የእስራኤል ቅዱስ ስንዴውን ከገለባ እየለየልን እንገኛለን።አሁን የመጨረሻ ትንቅንቅ ላይ ነን።አንቺ በርቺ ውግያሽ ከመናፍስቱ አለም አስፈፃሚዎች ነውና በፀሎት ትጊ ራስሽን ጠብቂ።ምዕመኑም የአንቺ ተከታታይ ይህንን ዘመን ልብ ይበለው።እውነተኛ ገድላቶችን ይግዛ ያንብብ ውግያችን ከመናፍስቱ ጋር ነው።እንበርታ።ዶ/ር እጅግ እናመሰግናለን።በተረፈ በኮሜንት መናፍስቱ ነውና የሚፅፈው ውጊያሽ ራሱ ገድል ነውና ደስ ይበልሽ።አሁንም በድጋሚ አመሰግናለው።

  • @adanewoldemariam3630
    @adanewoldemariam3630 Год назад +2

    እግዚአብሔር የስጥልን:: የቅዱሳኑ በረከት አይለይሽ::

  • @Embete-
    @Embete- Год назад +6

    እንክዋን በደህና መጣሽልን ዶክተር። ክብር ይድረስሽ። ሱባኤ መልካም ነው ተመስገን ። ለምትመግቢን እውቀት ከልብ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 Год назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ኩራት

  • @aragawalemu751
    @aragawalemu751 Год назад +1

    Meski egziabher yibarkish ewnetun silgeletsish egziabher mengedishin yakinalish

  • @gedlusolomon4044
    @gedlusolomon4044 6 месяцев назад

    በርቺ፣ sisterachene.

  • @ayechluhemmaru4023
    @ayechluhemmaru4023 10 месяцев назад

    ክብረት ይስጥልን!❤

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ

    በርቺ እውነት ሁሌም ታሸንፋለች

  • @wbdima4225
    @wbdima4225 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ Год назад

    የምር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ገድል አች ስታነቢው የሆነ ቤቸክርስቲያን ተነቦ በረከታቸው ይደርብኝ ብያለሁ ባለ ማወቅ ስለሆነ ይቅር ይበለኝ ላች ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤

  • @seyoum917
    @seyoum917 Год назад +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዶክተር

  • @bezahaile3110
    @bezahaile3110 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun3514 11 месяцев назад

    ምንም አይረዝምብንም ሊቅ ትርሲት መስከረም ቃለሕይወት ያሠማልን።

  • @Zablon-s5n
    @Zablon-s5n Год назад

    ትክክል ነሽ ጎበዝ

  • @lydiagetachew6193
    @lydiagetachew6193 Год назад

    Kale hiwor sasemalin

  • @shewitgofar8152
    @shewitgofar8152 Год назад +2

    Betam zerigna nesh gn

  • @habeshaafx
    @habeshaafx Год назад +1

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bamlakuandarge9465
    @bamlakuandarge9465 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን