Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።t.me/Abdelmesihh
ወድሜ እኔ ጥያቄ አለኝ መልስልኝ ጉሩብ ማብዛቱ የሚያመጣው ለውጥ ምድነው ?ከይቅርታጋር በትትናመልስልኝ እኔ ክርስታን ነኝ።ቴሌግራምሁለት ከፈትህ ይቱብም እንደዛው ማለት ይቅርታአርግልኝ እና ጥርጣሬ ነገር ስለገባብኝ ነው ያም ባንተ😥
@@ቤተተዋሕዶዩቲብ ለምንድነው ጥርጣሬ የገባህ/ሽ?ሁለት የቴሌግራም ግሩፕ መኖሩ ነው? ወይስ ይህን ተጨማሪ ቻናል መክፈቴ?ይህ እንዴት አይነት ጥርጣሬ እንዲሰማህ/ሽ አደረገህ/ሽ? የቴሌግራም ግሩፑን አላማ ብዬ የከፈትኩት ከእስልምና ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን የመጡ ለመጽናት የሚያስፈልጋቸውን ትምህርት እንዲያገኙ ማድረግና ምስክርነትን እንዲሰጡ በሚል ነው።ግሩፑ እንደተከፈተ ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ ከእስልመና የመጡም ያለመጡም ለመለዬት በሚያስቸግር ሁኔታ በጣም በዝተው ገቡ የኔ ሀሳብ ግሩፑ ኦርቶዶክሳዊ እንዲሆን ነበር ነገር ግን ሁሉም ገቡ።የገቡትን የምንወዳቸውን ወንደምና እህቶችን እያስወጡ ከማስቀየም ይልቅ የተሻለው መንገድ ሌላ ግሩፕ መክፈትና እያጣሩ ማስገባት ነው።እኔም ያደረኩት እንደዛ ነው።አሁን በከፈትኩት ግሩፕ ላይ ከእስልምና የመጡ ብዙ ልጆች ከማህበረ ቅዳሳን መምህራን ተመድቦላቸው በፕሮግራም ኮርስ እየወሰዱ ነው።ሌላ ግሩፕ ያስከፈተኝ ምክንያት ይሄ ነው። ይህንን ተጨማሪ ቻናል የከፈትኩት ደግሞ ምናልባት ለማዘጋት ሙከራ ማድረጋቸው አይቀርም የሚዘጋ ከሆነ መጠባበቂያ እንዲሆን በማሰብ ነው።ችግሩ ምንድነው? ይህን ሁሉ የምነግርህ/ሽ እንደስምህ/ሽ ክርስቲያን ትሆናለህ/ሽ በሚል ነው።
ወድማችን ለሁሉም መልስ ሰተህ አትዘልቀውም የብግ ለምድ ለብሰው ይመጣሉ የህነየ ነው
@@ayalneshtube8588😥 እኔ ክርስታን ነኝ።⛪የማልደራደር።
@@fnoteabriham በሚገባ መልሰህልኛን አመሰግናለሁ 🌹🕊አስቀይሜህ ከሆነ በእግዚአብሔርስም ይቅርታ አርግልኝ🕊👏ጥሩ አርገአንም በርታ እግዚአብሔር ደሞ ከዚበላይ ያበርታህ ሞገሱን ያልብስህ ወድሜ እኔ አወ ክርስታን ነኝ
እልልልል እኔ ኤርተራዊዉ ነኝ አማርኛ ትንሽ እሰማለው ግን እምባየ መቆጣጠር አልቻልኩም ወንድሞቻችን ወደ ኦርቶዶክስ እንኳን በሰላም መጣቹ በኦርቶዶክስ በጣም ደስተኛ ነኝ በቤቱ ያፅናቹ🙏🙏🙏
🥰🥰👏👏👏
የኔማር ሁላችን ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏😢💚💒💚
ተመስገን አምላኬ በቤቱ ያፅናህ ወድሞቻችን
እግዚአብሄር ይመስገን ደስ ይላል❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር እናድርግ እናበረታታቸው ⛪️😍😍🤲⛪️ደስ ብሎኛል
እሺ ውድ
በጣም ልናበረታታው ይገባል እነሱ ጋር ቢሆን በመቶ ሺ ነው የሚታየው
ወንደሞ ቸ ኑሮ ልን ቃል ህዋት ያሰማ ልንአሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹
እኔ የስም ክርስቲያን ነኝ ከናንተ ግን ብዙ ተምሬያለሁ ተባረኩ
በጣም ይገርማል ሙስሊሞች ለእኛ ክርስቲያኖች ያላቸው የጥላቻ ጥግ ክርስትና እውነት ሰለሆነች ነው እኮ እንዲህ የሚጫጩት ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹሁ።
ሰላም ወንድሞች በክርስቶስ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ልጆች ሰለተባላችውና ከጨለማ ወደ ብርሀን ሰለመጣችው እንኳን ደስስስስስስስ አላችው ሌሎችንም የጠፉትን ይመልስልን በፀጋው ይጠብቃችው እልልልልልልልልል ደግሞ ለስጋወ ደሙ ያብቃችው
Amne Amen Amen 🤲🤲
እንኳን መጣችሁ ውደኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናት ቅድስት ቤተክርስትያ በቤቱ ያስፅናችሁ እናተ የተግለፅላችሁ እኛንም ይደርግልን አሜን አሜን እሜን
አመተ ስላሴ እያላችሁ በጸሎታችሁ አሥቡኝ ደካማ እሕታችሁ ነኝ😢
እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ❤
ስለወንድምህ እና ስለ ቅዱስ ቁርባን ያካፈልከንን ሰውነቴን እየነዘርኝ፣ እንባ እየተናነቀኝ ሰማሁት። ለእናንተ የተገለፁት ቅዱሳን እኛንም ይጎበኙን ዘንድ ህዝበ ክርስትያንን፣ አገራችንን በፀሎት አስቡን።
ተምስገን አምላኬ የመስገን ተመስገን
እኔ የስም ክርስቲያን ነኝ በክርስትናዉ ህይወት እየኖርኩ ምንም እዉቀት የለኝም ከናተ ብዙ ነገሮቾን ተመሪያለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእዉነት እያለቀስኩ ነዉ የሠማሗችሁ እግዚአብሔር ሲመርጥህ እደዚህ ነዉ ❤
አብዛኞቻችን መልካችን ያ ነው እናም ፈጣሪ አስተዋይ ልቦናን እና መንፈሳዊ ጥንካሬን ይስጠን ስለ ክብሩም እንመሰክር ዘንድ ይርዳን አሜን🙏
ስለቃሉ የቃሉባለቤት እግዚሐብሔር ይክበር ይመስገን ለወንድሞቻችን ቃለህይወት ያሰማልን
ወይ መባረክ! ለእናንተ የሰጠውን የልብ ንፅህና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሞልቶበት ተባርካችኃል ::እኛንም ደጅ ጠኝዎችን ለዚህ ቅድስና የበቃን ያድርገን::
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ወደ እውነተኛ ሀይማኖት በሰላም መጣኽልን እጅግ ደስ ብሎኛ በቤቱ ያፅናችሁ፣
በስመ ስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል✝️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን 🤲✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ምን እንደሆነ አላቅም ግን ድምፅህን ትምህርትህን ያፅናናኛል ብስም ኦርቶደኦክስ ነኝ ብፀሎትህ አስበኝ ስደተኛ ነኝ ቶሎቶሎ ናልን ብዙ ሰው ታበርታታለህ ብበኩሌ ብዙ መምህራን ኣውቃለው ግን መቸም ሰው የምረዳው ይራሱ አመልካከት አለው ማለት ነው
እውነትሽ ነው በእውነት 👏👏👏❤❤❤
እንኳን በሰላም ወደ ትክክለኛው መንገድ እግዚአብሔር አመጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፀናክ አሜን ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እናተን ሰምቼ አሁን እኔ ክርስታን ነኝ እናተ ላይ ያደረው ግዙፍ የፈጣሪ ፍቅር ለኔ ይስጠኝ ወድሞቼ በለቅሶ ልቤ ተነክቶ ነው ያዳመጥኳቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ንግግራቹ ልብ ይሞላል ከሰባኪዎች እንዲ አይጣፍጥም ፀጋውን ያብዛላቹ
መመረጥ እንዲህ ነው አንተን ያሰበህ የመረጠህ የአጋይስት አለም ስላሴ ዘርህን ይባርክልህ እውነት ነው እግዚአብሔር ይናገራል ይጠራል አጠራሩም አመራረጡም ድንቅ ነው ሁላችንም ያስበን መጨረሻችን ያሳምርልን በየአለንበት ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣ ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንደዉም ወንድማችን ገብረ ሩፋኤል እንኳን ወደ ንፅት ቅድስት ቤተክርስቲያን በስላም መጣ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ባቤቱ ያፅናችሁ እስከ ፍፃሜ በእውነት እኛ እራሱ በጣም አጠነከራችሁን እናመሰግናለን ✝️✝️✝️
እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን ክርስትያን ያደርገኝ ጌታ
ፀጋዉን ያብዛልህ ገብረ ስላሴ አሜንንስሀ ከማያስፈልጋቸዉ ከ99 ኙ ነገደ መላይክት ይልቅ አንድ ሀጣን ወደ ንስሀ ሲገባ በሰማይ ደስታ ይሆናል እንኳንም ወደ ዘላለም ህይወት መጣችሁልን አሜን
በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ለቀሩት ወንድም እህቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ መንገዱን ይምራቸው ሳያውቁ በድፍረት የሚናገሩትንም ልቦናቸውን ያብራላቸው
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን መመረጥ ነው እኛ ደካሞችን በፀሎት አስቡን። በጣም አስደናቂ ቃል ከአንደበቴ ይልቅ ልቤ ላይ ናው የስራው ይህ ነው እውነት ልባችን ለእግዚአብሔር ይገዛ።
ስለ ማይነገር ስጦታዉ የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክብረ ይመስገን እንኳን በደህና መጣችሁ ወንድማችን ገብረ ስላሴ እና ወንድማችን ገብረ ሩፋኤል የህይወትን ቃል የሠማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ በርቱልን ወንድሞቻችንበቤቱ ያፅናልን ያፅናን ሁላችንም አሜን ፫!!!
አሜን አሜን አሜን!
እሰይ እልልልልልልወንድማችን እንኳን ደህና መጣክልን በቤቱ ያጽናችሁ ወንድሞቸ✝️👏🤲
አሜን እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ ቀጥተኛዋን መንገድ የስላሴን ልጅነት የመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን አማላጅነት ተራዳይነት ከሁላችን ጋር ይሁን
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
የኛ ጀግና ውንድሞቻችን በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በርከቱ ያብዛላቹ
ፊተኞች ኋለኞች ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃለ ተፈፀመ በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት አሜን ፫ ፀጋውን ያብዛልህ ገብረ ስላሴ
ፍትኞች ኃላኞች ይሆናሉ የተባለው ትብትብ በራሱ እየተፈፀመ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዝህ በላ መንፈስ ቅዱስ ይግለፅላችሁ
እንደምነህ ወንድሜ ገብረስላሴ ክብር ምስጋና ይግባው የቅድስት ድንግል ልጅ ወንድማችን ገብረ ሩፋኤል እንኳን ደመና መጣሕ ወደ እውነተኛው አባትሕ ቤት ወደ ተዋሕዶ ሐይማኖትሕ ግራ የገባቸውንም ሁሉ ይመልሳቸው ቤተሰብሕንም ይመልስልሕ እንደ አለት የጠበቅሕ ሁን
እንኩዋን ወደ ቤትህ ተመለስክ ወንድማችን ፍኖት አብርሃም 🙏🏿❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናችሁ በርቱ ልን የብዙ ነፍስ መዳን ምክንያት ነው የናተ ምስክርነት።
Pls subscribe
እንትን ስሰማ. እኔን ታዘብኩት እኔ በቤቱ ትውልድ እድጌ እኮ ባዶ ነኝ ቃል ያጥረኛል ምን እንደምላችሁ ብቻ እመብርሃን ወለላይቱ እመቤት ትጠብቃችሁ ፍጻሜችሁ ይመር
ጌታዬ ሆይ ተመስገን አንተ ሁሉን ታዉቃለህ ከበረቱ ዉጭ ያሉትን ወደ ቀናችዉ መንገድ ስላመራሀቸዉ ዘመናቸውን ባርክልን
ወለተ ኪሮስ ብላቹ አስቡኝ ቃለ ህይወት ይሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ ✝️✝️✝️ ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት ግን ላይክ አርጉ👂👂👈👈👈👈
እግዚአብሔር አምላካችን ዘወትር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። ወንድሞቼ እግዚአብሔር ትልቅ ነገር ነው ያደረገላችሁ ። እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ። ስለ ቀሩት ቤተሰቦቻችሁ አጥብቃችሁ ጸልዮ። እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን።
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ወንድሞቼ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ያሳምርልን የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነው ደስ የሚለው እድሜ ና ጤና ይስጣቹ🎉❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ወንድሞቻችን ቃለሕይወት ይሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ሌሎችንም ወንድሞቻችን እህቶቻችን ሁሉ ያምጣልን ይሰብስብልን አንድ እግዚአብሔር አንዲት ሀይማኖት አንዲት ትምቀት እንደ ቀደሙ አባቶቻችን እንደ ዛሬው ዘመናዊውን ትምህርት ሳይማሩ ዲፕሎማ ዲግሪ ሳይኖራቸው የእግዚአብሔር የሆነውንና የክፉውን መንፈስ አሰራር ለይተው አውቀው በተጋድሎ ስለኖሩ ብርሃንን ከጨለማ ክፉና ደጉን ቅዱሱንና እርኩሱን ለይተው ስላወቁና ክርስትናውን በተግባር ስለኖሩት በከፍታ በቅድስና ኑረው አልፈዋል ማስተዋላችን ተይዞ ነው እንጂ ከሰባት መቶ ዓመት በላይ እንዲህ መከራችን የበዛው እውነት በሀብታችን በኑሮአችን ቀንተው ነው የመጨረሻ ድሀ የምትባለው አገር ናት ውጊያው ከእውነት ጋር ነው (ተዋህዶ ) እውነት ስላለች ነው እንዲህ ስንደቅ የምንኖረው በተለይ ሰሜኑ ክፍል በአብዛኛው ይህን ሃይማኖት የያዘ ስለሆነ የጨለማው ገዥ ስራ አስፈፃሚወች እንዲጠፋ እንዲወገድ ያለመታከት ይሰራሉ እኔ ከተዋህዶ ውጭ የሆነውን ሀይማኖት ብናመልክ ከቶውንም ያግዙን ነበር ግን ይህ ደግሞ አይጠቅምም (አለሙን ቢሞላው ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ) ተብሎ ተፅፏል።
እልልልልል እልሌልልልል 👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው እንኳን ደህና መጣህ ወደ ቀጥተኛዋ አይማኖት በቤቱ ያፅናህ አሜን 🙏🙏🙏💚💒💚
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ከፊት ይቅደምልህ ገብረ ሩፋኤል እንኳን በሰላም መጣህልን በቤቱ ያፀናህ ያፃናቹሁ
ፍኖተ አብርሃም! እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ከአንተ ጋር ይሁን!
አሜን አሜን አሜን
በርታልን ወንድማችን አንተ በመውጣትህ ቡዙ ልጆች ምስክርነትን እደሚሰጡ አምናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤
ወንድማችን እንኳን በጨለማ ወደብርሀን ከሰፊው መንሀድ ወደ ጠባቧ መንገድ ከሀደተኛ ዲያቢሎስ ወደ እውነተኛ አምላክ እግዚአብሔር ቤት በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ
እንኳን እግዚአብሔር እረዳቹ ወንድሞቼ እናኒተ በፍጣር የተወደዳቹ ናቹ በርቱ
እልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደእዉነተኛይቱ ሀይማኖት በሰላም መጣህ ወንድማችን?😘😘
እልልልልልልልል ወንድማችን ገብረ ሩፋኤል እንኳን ወደ ተዋህዶ በሰላም መጣህልን ፈተናዎች ሁሉ ለበጎ ናቸው በቤቱ ያኑርልን ወንድማችን ገብረ ሰላሴ በጣም እንወድሃለን በምትናገራቸው በምታሰተምራቸው ትምህርቶች ብዙ ነገር አወኩኝ ቀጠልበት☝⛪🎚✅😍
እልልልልል እልልልልልእልልልልል እልልልልልእልልልልል እልልልልል እንኩዋን ደስ አላችሁ ❤አለን !!
በርታ ገብረ ሥላሴ እግዚአብሔር አድሎህ ወደዚህ ቅድስት ሀይማኖት እግዚአብሔር ስለጠራህ ስለመረጠህ እድለኛነህ
ደሰቡሎናልእልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እጹብ ድንቅ ውለታው ፈጥሮ ያልተወን አምላክ ልባችንን እንጂ ፊታችንን (ልብሳችንን) የማያይ ከተጣልንበት ፈልጎ በእቅፉ የሚይዝ አምላክ ሃጢያትን እንጂ ሃጢያተኞቹን ያልጠላን ልባችንን ከከፈትንለት ፈልጎ የሚይቅፈን አምላካችን ይክበር ይመስገን ወንድሜ ይህ ትልቅ ጥሪ ነው ምን ያህል ታላቅ ድንቅ ነገር ነው ከፈጣሪ መመረጥ አሁንም በቤቱ ያጽናህ በርታ ብዙ ተእምራቶችን ታያለህ የተዋህዶ አማኝ መሆኑ ብቻ ትልቅ ጥሪ ነው ስትበረታ እውነቱን እንደ ፊልም በአይንህ ታየዋለህ ዛሬ በሰማይ እና በምድር በአንተ ምክንያት ታላቅ ደስታ ሆነ ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ እና ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ መጣችሁልን እልልልልልልልልል በቤቱ ያፀናችሁ እግዚአብሔር ይሐሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሁለታችሁም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን ማማየ ✝️✝️✝️👏👏👏
ልዑል እግዚአብሔር። ፀገውን ያብዛላቹ። በቤቱ ያፅናቹ። ኦርቶዶክስ እይወቴ እጃ ቃልየለኝም። ማመስገን ብቻ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💕💕💕💕💕💕
በጣም ✝️✝️✝️💖💖💖👏👏👏
እንኳን በስም መጣችሁ እናተን የስማ እግዚያብሄር እኛንም ይስማ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ወንድማችን በረከትሕ ይደርብኝ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
ሰላም እግዚአብሔር ቤተሰቦዎች ወንድማችን ቃለ ይወህት ያሰማልን እኔም እሰልምና ወደ እምወዶ አባቴ ቤት ሰሐምልሰኝ ልኢል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም ልጂ የኢየሱስ ክርሰቶስ ሰሙ የተመሰገነ ይሁንልኝ አሜን አበበች ወላዲተ ማርያም
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ በርቱልን!
አሜን አሜን አሜን ማር 🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ
ወንድሜ ገብረስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ😭 ✝️📚🤲⛪️
ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም በደስታ ነው ማዳመጠው በርቱ ልዑል እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛላቹ
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ድንግል ማርያም ለእናንተ ያጀረገችው ለሌሎቹም ትገለጥ እማምላክ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወደብርሃን ንፁህ ወደሆነችው ወደ ኦርቶዶክስ እምነታችን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድሞች ፀጋውን ያብዛልህ
መታደል መመረጥ ነው ወንድማችን እንኳን ወደእውነተኛዋ እምነት እግዚአብሔር ስለመረጣችሁ ነው ያመጣችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ለሀገራችን ለቤተክርስቲያናችን ለህዝባችን ጸልዩልን
እሰይ እኳን ተመለስክልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን በሰላም መጣህልን ገና ይመጣሉ እግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ
እውነት ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስዋለ በአዴባባይ ሲከሰስ ሲወቀስተዋህዶ እውነት እምነት ናት ገና ትበዛለችበጣም ጥሩ ቻናል ነው በርቱ እንደኛ ለደካሞች ለሚጠራጠሩ አረብ ሃገር መተው ተደልለው ለሚቀይሩት እጂግ ጠቃሚ ትምርት ነው ሂወት በራሷ ክርስትና ናት ላስተዋለ ሰው ህግም ስረአትም ያላት ክርስትና ተዋህዶ ና ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኖራሉ💚💛❤🥰🥰🥰🥰
እንኳን በሰላም መጣችሁ ወንድሞቼ በቤቱ ያፅናችሁ እኔም በስም ኦርቶዶክስነኝ ግን ውስጡን መርምሬ አላውቅም እንዳውቅ እየታገልኩ ነው ከጥንቱ ኑሮየ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እየተማርኩ ነው በአባቶቻችን እንዲሁም በእናንተ ወንድሞቼ ወንድሜ ገብረክርስቶስ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ተንሳየ ብለህ የመንፈስ ቅዱስ ሚስጥር የእሜቤታችን ፉቅሯ እንዲገለፅልኝ አግዙኝ በፀሎት እናንተም በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይርዳን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንዴት አይነት ታሪክ ነዉ የናንተ መዳን ለኔ ጥንካሬ ሁኖኛል ገረ ከናንተ እየተማርኩ ነዉ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቼ 💖💖💖💖
እልልልልልልልልልለ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ ይጨምርልህ 🤲🏻🤲🏻🌿⚘🌹🌾🌾
amen amen amen ortdokes lee zalalem tenure 🙏🙏🙏
ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልል በእውነት የፈጣሪ አጠራር ድንቅና ረቂቅ ትግስቱን ፅናቱን አብዝቶ ይስጥህ በቤቱ ያበርታህ መጨረሻችን ያሳምርል ይህ መመረጥ ነው በርቱልን
ግሩም ግሩም ግሩም ድንቅ እፁብ ነው አቤት መመረጥ ወንድሞቼ በቤቱ ያፅናችሁ የብዙዎች የመዳን መሰላሎች ናችሁ በርታ እግዚአብሔር ከሁላችንም ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን💒🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ ወንድሞቼ 💞🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ከነቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ እመ አምላክ አትለያችሁ ወንድሞቼ በርቱልኝ እኔ ከእናንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ መጨረሻችሁ ያሳምርልኝ ወንድሞቼ
ቃለህይወት ያሠማልን የገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እናቱ እናታችን ቅድስት ንፅህት ድንግል ማርያም አትለያችሁ ወንድሞቼ
ደስስል ወንድሞቸ እግዚአብሔር በበቱ ያኑራችሁ ደስብሎኛል ተመሰገን አምላክ🙏 ገና እንበዛለን 🙏🌷🌷🌷🌷🌷
ከጨለማ ወደ ብርሃን የጠራችሁ አምላክ የተመሰገነ ይሁን🥰🥰🥰🥰🥰
ወዴሞቼ በቤተ ያስናችሁ የጠፉትንም ይመልሰልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ትጠብቃችሁ
እልልልልልልልልልልልልልልልልተመሰገን አምላክ እንኳን በሰላም መጣች ወድምየ አርቶ ዶክሰ የዘለአለም ትንር❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ እህት ወድሞቸ በቤቱ ያፅናችሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ወንድማች እንካን ስላም መጣህልን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፍቅር ናት
ገብረ ሩፋኤል እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ መጣህልን። ከልብ ለሚሹት እግዚአብሔር ልጆቹን ይጠራልና እጅግ ደስ ብሎናል። ለእመብርሀን ያለህ ፍቅር ያስለቅሳል በስጋ ወደሙ መኖርህ ያስቀናል እናት በመመረጥህ እጅግ ደስ ብሎናል።ፍቃደኛ ሆኖ ወንድምህም ቢቀርብልን እንላለን።ገብረ ስላሴ በርታልን☝🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን በእውነት ሳዳምጣችሁ ልቤ በደስታ ነው የተሞላው እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ነኝ አቤት መመረጥ ስጋና ደሙን እየተቀበሉ መኖር ደግሞም ልጅን ማደቆን መመረጥ እኮ ነው ቀስሰው በመስቀላቸው እንደሚባርኩህ ተስፋ አለኝ ልጆችህን እግዚአብሔር ለቅስና ይብቃልህ ምክንያቱም ካህናት የእግዚአብሔር አይን ናቸው እና አንተም እድሜውን ሰጥቶህ በልጆችህ ቅዱስ መስቀል ለመባረክ ያብቃህ አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ስደተኝኛ ልጆችህን ላሀገራችን አብቃን ለቅዱስ ቁርባንህም
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ እንኳን ወደ ብረሃን አመጣችሁ ❤❤❤
አቤት መታደል መመረጥ እኮነው እመብርሀን እባክሽን የጠፉትን ልጆሽን መልሽልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በጣም ደስ ብሎኛል በመምጣትህ እግዚአብሔር አምላክ የቀሩትም ያምጣልን 🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ዝግጅት ነዉ... በርታ ወንድማችን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ያብዛላችሁ ውድ ወንድሞቻችን
የሚገርም የሚደንቅ ነው የእግዝአብሄር ስራ ለሁላቹም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ ከእስልምና መጥታችሁ ለኛ አስተማሪና መስካሪ ሰለሆናቹ እናመሰግናለን
በርታ ገብረ ሥላሴ ያን የጭካኔ አመለካከት ጨለማ መንገድ ያስተወህ እግዚአብሔር ይመስገን የሌሎችንም ነፍስ አድኑ።እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ጠንክር በአንዲቷ ተዋሕዶ ❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ውድ ወንድማችን በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ብዘዝት ያደረግልን እመቤቴ አትለይህ
እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገንወንድማችን በጣም ደስ ይላል በጣም እድለኛ ነህ በተለይ በልጆህወንድማችን #ገብረ #ሥላሴ ከቻልክ #የገብረ #ሩፍኤልን የወንድሙን አቅርብልን
ወይኔ እግዚአብሔር ሆይ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ እኛንም እንዳንተ ያጠንክረን
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
t.me/Abdelmesihh
ወድሜ እኔ ጥያቄ አለኝ መልስልኝ ጉሩብ ማብዛቱ የሚያመጣው ለውጥ ምድነው ?ከይቅርታጋር በትትናመልስልኝ እኔ ክርስታን ነኝ።ቴሌግራምሁለት ከፈትህ ይቱብም እንደዛው ማለት ይቅርታአርግልኝ እና ጥርጣሬ ነገር ስለገባብኝ ነው ያም ባንተ😥
@@ቤተተዋሕዶዩቲብ ለምንድነው ጥርጣሬ የገባህ/ሽ?
ሁለት የቴሌግራም ግሩፕ መኖሩ ነው? ወይስ ይህን ተጨማሪ ቻናል መክፈቴ?ይህ እንዴት አይነት ጥርጣሬ እንዲሰማህ/ሽ አደረገህ/ሽ? የቴሌግራም ግሩፑን አላማ ብዬ የከፈትኩት ከእስልምና ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን የመጡ ለመጽናት የሚያስፈልጋቸውን ትምህርት እንዲያገኙ ማድረግና ምስክርነትን እንዲሰጡ በሚል ነው።ግሩፑ እንደተከፈተ ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ ከእስልመና የመጡም ያለመጡም ለመለዬት በሚያስቸግር ሁኔታ በጣም በዝተው ገቡ የኔ ሀሳብ ግሩፑ ኦርቶዶክሳዊ እንዲሆን ነበር ነገር ግን ሁሉም ገቡ።የገቡትን የምንወዳቸውን ወንደምና እህቶችን እያስወጡ ከማስቀየም ይልቅ የተሻለው መንገድ ሌላ ግሩፕ መክፈትና እያጣሩ ማስገባት ነው።እኔም ያደረኩት እንደዛ ነው።አሁን በከፈትኩት ግሩፕ ላይ ከእስልምና የመጡ ብዙ ልጆች ከማህበረ ቅዳሳን መምህራን ተመድቦላቸው በፕሮግራም ኮርስ እየወሰዱ ነው።ሌላ ግሩፕ ያስከፈተኝ ምክንያት ይሄ ነው። ይህንን ተጨማሪ ቻናል የከፈትኩት ደግሞ ምናልባት ለማዘጋት ሙከራ ማድረጋቸው አይቀርም የሚዘጋ ከሆነ መጠባበቂያ እንዲሆን በማሰብ ነው።ችግሩ ምንድነው? ይህን ሁሉ የምነግርህ/ሽ እንደስምህ/ሽ ክርስቲያን ትሆናለህ/ሽ በሚል ነው።
ወድማችን ለሁሉም መልስ ሰተህ አትዘልቀውም የብግ ለምድ ለብሰው ይመጣሉ የህነየ ነው
@@ayalneshtube8588😥 እኔ ክርስታን ነኝ።⛪የማልደራደር።
@@fnoteabriham በሚገባ መልሰህልኛን አመሰግናለሁ 🌹🕊አስቀይሜህ ከሆነ በእግዚአብሔርስም ይቅርታ
አርግልኝ🕊👏ጥሩ አርገአንም በርታ እግዚአብሔር ደሞ ከዚበላይ ያበርታህ ሞገሱን ያልብስህ ወድሜ እኔ አወ ክርስታን ነኝ
እልልልል እኔ ኤርተራዊዉ ነኝ አማርኛ ትንሽ እሰማለው ግን እምባየ መቆጣጠር አልቻልኩም ወንድሞቻችን ወደ ኦርቶዶክስ እንኳን በሰላም መጣቹ በኦርቶዶክስ በጣም ደስተኛ ነኝ በቤቱ ያፅናቹ🙏🙏🙏
🥰🥰👏👏👏
የኔማር ሁላችን ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏😢💚💒💚
ተመስገን አምላኬ በቤቱ ያፅናህ ወድሞቻችን
እግዚአብሄር ይመስገን ደስ ይላል❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር እናድርግ እናበረታታቸው ⛪️😍😍🤲⛪️ደስ ብሎኛል
እሺ ውድ
በጣም ልናበረታታው ይገባል እነሱ ጋር ቢሆን በመቶ ሺ ነው የሚታየው
ወንደሞ ቸ ኑሮ ልን ቃል ህዋት ያሰማ ልንአሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹
እኔ የስም ክርስቲያን ነኝ ከናንተ ግን ብዙ ተምሬያለሁ ተባረኩ
በጣም ይገርማል ሙስሊሞች ለእኛ ክርስቲያኖች ያላቸው የጥላቻ ጥግ ክርስትና እውነት ሰለሆነች ነው እኮ እንዲህ የሚጫጩት ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹሁ።
ሰላም ወንድሞች በክርስቶስ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ልጆች ሰለተባላችውና ከጨለማ ወደ ብርሀን ሰለመጣችው እንኳን ደስስስስስስስ አላችው ሌሎችንም የጠፉትን ይመልስልን በፀጋው ይጠብቃችው እልልልልልልልልል ደግሞ ለስጋወ ደሙ ያብቃችው
Amne Amen Amen 🤲🤲
እንኳን መጣችሁ ውደኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናት ቅድስት ቤተክርስትያ በቤቱ ያስፅናችሁ እናተ የተግለፅላችሁ እኛንም ይደርግልን አሜን አሜን እሜን
አመተ ስላሴ እያላችሁ በጸሎታችሁ አሥቡኝ ደካማ እሕታችሁ ነኝ😢
እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ❤
ስለወንድምህ እና ስለ ቅዱስ ቁርባን ያካፈልከንን ሰውነቴን እየነዘርኝ፣ እንባ እየተናነቀኝ ሰማሁት። ለእናንተ የተገለፁት ቅዱሳን እኛንም ይጎበኙን ዘንድ ህዝበ ክርስትያንን፣ አገራችንን በፀሎት አስቡን።
ተምስገን አምላኬ የመስገን ተመስገን
እኔ የስም ክርስቲያን ነኝ በክርስትናዉ ህይወት እየኖርኩ ምንም እዉቀት የለኝም ከናተ ብዙ ነገሮቾን ተመሪያለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእዉነት እያለቀስኩ ነዉ የሠማሗችሁ እግዚአብሔር ሲመርጥህ እደዚህ ነዉ ❤
አብዛኞቻችን መልካችን ያ ነው እናም ፈጣሪ አስተዋይ ልቦናን እና መንፈሳዊ ጥንካሬን ይስጠን ስለ ክብሩም እንመሰክር ዘንድ ይርዳን አሜን🙏
ስለቃሉ የቃሉባለቤት እግዚሐብሔር ይክበር ይመስገን ለወንድሞቻችን ቃለህይወት ያሰማልን
ወይ መባረክ! ለእናንተ የሰጠውን የልብ ንፅህና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሞልቶበት ተባርካችኃል ::
እኛንም ደጅ ጠኝዎችን ለዚህ ቅድስና የበቃን ያድርገን::
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ወደ እውነተኛ ሀይማኖት በሰላም መጣኽልን እጅግ ደስ ብሎኛ በቤቱ ያፅናችሁ፣
በስመ ስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል✝️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን 🤲✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ምን እንደሆነ አላቅም ግን ድምፅህን ትምህርትህን ያፅናናኛል ብስም ኦርቶደኦክስ ነኝ ብፀሎትህ አስበኝ ስደተኛ ነኝ ቶሎቶሎ ናልን ብዙ ሰው ታበርታታለህ ብበኩሌ ብዙ መምህራን ኣውቃለው ግን መቸም ሰው የምረዳው ይራሱ አመልካከት አለው ማለት ነው
እውነትሽ ነው በእውነት 👏👏👏❤❤❤
እንኳን በሰላም ወደ ትክክለኛው መንገድ እግዚአብሔር አመጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፀናክ አሜን ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እናተን ሰምቼ አሁን እኔ ክርስታን ነኝ እናተ ላይ ያደረው ግዙፍ የፈጣሪ ፍቅር ለኔ ይስጠኝ ወድሞቼ በለቅሶ ልቤ ተነክቶ ነው ያዳመጥኳቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ንግግራቹ ልብ ይሞላል ከሰባኪዎች እንዲ አይጣፍጥም ፀጋውን ያብዛላቹ
መመረጥ እንዲህ ነው አንተን ያሰበህ የመረጠህ የአጋይስት አለም ስላሴ ዘርህን ይባርክልህ እውነት ነው እግዚአብሔር ይናገራል ይጠራል አጠራሩም አመራረጡም ድንቅ ነው ሁላችንም ያስበን መጨረሻችን ያሳምርልን በየአለንበት ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣ ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንደዉም ወንድማችን ገብረ ሩፋኤል እንኳን ወደ ንፅት ቅድስት ቤተክርስቲያን በስላም መጣ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ባቤቱ ያፅናችሁ እስከ ፍፃሜ በእውነት እኛ እራሱ በጣም አጠነከራችሁን እናመሰግናለን ✝️✝️✝️
እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን ክርስትያን ያደርገኝ ጌታ
ፀጋዉን ያብዛልህ ገብረ ስላሴ አሜን
ንስሀ ከማያስፈልጋቸዉ ከ99 ኙ ነገደ መላይክት ይልቅ አንድ ሀጣን ወደ ንስሀ ሲገባ በሰማይ ደስታ ይሆናል
እንኳንም ወደ ዘላለም ህይወት መጣችሁልን አሜን
በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ለቀሩት ወንድም እህቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ መንገዱን ይምራቸው ሳያውቁ በድፍረት የሚናገሩትንም ልቦናቸውን ያብራላቸው
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን መመረጥ ነው እኛ ደካሞችን በፀሎት አስቡን። በጣም አስደናቂ ቃል ከአንደበቴ ይልቅ ልቤ ላይ ናው የስራው ይህ ነው እውነት ልባችን ለእግዚአብሔር ይገዛ።
ስለ ማይነገር ስጦታዉ የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክብረ ይመስገን እንኳን በደህና መጣችሁ ወንድማችን ገብረ ስላሴ እና ወንድማችን ገብረ ሩፋኤል የህይወትን ቃል የሠማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ በርቱልን ወንድሞቻችንበቤቱ ያፅናልን ያፅናን ሁላችንም አሜን ፫!!!
አሜን አሜን አሜን!
እሰይ እልልልልልል
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣክልን በቤቱ ያጽናችሁ ወንድሞቸ✝️👏🤲
አሜን እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ ቀጥተኛዋን መንገድ የስላሴን ልጅነት የመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን አማላጅነት ተራዳይነት ከሁላችን ጋር ይሁን
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
የኛ ጀግና ውንድሞቻችን በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በርከቱ ያብዛላቹ
ፊተኞች ኋለኞች ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃለ ተፈፀመ በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት አሜን ፫ ፀጋውን ያብዛልህ ገብረ ስላሴ
ፍትኞች ኃላኞች ይሆናሉ የተባለው ትብትብ በራሱ እየተፈፀመ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዝህ በላ መንፈስ ቅዱስ ይግለፅላችሁ
እንደምነህ ወንድሜ ገብረስላሴ ክብር ምስጋና ይግባው የቅድስት ድንግል ልጅ ወንድማችን ገብረ ሩፋኤል እንኳን ደመና መጣሕ ወደ እውነተኛው አባትሕ ቤት ወደ ተዋሕዶ ሐይማኖትሕ ግራ የገባቸውንም ሁሉ ይመልሳቸው ቤተሰብሕንም ይመልስልሕ እንደ አለት የጠበቅሕ ሁን
እንኩዋን ወደ ቤትህ ተመለስክ ወንድማችን
ፍኖት አብርሃም 🙏🏿❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናችሁ በርቱ ልን የብዙ ነፍስ መዳን ምክንያት ነው የናተ ምስክርነት።
Pls subscribe
እንትን ስሰማ. እኔን ታዘብኩት እኔ በቤቱ ትውልድ እድጌ እኮ ባዶ ነኝ ቃል ያጥረኛል ምን እንደምላችሁ ብቻ እመብርሃን ወለላይቱ እመቤት ትጠብቃችሁ ፍጻሜችሁ ይመር
ጌታዬ ሆይ ተመስገን አንተ ሁሉን ታዉቃለህ ከበረቱ ዉጭ ያሉትን ወደ ቀናችዉ መንገድ ስላመራሀቸዉ ዘመናቸውን ባርክልን
ወለተ ኪሮስ ብላቹ አስቡኝ ቃለ ህይወት ይሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ ✝️✝️✝️ ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት ግን ላይክ አርጉ👂👂👈👈👈👈
እግዚአብሔር አምላካችን ዘወትር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። ወንድሞቼ እግዚአብሔር ትልቅ ነገር ነው ያደረገላችሁ ። እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ። ስለ ቀሩት ቤተሰቦቻችሁ አጥብቃችሁ ጸልዮ። እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን።
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ወንድሞቼ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ያሳምርልን የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነው ደስ የሚለው እድሜ ና ጤና ይስጣቹ🎉❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ወንድሞቻችን ቃለሕይወት ይሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ሌሎችንም ወንድሞቻችን እህቶቻችን ሁሉ ያምጣልን ይሰብስብልን አንድ እግዚአብሔር አንዲት ሀይማኖት አንዲት ትምቀት እንደ ቀደሙ አባቶቻችን እንደ ዛሬው ዘመናዊውን ትምህርት ሳይማሩ ዲፕሎማ ዲግሪ ሳይኖራቸው የእግዚአብሔር የሆነውንና የክፉውን መንፈስ አሰራር ለይተው አውቀው በተጋድሎ ስለኖሩ ብርሃንን ከጨለማ ክፉና ደጉን ቅዱሱንና እርኩሱን ለይተው ስላወቁና ክርስትናውን በተግባር ስለኖሩት በከፍታ በቅድስና ኑረው አልፈዋል ማስተዋላችን ተይዞ ነው እንጂ ከሰባት መቶ ዓመት በላይ እንዲህ መከራችን የበዛው እውነት በሀብታችን በኑሮአችን ቀንተው ነው የመጨረሻ ድሀ የምትባለው አገር ናት ውጊያው ከእውነት ጋር ነው (ተዋህዶ ) እውነት ስላለች ነው እንዲህ ስንደቅ የምንኖረው በተለይ ሰሜኑ ክፍል በአብዛኛው ይህን ሃይማኖት የያዘ ስለሆነ የጨለማው ገዥ ስራ አስፈፃሚወች እንዲጠፋ እንዲወገድ ያለመታከት ይሰራሉ እኔ ከተዋህዶ ውጭ የሆነውን ሀይማኖት ብናመልክ ከቶውንም ያግዙን ነበር ግን ይህ ደግሞ አይጠቅምም (አለሙን ቢሞላው ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ) ተብሎ ተፅፏል።
እልልልልል እልሌልልልል 👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው እንኳን ደህና መጣህ ወደ ቀጥተኛዋ አይማኖት በቤቱ ያፅናህ አሜን 🙏🙏🙏💚💒💚
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ከፊት ይቅደምልህ ገብረ ሩፋኤል እንኳን በሰላም መጣህልን በቤቱ ያፀናህ ያፃናቹሁ
ፍኖተ አብርሃም! እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ከአንተ ጋር ይሁን!
አሜን አሜን አሜን
በርታልን ወንድማችን አንተ በመውጣትህ ቡዙ ልጆች ምስክርነትን እደሚሰጡ አምናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤
ወንድማችን እንኳን በጨለማ ወደብርሀን ከሰፊው መንሀድ ወደ ጠባቧ መንገድ ከሀደተኛ ዲያቢሎስ ወደ እውነተኛ አምላክ እግዚአብሔር ቤት በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ
እንኳን እግዚአብሔር እረዳቹ ወንድሞቼ እናኒተ በፍጣር የተወደዳቹ ናቹ በርቱ
እልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደእዉነተኛይቱ ሀይማኖት በሰላም መጣህ ወንድማችን?😘😘
እልልልልልልልል ወንድማችን ገብረ ሩፋኤል እንኳን ወደ ተዋህዶ በሰላም መጣህልን ፈተናዎች ሁሉ ለበጎ ናቸው በቤቱ ያኑርልን ወንድማችን ገብረ ሰላሴ በጣም እንወድሃለን በምትናገራቸው በምታሰተምራቸው ትምህርቶች ብዙ ነገር አወኩኝ ቀጠልበት☝⛪🎚✅😍
እልልልልል እልልልልል
እልልልልል እልልልልል
እልልልልል እልልልልል
እንኩዋን ደስ አላችሁ ❤አለን !!
በርታ ገብረ ሥላሴ እግዚአብሔር አድሎህ ወደዚህ ቅድስት ሀይማኖት እግዚአብሔር ስለጠራህ ስለመረጠህ እድለኛነህ
ደሰቡሎናልእልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እጹብ ድንቅ ውለታው ፈጥሮ ያልተወን አምላክ ልባችንን እንጂ ፊታችንን (ልብሳችንን) የማያይ ከተጣልንበት ፈልጎ በእቅፉ የሚይዝ አምላክ ሃጢያትን እንጂ ሃጢያተኞቹን ያልጠላን ልባችንን ከከፈትንለት ፈልጎ የሚይቅፈን አምላካችን ይክበር ይመስገን ወንድሜ ይህ ትልቅ ጥሪ ነው ምን ያህል ታላቅ ድንቅ ነገር ነው ከፈጣሪ መመረጥ አሁንም በቤቱ ያጽናህ በርታ ብዙ ተእምራቶችን ታያለህ የተዋህዶ አማኝ መሆኑ ብቻ ትልቅ ጥሪ ነው ስትበረታ እውነቱን እንደ ፊልም በአይንህ ታየዋለህ ዛሬ በሰማይ እና በምድር በአንተ ምክንያት ታላቅ ደስታ ሆነ ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ እና ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ መጣችሁልን እልልልልልልልልል በቤቱ ያፀናችሁ እግዚአብሔር ይሐሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሁለታችሁም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን ማማየ ✝️✝️✝️👏👏👏
ልዑል እግዚአብሔር። ፀገውን ያብዛላቹ። በቤቱ ያፅናቹ። ኦርቶዶክስ እይወቴ እጃ ቃልየለኝም። ማመስገን ብቻ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💕💕💕💕💕💕
በጣም ✝️✝️✝️💖💖💖👏👏👏
እንኳን በስም መጣችሁ እናተን የስማ እግዚያብሄር እኛንም ይስማ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ወንድማችን በረከትሕ ይደርብኝ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
ሰላም እግዚአብሔር ቤተሰቦዎች ወንድማችን ቃለ ይወህት ያሰማልን እኔም እሰልምና ወደ እምወዶ አባቴ ቤት ሰሐምልሰኝ ልኢል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም ልጂ የኢየሱስ ክርሰቶስ ሰሙ የተመሰገነ ይሁንልኝ አሜን አበበች ወላዲተ ማርያም
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ በርቱልን!
አሜን አሜን አሜን ማር 🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ
ወንድሜ ገብረስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ😭 ✝️📚🤲⛪️
ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም በደስታ ነው ማዳመጠው በርቱ ልዑል እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛላቹ
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ድንግል ማርያም ለእናንተ ያጀረገችው ለሌሎቹም ትገለጥ እማምላክ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወደብርሃን ንፁህ ወደሆነችው ወደ ኦርቶዶክስ እምነታችን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድሞች ፀጋውን ያብዛልህ
መታደል መመረጥ ነው ወንድማችን እንኳን ወደእውነተኛዋ እምነት እግዚአብሔር ስለመረጣችሁ ነው ያመጣችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ለሀገራችን ለቤተክርስቲያናችን ለህዝባችን ጸልዩልን
እሰይ እኳን ተመለስክልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን በሰላም መጣህልን ገና ይመጣሉ እግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ
እውነት ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ
ዋለ በአዴባባይ ሲከሰስ ሲወቀስ
ተዋህዶ እውነት እምነት ናት ገና ትበዛለች
በጣም ጥሩ ቻናል ነው በርቱ እንደኛ ለደካሞች ለሚጠራጠሩ አረብ ሃገር መተው ተደልለው ለሚቀይሩት እጂግ ጠቃሚ ትምርት ነው ሂወት በራሷ ክርስትና ናት ላስተዋለ ሰው ህግም ስረአትም ያላት ክርስትና ተዋህዶ ና ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኖራሉ💚💛❤🥰🥰🥰🥰
እንኳን በሰላም መጣችሁ ወንድሞቼ በቤቱ ያፅናችሁ እኔም በስም ኦርቶዶክስነኝ ግን ውስጡን መርምሬ አላውቅም እንዳውቅ እየታገልኩ ነው ከጥንቱ ኑሮየ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እየተማርኩ ነው በአባቶቻችን እንዲሁም በእናንተ ወንድሞቼ ወንድሜ ገብረክርስቶስ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ተንሳየ ብለህ የመንፈስ ቅዱስ ሚስጥር የእሜቤታችን ፉቅሯ እንዲገለፅልኝ አግዙኝ በፀሎት እናንተም በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይርዳን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንዴት አይነት ታሪክ ነዉ የናንተ መዳን ለኔ ጥንካሬ ሁኖኛል ገረ ከናንተ እየተማርኩ ነዉ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቼ 💖💖💖💖
እልልልልልልልልልለ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ ይጨምርልህ 🤲🏻🤲🏻🌿⚘🌹🌾🌾
amen amen amen ortdokes lee zalalem tenure 🙏🙏🙏
ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልል በእውነት የፈጣሪ አጠራር ድንቅና ረቂቅ ትግስቱን ፅናቱን አብዝቶ ይስጥህ በቤቱ ያበርታህ መጨረሻችን ያሳምርል ይህ መመረጥ ነው በርቱልን
ግሩም ግሩም ግሩም ድንቅ እፁብ ነው አቤት መመረጥ ወንድሞቼ በቤቱ ያፅናችሁ የብዙዎች የመዳን መሰላሎች ናችሁ በርታ እግዚአብሔር ከሁላችንም ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን💒🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ ወንድሞቼ 💞🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ከነቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ እመ አምላክ አትለያችሁ ወንድሞቼ በርቱልኝ እኔ ከእናንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ መጨረሻችሁ ያሳምርልኝ ወንድሞቼ
ቃለህይወት ያሠማልን የገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እናቱ እናታችን ቅድስት ንፅህት ድንግል ማርያም አትለያችሁ ወንድሞቼ
ደስስል ወንድሞቸ እግዚአብሔር በበቱ ያኑራችሁ ደስብሎኛል ተመሰገን አምላክ🙏 ገና እንበዛለን 🙏🌷🌷🌷🌷🌷
ከጨለማ ወደ ብርሃን የጠራችሁ አምላክ የተመሰገነ ይሁን🥰🥰🥰🥰🥰
ወዴሞቼ በቤተ ያስናችሁ የጠፉትንም ይመልሰልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ትጠብቃችሁ
እልልልልልልልልልልልልልልልልተመሰገን አምላክ እንኳን በሰላም መጣች ወድምየ አርቶ ዶክሰ የዘለአለም ትንር❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ እህት ወድሞቸ በቤቱ ያፅናችሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ወንድማች እንካን ስላም መጣህልን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፍቅር ናት
ገብረ ሩፋኤል እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ መጣህልን። ከልብ ለሚሹት እግዚአብሔር ልጆቹን ይጠራልና እጅግ ደስ ብሎናል። ለእመብርሀን ያለህ ፍቅር ያስለቅሳል በስጋ ወደሙ መኖርህ ያስቀናል እናት በመመረጥህ እጅግ ደስ ብሎናል።ፍቃደኛ ሆኖ ወንድምህም ቢቀርብልን እንላለን።ገብረ ስላሴ በርታልን☝🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን በእውነት ሳዳምጣችሁ ልቤ በደስታ ነው የተሞላው እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ነኝ አቤት መመረጥ ስጋና ደሙን እየተቀበሉ መኖር ደግሞም ልጅን ማደቆን መመረጥ እኮ ነው ቀስሰው በመስቀላቸው እንደሚባርኩህ ተስፋ አለኝ ልጆችህን እግዚአብሔር ለቅስና ይብቃልህ ምክንያቱም ካህናት የእግዚአብሔር አይን ናቸው እና አንተም እድሜውን ሰጥቶህ በልጆችህ ቅዱስ መስቀል ለመባረክ ያብቃህ አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ስደተኝኛ ልጆችህን ላሀገራችን አብቃን ለቅዱስ ቁርባንህም
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ እንኳን ወደ ብረሃን አመጣችሁ ❤❤❤
አቤት መታደል መመረጥ እኮነው
እመብርሀን እባክሽን የጠፉትን ልጆሽን መልሽልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በጣም ደስ ብሎኛል በመምጣትህ እግዚአብሔር አምላክ የቀሩትም ያምጣልን 🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ዝግጅት ነዉ... በርታ ወንድማችን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ጸጋውን ያብዛላችሁ ውድ ወንድሞቻችን
የሚገርም የሚደንቅ ነው የእግዝአብሄር ስራ ለሁላቹም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ ከእስልምና መጥታችሁ ለኛ አስተማሪና መስካሪ ሰለሆናቹ እናመሰግናለን
በርታ ገብረ ሥላሴ ያን የጭካኔ አመለካከት ጨለማ መንገድ ያስተወህ እግዚአብሔር ይመስገን የሌሎችንም ነፍስ አድኑ።
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ጠንክር በአንዲቷ ተዋሕዶ ❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ውድ ወንድማችን በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ብዘዝት ያደረግልን እመቤቴ አትለይህ
እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድማችን በጣም ደስ ይላል
በጣም እድለኛ ነህ በተለይ በልጆህ
ወንድማችን #ገብረ #ሥላሴ
ከቻልክ #የገብረ #ሩፍኤልን የወንድሙን አቅርብልን